#youtube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @teshomeassefa9248
    @teshomeassefa9248 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስጋውም አቆራረጡም አንደኛ ነው።
    አድራሻ?

  • @workuDaba-ct4bw
    @workuDaba-ct4bw 6 หลายเดือนก่อน +1

    wow yasegomjal

  • @kasishtube
    @kasishtube 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 หลายเดือนก่อน

    የልብ የግፊት የስኳር የኮሌስትሮል በሽታ አቅራቢዎች እንዚህ ናቸው ስው ህዋሳቶቹ የማይችሉት የማይቀበሉት ምግብ አዘጋጆች ለዚህም ነውዛሬ ብዙ የሀገራችን ህዝብ በላይ በተጠቀሱትና ካንስርን ጨምሮ የተወረረው ስዎች ይህ ጠቃሚ ምግብ ነው በሚል እነዚህን ስዎች አደልባችሁ ራሳችሁን ግን መቀመቅ አትክተቱት ከንቱ በጣም ከንቱ ምርጫ ነው ይህንመመገ

    • @lijdanibucharman
      @lijdanibucharman  2 หลายเดือนก่อน

      አይደለም እኛ የምናዘጋጀው የምግብ የስጋ አቅርቦት የሁሉም ተስማሚ እና ሰውን እንደምርጫው የሚመገበው ነገር ነው ሁለተኛ ከሀኪም ባለሞያ ተመርምሮ ነው ወደ ሉካንዳ ቤቶች የሚቀርበው ለአስተዬቶ ከልብ እናምሰግናለን።

    • @eshetubelaineh4127
      @eshetubelaineh4127 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@lijdanibucharman መልካም የምንመገበውን ሁሉ በእሱ ፈቃድ የሚባርከው አምላክ በቤታችሁ የሚመገቡትን ሁሉ ለነፍስ ለስጋቸው ብርታትን ጥንካሬን ፀጋን በረከትን ያድልልን
      እኔ የተናገርኩት የቆሽሽ ምግብ ታቀርባላችሁ በሚል አልንበረም ሀሳቤ እንዲህ ቅባት የበዛበት ጥሬ ስጋን መመገብ ለጤና ያለውን ጠንቅ በመገመት ነው ለመልካም አክብሮታዊ መልሳችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ መልካሙን ጊዜም ያድላችሁ አመስግናለሁ

    • @lijdanibucharman
      @lijdanibucharman  2 หลายเดือนก่อน

      @@eshetubelaineh4127 አሜን ወዳጄ እናመስግናለን ፈጣሪ ይባርክልን

  • @SurafelWorku-p3s
    @SurafelWorku-p3s 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤