እንደሸንኮራ መጠሽማ አትተይኝም ካካ ያለችው ልጅ መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 321

  • @Eagle106come
    @Eagle106come 3 วันที่ผ่านมา +14

    በጣም አስተዋይ ደግ እና ብሩህ ባል ነህ ጎበዝ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 4 วันที่ผ่านมา +9

    በዚህ ክፋታችን ብልግናችን እግዚኣብሄር በቸርነቱ ይማረን እንጂ እንደኛ ክፋት ከማኣት ያውጣን እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ኣንበሳው ጋዜጠኛ እግዚኣብሄር ይባርክህ

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 3 วันที่ผ่านมา +12

    ጎበዝ ባል ነህ
    ፈጣሪ የልብህን ይፈፅምልህ
    ድንግል ማርያም እናቴ ትርዳህ

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 3 วันที่ผ่านมา +11

    ጎበዝ ልጅ ነህ አዎ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም
    ስውሯ ማርያም ሂዱ ላንተም
    ፈጣሪ ሰላም ይስጣችሁ

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 4 วันที่ผ่านมา +11

    ይህ ግፍኛና መተተኛ እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይሰጥ ከእንደዚህ አጎት ነይ ባየወቸ ፈጣሪ ያድነን ።

    • @SalamatMandosto
      @SalamatMandosto 3 วันที่ผ่านมา

      ድራማ.ነዉ😂😂😂

  • @Fere-ec9ot
    @Fere-ec9ot 3 วันที่ผ่านมา +2

    አቦ የተባረከ ባል ማለት እንዳተነው የውነት ተባረክ ዘመንህ ይባረክ አስተዋይነህ ወንድሜ

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 3 วันที่ผ่านมา +7

    ማረን ማረን የጌታ ምእረቱ ነው የምንኖረው

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 3 วันที่ผ่านมา +13

    ልጅቱ በጣም አሳዘነችኝ
    ፀበል ውሰዳት
    ድንግል ማርያም እናቴ የውስጥ ሰላምሽን ትስጥሽ

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 4 วันที่ผ่านมา +31

    አቤት የዚች ሀገር ጉዲ መሬት መቀጥቀጥ አይገርምም 😢😢😢

    • @Solomon-w6c5g
      @Solomon-w6c5g 4 วันที่ผ่านมา +1

      አረ ችሎናል አለመገልበጡም በአንዳንድ ንፁህ ነው

    • @sadaaaliali4479
      @sadaaaliali4479 3 วันที่ผ่านมา

      ወላሂ😢😢​@@Solomon-w6c5g

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢ሳህ

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 2 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም

  • @danieltilahun1283
    @danieltilahun1283 3 วันที่ผ่านมา +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለንሐጢያታችን ብዙ ነውየትልቅ ቀላልእመቤቴትፍረድብህ

  • @Ksa-c3n
    @Ksa-c3n 4 วันที่ผ่านมา +25

    ልጁ. ይመርመር. የምትሉ😮😮😮😮😮😮

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 4 วันที่ผ่านมา +6

    ጎበዝ ፡ እዳትሰጣት ፡ ፀበል ፡ ውሰዳት ፡ አይዞክ ፡ ወንድሜ ፡ ይሻላታል

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 3 วันที่ผ่านมา +10

    ውሸቱን ነው
    አይወልድም ያለው
    ጋዜጠኛው ልጁን ቸክ አድርገው
    መውለድ አለመዉለዱን

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 4 วันที่ผ่านมา +9

    ኤረ በሕግ ይቀጣ አሳውቀን የሁለቱንም ሕይወት ነው ያበላሸው ።ውሸቱን ነው መሐን ነው ያለው

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 3 วันที่ผ่านมา +12

    ውሸቱን ነው አይወልድም ያለው
    እና ልጅቱ አሁን ፀበል መግባት አለባት
    ሰውዬ ይታሰር

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 4 วันที่ผ่านมา +11

    ተወው ይበለው ጨምላቃ ሽማግሌ 😂😂😂😂😂😂

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 3 วันที่ผ่านมา +3

    ጎበዝ ባል እምነቱን በተግባር ያሳየ እግዛብሄር ይመስከር እንኮንም ወደራሶ ተመለስች።እግዛብሄር የስራውን ይስጠው

  • @NassarNassar-p4b
    @NassarNassar-p4b 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ato.dagim.yimarmar.😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mibrakkahsay898
    @mibrakkahsay898 3 วันที่ผ่านมา +9

    እባክህ ጋዜጠኛ D N A ይመርመር ሰውየው በቀል ነው ያለበት ልጁ ምንም የለበትም መተት ቤታቸውን አምሶታል ፀበል ነው መፍትሄው በሃይማኖታችን

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 3 วันที่ผ่านมา +3

    እንዴት ያለ ክፉ አጎት ነው አቤት ማአቱ አገራችን ሰላም መጥፋቱ ሲያንሰን ነው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ItellAla
    @ItellAla 3 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ መርገም ፈጣሪየሆይ አደራህን አምላኬ ተክፍነገር አተ ጠብቀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 3 วันที่ผ่านมา +4

    ጌታ ሆይ ማረን 🙏🙏🙏

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 วันที่ผ่านมา +3

    ይህን ስውዬ እንዳትለቁት ለህግ ይሁዳ መሃን ይላል አፈር ብላ መተታም አስርቶባት ነው አይዞህ መንድሜ እንተ እንኳን ደህና ሆንህ መሃን እንድትሆን አስርቶብህ ነው ፅበል ግባ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 4 วันที่ผ่านมา +7

    ባለጌ ልክስክስ ሰውዬ ሴት ጠፍታ ነው አጎት ማለት አባት ነው ከልጅህ ሚስትጋ ትጨማለቃለህ ፈጣሪ ይፍረድብህ ቆይ የምትሰጣት መዳኒት ለፅንሱ ቫይታሚን መሰለህ የሰው ሒወት የምታበላሸው ልክስክስ

  • @yonatanalemayehu7357
    @yonatanalemayehu7357 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባልየው ጀግና ነው እንኳን መድሀኒቱን እንዳይሰጥ ከለከለ።

  • @AyelAshenafi
    @AyelAshenafi 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውሸቱን ነው አይወልድም ያለው ይመርመር ፅንስ ም ይመርመር ዳግም ትግስቱን ይስጥህ

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 3 วันที่ผ่านมา +5

    ባልዬው ልጅቱን
    ወደ ፀበል ውሰዳት
    ድንግል ማርያም እናቴ ምህረቱን ትላክልሽ እይዞሽ እህቴ
    እመብርሃን ልቦናሽን ትመልስልሽ

  • @yonatanalemayehu7357
    @yonatanalemayehu7357 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመስተፋቅር መንፈስ የሚወጣው በፀበል ነው መምህር ተሰፋዬ አበራን አማክሩ።

  • @SelamawitMebrahitu
    @SelamawitMebrahitu 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ufff betam yasaznal pls wede hgi wsedut 🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇸🇯🇸🇯

  • @אטגןטדסה
    @אטגןטדסה 3 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት፣አገራችን፣ወዴት፣ወዴት፣እዬኼደችነወ፣አፈጣሪ፣ምህረት፣ያምጣ

  • @Wueu-yn3ks
    @Wueu-yn3ks 2 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ወድሜ እዳሰጣት ደግሞ ዋሽቶ ነው የሚሆነው ተመመር ትወልዳለህ አባቴ❤❤

  • @aberhamgetachew6493
    @aberhamgetachew6493 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ አይዞህ ልጅቷ ላይ አትፍረድ ራስህንም ቸክ አድርግ

  • @Aminat725
    @Aminat725 4 วันที่ผ่านมา +4

    የምር የሆነ ነገር አድርጎባታል እጂ በጤናዋ አይዴለም

  • @FantuBezabih
    @FantuBezabih 3 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ሰውዬ እሱም እንዳይወልድ ያስደረገው በመተትእንዳይሆን ወንድም እራስህም ፀበልተጠመቅ ሆስፒታልም ተመርመር

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 3 วันที่ผ่านมา +2

    ከጎኗ ሁን
    በጤናዋ አይደለም
    እህቴ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh 3 วันที่ผ่านมา

    Yasazenal yasowe kefate 😢😭💔
    Goboze gazetana nake 🎉❤

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 3 วันที่ผ่านมา

    Betam qoshasha yewerdik sewu neki eshi lela sewu yelem yagotikin misiti bemeteti yedifaki balege 😢😢😢😢😢😢😢

  • @JemilaAragie
    @JemilaAragie 4 วันที่ผ่านมา +2

    ጋዜጠኛ ደካማነት አገሬ ሚድያን እይ

  • @curtiswilliams9653
    @curtiswilliams9653 3 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ነዉ ፔሬድ የሚኖራት? እርጉዝ ከሆነች

  • @JeyluElectronics
    @JeyluElectronics 4 วันที่ผ่านมา +1

    Btm new mwdek Allah yitabkeh tena na edme yestik❤❤❤❤

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 4 วันที่ผ่านมา +2

    አጎቱ እንዳይወልዲ አስደግሞበት ይሆናል 😢😢😢

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ วันที่ผ่านมา

    ኣቤት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ማረን ይቅርም በለን 😢😢😢እፍፍፍ ምን ኣይነት ጉድ ነዉ

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין 3 วันที่ผ่านมา

    כמה רוע יש בבן אדם כול כך אכזרי השם ישמור מממש כואב הלב 😪😪😪💔💔💔💔

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ በእምነቱ ትድናለች። ዮቱበሩ አስበህ ተናገር ዳግም ጎበዝ ነው እንኳን ማራት ሰውየው ለፍርድ መቅረብ አለበት።

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 4 วันที่ผ่านมา +2

    በጤናዋ እማ አይደለም ሽማግሌው ግን በጣም ባለጌ ነው

  • @Snakh33
    @Snakh33 3 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ያሳዝናልጎበዝ.ወዴት እየሄድን ነዉ

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይቅር በለን ሐጢያታችን ብዙ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KedijaHassen-k5w
    @KedijaHassen-k5w 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kkkkkk fresh gazetega teyake tenesh yekerhal

  • @AbduMuhammad-o2n
    @AbduMuhammad-o2n 3 วันที่ผ่านมา +1

    መውለድ እነደይችል የሚያደርገውም አጎቱነው

  • @אטגןטדסה
    @אטגןטדסה 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሰውየው፣ባለጌነው፣እንዴት፣የወንድሙን፣ሚሰት፣አደዘህማደረግ፣

  • @AbrhameAlemu-x2x
    @AbrhameAlemu-x2x 3 วันที่ผ่านมา

    ስልካችሁን የት ለግኘው

  • @HaiteMm-o4o
    @HaiteMm-o4o 3 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ባል ነው አጥብቂ🎉🎉

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk 3 วันที่ผ่านมา

    እግዝኦ ምን አይነት ግዜ ላይ ደርስን😢😢😢😢😢

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 3 วันที่ผ่านมา

    Omg betam yasazinali Betam libi yesebirali manin naminalen 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 3 วันที่ผ่านมา +1

    አጎትየው። ለበቀል እዳይገላቸው ቦታአ ይቀይሩ

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 3 วันที่ผ่านมา

    Abetu yikir belegni hatiyategna negligence. 🙏🙏🙏

  • @asianilo2894
    @asianilo2894 3 วันที่ผ่านมา +1

    እረ በቂ ማስረጄ አላችሁ ለህግ አቅረቡት

  • @GfS-q4e
    @GfS-q4e 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤😢😢😢

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 3 วันที่ผ่านมา

    Ayzose baslame tglglales

  • @HassanYTR
    @HassanYTR 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ አትስጣት ሠዉየዉአይታመንም. ዝብለህፀበልዉሠዳትወንድም

  • @woldewold2628
    @woldewold2628 3 วันที่ผ่านมา

    ገዘጠኘ ምንድነው

  • @SoooHjooo
    @SoooHjooo 4 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 3 วันที่ผ่านมา +1

    So sad he is sick man. He need to go to jail. 😢😢😢😢😢

  • @saraa-zy1vc
    @saraa-zy1vc 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Subanalaa 😢😢

  • @MillionBekere
    @MillionBekere 3 วันที่ผ่านมา

    ከስሜን ኢትዮጵያና ከደብብ ኢትዮጵያ ወደ አአ የሚመጡ ስውች ጥሩ ስወች አይደሉም ተጠንቀቁ

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቤየት ይቀይሩው አጎትየውን ይጠቀቁበት

  • @SalamatMandosto
    @SalamatMandosto 3 วันที่ผ่านมา

    አየ.ድራማ😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @TesfaneshTiku-o5c
    @TesfaneshTiku-o5c 3 วันที่ผ่านมา

    በምን ታምናለህ መድሃኒቱ መልሶ የሚያብስ ይሆናል ተጠንቀቁ

  • @meskerembiro
    @meskerembiro 4 วันที่ผ่านมา

    አጎቴ ከሆነ ያሳዳጊ ይህ ሰው እኮ መመርመር አለበት እንደውም ምክንያቱም ወይስ እውነት ነው የሚለው ይታወቃል ስለዚህ ግዴታ መመርመር አለበት ዝም ብሎ መቀመጥ ያለ እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ተገላገለሽ ምንም አትሆኚም እግዚአብሔር አለ ❤❤

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 4 วันที่ผ่านมา

    የመጨረሻው ዘመን ደርሰን ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 3 วันที่ผ่านมา

    ቤየት ይቀይሩው አጎትየው የማያቀው ቦታ

  • @MLULDenkiesa
    @MLULDenkiesa 4 วันที่ผ่านมา +6

    አረ እባክህ ልጂቱ አላጠፉችም

  • @lubabayeshak7324
    @lubabayeshak7324 3 วันที่ผ่านมา

    እነሱ ሲወጡ አኛ ተቀያሪ አሉ ይቺ ማፈሪያ አይዞህ ወንድሜ ላንተ የተሻለችዋን ይስጥህ ዶክተር ፈጣሪ አይደለም ትወልዳለህ።

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 4 วันที่ผ่านมา +2

    አዎ ፡ መተት ፡ ነው ፡

  • @TEBEBALCIA
    @TEBEBALCIA 4 วันที่ผ่านมา +1

    አዋ መተት ነው🙏🙏

  • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
    @ቲጂነኝየራያቆቦዋ 3 วันที่ผ่านมา +1

    እዳታጠጧት በፍፁም ፀበል ብቻ ትጠመቅ

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 3 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ውስጥ የማይደረግ ክፉ ነገር የለም:: ሰው ሁሉ ወደሰይጣናዊ እምነት ገብቷል ማለት ነው? ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ:: አጎትዮው ወንድሜ በደለኝ የሚለው ወንድሙን መጠየቅ ነበረበት እንጂ ልጁ ምን አደረገው:: ክፉ ሰው ነው

  • @zenebechmekasha
    @zenebechmekasha 4 วันที่ผ่านมา +1

    የማይሰማ ጉድ የለም ህረ ወዴት ህየሄድን ነው ፈጣሪ ሆይ ታረቀን

  • @vhhhhf5887
    @vhhhhf5887 4 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢💔💔💔💔😢😢😢

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 2 วันที่ผ่านมา

    ባልየውግን በጣም ጥሩሠውነህ

  • @anshahassen8770
    @anshahassen8770 3 วันที่ผ่านมา +1

    ለህግ አቅርበው አጎትየውን

  • @IdrisMohamed-n8m
    @IdrisMohamed-n8m 3 วันที่ผ่านมา

    የአላህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @zhararixabajamalali7648
    @zhararixabajamalali7648 2 วันที่ผ่านมา

    Gazetagnaw dedeb new aychilibetim

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 4 วันที่ผ่านมา +2

    ፀበል ፡ ውሰዱት

  • @Geni-q4y
    @Geni-q4y 3 วันที่ผ่านมา

    ከዚህ ሰውረን መድሀኒያለም

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ
    ልጅቱ አስበው በጤናዋ አይደለም
    ወደ መፍትሄው መሄድ አይቻልም
    ፀበል ውሰዳት

  • @HawaAhmed-gd9rg
    @HawaAhmed-gd9rg 3 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢ጉድ😢😢😢😢

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 3 วันที่ผ่านมา

    Bakachu debitera axifulin betam sefitowali 😢😢😢😢😢😢

  • @yenetube313
    @yenetube313 3 วันที่ผ่านมา

    Belkela ehe lege fere alew bemedanit

  • @EtabezahuMetaser
    @EtabezahuMetaser 3 วันที่ผ่านมา

    Min ayinet gud new ye shimagile kelal agot betihonew lij lay endeh ayinet gif ere min ayinet kifu agot neh balege neh.

  • @yenetube313
    @yenetube313 3 วันที่ผ่านมา

    Abatun yegedelew esu new

  • @egezabeharmarey2315
    @egezabeharmarey2315 3 วันที่ผ่านมา

    Yataragameke tabale wesadate ba matate now karasewa gare ayedalame please 😢😢

  • @amaamm-xj3ib
    @amaamm-xj3ib 3 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @GhanaMaryam-np9yc
    @GhanaMaryam-np9yc 3 วันที่ผ่านมา

    SAWU MOT ENDALA RASA MASLAHII

  • @GeS-c2m
    @GeS-c2m 4 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሊዲያTube-u8w
    @ሊዲያTube-u8w 3 วันที่ผ่านมา

    ይሄን መግደል ነበር ቱቱቱ😢😢😢

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c 3 วันที่ผ่านมา +1

    ልጁ ይመርመር ልጅታም አሰርቶባት ነው አይፈረድባትም

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf 3 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢

  • @yeshi17
    @yeshi17 3 วันที่ผ่านมา

    ግን ለምን ይደጋገማል

  • @HanaWegyahr
    @HanaWegyahr 3 วันที่ผ่านมา

    እዴት ነው የምታስቡት ምን አምጥቶ እደሆነ ታውቃላችሁ ሰይጣን በሰይጣን አይወጣም በፀበል እና በፀሎት ነው የሚወጣው