የማላውቀው ቦታ ሄድኩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 221

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 ปีที่แล้ว +61

    የመዳም ቅመሞች የለፋችሁበትን ገንዘብ የምትጠቀሙበት እና የምትደሰቱበት ያድርጋችሁ 💘💝💝

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 ปีที่แล้ว +26

    ሮዚ ትምህርት ጀመርሽ በጣም ጎበዝ እኮ ነሽ በወሬ ሳይሆን በተግባር ነው ለውጥሽን የምታሳይው

    • @seadi8881
      @seadi8881 ปีที่แล้ว

      የምትቀቢውን ክሬም ስሙን ወይም በፎቶ አሳይኝ ስወድሽ

  • @eyufikru8135
    @eyufikru8135 ปีที่แล้ว +13

    ስለምታሳይው ነገር ገለፃ ማድረግ ልመጂ አለዛ ፕሮግራምሽ ትርጉም አልባ ይሆናል ለምሳሌ የሄድሽበትን ቦታ የማያውቅ ብዙ ሰው ይኖራል።ስለዚህ ስለ እያንዳንዱ ነገር ከተቻለ ስጀምሪ አለዛ መጨረሻ ላይ ገለፃ ግድ ነው ካልሆነ ስራ ፈት እንጂ ሌላው ለማየት ይደብረዋል ጨዋታሽ እንዳለ ሆኖ ቀልብ ሊገዛ የሚችል ነገር ለማካተት ሞክሪ ከዛ በአመት አንዴ ብትመጪም ችግር የለውም

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 ปีที่แล้ว +9

    ሮዚዬ አላህ ይጠብቅሽ ስደት የትም ቢሆን ይከብዳል ራስሽኝ ጠብቂ

  • @ቀመር
    @ቀመር ปีที่แล้ว +27

    ሮዚዬ አላህ ይጠብቅሽ እኛንም የማዳም ቅመሞች አላህ ይጠብቀን

    • @user-rv4pz1wt7b
      @user-rv4pz1wt7b ปีที่แล้ว

      አሏህ ይጠብሽሽ ነው ያልሻት የሱን ትዕዛዝ ላልጠበቀ እሱም አይጠብቅም አንቺ ራስሽ ስለምትመለከቻት በጠያቂ ነሽ የቂያማ ቀን አታፍሪም ለተገላለጠችው ርካሽ ሰው አሏህ ይጠብቅሽ ስትይ አሏህ አክበር ሁለታችሁንም አሏህ ይመልሳችሁ ሙስሊም ሆናችሁ እሷን የምትመለወቷት ሁሉ እሷን ከማየት አንድ አያ የአሏህ ቃል ቁርኣን ብታነብ 10 ሀሰና አገኘሽ

    • @ቀመር
      @ቀመር ปีที่แล้ว

      @@user-rv4pz1wt7b አቺ እራሱ ተመልክተሻት መሰለኝ ኮመንት የፃፍሽው በይሆን አላህ ያግራልሽ ብለሽ ዱአ አድርጊላት😏😏

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 8 วันที่ผ่านมา

    እሮዚ በጣም ጠንካራ ትሁት አስተዋይ በርቺ እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰብሽ እናትሽን ማለት አያትሽ ሁሉ ነገርሽ ናቸው ፈጣሪ ይጠብቅልሽ አንችንም ባለሽበት ይጠብቅሽ,,,,*🌹 አንዳንድ ነገር ላወራሽ ፈልጌ ነበር በውስጥ ?እችላለሁ ?

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 ปีที่แล้ว +11

    ማዘርን ለማን ጥለሽ ደውለሽ ድምፃቸውን አሰሚን ወይ እረሙ ይቅረፅልን😢😢❤❤

  • @habiba100
    @habiba100 ปีที่แล้ว +6

    ኧረተይተመለሽ እህት ተይ ሞት አማክሮ አይመጣም እያየሽ አይደለምደ ጠዋት ሰው ተብለው ማታ ጀናዛ ሲባሉ አላህ ይህድሽ እህታለም ስከትም ደስታም አላህ ሲፈቅድ ቢሆንጂ የለም አላህ ከመታዘዝ በላይ ደግሞ ደስታም ስከትም የለም በዱኒያ ብልጭልጭ አትታለይ

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 ปีที่แล้ว +48

    የስደት እህቶቼ በሰዉ ቤት የምትሰቃዩ የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💘💝💝💋

    • @ilovemommom3040
      @ilovemommom3040 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @madinaahamed3985
      @madinaahamed3985 ปีที่แล้ว

      አሚንየኔዉድ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@madinaahamed3985 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@ilovemommom3040 ደምሪኛ

    • @user-kk6jr2ju2c
      @user-kk6jr2ju2c ปีที่แล้ว

      amiiiiiiiiiiiiin

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 ปีที่แล้ว +8

    ቡጡቃዬ ጀግና ነሽ ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤

    • @user-rv4pz1wt7b
      @user-rv4pz1wt7b ปีที่แล้ว

      አሏህ ይጠብቅሽ ነው ያልሽው አሏህ አክበር

  • @semiraahmed3200
    @semiraahmed3200 ปีที่แล้ว +14

    የትም ሁኚ ምንም ስሪ ምንም አድርጊ የሶላትሽን ነገር አደራ አንድ ቀን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ያደርስሻል

  • @eliassiraj8261
    @eliassiraj8261 ปีที่แล้ว +17

    ሮዚ ልምድሽን እያካፈልሽን ሂጂ የት ሀገር ነሽ ምን እየተማርሸ ነው ከዚህ ሄደሽ እንዴት ማረፊያ ልታገኚ ቻልሽ እና ስንት ብር ፈጀብሽ እና አመጣጡን ንገሪን እባክሽን እሮዚና እሮዚና

    • @bontuephrem655
      @bontuephrem655 ปีที่แล้ว

      France nachi

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛ🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@bontuephrem655 ደምሪኛ

    • @lubabamohammed2712
      @lubabamohammed2712 ปีที่แล้ว

      ኢንስታግራም ካለሽ አካውንት አስቀምጪ እናወራለን

    • @marthamoges1428
      @marthamoges1428 ปีที่แล้ว

      ቱርክ ነው ያለችው

  • @kidutube
    @kidutube ปีที่แล้ว +4

    የማዳም ቅመሞች ፈጣሪ ሰፊ እንጀራ ይስጣቹ ❤❤❤

  • @gyt129
    @gyt129 ปีที่แล้ว +10

    አለህ ቀጥተኘዉን መንገድ ይሚረሽ ዱንያ ጠፍ ነት

  • @ilovemommom3040
    @ilovemommom3040 ปีที่แล้ว +4

    እሩዝየ ጠፍሽእ ለምንድን ነው ማዞር ደህናናቸዉእ

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c ปีที่แล้ว +3

    እሮዝዬ ማዘር ደናናቸው❤❤❤❤❤❤

  • @kadejahussian2513
    @kadejahussian2513 ปีที่แล้ว +3

    ሮዚ ጎበዝ በርቺ አላህ ያግዝሽ

  • @tsehaidadi3676
    @tsehaidadi3676 ปีที่แล้ว +3

    ሮዚ እረሙን ለምን አትወስጂውም ከሰጋር ስትሰሪ ነው የሚያምርብሺ

  • @Ethiopi384
    @Ethiopi384 ปีที่แล้ว +4

    የስደት የለቹህ እህቶቼ እወዳቸዋለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @UmareDop
    @UmareDop 11 วันที่ผ่านมา +1

    Kee shmagele gar new rosi

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +5

    እሮዚዬ ታረቁ ከረሙጋ የምር ደሞ አልተስማማሽም ስደት አብራችሁ ብትሆኑ ደስስስ ይላል

    • @allaboutkhabylame4078
      @allaboutkhabylame4078 ปีที่แล้ว

      መቼም ከ ኢትዮጵያ ማይሻል ነገር የለም

  • @user-zf6me1gd4d
    @user-zf6me1gd4d ปีที่แล้ว +1

    እሮዚ ግንጀግናጎበዝነሺ በርቺ. ለሁሉምነገርድፍረትያስፈልጋል

  • @hawidesta7792
    @hawidesta7792 ปีที่แล้ว +3

    Rose please if you live in uk you have to be careful because if you're on Asylum seekers you don't use TH-cam until you get your papers

    • @user-vf7bt4yj4h
      @user-vf7bt4yj4h ปีที่แล้ว

      That's what i weth thinking please be careful

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 ปีที่แล้ว +2

    አረ ሮዚ የማዝናና ነገር ልቀቂልን 😔😔😔😔😔😔😔

  • @user-ot2ug9ti4p
    @user-ot2ug9ti4p ปีที่แล้ว +1

    we wold aprciate if you tell us the process you get the chance to have visa

  • @user-zq7ey6tp1z
    @user-zq7ey6tp1z 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤❤❤

  • @hsbibti143
    @hsbibti143 ปีที่แล้ว

    Rozi turky lay lememxat mn yahl proses yasfelgal mn mn yasfelgal 🙏🙏

  • @heider5149
    @heider5149 ปีที่แล้ว +1

    Rozi uk nw inde yaleshiw ?

  • @hiwotyohanns8678
    @hiwotyohanns8678 ปีที่แล้ว

    Roziye mindinew? mitmare betam des yilali gobez berchi.

  • @tebabe
    @tebabe ปีที่แล้ว +6

    እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ወደቻናሌ የሱፍራ
    አሰራር ተማሩ ሴቶችዬ🍒🍒🍒🍒🍓

  • @user-ux9eb7iy2u
    @user-ux9eb7iy2u 8 หลายเดือนก่อน

    wolahi higabshin libeshi ehita duniya wishet nat

  • @saraethio6686
    @saraethio6686 ปีที่แล้ว +1

    eroziye ትንሽ ጉራ ያበዛሺ መስለኝ ትረኑ ግዋደጋዬ ባሱ ቁርሴን ቡና ትንሺ ቀለል argiw

  • @jbrilkkedir
    @jbrilkkedir ปีที่แล้ว

    As.wr. wb rosiye Kanchi Bzu entebkalen gn Bezih Estayl aydelem

  • @freweynimebratu6870
    @freweynimebratu6870 ปีที่แล้ว +1

    Berchi rozi yasebeshebet megabytes ayekerem , tesfa endatekorechi

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt ปีที่แล้ว +3

    አይ እሮዚ ጣጣ የሌለሽ ልጂ ሽትቤት ተፀዳዳው አለች

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 ปีที่แล้ว

    እሮዚዬ ዋናዉን ቦታ ሳትቀርጭ ያለፈዉ አመት የመጀመሪያ ቀን እሮመዳን እዛ ነበርኩ በጣም ቆንጆ ቦታ

    • @lemlem4051
      @lemlem4051 ปีที่แล้ว +1

      የት ነው ??

  • @user-jf8vw3im7d
    @user-jf8vw3im7d ปีที่แล้ว +3

    እረ ሂጃብሽ ነው ውበትሽ ልበሽ እህቴ ይች አለም ጠፊ ናት ተመለሽ እህቴ

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን ግን ሀገሩ የት እንደሆነ ሳትነግሪን ሙዚየም ማስጎብኘት ሮዚ አሻሽይ

  • @elsamelaku5467
    @elsamelaku5467 ปีที่แล้ว

    Turkey ለመሄድ ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋል ለጉብኝት ሚያቅ ሰው አለ🙏🙏

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚ ይመችሽ ጥያቄ መልሺ የትነሽ እንዴት አርገሽ ተሸጋገርሽ ለጠቅላላ እውቀት 🙏🖐👍

    • @EE-ro2tx
      @EE-ro2tx ปีที่แล้ว +1

      England

    • @hadaseabera6808
      @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว

      @@EE-ro2tx በርቺ ውዴ በጣም ነው የምወድሽ ረሙካን ሰላም በይልኝ😂

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 ปีที่แล้ว +2

    🌺ሮዝዬ❤

  • @ketenaketanan7560
    @ketenaketanan7560 ปีที่แล้ว

    Gin teglatashi ke basi wede treni keza basi😁🤔🙄😂😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 ปีที่แล้ว

    Ena mn yitebes tadiya metero yalew sew ezih mn yiseral hulu birku atihugnibn Abo Damn

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f ปีที่แล้ว +3

    ሮዚ የት ነው ያለሽው

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 ปีที่แล้ว

    ቱርክ ነሽ የእኔ እህት? ሰላምሽ ይብዛ ::

  • @user-bx8mj7ue9Aaaaaaa
    @user-bx8mj7ue9Aaaaaaa 7 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @hawimohhamed5765
    @hawimohhamed5765 ปีที่แล้ว

    ማን ናት ጋደኛሽ አስተዋውቂን

  • @amenkiros9482
    @amenkiros9482 ปีที่แล้ว

    Big mama honsh yel enda er kenshi

  • @mekdila9861
    @mekdila9861 ปีที่แล้ว +1

    Gobez berchi🥰

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 ปีที่แล้ว

    London neshi? Esti ene bet ney

  • @TUBE-fw2hp
    @TUBE-fw2hp ปีที่แล้ว +2

    ሮዝ በጣም ወፈርሽ

  • @msrak4498
    @msrak4498 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው ትምህርቱ????

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 ปีที่แล้ว +1

    አጀብብብብ ዊ መጨረሻችንን😢😢

  • @Kali-qk2gu
    @Kali-qk2gu ปีที่แล้ว

    yena konjo esweet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamhaftay
    @selamhaftay ปีที่แล้ว

    yene fiqir

  • @eyobtube5540
    @eyobtube5540 หลายเดือนก่อน

    I think you are taking integration course that’s why they are showing you the English people culture and museum

  • @kisuntkabomedia625
    @kisuntkabomedia625 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያሰብሹን ይርዳሽ

  • @louy453
    @louy453 ปีที่แล้ว +1

    UK ነዋ ያለሽ ግን ሰው Belgium ናት ምናምን ይላል

    • @muhani1581
      @muhani1581 ปีที่แล้ว

      እንግሊዝ ናት ከቤልጄም ወጥታለች

    • @louy453
      @louy453 ปีที่แล้ว

      @@muhani1581 ene min alku Tasia

  • @msrak4498
    @msrak4498 ปีที่แล้ว

    የኔጀገና❤ በርቺ

  • @bettytadesse3005
    @bettytadesse3005 ปีที่แล้ว +1

    የት ሀገር ነው ያለሽው

    • @muhani1581
      @muhani1581 ปีที่แล้ว

      እንግሊዝ ገብታለች

    • @bettytadesse3005
      @bettytadesse3005 ปีที่แล้ว

      @@muhani1581 ሰው ግን ይቀናዋል እዴት አርጋ ገባች ግን

  • @sebledebebe1756
    @sebledebebe1756 ปีที่แล้ว

    በርቺ ጀግና ነሽ

  • @Borelomen
    @Borelomen 4 หลายเดือนก่อน

    ሮዚ የምሬንነዉ

  • @eman6877
    @eman6877 ปีที่แล้ว

    Sidet teykesh new endih mitizinajiw bey tetekeki wereketish endaybelashibish yih endemikir new yenegerikush enji lela aydelem

  • @mandaramabdara5987
    @mandaramabdara5987 ปีที่แล้ว

    አሜን ሩዚ

  • @ahmedinyusuf7521
    @ahmedinyusuf7521 ปีที่แล้ว +2

    ፎዚዬ ቱርክነሽ

  • @BamYo-se9fm
    @BamYo-se9fm ปีที่แล้ว +3

    የማታ ነው እንዴ ምትማሪው🤣🤣

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn ปีที่แล้ว +12

    ሞት ሳይቀዲምሺ ሂዲያ ይስጥሺ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 ปีที่แล้ว

      ቅናት ነው

    • @Herina_online_business
      @Herina_online_business ปีที่แล้ว +1

      ውይ ቅናት 😏

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 ปีที่แล้ว

      Yameni kenita yakara ehetuwani mimakira kenita yasabelilada

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 ปีที่แล้ว +2

      አሚን ያረብአላሕ ይመልሣት አላሕ ተዉበትን ይወፍቃት ከአላሕ መቼም ተሥፍ አይቆረጥም እሡ ያጠመመዉን እሡነዉ የሚመራዉ አላሕ ይምራት

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@najata.medeyanajatamedeya2069 ደምሪኛ

  • @haile12dessie
    @haile12dessie ปีที่แล้ว +1

    በምን መለኩ ነው ከሀገር የወጣሽው ፕሮሰሱን ንገሪን ሮዚ

    • @lubabamohammed2712
      @lubabamohammed2712 ปีที่แล้ว

      ከቤልጅየም ፋራንስ ከፋራንስ በባህር እንግሊዝ

    • @marthamoges1428
      @marthamoges1428 ปีที่แล้ว

      በቅርቡ ፖስት አድርጋለችቪዛ የሚሰሩት አዲ
      ሳባ የት አካባቢ ቤሮዎቸው የት እንደሆነ ተናግራለች

    • @lubabamohammed2712
      @lubabamohammed2712 ปีที่แล้ว

      አድራሻውን ንገሪን

    • @rghgd
      @rghgd ปีที่แล้ว

      እንዴት ነው asylum ሚጠየቀው

    • @lubabamohammed2712
      @lubabamohammed2712 ปีที่แล้ว

      በአንድ ወር የሚያልቅ ኘሮሰስ አለ ቀጥታ እንግሊዝ ግን አይደለም ብሩ የሚከፈለው ኘሮሰሱ ሲያልቅ ነው

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 ปีที่แล้ว

    Gen mendneq yemtseriw yaleshbet hager roziye

  • @kabetube
    @kabetube ปีที่แล้ว

    ሮዚየእኳንደህናመጣሺየኔጣፋጭእብድ እስኪሸርአድርጊልኝይቱቤን እስኪይለፋልኝ መልካምስራስሪ ሸርአድርጊልኛ❤

  • @tube3507
    @tube3507 ปีที่แล้ว

    ሮዚዬ❤😘

  • @samrawitkiros5615
    @samrawitkiros5615 ปีที่แล้ว +1

    UK it is England new yalhew

  • @ZemzemMehamed-dn1fr
    @ZemzemMehamed-dn1fr ปีที่แล้ว +1

    ኤጭ በዳንብ አውሪ ጨምላቃ አንድሳታቂ ምን ያሞላቅቅሻል ስታውሪ በስረአት አውሪ አትኮላተፊ

  • @ytg882
    @ytg882 ปีที่แล้ว

    ቱርክ ላስራምስት ቀን ልመጣ ነበር መጫ ስንት ነው

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 ปีที่แล้ว

    ውዴ ፊት እንደዚ አይታሽም በሰላም ነው ግን

  • @Orthodox9888
    @Orthodox9888 ปีที่แล้ว

    😍🥰እኔ ምላችው የrosiye ቤተሰቦች እስኪ የኔንም ቻናል እየገባችው አሟሙቁልኝ 💞ትዝናኑበታላችሁ ኢትዮጵያዊ እህታችውን አግዙኝ!!!💪💪💪💪💪

  • @onelove1703
    @onelove1703 ปีที่แล้ว +4

    እረ አንቺ ልጅ እየወፈርሽ ነው እራስሽን ጠብቂ

  • @yonatanerena3658
    @yonatanerena3658 9 หลายเดือนก่อน

    rozi keshit

  • @user-jn6po6sb4h
    @user-jn6po6sb4h ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @saadehmohd8896
    @saadehmohd8896 8 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 ปีที่แล้ว

    የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤ስወድሽ❤❤❤

  • @user-ki1pq5in5c
    @user-ki1pq5in5c ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ በሪች

  • @EyuelTesheme-ev3ok
    @EyuelTesheme-ev3ok ปีที่แล้ว

    kebetesh wede tmhertbetsh 1 sat fejebesh eko

  • @halimo1255
    @halimo1255 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ቃልብሽን ወደ ኢሱ ይቃይርልሽ

    • @maymrobi
      @maymrobi ปีที่แล้ว

      ውዶቼ በፍቅር ደምሩኝ

  • @nebateube4535
    @nebateube4535 ปีที่แล้ว

    ምንድን ነው የምትማሪው?

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርች

    • @maymrobi
      @maymrobi ปีที่แล้ว

      ማርታዬ በቅንነት ደምሪኝ

  • @toyibaendires3216
    @toyibaendires3216 ปีที่แล้ว

    Yeti new yaleshiw roziye

  • @piluemu4635
    @piluemu4635 ปีที่แล้ว

    Rozi.tebelashe.ahe

  • @Borelomen
    @Borelomen 4 หลายเดือนก่อน

    ረመዳን ሲፈታ ሂጃቡም ተፈታ ጉደኛ😢😢😢😢😢

  • @habibamuktar3048
    @habibamuktar3048 ปีที่แล้ว +1

    ሂጀቡ ለሮሞደን ቢቸሆኖ ቀረ አለህ ዪህዲኪ ዪህዲነ

  • @emanmohammed-og4zc
    @emanmohammed-og4zc ปีที่แล้ว

    Yet hager nw yalshew

  • @helloethiopia5749
    @helloethiopia5749 ปีที่แล้ว

    ምርጫ መረጥሽ እሮዚዬ

  • @seblasador4234
    @seblasador4234 ปีที่แล้ว

    ሮዚ ጀግና😊

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

    ለረመዳን ብቻነው እዴ ሂጃቡው

  • @user-oq7jx3lr9e
    @user-oq7jx3lr9e 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @HayaAlwadaani-ol5vh
    @HayaAlwadaani-ol5vh ปีที่แล้ว +1

    🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷👌👌

  • @mamedina3530
    @mamedina3530 ปีที่แล้ว

    አትኮላተፊ አያምርብሽም ሢቀጥል ደግሞ ወፍረሻል ቀንሽ

  • @user-fc8wt1le2x
    @user-fc8wt1le2x ปีที่แล้ว

    እሮዚ እፈልግውአለወ ቁጥጠርሸን

  • @toyba1599
    @toyba1599 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @aminatmohamad929
    @aminatmohamad929 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂🙈🙈🙈