ማሪያም በር ናት ያለዉ ወንድም ወንጌልን ተምሮ ወጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth | melos

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 6

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 27 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርሚ አንዳንተ ድምፁ እስኪዘጋ የሚያስተምር ኢትዮጵያዊ የሀይማኖት ጃንደረባ መምህር አይቼ አላውቅም ቃለህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal 28 วันที่ผ่านมา +1

    የሚማረው ልጅ እጅግ በጣም ጨዋ አስተዋይና ለመማር ልቡን የከፈተ ጨዋ ልጅ ነው!
    ሳላደንቀው አላልፈውም!
    እግዚአብሔር የልቦናህን ቅንነት አይቶ እውነቱን ያብራልህ!

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal 28 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ እንኳን በሰላም መጣህ!
    ይሔውልህ ይሔ የምታስተምረው ልጅ እውነትን ልትነግረው ከሆነ ገና እውነት ያልገባው ስለሆነ እውነት ነው ብሎ የሚያምንበትን ነገር ማለትም አስተማሪዎቹን ባትሰድብ ጥሩ ነው!
    ለምን መሰለህ ጆሮውን ሰጥቶ እንዲሰማህ አያደርገውም!
    አድማቆችህም ተመልካቾችህንም አያንፅምና!!

  • @senasafikre
    @senasafikre 27 วันที่ผ่านมา

    መምህራኖቻቸው ነገር እኮ እንደ ጦር ድሮን ነው አጥፍቶ ጠፊ ትውልዱን ጌታ ያስመልጥ

  • @edendak5588
    @edendak5588 28 วันที่ผ่านมา

    Le memar keetachuw bedrbi
    Mezgajet balebet

  • @sosiwon3831
    @sosiwon3831 27 วันที่ผ่านมา

    Why you put tooooo many comersal??