ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማንኛዋም ሰዉ ጠንቋይና ባዕድ አምልኮ ጋር ሄዶ መልካም ነገር አገኛለሁ ብሎ ማሰብ ከፍተኛ ስህተትና ውድቀት ነው። ከሴጣን ፈፅሞ መልካም ነገር አይጠብቅም። ልጁ መተት እንደተሰራበት እርግጠኛ ነኝ። ብልቱ ካነሰ ጠንቋይ ጋር ከመሄድ ሰርጀሪ ወይም ሳይንሳዊ መፍትሔ መፈለጉ ጥሩ ነው። ጥላቻና ትዳሩን ቸኩሎ ማፍረሱ ከፍተኛ ስህተት ነው። ስለዚህ ወደ ህክምናና ፀበል መጠመቅ ጥሩ ነው።
ቆንጅ መልካም ሴት ታማይ መበደል ስህተት ነው።የኔ ቆንጆ ከዚ አይነት ሰው ትዳር ከባድ ነው ፈጣሪ ላንቺ ያለው ነገር አለ ፈጣሪ ጤና እድመ ይስጥሽ በርቺ እህቴ
Akestey.ayshelem agwotey
ሚስትየይት እኮ በጋራ እንፍታ ችግሩን ነው ያለችው አላጠፍችም እሱደግሞ እጠቋይ ዘድ መሔድ ምንይባላል እግዝብሔር ከሐገር ያጥፍልን ጠንቋዮችን😢😢😢😢😢😢😢
በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ የሚኖሩ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን በእግዚአብሔር ይሳለቃሉ እና በጣም ክፉ ናቸው። የመሬት መንቀጥቀጡ፣ እሳተ ገሞራው እና በሚሊዮኖች ከሚቆጠሩ ሰዎች ሞት በኋላ ንስሃ ለመግባት ፈቃደኛ አልሆነም። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ወድሜ ፈጣራ ይጠብቅህ
አባ አትበል ጠቃይ ነው የሚባለው ልጂ ተደግምበታል ጀዝባል ፀበል ይሂዲ
ኣቤት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ምን ጉድ ነዉ😢😢😢
በጌታ ይገርማል በጣም ከባድ ነዉ እህቴ አይዞሺ ፈጣሪ የተሻለ ይሰጥሻል አይዞሺ ጠንካሪ ሁኝሊኝ ❤❤❤
min rasuwa bamatachu tata
የኔእናት እውነት ይፍረድልሽ ገብርኤል አባቴ
ሚስትየዋ ችግሩን በግልፅ የነገረችው ለጋራ መፍትሔ ነበር።አሮጊቷ ግን ማፈሪያ ናት።
የምሬነው እናተጋዜጠኞች አበዛችሁት ፊት መሸፈናችሁ ሳያስ አላስጠፈጥፍ አላችሁ ባጉል የተገኙ በደቡ ይጠፍጠፉ የምትሉ ላይክ አድርጉ😢
እኔም እናደዳለሁ ንጉስ ሚዲያ የሚያስተኝ😂😂😂😂
😂😂😂
Drama new yetinatun temelkechew bedenb ket silu neber ke degena sew bet tedebika yemetach set atisadebim bicha algebagnim 😂😂
@fatumahusein263 እኮ ያስታውቃል ድራማ መሆኑ
@@ShopMcc-s4c awo Mikniyatum enezi shuger mamiwoch arogit nen ayilum erasachewin yechi gin ene arogitwa eshalehalehu tilalechi 😄😄😄
አሁኑ ወደ እግ መሄድ አለበት ምንም ንብረት መካፈል የለበትም የሞራን ካሳ ይገባታል
ይሄ የብዙ ሴቶች ችግር ነው፤ የወንዱን ስሜት በሚነካ መልኩ "አታረካኝም፣ ወፈረ፣ ቀጠነ፣ አጠረ፣ ቶሎ ጨረስክ" ወዘተ በሌላ አነጋገር ወደ ሌላ ሴት እንድትሄድ የሚገፋፉ ናቸው ስለዚ ከንደዚ ንግግር ተቆጠቡ። ቢሆንም ጠንቛይጋ መሄድ በምንም ምክንያት አይጠቅምም ይጎድሃል እንጂ።
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የኔ ቆንጆ ልጅ አንችኮ ወጣትነሽ የሚወድሽን ታገቢያለሽአትናደጅ እሱ አጋንት ጋር ይኑር
በልጁ አይፈረድም ምን ያድርግ ጠንቃይ ማመን ግን የለበትም እባክህ ፀበል እንዲኼድ አድርግ
ተፈቅዶልናል ነዉ ያለዉ አበስ ገበርኩ ጠንቋ ከአገር ቢጠፋ ሰዉየዉን ፀበል ዉሰዱት
ጀግና. ጋዜጠኛ. ነህ. እግዚአብሔር. ይጠብቅህ
ጠንቋይ ያፋታል ያጋድላል እንኳን ለስው የእግዚአብሔር ጠላት ነዉ እንደውም አባታችን ይላሉ ሠይጣኑን በምድር ገፅ እግዚአብሔር ያጥፈችው
Be tenkway atemen brother. Abat egsaber new.
እውነትም ገብርኤል ፍርዱን ይስጥህ
ወንድማቺን እንካን ደህና መጣክ የኛ ጀግና ወላሂ ሚስቱ ጀግና ነት ፀጉራን ይዛ አዳፊቻት ጃግና ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚኦ ፡ ማርነክርስቶስ😢😢😢😢 ፡
እሰይ ጎብዝ አሸቻት እሰይ
ኡፍፍፍፍ ኢሳ ስላለ እኔን ጮጋራ አሞኛል ፈጣሪዬ.ይረድሽ የኔ ቆንጆ
በጣም ያሳፍራል እንደተማረ እንደወጣት ፈጽሞ አይጠበቅም ግን በርግጠኝነት በባእድ አምልኮ ስለተያዘ ሴትየዋ የሆነ ነገር አርገዋለች ደሞ ንግስ አለ እያለ ጠንቋይ ያመልካል ነገሩማ ብዙ አላማወን ቢስ ወዶች ቤቴ ቤቴ ምትል አብረን እንደግ ምትል ሚስት አይመቻቸዉም በትዳር ላይ መማገጥ ነዉ ለነሱ ወንድነት ቱ ማፈሪያ አሁንማ ለገብርኤል አሳልፋ ሰታሀለች እንግዲ ጠንቋይህ ያድንህ እንደሆን ታያለህ ትግስትም ተረጋጊ ከዚ የከፋ ነገር ሳይደርስብሽ ሳያሳብዱሽ ፈጣሪ አዉቶሻል አይዞሽ ፈጣሪ ያጠንክርሽ ወጣት ነሽ ህይወት ይቀጥላል ጠንቋይ ቤት ሚልከሠከስ ፈጣሪዉን የረሣ ሰዉ ምንም አያረግልሽም እዛዉ ይጨማለቅ ኧረ ባለትዳሮች ግን ሰከን በሉ ወይ ትዳር አትመሥርቱ አለዛ ካልተግባባቹ በስረአት መፋታት ክብራቹን እንደጠበቃቹ ሳትግባቡ ትጋባላቹ ስትግባቡ ትፋታላቹ መማገጥ ይቀፋል
😢😢😢😢😢😢እቺ፣አሮጊት፣መሥተፋቀር፣አርጋበት፣ይሆናል፣፣አፈር፣ያሥበላሽ፣ልቀቃት፣ትና፣ትሻት
ወጣቱ እንዴት ነው ወደኋላ ጥንታዊ የጋርዮሽ ስርአት ውስጥ ገባእንዴጥንትስ አያቶቻችን ቅድመአያቶቻችን ምንም በማያውቁበትበመሀይም በጣኦት በጠንቋይሲያመልኩ ኖሩ አሁን በሰለጠነበት ዘመን ወደኋላ መሄድ በጠንቋይ በጣም ታሳፍራለህ
Oso jarsa kiya ta.e irra mura😂😂😂😂😂😂😂
Kkkk anis
Bodaa maaliti haftaa lubbuu ?😂😂😂
@@AyuGemeda-m6x ka bira heerima kkkk Ana taanan
Dhirrii amma dullati jalta rakkane 😂😂😂
Sitin 😂😂😂😂😂😂😂 garuu na arse jiraaa dhugaa waaqayyoo yomiyuu namaa amanani walin jirachuun hin ulfataa
ኧረ እኚ አሮጊት በመቆረቢያቸው ሰአት የወጣቱን ትዳር የሚበትኑ ያጥፋልን
አክስቴናት ተመችቶኛል😂
😂
😂😂😂😂
መስተፋቅር አድርጋበት ነው ሰውየው ከጤና አደለም
አላህ ይስቱር ያሳዝናል 😢 ሴቷ ጎበዝ ለቤቷ ለፊ ስትሆን ወንድ ልክስክስ ወንዱ ጎበዝ የስራ ሰው ሲሆን ሴቷ መና 😢😢
አረጉድ new🤲ዝንድሮ በምን ቃል ልግልጠህ ግን ጀግና ነው
ጠቃዬ የተባሉት በኽግ ይጠየቅ የስቱን ትዳር በጥብጠዋል
አሶጪው ህግ ይደግፍሻል በአልጋሽ ላይ በትዳርሽ ላይ በነፃ ያሰናብተዋል ጠቋ ይ ለራሱ አያውቅም
ሁሉም፣ሴቶችም፣ወንዶችም፣ባለጌዎች፣ናችሁ
ምን አይነት ማፈሪያ ነው እባካችሁ ። አክስቴ ናት ሲል ምንም አይሽምመውም ። ሁለት ቁሌታሞች ። ጉድ ጉድ በል ጎንደር አለ የአገሬ ሰው ። የጠንቋይን መንፈስ ወጋሁ ።
ልጁ ጥፋት የለበትም ጥሩአደረገ መጥፎነቱ በጠቋይ መሄዱነው
በህግ ይጠየቅ
ጀግናጋዜጠኛነህወድሜፈጣራይጠብቅህ
በጋብቻ ላይ ጋብቻ መ ማገጥ እኮ በ ባዶ ነው የምትወጣው
የልጁ ብልት አነሰብኝ ስለለች ከአህያ ጋር ትጋባ😮
በጣም አሳዝናኛለች።ሚሥቲቱ😢😢😢😢😢😢😢
Ara yee arogita dirkina 😮
echi qoshasha matuwan ede qexuwa taxabaxibalechi wusha 😢😢😢😢😢😢
አንዴት የተማረሰው በጠንቃይ ያምናል በጌታ
So sad please tell her everything will be okay. 😢😢😢🙏🙏🙏
ከሰሸው❤❤❤
Please part3
እንኳንም ከዚደቆሮ ልጅ አልወለድሽ እህቴ
ድሮስ ጠንቋይን ከምያምን ሰው አእምሮ ምን ቁም ነገር ምንስ ሀፍሬት ይኖራል ! ኧር ጴንጤ ነኝ ብሩህ አእምሮ የሰጠኝ አምላክ ክብሩ ይስፋ። ምንም አይነት ነገር ስሜቴን አይለውጥም ምክንያቱም እግዚአብሔር የማመልከው አይለወጥም
እልሹም ዘወር አሉ
ጠቋዩን ያዙት
ምን አይነት ወራዳ ነው ኋላ ቀር አስተሳሰብ ጠንቋይ ጋር ሄዶ ይማከራል ከሚሰቱ ጋር ተመካክሮ እክምና አይሄድም ሰይጣን እነኳን ከሰው ከእግዚአብሔር የተጣላ ነው ደሞ አያፍርም አባታችን ይላል ትዳር የሚያፋታ አጋንት ብቻ ነው ምን አይነት ባለጌ ናቸው ትገስትዬ አይዞሽ ጥንቆላቸውን መድአኒት እንዳያደርጉብሽ ተጠንቀቂ ትንሽ እንኳን አብሮ እንዳሳለፈ ሰው አይደለም የዘራውአውን ታጭዳለህ ሴትየዋ ወራዳ ናት አቤቱ ማረን
😢😢😢😢😢😢😢😢😢☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️👆👆👆👆👆
ጠቃይ አባታችን ሴትልጅ ባልዎን መጨቅጨቅ ያልተፈለገ ቦታ ያስኪደዎል ሴትየዎ አስራዎለች አሁንም ትዳርሽ አድኚው
እውነት ብለሻል እናቴ ገብርኤል ፍርድ ይሰጣል።
😢😢😢dhira bara kana 🌶️🌶️🌶️ horri
Hori weyya 😂
Wasswassin keessantu hori nuu godhem maal gona eega
@@LabsiMotidullati jala yatani ree 😂😂
@@Madiiyoutube-k1x akkaataa qabanu kessanittu murteesa
Osoo kabalan ofi ishee walalchisaani mal kun guddin inis osoo hadhaa manaa manaa qabuu ma fidaa isheen manaa jirtuu iqaadha 😢😢😢😢 ayii dhirraa
ምን አይነት ባለየወች ናቸው በፈጣሪ።
😤😤😤😤😤😤😱😱 gudii new😢
ምን አይነቶች ናቸው በፈጣሪ ደነዙች ባለጌዎች እኔ ብሁን አናታቸውን ብዬ እገላግላቸው ነበረ😂😂😂😂😂😂
ይልቁን ትፍታው መተት እዳይሰራባት ይቅርባት ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ
በቃ ሰውየውበጤናው አይደለም ጠንቋዩ በአሮጊቷ አስመትቶበታል ምስኪን ፀበል ተጠመቅና ወደ ትዳርህ ተመለስ እባክህ ከእኩያህ ጋር ታረቅና ፍጥረትህን ብትወልድ ይሻልሀል ከተማረ አይጠበቅም ሽንቷን ከጨረሰችአሮጊት ጋር አትጨማለቅ
ጋዜጠኛው አናደድከኝ😢😢ለምን ገላገልካቸው እሽት ታርጋት ነበር እግዞኦ😢
Afer yebla.... kefafi yewnde alecha
በለዉዉ😂😂 አብራ ተኝታ ዘመዱ ነኝ አረ ኡኡኡኡኡኡ
ትግስት አጥፍተሻል አደኛ ሺውጥ መያዝ ነበረብሺ ሁለተኛ ይችን አይጥ ደሞ ፀጉሯን ይዘሺ እራቁቷን ማውጣት ነበረብሺ አይጋዜጠኛው ምን አለበት ብትተዋት ብታጋጫት ኖሮ ሀይ መቃጠል አሮጌት ከማጠሯ መወጣጠሯ ይች እውር
ማነዉ የሚታመነዉ አረ እፈሩ😢😢😢
ወድልጅ በዚህ ጀረጃ ቲናገሩ አይወድም😢
ባልዬዉ ጉድ ሆንዋል መተት አረጋ ሰራችለት እሱም ጠንቋ አምኗል በቃ አንች ፍችዉና እሱ ገደል ይግባ ተበልቷል ቁማር የራሱ ጉዳይ አንቺ የራስሽን ሂወት ኑሪ እህቴ አሮጊቷ መተተኛ ናት
እኔ እንደዚህ አይነት ጋዜጠኞች ቢቀጠቀጡ አይደንቀኝም እንዴት ካለ አጋዥ ሀይል ሰዉ ቤት ይሄዳሉ ?ለዚህ ለዚህ ሀገሬ ሚድያ ::
ፈጣሪ ሆይ አታዋርደን😂😂 ጉድ 🤔
ወሸላውንቀሪጨለት❤❤
አዞረች ብትኮስቶ ልዩማ በስሩ አረገችው አሳሰበችው እኮ😂😂
ክሰሽው 😢😢
እረኡኡኡኡኡኡ😮😮😮😮😮😮😮😮😮
ወይ የዘንድሮ ጠንቋይ
እግዛብኤር።።።እድማቸው ይጠር😢
Ahun eziga isu lebisun lebiso new yalewu endete algebagnem
Setu zendiro bilitih anesebign iyale new! Kkkkkkkk yalitegereze tiwulid. Ajaib!
ምንአገባህ ስውየው ያግባት የምትንቀው እስከሆነ መብቱነው😊
በህግይጠየቅ
ወይየተማርኩ ነኝ ይላል እንዴ እርጥብ እንጨት አሮጊት ተሽካሚ መሀይም ደሞ ንብረት ይፈልጋል ጠንቆያም ወደ እስር ቤትውስዳቸው
እንዲህ አይነት ባል አባብዬ ይላል ዘረ ጠንቋይ ስለሆነ ምንም አይመስለውም ስለዚህ እህቴ በትዳር ላይ የማገጠ ስለሆነ ሙልጭ ነው የሚወጣ አትፍሬ ይሄ በዚህ ዘመን በጠንቋይ የሚያመልክ ስለሆነ አሮጋቷን ይዞ ይግማማ።
Yàaa rabii😊😊😊😢😢😢
😂😂😂😂😂😂 osson ishee ta.e iran kutaa😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስው ተምሮ እንዳልተማረ ቆሻሻ እርካሽ ቤት እንዴት ይሄዳል ? በእዚህ እድሜ አባታችን ይደብራል እህቴ ከዚህ ቆሻሻ እርቅ ፀበልሽ ኢጂ እግዚአብሔር ለአንቺ ያለውን ይሰጥሻል ።
ጊዜሽን አትግደይ ወጣ በይ አይሆንሽም
Yetemare mahaim
ካልፈለገቺው እምፈልገውን ያዘ
የቀለጠዉ መንደር አይ ዳስ😂😂😂
ጠቋዩ ይያዝ
ጥፋተኛዋ ሚስት ነች ተለቀ አነስ እያለች ሌላ ቦታ እንደሄድ አደረገችው ፍጣሪ ያልስጥውን ኬት ያምጣው
ቁመናዋ ቢያምር ምን ዋጋለው
ጌብርኤልን ስለጠራች ዋጋቸዉን ያገኛሉ አሮግቷ በጠንቋዬ አስመትታበት ነዉ ሄደሺ ቁረብ🎉🎉🎉
በቃ ይቅርብሽ ከዚኽ በሀላ ባል አይሆንሽም
አሁንም፡ፀበል፡ይሂድ፡ጠንቋይ፡ቤት፡ሲሄድ፡የዝሙት፡መንፈስ፡ይዞ፡ስለመጣ፡በፀበል፡ነው፡የሚድኑው
ጋዜጠኛው ጀማሪነህ መስለኝ😊
Akiste 😂😂😂😂😂 ene yemalakat akistu kemitil ...algawa lay min yiseralu ....hooo
ሴትዮዋመተ ትአድርጋበት አለች
Efibalum yadragachu iswa nat awqi iyalchu awqi tabiyo bayzi alabat eswa yahona ngr adrgbat new
ሴጣን ከራሱ ከሆኑ ሰዎች ጋር ያገባል ወስዶ ከናቱ ከምትሆን ሰው ጋር አጋባቸው ይከ ቆሻሻ ነው ጠንቋይ ያለውን ሰምቶ እከክ😢😢😢
ማንኛዋም ሰዉ ጠንቋይና ባዕድ አምልኮ ጋር ሄዶ መልካም ነገር አገኛለሁ ብሎ ማሰብ ከፍተኛ ስህተትና ውድቀት ነው። ከሴጣን ፈፅሞ መልካም ነገር አይጠብቅም። ልጁ መተት እንደተሰራበት እርግጠኛ ነኝ። ብልቱ ካነሰ ጠንቋይ ጋር ከመሄድ ሰርጀሪ ወይም ሳይንሳዊ መፍትሔ መፈለጉ ጥሩ ነው። ጥላቻና ትዳሩን ቸኩሎ ማፍረሱ ከፍተኛ ስህተት ነው። ስለዚህ ወደ ህክምናና ፀበል መጠመቅ ጥሩ ነው።
ቆንጅ መልካም ሴት ታማይ መበደል ስህተት ነው።የኔ ቆንጆ ከዚ አይነት ሰው ትዳር ከባድ ነው ፈጣሪ ላንቺ ያለው ነገር አለ ፈጣሪ ጤና እድመ ይስጥሽ በርቺ እህቴ
Akestey.ayshelem agwotey
ሚስትየይት እኮ በጋራ እንፍታ ችግሩን ነው ያለችው አላጠፍችም እሱደግሞ እጠቋይ ዘድ መሔድ ምንይባላል እግዝብሔር ከሐገር ያጥፍልን ጠንቋዮችን😢😢😢😢😢😢😢
በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ የሚኖሩ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን በእግዚአብሔር ይሳለቃሉ እና በጣም ክፉ ናቸው። የመሬት መንቀጥቀጡ፣ እሳተ ገሞራው እና በሚሊዮኖች ከሚቆጠሩ ሰዎች ሞት በኋላ ንስሃ ለመግባት ፈቃደኛ አልሆነም። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ወድሜ ፈጣራ ይጠብቅህ
አባ አትበል ጠቃይ ነው የሚባለው ልጂ ተደግምበታል ጀዝባል ፀበል ይሂዲ
ኣቤት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ምን ጉድ ነዉ😢😢😢
በጌታ ይገርማል በጣም ከባድ ነዉ እህቴ አይዞሺ ፈጣሪ የተሻለ ይሰጥሻል አይዞሺ ጠንካሪ ሁኝሊኝ ❤❤❤
min rasuwa bamatachu tata
የኔእናት እውነት ይፍረድልሽ ገብርኤል አባቴ
ሚስትየዋ ችግሩን በግልፅ የነገረችው ለጋራ መፍትሔ ነበር።
አሮጊቷ ግን ማፈሪያ ናት።
የምሬነው እናተጋዜጠኞች አበዛችሁት ፊት መሸፈናችሁ ሳያስ አላስጠፈጥፍ አላችሁ ባጉል የተገኙ በደቡ ይጠፍጠፉ የምትሉ ላይክ አድርጉ😢
እኔም እናደዳለሁ ንጉስ ሚዲያ የሚያስተኝ😂😂😂😂
😂😂😂
Drama new yetinatun temelkechew bedenb ket silu neber ke degena sew bet tedebika yemetach set atisadebim bicha algebagnim 😂😂
@fatumahusein263 እኮ ያስታውቃል ድራማ መሆኑ
@@ShopMcc-s4c awo Mikniyatum enezi shuger mamiwoch arogit nen ayilum erasachewin yechi gin ene arogitwa eshalehalehu tilalechi 😄😄😄
አሁኑ ወደ እግ መሄድ አለበት ምንም ንብረት መካፈል የለበትም የሞራን ካሳ ይገባታል
ይሄ የብዙ ሴቶች ችግር ነው፤ የወንዱን ስሜት በሚነካ መልኩ "አታረካኝም፣ ወፈረ፣ ቀጠነ፣ አጠረ፣ ቶሎ ጨረስክ" ወዘተ በሌላ አነጋገር ወደ ሌላ ሴት እንድትሄድ የሚገፋፉ ናቸው ስለዚ ከንደዚ ንግግር ተቆጠቡ። ቢሆንም ጠንቛይጋ መሄድ በምንም ምክንያት አይጠቅምም ይጎድሃል እንጂ።
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
የኔ ቆንጆ ልጅ አንችኮ ወጣት
ነሽ የሚወድሽን ታገቢያለሽ
አትናደጅ እሱ አጋንት ጋር ይኑር
በልጁ አይፈረድም ምን ያድርግ ጠንቃይ ማመን ግን የለበትም እባክህ ፀበል እንዲኼድ አድርግ
ተፈቅዶልናል ነዉ ያለዉ አበስ ገበርኩ ጠንቋ ከአገር ቢጠፋ ሰዉየዉን ፀበል ዉሰዱት
ጀግና. ጋዜጠኛ. ነህ. እግዚአብሔር. ይጠብቅህ
ጠንቋይ ያፋታል ያጋድላል እንኳን ለስው የእግዚአብሔር ጠላት ነዉ እንደውም አባታችን ይላሉ ሠይጣኑን በምድር ገፅ እግዚአብሔር ያጥፈችው
Be tenkway atemen brother. Abat egsaber new.
እውነትም ገብርኤል ፍርዱን ይስጥህ
ወንድማቺን እንካን ደህና መጣክ የኛ ጀግና ወላሂ ሚስቱ ጀግና ነት ፀጉራን ይዛ አዳፊቻት ጃግና ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚኦ ፡ ማርነክርስቶስ😢😢😢😢 ፡
እሰይ ጎብዝ አሸቻት እሰይ
ኡፍፍፍፍ ኢሳ ስላለ እኔን ጮጋራ አሞኛል ፈጣሪዬ.ይረድሽ የኔ ቆንጆ
በጣም ያሳፍራል እንደተማረ እንደወጣት ፈጽሞ አይጠበቅም ግን በርግጠኝነት በባእድ አምልኮ ስለተያዘ ሴትየዋ የሆነ ነገር አርገዋለች ደሞ ንግስ አለ እያለ ጠንቋይ ያመልካል ነገሩማ ብዙ አላማወን ቢስ ወዶች ቤቴ ቤቴ ምትል አብረን እንደግ ምትል ሚስት አይመቻቸዉም በትዳር ላይ መማገጥ ነዉ ለነሱ ወንድነት ቱ ማፈሪያ አሁንማ ለገብርኤል አሳልፋ ሰታሀለች እንግዲ ጠንቋይህ ያድንህ እንደሆን ታያለህ
ትግስትም ተረጋጊ ከዚ የከፋ ነገር ሳይደርስብሽ ሳያሳብዱሽ ፈጣሪ አዉቶሻል አይዞሽ ፈጣሪ ያጠንክርሽ ወጣት ነሽ ህይወት ይቀጥላል ጠንቋይ ቤት ሚልከሠከስ ፈጣሪዉን የረሣ ሰዉ ምንም አያረግልሽም እዛዉ ይጨማለቅ
ኧረ ባለትዳሮች ግን ሰከን በሉ ወይ ትዳር አትመሥርቱ አለዛ ካልተግባባቹ በስረአት መፋታት ክብራቹን እንደጠበቃቹ
ሳትግባቡ ትጋባላቹ ስትግባቡ ትፋታላቹ መማገጥ ይቀፋል