ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው“የማንችለውን ሁሉ ችለን አንድነቱ እንዲመጣ እንፈልጋለን”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 34

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 18 วันที่ผ่านมา +2

    ወሏሂ ኮራሁ የኔ ጀግኖቺ አሏህ ይጠብቃቹህ ከአሏህ በታቺ የኔጠበቆቼናቸው ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ለተጨቆ ነው በግፍ ለተገደለው ወገኔ ድልል አሏህ አማና

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 15 วันที่ผ่านมา

    አዘንኩ ለአማራ ህዝብ አላህ ጭንቁ መታገቱ ሰርቶ አርሶ እኔዳይበላ መደረጉ እንዳይማር መደረጉ ያቁምለት

  • @KidusHabtu-h3n
    @KidusHabtu-h3n 18 วันที่ผ่านมา

    ጀግናው እናመሠግናለን እየከፈልክልን ላለው መስዋትነት

  • @KasahunBiruk
    @KasahunBiruk 18 วันที่ผ่านมา +1

    አንድ አማራ አንድ ሁኑ ። ከዛ ውጭ ሌላው ነገር ሌላ ጊዜ ይደርሳል

  • @abasemenegesetu2284
    @abasemenegesetu2284 18 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ወድሜ ፈሪያ እግዚሀቤር ያለዉ በዲሲብልን ያደገ ለሰዉ ክብር እዳለህ ባነጋገርህ ባለህ ደሲፓሊን ታስታዉቃለህ

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 18 วันที่ผ่านมา +2

    የጎጃም ፋኖ የትግራዩን ኮለኔል ማስመለጡ፣ ታላቅ ሽፈትን ተከናንቦበታል ልክ አይደለም
    በአንድነቱ ጉዳይስ የጎጃም ፋኖ አመራሮች ናቸው ወደ ሁአላ እያሉ የሚያጉአትቱ የሚባል ለምድን ነው፣ በመሪው ጥያቄ የለውም ከእስር ያላችሁ ግን ጠከር ብላችሁ ስሩ ❤❤

  • @AzebE-e5j
    @AzebE-e5j 18 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግናው ሻለቃ ዝናቡ እናመሰግናለን እንወድሃለን እናክብርሃለን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፡፡ጎንደሬዋ እህትህ ነኝ

  • @Health-24hr
    @Health-24hr 17 วันที่ผ่านมา

    I like these talented brothers, but one of the challenges to unity is from Gojjam Fano and Minalachew Semachew, Zemedekun Bekele.........Unity is strength.

  • @tsehayShiferaw-pp4ef
    @tsehayShiferaw-pp4ef 18 วันที่ผ่านมา

    ደስ ስትሉ ጀግኖቻችን

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين 18 วันที่ผ่านมา

    ዝናቡ ጀግናችን❤❤❤❤

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين 18 วันที่ผ่านมา

    አበበ ጀግናችን❤❤❤❤❤

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 18 วันที่ผ่านมา +1

    ጄኔራል ተፈራ ማሞን የመሰለ የውጊያ መሃንዲስ ቁርጠኛ የአማራ ልጅ ተጠቀሙበት! እጃችሁ ውስጥ የገባ ወርቅ ነው! በርቱ ጀግኖቻችን! ድል ለጀግናው ፋኖ!

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 18 วันที่ผ่านมา +2

    አዎ የናንተ አንድ አለመሆን እኛ በውጭ ለምንገኝው ከፍተኛ ችግር ፈጥሮብናል

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 15 วันที่ผ่านมา

    ሻለቃ ዝናቡ የአለም ህዝብ ያውቀናል እያልህ እራሰክን አታምኝ የሚጠለፍ ሰልክ በመንግረት በደንብ ይሰማሉ ወዳጀ ተሰማማና ወጣትኑ አድር አማራ ኸጣት ትምህርት ቤት ይግባ። ገጠሬው አርሶ ይብላ

  • @abasemenegesetu2284
    @abasemenegesetu2284 18 วันที่ผ่านมา

    ሻለቃ ዝናብ ጀግና የምትደነቅ የምትወደድ የምትከበር የምጠይቅ በሰለጠነ ለደሀዉ ሕዝብ እየተጎዳ ላለዉ ሕዝብ ስትሉ አንድነት ማምጣት እዴቴ ያቅታል ትችላለህ

  • @سميرةسميرة-خ5و4و
    @سميرةسميرة-خ5و4و 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @shimelash.tadele
    @shimelash.tadele 18 วันที่ผ่านมา

    Yihen lij gn betam new misasalet fetari yitebikih jeginaye shaleka zinabu yemir wend neh

  • @teshomebeyene9773
    @teshomebeyene9773 18 วันที่ผ่านมา +1

    በብርጌድ ደረጃ ያሉ መሳሪያዎችን መዘርዘር ከወታደራው ሚስጥር አኳያ ተገቢ ነው?

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 15 วันที่ผ่านมา

    ሻለቃ ዝናቡ። እባክህ የልጅነት ግዜአችሁን አትጨርሱ ኢሐፓ ለአንድ ኢትዬጰያ ቆም ሰንት የገጠር አገር ይዞ ግን ያንን ሁሉ ወጣት አሰጨርሶ ቴግሉ እንዲሁ ነው ያቆመ። ሳታላይት ካለው ሙሉ ቴጥቅ ካለው ታንክ ድሮን ካለው ጋ ተዋግተህ የአማራን ወጣት ማሰጨረሰ ካልሆነ ማሸነፍ አይቻልም አማራ በእውነት ብዙ ጥያቄ አለው ግን የአማራ ወጣት አገር ተኪ እያሰጨረሳችሁ ነው። አማራን በአሁኑ ጊዜ የሚያሰተዳድር በአማራ ካሬድ የተመረጠ ነው አብራችሁ መሰራት ብትችሉአማራ አሁን ካለበት ጭንቀት ታወጡታላችሁ።

  • @biniam6655
    @biniam6655 16 วันที่ผ่านมา

    ጊዜያችሁን አታቃጥሉ:: ለሰላም እድል ብትሰጡ ለህዝቡም ለሀገርም ጥሩ ነው::

  • @AmanuelMnale
    @AmanuelMnale 18 วันที่ผ่านมา

    ዝናቡ አንተን በማየኔ ህሌናየ እረፍት አለው ፈጣሪ ይጠ❤❤❤❤❤❤ብቅህ

  • @abasemenegesetu2284
    @abasemenegesetu2284 18 วันที่ผ่านมา +2

    ምንዋጋ አለዉ ያተመሪ ዘመኔ ጠቅላይ ሚንስተር ነኝ እያለ ነዉ የኢቲዬጲያ ህዝብ ካልፈለገዉስ ምን ሊያድርግ ነዉ ድርጅቱስ ካልመረጠዉ ምን ላደርግ ነዉ

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 15 วันที่ผ่านมา

    የሚገርመው ህዋት ሂሳቤን አወራርዳለሁ ብሎ 1 ሚሊዬን ወጣት ሲያልቅበት። ትምህርት ቤት ለ3 አመት ሲያቆም የትግራይ ህዝብ በኑሮ ውድነት የተሰቃዬውን አማራ ክልል እንዲፈጸም እያደረገ ነው።

  • @abebebela3143
    @abebebela3143 18 วันที่ผ่านมา

    Gotegnotch gileseb lemanges tigilun wede haula gotetachut! Gotegna hula!

  • @AmareTsega-f5q
    @AmareTsega-f5q 18 วันที่ผ่านมา +3

    የጎጄም ፋኖ ብቻውን መቆም ይችላል ከሌሎች ጋር መዋሀድ አትችሁም ዘመነ አንተን ምን እንዳደረገህ አንተ ታውቃለህ ኮ ል ጌታሁንን ጦር የበተናችሁበት መንገድ ትግሉን የጎዳው አንዱ ነው ሁሉ ለኔ ናችሁ ጎጃሞች አፍረናል ትግሉንም ጎታችሁታል ገዘጠኛ አፍናችኋል ቅንነት አይታይም ዘመነ በምላሡ ጦርነቱን ጨርሷል ግን ወይ። ፍንክች ደህና ሁኑ መልካም ዘመቻ ይቅናችሁ

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 15 วันที่ผ่านมา

    ሻለቃ ዘመነ ኢቴዬጵያ 10 ክልል አለ እንዲሁ አንድ ክልል ታጋይ 4 ኪሎ አገባለሁ ብሎ ማሰብ ይቻላል ። ህዋት ሰልጣን የያዘ በወቅቱ ሶሻሊዝምን ማጥፋት ሰለፈለጉ መንግሰቱ ሐይለማሪያምን በአውሮኘላን ነው አሰወጥተው ለህዋት የረጡ። በዚህ ወቅት የውጭ መንግረት አሁን ያለውን የኢትዬጰያ መንግሰት እየደገፉ ነው። ህዋት የተማራችሁትን ወሬ ትታችው ወጣቱ አይሙት። ህዋትም እሰከአፍንጫው ታጥቆ ጠንካራ የጦር መሪ ይዞ ተንበርክኮ ነው ሰምምነት የፈጠረ

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg 18 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ ኔ ዘመነና እስክንድር ቢታረቁ ሁሉም ነገር አንድ ይሆናል -ዘመነ እኔና እስክንድር በዚች ምድር እሚለያየን ነገር የለምም አይኖርምም ብሎ ነበር ነበር ሆነእንጅ -ሌላ አማራጭ የለም ከእስክንድር ጋር ታረቁ ና አንድ ሁኑ

  • @Ketema-o4m
    @Ketema-o4m 18 วันที่ผ่านมา +2

    ማርሸት ተመልሶ መጣ በሬ ወለደ. እንግዲህ አንዲህ ከሆነ አራት ኪሎ በሳምንት ትገባላቸሁ, ሃሃሃሃ. ፈረንጆች bullshit BS ይሉታል

    • @KidusHabtu-h3n
      @KidusHabtu-h3n 18 วันที่ผ่านมา

      ቀዘክ ጀግናውን ስታየው አትየካድሬ ልጅ

  • @AmareTsega-f5q
    @AmareTsega-f5q 18 วันที่ผ่านมา

    አንዱ አነተ አይደለህ ለአንደነቱ ፀር

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤♥️💪💪💪💪⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️🧭🧭🧭🦿