ETHIOPIA: በመጨረሻው ዘመን የሰው ልጅ የሚተርፍበት ሥፍራ! አዲስ አበባ ውስጥ 1600 ዓመት! ሁሉም ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 19 วันที่ผ่านมา +24

    አያችሁት የእግዚአብሄርን ጸጋ የፊታቸው ቆዳ እንደ ህጻን ልጅ ቆዳ ነው የሚያበራው ።እማሆይ በረከቶህ ይደርብን🙏

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o 19 วันที่ผ่านมา

      በእውነአተ ሲምሮ ፌታአቸአው የበራአል❤❤❤

  • @mariamova452
    @mariamova452 19 วันที่ผ่านมา +4

    እጅግ በጣም እናመሠግናለን ስላቀረባችሁልን በጣም የምወደው ቦታ❤❤❤❤

  • @tobia283
    @tobia283 20 วันที่ผ่านมา +15

    እኔም ድንገት በአባ ኪሮስ በኩል አቡኤ ሄጄ ከዛ ድንገት አንድ ልጅ እዛ እሚኖር እና አንዲት ሴት ሆነው ሸኝኝብለውኝ ይዣቸው ስሄድ ካልወሰድንሽ ብለው መኪና መንገድ አቁመን በታክሲ ውይይት ሄድን ከዛ ረጅም አሰቸጋሪ መንገድ ከዛ ረጅም መንገድ ሄድንበእግር ጫካ ነው ሰው አይሄድም ከዛ እመሆይን አገኘሃቸው ዋሻውንም ተሳለምኩ ያኔ ጊዬርጊስም አልወጣም በጣም ልዩ መንፈስ ያለበት ነው እረጅም አመት ሆነኝ እግዚብሔር እንደገና ይፍቀድልኝ 🙏🙏🙏

    • @haregewoinkalayu5444
      @haregewoinkalayu5444 20 วันที่ผ่านมา +1

      Botawu yete akababi nw

    • @ZEWENGEL-m8f
      @ZEWENGEL-m8f 19 วันที่ผ่านมา

      የት ነው ቦታው ?

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel 11 วันที่ผ่านมา

      እማ ቦታውን ግልጽ አርጊልን ካወቅሺው የት አከባቢ ነው

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 11 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ያሳድግህ ልጄ የተባረከ ቤተሰብ ነው ያለው ጤናና እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ ልጄ

  • @kabtyimerberhanu138
    @kabtyimerberhanu138 14 วันที่ผ่านมา +1

    እየሱስ ነው የአለም ብርሀን ኢትዮጵያ እየሱስን ብታነግሰው ሰላማ ይመለሳል

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 16 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አማሆይ እንዴት ያምራሉ

  • @TheGirlGroup
    @TheGirlGroup 18 วันที่ผ่านมา +3

    ቦታውን በትክክል ብታሳውቁን 🙏

  • @TemesgenMendera
    @TemesgenMendera 7 วันที่ผ่านมา

    በእርግጥ ኢትዮጵያ የሰው ዘር መጀመሪያ እንደሆነች ሁሉ የፍጻሜው ፍጻሜ አይቀርምና ለተፈቀደላቸው የሰው ዘር መዳኛው ኢትዮጵያ እንደምትሆን አልጠራጠርም : ምክንያቱም ኢትዮጵያ ዘመኗን በሙሉ እግዚአብሔርን እንደቀደሰችና እንዳወደሰች ቅድስት አገር ናት :: እግዚአብሔር በረድዔቱና በበረከቱ አገራችን ላይ ተሰባስበን ለመኖርና ለመዳን ያብቃን ::

  • @Ayehushe-e6j
    @Ayehushe-e6j 14 วันที่ผ่านมา +1

    ለምወዳት ሀገሬ አብቃኝ መድሀኒያለም

  • @merryt4630
    @merryt4630 18 วันที่ผ่านมา +2

    ታድለሽ እግዚአብሔር የ መረጠሽ ነሽ እኛንም ያብቃን

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 19 วันที่ผ่านมา +2

    አሜንሜንአሜንእልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 19 วันที่ผ่านมา +2

    ልኡልእግዝአቤሔርይስንአሜን🙏🙏🙏 1:49

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 19 วันที่ผ่านมา +5

    አሁን ላይ በየ ገዳሙ ባትቀርጡ መልካም ነው ምክንያቱም አብይ አህመድ እና ለሱ ተልኮ የሰጡት አረመኔዎች በየ ገዳሙ በየ ቤተክርስቲያኑ እየበረበሩ ነው 10 ማዳበርያ ዱባይ በኢትዮጵያ ኤምባሲ ውሰጥ የዛሬ ዓመት አይተናል የተሰረቀ ከቤተክርስቲያን

  • @HiyabKfleyesus
    @HiyabKfleyesus 19 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ናት

    • @edenmeasho
      @edenmeasho 19 วันที่ผ่านมา

      የዓለም ብርሀን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው::

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 11 วันที่ผ่านมา

    ልብሳችንንጰለብሶ እሳት እሳት ይላል እሳት ይልቀቅብህ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 18 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @esaiasmehari7409
    @esaiasmehari7409 17 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 20 วันที่ผ่านมา

    DENKE NEWENA AMEN 🙏 AMEN 🙏 YEHUNELEN AMEN 🙏

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 20 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ልጅ ሆኜ አውቀዋለሁ ።።❤❤❤❤

    • @sarasaragetachwe9732
      @sarasaragetachwe9732 5 วันที่ผ่านมา

      የት ነው ቦታው

    • @YoniHuy
      @YoniHuy 4 วันที่ผ่านมา

      የካ ሚካኤል ጀርባ ነው ያለው ስትሄድ ያሳዩኸል።።​@@sarasaragetachwe9732

  • @yesewlij6838
    @yesewlij6838 19 วันที่ผ่านมา +1

    "ሁሉም ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ" ኢትዮጵያውያን ደግሞ በራስቸው መንግስት ተጨፍጭፈው ያልቃሉ! ቀሪዎቹ በስደት ከኢትዮጵያ ይወጣሉ!

    • @orthodoxmezmur9906
      @orthodoxmezmur9906 8 วันที่ผ่านมา

      Excellent yeAmar hizb yalkal oromo ykedisbetal eyalu new

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 19 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤🙏

  • @לכנשזרו
    @לכנשזרו 19 วันที่ผ่านมา

    ከውጭ ያላቹህ በሉ ተመለሱ በተሎው

  • @haimanotw.rufael9752
    @haimanotw.rufael9752 20 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ እኮ የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ህዝብ እርስ በእርሱ እየተባላ ስላም የጠፋባት ሀገር ሆና የምን ተረት ነው የምታወሩት የሀገር መሽሽጊያ የለም የስው ልጆች መሽሽጊያ ከስማይ የተስጠን ከሁሉ ነገር የሚያድነን አንድዬ ስሙም እየሱስ ከርስቶስ ሀሌ ሉያ እንዴት ደስ ይላል የሱ መሆን ከመቅበዝበዝ መዳን የገባው ያውቀዋል ጌታ ይርዳችሁ

    • @Mengie-u6fff
      @Mengie-u6fff 20 วันที่ผ่านมา +1

      እየተጣራ ነው የሚተርፈው ስንዴው ነው እንክርዳዱ ያዉ የሚሆነዉን ይሆናል ግድ ነው

    • @fasikatadeleberi2545
      @fasikatadeleberi2545 19 วันที่ผ่านมา +8

      የኔ ውድ ለሚያምን ሁሉ ይሆናል እኛ ቤት መቅበዝበዝ የለም ነብይ እከሌ ጋር ገስትሐውስ እያልን አንቅበዘበዝም አንድና አን የድንግል ማርያም ልጅ ያለበት ቤተመቅደስ ነው❤

    • @etsegentberhan1225
      @etsegentberhan1225 19 วันที่ผ่านมา

      ​@@Mengie-u6fff💚💛❤🙏

    • @friendsforever-cj2nb
      @friendsforever-cj2nb 19 วันที่ผ่านมา

      Ayyyy anchi bedena gze denzizesal eko selam yetefa yemeseleah eko lanchi lemenafikano new 24 kalbelash hodshin lemiasakikish

    • @kelabhabte8148
      @kelabhabte8148 18 วันที่ผ่านมา

      Yante menfes ekonow ethiopia wsts yegebaw bezi mknyat demo ethiopia ersibe ersi emdtbala hunalech

  • @BelaynehEshachew
    @BelaynehEshachew 19 วันที่ผ่านมา

    Wshat

  • @tsigetesfagigorgis7379
    @tsigetesfagigorgis7379 16 วันที่ผ่านมา

    Yehe tynkulyna lybelewu weys raey lemyn suwurat yemybal ke tynkulyna yeteyayaze nrwu gyn etiopiea egywa wedesemay tyzeregalechy enezyhy emahoy yemybalutyn ke debterawochy leyche alayachewum gyn ylykunus yeheye hulu selotachewu lemyn egzyabyher melsy alsetachewum gyn nuku nuku nuku nuku nuku
    Kebad myat eyemeta endehone bytawuku yanchy ybysal gyn Jesus Kristus myhyretu le etiopiea endyawerdyletyna syle selam spmyna selot yasfelygal gyn man yseman ahunym etiopiea be debterawuch tonkayoch tekebalechy suwuran yalchyeu atydygemywu lemyn haset tymybyt newu hmmmm
    Politiska newu lybel Egzyabyher yaltenageryhy

  • @getmer5301
    @getmer5301 11 วันที่ผ่านมา

    የዚህች አገር ቅድስና ምኑ ላይ ነው ? መተቱ፣ድግምቱ፣ጥንቆላውና ሌላም ሌላም ምንጩ እዚህ አገር አይደለምን? የዓለም መዳኛስ እንዴት ትሆናለች ? የዓለም መዳኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።ይሄን ተረት ተረት ወሬያችሁ መነሻውና መድረሻው የት እንደሆነ ከማንም የተሠወረ አይደለም።

  • @BelaynehEshachew
    @BelaynehEshachew 19 วันที่ผ่านมา

    False new