ነካክተው የተኛውን በሬ አደረጉት አውሬ....ማስተዋል እያዩ "ደግሠን"| ከተወደደለት አልበሙ Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 91

  • @assefahailu2468
    @assefahailu2468 10 หลายเดือนก่อน +13

    ማስተዋል እጅግ የሚገርም ትርጉም ያለዉ አልበም ስለሰጠህን እናመሰግናለን።የሚገርም ድምፅ የሚገርም ቅንብር ብቻ ሁለም ምርጥ ነዉ።በአልበም እንድትመጣ ምኞቴ ከፍ ያለ ነበር ይህን ስላሳየህኝ በጣም ደስ ብሎኛል።የማዲ ምትክና ማስረሻ ነህና ከዚህ ከፍ ብልህ እንድትመጣ እመኛለሁ።ዘመንህ ሁሉ የስኬት ይሁንልህ ።

  • @AddisInsight21
    @AddisInsight21 10 หลายเดือนก่อน +26

    "እንችለዋለን ወይ ሲመሽ ጦር ተማዘን?"
    ዘመንህ ይባረክ ማስቴ🙏

  • @kedst6792
    @kedst6792 10 หลายเดือนก่อน +28

    አንተን ስሰማ ማዲንጎ 😢💔ትዝይለኛል በርታ አንበሳው❤️

  • @ahmdalqzaz7518
    @ahmdalqzaz7518 10 หลายเดือนก่อน +16

    ማስቴ ትችላለህ በርታ
    ብዙ ስራ እንጠብቃለን ጀግና ነህ

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 10 หลายเดือนก่อน +17

    ከጊዜው ጋር የሚሄድ ትክክለኛ ሙዚቃ ። I hope ይሄን ሰምተው ጭቅጭቁን እና ጦር መማዘዙን ትተው ይህቺን ሀገር ሰላም ትሁንልን ። ጎበዝ በጦርነት ፣ በረሃብ፣ ልመና በዓለም ላይ መታውቁ ሰለቸን ።

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 10 หลายเดือนก่อน +27

    ድምፁ ብቻ ሳይሖ መልኩም ቲንሽይመሳሰላል ልበል ከማዲዬ ጋር አንደኛ ነሕ bro❤😘

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 10 หลายเดือนก่อน

      በእውነት የተወስነ ነገሩ ማዲን ይመስላል ማዲ ነብሱ በገነት ትረፍ🙏🏾

    • @MikeTesfu-cd3kf
      @MikeTesfu-cd3kf 9 หลายเดือนก่อน

      Listen gospel song. You compair each another stupid

  • @genetdejenu5804
    @genetdejenu5804 10 หลายเดือนก่อน +7

    ማሲቲ.በጣም.ውብ.ድምጽ.ያለህ.ሰው.ነህ.በርታ..ምርጥ.አልበም.ነው.ወንድማች።

  • @lesanngatu1164
    @lesanngatu1164 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ማስተዋል ሰይፍሻ ምርጥ ሰው ስላቀረብከው ደስ አለኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ❤❤❤❤❤

  • @heli2769
    @heli2769 10 หลายเดือนก่อน +5

    የሚገርም አልበም ሁሉም ዘፈኖቹ ❤ምርጦች

  • @MintesnotGetu-rc4yw
    @MintesnotGetu-rc4yw 10 หลายเดือนก่อน +4

    ጥሩ ጆሮ ላላቸው ከፍ ባለደረጃ የተሰራ አልበም ።❤

  • @teddy6326
    @teddy6326 10 หลายเดือนก่อน +7

    He is a great singer it reminds me of Madingo

  • @TarikuMuline
    @TarikuMuline 3 หลายเดือนก่อน

    የምገርም ሙዝቃ ነው ነካክቶ የምለው በርታአ

  • @AbebaTekla
    @AbebaTekla 9 หลายเดือนก่อน

    የሀገራችን አይዶሎች ከሰጡን እንቁና ጀግና ልጆች አንዱ ነህና በርታልን ማስቴ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 10 หลายเดือนก่อน +8

    ከሙሉ አልበም አንድ የሚጣል የሌለው የ2016ልዩ አልበም ማስተዋል እያዩ የባሕር ዳር ፍሬ❤መልካም ነገር ሑሉ ይግጠምሕ 🙏

  • @daniboy6752
    @daniboy6752 5 หลายเดือนก่อน

    አንተ መጥተህ ለጆሮአችን እረፍት ሰጠከን❤❤❤

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ 👏👏👏👏👏👌👌👌👌

  • @birhaneshetu5292
    @birhaneshetu5292 10 หลายเดือนก่อน +3

    Wow, this is a stunning performance!!!! You are just a perfect singer!

  • @AbinetAbi-o1m
    @AbinetAbi-o1m 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚወደድ ስራ ነው። በርታልን

  • @adanekurabachew2166
    @adanekurabachew2166 5 หลายเดือนก่อน

    የሆነ ነገሩ ማዲን ይመስላል።
    በርታ ምርጥ ስራ ነው።

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 หลายเดือนก่อน +3

    Wawwwwwww❤ ድምፅህህህ ይለያልልል በርታ❤

  • @danielgetachew8691
    @danielgetachew8691 10 หลายเดือนก่อน +6

    ማዲን አየሁት ልበል ብቻ የሆነ ቦታ ላይ ማሰብ ተገደድኩ

  • @brookgiez5700
    @brookgiez5700 8 หลายเดือนก่อน

    ድምፅህ በጣም ይገርመኛል በተላይ ወደ ላይ ስትወጣው በጣም ይከብዳል ለሌላ ሰው ትችላለህ የእውነት

  • @haymanotamare-f6n
    @haymanotamare-f6n 10 หลายเดือนก่อน +4

    What a wonderful gift is it?,
    Madingo benore

  • @EyerusEshete-c3p
    @EyerusEshete-c3p 10 หลายเดือนก่อน +2

    Yeha live new malet studio ersu endeh prefect ayehonenm

  • @fikermesfin2478
    @fikermesfin2478 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም መልዕክት

  • @wubalemasrate9441
    @wubalemasrate9441 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማስቲ በጣም እየኮመኩት ያለ አልበም ነዉ በርታ

  • @mayatube5283
    @mayatube5283 10 หลายเดือนก่อน +2

    amazing album do some physical exercise remember you are young and bright future ..ያገኘህው አትጠራርግ 😁

  • @biniyamgebeyehu4405
    @biniyamgebeyehu4405 10 หลายเดือนก่อน +3

    Great performance

  • @Mamite926
    @Mamite926 10 หลายเดือนก่อน

    I like the message.

  • @wirohode506
    @wirohode506 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing

  • @abysiniatube1828
    @abysiniatube1828 10 หลายเดือนก่อน +3

    Mastie! Excellent live performer!!!

  • @HuluBelete
    @HuluBelete 9 หลายเดือนก่อน

    የማዲንጎ ምትክ ነህ በርታልን

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን እንደሆነ አላቅም ማዲንጎን መሰለኝ??

  • @Yemaregeja24
    @Yemaregeja24 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማስቴ አንደኛ ስራ ነው

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 6 หลายเดือนก่อน

    Great young singer next to Dawit Tsige. Great job Maste.

  • @amanuelasfaw2828
    @amanuelasfaw2828 7 หลายเดือนก่อน

    Besmam perfection 👌 1 voice

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 10 หลายเดือนก่อน +2

    Maste, you nailed it ❤❤❤❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 10 หลายเดือนก่อน +2

    🤏🏽ካሆላ ሆናችሁ በተለያየ musicals መሥሪይ የምትጮወቱ , እንዲሁም ዘፉኙ,👏🏽👏🏽👍🏽🙏🏾✌🏽🕊️

  • @mulugetatsedal609
    @mulugetatsedal609 5 หลายเดือนก่อน

    የዚህ ሙዚቃ አልበም ድክመቱ ለአረቄ እና ለጫት አይሆንም 😅😂😂😂😂

  • @abeshkegne8380
    @abeshkegne8380 10 หลายเดือนก่อน

    ማስትየ ተባረክ

  • @aminaabu5496
    @aminaabu5496 7 หลายเดือนก่อน

    Amazing music ❤

  • @handm1095
    @handm1095 10 หลายเดือนก่อน

    እስቲ የሚያፍቅር ዘፈን ዝፈንልን የሚያራራቅም ዘፈንማ ብዙዎች ዘፍነውልናል::

  • @heli2769
    @heli2769 10 หลายเดือนก่อน +2

    ድምፁ❤

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 10 หลายเดือนก่อน +1

    The entire albums is so delightfully delicious
    🇺🇸🇲🇱

  • @workeYehune
    @workeYehune 10 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ

  • @beja181
    @beja181 10 หลายเดือนก่อน +1

    Mastewal eyayu yemigerm album new betam yemidenk bikat aleh ❤❤❤

  • @born2Bekind
    @born2Bekind 10 หลายเดือนก่อน

    A masterpiece!!!!!!!

  • @YouhannsTadesse
    @YouhannsTadesse 10 หลายเดือนก่อน +1

    Maste betam teleyalehe ethio idol jemero new adenakehe negn

  • @WynTayir
    @WynTayir 10 หลายเดือนก่อน

    ግን እንደኔ አዲስ ዘፈን ሲለቀቅ ወዲያው መስማት የማይወድ አለ? የምር ወረቱ ካለ በሀላ እንደ አዲስ እኮ ነው የምሰማው። ያንተን ግን እዚ ቀምሼው ሙሉውን አለመስማት አልችልም🏃‍♀️🏃‍♀️ ድምፅ100‰👌

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 10 หลายเดือนก่อน

    Hule sisemaw Madingmgon yimeslegnal,
    Gobez , nice performance 👏👏👏

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 10 หลายเดือนก่อน

    ያማል ቅኔው!!

  • @danielbalcha7402
    @danielbalcha7402 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow❤❤❤❤❤❤

  • @Beamlak_Y.
    @Beamlak_Y. 10 หลายเดือนก่อน +3

    Be 18 ametu ye ethio idol show ahenafi nber. Be 30 ametu ye 4 lijoch abat Ena ye album balbet 😂 well done bro❤

  • @RobiZebene
    @RobiZebene 10 หลายเดือนก่อน +3

    ትልቅ ቅኔ ማ ነው የሚፈታው ቅኔውን like ያርግ የፈታው

  • @MikiyasTesfaye-o6z
    @MikiyasTesfaye-o6z 9 หลายเดือนก่อน

    is it live ????
    🤔

  • @tsehayneshworku9801
    @tsehayneshworku9801 10 หลายเดือนก่อน

    wow betam des yilale

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ላይኩ አነሰ ። የአብይ ደጋፊዎች ተቃጠሉ😂

  • @saditube8617
    @saditube8617 10 หลายเดือนก่อน

    ለነዚ አዉሪ ፖለቲከኞች ነዉ ኢሂ መቼም አይገባቸዉ አገራችንን እዳንናፍቅ ላደረጉን ስቃያችንነ ላበዙት ኧረ ስንቱ ያገሪ መከራ💔

  • @ethiopiaethiopia7217
    @ethiopiaethiopia7217 10 หลายเดือนก่อน

    የማዲንጎ ምትክ

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ብልፅግና ፒስ ነው ✌️⁉️

  • @YaredEtaghu-w7x
    @YaredEtaghu-w7x 6 หลายเดือนก่อน

    ለዋዜማው እንጂ ሽርጉድ የሚባል
    ወይ ጉድ

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማስተዋል በሙዚቃ ብስል ብለሀል

  • @destabiserat
    @destabiserat 10 หลายเดือนก่อน

    What happens left hand

  • @BlessedBoy16
    @BlessedBoy16 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ብቻ ነኝ ግን የማስቴን ድምፅ ስሰማ
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    ..
    ተነፉ

  • @misganaassefa4041
    @misganaassefa4041 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yemir gin live performance new ??? Erasun newuko copy yaderegew. Ejig ejig asidenaki bikat new. ... Incredible.👏

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Tlant_zare_nege
    @Tlant_zare_nege 10 หลายเดือนก่อน

    ኮሽ ባለው ሁሉ የሚያስደነግጥሽ 3:51

  • @alemitukndie2392
    @alemitukndie2392 2 หลายเดือนก่อน

    bewunet jegina neh yeni wondim

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 10 หลายเดือนก่อน +3

    Zefenu mert qenie mew

  • @seidebrahim-km5mn
    @seidebrahim-km5mn 10 หลายเดือนก่อน

    ግራ የተጋባ

  • @tadeesetekleab5755
    @tadeesetekleab5755 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከሃይለየሱስ በሃላ አንተን ነው የማውቀው ድምጻዊ።(ዘፋኝ አላልኩም) ትችላለህ!!

  • @thevortex2810
    @thevortex2810 9 หลายเดือนก่อน

    andega neh mastewal ewnet

  • @helutube9275
    @helutube9275 10 หลายเดือนก่อน +1

    💃😍🙏

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 10 หลายเดือนก่อน +2

    Yemastewal dmx ygermal

  • @feiselb1135
    @feiselb1135 10 หลายเดือนก่อน +1

    😂 z caption looks politics

  • @robera2563
    @robera2563 7 หลายเดือนก่อน

    Mastewal jeginaw ante gin zifen

  • @WynTayir
    @WynTayir 10 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahmet123
    @rahmet123 10 หลายเดือนก่อน

    degsen degsen anbesaye check naw yalew ❤❤❤❤❤😂😂

  • @et2507
    @et2507 10 หลายเดือนก่อน +1

    Culinary መቸም መሰረተ ትምህርት ነ::
    የሙሽሪት እናት ውጺ ተጠየቂ
    የጠመቅሽው ጠላ ጠጅ ነ ኣረቂ
    FACT

  • @hellofuj1004
    @hellofuj1004 10 หลายเดือนก่อน

    💛💚❤💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Eyobseyfu12196
    @Eyobseyfu12196 10 หลายเดือนก่อน +1

    Woe band

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 10 หลายเดือนก่อน +4

    ለጨቅላው በበኩሌ ጋብዣለው ለ4ኪሎው

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 10 หลายเดือนก่อน

    እፁብ የሆነ ሰራ

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኮሽ ባለው ሁሉ የሚደነግጠው

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @tigiyeabelij
    @tigiyeabelij 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤