Shebelle Tube ሼበሌ is liveወቅታዊ መረጀዎች በቀጥታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @kongitkebede3030
    @kongitkebede3030 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቶ ኡመር እግዚአብሔር የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ የአንተ በጣም የሚገርም ነው ልዩ ሰው ነህ ቤተሰቦችህ ይባረኩ የኢትዬጵያ አምላክ ይጠብቅህ

  • @SadrulDss-ve6yf
    @SadrulDss-ve6yf 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀግኖች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @MimiTaye-o3k
    @MimiTaye-o3k 19 นาทีที่ผ่านมา

    ጅጅጋ ያለዉ አማራ አማራ ነዉ

  • @SaxbSaxib-q9z
    @SaxbSaxib-q9z ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሠማል

  • @BereketTakele-k7l
    @BereketTakele-k7l 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በደንብ ይሠማል

  • @AfricaAkaca
    @AfricaAkaca 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጋሽውመር እንደምን አለህልኝ ይሰማል

  • @dkm1666
    @dkm1666 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብልጽግና እኮ ተሸንፏል

  • @AlemKassahun-i4u
    @AlemKassahun-i4u 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሐሳብ መስጠት ላይ ቤቱን የማይመስሉ ሰዎች አይግቡ

  • @AfricaAkaca
    @AfricaAkaca 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስሜ አፍሪካ ካሳው አንድነገር እማሳስብሀ ነገር እኔየአለውት ሱዳነው

  • @dkm1666
    @dkm1666 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሙሉ ስልክ የደወሉልህን ሰዎች አስተያየት ወደድኩት እውነታውን ነው የተናጉሩት

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛ አፍሪካዊያን ....? ካላወቅንበት , ለራሳችን አሜሪካ ያልገባችበትና , ያላመስችው ሀገር ካለ ...? ይንገረኝ...? ይህ ግን የሚቆይ ድርጊት ሆኖ ..? አይቀጥልም ! ሆኖም ግን ...? ኢትዮጵያ ውደብም ይነበራትና , በነሱ ጣልቃ ገብነት ባጭሩ ይህን ውድብዋን እና , ስላምዋን አታለች :: አሁን ግን ...? ምን እና , እንዴት ውደብዋን መመለስና , የበህር ሀይልውዋን ..? ማቆም ለደማችን ቀይ ባህር ...? በብለሀት ማስብና, ማስተዋል ...? የመጀመሪያው መሆን ያለበት ...? ኢኢትዮጵያን አንድ ሆነው መገኘት ሲችሉ ብቻ ነው :: ልብ ያለህ ልብ በለኝ ? ይህ የእኔ , ከእኔ የማየው እውነት ነው ! ሌላውን ችግራችንን ...? ከዚህ በሀላ ...? እንፈታዋለን ...? እዚህ ላይ በቅድሚያ , ከምሪው , እስከተመሪው ልብ ገዝተን ..? ከልብ ማስተዋል ያለብን ስለሆነ ..?🙏🏿👍

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Sorry …? ለቃላት ግድፈት ...? እንደምትረዱኝ ለማት ያስብኩትን እምነት አለኝ!

  • @wt974
    @wt974 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንግሊዝ የራሱ ፊደል የላትም

  • @asiaaanoud2155
    @asiaaanoud2155 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነትነውጋሺኡመር❤️❤️👍👍

  • @Wondwosen7
    @Wondwosen7 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዮኃንስ ቦያለዉ ነዉ

  • @animationandstuff7777
    @animationandstuff7777 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Don’t say /gash/ Tedla

  • @animationandstuff7777
    @animationandstuff7777 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Please don’t say /gash/ Tesla

  • @AlemKassahun-i4u
    @AlemKassahun-i4u 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በኬ ኡርጌሳ በአአ ጉዳይና በሚኒልክ ጉዳይ ተመሳሳይ አቋም ያለው ዘረኛ ነው።

  • @Life2Hell-d7h
    @Life2Hell-d7h 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንተ ምን አለብክ ዘመጆችክ አማራን እየፈጁ ከረባት እና ሱፈ አድርገክ የሀሰት የድል ዜና እያልክ ተበጥረቅ የቱ ጋ ነው የፋኖ ድል የቱ ጋ ነው ድሉ

    • @OooOoo-og2dj
      @OooOoo-og2dj 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Do you really care about Amara and humanity in general? Why don't you go and join the fights with Fano 😂😂

    • @rahelasanake8461
      @rahelasanake8461 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Lmn ant krbt atsrm. Umer Ejersa btm gbz sw nw .