ጠቅላዩ እና ጀኔራሎች በግብፅ አልተግባቡም ፤ የስብሰባው ዝርዝር መረጃ ፤ ከፍተኛው ባለስልጣን በፋኖ መሰከሩ ፤ ጌታቸው አሰፋ ጉድ ተናገሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @solomonbekele5391
    @solomonbekele5391 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፋኖ እያሳደደ ይገርፋል ።
    ድል ለፋኖ ❤❤

  • @KaleMan-o1e
    @KaleMan-o1e หลายเดือนก่อน +1

    ድል ድል ለህዝባዊ አማራ ፋኖ

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 2 หลายเดือนก่อน +3

    Lebohu ye aby kosasa serwetoh nahwe fano is king Del le jegnohu amhara fano demoha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 2 หลายเดือนก่อน +5

    መቸም እኮ ተግባብተው አያውቁም በፍቅርሳይሆን በጥላቻ በጥቅም በዘረኝነት በዘር መለያየት ነው የሚሰሩት !ሀገራችን ከጎረቤት ሀገራት ጋር አናክሰው በአለም ዲፕሎማቶች ጋር ትንሽ አረጉን !!!

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤የኢትዮጵያን ጨካኝ ጠላት ለብልፅግና እንጂ የውጪ ጠላት አይደለም።ከበሮ እየመቱ አማራን እየጨፈጨፉ ናቸውና አማራና ፋኖ መዘናጋት የለበትም❤❤❤❤

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 หลายเดือนก่อน

    ጊዜውአሁንነውየአብይአህመድስርአተመንግስትመደምሠሻውአሁንነው፡በክልላችንየገባውንወራሪሀይልበማርክ፡በመደምሠስ፡የጁላንወታደርእዛውእናስቀርውድልለጀግናውየፋኖሠራዊይት።

  • @NaolsisayFayisa
    @NaolsisayFayisa หลายเดือนก่อน

    Washala

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 2 หลายเดือนก่อน +9

    የደ/ማርቆስ ከንቲባ ትክክል ነው። ደ/ብርሐንም ተመሳሳይ የዘረፋና ማገት እየተለመደ መጥቷል አግቶ ገንዘብ መጠየቅ። ኦነግ ስታይል አይገርምም????

    • @alemayehuyaregal481
      @alemayehuyaregal481 2 หลายเดือนก่อน

      ጎንደር ከተማም ተመሳሳይ ነው፣ ነገር ግን ይሄ ፋኖነት ህዝቡን ካልታደገ የህዝብ ትግል ጀመርን ማለት ትንሽ ቀልድ አልመሰለም? ይሄ የብጥብጥ ትግል ፣ ድሮ ከክልሉ ውጪ የሚያጋጥመውን ወደ ጓዳው ከተተለት እንጂ ሌላ ምን አተረፈ? ቀልደኞች ናችሁ ፣ ፋኖ ድል በድል ሆነ፣ ህዝቡ ግን በተወለደበት ከተማ እየታፈነ፣ ሴቷማ ተደፍራም፣ ቤተሰብ ከፍሎ ከእንደገና ልጁን ይቀበላል ። እፈሩ ፣ የእናንተ ድል ለነዘመነ ድራፍት እና ቁርጥ እንጂ ፣ ህዝብንማ !!! እግዜሩም ረስቶታል¡

  • @solomonbekele5391
    @solomonbekele5391 2 หลายเดือนก่อน +3

    አንቺ ብልፅግና አሁን መግቢያሽ ወዴት ነው ??

  • @emru2030
    @emru2030 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዳንኤል ክብረት የሀያ አንድኛው ምእት ዓመት የጋኔን መልክተኛና ሥጋ ለባሽ ጋኔን ነበር ግን ሰው ምስሎ እንደሰው ሆኖ ዐቢይን እያንገላጀጀ ሕዝብ እያስፈጀ ይገኛል።

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 2 หลายเดือนก่อน +3

    አማራን አማራ ባይበላው ይመረጣል ።የአማራ ባህል በርህራሄ የተላበሰ መሆኑ እንጅ በመንደር ተደራጅቶ አማራ ከአማራ መዘራረፍ አይደለም ።
    ይህ በቡድን ተደራጅቶ የኋላቀርነትና ከሌላ ነገድ የተቀሰመ የዘር መጠቃቃት ባህል ነው ።አማራ ሰርቶ እንጅ ዘርፎ ድህነቱን አይቀርፍም ።ዘረፋ የሌላ የወራሪው ጠላት ነገድ ባህል ነው ።
    አማራ በጎበዝ አለቃ የመተዳደር ልምድ ያለው በእገሌ ጎበዝ አለቃ ይዋሰኝ የሚዳኝና ከዘረፋ እየዳነ የኘበረበትና አሁንም በገጠሯ በትንሹም ቢሆን በየበረሀው አማራ ከቦታቦታ ሲንቀሳቀስ እገሌ የሚባለው ዋሴ ነው በማለት በጎበዝ አለቃ እየተገዛ እንጅ የእነ አረጋ ከበደ አገዛዝ አይደርስበትም ።
    ስለዚህ የአማራን ስነምግባር የሚያበላሽ የዘረፋ ቡድን ከአማራ አካባቢ ዘርፎ ማደርና ተሸፍኖ መኖር የለበትም ።እናጋልውና ሰርቶ ይብላ ።

    • @emebetlegesse7577
      @emebetlegesse7577 2 หลายเดือนก่อน

      @@merarawyinager4675 ትክክል ነው ሐሳቡ ግን በከተማው ውስጥ የዚህ አይነት ሞራልና እርስ በርስ የመደጋገፍ ባህል የለም። ሁሉም ልቡ የሞተ የላሸቀና ሲነዱት እንደከብት የሚነዳ ደነዝ ህዝብ ነው ከተማ ውስጥ የተከማቸው አይገርምም

  • @danielgebreyohannes9037
    @danielgebreyohannes9037 2 หลายเดือนก่อน +3

    በተናቁ ሀገራት መደፈራችን ስውሩ የመንግስት አጀንዳ ነው

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቢይ የሱማሊያ ሕልዉና እያስጠበቅን ነዉ የሚለዉ ሱማሌላንድን በመገንጠል ነዉ? ሱማሊያ ሕልዉናዋን ለማስከበር አቢይን አስፈቅዳ መሆን አለበት? የኢትዮጵያ ችግር የኛ የኢትዮጵያዉያን ድክመት ነዉ።

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 หลายเดือนก่อน +1

    የፋኞን፣፣፣፣ትግል፣፣፣ሱማልያ፣፣ግብፀመጣቺ
    ማሰቆምአዪቺልምአጀዳነዉ፣፣፣፣፣አጀንዳነዉ
    አብዪለዉሰትየተካነነዉ

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 2 หลายเดือนก่อน

    Ohh ye Debre Markos ketema kentiba bezih nigigirachew chigir wust yigebalu.
    Ligedelum yichilalu. Tolo zor kalalu alkolachewal
    Rip

  • @AkiYehulashet
    @AkiYehulashet 2 หลายเดือนก่อน

    ለመሆኑ አብይ ማንን ነው የሚሰማው ሰው ቢሰማ ኖሮ አገራችን እንዲህ ባልታመሰች ነበር ፈጣሪ ይፍረድበት ሁሌ እሱ ብቻ ንጹህና አዋቂ ሌላው ህዝብ እውቀት የሌለው ነው

  • @የልዑልቤት
    @የልዑልቤት 2 หลายเดือนก่อน +1

    እራሱ ፋኖ ነው

  • @abebayehumnilu5562
    @abebayehumnilu5562 2 หลายเดือนก่อน +1

    Is getachew Asefa still in live?

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 2 หลายเดือนก่อน +1

    እና ፖሊስ አስማርተህ ለምን የህዝቡን ደህንነት አታስጠብቅም የደብረ ማርቆስ ከንቲቫ ህዝብህን ጠብቅ ለምን በሌቦች ታዘርፈዋለህ

  • @AbrehamHabtamu-dk8fk
    @AbrehamHabtamu-dk8fk 2 หลายเดือนก่อน +2

    ላማራ ያልሆነች ሀገር ፍርስራሿ ይውጣ

    • @emebetlegesse7577
      @emebetlegesse7577 2 หลายเดือนก่อน +1

      እስማማለሁ በማንኖርባት ሐገር ዳግም ደማችንን አንገብርም። ጦሳቸውን እዛው። ቱልቱላ ሁሉ

    • @tayetauu6313
      @tayetauu6313 2 หลายเดือนก่อน

      አንተና ቢጤዎችህ ከሀገር ወጥታችሁ ኢትዮጵያ ትውደም ትላላችሁ አሳፋሪ ወሬኞች።​@@emebetlegesse7577

    • @MandRGeneralplc
      @MandRGeneralplc 2 หลายเดือนก่อน

      አይባልም...ፋኖሞ ሸኔም ቲዲፍ መከላከያም በአንድ ግንባር ግብጽን መመከት አለባቸው! የቤት ራ ጥል በሃላ ይደርሣል።

    • @emebetlegesse7577
      @emebetlegesse7577 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@MandRGeneralplc ያልተነካ ግልግል ያውቃል እንደሚባለው ወግ። እስኪ አታስቁኝ

  • @assefakebede3899
    @assefakebede3899 2 หลายเดือนก่อน

    ጁላ እውነቱን ነው ፣ለኦሮምማው ጨፌጫፊ ኃይል ከፋኖ በላይ የሚያጠፋው የለም።

  • @alifoayichew9846
    @alifoayichew9846 2 หลายเดือนก่อน +1

    በሱማሌ በኩል የመጣችወን ግብጽ የጠራት የአብይ አህመድ ከሰማሌላንድ ጋር የማይለግ የወደብ ባለቤት ኩንትራት ለማግኘት ከሷማሌ ጋር መነቋር የአብይ አህመድ ስህተት ነው ።የአማራን ህዝብ ድጋፍ ላግኝ ቨማለት ወደቭ ላግኝ ቨማለት ያሰላው ስሌት የአማራን ዘር መጨፍጨፍ ለመሸንም ስለነበር ይህን ስህተት ለማረም የወደቭ ስምምነቱን መሰረዝ ቭቻ እንጅ የአብይን ስህተት ደግፎ መጓዝ አይደለም ።

  • @Hamaterglobal
    @Hamaterglobal หลายเดือนก่อน

    Is Getachew Alive

  • @EnkuayTesfay
    @EnkuayTesfay หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ውሸትና ቅጥፈት። ጌታቾው አሰፋ አላለም።

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 2 หลายเดือนก่อน +1

    Aby ahmed newe kossa mewgde yalbete somilm egibtem aydlome prosperity party newe

  • @siymergn
    @siymergn 2 หลายเดือนก่อน

    ተረብናል አብይ ሐህመድ ንሮ ከበደን የአዲስአበባ ህዝብ አንተን ማየት አይፈልግም ፡፡

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሱማሌምሆነቺ፣፣፣ግብፀ፣፣፣በረገጠቻቺሁ
    ህዝቡደሰማለዉ፣፣እናተየማትረቡ
    ሌባሰራዋት፣፣፣፣ህዝብአዪገድፋቺሁም

  • @hanihasen
    @hanihasen 2 หลายเดือนก่อน +1

    የአብይ ጅብ ከሄደ ውሻ ጮሔ❤❤❤❤❤❤ጦሩን እርስ በርስ ጦርነት አድክሞታል❤❤❤

  • @EfremHailuemru
    @EfremHailuemru 2 หลายเดือนก่อน

    Yehe ye meseraku tornet telekun ye oromian kelel new yemeyawedemew chegeru men lay new kadeya

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ የጥላቻ ጥግ የምቀኝነት ጥግ የሞላባቸው የወያኔ መንፈስ ኮትኩቶ ያሳደጋቸው እየሱስ የአማራን ደም ሊበቀል እንደውሻ እየታደናችሁ. የውሻ ሞት ትሞታላችሁ የእና አብይ ፓለቲካ እናትን መጥላት የእናትን ደም መጣት ነው በቅርቡ

  • @solomonbekele5391
    @solomonbekele5391 2 หลายเดือนก่อน +3

    አንቺ ብልፅግና አሁን መግቢያሽ ወዴት ነው ??