ህሊና ድራማ | ክፍል 1 - HILINA DRAMA PART 1 | ተከታታይ ድራማ | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 305

  • @Asmigeb
    @Asmigeb 6 หลายเดือนก่อน +149

    ሰላም እናተም እንደ አምባር ተከታታይ ድራማ ጀምሩና አቋርጡት አሉ🎉

    • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
      @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ 6 หลายเดือนก่อน +14

      ሁሉም እንደ እኔ አባርን የጠበቀ አለ

    • @Gugug-s9h
      @Gugug-s9h 6 หลายเดือนก่อน

      እ የምር አባር ጠፋተዋል😂

    • @iloveyoumamiy
      @iloveyoumamiy 6 หลายเดือนก่อน

      ምእራፍ 2ሊጀምር ነው​@@እግዚአብሄርየነገሰውይበለ

    • @mahedernegash6725
      @mahedernegash6725 6 หลายเดือนก่อน +3

      አንባር በቅርብ ይጀምራል

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሲቋረጥ አንቺ ትቀጥይዋለሽ😂 እስከዛ ዝም ብለሽ እይ እሺ

  • @richoricho-l8t
    @richoricho-l8t 6 หลายเดือนก่อน +144

    ተከታታይ ድራማ በሰው ለሰው እና ገመና ቀረ ላጨርሱ አትጀምሩ እባካቹ ልባችንን እያጠለጠላቹ ግፍ ነው 😢🎉

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 6 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል ሰሚ ካለ 👍

    • @Tsehay27Tube
      @Tsehay27Tube 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ስንቱን ጀምረው አቆሙት

    • @BetygirmaBetygirma
      @BetygirmaBetygirma 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል መጨረስ የለም

    • @ethiopiahagere9141
      @ethiopiahagere9141 5 หลายเดือนก่อน

      ሰው ለሰው ዳና መለከት ገመና ብዙ ነበሩ

  • @titjitube6024
    @titjitube6024 6 หลายเดือนก่อน +86

    ከፍናን በጣም እምወድላት ነገር ምንም አይነት ፊልም ትስራ ምንም ክሊፕላይ ትስራ ማህተቧ ሁሌ ካገቷ አይለየም የኔ ቅመም ውድድ ነው እማደርግሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንች የነካሽው ስራ ሁሉ ውብብብ ነው የኔ ቆንጆ

    • @Ayele1252
      @Ayele1252 6 หลายเดือนก่อน

      ደነዝ

    • @titjitube6024
      @titjitube6024 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደነዝን እሚያቀው እራሱ ደነዝ የሆነ ብቻ ስለሆነ እኔ ደነዝን አላውቀውም ይቅርታ 😅

    • @BusyLine-f3v
      @BusyLine-f3v 6 หลายเดือนก่อน

      ብርቅነውደ ካፊር

    • @robifamily2022
      @robifamily2022 6 หลายเดือนก่อน

      @@Ayele1252ምነው ተቃጠልክ

    • @robifamily2022
      @robifamily2022 6 หลายเดือนก่อน +4

      ⁠@@BusyLine-f3v ብርቅ ብቻ ሳይሆን ድንቅ ነገርም ጭምር ነው

  • @user-ej5cs4ff2q
    @user-ej5cs4ff2q 6 หลายเดือนก่อน +11

    ምርጥ ምርጥ ተዋኒያን የሚተውኑበት ድራማ ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን❤ግን አደራ በጅምር እዳትተውት ❤

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 6 หลายเดือนก่อน +6

    ድራማው ጅማሬው አሪፍ ነው ምን ያረጋል መጀመር እንጂ መጨረስ አታውቁም ስንት ተጀመሮ ያላለቀ ድራሞች አሉ

  • @AAa-nq4mn
    @AAa-nq4mn 6 หลายเดือนก่อน +22

    የኢትዮጵያ ድራማና ደራሲይጀምራል አይጨርስም የኢትዮጵያ አፍቃሪም ወንዶች ፍቅር ያስጀምሩናል ግን አያስጨርሱንም 🤒👊👊👊

    • @FireNegn-pc8pt
      @FireNegn-pc8pt 5 หลายเดือนก่อน

      ሳህ 😅😅😅😅

  • @shie7767
    @shie7767 6 หลายเดือนก่อน +39

    ችግሩ መጀመር እጂ መጭርስ የለም እስኪ እስከሚቋርጥ እንሹፍው

  • @dawitfeleke9206
    @dawitfeleke9206 6 หลายเดือนก่อน +31

    ችግሩ አትጨርሱም እንደለመዳችሁር በመኃል እንደምታቋርጡት እያውቅን ዝም ብለን እንደበርበት 😂

    • @ABEL_1-2
      @ABEL_1-2 6 หลายเดือนก่อน +1

      በለ 10 million endet yekomal

    • @mimialex2514
      @mimialex2514 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂እውነት ነው አይጨርሱትም 😂😂😂😂

    • @SmiraMuhaamed
      @SmiraMuhaamed 6 หลายเดือนก่อน

      እዚህ ያሉት ብዙዎች አንባር የሚል ድራማ ጀምረዉ ነበር ግማሽ ሳያደርጉ አቋርጠዉ እዚህ ደሞ መጡ በተተለይ እንግዳሰዉ ሀብቴ የሚሰራበት ብዙዉ ተጀምሮ ያላለቀ ነዉ ለምን ካልተጨረሰ አንፈልግም የማይሉ

  • @HgHg-pz8ij
    @HgHg-pz8ij 6 หลายเดือนก่อน +16

    7:38 ካሜራ የሚል ድምፅ ሰማሁ ልበል😊

    • @Kidist_at
      @Kidist_at 6 หลายเดือนก่อน

      Enem

    • @brukwondimu6093
      @brukwondimu6093 6 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ እኔም ስምቻለሁ

    • @helengirmay8357
      @helengirmay8357 6 หลายเดือนก่อน

      Awo weyene camera 📷 Gen yanchiy joro 😂

    • @abigailwondem2252
      @abigailwondem2252 6 หลายเดือนก่อน

      Awo

    • @comedylife-yq4qk
      @comedylife-yq4qk 6 หลายเดือนก่อน

      🎉yes

  • @amanuelg-iq4gv
    @amanuelg-iq4gv 6 หลายเดือนก่อน +8

    ይህን ድራማ ለማየት ብጀምረው ደስ ይለኝ ነበር ግን እናተ መጀመርጂ መጨረስ አታቁም

  • @dinamillion1819
    @dinamillion1819 6 หลายเดือนก่อน +7

    መነሻው ድህረ ታሪኩ ደስ ይላል ችግሩ ከፕሮድየስሮቹ ይሁን ከደራሲዎቹ ይሁን ችግሩ አናውቅም ጀምረው አይጨርሱም:: እናም ይህንንም እንዳታቁአርጡት::

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm 6 หลายเดือนก่อน +10

    ሰላም ለህዝባችን ሰላም ላሃገራችን ሰላም ለዓለማችን መልካም ጅማሬ እናመሰግናለን ትወዳጆች❤❤❤

  • @YordanosFeleke-x9c
    @YordanosFeleke-x9c 6 หลายเดือนก่อน +73

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ💒✝💒✝🙏🙏🙏

    • @lidiya1071
      @lidiya1071 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @mekdes5013
      @mekdes5013 6 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤ እኔም

    • @terison4273
      @terison4273 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @شهد-ت1و
      @شهد-ت1و 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @EnatSami
      @EnatSami 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm 6 หลายเดือนก่อน +9

    ቸርነት ሰውደህ የተዋህዶ እንቁ ማነው እሚወደው በላይክ

  • @ashenafitekilu587
    @ashenafitekilu587 6 หลายเดือนก่อน +4

    እስኪ ግን ድራማውን እንደ ድራማው እንየው ግን ለልጆቻችን ምንም የሚመጥን አይመስለኝም በአሁን ዘመን ባለንበት ሁኔታ ሳየው በጣም ያማል ቢገባን ወገን ለወገኑ ተጨካክነናል😮😮😮😮😮😮😊😊😊😊

  • @Akielsa
    @Akielsa 6 หลายเดือนก่อน +3

    አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን ያቆሙታል በሚል ስጋት ነው የማየው ሁልጊዜ ጅማሬው ጥሩ ነው በርቱ

  • @ElsaeTafete
    @ElsaeTafete 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተከታታይ ድራማ ስለማይጨረስ ማየት አቁሜ ነበር ፍናንን /ህሊናን ሳይ ግን ባያልቅም እስኪያቆም ልየው ፎናን ያለችበትን ፈልጌ ነበር የማየው ❤❤❤

  • @aneregestube
    @aneregestube 6 หลายเดือนก่อน +6

    ሀገሬ ቲቪ My #1 choice

  • @haymanotbelete5295
    @haymanotbelete5295 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጅምሩ waw ነው መልካም .. እድል🎉

  • @BausheZewdu
    @BausheZewdu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ይላል ጨርሱት

  • @Yene-tube21
    @Yene-tube21 6 หลายเดือนก่อน +12

    እኔ ብቻ ነኝ በጣም እንጂ በጣም የሚለው የመሳይ ሙዚቃ እና ድራማው የተመሳሰሉብኝ

    • @yeneneshbeyene7155
      @yeneneshbeyene7155 6 หลายเดือนก่อน

      የድራማው ማጀቢያ ሙዚቃ ነው

    • @HitaDeyasa
      @HitaDeyasa 5 หลายเดือนก่อน

      ከድራማዉ የተወሰደ ነው

  • @sead4314
    @sead4314 6 หลายเดือนก่อน +10

    መቸም የኢትዮጵያ ድራማ መጀመር እጅ መጨረስ አታቁ ኤጭ እስኪ ልያችሁ

  • @SebleSeblu-lg5wo
    @SebleSeblu-lg5wo 6 หลายเดือนก่อน +2

    መሳይ ከድምፁ ትወናም ይችላል በጣም ነዉ የምወደዉ❤

  • @EphremtamiruTadesse
    @EphremtamiruTadesse 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ፍልም ሁሌም መጀመርያ ሺጉጥ ያወጣል ስያስጠላ ብያንስ ክፍል አንድ በንግግር አታልፉትም

  • @MamaMama-qt3tp
    @MamaMama-qt3tp 6 หลายเดือนก่อน +8

    ችርነት ስወድህ የተዋህድ ልጅ❤❤❤

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene7155 6 หลายเดือนก่อน +3

    አንባር ተጀመረ መጨረሻ የለም ሰኔ እና ሰኞ ተጀመረ መጨረሻ የለም ህሊናንም እንጀምረና እንተወዋለን😂😂😂

  • @zahrafet-ux7dr
    @zahrafet-ux7dr 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጠራቀም የማየው ለማጨርሱት አልጀምርም መልካም እድል❤❤❤❤🎉🎉ፊዬ ስወድሽኮ 😍😍😍

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw3864 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ድራማ ነው ጀምራችሁ እንዳትተውት🎉

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 6 หลายเดือนก่อน +2

    የፊልሞች ቁንጮ ለኔ ገበናና እረኛዬ ነው ። እነዚክን የሚቦንስ ፊልም እስካሁን አላገኝሁም..??

    • @kiyatadlse4729
      @kiyatadlse4729 6 หลายเดือนก่อน

      Zaman diramam arf nebr

  • @FikerFiker-di5fm
    @FikerFiker-di5fm 6 หลายเดือนก่อน +2

    ክፍል ስንት ላይ ለማቋረጥ አሰባቹ

  • @YoHANEs-xn7ii
    @YoHANEs-xn7ii 5 หลายเดือนก่อน

    የምር በጣም ደስ ይላል

  • @yaredgezahegn4597
    @yaredgezahegn4597 6 หลายเดือนก่อน

    ጅምራችሁን ወድጄዋለሁ ተወዳጆች እናመሰግናለን ሀገሬ ቲቪ

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ ነው በርቱ ሰላም ለሀገራችን❤❤❤

  • @kalashe4581
    @kalashe4581 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ዋጋ አለው አንባርንም ጀምራችሁ መች ጨረሳችሁ ነው እኛ እንድንጨርሰው ነው ምትጀምሩት

  • @yigarmuyigarmu3726
    @yigarmuyigarmu3726 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ አምባር እንደት ጠፉ ❤ግን አምባር የት ገባ😢

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 6 หลายเดือนก่อน

    አጉል ጀምራችሁ ለማቆረጥ ባይሆን ደስስ ይለን ነበር።

  • @fiyametatv8025
    @fiyametatv8025 5 หลายเดือนก่อน

    Mesay tiwenam demtsum wow yichilal❤❤❤ ❤❤❤

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 4 หลายเดือนก่อน

    ተዋኒያኑ ልዩ ነው። የሤሚን አባት አልወደድኩትም

  • @AminMohammed-k9w
    @AminMohammed-k9w 6 หลายเดือนก่อน

    ክፍል 2.3.4....የትአለ,

  • @AviaLegesse
    @AviaLegesse 6 หลายเดือนก่อน

    For now, it is good
    Yaw mehal makuaretachew ayikerem

  • @MulatuYalie
    @MulatuYalie 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ደራማ ነው

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 6 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነዉ መጀመር እጂ መጨረስ አያዉ ቁም ሁሉም ይጀምራሉ አይጨርሱም በተለይ አባር የት አደርሱት ይቀጥላል የለ እልም ድርግም ትገርማላችሁ🤔🤔🤔🤔

  • @Mezanushow
    @Mezanushow 6 หลายเดือนก่อน +2

    7:38 "camera" ሚል ድምፅ editing ❎

  • @NanaHabesha
    @NanaHabesha 5 หลายเดือนก่อน

    እረ ባላይ እመርጤለው ይሀው አደይን ጀምሬ ምእራፍ 2 ከየት ላምጣው

  • @seli_ye_maryam
    @seli_ye_maryam 6 หลายเดือนก่อน +1

    Maryamn germi yemeslal ajemameru enzi denk artists norebet dros woww 👏👏👏👏👏👏❤❤❤

  • @Aschalewzemedhun
    @Aschalewzemedhun 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ያምራል ቀጥሉበት

  • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
    @ፎዚነኝተስፈኛዋ 6 หลายเดือนก่อน

    ተታች ያለው ማስታወቂያ ቦታው ይቀየር ብቅ ሲል እያለቀ ነው እያልኩ ስንተዜ ደነገኩ

  • @ፍሬውከድር
    @ፍሬውከድር 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ ነው ግን ችግሩ ቴድ ያለበት ተከታታይ ድራማ በመሀል ይቆማል ሁሌ

  • @konjosamri7865
    @konjosamri7865 6 หลายเดือนก่อน +2

    መሳይ በጣም ነዉ የምወድክ❤❤❤❤

  • @DestaGaredew
    @DestaGaredew 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይቀጥላል ስል ተቆረጠ ለዛነው ያገራችንን ፊልም ምጠላው

  • @BetanasBerihuSweetberry
    @BetanasBerihuSweetberry 6 หลายเดือนก่อน +1

    Set sat new mekrbew helina hagre TV lay and meche new met yebet kenat

  • @kidistalemu-nr7rj
    @kidistalemu-nr7rj 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርም አጀማመር❤

  • @saronermiofficialayalew5677
    @saronermiofficialayalew5677 6 หลายเดือนก่อน

    እይይይይ የ ኢትዮጵያ ድራማ መጅመር ይቆማል ምን ዋጋ አለው

  • @astertesfaye80
    @astertesfaye80 6 หลายเดือนก่อน

    mache mache nw

  • @afrata-bi6cu
    @afrata-bi6cu 6 หลายเดือนก่อน

    በቲቪ መቼ ነው ሚታየው

  • @sebli7iw8r
    @sebli7iw8r 6 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው በርቱ ግን ይከንን ካቋረጣችሁት ተከታታይ ድራማ ማየቴን አቆማለሁ

  • @aligetachew-zn9vg
    @aligetachew-zn9vg 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow live eyayehu neber ❤❤❤❤ betam betam kalat yegnm 1gna 10Q all actors

  • @HadraH-zk8xm
    @HadraH-zk8xm 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ዋዉ ቀጥሉበት ያምራል

  • @ራህማየነቱዋናፋቂሥደተኛዋ
    @ራህማየነቱዋናፋቂሥደተኛዋ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ልጀምርው መቸም የኢትዩ አርቲስቶች መጀመርጂ መጨርስ አታውቁም

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 6 หลายเดือนก่อน

    ስላም ለስው ዘር በሙሉ ቆንጆ ነው መቃጫው ካማረ ጀምሮ ካልተውት

  • @OkOk-r1k
    @OkOk-r1k 2 หลายเดือนก่อน

    ወድጀዋለሁ

  • @meriapps
    @meriapps 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wowowowow baxmi dasi mili dirma new past dirmica

  • @ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ
    @ፍቅርይቱብ-ፈ3ጨ 6 หลายเดือนก่อน

    ቴዳዬ አተ ስላለህ ብቻ የማየዎ 🌹🌹

  • @Yeabkal-pw8mg
    @Yeabkal-pw8mg 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ best performance 🎉🎉🎉

  • @messimare
    @messimare 6 หลายเดือนก่อน

    አጀማመሩ አሪፍ ነው ቀጣይ ክፍል ....

  • @KalilAhemade
    @KalilAhemade 6 หลายเดือนก่อน

    አጀማመሩ አሪፍነበር ግን የአገራችን ተከታታይ ፊልሞች ብዙግዜ አጨራረስ ዜሮነው በተረፈ እደዚሁ ከቀጠለ አሪፍነው

  • @ethiopian6259
    @ethiopian6259 6 หลายเดือนก่อน

    ልቀቁልን ወይም ልቀቁብን ... መቼ ነው ክፍል ሁለት ?

  • @rozazeray1116
    @rozazeray1116 4 หลายเดือนก่อน

    እደፍቅ ሆነ ድራማች ጀሞሮ መጨረስ የለም

  • @tehunget
    @tehunget 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ በስመአብ ከ 38 ደቂቃ አስራ ስምንቱ ማስታወቂያ ሙድ ትይዛላችሁ እንዴ

  • @SeblinaSebli-o5r
    @SeblinaSebli-o5r 6 หลายเดือนก่อน

    ሀገሬ t.v ስንት ሰአት ነው የሚታየው

    • @yohannesafework5073
      @yohannesafework5073 6 หลายเดือนก่อน

      ዘወትር እሁድ ከምሽቱ 12:00 ላይ

  • @shibiruamare
    @shibiruamare 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ድራማ እንደዝ ማድረግ አልነበረበትም

  • @alemtsehaytaddesse5325
    @alemtsehaytaddesse5325 6 หลายเดือนก่อน

    መች ነው የሚታየው ስንት ሰዓት?

    • @hagerietv
      @hagerietv  6 หลายเดือนก่อน +1

      ዘወትር እሁድ ምሽት 12፡00 እና በድጋሜ ሐሙስ ምሽት 3፡00

  • @hussenjemal6837
    @hussenjemal6837 6 หลายเดือนก่อน

    ጀምራችሁ የማትጨርሱትን ነገር አታስለምዱን በአምባር ድራማ በጣም አዝነናል

  • @FantahunSamuel
    @FantahunSamuel 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰኔ እና ሰኞ ያለበትን እሚያቅ እንደቆመ ቀረ

  • @Fevsakora
    @Fevsakora 6 หลายเดือนก่อน

    መቼ መቼ ነዉ ሚለቀቀው

  • @aligetachew-zn9vg
    @aligetachew-zn9vg 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ ኡፍፍፍፍ ሚጀቢያ ሙዚቃው ❤❤❤❤❤❤❤ አስለቀሰኝ ወላሂ😢😢😢😢😢😢

    • @mesibeti6627
      @mesibeti6627 6 หลายเดือนก่อน

      Manewu zefaghu

  • @MahirUsman-eb9ly
    @MahirUsman-eb9ly 6 หลายเดือนก่อน

    ግን ለምንድነዉ የኢቶዮ ድራማ በመሀል የምያቋርጡት😪 በህግ አምላክ አምባር በጣም አሪፍ ነበሩ ግን ምን ዋጋ ኣለዉ😥😏😏

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 6 หลายเดือนก่อน

    Eyute konjo filme new enate demo atakewaretu

  • @gosayemesele786
    @gosayemesele786 5 หลายเดือนก่อน

    I like u guys

  • @mikiyasseyoum8590
    @mikiyasseyoum8590 6 หลายเดือนก่อน

    መቼ መቼ ነው ሚታየው???

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ምርጥ ነው ከላጠፈችሁ

  • @belaabdo4466
    @belaabdo4466 6 หลายเดือนก่อน

    አረ አምባሮች የት ገባቹ❤

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 4 หลายเดือนก่อน

    የረሱወ አሮበት የሰዉ ተመሥለለች አሉ ልጁን ቆንጢጦ መሠደግ ስገበዉ የሌለን የሰዉ ልጅ በሹጉጥ የስፈረረል ወይ እንከፍ

  • @FasilGebre-co3dz
    @FasilGebre-co3dz 6 หลายเดือนก่อน

    hagerie tv meche ena sint seat yitayal

  • @apsaramobile7888
    @apsaramobile7888 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ke kidst yilma temaru lik ende eregaye dirama le temelikachi kibr yinurachu

  • @ashenafitekilu587
    @ashenafitekilu587 6 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ግን ድራማውን እንደ ድራማው እንየው ግን ለልጆቻችን ምንም የሚመጥን አይመስለኝም በአሁን ዘመን ባለንበት ሁኔታ ሳየው በጣም ያማል ቢገባን ወገን ለወገኑ ተጨካክነናል

  • @slaemslaem6038
    @slaemslaem6038 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰፍብዬ ጀምርና ልክ አድምራፍ ሲያልቅ ይቋረጣል አብዛኛው ተከታታይ ድራማ

  • @nahomtewodros8359
    @nahomtewodros8359 6 หลายเดือนก่อน

    Meche ena snt seat new yemitayew?

    • @hagerietv
      @hagerietv  6 หลายเดือนก่อน

      ዘወትር እሁድ ምሽት 12፡00 እና በድጋሜ ሐሙስ ምሽት 3፡00

  • @Amanualeየመድፈኞቹደጋፊ
    @Amanualeየመድፈኞቹደጋፊ 6 หลายเดือนก่อน

    ላትጨርሱት ምን ያደርጋ

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 6 หลายเดือนก่อน

    ላትጨርሱ አትጀምሩ መሮናል በየትኛዉ ልባችን ካቋረጣችሁበት አስታዉሰን ቀጣይ ክፍል ልናይ ነዉ እንዳታቋርጡ ልባችንን አታንጠልጥሉ አደራ

  • @Monaniz
    @Monaniz 6 หลายเดือนก่อน

    እስኪ በርቱ አያያዛቹ ጥሩ ነው አጨራርሳቹን ፍጣሪ ያውቃል 😍

  • @TayealemHailu
    @TayealemHailu 6 หลายเดือนก่อน

    ማሥታወቂያ ባይኖር አረፍ ነዉ

  • @dagimdata
    @dagimdata 6 หลายเดือนก่อน

    Ere kifil hulet eyeguaguan nw

  • @BereketPetros-gu5us
    @BereketPetros-gu5us 6 หลายเดือนก่อน

    Betam mert film new endataquartut.❤❤❤

  • @Betyichuna
    @Betyichuna 6 หลายเดือนก่อน

    የማትጨርሱትን አጀምሩ መሀልላይእየጠፍባቹ ነው የረተዉ

  • @mahitabeke
    @mahitabeke 5 หลายเดือนก่อน

    ድራማ መጀመር አልፈልግም ነበር አምባር ጀመርኩ ተቋረጠ ከዛ ፀዳል ድራማ ሳይ ድጋሚ ለድራማ ልቤ ተከፈተ እናንተ ማይቋረጥ ከሆነ ልጀምር

  • @fathimafathima7015
    @fathimafathima7015 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን😊

  • @dagimdata
    @dagimdata 6 หลายเดือนก่อน

    Kifil hulet tolo likekulin ebakachu

  • @MahletShiferaw-kx7qf
    @MahletShiferaw-kx7qf 6 หลายเดือนก่อน

    መቼ እና ስንት ሰአት ነው

    • @hagerietv
      @hagerietv  6 หลายเดือนก่อน

      ዘወትር እሁድ ምሽት 12፡00 እና በድጋሜ ሐሙስ ምሽት 3፡00