በጳውሎስ ዘመን ቦክስ ውድድር ነበር | gadisa | sisay | eyob | teme | natanem | meku | enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 45

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 2 หลายเดือนก่อน +17

    ተሜ እባክህ ተረጋጋ በፈተና እንዳትወድቅ እኔ ድኛለሁ አንተ አልዳንክም አትልም ቤተክርስቲያን ኅይማኖትህን ለብሽሽቅ አትጠቀም ይልቁንም ወደ ውስጥህ በመመልከት የቤተክርስቲያናችንን ለዛና ቅድስና ለህይወትን መዳን አድርገው🎉

    • @tigistm3849
      @tigistm3849 2 หลายเดือนก่อน

      በሱ ቦታ አንተን አስቀምጠው ።ዘሩ መንደርተኛ ነው አነጋገሩ ሁላ ሟርተኛ ነው።።።

    • @chanietsehay7477
      @chanietsehay7477 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እሰማማለሁ መጀመሪያ ቁጭ ብሎ መማር አለበት

    • @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ
      @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@chanietsehay7477ትክክል

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተክርስቲያን በደንብ ትላለች ከኦሮቶዶክስ ውጭ ያሉት አልዳኑም ብላ ይህን አንችም ክርስቲያን ከሆንሽ መመስከር አለብሽ

    • @chanietsehay7477
      @chanietsehay7477 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Hana-oc1fn አወ አልዳሉም እላለሁ ግን ይሄንን ሰል በስድብ እና በብሸሸቅ በጩኸት አይደለም ልክ ሌሎች ወንድሞቻችን በሚያሰተምሩበት በተረጋጋ መንፈስ ነው መሆን ያለበት

  • @moges0716
    @moges0716 2 หลายเดือนก่อน +2

    Yodi የሚባለው ጠማማ አስተሳሰብ አይገልጸውም

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተመስገን የጌታ ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን በእውነት 🙏🙏🙏

  • @GonderTesema
    @GonderTesema 2 หลายเดือนก่อน +5

    ያዲ የሚባለው ሰውዬ ጤነኛ ነህ ግን ስድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መቼም አታውቃትም ድፍን ነህ አስተሳሰብህ የወረደ ግለሰብን ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጋ ታነፃፅራለህ ልቦና ይስጥህ ንዴትህ ያስታውቃል ተሜ ስላመለጣችሁ። ተሜ በርታ በቤቱ ያፅናህ ስሜታዊ አድርገው ክፋ ለማናገር እና እንደለመዱት እምነታችን ላይ አፋቸውን ለመክፈት እንዳይመቻቸው ነገሮችን በጥበብ አድርግ የድንግል ልጅ ይሮዳህ ተሙ እንወድሐለን❤

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተሜየ አንበሳው በርታ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ❤❤🎉🎉

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 2 หลายเดือนก่อน +3

    Yadi ከእውቀት ነፃ ስለሆነ አድማጩን አይመጥንም ያልበሰለ /እንደወረድ/ ስለሚያወራ በጣም ያስጨንቃል

    • @hagerignatube
      @hagerignatube 2 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነሽ

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 2 หลายเดือนก่อน +4

    ተምዬ ጀግናው የተዋህዶ ልጅ

  • @FireYemareyam
    @FireYemareyam 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያዲ የሚባል ሰዉዬ ግን ከሰዉ ራስ መዉረድ አይችልም ሆ 😂😂😂😂እከሌ እከሌ እያለ አደረቃቸዉ እኮ

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s 2 หลายเดือนก่อน

    ኢዮባነት❤ ተሙ በቤቱ ያፅናህ❤❤

  • @MelatYebarkot
    @MelatYebarkot 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማነህ ሲሳይ በጣም መንበላጠጥ አበዛ በሰላም ነው ተሙ እየተሰደብኩ እመሰክራለሁ ሲል የለበጣ ሳቅ ስትስቅ የመልክህን ክፋት እንዳስተውል አድርግርኸኛል እና ለሳቅህ ውይም ለፉገራህ ልክ አበጅለት!!!

  • @asterDessalegn
    @asterDessalegn 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዮብ ወንድሜ ተባረክ

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከሁሉም የተመቸኝ ሲስ ነው ዘመንህ በሳቅ ይለቅ ብሮ

  • @Nana-sk7us
    @Nana-sk7us 2 หลายเดือนก่อน

    Enat betekristiyan new enat tej bet sirhat yenur, Gado & Ektes WOW

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 2 หลายเดือนก่อน

    ተሙዬ እንወድሀለን ግን ትንሽ ስድብ ብትቀንስ ጥሩ ነው

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 2 หลายเดือนก่อน

    ኢክተስ 👌👌👌👌

  • @Eotc628
    @Eotc628 2 หลายเดือนก่อน

    ጳዉሎስ አይበልጠኝም እኮ አለ 😮

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተሜ አትሳደብ በመሳደብህ አምላክህን ታሰድባልህ፡ራስህን ታረክሳልህ ከማስተማርህ በፊት እስክገባህ ከመምህራን ተማር ፡አንብብ...

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 2 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰😅🥰😅🥰🥰❤❤❤❤

  • @israel9958
    @israel9958 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፕሮቴስታንት በኢየሱስ ስም ይዘፍናሉ ይጨፍራሉ፤ ዘፋኞች አይኗ ጥርሷ ብለው ይዘፍናሉ።✝️✝️✝️

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 2 หลายเดือนก่อน

    Alalme selaswe alwarame ok meme ayente xcnkelate Naw yalqe amregna atesamame Enda

  • @israel9958
    @israel9958 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውጭ ያሉት I m gay im Christian የፕሮቴስታንት መፈክር ነው፤ ኢትዮጵያ ያሉት ቤተክርስቲያንን በመክሰስ ይደክማሉ።✝️✝️✝️

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 2 หลายเดือนก่อน

    ሲስ ስቀህ ኣታስቀኝ 😅😅😅😅😅😅😂

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሲስ 😂😂😂😂😂👈

  • @tigistm3849
    @tigistm3849 2 หลายเดือนก่อน +1

    በተሜ 27:18 ቦታ አንተን አስቀምጠው ።yedi and shapi የሚለው ተሳዳቢ መንደርተኛ ነው አነጋገሩ ሁላ ከእውቀት ነፃ ነው። መፅሐፍ ቅዱስን ይዞ እንደመወያየት በመሳደብ የሁላችንም ግዜ ይበላል። እናንተ የተዋህዶ እንቁዎች እግዚያብሔር አምላክ ድካማችሁን ይቁጠርላችሁ ተሜ አሉባልታውን ችላ ብለህ አላማህን የምትገልፀው ተመችቶኛል ፈጣሪ አምላክ ከለላ ይሁንህ ።።።

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 2 หลายเดือนก่อน

    Eyoba ka amnuaile yamta sawe Naw endi

  • @etuoyouutbe1667
    @etuoyouutbe1667 2 หลายเดือนก่อน

    ሲስ ፈታ እያልክ ነው የምትመስለው

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተሙ ብሽሽቁን ተወው እነሱ አውቀው ነው ስለተበሳጩ የሚሰድቡህ አንተ ደሞ ተረጋጋ ቢቻል ብትቆጠብ?

  • @mogastiges8228
    @mogastiges8228 2 หลายเดือนก่อน

    sisay ኦርቶዶክስ አልነበረ እንዴ

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ቀብር ያወራህው ወሸት ቤተክርስቲያን በፍፁም ዘፋኝን አትደግፍም ዘፋኞች ብር አምጡ ብላ አታውቅም አትልምም እሺ ማንም መተዳደሪያዬ ነው ብሎ ዘፋኝነትን ከመረጠ እንዲተው ትመክራለች ትገስፃለች ከዛን ከድላ ወይም አስፈራርታ ዘፈን አቁሙ ብላ አትገልም እሺ እናንተ ግን ዘፋኝም ዳንሰርም ጨፋሪም ነው በሙሉ ነው የምልህ ተሳዳቢ ኦርቶዶክስ አይደለችም እሺ ሀጢያተኞች ነጠላ ለብሳችሁ ኑ ለሊት ዝፈኑና ኑ ኣላለችም ግን ሰው ከኃጢያት ይመለስ ዘወትር ትማፀናለች ፍታት አድርጋ ዘፋኝ ባለሀብት ስትቀብር አየህ ለምን ትዋሻለህ ክርስቲያን ከሆነ ግን ግዴታ ፍታት ይደረጋል እሺ ሀጢያተኛን የሚያነፃ እግዚአብሔር እንጂ ቄሶች አይደሉም እግዚአብሔር ይቅር ይለን ዘንድ እራሱ ክርስቶስ ሃድና እራስህን ለካህን አሳይ ባለው መልኩ ካህን ይፈታል አለቀ ያወራህው ሁሉ የመንደር ወሬ ነው ዘሪሁን ።👈❗❗❗❗❗

  • @joshstudio1170
    @joshstudio1170 2 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክሶች ተመስገን ኦርቶዶክስ ሆነ እኝኝ አትበሉ ተመስገን ቢድን ለራሱ ነው ለአንተ ለአንቺ ሚጨምረው ምንም የለም እደነ እገሌ ግድንግድ መስቀል ስላደረገ እልል አትበሉ ለማንኛውም ተመስን ማን እንደሆነ ማወቅ ለፈለጋችሁ skip to 29:54

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 2 หลายเดือนก่อน

    ሩጫየን ጨርሻለሁ ያለዉ ቅዱስ ጳዉሎስ የሀይማኖት ተጋድሎዉን ነዉ እንጅ ሩጫኮ እየተወዳደረ አይደለም

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 2 หลายเดือนก่อน

    Sisaye bate lamne tegabalchu babezate esu batame side yeyezaale teru ayedalme

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 2 หลายเดือนก่อน

    Sijamre keresetose yamtawe lamanawe mawake tasenohale

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 2 หลายเดือนก่อน

    Enda anta mene agaba Mane faraji mane axcidaki araga manme sawe endarasu anta erasehine eye selzafagne setawara atfreme eyasuse zafane yewadale alche Eko laswa negarate ok

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናንተ መዝሙር ብላችሁ የምትዘፍኑት የምትጨፍሩት አስመሳዮች

  • @tigstuersumo6454
    @tigstuersumo6454 2 หลายเดือนก่อน

    ጀጀጀጀ አትበል አንተ ደንቆሮ😂

  • @AbdallaShaheen-r9l
    @AbdallaShaheen-r9l 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔምለው ሲሳይ አያስቅም በሰላም ነው

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 2 หลายเดือนก่อน

    This yadi is stupid and annoying