በሶላት ክልከላው ጫና ምክኒያት ለቅቄ ወጥቻለሁ የ45 ቀናት በደል በፋጢማ ቢንት ሙባረክ ት/ቤት ||ሃሩን ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024
  • HARUN MEDIA የሙስሊሙ ዑማ ቀዳሚ ድምጽ !

ความคิดเห็น • 141

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd 4 วันที่ผ่านมา +18

    ያአላህ እኛን ለማጥፍት ያላቸው ትግል እየጨመረ ነው እንቃ ሙስሊሞች

  • @shekurmuzeyen7031
    @shekurmuzeyen7031 4 วันที่ผ่านมา +12

    መጅሊስ የውጭ አህለል ኸይሮችን የአገር ውስጥ ባለሀብቶችን መላውን ሙስሊም አስተባብሮ ትልቅ አዳሪ ትምህርት ቤት አስገንብቶ ወንድም እህቶቻችንን ከኩፍር እና ከመገፋት ሊታደጋቸው ይገባል ።

  • @njatali-wl1ly
    @njatali-wl1ly 4 วันที่ผ่านมา +17

    ሀስቡን አሏሁ ወነኢመል ወኪል

  • @shekurmuzeyen7031
    @shekurmuzeyen7031 4 วันที่ผ่านมา +21

    ሀሩን ሚድያ እውነተኛ የህዝበ ሙስሊሙ ድምፅ

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 3 วันที่ผ่านมา

      ወላህ በጠም

    • @LubabaAManu
      @LubabaAManu 3 วันที่ผ่านมา +2

      አሰላሙአለይኩም

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 3 วันที่ผ่านมา

      @@LubabaAManu ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን

    • @LubabaAManu
      @LubabaAManu 3 วันที่ผ่านมา

      አሰላሙአለይኩምወራህመቱሏሂወበረካትሁያጀማአ፡ሰላትአለመስገድናፅም፡መፅምአለመፅምየማይቻልነው!!!!!እንደውምጥያቄአችንንከፍአድርገንቁርአንእናኪታብ፡በዶርማቸው(ልክእንደዩንቨርሲቲ)ተማሪዎችመማር(መቅራት)እንድችሉመጠየቅናመብታቸውመጠበቅአለበት!!!ሙስሊምጭቆናበበዛበትቁጥርየሚበረታእንጂየሚዳከምአለመሆኑንማሳየትአለብን!!!!!

  • @MunaShamil-c8y
    @MunaShamil-c8y 4 วันที่ผ่านมา +9

    የማታ አይናቸውን ይጨልምባቸው ከልካዮች ሁሉ ያረብእ

  • @bhredinabdu9966
    @bhredinabdu9966 4 วันที่ผ่านมา +10

    እባካችሁ ላይክ ሼር አድርጉ

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 4 วันที่ผ่านมา +11

    አንድ እስካልሆንንንንን ድረስ እኮ ገና ይከትፉናል እኛ እራስ በራሳችን እዬተባላን እንዴት ጠላት አይደፍርም ግንእኮ የአለም ሙስሊም በሙሉ ክፍልፍል ፈለስጢን ትጣራለች ህዝበ ሙስሊሙ ጆሮ የለም እኔማ ይሄ ትውልድ አልቆ አላህ ጀግን ትውልድ እስኪያመጣ እዬጠበኩ ነው😢በዚይህ ዘመን ያሉ ሙስሊሞች ንግዱን ዱንያውን ያሯሩጥ ስለሌላው አያገባውም እነሱ በትብብር ያፈርሱናል እኛም መጮህ ብቻ😢

    • @husnahassen4077
      @husnahassen4077 3 วันที่ผ่านมา

      💯💯💯👍

    • @aminasurur2523
      @aminasurur2523 3 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ወላህ የምንጮኽውምኮ ቢበዛ ለሳምንት ነው

  • @ZALlkaHumade
    @ZALlkaHumade 4 วันที่ผ่านมา +3

    የአለህ ሱብሐኛለህ

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 4 วันที่ผ่านมา +10

    አላህ ነስሩን ያምጣልን

  • @MunaShamil-c8y
    @MunaShamil-c8y 4 วันที่ผ่านมา +4

    አላህ ብርሀናቸ ይጨልምባቸው

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 4 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንንንን😢

  • @Sofiybakkoandijaji
    @Sofiybakkoandijaji 4 วันที่ผ่านมา +4

    Yaa rabbi haqa keenya nu hin dhabsiisiin

  • @ሳኣዳዳውድወረታ
    @ሳኣዳዳውድወረታ 4 วันที่ผ่านมา +4

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ያረቢ ያአሏህ በዲናችን አትፈትነን እስልምናችን አስከብርልን

  • @ፈሩህሙሀመድ
    @ፈሩህሙሀመድ 4 วันที่ผ่านมา +3

    ያረብ ለሙስሊሙ ነስሩን አምጣልን መጅሊሱ የህዝብ ጭቆና ምንም አይመስለውም

  • @muzayin9038
    @muzayin9038 4 วันที่ผ่านมา +3

    Subhan Allah 😢❤❤❤

  • @Vghvv
    @Vghvv 4 วันที่ผ่านมา +3

    ያማል

  • @bushman3946
    @bushman3946 4 วันที่ผ่านมา

    ላሀውለወላ ቁወተ ኢላህ ቢላህ ሀሲቢአላሁ ወኒመል ወኪል አብድረሂም በርታ🎉🎉🎉

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 3 วันที่ผ่านมา

    ሀስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል አላህ በዳዮችን ይቅር አይልም ለዚህም ቀን አለው

  • @misbahtemam5275
    @misbahtemam5275 4 วันที่ผ่านมา +5

    መንግስት አይፈልገንም እኛ ግን መንግሥትን ነዉ የምንጠብቀዉ ይህ ሁሉ ሙስሊሞች ባሉበት ሃገር የሙስሊም ትምህርት ቤቶችን ማስፋፋት መስኪዶች ሳይቀሩ የተወሰነዉን ቦታ ለሙስሊሙ በሚጠቅሙ ነገሮች ላይ ቢዉሉ።

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 4 วันที่ผ่านมา +4

    ያረብ በኒ መህዲን አምጣና ገላግለን የአሁኑ ትውልድ ጫት ላይ ነው ወኔ ክብር ማስከበር የለም እኛ ሴቶች ሳንሻል አንቀርም ካሁን ወንዶች ከምር 😂

  • @Memejemaljemal
    @Memejemaljemal 4 วันที่ผ่านมา +1

    ያአላህ በደለኞችን የጃቸውን ስጣቸው😢

  • @b.6015
    @b.6015 4 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ይናቅላትና ባልሰራችሁ ት. ት ቤት በስሟ ተደረገ ገዳይዋ ዝናሺ ታያቸው ሸህ ፋጡማ ቢንት ሙባረክ ለምን አልተባለም ያሳዝናል ዝናሺ ታያቸው ከነ ባሏ ድግምተኛው ሠባተኛ ንጉሥ ነኝ ብሎ በድግምት የመጡ ሙስሊምና አማራ ጠል ጨፍጫፊ አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው ያረብ የድሀ ደም ይፍረድባቸው ❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አብዱዩቲብ-ፀ4ኘ
    @አብዱዩቲብ-ፀ4ኘ 4 วันที่ผ่านมา +1

    አረ በአላህ ሙስሊሞች ኑ ተመልከቱ እና አስተያት ስጡ 😪😢

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 3 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ኸይሩን በቅርብ ይሻ ያኢላሂ በግልፅ ጥላቻ ግን አይችሉም ገና እንበዛለን ኢንሻ አላህ

  • @AsAs-mb5jy
    @AsAs-mb5jy 4 วันที่ผ่านมา +1

    አብደለ.ረሂም.ለሰይ.ነግርሀት.በርበኘ.ትስርው

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح 4 วันที่ผ่านมา +1

    ያማል ወላሂ

  • @mekiyamussa-c8i
    @mekiyamussa-c8i 3 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩምሠላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ ያስተካክለው ያረቢቢቢ

  • @HAYAT-g4u
    @HAYAT-g4u 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሀስቢየላህ ወኒመልወኪል

  • @FeiduBeyan
    @FeiduBeyan 3 วันที่ผ่านมา

    ለልጆቻችን,ወንድም እህቶቻችን ስንል እንታገላለን የእስልምናን አስከብረን ተከብረን በሐገራችን እንኖራለን!!!!

  • @እሙሀያት-ከ9ቘ
    @እሙሀያት-ከ9ቘ 3 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ በጣም ያማል

  • @neimatuben5355
    @neimatuben5355 3 วันที่ผ่านมา

    አላህ የእናንተን ብርሀን ይግለጥላቸሁ ሶላት ከልካዎችን ብራሀናቸውን ያጥፍባቸው

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 4 วันที่ผ่านมา +3

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ሀሩኖች ሀስቡን አላህ ወነኢመል ወኪል
    እነዝህ ካሀድወች ግን እንደት ነው የጠገቡት? አላህ ጥጋባቸውን ያብርድላቸው ዝም ማለት የለብንም አንልም ስርአታቸውን ቢይዙ ይሻላቸዋል።

  • @MunaShamil-c8y
    @MunaShamil-c8y 4 วันที่ผ่านมา +3

    እስርቤት ነው ማለት ነው ስብሀንአላህ

    • @Mekiy690
      @Mekiy690 3 วันที่ผ่านมา

      እስር ቤትም እኮ ሰላት አይከለከልም

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 4 วันที่ผ่านมา +3

    አህለን ወሳህለን ሀሩን ሚድያ ላዳምጥና እመለሳለሁ

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 4 วันที่ผ่านมา +3

    ሱባሀን አላህ መጂሊሱ ምድ ነው ስራው 😢

  • @አየቶላ
    @አየቶላ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላት ላይ ሚቷነከልህን ቤተኛዉም ቦታ ላይ አፍንጫዉን በለዉ እንደይረሰዉ አርገህ ምንጭ ስልጤዎች

  • @kedijaiibrahim4391
    @kedijaiibrahim4391 3 วันที่ผ่านมา

    አላህወኪልአብሺሩአላህነሥሩንያመጣል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @سبحانالله-ن4م6ث
    @سبحانالله-ن4م6ث 4 วันที่ผ่านมา +1

    አህለን ወንዲሞቻችን ❤❤🎉🎉በርቱልን ያረብ 😢🤲

  • @kedijaiibrahim4391
    @kedijaiibrahim4391 3 วันที่ผ่านมา

    አላህያግራላችሁያረብ

  • @AbdulkerimAbduislam
    @AbdulkerimAbduislam 3 วันที่ผ่านมา

    Subhanallah mn gud nachew are wede Arabia ywtana yesetun yeseruln gudachewn ysmu lekufr keyerut stotachewn ywekut Allah yrdan zm malet ayseram hulachnm ennesa

  • @AbdiAb-e3i
    @AbdiAb-e3i 4 วันที่ผ่านมา

    Yasazinal

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 4 วันที่ผ่านมา

    ሀስቡነላሁ ወኒኢመል ወኪል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbduRahman-wu4xm
    @AbduRahman-wu4xm 3 วันที่ผ่านมา

    አላህ እዝነቱን ያውርዲልን

  • @kedijamohammed6229
    @kedijamohammed6229 4 วันที่ผ่านมา +1

    Ay yany majlis yasaznal men eyeseru newgen

  • @MohameddHassen
    @MohameddHassen 4 วันที่ผ่านมา +3

    የኦሮ ፕሮ ብልፅግና አገዛዝ ሲረጋጋ ገና ከህውሀት ኢህአዴግ የበለጠ ግፍ ከማድረስ አይወገድም ።

  • @ZemzemamanAmanbariso
    @ZemzemamanAmanbariso 3 วันที่ผ่านมา

    yaa rabi yaa rabi

  • @ሀስብየለሁወንእመልወ-ጠ8ጀ
    @ሀስብየለሁወንእመልወ-ጠ8ጀ 2 วันที่ผ่านมา

    አለህ ዘሊሞችን የንሰልን ያርብ

  • @kedijaiibrahim4391
    @kedijaiibrahim4391 3 วันที่ผ่านมา

    እንዳውምግዳፊብርታትመሰጠትነብሪያለባችውአይይቶዸያሰውአላህይዳይስጣቸውነሥሩንያቅርብላችሁያኢላሂምንምአያቅተውምና።

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 4 วันที่ผ่านมา

    ዋለረከሐምሰላም

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 วันที่ผ่านมา

    ዋአሌኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ

  • @samiya6526
    @samiya6526 3 วันที่ผ่านมา

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ነው በየትምህርት ተቐማት ሁሉ ነው መስገድ የሚከለክሉት ከፊት ያሉ አእንዲሁም መጅሊስ ጠንከር ያለ መግለጫ ማውጣት አለባቸው ሲቀጥል የህዝብ ሙስሊሙ ሚዲያዎች የት አላቹ ለምን በቅንጅት አትሰሩም ከሌሎቹ አትማሩም እንዴ አንድ ያለመሆናችንን ስላወቁ አይደል በምን አለብኝነት የሚመሩት አሁንም አንድነታችንን ማጠናከርና ሚዲያዎቻችን ማስፋት አለብን ሐሩን ሚዲያዎች አላህ ይጠብቃችሁ እናንተማ ሀቃችሁ እየተወጣችሁ ነው አላህ ያግዛቹ።ን

  • @ሀሁብየዩቱብ
    @ሀሁብየዩቱብ 4 วันที่ผ่านมา +2

    በሙስሊም ባለሀብት ተሠርቶ እንድህ ይጫወቱብን?😢

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 4 วันที่ผ่านมา +1

    በርታልን አብዱዬ ❤

  • @zeharazehara9372
    @zeharazehara9372 4 วันที่ผ่านมา

    Allhaa yedrselachwe

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 4 วันที่ผ่านมา +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ ጀሚአን

  • @njvip9277
    @njvip9277 3 วันที่ผ่านมา

    ወቸው ጉድ አጂብ ነው መቸም እምሠማው

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 3 วันที่ผ่านมา +1

    ያ ኢላሂ 😭💔 ምን ጉድ ነው
    በሙስሊም ገንዘብ ተሰርቶ አሁን ምን ይባላል

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 วันที่ผ่านมา

    ልበ ብርሀን ወንድምና እህቶቻችን መብታቸዉ ይከበር

  • @Amirmekie709
    @Amirmekie709 4 วันที่ผ่านมา +1

    Betame yegeremal

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto 4 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ምለው መጅሊሱ ከመጣ ጀምሮ ምን ስራ ሰርቷል ጠብ የሚል ነገር በደሎችን ይጠይቅ ካቅሙ በላይ ከሆነበት ከማህረሰቡ ጋር ይመካከር

  • @awolumussa3714
    @awolumussa3714 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @shemsusultan6006
    @shemsusultan6006 4 วันที่ผ่านมา +2

    አሰላምአሌኩምወራሀመቱላሂወበረካቱ ወንድሜ አበዱረሂም መጅሊሱ የአብይወይስ የሙሰሊሙ ምንድነው እያደረገ ያለው ግራ የሚያጋባ እየሆነብኝ እራሴን እየጠላሁ ነው መክኒያቱ በደራ ለተገደሉአሌሊም ከነበተሰቦቻቸው አንተየጮኽከው አክል መጅሊሱ ምንምአይነት ነገር ሲል አልሰማንም ኡስታዞችምቢሆን ያወገዘም የተናገረም የለም መጅሊሱእራሱ ለፖለቲካ ፍጆታ እሠራይመስለኛል ምክናቱ እስልምናን እያስደፈረን እጂ እሰከበረን አይደለም አብዲዬ አበዛሁብህ የሙስሊም መብቴአፈላላገተብዬዎችስ ቲክቶክ ላይብቻነውየታዘዙት ዝምታቸውምንይመስላሀል

  • @umfajir445
    @umfajir445 4 วันที่ผ่านมา +1

    ያኢላሂ ነስሩን ያምጣልን ያረብ

  • @eliasal-azar6171
    @eliasal-azar6171 4 วันที่ผ่านมา +1

    አቦ አትዘን ውነድሜ የሆነ መላ ለጊዜው ለዚ ወነድማችን እናመቻችለት ባይ ነኝ ።

  • @Amirmekie709
    @Amirmekie709 4 วันที่ผ่านมา +1

    Allha yedereselen

  • @b.6015
    @b.6015 4 วันที่ผ่านมา

    ajeb newu yaallah allah yylachewu yareb yasaznal welahi 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 4 วันที่ผ่านมา

    አንድ ሆነን መቆም አለብን እንዲ እኛን ለማጥፋት እየሰሩ ዝም ማለት የለብንም አንተው ድረስልን ያረብ

  • @IsekMohammed
    @IsekMohammed 3 วันที่ผ่านมา

    ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን

  • @naserbahre
    @naserbahre 3 วันที่ผ่านมา

    አብዱሬ ዛሬ ነገ ሳንል ልክ እንደ ሞጣው ትልቅ እንቅስቃሴ ፈጥረን ለአይነ ስውራን የሚሆን ት / ቤት ማስጀመር አለብን ኢንሻ አላህ እና ሳካለን

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ሀገራችን በስንቱ እንቃጠል ይሁሉ የስልምና ጥላቻ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢

  • @ZemzemamanAmanbariso
    @ZemzemamanAmanbariso 3 วันที่ผ่านมา

    hasbiyallaha

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 3 วันที่ผ่านมา +1

    ያበጠ ይፈነዳታል እንጂ ሶላታችን ማንም አባቱ ልከለክለን አይችልም የአላህን ሱ ወ ትእዛዝ ልትከለክሉን ?መሃይም ሁሉ አምስት ወቅት ሶላተን የምተወዉ የሞትን ቀን ብቻና ብቻ ነዉ ለማንም ቅራቅንቦ ሶሏተን ለመቶዉ አንችልም የሙስሊሞች ጠላቶች እናንተን አጥፊተን እንጠፋለን እንጂ አሁን ደግሞ በሰላታችን በኩል መጣቹብን ነጃሳ ሁላ እኔ ግን በሀገር ላይ ብኖር አናታቹን ለሁለት ነበር የሚከፍል

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 3 วันที่ผ่านมา

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @hussenahmed4860
    @hussenahmed4860 3 วันที่ผ่านมา

    አባይ ግድብ መስጊድ ከምታስገነቡ ለተማሪዎች አትታገሉም ኮዬ ላይ ለተከለከሉትም እንዲሁ ለመጅሊሶች ይድረስ

  • @madena1330
    @madena1330 3 วันที่ผ่านมา

    ሀስቡን አላህ ወነኢመል ወኪል አሁንስ አበዙት እነዝህ ካሀድወች ስርአት ቢይዙ ይሻላቸዋል

  • @HalimaMohammed-wd2gb
    @HalimaMohammed-wd2gb 3 วันที่ผ่านมา

    Ensuse yselyaluu

  • @UsmanAbdu-c2g
    @UsmanAbdu-c2g 3 วันที่ผ่านมา

    ለዚ ሁሉ ተጠያቂዉ

  • @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ
    @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ 3 วันที่ผ่านมา

    እህንግዜ ፖራንክ ሁኖ ንሮ ሁሉሽም ታይውነበር❤

  • @Mekiy690
    @Mekiy690 3 วันที่ผ่านมา

    መልቀቅ አማራጭ አይደለም መታገል ያስፈልጋል ።መጅሊሱ ለህዝቡ ከለላ መስጠት እየቻለ አይደለም። ህዝቡም በሰላማዊ ሰልፍ ድምፁን ማሰማቨት አለበት ። ካልሆነ አስፈላጊውን እርምጃ እንውሰድ።

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 4 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ምለው ሀሸግ የለም በሀገሩ ላይ

  • @meryembedewi8050
    @meryembedewi8050 4 วันที่ผ่านมา

    Mejilis min dinew siraw?

  • @fadelu971
    @fadelu971 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላሙ አለይኩም

  • @abdulkadirmohamed5844
    @abdulkadirmohamed5844 วันที่ผ่านมา

    Aww. በመሀል በመሀል የምትለቀው ዘፈን እየረበሸን ነው ወይም በእረፍት ጊዜ

  • @seidftgu1817
    @seidftgu1817 4 วันที่ผ่านมา

  • @bilalmaydo
    @bilalmaydo 4 วันที่ผ่านมา

    ኤሬ እይታ የለውም ያጀማአቱልኼይር

  • @AmenatUsub
    @AmenatUsub วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @EeWe-rl1sg
    @EeWe-rl1sg 3 วันที่ผ่านมา

    😢😢❤❤❤

  • @Amirmekie709
    @Amirmekie709 4 วันที่ผ่านมา

    Le min le fatema meleket aylakelatem le aherawa yasteykatal

  • @rahmahy7783
    @rahmahy7783 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ramziyusuf-ev6zj
    @ramziyusuf-ev6zj 3 วันที่ผ่านมา +1

    Reminds me of human rights abuse report in eritrea in i think 2021 report where in eritrea, where eritreans military personnel, where eritrean muslim soldiers are penalised when they pray especially one report where unfortunate one erirean muslim soldier found praying twice was shot dead among soldiers shot in head after publicly clarifying that he has disobeyed orders for not stopping prayers

    • @ramziyusuf-ev6zj
      @ramziyusuf-ev6zj 3 วันที่ผ่านมา +1

      It is obvious that this continous disregard for basic muslim rights must be respected from constitution on otherwise discrimination will and must lead a strong response from ethiopian muslim community which is 45% of the total population

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp 4 วันที่ผ่านมา

    😢😢

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 3 วันที่ผ่านมา

    እረ እኔስ አበሳጭተው ሊገድሉኝ እኛ ትክክል እምነት እንዳለን እያወቁ ነው

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 4 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር ህግ የለም ኢትዮጵያውሰጥ

  • @mekibuser9912
    @mekibuser9912 3 วันที่ผ่านมา

    Ay gize mn ayasayen

  • @جميلةالجميلة-ن6ق
    @جميلةالجميلة-ن6ق 3 วันที่ผ่านมา

    حسبنا الله ونعم الوكيل

  • @muslim..920
    @muslim..920 3 วันที่ผ่านมา

    ሀስቢን አላህ ወኒያመል ወኪል😢

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤😢

  • @ZALlkaHumade
    @ZALlkaHumade 4 วันที่ผ่านมา +1

    ለሀዉላወለቀቅወታ ኢለህ ቢለህ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 4 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ገን ምን ፈልገዉ ነዉ ከሙሰሊም እማ ሆ ያላህ ቁጣ ይዉረድባቸዉ 😢

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 3 วันที่ผ่านมา

    መጅሊሱ እኮ የብልፅግና ታማኝ አገልጋይ ነው የተቀረፅውም መንግስትን ማመስገን እና ማሸብሸብ ነው ስራው።