♦️የጾሙ አዋጅ ♦️በብጸዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 53

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @אטנשגיזאטה
    @אטנשגיזאטה 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @solomonezezewAgegnehu
    @solomonezezewAgegnehu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን.... የበረከት የሰላም ፆም ያድርግልን አሜን አሜንአሜን

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን አሜን ፀተን ለመፆም ያብቃን ከዳቢሎስ ከእርኩሳን መናፍስት መሰናክል እግዚአብሔር ይጠበቀን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @xbgg5952
    @xbgg5952 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ብፁዕ ወቅዱስ አባታችንቡራኬዎ ይድረስን

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu 9 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @WendieDemsewu
    @WendieDemsewu 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ብፁ አባታችን እግዚአብሔር ይርዳን ቡራኬሁ ትድረሰን አሜን ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱😥😥😥

  • @meazakebede237
    @meazakebede237 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku3498 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንአባታችን በረከትዎት ይደርብን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜና በጤና ያቆይልንአሜን❤❤❤❤

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን የመጨርሻ መከራ ያድርግልን ሰላምን በኢትዮጵያ ሀገራችን ይስፈንልን

  • @webet2273
    @webet2273 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አባትህሆይ አነሳስተህ እድታስጀምረን አስጀምረህም እድታስፈፅመን እርዳንፆሙን የምረት የድህነት አድርግልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አባታችን ይፍቱን በረከቶት ይደርብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፆሙ መልስ የምነገኝበት ይሁንልን እኘንም በሰደት አስቡን በረከታችሁ ይድረስን🙏🙏🙏

  • @tsruyeBzuayehu
    @tsruyeBzuayehu 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የአባቶቻች በረከት ይድረሰን

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አባታችን 🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ተመስገ

  • @AbrhemBrhene
    @AbrhemBrhene 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @GhinaSalam-i5l
    @GhinaSalam-i5l 9 หลายเดือนก่อน

    Yeserawit geta hulachenem yitebken🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ZenebuBiru-id2eh
    @ZenebuBiru-id2eh 9 หลายเดือนก่อน

    እሜን አሜን አሜን አሜን 🙏👏🌺❤🌺

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አሜን አሜን አሜን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 9 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ታስብልሽ ወለተ ፃዲቅ ፈውሱን ይላክልሽ እማ🙏🙏🙏

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 9 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @እግዝብሔርእረኛይነዉየሚያ
    @እግዝብሔርእረኛይነዉየሚያ 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ብፁዕ አባታችን እን ኳን አብሮ አደረሠን ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልወት በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከትወት ይደርብን እግዚአብሔር ሀገራችንን ተዋህዶ እምነታችንን ይጠብቅልን አሜን።❤❤❤❤❤❤

  • @Orthodoxተዋህዶ
    @Orthodoxተዋህዶ 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፆሙን የበረከት ፆም ያድርግልን በሰላም አስጀምሯ በሰላም ያስጨርሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ8ኰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ8ኰ 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን እኳንም አብሮ አደረሰን አባታችን እድሜ ጤና ይድልልን መዳንያለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin Enkuan abrro Aderesen Aderesachu Le Herbert kerstan hulum ❤❤❤❤

  • @kidistgetu4757
    @kidistgetu4757 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አባታችን, ይፍቱን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏 ጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስን ክፋት ተንኮል ምቀኝነት ዝሙት ዘረኝነትን የምናሸንፍበት ፆም ይሁንልን! አሜን አሜን አሜን!!! 🤲🤲🤲

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 9 หลายเดือนก่อน

    Abatichn kilehiyiwot yisemaln ❤❤❤

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 9 หลายเดือนก่อน

    Amen 3) kle hewot yesamalen yedegile mareym lejey egzebher amen

  • @saragasa174
    @saragasa174 9 หลายเดือนก่อน

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤ቃለሕወት ያሠማልን😢ያለሁት ስደትነው ልጄ ታማብኝአለች ወለተ ፃዲቅ ብላቹ በፀሎት አሥቡልኝ😢😢🙏🙏🙏

    • @kidistgetu4757
      @kidistgetu4757 9 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ ❤❤❤

    • @satsshdjs4340
      @satsshdjs4340 9 หลายเดือนก่อน

      አይዛሽ አህቴ እግዚአብሔር ይማርልን❤❤❤❤❤

    • @nalaals6496
      @nalaals6496 9 หลายเดือนก่อน

      @@satsshdjs4340 አሜን❤

    • @nalaals6496
      @nalaals6496 9 หลายเดือนก่อน

      @@kidistgetu4757 አሜን❤

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችንቃልህይወትያስማልንእዱሞህናጤናይስጥልን❤❤❤❤

  • @BirtukanYenate
    @BirtukanYenate 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Abatachi berektwo tdersegni

  • @zeleketesfu8483
    @zeleketesfu8483 9 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏

  • @HabtamnshKebede
    @HabtamnshKebede 9 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen abatachin

  • @nardossisay9865
    @nardossisay9865 9 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kale hwote yasmalen❤

  • @GenetAlemu-je6mu
    @GenetAlemu-je6mu 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @tymordoha
    @tymordoha 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @xxxx-ob8gg
    @xxxx-ob8gg 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @birtukankassu7356
    @birtukankassu7356 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen amen abtchn brktot yderbn❤❤🙏❤🙏❤

  • @buetukangermwuo6895
    @buetukangermwuo6895 9 หลายเดือนก่อน

    አባ ይፍቱኝ ይባርኩኝ🙏🙏

  • @firazwedyirdaw311
    @firazwedyirdaw311 8 หลายเดือนก่อน

    Wow ekeye betam asde getken adenaqhe nie antem atmtben ename yaqemachinene bereket enageye 1000birr be accuntu asgebichalue

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 9 หลายเดือนก่อน

    🤲🤲🤲👍👍🙏💕🤞

  • @EtsubdinkGaines
    @EtsubdinkGaines 13 วันที่ผ่านมา

    ምን: አድርጌነዉ: ሁለቴ: የኢትዮጵያ: ህዝብ: የገደለኝ? ሁለተኛ: ደግሞ: ለምንድነዉ: በአለም: ህዝብ: የሚያስቅብኝ? ለዚህ: መልስ: ይሰጡኛል? በግፍ: የወረደ: ሰዉ: ነኝ:: መጀመሪያ: በእህቴ: ሁለተኛ: በየካቲት: ሆስፒታል: ዉስጥ: በመርፊ: የኤች: አይሺ: በሽታ: የተሰጠው: ነኝ:: ታሪኬን: አለም: በሙሉ: ያዉቀዋል::
    እግዚያብሔር: ይስጥልኝ::

  • @selamayele6181
    @selamayele6181 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤