በጌታቸው ላይ የታሰበው ግድያና አፈና ከሽፎአል።በቅንብር ህውሃት ከፋኖ ጋር በሻቢያ ተደግፎ የሚከፍተው ውግያ እውን ሆኖአል።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • በጌታቸው ላይ የታሰበው ግድያና አፈና ከሽፎአል።በቅንብር ህውሃት ከፋኖ ጋር በሻቢያ ተደግፎ የሚከፍተው ውግያ እውን ሆኖአል።

ความคิดเห็น • 86

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 22 วันที่ผ่านมา +1

    ለማንኛውም ሰላም ለኢትጵዮያና ለኤርትራ አንዲሁም ለወዲ አፎምና ለአብቹ አሁን ጊዜው አደለም ተወው ኮ/ዳዊት ጀግናው

  • @yidegabelay3795
    @yidegabelay3795 22 วันที่ผ่านมา +1

    ዳዊትየ ክኢትዩጵያ የሚያጣሉን ትግራይ ነቸው

  • @eyobdaniel8392
    @eyobdaniel8392 23 วันที่ผ่านมา +5

    Dave we love you God bless you..

  • @samsamw-in3ez
    @samsamw-in3ez 23 วันที่ผ่านมา +6

    ሰላም ላንተ ይሁን ። ኮር ዳዊት ምርጥ ስው።

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100 22 วันที่ผ่านมา +7

    አዎ ፅንፈኛውን ትምክህተኛና ባንዳዎች እስኪጠፉ እንታገላለን!!!

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i 23 วันที่ผ่านมา +6

    ዴቨ ይህንን የሀገር ዘፈን ስሰማ አለቀስኩኝ ዴቨዬ ሐገሬ መከራዋ ያብቃ

  • @DaniSami-ym5xd
    @DaniSami-ym5xd 23 วันที่ผ่านมา +12

    የመንግስት ሰራተኛ እና ባለስጣን የሆኑ ቀንደኛ የፋኖ ደጋፊዎች አሉ

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 22 วันที่ผ่านมา +1

      ደመቀ.ነበር.ዘንዶ.ተነቀለአሁን.ያለው.እዛው.አማራ.ክልል.በየቀበሌው.ተደብቆ.አለ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ዴቭ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @NigusseDaba
    @NigusseDaba 22 วันที่ผ่านมา +1

    ኮረችን ትክክል ወንድማችን

  • @cr-mr5th
    @cr-mr5th 23 วันที่ผ่านมา +15

    ደብረጽዮን መታስር አለበት እራስዋ ትግራይ በስላም እንድትኖር:

  • @cr-mr5th
    @cr-mr5th 23 วันที่ผ่านมา +14

    ግብፅ ትገዛቼዋለች ሁሉንም ተቃዋምዎች ዴቭ ህዋት ክፋታቸው ለእናቶቻቼውም ጭምር ነው ለሁሉም መፀለይ ብቻ ነው መፍቴው ወገኖቻችን :

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 22 วันที่ผ่านมา

      ማንም..የዘራውን.ያጨዳል

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i 22 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጲያዬ ሀገሬ እባክሽ በክፍት የተነሱብሽን ልጆችሽን ምከሪያቸው እናትን አፍርሶ,አንገት አስደፍቶ,አዋርዶ የት ይደረሳል

  • @DerejeYilma-sg2gl
    @DerejeYilma-sg2gl 22 วันที่ผ่านมา +4

    እናመሰግናለን ስለኢትዮጵያ እውነተኛ ሚዲያ ነው እኛም እናዳምጣለን !!

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 22 วันที่ผ่านมา

    ክብር ለመሪያችን ለዶ/ ር አብይ አህመድ 111111111❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤ለመከላከያችን 11111.....❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @almazzewde4544
    @almazzewde4544 22 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ እኮ ዘመናዊ ሰው ነህ❤ እባክህን የምግብ ዝግጅት ፍላጎቱ አለኝ እርዳኝ ዴቨዬ በርታ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 23 วันที่ผ่านมา +6

    ኮር ዴቭ የተናገርከው በጌታ ፍቃድ ሲሆን አይተናል አሁንም ይሆናል! ሁሉም " እዛው በላች እዛው ቀረች ይሆናሉ"

  • @user-zw5ob4rd4g
    @user-zw5ob4rd4g 23 วันที่ผ่านมา +9

    የበጉንና የጅግራውን አጥንት ሰብስቦ ነው ኒውክለር የሰራው ልብ አይነት ።

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 23 วันที่ผ่านมา +6

    ሰላም ዴቫ ዛሬ በሳቅ ልፈነዳ ነው ቤት ውስጥ ብቻዬን ሰው የለም ❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh 23 วันที่ผ่านมา +5

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-bz5gl5bu8y
    @user-bz5gl5bu8y 23 วันที่ผ่านมา +6

    obboo.kabjamoo.dhugaa.ketti

  • @MohammedSaeed-hv8eb
    @MohammedSaeed-hv8eb 23 วันที่ผ่านมา +6

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 22 วันที่ผ่านมา +1

    ለኪንግ ኮር ዳዊት ኑርልን አሜን 111111.... ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤❤

  • @MohammedSaeed-hv8eb
    @MohammedSaeed-hv8eb 23 วันที่ผ่านมา +6

    🎉

  • @tadesehordofa4596
    @tadesehordofa4596 23 วันที่ผ่านมา +4

    መንግስት እንደ ህፃን ዳዴ ማለት የለበትም፣ቀና ብሎ መራመድ አለበት

  • @Black-2024
    @Black-2024 23 วันที่ผ่านมา +7

    ▫️Thank you #Core_Dave | #Maebel_Mereja
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i 22 วันที่ผ่านมา +2

    ዴቨዬ በሠላም እንገናኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ewunetyashenfal
    @ewunetyashenfal 22 วันที่ผ่านมา +3

    ዘመነ ወጦቹን ከእንቡሽቡሾቹ ከፍተኛ እመቃ ባለዉ ፋሽኮ ዉስጥ ቀላቅሎ ሙቀቱን አለቅጥ ሲያጦዘዉ ፋሽኮዉ ፈንድቶ እየተትጎለጎለ የምሬ ወዳጆ ጦር ያለበት ተምዘግዝጎ ወድቋል።

  • @dejenebekele-ft7vm
    @dejenebekele-ft7vm 23 วันที่ผ่านมา +4

    ኮራችን ሰላም

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 23 วันที่ผ่านมา +6

    አሁን በጣም ጥንቃቄ የወያኔ ጉዳይ መታየት አለበት እነ ጌታቸው ረዳ ምንም መብት የላቸው እንዴ በትግራይ ክልል መብት ካላቸው መጀመሪያ አቅማቸውን ለፌደራል መንግስት ያሳዩት ከልሆነ ወደ ጦርነት ይገባል ስለዚህ ዘሎ የፌዴራል መንግሥት አይገባም መጀመሪያ እነ ጌታቸው አቅማቸው ይታይ ደብረጽዮን ወይሰ ጌታቸው

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 23 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i 22 วันที่ผ่านมา +2

    ዴቨዬ ሴቲቱ ስትናገር እኮ እኔ እንቢ ብዬ ወጣሁ እንጂ ብዙ ነው እንዲህ አይነት ስቃይ በህፃናት ላይ የሚከሰተው ብላለች ዴቨ ልብ ይሠብራል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @adugnaabera3836
    @adugnaabera3836 23 วันที่ผ่านมา +5

    dave

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 22 วันที่ผ่านมา +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100 22 วันที่ผ่านมา +3

    እነዘመን አረቄያቸውን እየቀመሩ ነበር።

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 23 วันที่ผ่านมา +6

    ምንድነው ???የኤርትራ ህዝብ እንዳለ ሆኖ ሻቢያና ወያኔ /ህወሀት እመራሮች በድብቅ ስለመስራታቸው ምንም አጠያያቂ እይደለም ምክንያቱም እነዘመነና መሰሎቹ /ፋኖ ተብዬ የህወሀትና የሻቢያ አገልጋዮች እይደሉም በባህር በር ጥያቄና በሱማሌ ላንድ ስምምነት ላይ ከግብፅ ከኤርትራ ከሱማሌ ጋር የሚፈጥሩት እንድነት እና ኢትዮዽያን በጠላትነት የማየት በተግባር የሚታይ ሀቅ ነው

    • @abtd3861
      @abtd3861 23 วันที่ผ่านมา +1

      ግልጽ አይደለም ያወራኸው

    • @abrahamkidane1771
      @abrahamkidane1771 23 วันที่ผ่านมา +1

      በግምትአና በስምየት፡መናገር፡አግዜብሄር ኣይወደዉም ሃጥያት ነው፡፡

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix 23 วันที่ผ่านมา +5

    Ye tigray lijoch asebubet

  • @selamta492
    @selamta492 23 วันที่ผ่านมา +4

    ዳዊት ሁሉን ታዉቃለህ ብዬ አምናለሁ። እኒህ ሕወሐት እየከፈለ አሰልጥኖ በሕዝብና በሀገር ላይ ጥላቻን እንዲሰብኩ ፣ሕዝቡ ከሰባዊነት እንዲወጣና ከመተዛዘን ይልቅ ጥላቻን የሚያራግቡ ናቸዉ ።ሞጣም አንዱ ባንዳ የአማራ ተወላጅ የሕወሐት ኤጀንት ነዉ። ይህን የዚችን ሕፃን ጉዳይ ለፖለቲካ ትርፍ ሰማይ ያስነኩት ብጥብጥ ለመፍጠር ነዉ ዕወቁባቸዉ። ሕግ የያዘዉን እስከመጨረሻ እንጠብቃለን ፍርዱም ፍትሐዊ እንደሚሆን እናምናለን።እነ ድቢ መች እረፉልን ወሬ አልቆባችኋል።

  • @user-oz3pp8ey3e
    @user-oz3pp8ey3e 23 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ዘፈን አንጀቴን እና አንገቴን ሆዴንም ያላውሠኛል

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 22 วันที่ผ่านมา +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 22 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት.አዘኟ.ያበቃለ.2017 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saeedanssi1250
    @saeedanssi1250 22 วันที่ผ่านมา +2

    ኮ/ር ዴቭ የሞጣ ጉዳይ እዛው ባለበት ክስ መመስረት አለበት ይሄ ጉዳይ በቀላል መታየት የለበትም!! ከህፃኗ ደፋሪ ጋ አብሮ መቆሙ ክፍተተት ካገኘ እሱም ያደርገዋል። እሱ ካለበት ከተማ የምትኖሩ ኢትዮጵያን ነገሩን በቀላል ማየት የለባችሁም ጠበቃ አቁማችሁ ልክ አስገቡት።

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 22 วันที่ผ่านมา +2

    ዴቭ፣ የእነደ/ፂ ማለት የነወያኔ ወይም የትግራይ ነፃ አውጪ ቡድን ነገር ስልቻ ቀልቀሎ፣ ቀልቀሎ ስልቻ ነው። ምንም አዲስ ነገር የለም።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 22 วันที่ผ่านมา +2

    አሳያስ ንግግር አድርጓል ከጎረቤቶቻችን በሰላም መኖር እንፈልጋለን ይህም አንዱ የትግራይ ህዝብ ነው የሚል አሁን ትግራይ ኤርትራ እየሄዱ ንግድ ጀምረዋል

  • @DawdShimels
    @DawdShimels 22 วันที่ผ่านมา +2

    ኮር ዳይት እናከብርሀለን ግን ይሄ ሞጣ የሚዘባርቀው ነገር አቃጥሎናል ህዋሀት የፈከገውን ይበል አንሰማውም

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 23 วันที่ผ่านมา +5

    💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @AryaFry-ii7ir
    @AryaFry-ii7ir 22 วันที่ผ่านมา +1

    Yes

  • @demituselale
    @demituselale 23 วันที่ผ่านมา +4

    1

  • @danieletichaeticha4932
    @danieletichaeticha4932 23 วันที่ผ่านมา +2

    ዴቭዬ መንግስት ለምን ዝም ብለው ያያቸዋል?አሁንም መከላከያ እስኪታረድ ነው?

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 22 วันที่ผ่านมา

      They have been hiding amongst the civilians.

  • @GirmalegeseDadi
    @GirmalegeseDadi 23 วันที่ผ่านมา +4

    ሞኝነት እንዳይመስልህ አገሪቷን ለመሰለልና ጣልቃ ለመግባት እንዲችሉ ለነዘመነ የተሰጣቸው ሚሽን ነው ዴቭዬ እንዳይመስልህ መጠርጠር ነው

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 23 วันที่ผ่านมา +4

    ከሁለት ዓመት በፊት በፈድራል አና በዋያነ ከባድ በትግራይ ኣካባቢ የነበረ፡ ውግያ፡የ'ኣሁኑ የትግራይ ክልል ግዜያዊ ፕረሲደንት ፡በድሮን፡ከሞት ለጥቂት፡ከሞት አንዳኣመለጠ ከነግብረ'ኣበሩ ወያኔውች የቅርብ ትዝታ ታስታውሳላችሁ ወይ!

  • @dejenebekele-ft7vm
    @dejenebekele-ft7vm 23 วันที่ผ่านมา +4

    አይ ዴቭ በኤርትራዊያን ስም ስንት የደቡብ ልጆች ተሰዶአል መሰለህ?ምን ትግራዋይ ብቻ።

  • @user-rw4iy5yz2c
    @user-rw4iy5yz2c 22 วันที่ผ่านมา

    Dave ውንድሜቸን ብርቱይ❤❤❤❤😂

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 22 วันที่ผ่านมา

    Hi king kore Dawit ❤❤❤

  • @abaynehadmikew4941
    @abaynehadmikew4941 23 วันที่ผ่านมา +2

    ምቀኛ ዘለዓለም እንደሱ በችግር እያከኩ እንዲኖር ይፈልጋል ኢሳያይስም ፍላጎቱ ይኸዉ ነዉ የኤርትራ ስደተኛ ኢትዮጵያ እንጂ ሱማሌ ዉስጥ የለም??????????

  • @abdullahalsubaihi9169
    @abdullahalsubaihi9169 22 วันที่ผ่านมา

    እሪ በል አማራ ኒኮላ ቴስላ ኢንሽታይን አልሞቱም በዘመነ ኮሳሴ ተተክተዋል

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 23 วันที่ผ่านมา +2

    የአማራ ሸኔ የንኩሌር አረሩን የሠሩት ከሠገራቸዉ ይሆን

    • @einhornwelt6571
      @einhornwelt6571 22 วันที่ผ่านมา

      Biotherme energy melatachew endehone.😂😂😂

  • @reshukebede4931
    @reshukebede4931 19 วันที่ผ่านมา

    ሰላም

  • @felekgobena5954
    @felekgobena5954 22 วันที่ผ่านมา +1

    ዴቭ የመለኩሴዎች ልብስ ነው እንዴ

  • @abdullahalsubaihi9169
    @abdullahalsubaihi9169 22 วันที่ผ่านมา

    ከዚህ ጦርነት ቡኋላ የትግራይ ምድር በ86 ብሔራት ዲሞግራፊው መቀየር አለበት ለአንዴም ለሁሌም ሠላም እንዲሮር

  • @nurmohamed4854
    @nurmohamed4854 23 วันที่ผ่านมา +3

    Ere deve selzemne newkelr setawewra besak gedlkn😄😄😄😄

  • @budzeyabudzeya3226
    @budzeyabudzeya3226 22 วันที่ผ่านมา +1

    Yemangist.serategna.yeshane
    Degafii.ale.yefano.degafi.ale
    Deve.getan.ebakihin.feteshaa
    Yemangiste.serategna.bir.sebsebawo.yeradalu.fetasha.yasfeligal
    Chige.yalewo.yemangist.serategna

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 23 วันที่ผ่านมา +3

    1111111111111❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 23 วันที่ผ่านมา +3

    111111111111111

  • @tsedaybogale6606
    @tsedaybogale6606 22 วันที่ผ่านมา

    ዴቨዬ ሆዴን አመመኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @girmabayi3022
    @girmabayi3022 22 วันที่ผ่านมา +2

    1111111111🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aeemirates6760
    @aeemirates6760 22 วันที่ผ่านมา

    11111

  • @user-wr4sr9wi6q
    @user-wr4sr9wi6q 22 วันที่ผ่านมา +2

    111111111111111111111111

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i 22 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት የመንግስት የልብ ስፍት

  • @yematasisay3327
    @yematasisay3327 23 วันที่ผ่านมา +2

    Fano never works with TPLF

  • @user-bz5gl5bu8y
    @user-bz5gl5bu8y 23 วันที่ผ่านมา +4

    more.like.share.obboo.kabjjmo.cordawitt.mohamad.kjomo.addis.ababb

  • @ZeyibaSeid
    @ZeyibaSeid 23 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤

  • @makonenkejela7196
    @makonenkejela7196 22 วันที่ผ่านมา +2

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i 22 วันที่ผ่านมา +2

    111111111111111111111111