መከላከያ ታሪክ ሰርቷል | የግብፅ ተላላኪ ድባቅ ተመታ | የኢትዮጵያ ጄቶች ለመብረር ተዘጋጅተዋል | Ethio Media | Ethiopian News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ድል ድምቀት ሞገስ ለመከላከያ ሠራዊት

  • @AbdulkadirAbdo-sf3lw
    @AbdulkadirAbdo-sf3lw หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dhvdibfjwosibfjfasa
    @Dhvdibfjwosibfjfasa หลายเดือนก่อน

    የስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @iyassujalleta7770
    @iyassujalleta7770 หลายเดือนก่อน

    ድምፅ ጨምርበት

  • @ayalewasres4632
    @ayalewasres4632 หลายเดือนก่อน +1

    ምንድነው የምትቀባጥረው

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 หลายเดือนก่อน +1

    ክዳቹን፣ቃምሶ፣ይሄዳል፣ቃልዲ፣ዬላሚ፣ባእትዮጵያ፣ዲል፣ቢቻ፣ሽፋት፣ላሱማልያ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አነበሲ
    @አነበሲ หลายเดือนก่อน +2

    ተቀደድ ወይ አታምር ወይ አታፍር😂😂😂

  • @bussines5332
    @bussines5332 หลายเดือนก่อน +1

    የጠላ ቤት ዜና.

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n หลายเดือนก่อน +1

    ቀዳዳ አልተጀመረም አዛው ነን

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ አደጋላይ ናት በውስጧም በውጪም ጦርነት ከፍታለች አይ አብይ አህመድ

  • @KhudirChamsu
    @KhudirChamsu หลายเดือนก่อน

    ወሬ ብቻ አርፎ ቢቀመጥ ይሻላል ትኮሳ መጨረሻው ይከፋል ለነሱ ትኮሳበጣም ወሳኝነው

  • @amezengizaw
    @amezengizaw หลายเดือนก่อน +1

    በሬ፣ወለደ፣ከየተመጣህ?
    ውጊያሳይጀመር፣ስለድለሸ፣ታወራለህ።

  • @bussines5332
    @bussines5332 หลายเดือนก่อน

    ሡማሊያ ሐያላን መንግሥታትም አልቻሏትም.

  • @yifrugizachew5249
    @yifrugizachew5249 หลายเดือนก่อน

    dele le somilia ye abeyen wotader dokete tadergew

    • @ayalewasres4632
      @ayalewasres4632 หลายเดือนก่อน

      የማትረባ ባንዳ

  • @tesfayedula852
    @tesfayedula852 หลายเดือนก่อน

    ቅራቅንቦ

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e หลายเดือนก่อน

    ሱማሊያ ለአሜሪካንም አልተመለሰችም

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 หลายเดือนก่อน

    ምነው በባዶ ሜዳ ባልተጀመረ ጦርነት አዋጊ ሆንክላ ውሸት አይታክትህ

  • @Sintayehu-dh9nj
    @Sintayehu-dh9nj หลายเดือนก่อน +1

    በሬ ወለደ ወሬችሁን ጀመራችሁ

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 หลายเดือนก่อน +1

    ውሸት ውሃ በወንፍት

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 หลายเดือนก่อน

    ዝም ብለህ በአቦ ሰጥ ነው እንዴ የምታወራው? በ1977 እና በ1967 መሀከል ትልቅ የአመታት ልዩነት አለ።ሶማሌ ኢትዮጰያን የወረረችበትን ዓመት አስተካክል።

  • @TheDamtew
    @TheDamtew หลายเดือนก่อน

    እንደ አብይ አህመድ አይነት እንጪጪ መሪ ተይዞ መዳከር ዋጋ የለውም ወሬሬሬሬሬሬ ብቻ ለውርደት ሀገሪቷን እና ህዝቧን በታሪክ ያዋረደ መሪ ህፃኑና ጨቅላው አብይ ብቻ ነው።

    • @SewuLesewu-i7x
      @SewuLesewu-i7x หลายเดือนก่อน

      Banda. Kante ye basa itsan yelem