ልክ እንደ ገንፎ አገንፊው ጋግሪው ልክ እንደ እንጀራ የምንበላበት ጤናማ ቂጣ //2 አይነት ቁርሶች// የእንቁላል ጥብስ በጎመን//በኦት ቂጣ ምን የመሰለ ፒዛ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 192

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว +12

    ለማዳመጥ ከስር የሚነጠፍ amzn.to/3stccL1

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 2 ปีที่แล้ว +1

      እናትየ በማንኛውም ነጭ ዱቄት መጠቀም አንችልምደ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว +1

      @@UMUYEHIYATUBE ማገንፋቱ ለfashion oat ብቻ ነው የሚሆነው ሌላ ከሆነ ጨውና ትንሽ ዘይት አድርጎ በጥብጦ መጋገር ነው

    • @rahmaomer8335
      @rahmaomer8335 ปีที่แล้ว

      @@UMUYEHIYATUBE p

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว +17

    ፀባይ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከዩቱብ እናመሰግናለን እናትዬ እጅሽን አይቆረጥመው 🥰

  • @FasiNico
    @FasiNico 2 ปีที่แล้ว +13

    ምርጥ ነው እናትዬ እጅሽ ይባረክ🙏

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +7

    ኦትሜል ለጤና በጣም ጥሩ ነው:: አሰራርሽ(ዘዴሽ) በጣም ጎበዝ ነሽ ሞያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን🙏🏾

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว +13

    እናትዬ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👍👏👏👏🌷🌷🌷🌷

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ አየሰራሽ ነው በርቺ የኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @21MarYam
    @21MarYam 2 ปีที่แล้ว +2

    የቂጣውን ዘዴ በስንዴና በፍርኖ ዱቄት ቀለል ባለ መንገድ ብታሳይን አሪፍ ነው

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 ปีที่แล้ว +7

    እጅሽ ብርክ ይበልልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @seblekebede7265
    @seblekebede7265 10 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ሴት ጌታ ይባርክሽ

  • @21MarYam
    @21MarYam 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው ብሩክ ሁኚ

  • @lenaddisshiferaw7352
    @lenaddisshiferaw7352 2 ปีที่แล้ว

    Keep it up and thank you for sharing

  • @abbylove4379
    @abbylove4379 2 ปีที่แล้ว +9

    Hail to the QUEEN 👸 and the Master of all!!!!! The one and only who really knows what she is doing. I always say your recipes and your passion of cooking is above and beyond!!! I'm just speechless everytime, keep it coming😍😍😍

    • @furtunabelay465
      @furtunabelay465 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ በጣም አሪፉ እንቁላል ኘ
      አሰራር ነዉ እጅሽ ይባርክ የቡናዉ ማፋያ ጉደኛ ነዉ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much 😊 Appreciate 🙏🥰

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 ปีที่แล้ว +2

    እናትዬ ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል እናመሰግናለን👌🥰🥰

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow, you are the best. It looks beautiful and healthy .Thank you for sharing my dear 😍👌🏾👍🏾ሼር

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ምርጥ ነዉ እናትዬ እጅሽ ይባረክ 👌👌🥰

  • @user-zr9lk9rg8o
    @user-zr9lk9rg8o 2 ปีที่แล้ว

    ጉበዝ በርች

  • @kumetanyomendertudima6846
    @kumetanyomendertudima6846 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ተባረኪ
    ማማሰያሽ ግን ያስፈራል
    አይቀልጥም።

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጤናማ ነው የኔ ባለሙያ እሞክረዋለሁ

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ልዩ ስራ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @rd895
    @rd895 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሙያብሎዝም

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว +1

    እናትዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ👍👍👌ሼር❤🙏

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ነው ጎበዝ በርቺ 🙏❤️🙏

  • @meskeremwoldearegay584
    @meskeremwoldearegay584 ปีที่แล้ว

    ከምግቡ በላይ እቃዎችሽን ሳላደንቅ አላልፍም 👌❤

  • @jesusislorde3426
    @jesusislorde3426 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም የሚገርም ሙያ ነው
    የቤትሽን ንፅህና ሳላደንቅ አላልፍም

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ቆንጆ ነው የኔ እህት ተባረኪ

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ሁሉ ነገር የምትሰሪዉ ጥርት ያለ ጡሩ አሰራር ነዉ ጎበዝ ❤❤

  • @elsaantonioyosef3674
    @elsaantonioyosef3674 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว +1

    እናትዬ ሁሌም ሰራሸ ድንቅ ነው እጅሰ ይባረክ🙏
    ላይክ ሼር የኔ ውድ👍👌💖

  • @ghjhfghh9814
    @ghjhfghh9814 2 ปีที่แล้ว

    Baxam aref Hassb naw 👌

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም እናት የዛሬው የተለየ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን ወንድም መስራት ይችላል እንሞክረው አይከብድም አይደለ ክክ 🤔🤔

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      ቀላል ነው በጣም ይሰራል ስለምታበረታታኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @Psalm23.
    @Psalm23. 2 ปีที่แล้ว +6

    😍በቃ ዛሬ ቁርስ አንቺ ቤት ነኝ 🤩

  • @thequeenofsheba3408
    @thequeenofsheba3408 2 ปีที่แล้ว

    I love it. Tebareki!

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว

    እሚገርም ዘዴ ነው እናመሠግናለን

  • @meskrmegrma2018
    @meskrmegrma2018 2 ปีที่แล้ว

    ጥርት ያለ ሞያ እጅሽ ይባረክ ቤተሰብ ሆኛለው

  • @selamgoytom8175
    @selamgoytom8175 2 ปีที่แล้ว

    Wow amazing thank you it’s Helpful ⭐️⭐️⭐️🙏🏽

  • @Lijetwa
    @Lijetwa 2 ปีที่แล้ว +2

    Enatye you are so creative, fast and inspirational. Thank you, keep it up!

  • @genetzewde4837
    @genetzewde4837 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ሁል ጊዜ የምታቀርቢው አመስግናለሁ

  • @asteram621
    @asteram621 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing I love watching your videos and I will definitely try the pita. Keep it up. Thank you.

  • @simegngoshu8538
    @simegngoshu8538 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኔ ውድ እህት ሰላምሽ በእግዚያብሔር ፍቅር ይብዛልኝ ሰላም ፍቅርን አንድነቴን ለሀገራችን ኢትዮጰያ

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 2 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 2 ปีที่แล้ว

    Wow batam dass yelal egzabher yeberkesh

  • @addis1395
    @addis1395 2 ปีที่แล้ว

    ያንቺ recipe ለሚከተለው በትክክል ይሰራል ፣ ምስክር ነኝ ፣ተባረኪ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 2 ปีที่แล้ว

    ሞያ ከፀባይ ጋር ። ቆንጆ አቀራረብ በርቺ

  • @foziyakalil4973
    @foziyakalil4973 2 ปีที่แล้ว

    So good I like it

  • @tigistgetachew4942
    @tigistgetachew4942 9 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እንደምታስደስቺኝ እጅሽ ይባረክ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว

    እናትዬ በጣም ቆንጆና ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ላይክ 👍👍👍👍👍🙏🙏

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 ปีที่แล้ว

    እናትዬ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ🥰🥰

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 ปีที่แล้ว

    እናትዬ ሰላም ላንቺ ይሁን የተለያዩ ቪዲዮዎችሽን አይቻለሁ በጣም ባለሙያ ነው በርቺ ቻናሌን ልጋብዝሽ አመሰግናለሁ አትጥፊ

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 2 ปีที่แล้ว

    እናት በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ!!!
    እጅሽ ይባረክ አቦ!!!!

  • @meserethundie3680
    @meserethundie3680 2 ปีที่แล้ว

    Great ideas. Thanks

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 2 ปีที่แล้ว

    Betam more idea

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ቆንጆ ነው

  • @besaqneber
    @besaqneber 2 ปีที่แล้ว +1

    ታድለሽ???
    ሰው እንዲህ ስክትክት ሲልለት ደስ ይላል! ተባረኪ!

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል አሰራርሽ እህቴ

  • @zebibcooking5405
    @zebibcooking5405 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye huleme adnakish negn ejish yibarek 🙏🏽🙏🏽🥰🥰

  • @fanusbeyn5110
    @fanusbeyn5110 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት እናት ንሽ ዘበንሽ ይለምልም ብዙ እየተማርኩ ነው አመስግንሽ አለሁ 🙏

  • @yalemasmamaw1642
    @yalemasmamaw1642 2 ปีที่แล้ว

    Betam harif set nesh. Tebareki.

  • @bissrattaye817
    @bissrattaye817 2 ปีที่แล้ว

    Aseraresh betam ymral

  • @asmarina1
    @asmarina1 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you! This is a healthy alternative to pizza. Tebareki!

  • @hananha3836
    @hananha3836 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow 🤩 ejesh yebark ❤️

  • @ninanina-gj9iv
    @ninanina-gj9iv 2 ปีที่แล้ว

    Egsh ybarek

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow nice food share Like sis

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው ተባረኪ።

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ በርች

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 ปีที่แล้ว

    ስላን እናትዬ እንደው ጉደኛ እኮ ነሽ አይቸ የማላውቀውን ሙያ ሁሉ ነው የምታስተምራኝ እህቴ በጣም ልዩ ነው ቂጣውን እስከምሞክረው ቸኩያለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙌🏽👍🏾👌🏾💯💝

  • @babbab562
    @babbab562 10 หลายเดือนก่อน

    Betam balemuya nesh gobez

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽን ይባርከው ለጤና የሚስማማ ነው

  • @marthagebremichael2846
    @marthagebremichael2846 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ👍

  • @hewe4kg11
    @hewe4kg11 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing well done 👍

  • @faizahassen2900
    @faizahassen2900 2 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ 👍🏾

  • @alemmelles8663
    @alemmelles8663 2 ปีที่แล้ว +1

    I love cooking and my Hobie is to cook it is an art! Lovely 👍💐

  • @tamegetachew2872
    @tamegetachew2872 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርሽ 🙏

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 2 ปีที่แล้ว +4

    ምን አይነት ባለሙያ ነሽ ከእርጋታ ጋር የታደለ ባል 🌹🌷🌷🌹

  • @aishaaisha6153
    @aishaaisha6153 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ያምራል

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ 👌🌹

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ👏👏🌹🌹

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen enat ye gebs duket mehon yichilal

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነህ ታችን ይሰጣል ይበልልሽ ጎበዝ በእርግጥ ምክር ነው ይላል

  • @DjTD3841
    @DjTD3841 2 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ

  • @gch752
    @gch752 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ ከአሰራርሺ ንፅህናሺ በቃ ሁሉ ነገርሺ ሥወድልሺ የኔ ውድ እህት❤😘

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing! You are a good cook! I love your gentle voice!! Be blessed!!

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for your tips and tricks. I 've learnt something new! I can't wait till to make it ...

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ያምራል ቂጣው ሊላ ዱቂት
    አይሁንም ሲስተር በጣም ይቅርታ ለጥያቂዪ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว +1

      አይሆንም ሌላ ዱቄት ከሆነ በጥብጠኝ መጋገር ነው

    • @user-pg3cm3wu8e
      @user-pg3cm3wu8e 2 ปีที่แล้ว

      @@enat-ethiopianfood7261 እሺ አመሰግናለሁ ውድድድ

  • @addis1395
    @addis1395 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 ปีที่แล้ว

    Thank you! for sharing.., Everything good!

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ አረብ ሀገር ኩብዝ ይባላል ።👍👍👍

  • @helenberhe7442
    @helenberhe7442 2 ปีที่แล้ว

    Woww 🤗🤗🤗🤗😋😋

  • @user-vu8zv5fz6x
    @user-vu8zv5fz6x 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እጅሽን ይባርከው❤❤❤

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 2 ปีที่แล้ว +2

    That looks so delicious 👍🏼😋 Love the way you make it🥰😍 Thank you for sharing!

    • @bezakulutube2642
      @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว +1

      Good to see you my dear sis.

    • @hanaretta9428
      @hanaretta9428 2 ปีที่แล้ว +1

      Beziye thank you good to see you too.

  • @menbikonjo5083
    @menbikonjo5083 2 ปีที่แล้ว

    እናትዬ የኔ ባለሙያኑሪልኝ❤️

  • @hareggetachew5286
    @hareggetachew5286 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪልኝ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว

    Watching 👀

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ!!

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 ปีที่แล้ว

    Nice work sister keep going, i have one question please where did you buy the pan that used for pizza please 🙏🏾💐

  • @mercyasfaw9243
    @mercyasfaw9243 2 ปีที่แล้ว

    U did great!! Keep it up my dear!!

  • @zaidhyab9117
    @zaidhyab9117 2 ปีที่แล้ว

    You are the best I love everything thank you so much my God bless you

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove8357 2 ปีที่แล้ว

    Hulum negrshe web new u are. So sweet and brilliant berchilg 👍🌹💎❤️

  • @elsatesfa8519
    @elsatesfa8519 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ 👌👍 ለእንጀራ መጋገራያ የሚሆን መጥበሻ ከየት እና ምን አይነት መግዛት እዳለብኝ ብትጠቁሚኝ ደስ ይለኛል

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 2 ปีที่แล้ว +1

    የፓሰታ ሶሱን አሰራሩን አሳይን እና ነጭ ሶሰ እና የኪክ ኪረም በቀላሉ እቤታችን በሜገኝ አሰቤዛወች ብታሳይን እናት እናመሰግናለን

  • @semuriamel3996
    @semuriamel3996 2 ปีที่แล้ว

    Waww nice job ❤️❤️