111ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ፃድቁ ተክለ ሃይማኖት በተደጋጋሚ ሲመልሱት ያልነቃ ሌባና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 498

  • @ሃለማርያምAuurተመስገን
    @ሃለማርያምAuurተመስገን ปีที่แล้ว +59

    ° ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
    ° አሰሮ ለሰይጣን
    አግዐዞ ለአዳም
    ° ሰላም እምይእዜሰ
    ኮነ ፍስሐ ወሰላም።
    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል መላክ አደረሳቹ
    Like share እያረጋቹ ቤተሰቦች በፀሎት አግዙኝ ፈተና ውስጥ ነኝ ሃይለማርያም እያላቹ🙏🙏🙏

  • @sayedahmada799
    @sayedahmada799 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እኔ ራሴንና ቤተሰቤን እንድፈትሽ የረዳኝ ይህ ገጠመኝ ነዉ መምህርዬ ኑርልን 😢

  • @tameman7358
    @tameman7358 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን አምላካችን

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 ปีที่แล้ว +5

    የፃድቁ ተክለሀይማኖ መዝሙሩን ለብቻ ልቀቅልን መምህርየ ✝️

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +71

    እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው በሁላችንም ላይ ይደር አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል😍

    • @tamrataboye6866
      @tamrataboye6866 ปีที่แล้ว

      Amen betset asibign

    • @selam801
      @selam801 ปีที่แล้ว

      አሜን፫ ውዴ❤

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว

      አሜን እር መምህሬ ጠፈቶብኛል ጭንቅ ብሎኝ ነው የሰነበተው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ መጣ

    • @studio1920
      @studio1920 ปีที่แล้ว

      Amen🙏

    • @chinach4522
      @chinach4522 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +11

    አሜን (፫) በዬ ጀምሪያለሁ ለ23 ሰዎች ሼር አረጊ እናንተም አረጉ# እንኳን ደና መጣህ መምህረ ዛሬ አይኒ ፈዘዘ ሰጠብቅህ ዋልኩ የምረ#ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮረጊሰ አግዘን

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣልን እግዚአብሔር አምላክ እንሜ ጤና ፀጋ ያብዛልን የአገልግሎት ዘመን ይበረኪልህ ፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ፀሎታቸው ከሁላችን ጋር ይሁንልን አሜን ልዑል አምላክ እግዚአብሔር ኑፀ ልብ ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @TUBE-Norway
    @TUBE-Norway ปีที่แล้ว +6

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የቅድስት ድንግል ማርያም የቃልኪዳን ልጆች እንኳን ለሰማእቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ። እህቴ ወለተ ኪዳን እንዳታገባ የሚከላከል ከባድ መንፈስ አለባት። እባካቹህ ስለ እግዚአብሔር ስለወላዲቷ ብላቹህ በክርስትናዋ ስም እንድ እቡነዘበሰማያት ብላቹህ በፀሎታችሁ አስቧት አግዙኝ። እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ ይናንተንም ችግር ሰማእቱ ይጥረግላቹህ ። አሜን አቡነ ዘበሰማያት

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር። ይባርክህ የእኔ ወንድም እወድሀለዉ❤❤❤❤

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም ለዚህ በረከት ያብቃን መምህር በጣም አመሠግናለሁ በእውነት ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ሳብ ረዘምምምም ያርግልን አንተ በሁላችንም ቤት ገብተሀል እመብረሀን ከነ ልጇ በቤትህ ትግባ ልጆችህንም ልቁም ነገር ያብቃልህ ሐጢያተኛዋ ደካማዋ በጣም ስንፍ ያልሁ እህታችሁ ፀጋ ስላሴ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ያልሁን በስደት ነው እናም በተወልድሁበት አካባቢ ብዙ ኮተት አለ እናም በፀሎት እርዱኝ አግዙኝ እግዚአብሔር መልካም ፍቃዱ ከሆነ ብዙ የሚመለሱ አሉ

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የመልአኩ የቅዱስ ኡራኤል አማላጅነቱ በረኸቱ ይድረሰን።፣የቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነቱ በረከቱ ይደርብን የጻድቁ አባት አቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው አማላጅነታቸው ይደርብን በእውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የረዳው እድለኛ የሆነ ሰው ብቻ ነው ወደ እውነት መንገድ የሚመጣውና ካላወቀው እስራቱ ተፈትቶ ነጻ የሚሆነው መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የታሰሩትን ለማስፈታት ምክንያት ስለሆክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ክፉውን ሁሉ ከአንተና ከቤተሰቦችህ ያርቅልህ እመቤታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ።

  • @የድንግልልጅሆይማረኝ
    @የድንግልልጅሆይማረኝ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 ปีที่แล้ว +116

    እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ አመታዊ በዓል ዋዜማ አደረሳችሁ የመምህር ተማሪዎች

    • @ergochanel
      @ergochanel ปีที่แล้ว +5

      እንኳን አብሮ አደረሰን😘

    • @alfnasheandale5197
      @alfnasheandale5197 ปีที่แล้ว +1

      @@ergochanel አሜንአሜንአሜን

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 ปีที่แล้ว +1

      አሜነሜንአሜንእንካንአብሮእደረሰን

    • @yemi846
      @yemi846 ปีที่แล้ว +1

      እንኩአን አብሮ አደረሰን

    • @tegegnebeze7052
      @tegegnebeze7052 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ድራጎንን ድል እንደነሳ ሁሉ በኢትዬጵያ ያለዉንም አጋንንት ድል ይንሳልን ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @saronyaregal1349
    @saronyaregal1349 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ዑራኤል የምንሰማዉን ትምህርት በልቦናቺን አኑሮ ወደ ተግባር ይለዉጥልን
    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር እኛን እየገነባህን እየተለዎጥን ስለሆነ ቢደክምህም አይዞህ በርታልን መንፈስ ቅዱስ በ ስራዎቺህ ሁሉ ያግዝህ አሜን

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባውና የፃድቃን የሰማእታት በረከታቸው ይደርብን ወንድሜ ታድለህ አንተን ያስተማሩ ቅድሳን ሰማእታት ለኛም በረከታቸውን እምነታቸውን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ ปีที่แล้ว +6

    መምህር እኳን በሰላም መጣክ
    ፀጋውን ያብዛልክ
    አቤቱ ጌታ ሆይ መስማት ብቻ ሳይሆን የሰማሁትን በተግባር እድ ኖር እግዚአብሔር እርዳኝ🤲✝️🕊

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 8 หลายเดือนก่อน

      አቡነ ተክላይማኖት አባቴ ክብር ምስጋና ይገባአል ❤❤❤❤ እግዘአበሔር ይመስገን ⛪➕🙏🙏🙏

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @tesfayabekele8907
    @tesfayabekele8907 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ በአል አደረሳችሁ ።አሜን ፫ መምህራችን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት የምታቀርባቸው ገጠመኞች ከአይምሮ በላይ ነው የሚሆንብኝ ብዙውን የቤተስቦቼ ችግር ነው ያገኘሁበት መምህር እባክህ በቴሌ ግራም ላገኝህ እፈልጋለሁ ።እንዳገንህ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ

  • @astera3589
    @astera3589 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ መላእክት ያሰማልን

  • @bmbm1397
    @bmbm1397 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፣ቃለህይወት ያሰማልን፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፣ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር።

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ፅጋውን ያብዛልህ አባታችን እር መምህሬ ምንድነው ጠፈሀብኝ ጭንቅ ብሎኝ ነው የሰነበተው ላይቭ መግባት ትተካል ድግምም ግጥምኝ ማቅርብ ትተካል መምህሬ እማ ፍቅር ድግል ማርያም እስክ ነቤተሰብህ ተጠብቅህ እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏🤲 ቅዱስ ዑራኤል መላክየ እግዚአብሔርን ሚስጥር እናውቅ ዘንድ እንዲሁም የምንሰማውን ገጠመኝ እናስታውል ዘንድ ፈቃድህ ይሁን 🤲 ምልጃው አይለየን 👏

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እጀግ በጣም የሚገረም ፈተና ገጠመኝ ነው የእናቶችን የእህቶቻችን እና የወንድሞቻችን በርከት ይደርብን አሜን በእውነት በፀሎታቸሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም ብላችሁ አባዬ በእውነት እድሜ እና ጢና ጨመሩ እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @clinic2117
    @clinic2117 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ትምህርት ለኔ ነው የሚመስለኝ አንተን ባላገኝህ አደጋላይ ነበርኩ መምህር እግዚዓብሄር አብዝቶ ይባርክህ:

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔርን አመሰግኑ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ እንኳን ደህመጠህልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ከሁሉ ነገር 💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @MMm-dh6qs
    @MMm-dh6qs ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tenayeasfaw4764
    @tenayeasfaw4764 ปีที่แล้ว +1

    ምህር እድሜና ጤና ይስጥህ።ሁሌ በጸሎት አስብሀለሑ።ቃለሕይወት ያሰማልኝ።

  • @እመብርሀንየልቤብርሀንእመ
    @እመብርሀንየልቤብርሀንእመ ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ እና ትምህርት ነው

  • @selamselam3109
    @selamselam3109 ปีที่แล้ว +4

    ስላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህራችን ወይ ጉድ በጣም ይገርማል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤❤❤❤ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ አንተን ስለሰጠን ይመስገን አሜን ❤

  • @addisalem5517
    @addisalem5517 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን እድሜ ከጤናጋር ልኡል እግዚአብሔር ያድልልን።

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ ปีที่แล้ว

    መምህር እጂግ ደስ የሚልና የሚያስተምር ፈተና ገጠመኝ ነው እግዚያብሔር ይመስገን ❤🙏

  • @bnmcv4755
    @bnmcv4755 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጡ መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ፃድቁ አባታችን ተክለሃይማኖት ሁላችንንም ከጠፋንበት ይመልሠን የሠማነውን የምንማርበት ያድርግልን አንተንም ከነቤተሠብህ ይጠብቅ ፀሎት ልመናው አይለየን

  • @asde301
    @asde301 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
    እንኳን ለሐያሉ ለሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የመምህር ፍሬዎች🕯🕯🕯

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ ปีที่แล้ว +2

    ይቀድማል ከፍቴ በጽድቅ እየመራ
    አባ እለዋለሁ ተክልዬ የኔ አባቴ የጌታው ቃል ክዳን አደራ አለመት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የጻድቁ ጸሎትና ምልጃው የሰማእቱ ጊወርጊስ በረከት አይለየን በእውን
    እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን ቃልህወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱ አብዝቶ ያድልልን አሜን❤❤
    ተመስገን አምላኬ አንተ ምክንያት አድርጎ ላስተማረን ለዘላለም ይክበር ይመስገን ሁላችንም ቅዱስ ቃሉ ሰምተን መልኳም ፍሬ እንደናፈራ እንድንለወጥ ፍቃዱ ይሁንልን በሃይማኖታችን ያጽናን መምህር እኔ በጣም ደካማ ነኝና በጸሎት አስበኝ 🤲❤

  • @SintayehuMesfin-t2w
    @SintayehuMesfin-t2w ปีที่แล้ว +1

    ምህራችን እግዚሐብኤር ይባርክህ ቃለህይወት ያሰማልን ኑርልን አስተማረሪ የሆና በሁሉም ህይወት ያለነው በረከትህ ይደርብነን

  • @ኤፍታህእህተገብረኤል
    @ኤፍታህእህተገብረኤል ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እንዴት ናችሁ የመምህር ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ
    ሀገራችን ሰላም ያርግልን የመምህራችን ዘር በእያንዳንዳችን ህይወት ውሰጥ አፍርቶ ያሳየን ከሚድኑት ያርገን የሰማዕቱ ምልጃ አይለየን

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
    @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ ปีที่แล้ว +1

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን❤ ተመስገን ለኛም ለዝህ ያብቃን❤

  • @genetyoutube1949
    @genetyoutube1949 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሕይወትና ያሰማልን መ መምህር ችን
    አመሰግናለሁ

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
    ስለ ዝተለወጡ ብጣዕሚ እዩ ደስ ኢሉኒ ብተለይ መምህር ስለ እዚ ትምህርቲ ብደንቢ ዝተረድኦ ❤💙። መምህረይ እግዚአብሔር ይሓልኩም ❤💙
    ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰላምን ፍቅርን ትለምነልና ካብ ፍቁር ወዳ❤❤ 💒

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 ปีที่แล้ว

    መምህር ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር እንቢ ስንለው በሆነ አጋጣሚ በሚመስል በትንሽዬ ነገር ይማርከናል ታቦተ ጽዮንስ ቸሰርቃ አይደል ህይወት ያገኘነው

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት የአቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከቱ ምልጃው አይለየን❤

  • @ወለተኢየሱስሻሼ
    @ወለተኢየሱስሻሼ ปีที่แล้ว

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድማችንን እና እህቶቻችንን የመለሰ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት መምህራችን በአንተ ምክንያት እግዚአብሔር እኛን ስላስተማረን ስለ ገሰጸንስለ መከረን አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በእድሜ በጸጋው ያቆይልን አሜን

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር

  • @zidahzida79
    @zidahzida79 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደና መጣህ በእውነት መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁኝ የአባታችን ተክለሃይማኖቶ ና የቅዱስ ጊውርግስ በረከታችው ይደርብን አሜን
    እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርግስ አመታዊ ባዓል አደረሳችሁ
    ለመምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም ปีที่แล้ว +4

    *_እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወርሃዊ ብአል አደረሰን የተክልዬ አማላጅነት የቅዱስ ዑራኤል ተራዳኢነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን_*

    • @babys7570
      @babys7570 ปีที่แล้ว

      የጻድቁ ልደት ታህሳስ 24 አይደል?አሜን አንኩዋን አብሮ አደረሰን❤

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @helin6219
    @helin6219 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርዬ ያንተ ትምህርት ያልቀየረው ሰው የለም ከውስጥ አገልጋዮች በስተቀር በተለይ ስደት ላይ ያለነው እጅግ በጣም ለውጦናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህርዬ

  • @demozmasresha2412
    @demozmasresha2412 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @belayhelen
    @belayhelen ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈተና ገጠመኝ ቤታችን ይለነው ጻድቁን በረከት የሰማዕታቱ በረከት ቤታችን ግባልኝ መምህር ቃለ ሂወት ይሰማኛል ❤

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዝያአብሄር ባንድም በሌላም ያስተምራል እግዚእያብሄር ወደቅፋ ሲያስገባህ በስልኩ አድርጌ የ3ሰው ነፍ አዳነ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተንም ተክልዬ ይጠብቁህ

  • @አርሴማእናቴነሽ
    @አርሴማእናቴነሽ ปีที่แล้ว +1

    የግዚአብሔር ስሙየተመሰገነ ይሁን አሜን ወድማችንን የረዳአምላክ እኛንም ከጠፋንበት ይመልሰን የአቡነትክልዬ ምልጃቸው በረከታቸው የሰማእቱ የቅዱስጎርጊስ በረከትይደርብን መምራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልክ 🙏🙏ዝማሬመልአክንያሰማል🙏🙏🙏👏👏👏👏💚💛❤

  • @wintanademisse2807
    @wintanademisse2807 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አባታችን አቡነ ተክልዬ ለኔ ልዩ ናቸው 🙏መንገድ መሪዬ ከእግዚአብሔር ያቀረቡኝ ሳይገባኝ ለስጋወደሙ አብቅተውኛል🙏🙏🙏🌹🌹🌹 መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን 🙏🙏🙏🥰 መላእክት ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሀያሉ ለሰማዕቱ ለቅዱሰ ጊዮርጊስ ዓመታዊ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 ปีที่แล้ว +3

    አለፈልኝ አደኛ ኮመትላይ ነኝ ስሙኝማ ወገኖቼ እሔን ገጠመኝ ስሰማ እውነት በጣምነው እቅልፍ ሚያዳፍኝ ከምሬነው በሁሉም ገጠመኝውስጥ ማለት በሚቻልመልኩ እራሴን አገኛዋለሁ ወደተግባር ለማዋልስል ግን እቅልፍ ድካም ይለቅብኛል ያለሁት ሀረብ ሀገርነው እናም ለመምሕር አድመልእክት ላስተላልፍ እረዘመብለሕ አትጨነቅ በተለይ ሀረብሀገር ላለን መርዘሙጥሩነው እናመሰግናለን 🤝🤝

  • @ሁሉበእግዚአብሔርሆነ
    @ሁሉበእግዚአብሔርሆነ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @ledyagatachew8101
    @ledyagatachew8101 ปีที่แล้ว

    መምህር ሰላም ይስጥክ ይህንን ኮመንት ካነበብከው ወለተ ሀና የክርስትና ስሜ ነው ፀልይልኝ ፀሎትዋን ስማት ብለክ እኔ ብዙ ነገሮች አልሳካ ብሎኛል እኔም እየፀለይኩ ነው

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መሕህር አትርሱኝ በፆለት

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሠላም መጣሕ መምሕራችን ፀጋውን ያብዛልሕ እናመሰግናለን 💖💖💖❤❤💗

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህራችን ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤

  • @tsionasrat8353
    @tsionasrat8353 ปีที่แล้ว

    መምህር እጅግ በጣም አከብር አለው አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ አግቼክ የቤታችንን ነግሪክ መፍትኤ እድትሰጠኝ እግዜያቤር ይፍቀድልኝ

  • @aaaammmm3504
    @aaaammmm3504 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።ይኔ እናት ሞኝ አገኝ አለባት ብዙ ጊዜ ያማታል ።ሁሌ ከ እጅዎ ደም እንደ ፈሰሰነው ።በፀሎት አስብልኝ።

  • @hanatekle3410
    @hanatekle3410 ปีที่แล้ว +1

    በፀሎታቹአ አስዉኚ ወለተ ሀና

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን፫🕯
    እኛም በሰማነው ትምህርት እንድንለወጠ በእለተ ቀኑ ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምልጃው ይርዳን አሜን፫🙏🕯

  • @TrwkwrkmalseMalse-qk7de
    @TrwkwrkmalseMalse-qk7de ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ መምህራችን

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ሁሌ እኳን ለፃዲቁ አባት ለተክለሀይማኖት ወራሀሚ ክብረ በአል አደረሳቹ አጀረሰን የፃዲቁ አባተችን የተክለሀይማሆት ህረዴት በረከት ይደርብን አሜን

  • @Emebetsnh
    @Emebetsnh ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @Enbebdjfn
    @Enbebdjfn ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ተክልዬይጠብቀን

  • @menbereworissa2827
    @menbereworissa2827 ปีที่แล้ว

    እግዚሀብሄር ይባርክህ መምህራችን

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ሰምተን የተግባር ሰው ያደረገን መምህራችን እኔሰ ቃላት የለኝም በእውነት እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቅልን

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ በጣም ነው የናፈቅንህ ብእንወያይ ፕሮግራም ተመለስልን እባክህ።

  • @እመብዙሃን-ሰ7ከ
    @እመብዙሃን-ሰ7ከ ปีที่แล้ว +5

    ላይቭላይ ጠፋህብን መምህር በሠላም ነው ሠላምሁንልን ተናፍቀሃል

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት በጣም ደስ ይላን የቅዱሳን ጥበቃቸው አይለየን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬየ እንኳን ደና መጣህልን በእውነት ይገርማል ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sayedahmada799
    @sayedahmada799 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ❤
    ፃድቁ አቡነ ተክለ ሀይማኖት አባቴ ረዳቴ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን ተአምርህ ተነግሮ አያልቅም 😢❤

  • @ንግስቲምፅላለማርያም
    @ንግስቲምፅላለማርያም ปีที่แล้ว

    እሰይ እሰይ እሰይ የኣባታችን ምልጃ ፀሎታቸው ረድኤታቸው ይደርብን በጣም ይገርማል እግዚኣብሔር በማዳን ቃሉ ያድነን

  • @ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ
    @ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ ปีที่แล้ว

    በጣም እሚገርም ነው መምህርየ ስለተለወጡ በጣም ደስ ብሎኛል ሰምተን እምንለወጥበት ያድርግልን 🤲

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን፫

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
    @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አዎ መምህር አንተ አባቶቻችን በእውነት ትለያለህ እግዚአብሔር ሞገስ ይህን ከነ ቤተሰቦዎችህ

  • @SaraSara-y6j8k
    @SaraSara-y6j8k ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @eftah21
    @eftah21 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤

  • @tarikuatafesefeleka5708
    @tarikuatafesefeleka5708 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኮን ደህነ መጣህ እንኮን ለሰማአቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ በአል አደረሳችሁ ሰማአቱ ያሳቧችንን ሁሉ ይሙላልን

  • @hanahielegebriel8703
    @hanahielegebriel8703 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ይህ ትምህርት የሁላችን ታሪክ ነው በተለይ የሰፈራችን ወጣቶች ከራሴ ጀምሮ ህይወታች ቆሽሿል እግዚአብሔር ታሪካችንን ይቀይረው አሜን

  • @woldetejlei5135
    @woldetejlei5135 ปีที่แล้ว

    ዉድና የተከበርከዉ እንቁ መምህራችን ከነቤተሰቦችህ ተክልዬ ይጠብቁህህህህ እንወዳሃለን መምህራችን የኛ አንቅቅቅ ፀጋዉን ያብዛልክክክ

  • @ElshadiyTsegaye-un2ku
    @ElshadiyTsegaye-un2ku ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣክ መ ምኽራችን ሰላም እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን ቃለኽይወት ያሰማለን የጻዲቁ አባታችን የአቡነ ተክለ አይማኖት በረከት ረድኤት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የተማርኩበት ገጠመኝ ነው መምህርዬ ፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት እና ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ያሳደጉኝ አባቶቸ ናቸው በረከታቸው ይድረሰን አሜን፫
    መምህርዬ ሞኝ ባገኝ የሚባለው በሽታ ቤተሰቡ በሙሉ እኔን ጨምሮ ይዞን ያውቃል ግን ደም ማፍሰስ ሳይሆን ቡና ይፈላል ,ቄጤማ,ዳቦ,ቆሎ,ሸንኮራ ,ሙዝ,ሎሚ ,ጭሳ ጭስ, ናና ይደረጋል የታመመው ሰው መጋረጃ ይደረግለታል ብዙ ሰው እንዲያየው አይፈለግም እና ደግሞ እስይ እሰይ ....... ወለላዬ ወለላዬ,,,,,,,,, እየተባለ ይዘፈናል በስላሴ ስም መምህርዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ስታስተምር ስሰማ ስለ ሞኝ ባገኝ እንዴት እንደቀፈፈኝ አምላኬ ክብር ይድረሰው በአንተ ላይ አድሮ አስተምሮኛል ። ወንድማችን እና ጓድኞቹ እግዚአብሔር ፍፃሜአችሁን ያሳምረው የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን መምህርዬ👏👏👏👏👏

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መምህር ተስፍዬ እንኳን ደና መጣህ 🙏 እኔም በሰው መፍረድ አቁሜያለሁ ወዱ አይደለም በሚለው ከገጠመኞች ስንት ነገር ተማርኩ ክብሩ ይስፍ እንድነቃ ላደረገኝ ጌታ መድሐኒያለም

  • @ganett1236
    @ganett1236 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብር ታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +4

    ለ30 ሰው ሼር አርጌ ነው የመጣሁት እናንተም ሼር አርጉ ትውልድ ይዳን ያልነቃ ይንቃ ሼር ማረግ አትሰልቹ ምእመናን ገባ ገባ በሉ

    • @TigaryLove
      @TigaryLove ปีที่แล้ว

      ተባረኪ ውዴ ❤❤❤

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 ปีที่แล้ว

    መምህር ዛሬ ይሄንን ታሪክ ስስማ እያለቀስኩ ነው የስማሁት ተክልዬ በጣም አዛኝ ከአባትም በላይ አባት ናቸው እኔ በራሴ አንድ የገጠመኝ ነገር ቢኖር አንድ ጋደኛ ነበረኝ ሁሌም ተክልዬ ይመላለሳል እኔ ድሬዳዋ ነኝ እሱ አዲስ አበባ ተክልዬ ገዳም ሄጄ አላውቅም ቁሊቢ ገብርኤል ለንግስ መጣ ሲመጣ ከአንድ ከሞለከሱ አባት ጋ መጡ ሰላም አልኳቸው ትንሽ አወራና አንድ ቀን ተክልዬ ገዳም ና አሉኝ ከ3 ወር ቡሃላ ሄድኩ ምፈልገውን ጸሎት ሁሉ አደረኩ ከ ቅባ ቅዱሱም ከእምነቱም ከጸበሉም ከዳቤውም ለ ስባት ቀን አገኘሁ ባለ ቤትም ነበረች እረ ውያን ያሉበት የክርስትና ስማችንን ሰተን ጸሎት እስደርገን ብዙ ሰው ነበር ለሁሉም እንድ አባት ንፍሮ ሲሰጧቸው እኔን እና ባለቤትን ሳይሰጡን ዝም እሉን ደነገጥኩ ከፋኝ ሀጢያተኛ ነን ብዬ ዝም አልኩ ከጎኔ እንድ እንኩ ብሉ እሉን እሺ ብለን ቀመስን በማግስቱ ከባለቤት ጋ ተመልሰን እነሱ ጋ ጸሎት ልናደርግ ስንገባ እኛው አባት ኑ ልጆቼ ብለው ምግብ ሚመገቡበት ጓዳ እስግብትውን እኔ ና ባለቤት ን በትልቅ ትሪ ስድስት እንጀራ ስይቆጥሩ አደረጉና ከነድስቱ ወጡን ግልብጥ አርገው ለናንተ ነው ያስቀመጥኩት ጥግብ በሉና ብሉ ዳቤም ወዳገራቹ ስትሄድ ኑና ውሰዱ አሉንውደ ቤት ልሄድ ስል በ10 ቀን ቁልቢ ያገኘሁቸው እንት ባለቤትን ጠርትው ባለቤትሽ ምንድነው ሚሰራው ኤሌክትሪሻን ነው መኪና ይሰራል እለች ጠሩኝ እና ነገ አትሄድም ጀነሬተራችን ተበላሽቱል እንድ ከአዲስ አበባ መቶ እቃ ገስተን ያው ተመልሶ ተበላሸ በል አንተ ስራው አሉኝ እሺ ብዬ እየሰራው እያለ ይሄ ያዲሳባው ጋደኛዬ ነካ ነክ አርገን ከሠአት ወ አዲሳባ እንሂድ ሲለኝ እምቢ አልኩት ተነስቶ ሄደ አድሬ ጨርሼ ጠዋት ልሄድ ስል የጽፈት ቤቱ የነሱም ጀኔረተር ስለተባላሸ የነሱንም ስራ አሉኝ እሱንም ስራውሁ እዛ 2ተኛ የሰራሁበት ቦታ ሴት አትገባም ከዛ ጸሎት አደረጉልኝ በንተማርያም የተጸለየበት ሣሙና እንደገና ማስክ ሌላም ዳቤ አድርቀው ውደቤትክ ውስድ ህመም ሲሰማ ብላ እብን እና ሸኙኝ ውደ አዲስ አበባ ከባለቤት ጋ ጉዞ ጀመርን አዲስ አበባ ገባሁ በማግስቱ ጉደኛዬን ለማግኘት በታክሲ ስሄድ ባለታክሲው አጉል ቦታ አወረደኝ ባለቤትም እኔም ተበሳጨን በግር መሄድ እራቀብን ጻሀዩም አቃጠለን ብስጭት ስንል አንድ አባ ዱላ ነጭ መኪና መጣች ክፍት ስንጠይቅ ቆመልን ሹፌሩን ስናየው ሞለክሴ ናቸው ከጎኑ ሌላ ሞለክሴ ቁጭ ብለዋል አባ መንገድ ጠፍቶብን ነው አልናቸው ክሁላ በር ሌላ መኖክሴ በሩን ስከፍቱ ጽፈት ቤቱ ውስጥ ጀነረተር ያሰሩኝ አባት ናቸው ደነገጥኩ ልጆቼ ምን ሆናቹ ሲሉዝኝ መንገድ ጠፍቶብን ስላቸው ግብ እኔ እዚ ወርዳለሁ አሉና ሹፌሩን መኖክሴ አባ እነዚ ልጆች የኛ ልጆች ናቸው ሚፈልጉት ቦታ አድርሱቸው ብለው እሳቸው ሄዱ እኛም መኖክሴ አባት ምንፈልግበት ቦታ እድርሰውን ተለዩን እና መምህር ተስፋዬ የዚን ልጅ ታሪክ ስትቀርብ የተክልዬ እውነተኛ ፍቅራቸው ትዝ ብሎኝ እያለቀስኩ ነው ታሪኩን የሰማሁት ተክልዬ እውነተኛ ፍቅር ናቸው በያመቱ ሄዳለሁ ለኔ ይደርጉት ካምንም በላይ ነው ግን ሀጢያተኛ ነኝ

  • @ruhamaruhama9550
    @ruhamaruhama9550 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወርሀዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    ሞኝ ባገኝ ከፍተኛ እራስ ህመም አለዉ ደም ካልፈሰሰ ሰዎቹ ወደ ራሳቸዉ አይመለሱም የእኛ ቤተሰብ ሁሉም ያማቸዋል ደማቸዉ ካልፈሰሰ አይተዋቸዉም እኔም አስታዉሳለሁ አንድ ጊዜ አሞኝ ያዉቃል ግን አሁንም ቢሆን ወንድሞቼን ያማቸዋል የሚገርም ነዉ ይሄ በሽታ ምንድን ነዉ ብዬ ግራ ይገባኝ ነበር

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 ปีที่แล้ว

    መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቆይ ልስማውና ኮመንት አረጋለሁ ኑርልን እንቁ መምህራችን

  • @astertube8785
    @astertube8785 ปีที่แล้ว

    አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ መምህራችን

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 ปีที่แล้ว

    መምህር ይህ ሁሉ ባንተ ነው እግዚያብሔር አንተ ስለሰጠን እናመሰግናለን አይኔ ተስፋ ስቆርጥ አንተ ስሰማ ተስፋዬ ይሞላል እውነትም እወድሀለው እግዚአብሔር ከነቤተሰባችሁ ይጠብቅ ህ አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @aregaarega8739
    @aregaarega8739 ปีที่แล้ว

    ወልደ ተክለሐይማኖትብላቹ በፀሎት አስቡኝ