ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እ/ር ይባርክህ ወንድሜ እኔ ኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታይ ነኝ ግን ያንተን ፕሮግራም በጣም እከታተላለሁ።ሚዛናዊ ንግግር፣ትምህርት እና ምክር ነው የምትሰጠው ጸጋውን ያብዛልህ።
እለት እለት እግዚአብሔር ይናገራል እኛ ግን ተኝተናል አቤቱ ከሚነቁት እና ከመረጥካቸው ጎን እንቆም ዘንድ የበቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን
Amennnn
እናመሰግናለን በጣም 🙏🙏🙏🙏
ፓስተር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የምታስተምረዉ ትምህርት በጣም ነዉ የምወደዉ ሂወቴም በፈጣሪ እርዳታ እየተቀየረ ነዉ ስለዚ በርታልን አንተ የተባረክ ሰዉ ነህ
ያስተማረን የመከረን ጌታየሱስ ይባረክ ተባረክ ጌታየሱስ ይባርክህ ተባረክ
ፓስተር ቸሬን እየሰማችሁ ያደጋችሁ ወጣቶች ካስተዋላችሁ በጣም እድለኞች ናችሁ:: አጥፍታችሁ ከመማር ቀድሞ መማር በረከት ነው
ቸርዬ እግዚአብሔር አምላክ ከመላው ቤተሰብክ እና ከአገልጋዮችክ ጋር የህይወትን ቃል ያሰማክ ❤❤❤
ጌታ እንትን እና ቤትስቦችህን. ይባርክ።የንተ እምነት ተካታይ ባልህንም ትምህርትህን እክታተሎህ
Mini alebeti yantr cherchi quci biye ihenini yemesele wongeli betegibari bimari getaa zemenkin yibareki nurulin inde metosali rejime idime ❤❤❤💪💪💪💪👌👌👌👌
Perfectly mentioned, thank you!
Enye selanet menager alechlem ymadenekbet kale alekobegnale bebezu tebarek ❤🙏
Amen paster cher
Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk ❤❤
አሜን 🙏ስለ ቃል ግዜ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስቴር ቻሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሴቶችዬ በጌታ ፅነት በመጻለይ ከጻነን የመይቀያሪ ነገር የለም በሎቸቹው በማይሆን ሱስ ዉስጥ ከሆኑ በጻሎት ትጉ እንጅ ሌላ ሃሰብ አሰስቡ ምክንያቱም ጌታ ከለና አይኑቸችን ወደ እሪሱ ከሆነ ሁሉ ነገር ይቀያረል እኔ ምስክር ነኝ❤
ፀጋውን ያብዛልህ ስወድህ እኮ እያሳክ እራሳችን እንድናይ ታደርገናለህ የህይወትን ምግብ ትመግበናለህ ተባረክ
He nailed right on the head!
Amen geta tsegawen yabezalen , agelegeloteh yebarek.
Tebarek pastor .Thank you.
A good bless Thanks for you 🙏🙏❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉tabreki🎉🎉
Beautiful. Thank you.
ፓሰተር እወድሀለሁ በርታልኝ ፀጋና ምህረት ይብዛልህ።
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር የእድሜ ዘመንህን ይባርክል ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ማርያምን እኔ ያንተን ትምርት አሳድጄ ነው የምሰማው አንድም አያልፈኝም እግዚአብሔር ይባርክህ አንተም ቶሎ ቶሎ ትለቅልናለክ ተባረክ እኔ ብቅድስና እየኖርኩ ነው እስከማገባ በደንብ አድርጌ እመርጣለሁ ያለመኝታ ደሞ ለኔ ያለውን ጌታ ይሰጠኛል ቸርዬ ተባረክ ይችን መልእክቴን እግዚአብሔር ቢፈቅድ መድረክ ስትጀምር ብታነባት እወዳለሁ ቸርዬ ተባረክልኝ ❤❤❤
ተበረክልን❤❤❤❤❤❤
ጆሮ ያለው ይስማ!
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤️
እውነት ሲሉም አይቻለው ራሳቸውን አጽድቀው አንተን ሲኮንኑ አንተበርታ ትውልድ እያነቃክ ነው ጌታ ይባርክህ
Chereyee God Bless you 🙏🙌🙏
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
እውነት ፓስተርየ ቃል የለኝም እናመሰግናለን የዘመኑ ሰንኮፍ ይነቀል ተባረክ
ቃለ ህይወት የሰማልነ ጆሮ የለው ይሰማ ከአንተ ቡዙ ነገረ ተምሬ እራሴ ለይ እየረሰው ነው ትውልደን እየቀረሰክ ሰለሆን አመሰግናለው።
❤ተባረክ
Orthodox negn gin eyetemarku new bzu kante tebarek
በጣም ጥሩ ትምህርታ🎉
Amen amen
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
Paster chera really i respect the way you teach even those people who is not the follower of chirstthank you vary much you are role model for youths.
Omg chereye god bless you❤
እውነት ነዉ የሕይወትን ቃል ያሰማዎ:: እግዚአብሔር ለሙሴ ሁለት ጽላትን ሰጠው:: አንዱ( አምስቱ ትዕዛዛትን) የያዘው እግዚአብሔርን እንዴት እና በምን መልኩ ማምለክ እንዳለብን የሚያዝ:: ሁለተኛው ጽላት ደግሞ( ቀሪዎቹን አምስት ትእዛዛት) የያዘ ከሰዎች ጋር እንዴት መኖር እንዳለብን የሚገልጹ ናቸው:: እግዚአብሔር ግን"እናት አባትህን አክብር" የሚለውን ትእዛዝ የጻፈው የመጀመሪያው ወይም እሱን እንዴት ማምለክ እንዳለብን የሚገልጸው ጽላት ላይ ነው:: የዕብራውያን አባቶችም ይህ እራሱን የቻለ ሚስጢር እንዳለው ገልጸው ይኸውም " ሰው ሲጸነስ ሶስት partners አሉ ይኸውም ስጋን የሚሰጡ እናትና አባት በስውር ነፍስን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው::" ይላሉ:: አሳማኝም ነው:: እናም እርሶ እንዳሉት "ልጆች አስተዳደግ እና አያያዝ ላይ በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል":: ወለድናቸው በአደራም መልክ ከእግዚአብሔር ተቀበልናቸው እንጂ "ጭቃ ጠፍጥፈን አልሰራናቸውም" አልፈጠርናቸውም:: ከእግዚአብሔር የተቀበልነው ደግሞ በመጨረሻ ምን እንዳደረግነው ይስጠይቀናል:: ብዙ ወላጆች ግን ይህንን መረዳታቸውን እጠራጠራለሁ:: ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ ልጆች ወላጆቻቸውን በእግዚአብሔር ፍርሀት እንዲያከብሩ ነው:: ለዚህ ምሳሌም አባታችን ይስሐቅ ነው:: አባቱ አብርሃም ለመስዋእትነት ሲያዘጋጀው አላመጸም:: የመሰዊያው እንጨት ላይ ተጋድሞ እንኳን አባቱን ስታየኝ እንዳላሳዝነህ በጀርባዬ እረደኝ ነው ያለው:: መላእኩ መጥቶ እጁን እስኪይዘው ድረስ:: ሌላው እና ዋንኛው ምሳሌያችን አምላካችን መድኃኒታችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው:: ለአባቱ እስከሞት ታዘዘ:: በኦሪት "እናት አባቱን የሰደበ ይሙት " ተብሏል:: ልክ የግብፃዊቷ ልጅ እግዚአብሔርን ሰድቦ ተወግሮ እንደ ሞተው::በኛ ጊዜ ግን ለወላጆቻችን ክብርን እንኳ መስጠት እያስቸገረን ነው:: ወላጆቹን ያላከበረ ማንንም አያከብርም:: ከመልካሙ ይደምረን:: ይበርቱ
Egzabher yibarkiki Le berket hun❤❤🥰🥰Be ewunet tebarki
Pastor cheri temehereteh hulu betam tekemonal ketelebet please 🙏
Taberk siwadik balebete bexam yiwadikal ❤❤❤❤
God bless you abundantly!!!!!
Geta yibarki
ይሄ ትምህርት ለኦርቶዶክሶች ፆም ነው እያሉ ትዳር ክፍተት ከዛ ባል ውጪ ሚስቴ ፆም ነው አልችኝ እያሉ ስንት ዝሙት እሚደረገው
AMEN AMEN AMEN ❤❤❤🙏🙏🙏
wongel new tiwild yemiterfibet pasterye berta ene yanten timhrt beyekenu new yemitebikew zemenh yibarek
Thank you chere!!! Ezi metachu haymanot mitstwku sewch gin min asbachu new ..... Orthodox ngn minamin malt min asflg ....kechalchu amsgnu ....
Teftehal chere hulem etebekehalhu
god bless you and your family amazing teaching ❤😇
bante yemisera menfes kidus yibarek cherye berta egna betam eyetetekemin new yemaymechachew endefelegu menor yemifeligu nachew ante berta bizuwoch bante yitekemalu
❤❤🎉
Guys please like
Des sile
❤❤❤
Egzabiher.idmen.xen.yisxik.tilqi.timrti.naw tibrak
Wey paster Cherreee😂 keldna kum neger 💗
היי
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏eyesaku temarkugne 😂😂
ወይኔ ልጅነቴን ነው የነገርከኝ እውነት😂😂😂😂
2ነገር መናገር እፈልጋለው ልደት ማክበር ጣወት ማምለክ ነው ሌላው ፊልም ማየት የሴጣን ስራ መከተልነው እንጠነቀቅ
Belew yetgnew meshaf new demo edizi yalew
@@mesimess አልቀለደኩም
Geta tileh hid alalem, aylem 😂😂👍
We are blessed that God gave us you...I learn a lot you push me to God more you blessed me every time you preach shows me how lijen endemasadge....We rebuke davil he will preach more!! God blessed you 🙏🏻
Selam p/r yantn erdata magegate efaligalwe litredage techelalhe? Awo geza layenorhe yechelale gn beTG behon be chalkwe giza erdag?
ይሄትዉልድ እዉቀት የለዉም እህ ዝምብሎ ዘሎ ሚገባዉ ዘሎ ይወጣል የምር እዉቀት መቶ በመቶ እዉቀት ካለ ምንም አንሆንም እግዝያብሄር ይዘን ማንወጣዉ ት ት የለም
😂😂😂 ❤❤❤
God bless pastor for your honesty by the way ባል የሞተበት እና ሚስት የፈታ መጋባት ይችላሉ ? በጌታ የሆኑ ማለቴ ነው
Ayichilim.yefeta yageba yameneziral yilal kalu
Gine yemotebate miste weyeme bale magebate yechelalu.
የምር እኮ እዉኑቱ ነዉ ሚያወራዉ አስተዉሎ የሰማዉ ሰዉ
😅
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ
❤❤
እ/ር ይባርክህ ወንድሜ እኔ ኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታይ ነኝ ግን ያንተን ፕሮግራም በጣም እከታተላለሁ።ሚዛናዊ ንግግር፣ትምህርት እና ምክር ነው የምትሰጠው ጸጋውን ያብዛልህ።
እለት እለት እግዚአብሔር ይናገራል እኛ ግን ተኝተናል አቤቱ ከሚነቁት እና ከመረጥካቸው ጎን እንቆም ዘንድ የበቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን
Amennnn
እናመሰግናለን በጣም 🙏🙏🙏🙏
ፓስተር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የምታስተምረዉ ትምህርት በጣም ነዉ የምወደዉ ሂወቴም በፈጣሪ እርዳታ እየተቀየረ ነዉ ስለዚ በርታልን አንተ የተባረክ ሰዉ ነህ
ያስተማረን የመከረን ጌታየሱስ ይባረክ ተባረክ ጌታየሱስ ይባርክህ ተባረክ
ፓስተር ቸሬን እየሰማችሁ ያደጋችሁ ወጣቶች ካስተዋላችሁ በጣም እድለኞች ናችሁ:: አጥፍታችሁ ከመማር ቀድሞ መማር በረከት ነው
ቸርዬ እግዚአብሔር አምላክ ከመላው ቤተሰብክ እና ከአገልጋዮችክ ጋር የህይወትን ቃል ያሰማክ ❤❤❤
ጌታ እንትን እና ቤትስቦችህን. ይባርክ።የንተ እምነት ተካታይ ባልህንም ትምህርትህን እክታተሎህ
Mini alebeti yantr cherchi quci biye ihenini yemesele wongeli betegibari bimari getaa zemenkin yibareki nurulin inde metosali rejime idime ❤❤❤💪💪💪💪👌👌👌👌
Perfectly mentioned, thank you!
Enye selanet menager alechlem ymadenekbet kale alekobegnale bebezu tebarek ❤🙏
Amen paster cher
Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk ❤❤
አሜን 🙏ስለ ቃል ግዜ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስቴር ቻሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ሴቶችዬ በጌታ ፅነት በመጻለይ ከጻነን የመይቀያሪ ነገር የለም በሎቸቹው በማይሆን ሱስ ዉስጥ ከሆኑ በጻሎት ትጉ እንጅ ሌላ ሃሰብ አሰስቡ ምክንያቱም ጌታ ከለና አይኑቸችን ወደ እሪሱ ከሆነ ሁሉ ነገር ይቀያረል እኔ ምስክር ነኝ❤
ፀጋውን ያብዛልህ ስወድህ እኮ እያሳክ እራሳችን እንድናይ ታደርገናለህ የህይወትን ምግብ ትመግበናለህ ተባረክ
He nailed right on the head!
Amen geta tsegawen yabezalen , agelegeloteh yebarek.
Tebarek pastor .Thank you.
A good bless Thanks for you 🙏🙏❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉tabreki🎉🎉
Beautiful. Thank you.
ፓሰተር እወድሀለሁ በርታልኝ ፀጋና ምህረት ይብዛልህ።
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር የእድሜ ዘመንህን ይባርክል ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ማርያምን እኔ ያንተን ትምርት አሳድጄ ነው የምሰማው አንድም አያልፈኝም እግዚአብሔር ይባርክህ አንተም ቶሎ ቶሎ ትለቅልናለክ ተባረክ እኔ ብቅድስና እየኖርኩ ነው እስከማገባ በደንብ አድርጌ እመርጣለሁ ያለመኝታ ደሞ ለኔ ያለውን ጌታ ይሰጠኛል ቸርዬ ተባረክ ይችን መልእክቴን እግዚአብሔር ቢፈቅድ መድረክ ስትጀምር ብታነባት እወዳለሁ ቸርዬ ተባረክልኝ ❤❤❤
ተበረክልን❤❤❤❤❤❤
ጆሮ ያለው ይስማ!
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤️
እውነት ሲሉም አይቻለው ራሳቸውን አጽድቀው አንተን ሲኮንኑ አንተበርታ ትውልድ እያነቃክ ነው ጌታ ይባርክህ
Chereyee God Bless you 🙏🙌🙏
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
እውነት ፓስተርየ ቃል የለኝም እናመሰግናለን የዘመኑ ሰንኮፍ ይነቀል ተባረክ
ቃለ ህይወት የሰማልነ ጆሮ የለው ይሰማ ከአንተ ቡዙ ነገረ ተምሬ እራሴ ለይ እየረሰው ነው ትውልደን እየቀረሰክ ሰለሆን አመሰግናለው።
❤ተባረክ
Orthodox negn gin eyetemarku new bzu kante tebarek
በጣም ጥሩ ትምህርታ🎉
Amen amen
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
Paster chera really i respect the way you teach even those people who is not the follower of chirst
thank you vary much you are role model for youths.
Omg chereye god bless you❤
እውነት ነዉ የሕይወትን ቃል ያሰማዎ:: እግዚአብሔር ለሙሴ ሁለት ጽላትን ሰጠው:: አንዱ( አምስቱ ትዕዛዛትን) የያዘው እግዚአብሔርን እንዴት እና በምን መልኩ ማምለክ እንዳለብን የሚያዝ:: ሁለተኛው ጽላት ደግሞ( ቀሪዎቹን አምስት ትእዛዛት) የያዘ ከሰዎች ጋር እንዴት መኖር እንዳለብን የሚገልጹ ናቸው:: እግዚአብሔር ግን"እናት አባትህን አክብር" የሚለውን ትእዛዝ የጻፈው የመጀመሪያው ወይም እሱን እንዴት ማምለክ እንዳለብን የሚገልጸው ጽላት ላይ ነው:: የዕብራውያን አባቶችም ይህ እራሱን የቻለ ሚስጢር እንዳለው ገልጸው ይኸውም " ሰው ሲጸነስ ሶስት partners አሉ ይኸውም ስጋን የሚሰጡ እናትና አባት በስውር ነፍስን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው::" ይላሉ:: አሳማኝም ነው:: እናም እርሶ እንዳሉት "ልጆች አስተዳደግ እና አያያዝ ላይ በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል":: ወለድናቸው በአደራም መልክ ከእግዚአብሔር ተቀበልናቸው እንጂ "ጭቃ ጠፍጥፈን አልሰራናቸውም" አልፈጠርናቸውም:: ከእግዚአብሔር የተቀበልነው ደግሞ በመጨረሻ ምን እንዳደረግነው ይስጠይቀናል:: ብዙ ወላጆች ግን ይህንን መረዳታቸውን እጠራጠራለሁ::
ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ ልጆች ወላጆቻቸውን በእግዚአብሔር ፍርሀት እንዲያከብሩ ነው:: ለዚህ ምሳሌም አባታችን ይስሐቅ ነው:: አባቱ አብርሃም ለመስዋእትነት ሲያዘጋጀው አላመጸም:: የመሰዊያው እንጨት ላይ ተጋድሞ እንኳን አባቱን ስታየኝ እንዳላሳዝነህ በጀርባዬ እረደኝ ነው ያለው:: መላእኩ መጥቶ እጁን እስኪይዘው ድረስ:: ሌላው እና ዋንኛው ምሳሌያችን አምላካችን መድኃኒታችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው:: ለአባቱ እስከሞት ታዘዘ:: በኦሪት "እናት አባቱን የሰደበ ይሙት " ተብሏል:: ልክ የግብፃዊቷ ልጅ እግዚአብሔርን ሰድቦ ተወግሮ እንደ ሞተው::በኛ ጊዜ ግን ለወላጆቻችን ክብርን እንኳ መስጠት እያስቸገረን ነው:: ወላጆቹን ያላከበረ ማንንም አያከብርም:: ከመልካሙ ይደምረን:: ይበርቱ
Egzabher yibarkiki
Le berket hun
❤❤🥰🥰
Be ewunet tebarki
Pastor cheri temehereteh hulu betam tekemonal ketelebet please 🙏
Taberk siwadik balebete bexam yiwadikal ❤❤❤❤
God bless you abundantly!!!!!
Geta yibarki
ይሄ ትምህርት ለኦርቶዶክሶች ፆም ነው እያሉ ትዳር ክፍተት ከዛ ባል ውጪ ሚስቴ ፆም ነው አልችኝ እያሉ ስንት ዝሙት እሚደረገው
AMEN AMEN AMEN ❤❤❤🙏🙏🙏
wongel new tiwild yemiterfibet pasterye berta ene yanten timhrt beyekenu new yemitebikew zemenh yibarek
Thank you chere!!! Ezi metachu haymanot mitstwku sewch gin min asbachu new ..... Orthodox ngn minamin malt min asflg ....kechalchu amsgnu ....
Teftehal chere hulem etebekehalhu
god bless you and your family amazing teaching ❤😇
bante yemisera menfes kidus yibarek cherye berta egna betam eyetetekemin new yemaymechachew endefelegu menor yemifeligu nachew ante berta bizuwoch bante yitekemalu
❤❤🎉
Guys please like
Des sile
❤❤❤
Egzabiher.idmen.xen.yisxik.tilqi.timrti.naw tibrak
Wey paster Cherreee😂 keldna kum neger 💗
היי
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏eyesaku temarkugne 😂😂
ወይኔ ልጅነቴን ነው የነገርከኝ እውነት😂😂😂😂
2ነገር መናገር እፈልጋለው ልደት ማክበር ጣወት ማምለክ ነው ሌላው ፊልም ማየት የሴጣን ስራ መከተልነው እንጠነቀቅ
Belew yetgnew meshaf new demo edizi yalew
@@mesimess አልቀለደኩም
Geta tileh hid alalem, aylem 😂😂👍
We are blessed that God gave us you...I learn a lot you push me to God more you blessed me every time you preach shows me how lijen endemasadge....
We rebuke davil he will preach more!! God blessed you 🙏🏻