ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዲኤንኤ ይሰራ የምትሉ ለይክ አድርጉ እሱ ነው የሚገላግለን።
100%✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
Already liju ye esachew nw bilo andie yedemedeme hizb aydelem bibal mn libal nw? endegena yimermer mebalu aykerm.
ይሰራ በትክክል
ትክክል
በትክክል
እኔ አሁን ላይ ከእውነተኛ በረሀኞቹ በዋሻ በፆም በፀሎት ተወስነው ካሉት አባቶች በስተቀር ሌላ ማንንም ኢምንት ቢሆን እኳን ወዳለማመን ደረጃ ተሸጋግሬያለሁ ፍትህ ለእናታችን ለእማሆይ።
DNA ይመርመሩ በወረ ባይሆ ጥሩ ነው ለእውነት ስትሉ እባካችሁ 😢
Why you rushing to know some body business
ተክልዬ ይሄን ጉዳ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ መጨረሻውን ማየት እንፈልጋለን እባክህን የልጁንም የምርመራ ውጤት ጨምሮ🙏
DNA ይመርመሩልን አዉነት እርስወ ጋር ካለ ተክልዩ አስመርምራቸዉ ፍትህ ለእናታችን😢
ብታምኑም ባታምኑምአይመረመሩም
@@እህተማርያም-ቨ8ቀምክኒያት ??
@@እህተማርያም-ቨ8ቀለምን ምክኒያት ??
እባክህ ወንድሜ እውነቱ ይውጣልን DNAይሰራ ና ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ለሐይማኖታችንም ስምና ክብር DNA ወሳኝ ነው
ተክልያ ጅግና ተባረክል እባካችሁ በምረማራ ይጣራ ነገሩ ፊትህ ፊትህ ለእማሆይ በፈጠራችሁ !!!!!!
በምርመራው ምን እንደሚደረጉ ያስፈራል አይመርመሩ
እማሆይ በእውነት ያስቀናኑ አቤት መታደል እማሆይ በእውነት ፍፁም ፍርሀ እግዚአብሔርን አሳይተውናል መታመን ለእግዚአብሔር ነው በእውነት እማሆይ ያስቀናሉ ። ፍፁም ፍቅርን አይተንባቼዋል ። ሰይጣን ቢያሳድዳቼውም እማሆይ ግን ሰይጣንን ድል ነስተዋል ።
ተሀድሶ ናትየእውነት ጠላት ናቸውፀረ - ኦርቶዶክስ ናት
@@እህተማርያም-ቨ8ቀ ተረጋጉ ገና ሳይጣራ አትሳደቡ ይጣራ ከዛ ከሁለት አንዱ ቅጣቸውን ያገኛሉ። ሴት ስለሆነች ወይም ካህን ስለሆነና ገንዘብ ስላለው አያመልጥም ሆኖም ግን DNA ወጭ አገር ይሰራ አገር ውስጥ እንዳይሰራ።
ሚድያ ከወጣ ላይቀር DNA ይሰራል።
በትክክል ማንም አይ ለቀው ይህ አሰዳቢ
በጣም WE NEED DNA ፣ዲኤን ኤ ያስፈልጋል?
ምርመራ ይደረግ ይህጉዳይ ለሌላውም ማስተማሪያ ይሆናል ።
DNA
Tekekele nw.
እግረኛው ምድያ ለእውነት የተፈጠረ ተባረክልን እባክህ ታርክ ሰርተህ ኣሳየን
ተክልዬ እውነትን ለማጥራት ያለህ ጉጉት እጅጉን በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድማችን
እማሆይ ሐመልማል አለም ለምኔ ብለው ራሳቸውን ለክርስቶስ የሰጡት እናት ላይ የሰጡት ራስን የመከላከል አስተያየት ምንም አያሳምንም። እውነት እማሆይ ጋር ናት።
Balayenew anfired .
ባላየነው ባንፈርድም ወንጀል እያሰራው ነው ብሎ ወንጀል የሚሰራ የለም። ከእውነት ጋር እና ከተገፉት ዛሬም ነገ እቆማለው።
የሷ ቃል መጠየቅ የት ነው?
DNA 👈ይመርመሩ እሱ ነው የሚገላግላቸው
ትክክል ነው አንድ እና አንድ ይሀ ብቻ ነው
መልካቸው ደሞ ይመሳሰላል ህፃንዋ ጋር በምክንያት ነው የመጣችው ወደ ምድር በቤተክርስቲያን ያሳድጋት የምር 😢 ፍጣር ለሁላችንም ይቅር ይበለን
ቀላል ነዉኮ ህፃኗ እኮ እራሡን ቁጭ ነዉ የምትመስለዉ
እኮ😂😂😂😂😂😂
ክክክክ
አሁን ዘመኑ ጥሩ ነው DNA 🧬 አለ
D.N.A ይመርመር ለሁሉም ለሁሉም የሚበጀው ይህ ነው፡፡ ግን ልቦና ይስጠን ለሁላችን ማስተዋሉን ያድለው!!!
ፍትህ ለእማሆይ በወሬ አናምንም ሥንት አባቶች አሉ እዲህ ተመሣሣይ ኑሮ ሲመራቸው እሩጠው ይገባሉ ከዝያ የሠው ሒወት ያበላሻሉ ማርያምን ፍትህ ፍትህ ለእማሆይ 😢😢😢😢😢
እሀቴ ለውሳኔ አትቸኩይ በአሁን ሰዐት ሁሉም አርቲስት ኋኗል እውነታው ማን ላይ እንዳለ መወቅ አንችልም። ያለቀሰ ሁሉ ተበዳይ የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም።
በማታዉቂዉ አትዘባርቂ DNA
D@@fretsdkmeku3156 ፍትህ ለማሆይ DiNA በወሬ ብዛት ስንት እህቶቻችን ተጨበርብረው ተደብቀው ቀርታል
ፍትህ ለእናታችን እንዴው በእግዝአብሔር እንማፀናለን ይመርመሩ እባካችሁ ግፍ ይብቃ😢😢😢
አሁን እኛ DNA ነው የምንፈልገው ፍትህ ተናታችን ንፁህ ከሆኑ ይታወቃል
ምርመራ ይደረግ
Mrmera ydereg
በጣም የኔማረረረ
መለኩሴዉ ብር አለዉ ዲኤንኤኑን ያስቀይረዋን ታያላቹህ
እኔም እንደሱ ነው የማስበው
ይቅር ይበለን ሳናውቅ ሰው ይወገር ማለት እግዚኦ ይቅር ይበለን
ይቅር ይበለኝ ማመን አቃተኝ ፍርዱን ለመደሀኒያለም
ይፈርዳል ግድ ነው
ፍትህ ለእናታችን😢 ዲኤንኤ ይመርመሩ እውነተኛው ይታውቅ
ንግግራቸው ምንም አልተዋጠልኝም በየደቂቃው ነው ምራቃቸውን የሚውጡት So, there is something ወደ DNA
Ewenet new... geta yeqer yebelen gen there is something
ህፃኗ እኮ ቁርጥ እሱን ነው ምትመስል
እረ ንግግራቸው ያስታውቃል ምራቅ አስሬ መዋጥ ምድነው
ትክክል እየተንተባተቡ ነው
የውሸት ነው የሚያወሩት ሁሉ
ወንድሟ. ማሻአላህ ጠንክር ፈጣሪ ከአንተ ጋ ነው ጀግና. ለምን. ሰማዕት ነህ
ዘንድሮ የሚያወዛግበን በዝቷል በደሙ የመሰረታትን ቤቴክርስቲያን ክርስቶስ ያፅዳልን ቤቱን😢
አትወዛገቡ ሰዉየዉ ዉሸታም ነዉ
እባካቹህ የመምህር ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ ተግሳጽ ትምህርትና ስሙት እና አሁን ያልከውን ማለት ታቆማለህ ያኔ በአጭሩ እግዚአብሔር ቤቱ ያጽዳ አንበል ማጽዳት ከሆነ ከእራስ ይጀምራል እኔም ጭምር ማለት ያለብን እና የራሳችን ሀጥያት መርሳት የለብንም እና እግዚአብሔር የሚሰራውን ያውቃል እባካቹህ አስተውሉ
የምትወዛገቡት ለምንድነው የምታምኑት የምትከተከተሉት ማንን ነው ? የሆነ አባት ዲያቆን ጳጳስ ወይስ ክርስቶስ የመሰረታትን ቤተክርስቲያን የምትሰሙት ግለስ የሆነ ነገር ሳያደርግ ወይኔ ቤተክርስቲያን ምናምን ታበዛላችሁ ግለሰብ እና ቤተክርስቲያንን እንለይ ክርስቶስ እንጂ ሰው አንከተለ ሰው ይሳሳታል ይወድቃል ይነሳል እና እባካችሁ የሆነ ነገር በተፈጠረ ቁጥር አትደናገጡ 😢 ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ያድለን በቤቱ ያፅናን 🙏❤
አሜን 😥😥
አቤቱ ፈጣሪ አንተ እየው ሁሉ እቺ ምስኪን ሴት እውነተኛ ክሊኒክ ድኤንኤነአ ይሰራ
በፈጠራችሁ በእመቤቴ ምርመራ ይደረግ ። ፍትህ ለእማሆይ አመልማል 💔
እሳቸው አሉ አባ አይ ዘንድሮ አባ ሀፂት አትግቡ እመኑ ሌላ ነገር አታውሩ😢
ፍትእ ለናታችን በወሬ አናምንም ይመርመሩ
እንክፍ ነገሩ አልገባችሁም እናንት ምን አይንት በሽታ
ትክክል💯
ሌባተሀድሶ እውነት ቢሆንትደብቅ ነበርተሀድሶ ነች
DNA ውጤቱም በጥንቃቄ መሆን አለበት በገንዘብና በስልጣን ተጠቅመው እይዳይቀይሩት።
ኧረ ዲኤንኤ ይመርመር ልጁ እኮ በጣም ይመስላቸቸዋል መድሀኒአለም አባቴ ኧረ ይቅር በለን።
እውነት ለማውራት የተወለድችው ልጂ እራሰወን ነው የምትመሰለው
ሲጀመር ህፃኗ እሳቸውን ነው የምትመሥለው 😢😢😢
እግረኛው ከጀመርከው እስከመጨረሻው አሳየን ወደ DNA ውሰዳቸው።
Meret
በትክክል አሁን እኮ አሉባልታ ሆነ በአጭሩ DNA ,ኮተት,አታብዙ,አሁን እማሆይ የሉም የፈለገውን ሊል ይችላል በቃ አሁን እየተቀባበላችሁ መነገዣ አታድርጉት እባካችሁ ዘሬ በቤተክርስቲያን የሚፈፀመው ግፍ ሌብነት ጉቦ ዝሙት ወዘተ ሰላሳ አመት ሆነው
አይመረመሩምእኛን አይገልፀን
እግዚአብሔር አምላክ በአባቶቻችን በቤተክርስቲያናችን እና በሀይማኖታችን የተነሳውን ክፉ ነገርሁሉ ያርቅልን
Àmen!
ዲኤኔ ይመርመር አባታችን በሀሰት አይገደሉ እዉነቱ ይዉጣ 😢😢😢😢😢😢😢😢
አይመርመሩየተሀድሶ ሴራ ነው
@@እህተማርያም-ቨ8ቀማለት?😮
መቅረባቸው በጣም እናመሰግናለን
እስከመጨረሻው መሄድ እውነቱ መውጣት አለበት ብዙ ሰው ያለቀሰበት ልቡ የተሰበረበት ነገር ነው
ሁለቱም ጎን ለጎን ይጠየቁ ፍርድ ፍትህና ዳኝነት ከእ/ሔር ነው /////
dna ይደረግ ገንዘብ የሚያስፈልግ ከሆነ የበኩላችንን እናደርጋለን መፍቴሄዉ ይህ ብቻ ነዉ
በትክክልል
you're the best journalist!! Thank God for DNA ገላግሌ ነውና ይፍጠን።
ፍትህ ለእናታችን የተበደለችው እሷ ዙሪያውን መዞር መፍትሄ የለውም በቀጥታ DNA ይመርመሩ የህፃኗ መልክ ቁጭ እርሶን ነው የምትመስለው ፍትህ ፍትህ ተክልዬ አደራ አስመርምርልን 😢
በእውነት ቁጭ መልካቸው ይመሳሰላል ህፃንዋ ስታምር ልጅ ኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ይቀበሉ በቤተክርስቲያን ያሳድጓት በምክንያት ነው የመጣችው ወደ ምድር
እውነትም አባም ይቀላውጣል እንዴ አይ ዘንድሮ ልጂቷኮ እራሱን ቁርጥ ናት ቶሎ ይመን ከነውሸቱ ክደቱ ማገልገልኮ አይፈቀድም😢አይ ወንድ እንትናቸውን መበጠሰ ነበር
ይተውኝ መነኩሲት አለማዊ ሴትም ሳትደፈር ተደፈርኩ ብላ ሚድያ ላይ ፈፅሞ አትወጣም! እንደውም ብዙዎች ተደፍረውም ደብቀው ዝም ይላሉ! ለማንኛውም ቶሎ የዲ ኤን ኤ ምርመራ ተደርጎ መፍትሄ ሊበጅለት ይገባል።
Ewunet new
Exactly😠እሚገርመው እኮ ይህ ሰው ፊቱ ላይ ውሸቱ ይነበባል።
እር እባክህ እደዚህ አይነት ችግር በየቤተክርስቲያኑ አለ ብዙ እህቶች ንስሀ ለመግባት ሲሄዱ ችግር የደርሰባቸው እህቶች አሉ የድንግል ማርያም ልጅ እውነቱ ያወጣዋል እግዚአብሔር ይፉርድ
በትክክል እኔም ንሰሐ ለመግባት ሔጄ አምልጫለሁ በጣም ከባድ ነው ከዛ ሁለተኛ ዝርርር አላልኩም ወደዛ ምክንያቱም ምን በወጣኝ አረ በጣም ይቀፋል😢😢😢
@@Rakb553 እውነት ነው እር ስንት ጉድ አለ
ተክልዬ ፈጣን ምላሽ እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን ጀግና ነህ❤❤❤❤ እኔ ግን ሲመስለኝ እናታችን ተበድለዋል እውነት ይውጣ
በይ እንግዲ እህቴ በድግምት ውጤቱ እንዳይቀየር በፀሎት በርቺ አንቺ የዋሸሽ አይመስለኝም
ማየት አለማመን ሆነ ማለት ነው ህፃኑ ቁርጥ እርሶን አባ ሁለታችሁም ገዳሙን ለቃችሁ ትዳራችሁን ምሩ በእናንተ ምክንያት ቤተ ክርስቲያን አታሳድቡ ለመናፍቃንም መሳለቂያ አትድርጉን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን
I are you afraid of insulting, judgement is at hand,Jesus will never be mocked, who is heresy?stop hypocrisy 😊
ልጁ እናቱን ነው የሚመስለው እውነት ቢኖራቸው ነው ሚዲያ የመጡት
ልጅቷ እራሳቸውን ነው እምትመስለው የምር የምታሳዝነው ቤተክርስቲያን ናት
እህቴ ሳትወድ በግድዋ ነው የደፈርዋት እናም ከነዘርዋሽ አጠፋሻለሁ ብለው እያስፈራሩዋት እንደሆነ ተናግራለች ምን ወጥተዋት ነው ከኝህ ጋ ትዳር የምታደርገው ።😢😢እ ማሆይ ከነልጃቸው ገዳም እንዲገቡ አባ ደግሞ በክብር ቤተክርስትያኑ ለቀው እንዲወጡ እንጠይቃለን😢😢😢😢
አረ የምን ትዳር ሞልክሶ ትዳር ወይ ጉድድድ ዘንድሮ😳🤔😮😮😢
እኚ አባት ያርጉትም አያርጉትም እግዚአብሄር ያዉቃል በጠያቂዉ በጣም ነዉ ያዘንኩት በጣም ነበር የሚመነጫጭቃቸዉ እኚ መነኩሴ እርግጠኛ ነኝ አላረጉትም እዉነቱን እግዚአብሄር ያዉጣላቸዉ
ልጅ እኮ እርስዎን ይመስላል 😢DNA ይደረግልን😢
አዎ በማርያም እግዚአብሔር ያሳድገው በጣም ያጓጓል😢😢😢
በገንዘብ ሊሸውድ ይችላል
@@amenamenselasa9298 በለው ሴትየዋም በሃሰት ማሰራት ይችላሉ እኮ
😂😂😂😂😂
Ljtwa eko copy paste nat
አይ ስምንተኛው ሺህ የድሮ አባቶቻችን እኮ ጥፋታቸው ባይሆን እንኳን አሚን ብለዉ ይቀበሉ ነበር መቼም ስለ እንባመሪና ለ እርሷ አይነገርም አባቴ😢😢😢😢😢😢
የሚያወሩት ሁሉ የማይመስል ነገር ነው ፍትህ ለተጎዳችው
Well done! Egregnaw Media. I can't wait to listen to the full conversation. ዛሬ ላይ ዓለምን ንቆ ሳይሆን፤ ዓለም ፊቷን ስታዞርበት ወደ ገዳም ስለሚሔድ ነው ለራስም ለቤተ ክርስቲያንም፣ ለአባቶችም ፈተና የተሆነው።
ፍትህ ለእናታችን ፍትህ ለእናታችን ፍትህ ለእናታችን እውነት ትቀጥናለች እንጅ አትበጠስም የተጠከውን መልስ ሌላታሪክ አታውራ ውሽትነው ደምያለቀሱት አታመልጥም ችግር የለም ለእኛም እናታችን እኛም አለን
DNA best answer
ንግግርህ አልተወጣልንም ንፁህ ነኝ ካልህ መመርመር አለበት
አንተ አይባልም ....መነኩሴ መሆናቸውን አንዘንጋ እውነቱ እስኪወጣም አንፍረድ
Ierasu new 💯
@@thevoiceofethiopia-9295ሲደፍሩ የት አየሽ?
@@hailemariambishaw213 እሷም መነኩሴ ነበረች እሱ ባየረክሳት ኖሮ ። እንደዛ ብሎ ነገር የለም ። እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ደሞ እውነት እንዱወጣ ፈልጋለው። የሱ አይነት ወንበዴዎች ናቸው ቤተክርስቲያን ገብተው በድፍረት እየቀደሱ አገራችን ላይ መአት ያመጡት ።
እረወዲያ እውነትእረወዲያ
ድኤኔ ይመርመሩ ትረትረት አይለፍልፍብን በወሬ እሚለቀቅ አይደለም ጉዳዩ አላህ ልቦና ይስጥህ ካለህበት
ሁለቱም ፊት ለፊት ሆነው ይጠየቁ ዲኤንኤ ግን ግድ ነው ህፃንዋ አባትዋን ስለምትመስል ስታሳዝን 😢😢😢😢
😂
ከዚች ባለጌ መነኩሴ አይቀርብምተሀድሶ ውጡ ከቤታችን
ወይ ጉድ እግዚአብሔር ሆይ ቤትሕን አጥራ ፍርድ የእግዚአብሔር ፍትሕ ለእማሆይ አላምነዉም ይሄን ሰዉየ እዉነት ያለዉ ከእማሆይ ነዉ ጭራሽ አይኑን አፍጥጦ መጣ ድፍርት ወንድሟ አንገትሕን እቆርጠዋለሁ አለኝ ይላል በደብ ይቁርጥሕ ይገባሃን😢
ፍትእ ለናታችን
የቆመበት የቆመ አያይም አሉ ምነው እንግዲ መጀመርያ መቆጠብ ይሻል ነበር አሁን ወደዚ ወደዛ ምን ይጠቅማል በሉ ቶሉ ዲኤንኤን ተመርምራችሁ እናንተም ነፃ ውጡ እኛም እንረፍ😢😢😢
መነኩሴዋ የወንድ ፍላጎት ቢኖራቸዉ ኖሮ ገዳም አይገቡም ነበር። ሰዉዬዉ የሚናገሩት ራሣቸዉን ለማዳን ነዉ የሚመስለዉ እንጂ ትክክል አይመስልም። ለማንኛዉም የDNA ምርመራ ግድ ነዉ። ተክልዬ ጉዳዩን እንደጀመራችሁ ጨርሱት በእንጥልጥል አይቅር ልጅቷ ታሣዝናለች።
እውነት ይሄን ነገር ካደረጉ የያዙትን መስቀል ይፍረድባቸው እኛ ፈራጅ አይደለንም
The baby she just looks like him. DNA is a good answer 👌 👏🏼
ግዜው የሰለጠነ ነው ይመርመሩ ስጀመር ልጅቲ አባትዋን ነው የምትመስለው ወይመመሳሰል
ይቅር ይበሎት ምላሶት እኮ ተያይዞአል መናገር አልቻሉም መስቀሉን አስቀምጡት ፍርዱን ይስጥ😊
😂😂😂 ማውራት አቃተዉ እኮ አፉ የተሳሰረ ደሞኮ ህፃኑ ቁጭ ራሱን እረሰወ ሰዉየ እባከዉትን መስቀሉን ያስቀምጡት አይገባወትም ዉሽታም
የተቀጣጠለ ወሬ እኮ ነው የሚያወሩት 😢አይይይይይይ
ተፈጥሯቸው ነው እሱ
ሁሉን ያየ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ 😢
በጭራሽእማሆይ አይዋሹም ልጁ ደሞ ቁጭ እሱን ነው DNN እንኳን ባይኖር አይዋሹ አባታችን
አው ቁጭ እሳቸውን ህፃኖ
እግር ይዘሻል😅
@@abrahamtadesse2019 ክክክክክ ይቅር በለኝ ጌታ ግን አፎ አካባቤ ዝንብለሽ እያት
ህፃንዋ ቁጭ
😅😅😅😅የመደም ቅመሞች እኮ በደምብ ነው የምነየው @@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
መልክማ ቁጭ ነው
ተክሌ አባክህ እውነት እንዲወጣ ይሁን
እኔ ምንም አልገባኝም ሰዎች ፍፁም ድንጋጤ ፊታቸው ላይ ይነበባል አስተዋላችሁ ተመልከቱ ለጊዜው ምንም ማለት አልፈልግም ግን ፍትህ ለእናታችን ለእማሆይ እኔም እንደ አንድ ምዕመን እጠይቃለሁ። አቤቱ የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ መጀመሪያችን ሳይሆን መጨረሻችን አሳምርልን!!!!
የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሄር እንደበደላችን እንደሰዉነታችን ክፋት ሳይሆን በቸርነቱ ይቅር ይበለን። አቤቱ ልቦናችንን ወደቤትህ መልስ፣ ለንሰሀ አብቃን፣ አቤቱ ይቅር በለን አሜን 🙏
ምርመራዉ ይሰራ
ፍትህፍትህ ፍትህ ለእማሆይ 😢😢😢😢😢😢
ይህን ጉዳይ ማጣራትና መፍትሄ መሻት የክሌሉ ሀገረ ስብከት ሀላፊነት ነው ።ለቤተክርስቲያንዋ ስም ሲባል ።
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእማሆይ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ወሬ አንፈልግም ሰውየው ካላመነ ወደ ምርመራ ምን ግዜም ተዋርደናል
ሰውዬ ከማለትህ/ሽ በፊት አባት ናቸው እና ማክበሩ የሚበጅ ይሆናል እውነት ቢሆን እንኳን ሰዉ ናቸው እና እንደሰው ወድቀዋል የትም ቦታ በማንኛውም ሃይማኖት የሚያጋጥም ነገር ነው ሰከን ማለቱ ይበጃል
ንግግራቸዉ ያስታዉቃል ምንም ሚያሳምን ነገር የላቸዉም ኦ አምላኬ 😭😭
ሲናገሩ ፍርሃትና መደናገጥ ይታይባቸዋል መፍትሔው DNA DNA DNA
ምን ጉድ የሚሠማወ ኤሬ መልክ ነገሮች በይከናዉኑ ጥሩ ነዉ
የእዉነት ልጁ እራሶትን ነው የሚመሰለዉ ዲኤንኤን ይሰራ
Esti Alfred fird yeEgziabher new.
ምንም የማይመስል ምስክርነት እግዚአብሔር ይቅር ይበልዎ አባ ለማንኛውም ፍትህ ለእንኚህ ሚስኪን መነኩኩሴ ።
ምንም እኮ Dna አያሥፈልግም ቁጭ እኮናት ህፃኗ የፈጣሪ ዬያለህ😢😢😢😢😢😢😢😢
ዲቃላ አባቱን ይመስላል ይባላል እኮ።
በጣም
ሚገርምክ የህፃኗ ስም እማሆይ ያወጡላት(ምስክር ነው)
ወይ መካድ ጭራሽ እሱን መስላ እግዚአብሔር ያዋርደው አሁንም😢🤲💒
እግረኛው ስለእውነት እናመሰግናለን ! ግን ዲኤኔው ቢሰራ ዛሬ ማንን እንመን?
እውነት ካልሆነ ለምን ክስ አልመሰረቱም ይሄ ከባድ ወንጀል ነው እማሆይን በስም ማጥፋት ወንጀል ለምን አልተጠየቁም ስለዚህ እማሆይን አለማመን ይከብዳል
አባቴ አይዞዎት እርሶን ተመሰሎ ሠይጣን ነዉ የደፈራቸዉ አይዞዎት የኔ አባት ካደረጉትም በቃ ስሜት የሚባለው ነገር ሰለሆን ሠው ፍፁም አይደለም ይወድቃል ሠዉ ይነሳል ወድቆ የቀረው ዲያቢሎስ ብቻ ነው እኛነም ይቅር ይበለን በማይገባን ነገር ውስጥ ገብተን አስተያየት የምንሠጠዉን።አቤቱ ገታሆይ በፍርድ አደባባይ አታቁመን አቡነ ዘበሠማያት እንፀልይላቸው፣
ጭቅጭቅ አያስፈልግም ንፅህና በDNA ይረጋገጣል እንጅ በቃል የሚታመን ነገር የለም ይህን ማድረግ የማይችል media ዋጋ የለውም።
ፋትህ.ለእማሆይ
በቤትክርቲያን ወስጥ ሰም ከሚጠፋ ተመርምረዉ እርምጃ መዉሰድ ነዉ በሕግ መጠየቅ ነዉ
100% he did it !እጅግ በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል !DNA DNA DNA በቃ ሌላ ወሬ አያስፈልግም
ህፃናትኮ በህፃንነታቸው ሁሉንም ይመስላሉ ተመልካቾች አሳቃችሁኝም ገረማችሁኝም ።ድፍረታችሁ ።እኔ አሁን ሰውን ማመን እየተሁ ነው ምንም ነገር አልፅፉ ለማለት የመጣሁት ተክለሐይማኖት አዳነ እናመሰግናለንD N A ተሎ ሰርታችሁ ገላግሉን 👏
@@thevoiceofethiopia-9295 በትክክል ወደ ውጭ ነው መሆን ያለበት
እማሆይ ድኤንኤ ይደረግልኝ አላፍርም ብለዋል አሁንም ይደረግ አባም ንጹህ ከሆኑ መፍራት የለም
እመቤቴን ህጾና እራሱ እቸውን ነው እመትመስል እሰይጣን አሳሳተይ ቢሉ ይሻላል እማሆይ አልዋሸችም😢😢😢😢
እግረኛው አድናቂህ ነኝ
ምንም አልዋጠልኝም 😢😢😢😢 ወቅት ደግሞ ረቋል ዲኤንኤ አለ ፍትህ ለማሆይ ተመልካቺ አክብሩ. ፍትህ ለማሆይ ምንኩስና እኮ እሚዋሽበት አደለም 😢
አባ አንደበቶን ያዝ እያረጎት ነው ::የ DNA ውጤቱ የርሶ ሆኖ ከተገኘ ያግራኝ አህመድ ነኝ ያለውን ይዘዝቦት ::እምነታችን ግን እንዲህ መዋረዱ አንገት ያስደፋል::በዚህ አይነት ስንት የተዳፈኑ ተመሳሳይ ወንጀሎች እየተፈፀሙ እንዳሉ ይሄ አንዱ ማሳያ ነው::የእማሆይ እንባ በከንቱ ፈሶ አይቀርም ፍትህ ከምድርም ከሰማይም እንጠበቃለን ::
Please DNA👈 ካልሆነ አናምንም የሴቶች ግፍ ጥቃት ይቁም
ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ !!!እኛም በማናቀው ነገር ሓጢያት አንግባ DNA ይመርመሩልን ፍትህ ለእናታችን😢
አትፋረድ ይፈረድብሀል እባካችሁ ምእመናን ፍርዱን ሁሌም ለጌታ እንተው እባችሁ!
Feteh lenatachin emahoy DNA yemermerelen
I side the same
ፍትህ ለእማሆይ ፍትህ ለእናታቺን!
የቂያማ ዘመን ነው እህት ወንድሞቼ የምንሰማው የምናየው ሁሉ የሚያስፈራ አላህዬ እቅር በለን ☝🏽🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🥲🥲🥲🥲
አሚን😢❤
@@hanankbrom-f2o አመሰግናለሁ ወንድሜ ወይንም እህቴ እንደ ፀሎታችሁ ይሁንልን
የማይመስል ነገር አታውራ ፍትህ ለማሆይ😢😢😢😢😢
ዲኤንኤ ይሰራ የምትሉ ለይክ አድርጉ እሱ ነው የሚገላግለን።
100%✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
Already liju ye esachew nw bilo andie yedemedeme hizb aydelem bibal mn libal nw? endegena yimermer mebalu aykerm.
ይሰራ በትክክል
ትክክል
በትክክል
እኔ አሁን ላይ ከእውነተኛ በረሀኞቹ በዋሻ በፆም በፀሎት ተወስነው ካሉት አባቶች በስተቀር ሌላ ማንንም ኢምንት ቢሆን እኳን ወዳለማመን ደረጃ ተሸጋግሬያለሁ ፍትህ ለእናታችን ለእማሆይ።
DNA ይመርመሩ በወረ ባይሆ ጥሩ ነው ለእውነት ስትሉ እባካችሁ 😢
Why you rushing to know some body business
ተክልዬ ይሄን ጉዳ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ መጨረሻውን ማየት እንፈልጋለን እባክህን የልጁንም የምርመራ ውጤት ጨምሮ🙏
DNA ይመርመሩልን አዉነት እርስወ ጋር ካለ ተክልዩ አስመርምራቸዉ ፍትህ ለእናታችን😢
ብታምኑም ባታምኑም
አይመረመሩም
@@እህተማርያም-ቨ8ቀምክኒያት ??
@@እህተማርያም-ቨ8ቀለምን ምክኒያት ??
እባክህ ወንድሜ እውነቱ ይውጣልን DNAይሰራ ና ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ለሐይማኖታችንም ስምና ክብር DNA ወሳኝ ነው
ተክልያ ጅግና ተባረክል እባካችሁ በምረማራ ይጣራ ነገሩ ፊትህ ፊትህ ለእማሆይ በፈጠራችሁ !!!!!!
በምርመራው ምን እንደሚደረጉ ያስፈራል
አይመርመሩ
እማሆይ በእውነት ያስቀናኑ አቤት መታደል እማሆይ በእውነት ፍፁም ፍርሀ እግዚአብሔርን አሳይተውናል መታመን ለእግዚአብሔር ነው በእውነት እማሆይ ያስቀናሉ ። ፍፁም ፍቅርን አይተንባቼዋል ። ሰይጣን ቢያሳድዳቼውም እማሆይ ግን ሰይጣንን ድል ነስተዋል ።
ተሀድሶ ናት
የእውነት ጠላት ናቸው
ፀረ - ኦርቶዶክስ ናት
@@እህተማርያም-ቨ8ቀ ተረጋጉ ገና ሳይጣራ አትሳደቡ ይጣራ ከዛ ከሁለት አንዱ ቅጣቸውን ያገኛሉ። ሴት ስለሆነች ወይም ካህን ስለሆነና ገንዘብ ስላለው አያመልጥም ሆኖም ግን DNA ወጭ አገር ይሰራ አገር ውስጥ እንዳይሰራ።
ሚድያ ከወጣ ላይቀር DNA ይሰራል።
በትክክል ማንም አይ ለቀው ይህ አሰዳቢ
በጣም WE NEED DNA ፣ዲኤን ኤ ያስፈልጋል?
ምርመራ ይደረግ ይህጉዳይ ለሌላውም ማስተማሪያ ይሆናል ።
DNA
Tekekele nw.
እግረኛው ምድያ ለእውነት የተፈጠረ ተባረክልን እባክህ ታርክ ሰርተህ ኣሳየን
ተክልዬ እውነትን ለማጥራት ያለህ ጉጉት እጅጉን በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድማችን
እማሆይ ሐመልማል አለም ለምኔ ብለው ራሳቸውን ለክርስቶስ የሰጡት እናት ላይ የሰጡት ራስን የመከላከል አስተያየት ምንም አያሳምንም። እውነት እማሆይ ጋር ናት።
Balayenew anfired .
ባላየነው ባንፈርድም ወንጀል እያሰራው ነው ብሎ ወንጀል የሚሰራ የለም። ከእውነት ጋር እና ከተገፉት ዛሬም ነገ እቆማለው።
የሷ ቃል መጠየቅ የት ነው?
DNA 👈ይመርመሩ እሱ ነው የሚገላግላቸው
ትክክል ነው አንድ እና አንድ ይሀ ብቻ ነው
መልካቸው ደሞ ይመሳሰላል ህፃንዋ ጋር በምክንያት ነው የመጣችው ወደ ምድር በቤተክርስቲያን ያሳድጋት የምር 😢 ፍጣር ለሁላችንም ይቅር ይበለን
ቀላል ነዉኮ ህፃኗ እኮ እራሡን ቁጭ ነዉ የምትመስለዉ
እኮ😂😂😂😂😂😂
ክክክክ
አሁን ዘመኑ ጥሩ ነው DNA 🧬 አለ
D.N.A ይመርመር ለሁሉም ለሁሉም የሚበጀው ይህ ነው፡፡ ግን ልቦና ይስጠን ለሁላችን ማስተዋሉን ያድለው!!!
ፍትህ ለእማሆይ በወሬ አናምንም ሥንት አባቶች አሉ እዲህ ተመሣሣይ ኑሮ ሲመራቸው እሩጠው ይገባሉ ከዝያ የሠው ሒወት ያበላሻሉ ማርያምን ፍትህ ፍትህ ለእማሆይ 😢😢😢😢😢
እሀቴ ለውሳኔ አትቸኩይ በአሁን ሰዐት ሁሉም አርቲስት ኋኗል እውነታው ማን ላይ እንዳለ መወቅ አንችልም። ያለቀሰ ሁሉ ተበዳይ የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም።
በማታዉቂዉ አትዘባርቂ DNA
D@@fretsdkmeku3156 ፍትህ ለማሆይ DiNA በወሬ ብዛት ስንት እህቶቻችን ተጨበርብረው ተደብቀው ቀርታል
ፍትህ ለእናታችን እንዴው በእግዝአብሔር እንማፀናለን ይመርመሩ እባካችሁ ግፍ ይብቃ😢😢😢
አሁን እኛ DNA ነው የምንፈልገው ፍትህ ተናታችን ንፁህ ከሆኑ ይታወቃል
ምርመራ ይደረግ
Mrmera ydereg
በጣም የኔማረረረ
መለኩሴዉ ብር አለዉ ዲኤንኤኑን ያስቀይረዋን ታያላቹህ
እኔም እንደሱ ነው የማስበው
ይቅር ይበለን ሳናውቅ ሰው ይወገር ማለት እግዚኦ ይቅር ይበለን
ይቅር ይበለኝ ማመን አቃተኝ ፍርዱን ለመደሀኒያለም
ይፈርዳል ግድ ነው
ፍትህ ለእናታችን😢 ዲኤንኤ ይመርመሩ እውነተኛው ይታውቅ
ንግግራቸው ምንም አልተዋጠልኝም በየደቂቃው ነው ምራቃቸውን የሚውጡት So, there is something ወደ DNA
Ewenet new... geta yeqer yebelen gen there is something
ህፃኗ እኮ ቁርጥ እሱን ነው ምትመስል
እረ ንግግራቸው ያስታውቃል ምራቅ አስሬ መዋጥ ምድነው
ትክክል እየተንተባተቡ ነው
የውሸት ነው የሚያወሩት ሁሉ
ወንድሟ. ማሻአላህ ጠንክር ፈጣሪ ከአንተ ጋ ነው ጀግና. ለምን. ሰማዕት ነህ
ዘንድሮ የሚያወዛግበን በዝቷል በደሙ የመሰረታትን ቤቴክርስቲያን ክርስቶስ ያፅዳልን ቤቱን😢
ትክክል
አትወዛገቡ ሰዉየዉ ዉሸታም ነዉ
እባካቹህ የመምህር ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ ተግሳጽ ትምህርትና ስሙት እና አሁን ያልከውን ማለት ታቆማለህ ያኔ
በአጭሩ እግዚአብሔር ቤቱ ያጽዳ አንበል ማጽዳት ከሆነ ከእራስ ይጀምራል እኔም ጭምር ማለት ያለብን እና የራሳችን ሀጥያት መርሳት የለብንም እና እግዚአብሔር የሚሰራውን ያውቃል እባካቹህ አስተውሉ
የምትወዛገቡት ለምንድነው የምታምኑት የምትከተከተሉት ማንን ነው ? የሆነ አባት ዲያቆን ጳጳስ ወይስ ክርስቶስ የመሰረታትን ቤተክርስቲያን የምትሰሙት ግለስ የሆነ ነገር ሳያደርግ ወይኔ ቤተክርስቲያን ምናምን ታበዛላችሁ ግለሰብ እና ቤተክርስቲያንን እንለይ ክርስቶስ እንጂ ሰው አንከተለ ሰው ይሳሳታል ይወድቃል ይነሳል እና እባካችሁ የሆነ ነገር በተፈጠረ ቁጥር አትደናገጡ 😢 ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ያድለን በቤቱ ያፅናን 🙏❤
አሜን 😥😥
አቤቱ ፈጣሪ አንተ እየው ሁሉ እቺ ምስኪን ሴት እውነተኛ ክሊኒክ ድኤንኤነአ ይሰራ
በፈጠራችሁ በእመቤቴ ምርመራ ይደረግ ። ፍትህ ለእማሆይ አመልማል 💔
እሳቸው አሉ አባ አይ ዘንድሮ አባ ሀፂት አትግቡ እመኑ ሌላ ነገር አታውሩ😢
ፍትእ ለናታችን በወሬ አናምንም ይመርመሩ
በትክክል
እንክፍ ነገሩ አልገባችሁም እናንት ምን አይንት በሽታ
ትክክል💯
ሌባ
ተሀድሶ እውነት ቢሆን
ትደብቅ ነበር
ተሀድሶ ነች
DNA ውጤቱም በጥንቃቄ መሆን አለበት በገንዘብና በስልጣን ተጠቅመው እይዳይቀይሩት።
ኧረ ዲኤንኤ ይመርመር ልጁ እኮ በጣም ይመስላቸቸዋል መድሀኒአለም አባቴ ኧረ ይቅር በለን።
እውነት ለማውራት የተወለድችው ልጂ እራሰወን ነው የምትመሰለው
ሲጀመር ህፃኗ እሳቸውን ነው የምትመሥለው 😢😢😢
እግረኛው ከጀመርከው እስከመጨረሻው አሳየን ወደ DNA ውሰዳቸው።
Meret
በትክክል አሁን እኮ አሉባልታ ሆነ በአጭሩ DNA ,ኮተት,አታብዙ,አሁን እማሆይ የሉም የፈለገውን ሊል ይችላል በቃ አሁን እየተቀባበላችሁ መነገዣ አታድርጉት እባካችሁ ዘሬ በቤተክርስቲያን የሚፈፀመው ግፍ ሌብነት ጉቦ ዝሙት ወዘተ ሰላሳ አመት ሆነው
አይመረመሩም
እኛን አይገልፀን
እግዚአብሔር አምላክ በአባቶቻችን በቤተክርስቲያናችን እና በሀይማኖታችን የተነሳውን ክፉ ነገርሁሉ ያርቅልን
Àmen!
ዲኤኔ ይመርመር አባታችን በሀሰት አይገደሉ እዉነቱ ይዉጣ 😢😢😢😢😢😢😢😢
አይመርመሩ
የተሀድሶ ሴራ ነው
@@እህተማርያም-ቨ8ቀማለት?😮
መቅረባቸው በጣም እናመሰግናለን
እስከመጨረሻው መሄድ እውነቱ መውጣት አለበት ብዙ ሰው ያለቀሰበት ልቡ የተሰበረበት ነገር ነው
ሁለቱም ጎን ለጎን ይጠየቁ ፍርድ ፍትህና ዳኝነት ከእ/ሔር ነው /////
dna ይደረግ ገንዘብ የሚያስፈልግ ከሆነ የበኩላችንን እናደርጋለን መፍቴሄዉ ይህ ብቻ ነዉ
በትክክልል
you're the best journalist!! Thank God for DNA ገላግሌ ነውና ይፍጠን።
ፍትህ ለእናታችን የተበደለችው እሷ ዙሪያውን መዞር መፍትሄ የለውም በቀጥታ DNA ይመርመሩ የህፃኗ መልክ ቁጭ እርሶን ነው የምትመስለው ፍትህ ፍትህ ተክልዬ አደራ አስመርምርልን 😢
በእውነት ቁጭ መልካቸው ይመሳሰላል ህፃንዋ ስታምር ልጅ ኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ይቀበሉ በቤተክርስቲያን ያሳድጓት በምክንያት ነው የመጣችው ወደ ምድር
እውነትም አባም ይቀላውጣል እንዴ አይ ዘንድሮ ልጂቷኮ እራሱን ቁርጥ ናት ቶሎ ይመን ከነውሸቱ ክደቱ ማገልገልኮ አይፈቀድም😢አይ ወንድ እንትናቸውን መበጠሰ ነበር
ይተውኝ መነኩሲት አለማዊ ሴትም ሳትደፈር ተደፈርኩ ብላ ሚድያ ላይ ፈፅሞ አትወጣም! እንደውም ብዙዎች ተደፍረውም ደብቀው ዝም ይላሉ! ለማንኛውም ቶሎ የዲ ኤን ኤ ምርመራ ተደርጎ መፍትሄ ሊበጅለት ይገባል።
Ewunet new
Exactly😠እሚገርመው እኮ ይህ ሰው ፊቱ ላይ ውሸቱ ይነበባል።
እር እባክህ እደዚህ አይነት ችግር በየቤተክርስቲያኑ አለ ብዙ እህቶች ንስሀ ለመግባት ሲሄዱ ችግር የደርሰባቸው እህቶች አሉ የድንግል ማርያም ልጅ እውነቱ ያወጣዋል እግዚአብሔር ይፉርድ
በትክክል እኔም ንሰሐ ለመግባት ሔጄ አምልጫለሁ በጣም ከባድ ነው ከዛ ሁለተኛ ዝርርር አላልኩም ወደዛ ምክንያቱም ምን በወጣኝ አረ በጣም ይቀፋል😢😢😢
@@Rakb553 እውነት ነው እር ስንት ጉድ አለ
ተክልዬ ፈጣን ምላሽ እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን ጀግና ነህ❤❤❤❤ እኔ ግን ሲመስለኝ እናታችን ተበድለዋል እውነት ይውጣ
በይ እንግዲ እህቴ በድግምት ውጤቱ እንዳይቀየር በፀሎት በርቺ አንቺ የዋሸሽ አይመስለኝም
ማየት አለማመን ሆነ ማለት ነው ህፃኑ ቁርጥ እርሶን አባ ሁለታችሁም ገዳሙን ለቃችሁ ትዳራችሁን ምሩ በእናንተ ምክንያት ቤተ ክርስቲያን አታሳድቡ ለመናፍቃንም መሳለቂያ አትድርጉን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን
I are you afraid of insulting, judgement is at hand,Jesus will never be mocked, who is heresy?stop hypocrisy 😊
ልጁ እናቱን ነው የሚመስለው እውነት ቢኖራቸው ነው ሚዲያ የመጡት
ልጅቷ እራሳቸውን ነው እምትመስለው የምር የምታሳዝነው ቤተክርስቲያን ናት
እህቴ ሳትወድ በግድዋ ነው የደፈርዋት እናም ከነዘርዋሽ አጠፋሻለሁ ብለው እያስፈራሩዋት እንደሆነ ተናግራለች ምን ወጥተዋት ነው ከኝህ ጋ ትዳር የምታደርገው ።😢😢
እ ማሆይ ከነልጃቸው ገዳም እንዲገቡ አባ ደግሞ በክብር ቤተክርስትያኑ ለቀው እንዲወጡ እንጠይቃለን😢😢😢😢
አረ የምን ትዳር ሞልክሶ ትዳር ወይ ጉድድድ ዘንድሮ😳🤔😮😮😢
እኚ አባት ያርጉትም አያርጉትም እግዚአብሄር ያዉቃል በጠያቂዉ በጣም ነዉ ያዘንኩት በጣም ነበር የሚመነጫጭቃቸዉ እኚ መነኩሴ እርግጠኛ ነኝ አላረጉትም እዉነቱን እግዚአብሄር ያዉጣላቸዉ
ልጅ እኮ እርስዎን ይመስላል 😢DNA ይደረግልን😢
አዎ በማርያም እግዚአብሔር ያሳድገው በጣም ያጓጓል😢😢😢
በገንዘብ ሊሸውድ ይችላል
@@amenamenselasa9298 በለው ሴትየዋም በሃሰት ማሰራት ይችላሉ እኮ
😂😂😂😂😂
Ljtwa eko copy paste nat
አይ ስምንተኛው ሺህ የድሮ አባቶቻችን እኮ ጥፋታቸው ባይሆን እንኳን አሚን ብለዉ ይቀበሉ ነበር መቼም ስለ እንባመሪና ለ እርሷ አይነገርም አባቴ😢😢😢😢😢😢
የሚያወሩት ሁሉ የማይመስል ነገር ነው ፍትህ ለተጎዳችው
Well done! Egregnaw Media. I can't wait to listen to the full conversation. ዛሬ ላይ ዓለምን ንቆ ሳይሆን፤ ዓለም ፊቷን ስታዞርበት ወደ ገዳም ስለሚሔድ ነው ለራስም ለቤተ ክርስቲያንም፣ ለአባቶችም ፈተና የተሆነው።
ፍትህ ለእናታችን ፍትህ ለእናታችን ፍትህ ለእናታችን እውነት ትቀጥናለች እንጅ አትበጠስም የተጠከውን መልስ ሌላታሪክ አታውራ ውሽትነው ደምያለቀሱት አታመልጥም ችግር የለም ለእኛም እናታችን እኛም አለን
DNA best answer
ንግግርህ አልተወጣልንም ንፁህ ነኝ ካልህ መመርመር አለበት
አንተ አይባልም ....መነኩሴ መሆናቸውን አንዘንጋ እውነቱ እስኪወጣም አንፍረድ
Ierasu new 💯
@@thevoiceofethiopia-9295ሲደፍሩ የት አየሽ?
@@hailemariambishaw213 እሷም መነኩሴ ነበረች እሱ ባየረክሳት ኖሮ ። እንደዛ ብሎ ነገር የለም ። እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ደሞ እውነት እንዱወጣ ፈልጋለው። የሱ አይነት ወንበዴዎች ናቸው ቤተክርስቲያን ገብተው በድፍረት እየቀደሱ አገራችን ላይ መአት ያመጡት ።
እረወዲያ እውነትእረወዲያ
ድኤኔ ይመርመሩ ትረትረት አይለፍልፍብን በወሬ እሚለቀቅ አይደለም ጉዳዩ አላህ ልቦና ይስጥህ ካለህበት
ሁለቱም ፊት ለፊት ሆነው ይጠየቁ ዲኤንኤ ግን ግድ ነው ህፃንዋ አባትዋን ስለምትመስል ስታሳዝን 😢😢😢😢
😂
ከዚች ባለጌ መነኩሴ አይቀርብም
ተሀድሶ ውጡ ከቤታችን
ወይ ጉድ እግዚአብሔር ሆይ ቤትሕን አጥራ ፍርድ የእግዚአብሔር ፍትሕ ለእማሆይ አላምነዉም ይሄን ሰዉየ እዉነት ያለዉ ከእማሆይ ነዉ ጭራሽ አይኑን አፍጥጦ መጣ ድፍርት ወንድሟ አንገትሕን እቆርጠዋለሁ አለኝ ይላል በደብ ይቁርጥሕ ይገባሃን😢
ፍትእ ለናታችን
የቆመበት የቆመ አያይም አሉ ምነው እንግዲ መጀመርያ መቆጠብ ይሻል ነበር አሁን ወደዚ ወደዛ ምን ይጠቅማል በሉ ቶሉ ዲኤንኤን ተመርምራችሁ እናንተም ነፃ ውጡ እኛም እንረፍ😢😢😢
መነኩሴዋ የወንድ ፍላጎት ቢኖራቸዉ ኖሮ ገዳም አይገቡም ነበር። ሰዉዬዉ የሚናገሩት ራሣቸዉን ለማዳን ነዉ የሚመስለዉ እንጂ ትክክል አይመስልም። ለማንኛዉም የDNA ምርመራ ግድ ነዉ። ተክልዬ ጉዳዩን እንደጀመራችሁ ጨርሱት በእንጥልጥል አይቅር ልጅቷ ታሣዝናለች።
እውነት ይሄን ነገር ካደረጉ የያዙትን መስቀል ይፍረድባቸው እኛ ፈራጅ አይደለንም
The baby she just looks like him. DNA is a good answer 👌 👏🏼
ግዜው የሰለጠነ ነው ይመርመሩ ስጀመር ልጅቲ አባትዋን ነው የምትመስለው ወይመመሳሰል
ይቅር ይበሎት ምላሶት እኮ ተያይዞአል መናገር አልቻሉም መስቀሉን አስቀምጡት ፍርዱን ይስጥ😊
😂😂😂 ማውራት አቃተዉ እኮ አፉ የተሳሰረ ደሞኮ ህፃኑ ቁጭ ራሱን እረሰወ ሰዉየ እባከዉትን መስቀሉን ያስቀምጡት አይገባወትም ዉሽታም
😂😂😂😂😂
የተቀጣጠለ ወሬ እኮ ነው የሚያወሩት 😢አይይይይይይ
ተፈጥሯቸው ነው እሱ
ሁሉን ያየ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ 😢
በጭራሽእማሆይ አይዋሹም ልጁ ደሞ ቁጭ እሱን ነው DNN እንኳን ባይኖር አይዋሹ አባታችን
አው ቁጭ እሳቸውን ህፃኖ
እግር ይዘሻል😅
@@abrahamtadesse2019 ክክክክክ ይቅር በለኝ ጌታ ግን አፎ አካባቤ ዝንብለሽ እያት
ህፃንዋ ቁጭ
😅😅😅😅የመደም ቅመሞች እኮ በደምብ ነው የምነየው @@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
መልክማ ቁጭ ነው
ተክሌ አባክህ እውነት እንዲወጣ ይሁን
እኔ ምንም አልገባኝም ሰዎች ፍፁም ድንጋጤ ፊታቸው ላይ ይነበባል አስተዋላችሁ ተመልከቱ ለጊዜው ምንም ማለት አልፈልግም ግን ፍትህ ለእናታችን ለእማሆይ እኔም እንደ አንድ ምዕመን እጠይቃለሁ። አቤቱ የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ መጀመሪያችን ሳይሆን መጨረሻችን አሳምርልን!!!!
የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሄር እንደበደላችን እንደሰዉነታችን ክፋት ሳይሆን በቸርነቱ ይቅር ይበለን። አቤቱ ልቦናችንን ወደቤትህ መልስ፣ ለንሰሀ አብቃን፣ አቤቱ ይቅር በለን አሜን 🙏
ምርመራዉ ይሰራ
ፍትህፍትህ ፍትህ ለእማሆይ 😢😢😢😢😢😢
ይህን ጉዳይ ማጣራትና መፍትሄ መሻት የክሌሉ ሀገረ ስብከት ሀላፊነት ነው ።ለቤተክርስቲያንዋ ስም ሲባል ።
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእማሆይ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ወሬ አንፈልግም ሰውየው ካላመነ ወደ ምርመራ ምን ግዜም ተዋርደናል
ሰውዬ ከማለትህ/ሽ በፊት አባት ናቸው እና ማክበሩ የሚበጅ ይሆናል እውነት ቢሆን እንኳን ሰዉ ናቸው እና እንደሰው ወድቀዋል የትም ቦታ በማንኛውም ሃይማኖት የሚያጋጥም ነገር ነው ሰከን ማለቱ ይበጃል
ንግግራቸዉ ያስታዉቃል ምንም ሚያሳምን ነገር የላቸዉም ኦ አምላኬ 😭😭
ሲናገሩ ፍርሃትና መደናገጥ ይታይባቸዋል መፍትሔው DNA DNA DNA
ምን ጉድ የሚሠማወ ኤሬ መልክ ነገሮች በይከናዉኑ ጥሩ ነዉ
የእዉነት ልጁ እራሶትን ነው የሚመሰለዉ ዲኤንኤን ይሰራ
Esti Alfred fird yeEgziabher new.
ምንም የማይመስል ምስክርነት እግዚአብሔር ይቅር ይበልዎ አባ ለማንኛውም ፍትህ ለእንኚህ ሚስኪን መነኩኩሴ ።
ምንም እኮ Dna አያሥፈልግም ቁጭ እኮናት ህፃኗ የፈጣሪ ዬያለህ😢😢😢😢😢😢😢😢
ዲቃላ አባቱን ይመስላል ይባላል እኮ።
በገንዘብ ሊሸውድ ይችላል
በጣም
ሚገርምክ የህፃኗ ስም እማሆይ ያወጡላት(ምስክር ነው)
ወይ መካድ ጭራሽ እሱን መስላ እግዚአብሔር ያዋርደው አሁንም😢🤲💒
እግረኛው ስለእውነት እናመሰግናለን ! ግን ዲኤኔው ቢሰራ ዛሬ ማንን እንመን?
እውነት ካልሆነ ለምን ክስ አልመሰረቱም ይሄ ከባድ ወንጀል ነው እማሆይን በስም ማጥፋት ወንጀል ለምን አልተጠየቁም ስለዚህ እማሆይን አለማመን ይከብዳል
አባቴ አይዞዎት እርሶን ተመሰሎ ሠይጣን ነዉ የደፈራቸዉ አይዞዎት የኔ አባት ካደረጉትም በቃ ስሜት የሚባለው ነገር ሰለሆን ሠው ፍፁም አይደለም ይወድቃል ሠዉ ይነሳል ወድቆ የቀረው ዲያቢሎስ ብቻ ነው እኛነም ይቅር ይበለን በማይገባን ነገር ውስጥ ገብተን አስተያየት የምንሠጠዉን።አቤቱ ገታሆይ በፍርድ አደባባይ አታቁመን አቡነ ዘበሠማያት እንፀልይላቸው፣
ጭቅጭቅ አያስፈልግም ንፅህና በDNA ይረጋገጣል እንጅ በቃል የሚታመን ነገር የለም ይህን ማድረግ የማይችል media ዋጋ የለውም።
ፋትህ.ለእማሆይ
በቤትክርቲያን ወስጥ ሰም ከሚጠፋ ተመርምረዉ እርምጃ መዉሰድ ነዉ በሕግ መጠየቅ ነዉ
በትክክል
ትክክል
100% he did it !
እጅግ በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል !
DNA DNA DNA በቃ ሌላ ወሬ አያስፈልግም
ህፃናትኮ በህፃንነታቸው ሁሉንም ይመስላሉ ተመልካቾች አሳቃችሁኝም ገረማችሁኝም ።ድፍረታችሁ ።
እኔ አሁን ሰውን ማመን እየተሁ ነው ምንም ነገር አልፅፉ ለማለት የመጣሁት
ተክለሐይማኖት አዳነ እናመሰግናለን
D N A ተሎ ሰርታችሁ ገላግሉን 👏
@@thevoiceofethiopia-9295 በትክክል ወደ ውጭ ነው መሆን ያለበት
እማሆይ ድኤንኤ ይደረግልኝ አላፍርም ብለዋል አሁንም ይደረግ አባም ንጹህ ከሆኑ መፍራት የለም
እመቤቴን ህጾና እራሱ እቸውን ነው እመትመስል እሰይጣን አሳሳተይ ቢሉ ይሻላል እማሆይ አልዋሸችም😢😢😢😢
እግረኛው አድናቂህ ነኝ
ምንም አልዋጠልኝም 😢😢😢😢 ወቅት ደግሞ ረቋል ዲኤንኤ አለ ፍትህ ለማሆይ ተመልካቺ አክብሩ. ፍትህ ለማሆይ ምንኩስና እኮ እሚዋሽበት አደለም 😢
አባ አንደበቶን ያዝ እያረጎት ነው ::የ DNA ውጤቱ የርሶ ሆኖ ከተገኘ ያግራኝ አህመድ ነኝ ያለውን ይዘዝቦት ::እምነታችን ግን እንዲህ መዋረዱ አንገት ያስደፋል::በዚህ አይነት ስንት የተዳፈኑ ተመሳሳይ ወንጀሎች እየተፈፀሙ እንዳሉ ይሄ አንዱ ማሳያ ነው::የእማሆይ እንባ በከንቱ ፈሶ አይቀርም ፍትህ ከምድርም ከሰማይም እንጠበቃለን ::
Please DNA👈 ካልሆነ አናምንም የሴቶች ግፍ ጥቃት ይቁም
ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ !!!
እኛም በማናቀው ነገር ሓጢያት አንግባ DNA ይመርመሩልን ፍትህ ለእናታችን😢