ወንድሙች የሚደነቅ ዉይይት አደረጉ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | faithline | speak the truth

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @TalaKbret
    @TalaKbret 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ለሁለት ጌቶች መገዛት እየሱሰ ከእኔ ሰላረቀው እግዛብሔረ ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @eleni311
    @eleni311 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኦርቶዶክሰ ለእንጬት ለሰእል ለጋኔን ክብር አላት ለኢየሱስ አይ ከነ አርሴማ ቡሀላ ነው እሱ ወረፋ እሰከሚደርሰው ተሰልፎ ይጠብቃል ቦታ የለውም ህዝቡ አይፈልገውም ሰሙን ይጠዬፉታል ኢየሱስ ሰትል እዛ ቤት ትከረፋቼዋለህ እኛ ደሞ ኢየሱስ ከሚለው ሰም ውጪ ወደ ውጭ ወደ ቀበና ወንዝ ጠራርገን ጥለናል ኢየሱስ ክብራችን መታወቂያችን አርማችን ህይወታችን እረፍታችን ሰላማችን በቃ በዚህም አለም ሰላም ነን በዛኛውም የዘላለም እረፍት አለን እዛ ቤት እኮ ለ44 ጥርቅም እዬሰገድኩ አንዱ እንኳን አሁን ያለኝን ሰላም ፍንጣሪዋን አላሳዪኝም ኦርቶዶክሰ እንኳን ወዳንቺ ልመለሰ ፊቴን ወዳንቺ ዞሬ አልተኛም ለመጥቆራ ልገዛ ደሞ ሆሆ ኧረ ጌታ ሰሙ ይባረክ ገላገለኝኮ አንተ 🙏❤

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜንንንንንንንንንንን ኢየሡሥሥሥሥሥ ለዘላለም ጌታ ነው ስሙ ይባረክ ዘመንክ ይባረክ ኤድሚዬ ኢየሡሤ ይድመቅብህ እሱ ይታይብህ ክብር ለእየሡሥ ይሁን አሜንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @YeNigusLijNigus
    @YeNigusLijNigus 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 3)
    ----------
    16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @YeNigusLijNigus
    @YeNigusLijNigus 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    " ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።"
    (የዮሐንስ ወንጌል 14:6)

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ermias God bless you and keep you.Bemeqetel gedilagedil garaj asqemichewalehu yalkein gebtew endiyserqut bititenqeq, tinqaqe yitebiqihal ,mastewal yigaridihal yetebalewin bemaseb nuw.

  • @YeNigusLijNigus
    @YeNigusLijNigus 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    " መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
    (የሐዋርያት ሥራ 4:12)

  • @YeNigusLijNigus
    @YeNigusLijNigus 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይመልክም ካንተ ሌላ ሌላሌላ ዋውውውው ድንቅ መዝሙር ተባረክ እውነቱን ተናገር ዘመንህ ሁሉ ብሩክ ይሁን

  • @lordsdisciple3817
    @lordsdisciple3817 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርሚ ጌታ ሞገስ መሰማት መደመጥ ይሁንልህ ከኢየሱስ ውጭ ሌላ ዜና የምስራች የለንም

  • @TalaKbret
    @TalaKbret 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤ሀሌሉያ እልልልልልልልልል ጌታ እየሱሰ ክረሰቶ መንፈሰ ቅድሰን ይጨምረልህ❤❤❤❤ይጨምረልላችሁ❤❤❤❤

  • @TalaKbret
    @TalaKbret 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዛብሔረ አምላክ በእጅ ለተቀረጸ ወይም ለሰእል መሰገድ እግዛብሔረ ለዘለአለም ምሬ አልምረውም

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 44 นาทีที่ผ่านมา

    ብሩኽ ሐውና ጎይታ ይባርኽካ
    እዚ ሐላሚ ዝብሎ ዘሎ ዘገርም እዩ ምሰ ወያነ ዝገበሮ ውዲት ምስፈሸሎ ሕጂ ድማ ምሰ አብይ ይብል አሎ ንሱስ ሕልሙ ክፍጸመሉ ብዙሕ ክፍትን ይኽእል እዩ እቶም ነዚ ወጃብ ካምቻን ባድላን ስለዝተኸደነ እንታይ ኮይኖም እዮም እቶም ሰዓብቱ የሕዝኑ እንታይ ዓንነት አእምሮ እዩ ዘለዎም አበይ ዝበቆሉ እዮምከ አነ ሕጂውን ዝስዕብዎ አለዉ እንተኮይኖም እዚአቶም ኤርትራዊት አደ ዝወለደቶም አይኮኑን እየ ዝብል ፣ ንሕና ግን ሐንቲ ነገር ንልምኖ ነቲ ፈጣሪ ኩሉ ዝኾነ ልዑል አምላኽና ኤርትራና ነቶም መራሕታ ጥዕናን ዕድመን ይሃቦም ንህዝቦምን መሬቶምን ተሐልያ በጽቡቕ ከምሐድሩ ጥበብን ምስትውዓልን ይሃቦም ንህዝብና ድማ ዝሐለፈ መከራና ሽግርና ተወዲኡ ናይ ቅሳነትን ዕረፍትን ሰላምን ዘመን የምጽአልና፣ ተባረኽ አብ ኩሉ ስራሕካ ዓወት ይሃብካ ተባረኽ !!!

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኖዳችሆለን ኤድሚዬ ብሩክ ሁኑ ኢየሡሥ ይወራ በቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TalaKbret
    @TalaKbret 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታባታችን እየሱሰ ነው አማላጄ እየሱሰ

  • @FIKir-hp3wi
    @FIKir-hp3wi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Teberku teberku teberku 🙏🙏🙏

  • @MumsheMumshe
    @MumsheMumshe 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    God bless you man off God
    We will love you erimiye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MumsheMumshe
    @MumsheMumshe 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Erimiye egzbegr yibaraki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TalaKbret
    @TalaKbret 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለምን አደባባይ እየሱሰ ጌታ ነው አዳኝ አማላጅ ሰባል ለምን ይበሳጫሉ

  • @Merameron
    @Merameron 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Seሰንት ቆራጣ አለ በአደጋ በመሳሰሉት ተክሌ አቆራረጡ ልዪ አደረጉት መ

  • @tsigeredasesero1814
    @tsigeredasesero1814 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    God bless you 🙏

  • @gezahignmeles
    @gezahignmeles 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DestaYowhanes
    @DestaYowhanes 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abesa❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Koranziza
    @Koranziza 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ermias, please do not shout when speaking. I know you are speaking in spirit but tendency is that you also are emotional.