Seifu on EBS : ድምጻዊ ዳጊ በ ሰይፉ ሾው መድረክ | Live performance

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • Seifu on EBS : ድምጻዊ ዳጊ በ ሰይፉ ሾው መድረክ | Live performance

ความคิดเห็น • 166

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 5 ปีที่แล้ว +5

    ዳጊዬ የኔ ቆንጆ ስትመቸኝ አምሮብሀል ዳጊዬ እድሜ ጤና ሞልቶ ይስጥህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ከፍ ትበልልን

  • @hermelaengdasew9995
    @hermelaengdasew9995 5 ปีที่แล้ว

    የኔ 1ኛ ነክ በጣም ነው የማደንቅክ ሀሉ ነገርክ ያምራል በርታ ምርጥ አትዮጽያዊ ብዙ እጠብቃለው ካንተ በቃ ትችላለክ

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 ปีที่แล้ว +18

    ሀገራችን ሠላም ያደርግልን ዘንድ እደሀይማኖታችን ፀሎት እናደርግላት

  • @robaroba1103
    @robaroba1103 5 ปีที่แล้ว +1

    Dagi sahash ma man good job keep moving forward bless broda , one love,

  • @tofiktemam6727
    @tofiktemam6727 5 ปีที่แล้ว +2

    አንቺቺቺቺቺቺቺቺ ...ዋው ዳጊዬ የምወደው አርቲስት

  • @tgmam7270
    @tgmam7270 5 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ የኔ አንደኛ ውድ ድድ እንደማረግክ ታቃለክ አንተ ኢትዮ ከሄድክ ጀምሮ አቡጃር እራሱ ቀርቻለው የኔ ድምፀ መረዋ ግን ዳኒሻ በ 2 ድርሀም ሚበላበት ምግብ ቤት ስመጣ ትጋብዘኛለክ

  • @Abel-xr9eo
    @Abel-xr9eo 5 ปีที่แล้ว +1

    Golden voice buddy, well done! Yemigerem demes, ye zemenachen merete zefagn.... album begugut entebekalen, be ethiopia Music Industry weset telek bota lay endemayeh tesefa aregalehu

  • @erihanaerihana23
    @erihanaerihana23 5 ปีที่แล้ว +1

    አንተ እደገባህ እጂ ሰዎች እደተረዱህ አትኖር ምክንያቱም ካተ በላይ ስላተ የሚያውቀው የለምና ለማንኛውም በርታልን

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +14

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የሚል አሜን እና ላይክ ይበለኝ

  • @englishforethiopians3419
    @englishforethiopians3419 5 ปีที่แล้ว +6

    ዳጊ በጣም ነው የምወድህ 😉😉😉 keep shining 😊😊😊😊

  • @jomanehagos364
    @jomanehagos364 5 ปีที่แล้ว +2

    Stage performance so perfect

  • @ምፅላልያባቷልጅ
    @ምፅላልያባቷልጅ 5 ปีที่แล้ว +26

    ሰይፍሳ በናትህ በላጣህ አምላክ የምር አለም ሰገድን አቅርብው

    • @samerhussan1637
      @samerhussan1637 5 ปีที่แล้ว +1

      አረ በቃ

    • @haregmare3223
      @haregmare3223 5 ปีที่แล้ว

      Benerakeb kerbo neberko

    • @degenitkefubezezeminpia1826
      @degenitkefubezezeminpia1826 5 ปีที่แล้ว

      Ende mindeniw fugera new ende yazachuti midere segeti or magodo hula goteto yamtaw ende mindeniw adame online tezefezefeshena 🤔😏

  • @genenehaile6760
    @genenehaile6760 5 ปีที่แล้ว

    Daggi my bro best rasta and best performance ስለ ፀጉሩ መጥፎ ኮመንት ለምትሰጡ ራስታ እና ድሬድ ምን እንደሆነ ለመረዳት ሞክሩ ዳጊ ሻሸመኔ ያፈራችው ምርጥ ራስታ ነው፠

  • @teshaleselemon6317
    @teshaleselemon6317 ปีที่แล้ว +2

    The best performer

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 5 ปีที่แล้ว

    I am first viwer ድምፅህ ያምራል ክላሲካል

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +4

    ዳጊ ምርጥ ነው በርታ👌👌👌👌

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +1

    ውልውው ዳጊዬ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ደሞ ድሬድክ ይምፕቸኛል ማነው እንደኔ ዳጊን የሚዎድ🤗👍😍

  • @officialyohannesyeshitila698
    @officialyohannesyeshitila698 5 ปีที่แล้ว +1

    yaw yaw daggy shahsa mash-up de stage amazing performance #anchi

  • @samerhussan1637
    @samerhussan1637 5 ปีที่แล้ว +9

    አለም ሰገት የምትሉ ኮተተሞች እቤቱን ሄደቹ አግኙት ከዚህ በለይ እና ራኬም አስፋው አቀራቡት አይደል እንዴ

    • @emebeteemebete5261
      @emebeteemebete5261 5 ปีที่แล้ว

      Samerye indene mesh mrselegn alem aged swedew sayew trse aykedenm

    • @emebeteemebete5261
      @emebeteemebete5261 5 ปีที่แล้ว

      Twegiwakesh adel atfi afretritiw enegn adenkewalew

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 5 ปีที่แล้ว

      እኮ እይሰለቻቸውም እንዴ እለምሰገድ ብለው ሊሞቱ ነዉ

    • @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር
      @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር 5 ปีที่แล้ว

      እኔም የሰለቸኝ ጥያቄ ነው እሡ መቅረብ እና ማውራት እና ኢንተርቪ እንደማይወድ ተናገረ EBS ላይ በመጣበት ተጠይቆ

  • @sweet3023
    @sweet3023 5 ปีที่แล้ว +2

    ሃሃሃሃ አንተ ክብዝ ነዉ እዴ ምሳህ ሁለት ድራም አይ ፍሬጅ መራር ታጨሳለህ ማለት ነዉ

  • @mulukendesta6414
    @mulukendesta6414 ปีที่แล้ว

    Dagi shash💓

  • @alama6248
    @alama6248 5 ปีที่แล้ว +2

    ሴፍሻ ሊያስተላልፍ የፈለገው መልክት አሪፍ ነበር አላስወራ አልክ ዳጊ ለማንኛውም የሴፍሻን መልክት ለተረዳችው አንድ መሆን ነው የሚጠቅመን ያለን ነገር ባንድ ባታ ቢሰበሰብ ትርፋም እንሆናለን

  • @feraassefa710
    @feraassefa710 5 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ምረጥ በረታ

  • @ጌትካርሎስ
    @ጌትካርሎስ 5 ปีที่แล้ว

    Dagishan endene yemtwedut eski 😘😘😘

  • @Tube-sp6md
    @Tube-sp6md 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ፀጉርህ እንዴት እንደሚያምር ከቻልክ ለአርቲስቶች ብትሰጣቸው በመግዛት እዳቸውን አዩ

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 5 ปีที่แล้ว +5

    አናቱ ላይ ምንድን ነው የከመረው ? ወቸው ጉድ እማናየው የለም
    ሰይፉሻ የአለም ሰገድ አፍቃሪዎች በዙ እረ ተገላገላቸው Ebs ላይ ቀርቦ ነበር በሽ ፊልም አለው አይሾፉም

  • @meharibrothershenokmeharik3073
    @meharibrothershenokmeharik3073 5 ปีที่แล้ว

    Anteeee dagi sewodeh❤❤ eko degemo limeta nw Breck layiii Dubai eshi agegnekalewuuuu

  • @eyobteshome7
    @eyobteshome7 ปีที่แล้ว

    🔥🔥🔥🔥

  • @ጌትካርሎስ
    @ጌትካርሎስ 5 ปีที่แล้ว

    Dagisha anbesaye always 1#newberta

  • @lemfromdubai5386
    @lemfromdubai5386 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ይመስላ፡ በርታ ድምፅህ አሪፍ ነው ፦ ግን ፀጉርህን መላ በለው ።

  • @bisratmesfin5420
    @bisratmesfin5420 2 ปีที่แล้ว

    dagy the real goat

  • @selamminale5807
    @selamminale5807 5 ปีที่แล้ว

    👏🏼👏🏼

  • @mohamedhayimanot4772
    @mohamedhayimanot4772 5 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ደስ ይላል በርታ

  • @robaayano6987
    @robaayano6987 5 ปีที่แล้ว

    Good bro Dagi shashe big respect

  • @peterwondie7972
    @peterwondie7972 5 ปีที่แล้ว

    Anchee ❤️

  • @እማልኑርላችስል
    @እማልኑርላችስል 5 ปีที่แล้ว +6

    እር መቀደድ ኑሮ እርካች ነው ይላል እደ አታውቃትም አንተ እኔን ጠይቁኝ 9 አመት ዘጭ ያልኩትኝ 1 በርጋር ለመብላት 20 .15 ብር ነው 1የቆርቆሮዋ ፔብሲ ድሮ 1 ብር ነበር አሁን ግን 3ብር ሁኖል ዱባይ በጣም የምትመች ሀገር ናት ግን ልክ እደሙቀቷ ኑሮውም እሳት ነው😂😂😃😃

  • @hayatbirara7897
    @hayatbirara7897 5 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ አንደኛ ሆሆ ይገርማል በናታችሁ ላይክ

  • @tigikassa9345
    @tigikassa9345 5 ปีที่แล้ว

    Keep up #1

  • @hanatgt1325
    @hanatgt1325 5 ปีที่แล้ว +3

    ፀጉርህን ስተኛ ታወልቀዋለህ ወይስ አብሮህ ነው እሚተኛው😉😉😉😉😉ለምን እሚያምርብን እና እሚያሰጠላብን እንደማናዋቅ አላውቅም....በዚህ አጋጣሚ ልጅ ሚካኤልን አደንቀዋለሁ አለባበሱ ስርአት አለው ፀጉሩም እንደዛው

    • @ምንአገባህ
      @ምንአገባህ 5 ปีที่แล้ว

      Hana Tgt ergtegna negn anchi xegursh kurchich new hahahahaha

    • @hanatgt1325
      @hanatgt1325 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ምንአገባህ ene limut tsegre betam leslasana emiamr nw 😀😀

    • @ምንአገባህ
      @ምንአገባህ 5 ปีที่แล้ว

      Hana Tgt kalayehu alamnm 🙈😂

    • @hanatgt1325
      @hanatgt1325 5 ปีที่แล้ว

      @@ምንአገባህ 😜😜😜nana eyi

  • @mitaababa1487
    @mitaababa1487 5 ปีที่แล้ว +7

    ሰውዬ ጤና የለክም እንዴ በ2ድርሀም ሰሙን ነው የምበላው አጋነንክ በጣም

  • @kgmanofficial
    @kgmanofficial 5 ปีที่แล้ว

    #1gna dagi

  • @ምፅላልያባቷልጅ
    @ምፅላልያባቷልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ኦው ያበደ ነው ይመችህ ማኛዬ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቨ8ዘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ቨ8ዘ 5 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ ወይዘሮ ዳጊ ፀጉርሽ ሢያምር😄😃😄😃😂😂

  • @mahareyan1057
    @mahareyan1057 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ፀጉርህ ሙድ አለው

  • @ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ
    @ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዲያስፖራ ከአውሮፓና ከአሜሪካን ለመጡት አይደል ሴፊሻ ከአረብ አገርማ አረብፖራ ነው የሚባሉት

  • @alsabetalsabet1623
    @alsabetalsabet1623 5 ปีที่แล้ว

    😚😚😚😚 dgeee wow andga nehe

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 5 ปีที่แล้ว +1

    I love his song....

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 5 ปีที่แล้ว

    Woow good

  • @ሚጣኢትዮጵያ
    @ሚጣኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว

    የት ነዉ ሁለት ድረሀም ምሳ እሚበላው ዱባይ 7አመቴ አተ

  • @zewduzewd8198
    @zewduzewd8198 ปีที่แล้ว

    Dagi andegnaww

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 5 ปีที่แล้ว

    Yameral wow desi yilala stylu

    • @yonasnashayilma2557
      @yonasnashayilma2557 5 ปีที่แล้ว

      Clipu layi metekemachew chekesochi berd nachew kitachew endet abatu yameral abo

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 ปีที่แล้ว

    Wey machbereber

  • @tamrutesfaye8861
    @tamrutesfaye8861 5 ปีที่แล้ว

    Nic job bro

  • @hanamullar333
    @hanamullar333 5 ปีที่แล้ว

    ሶዬ ምንድን ነው ምታወራ በ 2ድርሀም ምግብ እረ ላሽ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 5 ปีที่แล้ว

    *እናመሰግናለን ቻናል አለኝ ጎራ በሉ ውዶች*

  • @merkatomedia
    @merkatomedia 5 ปีที่แล้ว +2

    ማርያምን ዳጊ ሻሽ ተበጠረቀ🤣በሁለት ድርሃም ምግብ ድጋሚ ደግሞ ዱባይ ያላቹ ሰዎች ከመቼ ጀምሮ ነው ሳሊክ 20 ድርሃም የገባው ኦኦኦ...በጥራቃ

    • @kidiethiopiawit2391
      @kidiethiopiawit2391 5 ปีที่แล้ว

      Esti negerelgn wey mebeterek 🤣🤣 2 derham mesa tayegn eko 🤣🤣🤣

    • @እማልኑርላችስል
      @እማልኑርላችስል 5 ปีที่แล้ว

      እኔምለው ሌላ ዱባይ አለ እደ በ2 ድረሀም ምሳ የሚበላበት2 ድራሀም ውሀም አይገዛ

    • @kidiethiopiawit2391
      @kidiethiopiawit2391 5 ปีที่แล้ว

      እማ ልኑር ላች ስል ere mayetaseb new zem belo yeteretral

    • @jerisalemgetu7271
      @jerisalemgetu7271 5 ปีที่แล้ว

      ቀዳዳ በይው

    • @kidiethiopiawit2391
      @kidiethiopiawit2391 5 ปีที่แล้ว

      Jerisalem Getu eko 🤣🤣

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ኰ5ኰ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ኰ5ኰ 5 ปีที่แล้ว +1

    ምንዛሬ አታቅም ዱባይ ❶ ደረሀም በኢትዮጵያ ❿ ብር ነው ዱባይን ❿ አመት ኗረኩባት ዱባይን ከአግር አተሰከራሷ አሰሻታለሁ ዙረት እምተወድ መዳም አለችኝ መዞር ነው

  • @ሰያውየዱባዩሰያውየዱባዩ
    @ሰያውየዱባዩሰያውየዱባዩ 5 ปีที่แล้ว +1

    *ዱባይ ውስጤ ነው*

  • @kuchewotango7753
    @kuchewotango7753 5 ปีที่แล้ว

    Wow demts👌

  • @getemar7075
    @getemar7075 5 ปีที่แล้ว

    Tesgurh Des Aylm Ansaw Kmrun

  • @SalamMahari
    @SalamMahari 2 หลายเดือนก่อน

    Ancheee

  • @monbi8345
    @monbi8345 5 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ትግስቱን ስጠኚ በ2 ድራሀም ምን የሚበላ አለ ከኔ የዞረ ያሳር በ2 ድራሀም በኡነት ምንም የለም አይስክሬም እምኬን 5 ድራሀም ነው

  • @haniashinafithink1195
    @haniashinafithink1195 5 ปีที่แล้ว

    ከከከከከክክክክክክክክክ አንተ 2birr ሆብዝ ነው ምትበላው 😎😎😎 😂😂😂😂

  • @rahmamohammed406
    @rahmamohammed406 5 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ልጁ በጣም ቀጣፊ ነው ሁለት ድርሀም ምሳ ጥግብ ተብሎ ይበላል ይላል እንዴ ?ዱባይ ላይ ያለ ሰው የሚከታተለው አልመሰለውም እንዴ ሲያስጠላ

  • @sarahyenakonjobetamearifen7966
    @sarahyenakonjobetamearifen7966 5 ปีที่แล้ว +2

    ate b2 derehame semone new weyese kubezi new yemetebelawe menesha new

  • @khdStudio1
    @khdStudio1 5 ปีที่แล้ว +1

    Ye shakiso lj weyis ye Sahashemene

  • @ሰኒያሰኑ
    @ሰኒያሰኑ 5 ปีที่แล้ว +14

    ፀጉርህን አስተካክል የምር ያስጠላል ወይ ሴታይሉን ቀይረው

    • @degenitkefubezezeminpia1826
      @degenitkefubezezeminpia1826 5 ปีที่แล้ว

      Lemindeniw tsegur yelelati estayel new lebal balhoni hahahahaha segno ayeluti makesegno leju rasu anchiiiiiiiii Fite new sorry gin 😜😜😜😜😜

    • @loveyajolove6472
      @loveyajolove6472 5 ปีที่แล้ว

      @ethio-love me 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂yelatem መሰለኝ ፋራ ናት አስታይል አታቅም

  • @saramohammed7275
    @saramohammed7275 5 ปีที่แล้ว

    Betam new xegurih yemiyastelaw awradoro meselk🐓🐔🐔🐔

  • @አለማየዉታደሰየመድረክንጉ
    @አለማየዉታደሰየመድረክንጉ 5 ปีที่แล้ว

    agerchenen Selam yadergat hululm Selam Yemehonew Ager Selam Sehon New

  • @selmakemal6526
    @selmakemal6526 5 ปีที่แล้ว

    He might had shawarma with 2aed 😂😂😂😂 .
    I don’t know which part of UAE he’s talking about eኧረ ኧን....................ተ🤣2ድርሀም ምሳ?!

    • @ዱርዬውልጅ
      @ዱርዬውልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

      እረ ዳጊ 2 ወረቀት ኩቡዝ ነው ሚገዛው እየኖርንባት ነው ኢማራትን እናውቀዋለን ያውም ፍሪጅ መረር

  • @ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ
    @ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ 5 ปีที่แล้ว +2

    አይ ነው ወይስ ጭቅላትክ ላይ የተከመረነገርብአለ

  • @honeymar1446
    @honeymar1446 5 ปีที่แล้ว

    Era bakehi 2 deram betame Neuro wade naew aune enday

  • @gdffyffhh9118
    @gdffyffhh9118 5 ปีที่แล้ว +1

    ምንድ ነው ቁንጮ መሆኑ ነው ጽጉርክ ጭ

  • @መኖርእንደዘበት-ኈ6ተ
    @መኖርእንደዘበት-ኈ6ተ 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰይፍሻ አንተን ለማሳቀቅ ነው እንዴ ጭንቅላቱ ላይ ከምሮ የመጣው😁

  • @hayatjemalseid6881
    @hayatjemalseid6881 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔምለዉሤትልበልህወይስወድ:!አተየዋእኔጠጉሬአስጠልቶኛልአተያለፆታህእድህመከራህንታያለህ

  • @aynitube5448
    @aynitube5448 5 ปีที่แล้ว

    Mndnw chinkilatu yalew ?😳

  • @sirajmohammed8616
    @sirajmohammed8616 5 ปีที่แล้ว

    18 ድርሀሙን ችኮ ነዎ የምትሞላው

  • @እምነትተስፋፍቅር-ነ6ነ
    @እምነትተስፋፍቅር-ነ6ነ 5 ปีที่แล้ว +4

    አሁን እኔ ምን የሚሉት ነው ፀጉሩ በጣም ነው ያሚደብረዉ እስቲ ወንድ ሁን

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 ปีที่แล้ว

    Minew yematakewn ke mitawera zmimmmm btli Ante bcha Arek dubayn yemitaki yelikun be gezebe beliche Alakm tegabzee enj btli yeshalali

  • @robelvalencia8416
    @robelvalencia8416 5 ปีที่แล้ว +1

    አንቺቺቺቺ

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 ปีที่แล้ว

    dabo enkan 2dram yelem turnafa

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew5224 5 ปีที่แล้ว +3

    ምንሼ ፀጉርክ😜😜😜

  • @gashaw8972
    @gashaw8972 5 ปีที่แล้ว

    Sonice

  • @Fዬየቴዲአፍሮአድናቂ
    @Fዬየቴዲአፍሮአድናቂ 5 ปีที่แล้ว

    በለው የፍርጅመረር ጩሉሌ ነሃ ኦ ኦ

  • @edenathiopia4752
    @edenathiopia4752 5 ปีที่แล้ว

    konjoo

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว

    ወይ እኔ ነኝ የተሳሳትኩት ወይ ሴፉ የሰውየውን ፆታ ቀይሮ ነው ብዬ ነበር ጸጉሩን ሳየው ፊቱን ወደዚህ ሲያዞር ነው ወንዴ መሆኑን ያወኩት ኧረ ፀጉርክ ይደብራል

  • @ልማርለድኔወሬለምኔፋፊእና
    @ልማርለድኔወሬለምኔፋፊእና 5 ปีที่แล้ว +1

    ምድነው ሀራሱ የሰቀለው

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 5 ปีที่แล้ว +2

    ከዛሬ በፊት አይቸህ አላቅም

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 5 ปีที่แล้ว

    ፀጉር ተከሽኖ😜😜😜😜😂😂😂😂

  • @ቤቲፍቅርቴዲ
    @ቤቲፍቅርቴዲ 5 ปีที่แล้ว +3

    አረ ውሸት ንሮ እርካሽነው ይላልእዴ ውሸታም ድሮነበር አሁንግን ንሮ ውድነው

    • @Zainab-rq9ul
      @Zainab-rq9ul 5 ปีที่แล้ว

      Weda carja Ena Ajman rekas new ybalale

    • @jerisalemgetu7271
      @jerisalemgetu7271 5 ปีที่แล้ว

      ቀዳዳ በይልኝ

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 ปีที่แล้ว

    Nechi wshet Ale Abate endh new 2 dram kkkkkkk

  • @aliu3com730
    @aliu3com730 5 ปีที่แล้ว

    2 derham mesa chegaram berata ena kereck nw nedi mesa yemelu 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lilianbesayeagerwelyitalje2785
    @lilianbesayeagerwelyitalje2785 5 ปีที่แล้ว

    betem new menwedek gen stegurken mulu rasta aregew

  • @ጨዋታከሸገርልጅጋር
    @ጨዋታከሸገርልጅጋር 4 ปีที่แล้ว

    ምነው ተበጠረክ በ ሁለት ድርሃም ምን ነው አባቱ ባታወራ ምን ይጎልብሃል ሰይፋ ሳያቅ ቀርቶ መሰለህ

  • @asnimungusto5886
    @asnimungusto5886 5 ปีที่แล้ว

    አረ አለን ድባይ

  • @yeabyeab5982
    @yeabyeab5982 5 ปีที่แล้ว

    Ere Shem new be hulet derham misa yelem berata beshay yihonal ante yemtwilewu

  • @asnimungusto5886
    @asnimungusto5886 5 ปีที่แล้ว +1

    አረ አንሳው ፀጉርክን

  • @gelilasweet6594
    @gelilasweet6594 5 ปีที่แล้ว

    ስማ ስማ ወገኔ ምድነው 10 ብር የፈረደበት ያ ሳንዱሽ ክለብ ነው

  • @እሙአብዱልመጅድ-ጰ5የ
    @እሙአብዱልመጅድ-ጰ5የ 5 ปีที่แล้ว

    ፀጉረህ ኔቶርክ እየሳበነው እዴ የመጨ ይደብራል አይንፋም

  • @amenhilemikahelemi4031
    @amenhilemikahelemi4031 5 ปีที่แล้ว

    Ante kedada yet new be 2 derham Mesa yalew werega