ይሄን ካያችሁ መግዛት ታቆማላችሁ የገበታ ቂቤ አሰራር እና የቸኮላት ክሬም ኑቴላ አሰራር በኔ ማእድቤት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 148

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ሁኚ የኔ ቅመ ም የገበታ ቅቤ ነበር መግዛት ስልችት ያለኝ ተባርኪ እንዲያው ምን ላርግሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ሜሪዬ

    • @merryyemaryam8094
      @merryyemaryam8094 3 ปีที่แล้ว +1

      ሜሉዬ እንዴት አርጌ ላሳይሽ ቅቤውንም ኑቴላውንም ሰራሁት ተባርኪልኝ የድንግል ማሪያም ልጀ ይጠብቅሽ እስከቤተሰብሽ እናቴ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      @@merryyemaryam8094 me.lly224 ብለሽ ኢንስታግራም ላይ ላኪልኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ መፍትሄ መሆን በመቻሌ። አሜን እህቴ አንችልም ብርክ በይ

    • @merryyemaryam8094
      @merryyemaryam8094 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Mellyspicetv እሺ ሜሊዬ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሔ ቂቤ ለፊታችን ቆዳ መቀባት ምርጥ ነው moisturizer ነው ተቀቡት

  • @sharjah8343
    @sharjah8343 3 ปีที่แล้ว +10

    ጎበዝንሽ,ቃላትየለኝም,ያወቀችውን,ለማሳወቅ,የማትሰስት🤗አላህአገራችንንሰላሟንይመልስልንን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አሜን ውይ እግዛብሄር ታሪክን ይቀይር

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ለፀጉርም ምርጥ ነው

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @asterasfa8613
    @asterasfa8613 3 ปีที่แล้ว +4

    ሜሊዬ ማንም የሚመሰክርልሽ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ።

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜልዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ቢቻል 💯 ላይክ👍👍👍👍🙏

  • @FasiNico
    @FasiNico 3 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ባለሙያ ምንም የማይወጣልሽ እጅሽን ይባርከው ሜሊ👌❤

  • @Fastzzshorts
    @Fastzzshorts 7 วันที่ผ่านมา

    ዋው አንደኛ❤❤❤

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +4

    ሜልዬ የኔ ባለሙያ እጅሸ ይባረክ ላይክ👌👍💖

  • @dhainicell8031
    @dhainicell8031 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን የሙያ መምህራችን 1000%ውድድ💚💛❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የኔ ውድ

  • @mahinasir1603
    @mahinasir1603 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow yene konjo እስከሞክረው ድረስ I can’t wait እጆችሽ ይባረኩ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 ปีที่แล้ว +3

    ባለሞያ እጅሽን ይባርከው

  • @Mekiya-w4i
    @Mekiya-w4i ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥዪ

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሙያ ከቅልጥፍና ጋር👌👍

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 3 ปีที่แล้ว +2

    ባለሙያ ነሽ ሲበዛ❤

  • @liduwolde1354
    @liduwolde1354 3 ปีที่แล้ว +7

    ጽድት ጥንቅቅ ማለት ካንቺ እየተማርኩ ነው መቼም ማንም እይስተካከልሽም

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow, very healthy I will try it. Thank you for sharing

  • @solomonhailu1094
    @solomonhailu1094 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም አንደኛ ነሽ።

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow 😮 great 👍🏾 job melly thank you 🙏🏾 for sharing my dear and have a great weekend with your family

  • @Kidi1219
    @Kidi1219 3 ปีที่แล้ว +1

    egshen yebarkaw yeni balmoya

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 3 ปีที่แล้ว

    ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ሰላም ነው ብርክ በይ

  • @yanubeyisayanu9166
    @yanubeyisayanu9166 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ የኔቅመም

  • @mt3878
    @mt3878 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው ቀጥይበት አመሰግናለሁ

  • @woynifissehaye9143
    @woynifissehaye9143 3 ปีที่แล้ว

    ስርላም ሚሊ ከአንቺ ብዙ ነገር ተምሬለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @mimitaye9091
    @mimitaye9091 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሜሊ

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 3 ปีที่แล้ว

    Masha allah new berchi melly betame harife new 🙏

  • @mekdeswolde8809
    @mekdeswolde8809 3 ปีที่แล้ว +3

    ጵድት ያልሽ ባለሙያ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zewditubalcha2670
    @zewditubalcha2670 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ባለሞያ ነሽ
    የማይሰለች ድምፅ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ዜድ

  • @muddasirdaba4574
    @muddasirdaba4574 3 ปีที่แล้ว

    Wow madhallahaa

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 ปีที่แล้ว

    Meliye ejig betam ameseginalehu ejish yibarek ❤🙏

  • @tazukassahun
    @tazukassahun 3 ปีที่แล้ว

    yenekonjo yene gobez tebareki

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

  • @amsaleworku1424
    @amsaleworku1424 3 ปีที่แล้ว

    Siwedish eko yene balemuya zemenish yibarek. Amen bey

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አምሳልዬ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ ሜሉሽ በርቺ ❤️🙏❤️
    እጆችሽ ይባረኩ ።

  • @embetgirma4975
    @embetgirma4975 3 ปีที่แล้ว +1

    You are smart!!

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 3 ปีที่แล้ว

    Betam konjo tebarki

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 3 ปีที่แล้ว

    Egish berek yebel yeni balemuya ke anechi bezu negerochn temeralehu

  • @zenb.bet.subhanalwebihamdi6604
    @zenb.bet.subhanalwebihamdi6604 3 ปีที่แล้ว

    ሜሊ እናመሰግናለንን ኒስትል የሚባለው ልጠይቅሽነበር መለሽውው

  • @semiramohammed4860
    @semiramohammed4860 ปีที่แล้ว

    Condenced milk ቦታ ምን መተካት ይቻላል

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 3 ปีที่แล้ว

    የእኔ ባለሙያ 😘

  • @girmateumelissan5724
    @girmateumelissan5724 2 ปีที่แล้ว

    ይባርክሽ!

  • @MohammedIbrahim-mv7kh
    @MohammedIbrahim-mv7kh 3 ปีที่แล้ว

    Ejeshi yebark eheta barche

  • @semereasrat1889
    @semereasrat1889 ปีที่แล้ว

    Yeserashw nutella kemigezaw yshalal? Malete healthy new? Betam new yemwedew nutella

  • @lishanbeyene2102
    @lishanbeyene2102 3 ปีที่แล้ว

    ከባለሙያ የበለጠ ቃላት ባገኘሁልሸ ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ሊሻንዬ

  • @le1785
    @le1785 3 ปีที่แล้ว +3

    ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ሊሊዬ

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

      ሊሊዬ ሠላም ሰነበትሽ እንዴት ናችሁ ቤተሰብ ? ሠላማችሁ ይብዛ 👍👏👏👏💕😘

    • @le1785
      @le1785 3 ปีที่แล้ว

      @@ሐናሐና-ቘ3ከ ሀይ ሐንዬ ቤተሠብ ሁሉ ሠላም ነን የኔ ቆንጆ አመሠግናለሁ የኔ ውድ 😘😘💕💕

    • @ገራዶyoutube
      @ገራዶyoutube 2 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv በወተት መሥራት አይቻልም እንዴ ውዴ

  • @reachtube543
    @reachtube543 3 ปีที่แล้ว

    Just know the formal way of making chocolate but this one cannot wait.... Thank u

  • @someonevibing8721
    @someonevibing8721 3 ปีที่แล้ว

    Meliye yihen sertesh benigataw serichew betam yitafital igish yibarek

  • @simeretm3665
    @simeretm3665 3 ปีที่แล้ว

    Love your ideas!! Thank You dear!

  • @martimayatube
    @martimayatube 3 ปีที่แล้ว +1

    Gobez neshe

  • @mahiderbelaysustaineddesig7956
    @mahiderbelaysustaineddesig7956 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you.🙏🙏🙏🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    እውይይ ሜሊዬ በተለይ ኒውተላ በጣም ነው የምወድ እጅሽ ይባረክ ቅቤውም ልዬ ነው
    እግዚአብሔር እውቀት ይጨምርልሽ ቺዝም እንጠብቃለን ሜሊዬ ቤት ምን ጠፍቶ 👍👍👍ኩራታችን 👍👍👍
    አመሰግናለሁ💕💕👏👍👍😘🌷🌷🌷

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ እኔ አመሰግናለው እሺ እሰራለው

  • @semirardwan8787
    @semirardwan8787 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍 layk ygebasal wudi

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናከው ሰሚራዬ

  • @selamkalayu3908
    @selamkalayu3908 3 ปีที่แล้ว +1

    ኮንድስን ሚልክ አሰራር አሳይን ሜሉ ቅመም

  • @መሲጓልራያ
    @መሲጓልራያ 2 ปีที่แล้ว

    እሲኪ እቃው በፎቶ አሰቀምጥልን ሜሊየ የወተቱ እቃ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እሺ አአጋለሁ ኮሚኒቲ ላይ በቅርብ ጠብቂኝ መሲዬ

  • @bruktiabyssinia2694
    @bruktiabyssinia2694 3 ปีที่แล้ว

    Melyeee yene mar, Fetari hulem yitebekesh yene gobez 😘😘😘💚💛❤️

  • @menberefekade2716
    @menberefekade2716 ปีที่แล้ว

    Melatonin how I cook testy frozen salmon fish

  • @marthagebrehewot3403
    @marthagebrehewot3403 3 ปีที่แล้ว

    Gobez Melly!

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 3 ปีที่แล้ว +1

    HI Millye. Doesn't Nutella have hazelnut or almond in it? Keep up the great work my dear.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው እየሩስ በተለያየ በቅባትት እህቶች እና ዘይት እንዲሁም ስኳር ተደርጎ ይሰራል እኔ ስማር ግን basic አሰራር ተብሎ እንደዚህ ነው ከዛ በስኳር ፋንታ ማር በቅቤው ፋንታ ለውዝ እያደረግን መስራት እንችላለን

  • @misramuse2401
    @misramuse2401 3 ปีที่แล้ว

    Gobez nesh betam.Fresh cream kayet new yeminagengaw be pawdweru enji be cream atahung

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      የት ነው ያለሽው ኢትዮጵያ ከሆነ ለምሳሌ ባቢስ

  • @EdenDemoze
    @EdenDemoze ปีที่แล้ว

    በገበታ ቅቤ ቦታ normal ቅቤ መጠቀም አንችልም?

  • @abeltesfaye5889
    @abeltesfaye5889 2 ปีที่แล้ว

    Cocoa powder ledabo msriya emetkmubtin mtekm yichalal?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እዎ በሚገባ ትችላለህ አቤል

  • @hawamuhamed5971
    @hawamuhamed5971 ปีที่แล้ว

    እኔ ያልገባኝ ለጋው ቅቤ አይደለም እንደ ግፍተን የምናወጣው ከእርጎ ማሌት መልሽልኝ ታየሽው ልዩነቲንም ንገሪኝ አረብ ሀገር ባተር የሚባለው ግን ኢቶ ያልተነጠረው ቅቤ ለኩኪስ ለብስኩቶች መሆን አይችልም እንደ ጥያቄ ሆኖብኝ ነው

  • @sewunettegegne3920
    @sewunettegegne3920 3 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ ግርክ እንደምትኖሪ አላውቅም ንበር እኔ እዛ እኖር ነበር ለ ስምንት አመት I love Greek እጅሽ ይባረክ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ሰውነትዬ እኔም በጣም ነው ግሪክን የምወዳት ደስ የምትል ሀገር ናት

  • @demisalamirew7636
    @demisalamirew7636 3 ปีที่แล้ว

    Thank you sis

  • @sadikabdurahman3868
    @sadikabdurahman3868 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሜሉ የገበታ ቂቤውን ከአሬራ ማውጣት አችልም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ትችያለሽ ዋናው ውሀውን በደንብ አውጪለት እና ጨው ጨምሪበት

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 3 ปีที่แล้ว

    Wha is the name of cream you added in the nutella please tell me and thank you

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      Condensed milk ስምረትዬ

  • @zelalemdesta5493
    @zelalemdesta5493 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much! This is helpful for kids snack. For how long can we store the nuttela (inside or outside the refrigerator).

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +3

      እኛ ቤት ፍርጅ ውስጥ ነው የምናስቀምጠው ከወር በላይ ይቀመጣል ተበላሽቶ ጥለን አናውቅም

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu ปีที่แล้ว

    ፋረሽ ወተት ተመቶ ማለት ነው?

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 2 หลายเดือนก่อน

    የወተቱ ስም ምን ይባላል የመታሽው የገበታ ቅቤ የሚባለው

  • @teemarmesfin2250
    @teemarmesfin2250 2 ปีที่แล้ว

    ሜሊ ኑቴላው ምን ያህል መቆየት ይችላል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ፍርጅ ውስጥ በደንብ ይቆያል ምንም ውሀ ነገር ስለሌለው 3ወር ከዛ በላይም

  • @tigistkenea9823
    @tigistkenea9823 2 ปีที่แล้ว

    Melly Fresh cream ke whole milk sebeseben bet mazegajet enchilalen wey?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ይቻላል ግን ከበድ ይላል

  • @ngubefkadu5370
    @ngubefkadu5370 3 ปีที่แล้ว

    ብበጣም፡ባለሞያ ነሽ ባተዩ ኢውዲሻለሁኝብርቺልኝ

  • @haymanotgashaw8747
    @haymanotgashaw8747 10 หลายเดือนก่อน

    ሜሊ እባክሽን በቅቤውና በደቀቀ ስኳር መስራት አልችልም

  • @BezawerkMoges-oe8ku
    @BezawerkMoges-oe8ku ปีที่แล้ว

    ❤❤🙏🙏

  • @gy8086
    @gy8086 3 ปีที่แล้ว

    Mirte new!👍

  • @genet3394
    @genet3394 ปีที่แล้ว

    የት ነው ይህሉ ሞያ የተማርሽው

  • @negistarays
    @negistarays 3 ปีที่แล้ว

    Thank you!

  • @neimaneimafantew4797
    @neimaneimafantew4797 ปีที่แล้ว

    ወተቱ ይሆናልምንያልወጣለት የገበታው ቅቤ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      ሞክሬ አላውቅም የኔ ውድ

  • @TabitaBelihu
    @TabitaBelihu ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንቼ ይሁን የክሬሙን ቆርቆ ጱሕፉን አሳይን

  • @FekerteBezane
    @FekerteBezane 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥያቄ☝️☝️የሰራሽዉ ቂቤ ጨው ሳንጨምርበት ማንጠር ይቻላል ???ለክትፎ ምናምን ማለት ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      አዎ አሜንዬ ነገር ግን ውሀውን በደንብ አውጥተሽ ቅመም ጨምረሽ ውጪ ላይ ማቆየት አለብሽ ልክ ሌላውን የገበታ ቅቤ እንደምናረገው ማለት ነው አነጣጠሩን አሳይቻለው ቀደም ብዬ ስትችዪ እይው

  • @BezawerkMoges-oe8ku
    @BezawerkMoges-oe8ku ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @mihiretgirma6860
    @mihiretgirma6860 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ እንዴት ነሽ እጅሽስ ተሻለሽ
    እኔ ምልሽ ከ ፎርሙላ ወተት ክሬም መስራት እንችላለን?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አይ ምክሬ አላውቅም የቅባት መጠኑ ምን ያህል ነው የሚለው ይወስነዋል በብዛት ለልጆች ስለሆነ የሚዘጋጀው የቅባት መጠኑ ይቀንሱታል ስለዚህ የሚቻል አይመስለኝም

  • @لارالارا-ر8ب
    @لارالارا-ر8ب 3 ปีที่แล้ว

    ከተመቸሽ የጣሳዉ ክሬም አሰራር አሳይን

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 3 ปีที่แล้ว

    ❤🌹👏👌

  • @habtamufelekehabtamufeleke4356
    @habtamufelekehabtamufeleke4356 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ቅቤውን ለማውጣት ብዬ ወተቱ ብቻ መጠቀም እችላለው

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 3 ปีที่แล้ว

    Be blessed sis .would u read a Bible a day please u Lord waits u

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አሜን ሳብዬ።እሺ አነባለው

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ
    @ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ 3 ปีที่แล้ว

    ክሪመተል ጠባኽ ማለት ከውሃው የተጣራ ወተት?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ቅቤውን የሰራሁበትን ክሬም ከሆነ ስልባቦት እንደማለት ነው ታሽጎ ይሸጣል ሀገራችንም

  • @mekanehermet346
    @mekanehermet346 3 ปีที่แล้ว

    Be mangnawm wetet mesrat ayichalm

    • @mekanehermet346
      @mekanehermet346 3 ปีที่แล้ว

      Batam yamiral

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው እህቴ በወተት ቅቤ አውጥቼ አላውቅም

  • @sumeya6451
    @sumeya6451 ปีที่แล้ว

    CONDENCR MILK KELELENS

  • @RozinaYifter-we9ky
    @RozinaYifter-we9ky ปีที่แล้ว

    Ye genfo ehel azegejajet meten eheloch yetedebalke

  • @haimanotgebretsadik1621
    @haimanotgebretsadik1621 3 ปีที่แล้ว

    Hiy melye selame

  • @marymengistu2881
    @marymengistu2881 ปีที่แล้ว

    ሜሊ ለጋ ቂቤ አይሆንም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      እቤት ንጠሽው ያወጣሽው ከሆነ ይሆናል ውሀውን አጥልለሽ ጨው መጨመር ብቻ ነው

  • @hyabalemey4483
    @hyabalemey4483 3 ปีที่แล้ว

    111111111💯💯💯

  • @MsLidkid
    @MsLidkid 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ ለምን አትሆኚም? ድምፅሽ ሞገሱ ደስ ሲል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      ሊዲ በጣም አመሰግናለው ጋዜጠኝነት አልተማርኩም ለዛ ነው

  • @لارالارا-ر8ب
    @لارالارا-ر8ب 3 ปีที่แล้ว

    ችግሩ ኢትዮ የካካዋ ዲቄት ያለ አይመስለኝም

    • @nimamusa4534
      @nimamusa4534 3 ปีที่แล้ว +2

      አረ በደንብ አለ

    • @raheltk7473
      @raheltk7473 3 ปีที่แล้ว

      አረሞልቶአል

    • @hawamuhamed5971
      @hawamuhamed5971 ปีที่แล้ว

      እንደ እኔ ከወጣች ቆይታለይ መሰል ምንም ያለ አይመስለንም ግን ሁሉም አለ