Dereje Kebede Vol 5 ደረጀ ከበደ የቆዩ ዝማሬዎች ቁ 5

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • Dereje Kebede Vol 5 ደረጀ ከበደ የቆዩ ዝማሬዎች ቁ 5
    Wemenfesawi is a Geez word for a Spiritual. It is a Hub for a recorded Audio Bible in Amharic, an Amharic Biblical Quiz, Gospel Music (Mezmur), Christian Research, Literature, and Theological Orthodoxy Teachings. Our Channel is created for Listeners to Listen, Learn and edify themselves.
    On this Channel you will find:
    Live Stream Remix of Instrumental amharic Gospel Music
    Christian Apologetics and Science Research
    10 Seconds Bible quiz
    Audio amharic Bible recordings
    Theological Orthodoxy Teachings
    Selective Amharic Gospel collections
    Afaan Oroomo Faarffannaa
    Subscribe and Join Our Channel.

ความคิดเห็น • 191

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว +52

    እኔ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታታይ ነኝ የደረጀን መዝሙር ግን በጣም ነው የምወደው ኑርልን ❤❤❤

    • @tamirattadiyos6xo8
      @tamirattadiyos6xo8 5 หลายเดือนก่อน

      የትኛውም ሀይማኖት መሆናችን አያድነንም የሚያድነን የክርስቶስ መስቀል ለመዳኔ በቂ ነው ምንም ነገር ሳይጨመርበት ክቡር ደሙ በቂ ነው ለመዳን ብሎ ማመን ነው የሚያድነው 🙏🙏

    • @babeegure6775
      @babeegure6775 18 วันที่ผ่านมา

      @@tamirattadiyos6xo8
      true,way and life is only jesus christ..please wake up

  • @amishimeles
    @amishimeles ปีที่แล้ว +25

    ዶ/ር አንተ እኮ የ ኢትዮ ቤተ/ን በለ ውለታ ነህ እየሱስ እግ/ር ማለት ብቻ የሚያመርብህ እባክህ አንተ ዝም ብለህ ዘምር አይተኬ ነህ እኮ እግ/ር ባንተ ምን እንደሰራ እና እንደሚሰራኮ እሱ ብቻ ነው የሚያውቀው ፓለቲካው ይቅርብህና ጊታርህን አንሳ የተወደድክ❤❤❤❤❤❤ እና ተናፋቂ ሆይ ጌታ በአንተ ዝማሬ ገጠሩን ከተማውን ትልቁን ትንሹን የተማረ ያልተማረ ሀብታም ደሀ የሩቀ የቅርቡን ሁሉ አናግሮበታል ኘድኖበታል አፅናንቶበታል ገስፆበታል አንስቶበታል እባክህ.....እባክህ..... እባክህ እኔና ጌታ እንለምንሀለን መዝሙርህን አንሳ ጊታርህን ሰንሳ ማይክህን አንሳ ዘመን ዘለል መዝሙርህን ምድር ትሰማሀለች ህዝብ ይጠብቅሀል እንወድሀለን እነሰወድሀለን እንወድሀለን ጠቀመከናል አትጠገቤ አሁንም ጥቀመን አትተኬው ተውልድ ፈለግህን ይከተላል እንዴት ልንገርህ መንፈስ/ቅ ስለአንተ ይቃትታል ዘመን አይለቅ ተነስ እባክስ ሁሉን ትተህ ተነስ ጌታ ይጠብቅሀል የኢትዮ ቤተ/ክ ትጠብቅሀለች ምድር ትጠብቅሀለች ወደ ዝሜሬህ ተመለስ ተመለስ ተመለስ ስትዘምር የሚድነው የሚፅናናው የሚቆመው የሚያመልከው ይበልጣል እባክህ እባክህ ታስፈልገናለህ አንተ የእግ/ር ልጅ የ ቤተ/ክ ሐብት የ መሰረተ ክርስትስ ፈርጥ የዘማሪውች ፋና ወጊ እንደገና ለ እየሱስ ዘምርለት

    • @matib768
      @matib768 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሚ ልክ ብለሃል /ብለሻል :ግን የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን መሪዎች ያደረሱበትን ስብራት የምታውቂ አይመስለኝም ::ባንድ ወቅት ከህይወት መፅሄት ጋር በ 1988 ዓ.ም.ባደረገው ቃለ ምልልስ ላይ ኢትዮጵያ /ኬንያላይ Non denominational ቤተክርስቲያን ለመጀመር እንደሚያስብ ተናግሮ ነበር :"
      ከዛም ከብዙ ጊዜ በሁዋላ ኢትዮጵያ መጣ ከ ማተቴስ ጋዜጣ ጋር ቃለ ምልልስ አደረገ by the way ያ መፅሄት በሚልየኖች ተቸበቸበ :ይሄ ያስቆጣቸው አንዳንድ አንጋፋ መሪኦች ስድብና ማንጉአጠጣቸውን ቀጠሉ :እኔ እስከማቀው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በብዙ አሳዝናዋለች :ለዛ ነው ብዙም አበሻ ዘንድ የማናገኘው :
      በዚህ ሁሉ ግን መዝሙሮቹ በጣም ሐይለኛ /የማይ ደበዝዙ /ከምንም አዘቅት ዉስጥ ነጥቀው የሚያወጡ /የጌታን እጅ የሚያመጡት መላ ከ ሰማይ ናቸው!
      አንዴ አስፋው መለሰ የሚባል ዘማሪ እንዲህ አለ :-
      ከኢየሱስ ቀጥሎ በአይኔ ላየው የሚናፍቀው ሰዉ ደረጄ ከበደን ነው አለ ::
      እኔም በበኩሌ በጣም የምወደው ዘማሪ ሲሆን በተለይ ቁጥር 5 አልበም በተለይ አሃዱ እላለሁ በምሥጋ ና የሚለውን ስሰማ almost i will see God in His Majesty and power. PTL!
      ፖለቲካውም ላይ እንግዲህ አስተያየት ሰቷል /የህዝቡ መበደል አንገብግቦት.... የሚናገርበት ቁጣና ስድብ ልክ ነው እያልኩ አደለም ግን ከብዙ ግብዝ አገልጋዮች ይሻላል የሰው ልጅ እንደቅ ጠል እየረገፈ... ሠላም ነው ከፍታ ነው... ከሚሉት የሱ ስድብ አይቀልም? ለሁሉም ግን እግዚአብሔር አምላክ ምህረትን :ሠላምን እና አንድነትን ለሰፊው ህዝባችን ይስጥ : :አሜን!!

    • @user-hu4wi2fd5k
      @user-hu4wi2fd5k 5 หลายเดือนก่อน

      @@matib768😮😅

    • @alemtayegebeyehuassebe484
      @alemtayegebeyehuassebe484 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @siltanushiferaw3519
    @siltanushiferaw3519 ปีที่แล้ว +27

    መዝሙሮችን መስማት የጀመርኩት ገና ልጅ ሆኜ ነበር፣ አሁንም መዝሙሮችህን ሳዳምጥ ሁልጊዜ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት፣ፍቅር፣ምህረት፣ቸርነት፣የመንግሥት ሰማያት ኑሮ፣ የዚህ ዓለም ከንቱነት ወዘተ አስባለሁ፣ አሁንም መልእክቱ ትኩስ ነዉ፡፡ ዕድሜህን እግዚአብሔር ይባርክህ፣ጤና ይስጥህ፣መጨረሻህን ያሳምርልህ፡፡

  • @zackgulema6298
    @zackgulema6298 ปีที่แล้ว +26

    I'm orthodox Christian. This is one of oldies gospel we used to listen. Real gospel that you feel the prsence of Holly spirit.

  • @marshetgirma
    @marshetgirma ปีที่แล้ว +34

    ሁሌ አዲስ ነው ። በጣም የሚገርመኝ በተለያየ ነገር ስያዝ ባንተ መዝሙሮች ከተያዝኩበት እፈታለሁ ። አበረታለሁ ። በመዝሙሩ ውስጥ ጌታን አያለሁ ። ተባረክ ።

  • @abdufantaw8440
    @abdufantaw8440 ปีที่แล้ว +23

    አንተን እግዚአብሔር መጠቀሚያው አደረገሕ ጌታ መጨረሻህን ያሳምርልሕ በአንተ ዝማሬ ያልተባረከ ማነው?

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 ปีที่แล้ว +18

    የዘመንን ፍፃሜ የሚሆንውን ከዘመናት በፊት አይቶ መዘመር እጅግ መታደል ነው ጌታ ዘመንህን በቤቱ ይፈፅምልህ

  • @user-uk1bg3xb2b
    @user-uk1bg3xb2b 2 ปีที่แล้ว +34

    ደረጀ ወንድሜ ከመዝሙርህ ቃላት አንድም የሚወድቅ የለዉም ኑርልኝ ወንድሜ ሙስሉም ብሆንም በሙሉ የምትለዉን አደምጥሀለሁ ኑርልኝ ወንድሜ🙏💚💛❤

    • @maranathatube1
      @maranathatube1 7 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሃል ፍቅሩም እንደ ሰው በወሬ ሳይሆን ስለ ኃጢአትህ በመስቀል ላይ በመሞት አሳይቷል እንደ ኢየሱስ ማንም ሊወድህ አይችልም በኢየሱስ እመን ለዘላለም በህይወት ትኖራለህ

  • @MesfinTayne
    @MesfinTayne 8 หลายเดือนก่อน +13

    ደሬ እግዚአብሔር የእደገና አምላክ ነውና እንደገና በክብር እንዲያቆምህ ፀሎቴ ነው።

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 ปีที่แล้ว +6

    ትዝ ይለኛል በልጅነቴ ስንወድህ በዚያን ጊዜ እቤት ዉስጥ ስንሰማ ቤተሰቤ ምንም አይቃወሙም ነበር ማለት ኦርቶዶክስ ሰለሆን ያኔ ሁሉ ነገር የእዉነት ክርስትና ነበር ፍቅር ነበር የዉሸት አምልኮ አለነበረም የጌታ እናት ትከበር ነበር ብቻ ብዙ ፈጣሪ ወደ ፍቅራችን ይመልሰን !

  • @betsegaelias6241
    @betsegaelias6241 2 ปีที่แล้ว +19

    ዶር ደረጄ ከበደ በጌታ የተባረክህ ነህ ዘመንህ ይለምልም

  • @kmthailu2262
    @kmthailu2262 2 ปีที่แล้ว +27

    በልጅነቴ በጣም በፍቅር እሰማው ነበር። ኦርቶዶክስ ነኝ። በጣም የማከብረው የእውነት ሰው ነው

    • @tsehayabebe9090
      @tsehayabebe9090 ปีที่แล้ว +2

      it is agood mezmur that is accepted by followers of different religions. God bless youz!!! Praised the lord!!@

    • @makhdatesfamichael7356
      @makhdatesfamichael7356 ปีที่แล้ว

      እኔም

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 2 ปีที่แล้ว +26

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዶ/ር ደጄ ረጅም እንድሜ ጤና ጋር ይስጥልን።

  • @danieldananodale9925
    @danieldananodale9925 5 หลายเดือนก่อน +3

    የሚመጣ፣ የሚከብር፣ የሚነግሥ። ልዑል የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ።

  • @solomonkassa6578
    @solomonkassa6578 ปีที่แล้ว +6

    አጥንት ድረስ ዘልቆ የሚሰማ መዝሙር ደሬ ተባረክ ጌታ ከፖለቲካ ወጥተህ እሱን ብቻ እንድታገለግል ይርዳህ

  • @user-sp6tj3nn5m
    @user-sp6tj3nn5m ปีที่แล้ว +11

    ከምለው በላይ የውስጤን ነውጥ የሚያረግቡ ዝማሬዎች ናችው ጌታ ብርክ ያድርግልን

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 ปีที่แล้ว +18

    ዶክተር ደረጀ በአንተ መዝሙር የቆዘመ የታሰረ ያልተፈታ አልነበረም።የባረክህን እየሱስን እባርካለሁ ሁልግዜ ይትባረክ ሁን

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 ปีที่แล้ว +13

    ፀጋው ይብዛልህ፣ ከፖለቲካ ወተህ እንደዚህ ዘምር፣ ዘመንህ ይባረክ!!!

    • @kelion7176
      @kelion7176 9 หลายเดือนก่อน +3

      ለእውነት መቆም ፓለቲከኛ አያስብልም ደግሞም የእግዚአብሔር ሰዎች ፓለቲካኛ እንዳይሆኑ ያለው ማን ነው ? ሙሴ ፣ ዳዊት ፓለቲከኛች መሆናቸውን አትርሳ ።

    • @fes592
      @fes592 4 หลายเดือนก่อน

      ስለ እውነት ነው እየተከራከረ ያለው። ከሀዲው አብይ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ህዝብ ኦያረደ የማይቃወም አማኝ ተባባሪ ነው።

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +9

    አቤት ልጅነቴን አስታወሰኝ ታላላቆቼ በጣምነው ሚወዱትሲዘምሩሰማውነው ነበር የማይጠገብ ዝማሬ ጌታ ፀጋውንያብዛልህ

  • @gracelife6551
    @gracelife6551 2 ปีที่แล้ว +19

    Touching songs❤❤😍🥰🥰🥰

  • @deressefekede8471
    @deressefekede8471 ปีที่แล้ว +11

    ይህ መዝሙር በጣም ይባርከኛል

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 3 ปีที่แล้ว +9

    Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah

  • @sharewtadesse4427
    @sharewtadesse4427 ปีที่แล้ว +6

    የድሮ፡መዝሙሮች፡በጣም፡ ወደውስጥ፡ዘልቆ የሚገባ መንፈስ አለው ፈርያ፡እግዚአብሔር ያላቸው አገልጋዮች ነበሩ።

  • @bogejabamo3003
    @bogejabamo3003 ปีที่แล้ว +9

    አሜንንንንን ዘመንህ ይባረክ

  • @eyorusalemeyasu4774
    @eyorusalemeyasu4774 2 ปีที่แล้ว +24

    ደረጀ ከበደ የሩቅ ቅርብ ወንድሜ አይዞህ እግዛብሄር ሀይልህ ኖው

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 2 ปีที่แล้ว +23

    ሁሉም ከንቱ ከንቱ ነው አንተን መገኘት ጥበብ ነው 🙌🙌

  • @zemedelingereh9909
    @zemedelingereh9909 2 ปีที่แล้ว +11

    ተባረክ

  • @tenkerze9335
    @tenkerze9335 2 ปีที่แล้ว +64

    Dr Derege ty for your honesty integrity and unwavering standards for truth 👏 people like you are very few may God bless you I am an Ortodox Christian but I admire your stand for truth keep it up life is short you stand for truth and truth is God::

    • @eteneshtefera5093
      @eteneshtefera5093 ปีที่แล้ว +5

      God bless you. Dereje one honest public figure. His unwavering standards from the time of Derg to present time 🙏🙏🙏🙏👏🏽👏🏽👏🏽

    • @abiybelay183
      @abiybelay183 ปีที่แล้ว +1

      God bless you

    • @timberproductionful
      @timberproductionful ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BamFiker
      @BamFiker ปีที่แล้ว

      ​@@eteneshtefera5093k😅o

    • @BamFiker
      @BamFiker ปีที่แล้ว

      😊

  • @eteneshtefera5093
    @eteneshtefera5093 2 ปีที่แล้ว +21

    Amen Amen Dereje Kebede የኞ ምርጥ ክርስትያን በመዝሙርህ የምታንፀን ኑርልን

    • @tilahunkochito8042
      @tilahunkochito8042 2 ปีที่แล้ว +3

      አበት በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ ዝማሬ

  • @YME677
    @YME677 ปีที่แล้ว +7

    የድሮ መዝሙሮች ድንቅ ናቸው

  • @user-sr5qe4dj7o
    @user-sr5qe4dj7o 10 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድሜ ደረጀ ተባረክ አሁንም በአንባ ነው የማዳምጠው

  • @adamhaile3759
    @adamhaile3759 2 ปีที่แล้ว +13

    ልጅ ሆነን እየሰማሁት ያደግኩት በተለይ እነ ስለሺ ጋ እየመጣ እቤታቸው በጊታር ሲዘምር ልዩ ነበር ደረጀ እድሜ ይስጥህ

  • @yesharegayele8069
    @yesharegayele8069 3 ปีที่แล้ว +24

    አሜን እግዚኣብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏🙏

  • @jesollo
    @jesollo 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁሉም ከንቱ ከንቱ ነው
    ካንተ ማግኘት ጥበብ ነው
    ጎልጎታ አናቱ ላይ ሞተሀል፤
    ከጉድጓድ ሽቅብ አርገሀል፤
    ቀና በል አይሃለሁ አንተን፤
    ቸር ወዳጅ የሌለብህ እንከን፡፡
    አቤቱ የማትለዋወጥ፤
    ደካማን ለጅብ የማትሰጥ፤
    አንተ ነህ የሱስ የናዝሬቱ፤
    ጥበብ ነው ባንተ መመካቱ፡፡

  • @tilayemekonnen7694
    @tilayemekonnen7694 ปีที่แล้ว +14

    በሰባወቹ ውስጥ ነበር ይህን መዝሙር ማድመጥ የጀመርሁት።ዶክተር ደረጀ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @user-uk1bg3xb2b
    @user-uk1bg3xb2b 2 ปีที่แล้ว +7

    ወንድሜ ደረጀ ከበደ በጣም ነዉ የምወድህና የማከብርህ

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ መዝሙር ተባረክ ደሬ❤💙💚❤️💜💛

  • @user-sh7ml8xt5o
    @user-sh7ml8xt5o ปีที่แล้ว +3

    ዮሐንስ ራእይ 3:5
    “ድል የነሣው እንዲሁ በነጭ ልብስ ይጐናጸፋል፥ ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም፥ በአባቴና በመላእክቱም ፊት ለስሙ እመሰክርለታለሁ።”

  • @fes592
    @fes592 4 หลายเดือนก่อน +3

    ልጅ ሆኜ ዘመድ ቤት ሄጄ ኦርቶዶክስ ናቸው ይሄን መዝሙር ደብቀው ይሰሙ ነበር ልጆቹ እና " አዳኜ ኢየሱስ ገናናው የእጄን ሰንሰለት በጠሰው" የሚለውን ስሰማ አለቀስኩ። ልቤ ተነካ ሁሌ በልቤ እዘምረው ነበር እኛ ቤት ስለሌለ ከየት አግኝቼ ልስማ እያልኩ እናፍቅ ነበር። ጌታ ልቤን የነካው በዚህ መዝሙር ነው። አሁን እነዛ ዘመዶቼም የኛ ቤተሰብም ጌታ ኢየሱስ የነፍሳችን ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አምነን እየተከተልን ነው። ወንድማችን ደረጀ እውተኛ ፀጋ ያለበት የምወደው ዘማሪ ነው። አሁን ደሞ በሰብአዊ ጉዳይ ላይ በድፍረት ወጥቶ ስለኦርቶዶክስ እምነት እና በሀገሩ ሞት ለታወጀበት ለአማራ ህዝብ መንግስትን ስለሚቃወም በጣም አከብረዋለሁ። አስመሳይ ያልሆነ ላመነበት እና ለገባው ነገር የሚቆም ወንድማችን ነው። እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ።

    • @falemgarmentfactory2590
      @falemgarmentfactory2590 4 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሜ ቆም በል ለወንድማችን በኃጢአት ልምምድ ማበረታታት የሞት ፍርድ መፍረድ ነው ::ወንድማችን አንዱን ሕዝብ ረግሞ ለአንዱ ሌላውን መደገፉ ጥሪውን ቸል ያለ ስለምመስለኝ ስለዚህ ሰው ሁሌ እያልለቀስኩ እፀልይለታለው አንተ ግን አስብበት!!

    • @falemgarmentfactory2590
      @falemgarmentfactory2590 4 หลายเดือนก่อน +1

      ታጥቦ ጭቃ ነኝ ጌታሆይ ምን ይሻለኛል
      የራሴ ሥጋ ፍፁም ለነአልተኛል
      ብሎ የአዘመረው ወንድሜ እንደማይጠፋ አምናለሁ ጌታ ሆይ እባክህ እርዳው!!

    • @fes592
      @fes592 3 หลายเดือนก่อน

      @@falemgarmentfactory2590 ወንድሜ: ሰላም ነው, እየበለፀግን ነው, ጥርመሳ ነው ለሚሉት አልቅስ። ደረጄ ስሜታዊ ነው ንግግር ላይ ጥሩ ላይሆን ይችላል እንጂ በቅንንነት ከሰማኸው የሚሆነውን ግፍ እና በደል መስማት እና ማየት እንደከበደው ያስታውቃል። እነአብይ በአፋቸው እየደለሉ ወገን ሲያስጨርሱ ቤተክርስትያን ለተገፋው አለመቆሟ ያስጠይቃታል። በትግራይ ህዝብ ላይ እንዘምታለን, ካንሰር ናቸው ሲሉ የነበሩትስ?

  • @danielhabte4560
    @danielhabte4560 ปีที่แล้ว +8

    Jesus bless you Dr derege

  • @bekelkaytechane4293
    @bekelkaytechane4293 2 ปีที่แล้ว +15

    ጌታ ይባርክህ አዕምሮህ ይባረክልህ

  • @woynshetgetahun2360
    @woynshetgetahun2360 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይጠብቅ ህይወት የሰጠንን ጌታችንን የምናገኝበትን ቀን ላይ እናፍቃለሁ!❤ዝማሬህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YME677
    @YME677 ปีที่แล้ว +6

    ትዝታው ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hannasisay6703
    @hannasisay6703 2 ปีที่แล้ว +13

    Lovely thanks doctor derge we wish to you long life

  • @user-fn4yv2mi2p
    @user-fn4yv2mi2p 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያደኩት ያንተን መዝሙር እየሰማሁ ነው:: በቤቱ መጽናት የሆነልኝ መዝሙርህ ነው:: ጌታ ይባርክህ:: አገልግለህ ዝምረህ የምትጣል እነዳትሆን ጌታ ይጠብቅህ፡፡ተባረክ ትውልድ ተሻጋሪ ዛሬም ድንቅ፡፡

  • @rahwayohannes2014
    @rahwayohannes2014 ปีที่แล้ว +5

    hello derge how are you all OK sing sing sing to yesus only jesus jesus christ bless you keep you amen .thank you jesus for derge bless him amen

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw ปีที่แล้ว +2

    በንፁሁዘመን ስለዘመረው እውነት አለው ዝማሬው ላይ❤
    ልስገድለት ይህም አነሰበት🙏🏽💐

  • @haimanotabate976
    @haimanotabate976 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚያብሂር ይስጥልን ዘመኑ ጥሩ ባይሆንም አባታቺን ለእኛ ያለወረን በመዝሙር አስተምረህናል መልካም አእምሮ ያለው ለትውልድ መልካም የሰጣል በእድሜና በፀጋ ይጠብቅህ

  • @kibrubeza2445
    @kibrubeza2445 2 ปีที่แล้ว +18

    Your songs helped me to keep up my journey with my lord in the tough communist regime
    May almighty whom you love be with you forever

  • @yeshakzewede8568
    @yeshakzewede8568 2 ปีที่แล้ว +7

    Dr Dereje kebede God bless you

  • @guenetgebre1584
    @guenetgebre1584 2 ปีที่แล้ว +5

    Dr dereje we love you

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 ปีที่แล้ว +9

    Amen Amen Amen Halleluja kbr legeta Jesus Christus yhun amennnnnn GBU more and more !!!!!!!!!!!

  • @hanamoribo74
    @hanamoribo74 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኡፍፍፍ አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲, ተብርክይ ❤❤

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @adanchselato770
    @adanchselato770 ปีที่แล้ว +3

    Amennnnnnnn
    LA. Amlak. Yhnm. Ya Sal. Ewnt. Naw
    . Wo dmacn. Geta. Ybrkaw

  • @kibretyimer9289
    @kibretyimer9289 2 ปีที่แล้ว +12

    God bless your life we love you so much in the name of Jesus
    The song is everlasting strength our life with your lovely spiritual mezmure always new you are the son of God blessed you &your family..

  • @alexabera8546
    @alexabera8546 9 หลายเดือนก่อน +1

    ደሬ የአንተ መዝሙር ሳዳምጥ ልጅነቴ ነው የሚያስታውሰኝ አንተ ስትዘምር እኛ መጻፍ አሁን ድረስ ሳዳምጥ እኩል እዘምራለሁ ተከትቧል ውስጤ አሁንም ኦርቶዶክስ ነኝ ላደረከው ትምህርታዊ መዝሙር ሁሉ እናመሰግናለን 🙏

  • @danielgehbru6075
    @danielgehbru6075 4 หลายเดือนก่อน +1

    Drereje Kebede Yeljnetie Berekt 🙏 From 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 7 หลายเดือนก่อน +3

    በልጅነቴ እየዘመርነው ነው ምንውለው ከእህትወንድሞቼ ጋር በካሴቱ ዘመን🙏❤️

  • @user-od3yi7wu1h
    @user-od3yi7wu1h 8 หลายเดือนก่อน +1

    Dr Drege is a wonderful man of God

  • @user-bl8cj3zn6q
    @user-bl8cj3zn6q ปีที่แล้ว +4

    ገና ልጆች ሆነን ጌታን ሳናውቅ ይህንን መዝሙር እንዘምር ነበር የሚገርመው ግን አሁን ለመዘመር ምነው ፈራን

  • @eba_dereje
    @eba_dereje ปีที่แล้ว +9

    my father used to hear your songs now its 9 year since he passed away

  • @mulugetatesfaye1924
    @mulugetatesfaye1924 ปีที่แล้ว +7

    God bless u & all ur entire families with his eternal blessings
    Amen!!!

  • @genetgetaneh4471
    @genetgetaneh4471 ปีที่แล้ว +3

    የተዋህዶ ሊልጅ ነኝ ግን ወንድሜ ያንተ መዝሙር መንፈሳዊ እና መንፈስ ቅዱስ የተላበሰ ነው። ዶር ደረጀ ከበደ በጣም ነዉ የምወድህና የማከብርህ ለድምጽ አልባው ድምጽ ስለሆንክ አመሰግንሃለሁ አግዚአብሄር ይባርክህ!

  • @belihuterefe3909
    @belihuterefe3909 ปีที่แล้ว +4

    እኔ አድንቅሃለሁ ምንም ይባል ምንም ምንም ሁን ምን ግን በስራዎችህ ሁሉ እጅግ እጅግ በጣም አደንቅሀሃለሁ

  • @microsoft6316
    @microsoft6316 4 หลายเดือนก่อน

    Wow good job brvo

  • @BereketEphrem-pq6in
    @BereketEphrem-pq6in 10 หลายเดือนก่อน +2

    IT IS REALLY BLESSING

  • @tadebekele3950
    @tadebekele3950 2 ปีที่แล้ว +4

    Blessed

  • @hibhails775
    @hibhails775 ปีที่แล้ว +1

    😢Geta yibarkih zmarehin betam yibarkalu poletica ayimetinihm wendme ahunm gize aleh temelseh zemrlin❤❤

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 ปีที่แล้ว +6

    ሃይማኖቱም ፖለቲካዊም ብልፅግና ወንጌል በሆነበት ዘመን ምን መዳን አለ። ዳንኪራ ሆያሆዬ ጩኸት የበዛበት የዘመኑ መዝሙር
    መንፈስ ቅዱስ የራቀው ነው። አንድ የውንድማችን
    የደረጄ መዝሙር ለንሰሃ በቂ ነው።

  • @mekdeszerfu1483
    @mekdeszerfu1483 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen

  • @dabalebonsa1138
    @dabalebonsa1138 ปีที่แล้ว +2

    Though your current situation is not good, your song is lovely.

    • @alexabera8546
      @alexabera8546 9 หลายเดือนก่อน

      He’s the voice for voiceless.Nothing wrong with that ❤

  • @sammybereket173
    @sammybereket173 ปีที่แล้ว +2

    God bless you derege

  • @yerbalemthio6640
    @yerbalemthio6640 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንን

  • @sentayehudebele2332
    @sentayehudebele2332 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏እግዚአብሔር የባረክ ሰላተ ♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 ปีที่แล้ว +3

    God bless you.

  • @masatumasatu8085
    @masatumasatu8085 10 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you my brother

  • @jofewanbesa7710
    @jofewanbesa7710 ปีที่แล้ว +4

    ይህ የመሠለ ብዙ ፈተና የለፈ ክርስትያን ወንድም ከጌታ ቤት በውጣት ወደ የፋኖ ቤት የገባው አርበኛ ደረጀ ከበደ ወደ ጌታው ወደ ቀድሞ የእግዚአብሔርን ቤት እንዲመለሥ ሁላችሁም ክርስትያኖች በፀሎት ርዱት !!!!

    • @neteth1
      @neteth1 9 หลายเดือนก่อน

      እንግዲያዉስ አንተ ነህ በፀሎት መረዳት ያለብህ። "ሃይማኖቱም ፖለቲካዊም ብልፅግና ወንጌል በሆነበት ዘመን ምን መዳን አለ። ዳንኪራ ሆያሆዬ ጩኸት የበዛበት የዘመኑ መዝሙር
      መንፈስ ቅዱስ የራቀው ነው። አንድ የውንድማችን የደረጄ መዝሙር ለንሰሃ በቂ ነው።"

    • @alexabera8546
      @alexabera8546 5 หลายเดือนก่อน

      He’s voice of the voiceless…

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw ปีที่แล้ว +1

    በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ስለተዘመረ ሁሌም እንደ መፅሃፍ ቅዱስ መዝሙሮቹ አዲስነው:

  • @user-ql2xt3pr7p
    @user-ql2xt3pr7p ปีที่แล้ว +1

    Dr Derege Kebede

  • @user-qz2gz7pb1o
    @user-qz2gz7pb1o ปีที่แล้ว +3

    ሁሉም ነገር ከንቱ ነው አለማችን ላይ

  • @abdetatesgera9514
    @abdetatesgera9514 ปีที่แล้ว +2

    Wow♥️♥️♥️

  • @rahelsuard758
    @rahelsuard758 2 ปีที่แล้ว +3

    Tebarke

  • @user-eh3ql2lz1p
    @user-eh3ql2lz1p 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ዝማሬዎች ቀርተው እኛም ነፍሴን ነፍሴን ማለት ትተን ሥጋ ሥጋ ሥጋ ብለን የአባታችንን ቤት ያቆሸሽነው

  • @BeziBe
    @BeziBe 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ አምላክ ይባርክህ ወንድማችን ዛሬም እንደ አዲስ ነው ሙሉውን መዝሙር የሰማሁት
    ጌታ ይባርካችሁ በውነት 🙏 የቆዩ መዝሙሮችን ሁሌም የምታቀርቡልን

  • @kassahunassefa3925
    @kassahunassefa3925 ปีที่แล้ว +1

    Geta. Abzi to. Ybarikh!!!

  • @user-ok8kz5og8o
    @user-ok8kz5og8o 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እየሱስ ዘመንህ ን ይባርክ

  • @eyasunatan
    @eyasunatan ปีที่แล้ว +1

    amen kante metebeki tibebe new/

  • @tilayemekonnen7694
    @tilayemekonnen7694 ปีที่แล้ว +1

    Dr.God bless u abundantly.

  • @birhanugero204
    @birhanugero204 2 หลายเดือนก่อน

    Gooftaan si eebisu!

  • @tsionalex676
    @tsionalex676 6 หลายเดือนก่อน

    Blessing Dr Derjea God bless you more in your life

  • @danieldananodale9925
    @danieldananodale9925 5 หลายเดือนก่อน

    የመጀመሪያዬ መዝሙሮች፣ አሁንም ከጌታ የሚያገናኙና ለአምልኮ የሚመቹ ህያው መዝሙሮች ።

  • @sercadestemesgen
    @sercadestemesgen 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @abz7127
    @abz7127 2 ปีที่แล้ว +8

    👌👌👌👌
    እንደ ታዲዎስና ደረጀ ለሐቅ ሙት
    ★ ★ ★★★ ★★
    👌👌👌
    " እኛ ማመዛዘን ያለብን የምንከተለውን ዓላማ ሰኀተትነትና ትክክለኛነት እንጂ የሚወዱንንና የሚጠሉንን ሰዎች መሆን የለበትም "። ከአቤ ጎበኛ
    ★★★★★★
    👌👌👌
    " የሐገራችን የፖለቲካ ሰይፍ፣ በነፃና ገለልተኛ፣ የፍትህና የህግ ተቋማት ስላልተሞረደ፣ ስለቱ በሁለት ነው። አድርባዮቹ ይበሉበታል፣ ለምን እንዴት ያሉ፣ ለድምፅ አልባ ወገኖች ድምፅ የሚሆኑ ሞጋቾች ይበሉበታል ( ይቀጠፉበታል)" በእንደዚህ አይነት ስርዓተ መንግስት የሚተዳደር ዜጋ ደግሞ፣ በእከከኝ ልከክልህ የጎሳ ፖለቲካው እያለቃቀሰ፣ በግራ እጁ የቀኝ እራስ ቅሉን እያከከ፣ " ተኖረና ተሞተ፣ ተሞተና ተለቀሰ፣ ተለቀሰና ተቀበረ --------" የሚለውን የሻምበል ክፍሌ አቡቸር ስንኞችን እያንጎራጎረ ከማለፍ ውጭ ነገን የማለም ለመጭው ትውልድም ዕራይ መሰነቅ ይዳዳዋል"
    👌👌👌👌
    እንደ ታዲዎስ ለሐቅ ሙት
    ★★★★ ★★★★★
    እጱብ ድንቅ፣ አያት
    የእውነት፣ አፎት
    የሐገር፣ ጵናት
    የአድባር፣ ኩራት
    አንጋፋ፣ አባት
    ነፍስ፣ ሳይሰስት
    ሲተች፣ ግድፈት
    ለተገፉ፣ በሐቅ ሲሞግት
    ሳትታመም፣ በጎጥ ልክፈት
    በጥላቻ፣ በአጉል እብሪት
    ሳትመካ፣ በሰደፍ ወይ በጥይት
    በአኬል ዳማ፣ ሳትራኮት
    የዛሬ ልጅ፣ አንተ ወጣት
    ከታዲዎስ/ከደረጀ ፣ እውነት ሸመት
    ትውልድህን፣ በሐቅ አጎልበት
    ዕሊናህን፣ ይሞላው ሐሴት
    ከዘመንህ፣ ይሸሽ ፀፀት
    በስተርጅና፣ ጧሪ ስትሽት
    ገፍቶ ሲመጣ፣ ጣዕረ ሞት
    መስኪን ነፍስህ፣ ጭንቅ ሲላት
    በምድር፣ በሰማይ ቤት
    እንዳታጣ፣ የሚል አቤት
    ለድምፅ አልባ፣ ድምፅ ሆነህ ሞግት
    በስብዕና በግብር ላቅ፣ መንፈስህ ፍትህ ታቃት
    እንደ ታዲዎስ፣ እንደ ደረጀ፣ እንደ እስክንድር፣ አልፋ ኦሜጋ ዕንቆዎቻችን፣ ደግመህ ደጋግመህ ለሐቅ ሙት።
    ከአክብሮት ጋር
    ★★★★★★
    👌👌👌
    ፈጣሪ አይገረም
    ★★★★★★
    ህልም ተስፋ ሰንቆ፣ ለሚጠብቃችሁ
    ወጣትና አርሶ አደር፣ ስራ ድል ፈጥራችሁ
    የህዳሴውን ትልም፣ የኢትዮጵያን መልማት፣ ከልብ ካመናችሁ
    የሊህቅ ቀበኞች፣ የሃገር ዕንቁ አሳዳጅ፣ ፍርድ ያጓደላችሁ
    በጎጥ ቧልትሊካ፣ በነጎሳ እንናፅዳ፣ በየተባህ ዓለም
    በርዕዮት በታየ፣ በስዩም ብርቱካን፣ በተሜ በአንዷለም
    በስም ያልተነሱ፣ የገፈቱ ቀማሽ፣ እህትና ወንድም
    በደሬ ሃብታሙ ሲሳይና ፋሲል፣ በዶ/ር ማሩ ይብቃ፣ ፈጣሪ አይገረም
    ከራስ ጋር ታረቁ፣ ውስጣችሁ አይደፍርስ፣ አደብ አይራቃችሁ
    መዓዛ መስከረም፣ ተሜና ሰለሞን፣ ንጱሐንን ፍቱ፣ አኩይ ከፋፋዩን፣ ሙሰኛን አስራችሁ።
    👌👌
    ፍቅር እስክንገዛ
    ★★★★★★
    እንደ ዕንቁ እያየቸኝ፣ በእናትነት አይኗ ተመስጣ ሀገሬ
    እንደ ልብህ ቦርቅ፣ እንዳሻህ ኑርባት በቅድስቷ ምድሬ
    ብላ ስትመክረኝ፣ ከጎና አስቀምጣ፣ ፍቅር እየመገበች በእጆቿ ለፀጉሬ
    መች ህልሜ እውን ቢሆን፣ ብመረቅ ተምሬ
    በክልል ሸንሽኖን፣ የአንችው እኩይ ፍሬ
    ብየ መልስ እንዳልሰጥ፣ ለእምየ ለፍቅሬ
    በደሌን ስሰማ፣ ልቧ እንዳይሰበር፣ ሃዘኗ እንዳይበዛ
    ከወንድም ተፋልሜ፣ ክብሯን እያስጠበኩ፣ ለአብራክ ከፋፋይ፣ ለሴራው ልገዛ
    እሱ ጎጥ አቅሮት፣ እኔም በፀሎቴ፣ ፍቅር እስክንገዛ።
    👌👌
    ዘንባባና እርግብ ትከሉበት
    ★★★★★★★★
    አትለያዩን! አታፍኑን! በበአሉ በአቤ ይብቃ በጉበኛ
    በምንጭረው በጎም ሆነ ወይ መናኛ
    በእይታችን በአድማሳችን ልክ እንሁን ዳኛ።
    ልማቱ ላይ አተኩሩ፣ እኛን ግን አትገድቡን
    ሰምና ወርቃችንን ፈታችሁ፣ ቅኔያችንን ተቀኙልን
    ቅን አድንቀን በምንከትበው፣ ደጋፍ ሰጭ አስተያየት
    የህግ ሚዛኗ ሲዛባ፣ በምንሰማው የአቤት ባይ ጩኸት
    በትውልዱ እጣ ፈንታ፣ በምናየው ስደትና ሞት
    ወገን ሲተክዝ ጥብብ ሲለን፣ በምንመታው የግጥም ቤት
    የውስጣችንን ነደድ እሳት፣ ግላዊ አታድርጉት
    በቸርነቱ እንምላለን፣ ያለ ሐቅ መሻት የለን ጠላት።
    ሳታኮርፉ አሻጋሪ ሃሳብ አንሱ፣ እንማማር ተማሩበት
    በተስፋየ የኮኸን ቀለም፣ አዲስ ፍቅር እስከ መቃብር ፃፉበት
    ምፅሃቱን አሳጥሩ፣ ትውልዱን ታደጉበት
    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን፣ የአበሻ ጀብድና ኩራት
    የሰማዕታቱን የጦር ውሎ፣ ድል ገድሉን ከትቡበት
    አኖሌን አድሳችሁ፣ ባልቻን ከነፈረሱ፣ ዘንባባና እርግብ ትከሉበት
    ዳግም በፍቅር አስተሳስሩን፣ ኩለን ድረን እንሳምበት።
    ★★★★
    👌👌👌👌
    እንዳፍጋኒስታን
    ★★★★★★
    ትህነግ፣ እንደ ታላባን
    ኢትዮጵያ፣ እንዳፍጋኒስታን
    ትሆን ዘንድ፣ ከተፈቀደ
    ፈቃጁ፣ ከቀላበደ
    ጥላቻ፣ ከተወለደ
    ሹመኛው፣ ወዶ እያበደ
    ሂሳብ፣ ካወራረደ
    ትውልዱን፣ ከአዎናበደ
    መፍትሔው፣ እየከበደ
    ዜጋው፣ ከተሰደደ
    ሰውነት፣ ከተዋረደ
    ብሄር፣ ሚሉት ፖለቲክስ
    ዜጋን ካማታ፣ እርስ በርስ
    እስኪ እንጀምረው፣ እንደ አዲስ
    ከቅድመ አያቶቻችን፣ መንፈስ
    የዜግነትን ብዕዔል፣ በመውረስ
    ኢትዮጵያዊነትን፣ እናግስ
    ለዜጋው፣ ሙሉ ኢትዮጵያን እናውረስ
    የጎጥ እራፊን ቀዳደን፣ ሶስቱን ቀለማት፣ እናልብስ
    በአራቱ አፍላጋት ተጉዞ፣ ዜጋው እንዳሻው ይረስ
    ጠኔ እርዛቱ ይገታ፣ ጤናና ደስታው ይመለስ
    ከህገ አራዊቱ ሰነድ፣ አንቀፅ 39 ይቀነስ
    የብሔር ብሔረሰቡ፣ ጭብል ይገርሰስ
    ብሶት ወለደኝ የሚል፣ እያለቀሰ አይደንስ።
    👌👌👌👌
    ሸፍጥ
    ★★★★★★★
    ለክህደት ጥግ፣ መስፈርት ባይኖርም
    አደራ ባለ፣ አይሸፈጥም
    አመኖ ከሰጠ፣ አይሰረቅም
    ነፍስ ለታደገ፣ ሞት አይመኙም
    ተስፋ ሲሟጠጥ፣ ቀኑ ሲጨለም
    መርኩዝ ሲመኙ፣ አቅም ሲደክም
    ጉልበት ለሆነ፣ ቂም አይያዝም
    ሴራና በቀል፣ አይዶለትም
    ማዕድ በተጋራ፣ አይዘመትም
    በሰጋጅ አማኝ፣ ፀሎት በሚያደርስ አይጨከንም
    ጤኔ ሲያላውስ፣ ተስፋ ሲቆርጡ፣ መንገዱ ሲጠም
    ማቅ ጨርቄን ሳይል፣ አይዞን እያለ በሚደርስ ወንድም
    አምኖ በተኛ፣ ቃታ አይሳብም።
    ★★★★★★
    ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊት ሰማዕታትና ሚሊሽያ፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚታገቱ ከትምህርት ገበታቸው ለሚጉላሉ በግፍ ለሚገደሉ በባዶ ስድስት እስርቤቶችና ማሰቃያ ጣቢያዎች ጭቃኔ በተሞላበት ሁኔታ ለተገደሉና ለድምፅ አልባ ወገኖች ድምፅ ስለሆኑ ብቻ በእስር ለሚሰቃዩ የዕሌና እስረኞች።

    አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ

    ዔልፋዖስ ኒቐሥ

    • @tenkerze9335
      @tenkerze9335 2 ปีที่แล้ว

      You nailed it may God bless you 🙏

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 5 หลายเดือนก่อน

      ለዚያውም ከዛሬ 35 አመታት በፊት ከተዘመሩ ምርጥ መዝሙሮች ብዙ ጥቅም ማግኘት ሲቻል እንቶ ፈንቶ ምን ያደርጋል? እነዚህን መዝሙሮች በጥሞና ያዳመጠ ሰው ትርኪ ምርኪ አይፅፍም።

  • @yonasketa6017
    @yonasketa6017 2 ปีที่แล้ว +15

    መፃትን የሚያስታወስ መዝሙር ነዉ

  • @user-ko3vc1nl9x
    @user-ko3vc1nl9x ปีที่แล้ว +1

    Derje the former honestsinger

  • @user-un2ro3py9g
    @user-un2ro3py9g 6 หลายเดือนก่อน

    Lebn yamyasdaset zmare geta yebrak aman 🙏🙏🙏

  • @jak9831
    @jak9831 9 หลายเดือนก่อน

    Wed geta yemetahubet mezemuroch nachew thank you 🙏🏽 kiber le Geta

  • @solomongebeyehu5181
    @solomongebeyehu5181 2 ปีที่แล้ว +5

    ወጥመዱ ተሰበረ እኛም አመለጥን

  • @bethlhemwoldegiorgis1162
    @bethlhemwoldegiorgis1162 7 หลายเดือนก่อน +2

    ደረጄ ከወደቅክበት ተነስተህ ተመልሰህ ዘማሪ ደረጄ ለመባል ያብቃህ።

    • @MamushMamush-ip8cv
      @MamushMamush-ip8cv 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @alexabera8546
      @alexabera8546 5 หลายเดือนก่อน

      He talk about the truth nothing wrong with that. Is called humanity! Voice of voiceless

    • @shalom744
      @shalom744 4 หลายเดือนก่อน

      Minu new widketu? Hodam silalhone? Jib silalhone new yewedekew?