ረመዳን ከሪም 🎉

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 549

  • @saadaameer109
    @saadaameer109 ปีที่แล้ว +93

    ማሻ አላህ ሮዚ ሂጃብ በጣምነው የሚያምረው
    ሁሌ ልበሺ 🥰🥰💚

  • @user-zk3tv9dj2v
    @user-zk3tv9dj2v ปีที่แล้ว +185

    አላህ ሆይ ይችን ልጅ በሂጃቧ አጥናት ያረብ የሁልጊዜ ዱአየ ነዉ ሮዚየ አላህ ይምራሽ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k ปีที่แล้ว

      ውድ እህቴ ደምሪኝ

    • @martamarta8350
      @martamarta8350 ปีที่แล้ว

      እሷ ብር ብቻ ስራዋ 😢😂

    • @Kedija6466
      @Kedija6466 ปีที่แล้ว

      ኣሚንንን

    • @it7djci621
      @it7djci621 ปีที่แล้ว +1

      ኢ ወላህአሏህ ያፅናት በሒጃቧ ሁላችንንም በቀጥተኛው መንገድ ያፅናን

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 ปีที่แล้ว

      ​@@martamarta8350 ከአስተዳደጓ ነው የተበላሸችው በእስላማዊ አስተዳደደግ ባደገች እንደዝህ አትሆንም ነበር

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m ปีที่แล้ว +108

    ወሏሂ ሱመ ወሏሂ ሂጃብ ነው የሴት ልጅ ውበቷ አሏህ ሁሌ እንድህ የምትለብሽ ለድንሽ ጠንካራ ያድርግሽ❤❤❤❤

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube ปีที่แล้ว +219

    ሁሌም ረመዷን ቢሆን😂😂😂 ሰው ሁሉ ሰለመኮ🎉❤

    • @allqua4182
      @allqua4182 ปีที่แล้ว +6

      ዎለህ ትክክል በታላይ ትክቶክ😊😊 ዬለም ሁሉም ሰልሞዋል🤣

    • @bontuuambo3424
      @bontuuambo3424 ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅😅

    • @NewNew-dw4hy
      @NewNew-dw4hy ปีที่แล้ว +2

      ክክክክ

    • @ktube8920
      @ktube8920 ปีที่แล้ว

      Kkkk

    • @foziyamohammad7257
      @foziyamohammad7257 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😂😂😂

  • @zeraleshkasa
    @zeraleshkasa ปีที่แล้ว +162

    እችን ቆሜት ምታነቦት በሙሉ ጤናቹሁን ይስጣቹ 😁❤️

  • @hayatalain7557
    @hayatalain7557 ปีที่แล้ว +41

    እሮመዳን ከሪም አይባልም እሮመዳን ሙባረክነዉ ማሬ እሮመዳን ከሪም አይባልም ሙባረክነዉ እኳን አብሮ አደረሰን

    • @fatumaemam7347
      @fatumaemam7347 ปีที่แล้ว

      Are you serious what is the difference if you now stop negative

    • @user-jl4ul1bk2w
      @user-jl4ul1bk2w ปีที่แล้ว

      ትክክክልነሽ

    • @salihatasrar6033
      @salihatasrar6033 ปีที่แล้ว

      Mnm chgr yelewm bibalm

    • @fatenassir5803
      @fatenassir5803 ปีที่แล้ว

      ​@@fatumaemam7347awo wlh ayebalem tabelwale karem ande Allah bechanew

    • @fatenassir5803
      @fatenassir5803 ปีที่แล้ว

      ​@@fatumaemam7347awo wlh ayebalem tabelwale karem ande Allah bechanew

  • @zahrayerga8612
    @zahrayerga8612 ปีที่แล้ว +14

    የኔ እህት እረመዳን ሙባረክ አንቺ እድለኛነሽ ስለሚወዱሽና እዳትጠፊ ነው የሚመክሩሽና የሚሰድቡሽ እስኪ ከረመዳ ውጪ እራስሽን ዞር ብለሽ እይው አሁን ያለፈው አልፏል እንዳልሽው ከአሁን በኽላ አላህዬ ያግዝሽና ወደእምነትሽ ተመለሺ❤❤❤❤

  • @user-le1qw4xh3o
    @user-le1qw4xh3o ปีที่แล้ว +36

    ረመዳን ከሪም ❌ረመዳን ሙባረክ 🎉

    • @Seid404
      @Seid404 ปีที่แล้ว

      نعم

  • @mnasealem3462
    @mnasealem3462 ปีที่แล้ว

    Medan b kirstos new belela menim menged yelem Goyta yesus yefelugishal yiwedishal ❤️

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m ปีที่แล้ว +46

    ረመዷን ምኝታ አይበዛም ሀቢበቲ ዱአአድርጊ 😢😢😢

  • @uamamarali4794
    @uamamarali4794 ปีที่แล้ว +5

    በይ አሚንን በይ ሮዚየ የእኔ ቆንጆ በጣም ነው የምታምሪው በሂጃብ እናማ ሁሌም በሂጃብሽ በርቺ ሰወች ለአንቺ ብለው ነው የሚቆጡት ሮዚየ አሏህ መገዛት በረመዳን ብቻ አይደለም የምንገዛው የምናመልከው ወይም ሂጃብ የሚለበሰው ሁሌም እስልምና ያዘዘንን ማድረግ ነው ያለብን የእኔ ቆንጆ

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 ปีที่แล้ว +1

    ምናለ ሁሌእሮመዳን በሆነ እደዝህ ሁሌ እዲታምሪ
    ደሞእሮመዳን ከሪም አይባልም እሮመዳን ሙባረክ በይ

  • @oktemehammdetube6178
    @oktemehammdetube6178 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ ሱመ ወሏሂ ዛሬ ቁንጂናሽ ታየ አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira ปีที่แล้ว +8

    ሮዚዬ ሂጃቡ ያምርብሻል ሁሌም ልበሽ❤ ደሞ ረመዳነን ከሪም አይባልም ረመዳን ሙባረክ ነው የሚባለው ውዴ❤

  • @sius7989
    @sius7989 ปีที่แล้ว +7

    ረመዳን ሙባረክ በይ አለይና ወአለይኪ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +5

    እንደዚህ ነው የሚያምርብሽ እውነት የሰላም ፆም ያድርግላችሁ ለኛም የበረከት ፆም ያድርግልን 🙏

    • @seada1353
      @seada1353 ปีที่แล้ว

      😊❤❤

  • @zuzu9049
    @zuzu9049 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ሁሌም እንደዚህ ያድርግሽ እና ሁኒ ሮዚዬ አላህ ሂዳያ ይስጠን ሁላችንንም ያረብ

  • @kemsie
    @kemsie ปีที่แล้ว +54

    ውበት ሲለካ፡፡በሂጃብነውለካ፡ቀጥይበት❤❤❤

  • @seadiabdu
    @seadiabdu ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ሮዚ አላህ ይወድሻል አችም ለሱ እሚገባን ሙይለት የኔ ቆንጆ 🌷🌷🌷🌷

  • @rwdetube
    @rwdetube ปีที่แล้ว +5

    አላህ ኢማን ይስጥሽ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራሽ ያረብ❤

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 ปีที่แล้ว +5

    በርችልን እሮዝ በአላህ ሂጃብሺን እዳታወልቅ እደት እደማምርብሺ ወላህ አላህ ያግዝሺ የኔውድ

  • @zeyba2557
    @zeyba2557 ปีที่แล้ว

    Roziye remedan kerim. My lovely sis yene yewah don't worry about any one inshealah may Allah SWT bless you ❤️❤️💞💖❤️❤️

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 ปีที่แล้ว +2

    ሮዚዬ መልካም ረመዳን ጓደኛ በአሁን ሰዓት አያስፈልግም ጤነኛ ሰው ማግኘት በባትሪ ተፈልጎ ነው የሚገኘው።

  • @jdjdjdid3536
    @jdjdjdid3536 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ዉድ እህት ስታምሪኮ በሂጃብ አሏህ ይሂድኒ ሂህድኩም ያረበል አለሚን ❤❤❤

  • @hiku_kika8984
    @hiku_kika8984 ปีที่แล้ว

    Rosiye lemn Ethiopia atmeleshim ee esti Bezi guday video seriln demo ke reme Ga tetalteshal meselegn tsom nw tareku❤

  • @melatabebe638
    @melatabebe638 ปีที่แล้ว +18

    እሮዚ እንኳን ለዚህ አበቃሽ አምሮብሻል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimakhan-vd8ts
    @fatimakhan-vd8ts ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ አዎ ስም ለሰው ልጅ አይሸጥም አንቺ ከወጣ ለራሴ ካነሳሁ ጠንካሪ ጨማምረው ጨማምረው ሲችል በሌላ ነገር ምንም ነገር ነው አላህ ይማራቸው ለመሆን ብዙ ነገር ግን ለዘንዶ ወጣት ተርን ለሁሉም ነገር ላድ ዋላ ቁርአን ውበትና ዘፈን እንዳይዘፈኑ አልልም ለነገ ጥላሁን የልብሽ ብታረግ የነገውን በሆነ ነገር ወደሻል ለዛ

  • @safeenasafeena1087
    @safeenasafeena1087 ปีที่แล้ว +1

    Mashaa allahaa sete ameri yene roziiye mashalha

  • @wewee6506
    @wewee6506 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሪ እሮዚዬ ረመዳን ሙባረክ የኔ ፍልቅልቅ

  • @NADC2024
    @NADC2024 ปีที่แล้ว +3

    Ramadan Mubarak 💕 gobez. May Allah protect and bless you ❤

  • @MubiAli-id4yj
    @MubiAli-id4yj ปีที่แล้ว

    አልላህ ተክክለኛውን ምንገድ የምራሽ 🙏❤

  • @jemalseid7690
    @jemalseid7690 ปีที่แล้ว

    Ma Sha Allah ehit Rozi, Allah be Hijabsh tagash yadrgish

  • @hyreyayessuf5956
    @hyreyayessuf5956 ปีที่แล้ว

    Guadegna atabzu lalshiw betam telk mkr new wellahi Allah ytebksh yene eht ❤️🙏🏽

  • @sofiyaali6040
    @sofiyaali6040 ปีที่แล้ว +3

    Masha Allah sister! May Allah make you steadfast on your deen🥰

  • @TajudinOfficial-bd1zd
    @TajudinOfficial-bd1zd ปีที่แล้ว

    #ሮዚዬ እንደዚህ እኾ ነዉ የሚያምርብሺ # ደሞ አላህ ይጠብቅሺ ከመጥፎ ነገር #$$$$$$$$

  • @rehanamahdi4755
    @rehanamahdi4755 ปีที่แล้ว

    አብሽሪ ልባችን በአላህ እጅ ነው እንደፈለገ ይቀያይረዋል አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራል ሂጃብ ያምርብሻል😘😘😘😘

  • @billfrp9708
    @billfrp9708 ปีที่แล้ว

    Welllahi wellahi lemaganen adelem Hijabu betammm asameroshal

  • @Hadya18
    @Hadya18 ปีที่แล้ว +1

    ረመዳን ሙባረክ ሮዚየ ማሻ አላህ ውዴ በጣም በጣም አምሮብሻል ሂጃብሽ❤️❤️❤️❤️

  • @muhammedabdullah1105
    @muhammedabdullah1105 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ የኔ ዉድ ቀልባችንን አላህ ይመልሰን ይመልስሺ የኔ ዉድ አባባልሺ ደስ ይላል የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂 አላህ ይዉደድሺ ይዉደደን ሂጃብሺ ያምራል የኔ ዉድ አላህ ይገዝሽ ማሮ

  • @user-hb8gf9lo8t
    @user-hb8gf9lo8t ปีที่แล้ว +3

    ቆጆ እኳን በሰላም መጣሺ ወደ ተወዳጁ እስልምና በቃ ይበልሺ ከአሁን ብሀላ ወደ እብደት እማተመለሺ ያርግሺ ያረብ እሮመዳን ሙባረክ ከይ ከሪም የአላህ ስም ነው ውበት በሂጃብ መሻአላህ

    • @ikramabanega3619
      @ikramabanega3619 ปีที่แล้ว

      allah ketitagnawn mengad yimrash❤❤❤❤

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e ปีที่แล้ว

    ሮመዳን ሙባረክ አላህ በዚሁ ያፃናሽ ከልብሽ ዱአ አድርጊ እህት ሂጃብ ስለለበሽ ስራን አያግድሽም ይበልጥ አላህ ወደ አላማሽ ያግዝሻልጂ

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 ปีที่แล้ว +1

    wa wr wb እንዃን አብሮ አደረሰን እን የምመክርሽ እና የምነግርሽ በሂጃብ የበለጥ ቆንጆ ነሽ ከዝህ በሆላ አታውልቂ ሂጃብ የምትሰሪውን ሊግደሽ አይችልም እህቴ አላህ ያገዝሽ

  • @user-yg4fb7pr8t
    @user-yg4fb7pr8t ปีที่แล้ว

    ማሻአላህበዝሁቀጥይበት ሂጃብሺክብርሺነዉእህቴ

  • @TajudinOfficial-bd1zd
    @TajudinOfficial-bd1zd ปีที่แล้ว

    #አሚንንንንን#❤❤❤❤

  • @rukiyerukiye2566
    @rukiyerukiye2566 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚ ያሰዉ አጋር ሁሉም አያስደስትም ወነዉ በሰላም መድረሰችን ነዉ

  • @kemuti7847
    @kemuti7847 ปีที่แล้ว +16

    በሂጃብ ስታምሪ ማሻ አላህ ❤❤❤

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy ปีที่แล้ว +1

    የጀግና ጀግና የመዳም ቅመሞችናቸው ከአንድ አላህ ቀጥሎ ሁሉም ውሽት

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t ปีที่แล้ว +1

      ኤ ወላ ስትአይነትስራ እየሰራን ጠክርብለነውየምንውለው

    • @NewNew-dw4hy
      @NewNew-dw4hy ปีที่แล้ว

      @@user-nv2tv5bc8t የኔ ውድ በጣም

  • @zeyineb0693
    @zeyineb0693 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትያለሽ አላህን በትክክል እምትገዥ ያርግሽ ❤❤

  • @saniyasani9215
    @saniyasani9215 ปีที่แล้ว

    Aww Remedan Mubarak!! wanaw be Allah mamenish new betegbar lemefetsem meneyetish tiru new kes bekes tastekakiyalesh.aberetatuat Allah yikebelish ❤❤

  • @nejatmohammed8846
    @nejatmohammed8846 ปีที่แล้ว

    Allah ketetengawn menged kemimerut yadrgsh yadrgen allah yirdash ye ene konjo allah tsomew kemitekemut yadrgen amein

  • @Shaika-ft6rk
    @Shaika-ft6rk ปีที่แล้ว

    Alenii Ahune wodadkishi Roziii🌹🇪🇹😘Einkhne Abiro Adrsni l

  • @user-xh9ye1hb6d
    @user-xh9ye1hb6d ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይመልስሽ ሁለየም ማሻአላህ አምና ራሱ በጣም ነበረ ደስ ያለኝ

  • @user-pl8yc1hp3t
    @user-pl8yc1hp3t ปีที่แล้ว +3

    ያረብ ፁመው ከተጠቀሙት ያረገን

  • @Nura__-we3pw
    @Nura__-we3pw ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ወላሂ ሂጁብ 😢 ❤️ሁሌም ሮመዳን ቢሆን 😂ሮዛየ❤

  • @hayattube2157
    @hayattube2157 ปีที่แล้ว +1

    አስላም አለይኩም ሮዝ አላህ የጨመርለሽ በዘህ የመተቀጠይ ያደርገሽ

  • @neimaali7797
    @neimaali7797 ปีที่แล้ว

    በርቺ ራስሽን ለማሸነፍ ሞክሪ ስሚትሽን አትከተይ በራሷ የምትተማመን ሂጃቧን የምትጠብቅ ምርጥ የኢስላም ሴት እድትሆኚ እመኝልሻለሁ

  • @user-cp7kn7cr3c
    @user-cp7kn7cr3c ปีที่แล้ว

    ወአለይኪ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ አላህ ያግራልሽ ሰው ብዙ ነገር ይመኛል አድራግው ግን አላህ ብቻ ነው እናም በሀይማኖትሽ ላይ ያፅናሽ አቺም በዲንሽ ላይ ጥንካሬ እንዲኖርሽ ሀዲሶችን አዳምጪ ትክክለኛውን ምንገድ ይምራሽ

  • @NeimaFkr-dc1yb
    @NeimaFkr-dc1yb ปีที่แล้ว

    የኔውድ አላህ ከረመዳንም ቡሀላ አለባበስሽን ይቀጥልልሽ

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሮዚ እንኳን አደረሰሽ ጨክነሽ ማዘርን ትተሻቸው ሄድሽ በቃ ቀረሽ አትመለሽምደ ሂጃብ ያምርብሻል ውበትሽ ነው አላሀረ ያፅናሽ በሂጃብሽ

  • @user-uu8zv7ye5y
    @user-uu8zv7ye5y ปีที่แล้ว +2

    እረመዳን ሙባረክ

  • @hayuhayu45
    @hayuhayu45 ปีที่แล้ว +1

    ረመዳን ሙባረክ ነዉ ሚባለዉ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ሂጀባ ነው ወበቴ እስልም ነው ህይውቴ ቀጥይበት ሂጃቡን የኔ ውድ ስው ብዙ ያውራል ሮዚዬ 🎉🎉🎉🎉🎉😂❤❤😂

  • @user-nt8zf9gc8s
    @user-nt8zf9gc8s ปีที่แล้ว +1

    ቢደላሺነዉ የምተኚዉ እባክሺን ለኛም ረፍቱን ስጠን ለኛም

  • @zuzu-xo1zn
    @zuzu-xo1zn ปีที่แล้ว +1

    የኔ እህቴ አላህ ወደ መልካሙ መንገድ ይምራሽ ሮዝዬ

  • @zinash1
    @zinash1 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እህቴ ኢጃብ በጣም ነው የሚያምርብሽ ኮሜት መፃፍ አሎድም ግን ልገርሽ ብዬ ነው ምናገባሽ ልትሉኝም ትችላላቹ የትኛሁንም እምነት ተከታይ ሁኚ ግን በአይማኖትሽ የሚያዝሽን ነገር ተከተዪና ጠካራ ልጅ ሁኚ ልፋትሽም ድካምሽም ኑሮሽም በረከትና ሰላም ይበዛልሻል ሰላምሽ ይብዛ

    • @wellotube2
      @wellotube2 ปีที่แล้ว

    • @seada1353
      @seada1353 ปีที่แล้ว

      😊😊😊❤❤❤😘😘😘😘

  • @AsAs-le1hw
    @AsAs-le1hw ปีที่แล้ว

    Romadan kerim sayihon mubarek naw emibalawo Yen mar kerim yee allah sim naw

  • @user-iv8en1tx4v
    @user-iv8en1tx4v ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ሂጃብ ሢያምርብሽ ማሻአላህ አደራ እዳትፈችው ደግመሽ ሮዚ ውበት ጨምሮልሻል ሂጃቡ በርች

  • @ameina723at8
    @ameina723at8 ปีที่แล้ว +2

    ሮዚ ሂጀብ ሲያምርብሽ አላህ ያፅናሽ ፕሊስ አተውሊቂው

  • @galanehirpha-dk9rd
    @galanehirpha-dk9rd ปีที่แล้ว

    Rozeya Ramadani mubarake❤❤❤ sewodeshe halaa wadaa esu yemaleseshe henshalaa hulume labogonew❤❤

  • @Fatima-sp7qi
    @Fatima-sp7qi ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ይሁን ሴት ምስይ እና አስላሙ አልይኩም ብልሺ ግቢ

  • @fufuendris7851
    @fufuendris7851 ปีที่แล้ว

    Mashalah ayzoshi wed wolo abatshi gar mechi naw yemtmchu 🥰

  • @zinab8199
    @zinab8199 ปีที่แล้ว

    ሮዚ እኳን አብሮ አደረሰን! ግን ማማየ የሚያምርብሽን የማያምርብሽን ለይተሽ እወቂ ቪዲዮሽን አስተያይው ያሁኑን እና ፀጉርሽን የገለጥሽበትን! ብቻ አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን

  • @dinkitudxb3308
    @dinkitudxb3308 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰሽ ቆንጆ እኔንም አንዳችንም በእምነታችን ጠንካራ ያርገን በእምነት ብንለያይም የሚያመሳስል ነገር አለን መሰለኝ እሰደባለሁ እኔም በእምኔቴ እውድሽለው

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv ปีที่แล้ว +5

    ሮዚ ወላሂ ሂጃብ ሳምርብሽ ተይ ዱአ አርጊ ወደ አሏህ ተመለሽ ተይ እህቴ 😢😢

  • @ahmedinyusuf7521
    @ahmedinyusuf7521 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አምሮብሻል እህታችን ረመዳን ሙባረክ ብዬኣለሁኝ

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 ปีที่แล้ว +1

    ሮመዷን ሙባረክ ነው የሚባለው ሮዚዬ ውዷ እህቴ ማሻአላህ ውበት ሲለካ ሂጃብነው ለካ ሁሌም በሂጃብ ድምቅ ፍክት በይልን

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 ปีที่แล้ว +14

    ለብሰሽ መጣሽ አመትሽ ሞልቶ😁ለማንኛውም አላህ ሂድያ ይስጠን ያረብ

  • @kamilaalyash1672
    @kamilaalyash1672 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆጆ እሮዚ ማር ወላሂ ሂጃብ በጣም በጣም ነው እሚያምርብሽ ወላሂ ❤❤❤❤🎉🎉🎉እሮመዳን ሙባረክ እሮዝየ

  • @sofyaabdu9036
    @sofyaabdu9036 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት ማሻአሏህ አለይክ በረቺ ለሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሚን አላሁም አሚን ያረቢ

  • @hiwot1237
    @hiwot1237 ปีที่แล้ว

    Ayzosh yena konjo tenker beye anchi jegena nesh melkam tome yehunelesh eheta❤❤❤❤❤

  • @user-xv6kg4sg5y
    @user-xv6kg4sg5y ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይምራሽ አች ልጂ ረመዳን ሲመጣ ብቻ አይደለም አላህን የምንገዛው

  • @asmaawal2770
    @asmaawal2770 ปีที่แล้ว

    Wow maashaAllah wollahi very very cute Rose 🌹

  • @sositt4090
    @sositt4090 ปีที่แล้ว

    ሮዝዬ አንቺ ገና ልጅ ነሸ ውዴ አይዞኝ ሁላችንንም አላ ይሐልሰን አንቺ ጠንካራ ነሸ በርቺ

  • @alkhoralkhor3477
    @alkhoralkhor3477 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆጆ አላህ በዝሁ ያጥናሽ 😢❤

  • @ahmed-ud9su
    @ahmed-ud9su ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ሱብሐን እላህ በጣም ተመቸሽኝ ሁሉን ነገር አላሕ ያሳውቅሽሽ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ሂጃብ ሲያምርብሽ ለምንድነው ከረመዳን ቡሀላ ምታነሽው ሂጃብ ለብሶምኮ መስራት ይቻላል እንኳን ሂጃብ ኒቃብ ለብሶሰ ይሰራል አላህየሂጃብን ፍቅር ይስጥሽ እኛንም ሂጃብ ከመጣል እሱ ይጠብቀን እንኳን አብሮ አደረስን ዱአ ላይ በርቺ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 ปีที่แล้ว +3

    ሂጃብ በጣም ነው የሚያምርብሽ በዚሁ ቀጥይበት እሮመዷን ሲያልቅ ሂጃብሽን አትጣይ እረመዷን ብቻ አይደለም መሠተር እሮዚ

  • @remla_ow
    @remla_ow ปีที่แล้ว

    Roseya mnm bthogni ewdshalehu demo behijab stamri❤

  • @zamotube5162
    @zamotube5162 ปีที่แล้ว

    Liju minim maxifo nager Alaleshim Wollahi Rosiye Hiwot Acir new Allah baya qanu 1 qan Sisexen indinixaqamibet new hullum la anchii silu new minagirush weda Allah bitimalashi betam siketama new mitihogniw Ba Aduniyam ba Akiram Yisakalishal ishii

  • @AbAbdela-km3wr
    @AbAbdela-km3wr ปีที่แล้ว

    rosieye ende muslim melbese jemeri beziw allh yagezeshena

  • @jamelajamela4700
    @jamelajamela4700 ปีที่แล้ว

    Rozii Ramadan Mubarak

  • @user-oh8qz5zl7z
    @user-oh8qz5zl7z ปีที่แล้ว

    እሮዳን ከሪም አይባልም እሮመዳን ሞባረክ ነው የሚባለው አላህ ከርም ነው የሚባለው አስተካኪይው ሮዝየ እደነሺ

  • @nasiyashafi1697
    @nasiyashafi1697 ปีที่แล้ว

    እንሸአለህ አለህ ሁለችንም አለህ ቀጥተኛውን ማንጋድ ይምረን

  • @neimaali7797
    @neimaali7797 ปีที่แล้ว

    መጨረሻ ላይ ያስተላለፍሽው መልክሽ 100% ትክክል ጓደኛ አታብዙ ታበዛችሁም ምርጥ ምርጦቹን ያዙ

  • @amisherif4589
    @amisherif4589 ปีที่แล้ว

    Mashallha wellhi Allhaa yekblshe yena konjo hejabu yamrebshal Allha yetbkeshe

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 ปีที่แล้ว +1

    ከምግብ ከውሃ ብቻ ሳይሆን ፆሙን ሸሪጡን አውቀው ከፆሙት ፆመው አጅሩን ከሚያገኙ ባሪያዎች ያድርግልን ልቦቻችን እንዳሸው የሚያድርገው አላህ ሀያታችን በእማን በድን በሱ ፍራቻ ለሱ ብለን የምንሰራ የምንኖረው ለሱ ንድሆን አላህ ያድርገን ህጃብ ደሞ የተደበቀ ውበትሽ አወጣው ውበት ስለካ ህጃብ ነው ለካ ቀጥይበት እህቴ ዱንያ ስትለያት ያቅብጠትሽ

  • @user-xu6um5oq1g
    @user-xu6um5oq1g ปีที่แล้ว +1

    መሺአሏህ ዉደ አሏህ ያፅናሺ በሂጃብሺ❤

  • @NADC2024
    @NADC2024 ปีที่แล้ว

    Hijab betam yamribishal MashaAllah ❤

  • @semiethiotub
    @semiethiotub ปีที่แล้ว +4

    ስታምሪ በሂጃብ ❤

  • @MadinaAsmare-wb5ne
    @MadinaAsmare-wb5ne ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልሽ ቀጥተኛውን ይምራሽ