ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዶ/ር ደረጀ ከበደ ቀሪ ዘመንህ የተባረ ይሁን። ከህፃንነት እስከ ዕዉቀት መዝሙርህን እያዳመጥኩ ነዉ ያደኩት ። በአጭሩ ከእኔ ጀምሮ በአልግለትህ በጌታ ቤት ለመጽናት ትልቅ አሻራ ነዉ ያሳረፍከዉ። ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ❤❤ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ😅❤❤❤😅❤❤❤
ዶክተር ደረጄ ጌታ በህይወቱ የሰራው ታላቅ ስራ በትውልድ ውስጥ ሁሉ ጸንቶ የሚኖር አስደናቂ ስራ ነው ። ሁልግዜም የእግዚያቤር ህዝብ ሲጽናናበት ሲባረክበት ይኖራል።
የአዳር ስራ ተረኛ ሁኜ ብቻዬን ሲሰማው ያልሰማውትን ሰማው ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ ክብር ለጌታ ይሁን
ይህንን ታላቅ ዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደን የሰጠን እግዚአብሔር ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን ስአዳምጠዉ ዉስጠ ይታደሳል
Amen
@@Simretdaniel499 ❤ blessd እቺ መዝሙር ጻፍልና ተባረኪ እንግዳ ነገር ኣዲሱ ነገር እናየለን የምትብል መዝሙር ጻፍልኚ እህቴ❤❤❤
አሜን
ወንድሜ ዶ/ር ደረጀ እንደ ቀድሞው ዝማሬህ አሁንም ደግመህ አረስርሰን ጌታ እየሱስ የፍቅር አምላክ ከአንተ ጋር ነውእና
እየከፋ ሲሄድ ጊዜውመሸሸጊያ #ኢየሱስ ነው😘
አየከፋ ሰሄድ ገዜው መሽሽገያው አማራ ነው አሁን ነው የገባን ሽወዶን ነበር ፏጣሪ አጋልጠው
ዶር ደረጄ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በዘመንህ ሁሉ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን ።
Am orthodox but i like Dr derejeh😢😢😢❤❤ mezmuroch
What are doing in spiritually blinded home???
ቃላት የለኝም አንተ የተወድክ ወንድም መዝሙሮችህ ከልጅነቴ ጀምሮ አስተምረውኛል ገስፀውኛል አፅናንተውኛል እንዳመልክ አድርገውኛል እግዚአብሔር በሰጠህ ፀጋ በደንብ ተጠቅሜአለሁ ድንቅ ነው ተባረክ
ደረ መዝሙሮችህ መንፈስን ያድሳሉ ፤በጨነቀኝ ጊዜም ያጽናኑኛል ። ደረ አባታችን እግዝሓብሔር ቀር ዘመንህን ይባርከው🙏🙏 ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
ደሬ እንደዘመርከው መዝሙርሕም ለብዙዎቻችን መጽናኛም ማስጠንቀቂያም አበርክተሕልናልና ጌታ ጸንተን በመንግስቱ ያገናኘን
በአባቴ ቀኝ እንደምንገናኝ እርግጠኛ ነኝ ዶ/ር። አምላኬን አምነዋለሁ።
Dereje Tebarek!!
ዶ/ር ደረጀ ከበደ ምንም ያላገለዉ ከእርሱዋ ከክርስቶስ በታች የመዝሙሮቹ ዉጤት ነን በጌታ ቤት የምንገኘዉ በመዝሞሮች ተባርከን ነዉ እርሱን የመተቸት ሞራል አይኖረንም
እውነት ነው ዶ/ር ዘማሪ ደረጀን የመተቸት አቅምም ሞራልም ለማንም የለውም
ልክ ነሽ !ግን!!!! እኛ ተባረክንበት!! አርሱ ወንድማችንስ የት ነዉ ያለዉ አይጠበቅብንም ጳዉሎስ.....ተጥዬ እንዳልገኝ ያለዉ አስታዉሽ አዝነሽለት ከሆነ በመጀመሪያ ፀልይ በመቀጠል ገስጪ ይህን ካላደረክሽ ክርስትናሽን ፈትሺ በአክብሮት በእዉነት ተባረኪ።
እኔ እንጃ ዶሬን ምንም ልል አልችልም @ Have big respect for him❤❤❤
❤❤❤
በዚህ ሃሳብ በተመሳሳይ እጋራለሁ❤❤
እዚህ ላይ አስምሩበት ሠውና ባህሪው ጸጋው ይህ ጸጋ ከእግዚአብሔር በነጻነት የሚሠጥ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ናቸው እንጂ ከሠውየው ማንነት ጋራ አይገናኝም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሠድ ይመስገን በጊዜው ወንድማችንን ተጠቅሞ ስላገለገለን እርሱንም ጌታ ይባርከው።ላሞቼ ከበረት ከጠፉ ሠንብታል ጋጣዬንም ባየው የለበጎች ቀርታል ኧረ ስንቱ መዝሙሮቹ
መሸሸጊያዬ እየሱስ ኣንተ ኣትለየኝ ኣባባ 🤲🏽🤲🏽🙏🏽
እንደገና እንድመለስ ይረዱኛል ከልጅነት ስታነፅባቸው አድጌለሁ በመልዕክቶችህ ዶ/ር ደረጀ ከበደ ቀሪ ዘመናቶችህ አመታቶችህ ቀናቶችህ ሁሉ ይባረኩ!!!
Yesuus in fayyisa!Hallelujah ❤️Wow mn ayinwet mezmur nw bageta👏👏👏
እግዝህቤር ይባርክህ ወንድሜደርጀ እናመስግናለን ስላጋራህን እውነት ነው መዝሙሮችሁምሉ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
Bless you more
በጣም የምንወድህ በጌታ እየሱስ ፍቅር
ጌታን ኢየሱስን ያመለክንበት ድንቅ መዝሙር ጌታ ይባርካችሁ
I love his songs, and I wish him all the best.
መልሴ እሰኪመጣ መፅናናቴዝማሬ ሆኗል በቤቴ
ደረጄ ከበደንና ተሰፋዬ ጋቢሶን የሁልጊዜ መማሪያዬ ናቸው
አዘጋጁ ጌታ ዘመንህን ይባርከው!! ዘማሪዎቹንም የጌታ ፀጋ ይብዛላቸው!!!
ወሬው ሁሉ የሚያስፈራ ታይቶት ነበር ዘመናችን ያስፈራል
አእምሮህ በኢየሱስ ስም በመልካም ብቻ ይሞላ!ዘመንህ ይበራክ!
ዶ/ር ደረጀ ከበደ እግዚአብሔር ይባርክህ!
መሸሸጊያ ሃዋ መሸሸጊያችን እየሱስ ነው አሜን
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በጌታ ፍቅር እንወድሃለን
Derege is a legend. I grew up listening to his heart warming songs. God is good
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዶ/ር ደረጀ
ክርስቶስን ያወኩባቸው መዝሙሮች
ደረጀ ከበደ የህይወቴ መዝሙሮቼን እንደሰረቀኝ ይመስለኛልስ።
ደሬ ምንም አልልም ዝም ብዬ አለቅሳለሁ ጌታ ሆይ ለምን ለምን ለምን😢😢😢😢😢
Getan selezemarew ejig amesegnewalehu,wondeme antem degmo berta geta Jesus yebarkh.
Baay'een sijaaladha nadhukube turee yemon faarfannaa kee dhagefadhuu nanfayee. This is always new!!! Dr Dereje Thank you so much, God bless you!!!
GOD BLESS YOU AND BE WITH YOU. BLESSING AND HEALING IN THE NAME OF JESUS.
GOD IS A HEALER. DON'T GIVE UP.
ወንድሜ ደረጀ አ/ር ይባርክህ ጌታንሳላገኝ መጀመሪያ በአንተ መዝሙር ነውየተነካሁት
GOD BLESS DR. DEREJE KEBEDE
ወንድም ደርጄ ጌታ ዘመንህን ይባርከው።
🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿🌹🎊👉🏿ወንጌላዊ : ደሉ : ፀጋዬ👈🏿🎊🌹: ሰለእውነት : የተናገርከው : ስለ : ተከበረው : ዶክተር: ደረጀ: ከበደ: ቃሉ : የአንተ : ቃል : አይደለም : የእግዚአብሄር : ቃል : ነው : አንተን : እግዚአብሄር : ስለመረጠህና : ስለባረከህ : የፈጣሪያችን : ቃል : ነው : ያስተላለፍከው : ምክንያቱም : ጌታ : ስለመረጠህና : ልጅ : ስለሆንክ :❗️⛔️✝️👉🏿GOD BLESS WENGELAWE DELU TSEGAYE WITH YOUR FAMILIES , WHENEVER YOU ARE 👈🏿✝️⛔️
ደሬ ጌታ ይባረክህ መዘሙሮችህ የምባረኩ ናችው
ይከፋኛል አንተን ሳስብ የየኢሱስ ፍቅር በልብህ ይንደድልህ❤❤
God bless Dr Dereje lovely singer
God bless you Dr. Dereje kebed , i pray that god protect will be with you
Dereje Kebede ኑርልን ጌታ ይባርክህ
ተባረክ ወንድምዬ🙏
God bless you abundantly dear our brother Dr. Dereje
በናታትሽ ጻፍልኚ እዝ መዝሙር❤ ኣዲሱ ነገር እናየለን እንግዳ ነገር እናየለን መዝሙር ጻፍልኚ ❤ ተባረኹ❤።
Legna gn metlychn egziabhre new
ስውደቅ ስነሳ ከልጅነት እስከጉብ ዝናይ የተባረኩበት...
ሰላም፣ ጤና እና ፍቅር ባለህበት ደረጀ
ረጅም ዕድሜ ይስጥህ
God bless you 💟💟💟💟🇪🇹
እግዚያብሄር ተመስገን
geta abezto yebarkeh dr derje
Tikeshayen asifaw chiye mishekemew ❤
having a great time.thanks Dr. Dereje
I have memory by this singer.
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤
God bless you sister you bring me back thank you very much
❤❤❤❤❤❤❤God bless you
የሚናገር መዝሙር ነው
ተባረክ
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግሽ
Laanee ginii yee daarajee maazimuurii wisixeenii minaakaa nowe
🎉🎉🎉🎉 fikir yehone zemari dereje ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን
28 amet mulu yehn mezmur yemsmwe be sendet alm
Hallelujah
Geta endiredaw, wodezemerebet ewunet endimeles tseliyu
ደሬ የሚገባው ስደት አልነበረም በአገሩ ለዝህ ሰው ነበር በድባብ መሄድ አይ ኢትዮጵያ እንደምስጥ ልጆቿን በላች መጸለይ ብቻ
Amazing song. God bless you 🙏 ❤
God is good all the time
ኤሄን መዝሙር ስሰማ የምሰማኝ ስሜት ይለያል! ለደረጄም ጌታ የንስሃ ግዜ ይስጣዉ
😭😭😭😭we miss him
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ belessd
ጌታ ይባርክህ
Maleda Senesa chenketan lawayeh anten lamsegneh!
ይቅርታ ለማድረግ ልቤ አልሁን እያለው ❤❤❤ ሚገርም መዝሙር ነው ለኔ
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤
Amen Amen😇😇😇
የሀን የመሰለ በሚያረሰርስ አንደበት ለጌታ እንዳልተዘመረ ዘንድሮ ፖለቲካ አወራበት ለማን እልል ልበል እዛም ያለው የኔ ወንድም እዚህም ያለው የኔ ወንድም በማን መቃብር ላይ እልል ልበል (ጌታ ያውቃል እና ብሩክታዊት እንዳሉት)
እግዚአብሔርን እንፀልይለት እንጂ ወደ ድካሙ ጣት እንድንቀስር ጌታ አይፈልግም። እኔ ወንም ዶር ደረጀን በጣም እወደዋለሁ ❤❤❤
Geta yibarkachuu
Sorry my brother and sisters are going cra
መሸሸግያችን ኢየሱስ ብቻ ነው
God bless yuo
AmenAmen
LETS PRAY FOR HIM❤
ሀፐ።
God blesyou
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮
Be blesssed
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤😂😂❤❤😂😂❤❤🎉🎉
Help me
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Geta Barkohal
ዶ/ር ደረጀ ከበደ ቀሪ ዘመንህ የተባረ ይሁን። ከህፃንነት እስከ ዕዉቀት መዝሙርህን እያዳመጥኩ ነዉ ያደኩት ። በአጭሩ ከእኔ ጀምሮ በአልግለትህ በጌታ ቤት ለመጽናት ትልቅ አሻራ ነዉ ያሳረፍከዉ። ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ❤❤ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ😅❤❤❤😅❤❤❤
ዶክተር ደረጄ ጌታ በህይወቱ የሰራው ታላቅ ስራ በትውልድ ውስጥ ሁሉ ጸንቶ የሚኖር አስደናቂ ስራ ነው ። ሁልግዜም የእግዚያቤር ህዝብ ሲጽናናበት ሲባረክበት ይኖራል።
የአዳር ስራ ተረኛ ሁኜ ብቻዬን ሲሰማው ያልሰማውትን ሰማው ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ ክብር ለጌታ ይሁን
ይህንን ታላቅ ዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደን የሰጠን እግዚአብሔር ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን ስአዳምጠዉ ዉስጠ ይታደሳል
Amen
@@Simretdaniel499 ❤ blessd እቺ መዝሙር ጻፍልና ተባረኪ
እንግዳ ነገር ኣዲሱ ነገር እናየለን የምትብል መዝሙር ጻፍልኚ እህቴ❤❤❤
አሜን
ወንድሜ ዶ/ር ደረጀ እንደ ቀድሞው ዝማሬህ አሁንም ደግመህ አረስርሰን ጌታ እየሱስ የፍቅር አምላክ ከአንተ ጋር ነውእና
እየከፋ ሲሄድ ጊዜው
መሸሸጊያ #ኢየሱስ ነው😘
አየከፋ ሰሄድ ገዜው መሽሽገያው አማራ ነው አሁን ነው የገባን ሽወዶን ነበር ፏጣሪ አጋልጠው
ዶር ደረጄ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በዘመንህ ሁሉ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን ።
Am orthodox but i like Dr derejeh😢😢😢❤❤ mezmuroch
What are doing in spiritually blinded home???
ቃላት የለኝም አንተ የተወድክ ወንድም መዝሙሮችህ ከልጅነቴ ጀምሮ አስተምረውኛል ገስፀውኛል አፅናንተውኛል እንዳመልክ አድርገውኛል እግዚአብሔር በሰጠህ ፀጋ በደንብ ተጠቅሜአለሁ ድንቅ ነው ተባረክ
ደረ መዝሙሮችህ መንፈስን ያድሳሉ ፤በጨነቀኝ ጊዜም ያጽናኑኛል ። ደረ አባታችን እግዝሓብሔር ቀር ዘመንህን ይባርከው🙏🙏 ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
ደሬ እንደዘመርከው መዝሙርሕም ለብዙዎቻችን መጽናኛም ማስጠንቀቂያም አበርክተሕልናልና ጌታ ጸንተን በመንግስቱ ያገናኘን
በአባቴ ቀኝ እንደምንገናኝ እርግጠኛ ነኝ ዶ/ር። አምላኬን አምነዋለሁ።
Dereje Tebarek!!
ዶ/ር ደረጀ ከበደ ምንም ያላገለዉ ከእርሱዋ ከክርስቶስ በታች የመዝሙሮቹ ዉጤት ነን በጌታ ቤት የምንገኘዉ በመዝሞሮች ተባርከን ነዉ እርሱን የመተቸት ሞራል አይኖረንም
እውነት ነው ዶ/ር ዘማሪ ደረጀን የመተቸት አቅምም ሞራልም ለማንም የለውም
ልክ ነሽ !ግን!!!! እኛ ተባረክንበት!! አርሱ ወንድማችንስ የት ነዉ ያለዉ አይጠበቅብንም ጳዉሎስ.....ተጥዬ እንዳልገኝ ያለዉ አስታዉሽ አዝነሽለት ከሆነ በመጀመሪያ ፀልይ በመቀጠል ገስጪ ይህን ካላደረክሽ ክርስትናሽን ፈትሺ በአክብሮት በእዉነት ተባረኪ።
እኔ እንጃ ዶሬን ምንም ልል አልችልም @ Have big respect for him❤❤❤
❤❤❤
በዚህ ሃሳብ በተመሳሳይ እጋራለሁ❤❤
እዚህ ላይ አስምሩበት ሠውና ባህሪው ጸጋው ይህ ጸጋ ከእግዚአብሔር በነጻነት የሚሠጥ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ናቸው እንጂ ከሠውየው ማንነት ጋራ አይገናኝም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሠድ ይመስገን በጊዜው ወንድማችንን ተጠቅሞ ስላገለገለን እርሱንም ጌታ ይባርከው።
ላሞቼ ከበረት ከጠፉ ሠንብታል ጋጣዬንም ባየው የለበጎች ቀርታል ኧረ ስንቱ መዝሙሮቹ
መሸሸጊያዬ እየሱስ ኣንተ ኣትለየኝ ኣባባ 🤲🏽🤲🏽🙏🏽
እንደገና እንድመለስ ይረዱኛል ከልጅነት ስታነፅባቸው አድጌለሁ በመልዕክቶችህ ዶ/ር ደረጀ ከበደ ቀሪ ዘመናቶችህ አመታቶችህ ቀናቶችህ ሁሉ ይባረኩ!!!
Yesuus in fayyisa!
Hallelujah ❤️
Wow mn ayinwet mezmur nw bageta👏👏👏
እግዝህቤር ይባርክህ ወንድሜደርጀ እናመስግናለን ስላጋራህን እውነት ነው መዝሙሮችሁምሉ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
Bless you more
በጣም የምንወድህ በጌታ እየሱስ ፍቅር
ጌታን ኢየሱስን ያመለክንበት ድንቅ መዝሙር ጌታ ይባርካችሁ
I love his songs, and I wish him all the best.
መልሴ እሰኪመጣ መፅናናቴ
ዝማሬ ሆኗል በቤቴ
ደረጄ ከበደንና ተሰፋዬ ጋቢሶን የሁልጊዜ መማሪያዬ ናቸው
አዘጋጁ ጌታ ዘመንህን ይባርከው!! ዘማሪዎቹንም የጌታ ፀጋ ይብዛላቸው!!!
ወሬው ሁሉ የሚያስፈራ ታይቶት ነበር ዘመናችን ያስፈራል
አእምሮህ በኢየሱስ ስም በመልካም ብቻ ይሞላ!ዘመንህ ይበራክ!
ዶ/ር ደረጀ ከበደ እግዚአብሔር ይባርክህ!
መሸሸጊያ ሃዋ መሸሸጊያችን እየሱስ ነው አሜን
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በጌታ ፍቅር እንወድሃለን
Derege is a legend. I grew up listening to his heart warming songs. God is good
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዶ/ር ደረጀ
ክርስቶስን ያወኩባቸው መዝሙሮች
ደረጀ ከበደ የህይወቴ መዝሙሮቼን እንደሰረቀኝ ይመስለኛልስ።
ደሬ ምንም አልልም ዝም ብዬ አለቅሳለሁ ጌታ ሆይ ለምን ለምን ለምን😢😢😢😢😢
Getan selezemarew ejig amesegnewalehu,wondeme antem degmo berta geta Jesus yebarkh.
Baay'een sijaaladha nadhukube turee yemon faarfannaa kee dhagefadhuu nanfayee. This is always new!!! Dr Dereje Thank you so much, God bless you!!!
GOD BLESS YOU AND BE WITH YOU. BLESSING AND HEALING IN THE NAME OF JESUS.
GOD IS A HEALER. DON'T GIVE UP.
ወንድሜ ደረጀ አ/ር ይባርክህ ጌታንሳላገኝ መጀመሪያ በአንተ መዝሙር ነውየተነካሁት
GOD BLESS DR. DEREJE KEBEDE
ወንድም ደርጄ ጌታ ዘመንህን ይባርከው።
🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿🌹🎊👉🏿ወንጌላዊ : ደሉ : ፀጋዬ👈🏿🎊🌹: ሰለእውነት : የተናገርከው : ስለ : ተከበረው : ዶክተር: ደረጀ: ከበደ: ቃሉ : የአንተ : ቃል : አይደለም : የእግዚአብሄር : ቃል : ነው : አንተን : እግዚአብሄር : ስለመረጠህና : ስለባረከህ : የፈጣሪያችን : ቃል : ነው : ያስተላለፍከው : ምክንያቱም : ጌታ : ስለመረጠህና : ልጅ : ስለሆንክ :❗️
⛔️✝️👉🏿GOD BLESS WENGELAWE DELU TSEGAYE WITH YOUR FAMILIES , WHENEVER YOU ARE 👈🏿✝️⛔️
ደሬ ጌታ ይባረክህ መዘሙሮችህ የምባረኩ ናችው
ይከፋኛል አንተን ሳስብ የየኢሱስ ፍቅር በልብህ ይንደድልህ❤❤
God bless Dr Dereje lovely singer
God bless you Dr. Dereje kebed , i pray that god protect will be with you
Dereje Kebede ኑርልን ጌታ ይባርክህ
ተባረክ ወንድምዬ🙏
God bless you abundantly dear our brother Dr. Dereje
በናታትሽ ጻፍልኚ እዝ መዝሙር❤
ኣዲሱ ነገር እናየለን እንግዳ ነገር እናየለን መዝሙር ጻፍልኚ ❤ ተባረኹ❤።
Legna gn metlychn egziabhre new
ስውደቅ ስነሳ ከልጅነት እስከጉብ ዝናይ የተባረኩበት...
ሰላም፣ ጤና እና ፍቅር ባለህበት ደረጀ
ረጅም ዕድሜ ይስጥህ
God bless you 💟💟💟💟🇪🇹
እግዚያብሄር ተመስገን
geta abezto yebarkeh dr derje
Tikeshayen asifaw chiye mishekemew ❤
having a great time.thanks Dr. Dereje
I have memory by this singer.
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤
God bless you sister you bring me back thank you very much
❤❤❤❤❤❤❤God bless you
የሚናገር መዝሙር ነው
ተባረክ
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግሽ
Laanee ginii yee daarajee maazimuurii wisixeenii minaakaa nowe
🎉🎉🎉🎉 fikir yehone zemari dereje ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን
28 amet mulu yehn mezmur yemsmwe be sendet alm
Hallelujah
Geta endiredaw, wodezemerebet ewunet endimeles tseliyu
ደሬ የሚገባው ስደት አልነበረም በአገሩ ለዝህ ሰው ነበር በድባብ መሄድ አይ ኢትዮጵያ እንደምስጥ ልጆቿን በላች መጸለይ ብቻ
Amazing song. God bless you 🙏 ❤
God is good all the time
ኤሄን መዝሙር ስሰማ የምሰማኝ ስሜት ይለያል! ለደረጄም ጌታ የንስሃ ግዜ ይስጣዉ
😭😭😭😭we miss him
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ belessd
ጌታ ይባርክህ
Maleda Senesa chenketan lawayeh anten lamsegneh!
ይቅርታ ለማድረግ ልቤ አልሁን እያለው ❤❤❤ ሚገርም መዝሙር ነው ለኔ
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤
Amen Amen😇😇😇
የሀን የመሰለ በሚያረሰርስ አንደበት ለጌታ እንዳልተዘመረ ዘንድሮ ፖለቲካ አወራበት
ለማን እልል ልበል
እዛም ያለው የኔ ወንድም
እዚህም ያለው የኔ ወንድም
በማን መቃብር ላይ
እልል ልበል (ጌታ ያውቃል እና ብሩክታዊት እንዳሉ
ት)