ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
What a blessings.
አንተ ግን ታምነህባስቀመትከኝ ክቡር ስፍራ መች ተቀመጥኩ ከማደግ ይልቅ : አቆለቆልኩ ከ አንተ ነገር በላይ ስጋን አስቀደምኩ አንተ ግን ታምነህ ፣ ታማኝ ሆነህ በዘመናት ሁሉ እኔን በእቅፍህ ይዘህ እኼው አለሁኝ ፣ እስካሁን ድረስ አልታጣሁም ከደጃፍህ ፣ ከቤተ መቅደስ ኦ ሃሌሉያ፣ ምስጋናዬ ላንተ ይድረስ አንተ ግን ታምነህ፣ ክርስቲያን ብለህ ሾመኸኝ ስምህን አስነቀፍኩ የመንፈስ ቅዱስ ፣ጽድቅ ማደሪያ ፣ሆኜ ሳደርገው የ ሃጢአት ማሰማርያ አዝ :- አንተ ግን ታምነህ ፣ ታማኝ ሆነህ...........አንተ ግን ታምነህ ፣ የ አንተን መቅደስህን ልቤን አረከውየመንፈስ ቅዱስ፣ጽድቅ ማደሪያ፣ልቤን ሳደርገው የ ሃጢአት ማሰማርያ አዝ :- አንተ ግን ታምነህ ፣ ታማኝ ሆነህ...........
መጋቢ፡ዘማሪ ገዛኸኝ ሙሴ እግዚአብሔር ፡ዘርህን ይባረክ ።
አቤት የድሮ የነበረ መንፈስ ሰዉ ሁሉ ሜካፕ የለ አቤት ወዝ፣ውበት ወንዱ ሴቱ በጨዋና ኖርማል አለባበስ አሁን በሜካፕና አርቴፊሻል ከተሽቀረቀርነው እንዴት ይበልጥ እንደሚያምሩ ውበቱ ከውስጥ ወደውጭ ስለነበር ውይይ ያን ዘመን ያምጣልን ከጌታጋር በቃሉ በፀሎት፣በቅድስና ህብረት ብዙ ጊዜን መውሰድ
አንተ ግን ታምነህ ታማኝ ሆነህበዘመናት ሁሉ እኔን ደግፈህ ይዘህይኼው አለሁኝ እስካሁን ድረስ አልታጣሁም ከደጃፍህ ከቤተመቅደስ ኦ ሃሌሉያ ምስጋናዬ ላንተ ይድረስ 8x😍😍
Tebareku zemenachu yibarek
ምን አይነት ድንቅ ሙዝሙር ነው😭😭😭 በጣም ህጻን እያለሁ የሰማሁት መዝሙር ነበር እንዴት ውብ ነው
ፍቅርሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 5፡03 አጣጥሜ ስምቼ ነው ... ስማይ ዝቅ እኛ ደግሞ ወደ ስማይ እንዲህ ክፍ የሚያድርጉን ዝማሬዎች ያስፈልጉናል። ትንሽ ከጩኽት እና ከጭፈራ ... ብናርፍ ...
Praise GodHe is faithfull almighty God
ምናለ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት መዝሙር ቢኖር እኔማ ለጓደኛዬ አሳየዋለዉ
የጌታ ብሩካን !!
Praise be the Name of the lord Keep praising.
I can't stop listening. What a blessed song! Love you all.
ምናለ አሁን. እንዲህ አይነት መዝሙር ቢኖር በጣም ደሥየሚል መዝሙር ተባረኩልኝ
አብሬያቸው በኖርኩ ያስብላል ❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!ተባርኬበታለሁ::ድሮ ቀራንዮ የማውቃችሁ የእህት ሣራ ልጆች ሩትና ወይኒ ይህንን መዝሙር ልካችሁልኝ ነበር ሰላም ናችሁ ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ነው ምናልባት ካያችሁት ብዬ ነው ተባረኩልኝ።
በዚህ ትውልድ እንደገና መዘመር ያለበት መዝሙር ነውው
ድንቅ መዝሙር ጌታ ይባርካችሁ በእግዚአብሔር ታማኝነት ዛሬን ደረሰናል ስሙ ይባረክ ሁሉ በእርሱ ሆነ
Oo hallelujah msganaye lante ydres
አአአአአአአአአአአአአአአአአ ሀሌሎያ
❤❤❤❤❤ 2017
Brother fikru!! Ante gin tamneh you worship God until now with the quire. May God bless you all!!!!!
በጣም ደሥ የሚሉ ዘማሪዎችተባረኩልኝ
Lyrics please
I am blessed with this song. Praise be to the almighty God
One of my mom's favorite songs😊
Esey esey ❤
I am blessed with this song.
❤❤❤😊ዋው።
Ooh how amazing mezmur egzbr yibarkachew
ውይ እንዴት ደስስስስ ይላል
ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ♥
ደስ ስሉ በጌታ
Elelelel bless you
Waw ተባረኩ
a wonderful song
Amen Amen Amen Amen God bless you 🎉🎉🎉
Love this song!
ተባረኩ
Awesome!
wooooo love it
what a song🙌
❤❤❤❤❤
GETA. YIBAREK
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
What a blessings.
አንተ ግን ታምነህ
ባስቀመትከኝ ክቡር ስፍራ መች ተቀመጥኩ
ከማደግ ይልቅ : አቆለቆልኩ
ከ አንተ ነገር በላይ ስጋን አስቀደምኩ
አንተ ግን ታምነህ ፣ ታማኝ ሆነህ
በዘመናት ሁሉ እኔን በእቅፍህ ይዘህ
እኼው አለሁኝ ፣ እስካሁን ድረስ
አልታጣሁም ከደጃፍህ ፣ ከቤተ መቅደስ
ኦ ሃሌሉያ፣ ምስጋናዬ ላንተ ይድረስ
አንተ ግን ታምነህ፣
ክርስቲያን ብለህ ሾመኸኝ ስምህን አስነቀፍኩ
የመንፈስ ቅዱስ ፣
ጽድቅ ማደሪያ ፣
ሆኜ ሳደርገው የ ሃጢአት ማሰማርያ
አዝ :- አንተ ግን ታምነህ ፣ ታማኝ ሆነህ...........
አንተ ግን ታምነህ ፣
የ አንተን መቅደስህን ልቤን አረከው
የመንፈስ ቅዱስ፣
ጽድቅ ማደሪያ፣
ልቤን ሳደርገው የ ሃጢአት ማሰማርያ
አዝ :- አንተ ግን ታምነህ ፣ ታማኝ ሆነህ...........
መጋቢ፡ዘማሪ ገዛኸኝ ሙሴ እግዚአብሔር ፡ዘርህን ይባረክ ።
አቤት የድሮ የነበረ መንፈስ ሰዉ ሁሉ ሜካፕ የለ አቤት ወዝ፣ውበት ወንዱ ሴቱ በጨዋና ኖርማል አለባበስ አሁን በሜካፕና አርቴፊሻል ከተሽቀረቀርነው እንዴት ይበልጥ እንደሚያምሩ ውበቱ ከውስጥ ወደውጭ ስለነበር ውይይ ያን ዘመን ያምጣልን ከጌታጋር በቃሉ በፀሎት፣በቅድስና ህብረት ብዙ ጊዜን መውሰድ
አንተ ግን ታምነህ ታማኝ ሆነህ
በዘመናት ሁሉ እኔን ደግፈህ ይዘህ
ይኼው አለሁኝ እስካሁን ድረስ
አልታጣሁም ከደጃፍህ ከቤተመቅደስ
ኦ ሃሌሉያ ምስጋናዬ ላንተ ይድረስ 8x
😍😍
Tebareku zemenachu yibarek
ምን አይነት ድንቅ ሙዝሙር ነው😭😭😭 በጣም ህጻን እያለሁ የሰማሁት መዝሙር ነበር እንዴት ውብ ነው
ፍቅርሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 5፡03 አጣጥሜ ስምቼ ነው ... ስማይ ዝቅ እኛ ደግሞ ወደ ስማይ እንዲህ ክፍ የሚያድርጉን ዝማሬዎች ያስፈልጉናል። ትንሽ ከጩኽት እና ከጭፈራ ... ብናርፍ ...
Praise God
He is faithfull almighty God
ምናለ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት መዝሙር ቢኖር እኔማ ለጓደኛዬ አሳየዋለዉ
የጌታ ብሩካን !!
Praise be the Name of the lord
Keep praising.
I can't stop listening. What a blessed song! Love you all.
ምናለ አሁን. እንዲህ አይነት መዝሙር ቢኖር በጣም ደሥ
የሚል መዝሙር ተባረኩልኝ
አብሬያቸው በኖርኩ ያስብላል ❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!ተባርኬበታለሁ::ድሮ ቀራንዮ የማውቃችሁ የእህት ሣራ ልጆች ሩትና ወይኒ ይህንን መዝሙር ልካችሁልኝ ነበር ሰላም ናችሁ ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ነው ምናልባት ካያችሁት ብዬ ነው ተባረኩልኝ።
በዚህ ትውልድ እንደገና መዘመር ያለበት መዝሙር ነውው
ድንቅ መዝሙር ጌታ ይባርካችሁ በእግዚአብሔር ታማኝነት ዛሬን ደረሰናል ስሙ ይባረክ ሁሉ በእርሱ ሆነ
Oo hallelujah msganaye lante ydres
አአአአአአአአአአአአአአአአአ ሀሌሎያ
❤❤❤❤❤ 2017
Brother fikru!! Ante gin tamneh you worship God until now with the quire. May God bless you all!!!!!
በጣም ደሥ የሚሉ ዘማሪዎች
ተባረኩልኝ