29ኛ ገጠመኝ ድምጹ የተስተካከለ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 324

  • @ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ
    @ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ 4 ปีที่แล้ว +69

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እኔ በዚ ትህምህረት በጣም ነው እራሴን ያወኩኝ በዚ ይቀጥሎ እንዳያቋረጡ የጠፋች ነብስ ማለት እነደኔ ማለት ነው እኔ እሄን ትምህረት ከሠማው ጀምሮ እራሴ ቀየርኩ (ሕዝቤ እውቀት ካማጣቱ የተነሳ ጠፍቶአል ት 'ሆሴ 4=6

    • @beshobek7916
      @beshobek7916 4 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው በጣም የሚያስተምር ትምህርት ነው የሚለቀው ፀጋውን ያብዛለት

  • @helenbultum3600
    @helenbultum3600 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ን መስግኑ
    ባንተ ላይ አድሮ ለሚያስተምረን ቅዱስ ምሉዕ እግዚአብሔር ክብር ይግባው አሜን፫

  • @sosisosi5198
    @sosisosi5198 4 ปีที่แล้ว +43

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሠቦችክ ይስጥህ በጣም እየተማርኩበት ነው ለጓደኛቼም ሼር እያደረኩ ፀሎት እና ስግደት ጀምረዋል በሰው ታሪክ ተማርን እግዚአብሔር ይስጥክ መምህር

  • @ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ
    @ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ 4 ปีที่แล้ว +38

    መምህር እራኢማ ይታያል በደንብ ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው አሥተዋይ ነው መምህር ተስፌ ገና በዙ እንማራለን ስትለን በጣም ደሥ ያለኝ እፍፍፍፍፍፍ ስወድህ

    • @abayalelo1158
      @abayalelo1158 3 ปีที่แล้ว

      Ppoooòoooìiooooooooooooooooooooooòoooooooòoòoooooooòooooooòòoooòòooòòoooooooooooòooòoòoooooooòoooooòoooòòooooooooooooooooooòoooooòoooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooòooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooòooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooòòoooooooooooooooooooooooooooooooooooooooòoooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooòoooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooòoooooooòooooooooooooooòooooooooooooòoooooòooooooooooooooooooòooòoooooòoooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooòoooòiiioiiiooiioooioiioooioooooooooooooooiòiìooiiiiiooooiiòiiiiiioooooooooooooooooiooiiiioìiiooioooioiooiooioooiiooooiiooiòooiiooooooooooooooooooooooooòooiioioiooooioiiioooooiioiooooooòooioiooioioooooioiiioooòoòooooiiiìoooiioioioioiiiioooooiioiioiiiiiiiiioioioiooiiioiìiioiiiiooooooiioìiiiiiiooooiiiiiiiiiiiiiiiiiioiiiioiiiiiiiiiiiooiioiiiiiiiiiiiiioiiiiooioiooioiioiiiiiiiiooiiooiooioòiiiiiiioiìoiiiioiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiioìiioiiiiiooooioiiiiioiiìiìiììiiiiiiiioiioooiiioiioiiiiiiioioiiiiiioiiioìiiiioiiiooiooiiioioooiokioiooiiiiiiiiiiiioiiiìòoiiiioiiioiioiiiiìiioioiioiiiioiiiioiioiiiioiìoiiiiiiiiiioiòkiiiio3iiioioiiiiìiooiioiiiiiiioiiiooìioiiiooiiòiiiiii

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +33

    እንኳን ለሐዋርያት ጾም በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን የመጣውን ወረርሽኝ በምህረቱ ይመልስልን እግዚአብሔር መ/ርዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የኛ ጣፋጭ ነገሮችን መውደድ በርገር ቸኮሌት መውደድ..... እስከ እግዚአብሔር መልካሙን መንገድ ይምራን።የልጁ ነገር ግን በጣም ይገርማል ከምር እንዲህ መንቃቱ እግዚአብሔር እኛንም እንደዚህ እንድንነቃ ያብቃን። ከምር

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 4 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማል
    በጣም እህቴ እንደዚህ
    ብታርግ ንሮ ለ50 አመት አትሳቀይም
    ነበር በጣም ነው ምትፈራቸው
    ቤታችን አመሰቹ እ/ር ይመስገን እኔ
    አሁ ነቅቸ አለሁ መምህር ግርማ
    ብዙ አስተማርን አሁን ደግሞ ወንድማችን መጣእልን ተመስገን

  • @ድንግልማርያምየልቤንየምታ
    @ድንግልማርያምየልቤንየምታ 4 ปีที่แล้ว +49

    *እንኳን ደና መጣክ መምህር በርታ ባንተ ትምህርት ተሰምቶ አይጠገብም ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር*

    • @abebabiniam1423
      @abebabiniam1423 4 ปีที่แล้ว

      መምህር በርታ አጥንት የሚያለምልም ትምህርት ነው

    • @ሳራስደተኝዋልጅሽነኛ
      @ሳራስደተኝዋልጅሽነኛ 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሕወት ያሠማልን መምህራችን

    • @fjgj2154
      @fjgj2154 3 ปีที่แล้ว

      ድንግል ማርያም የልቤን የምታውቅ አንኳን ደህና መጣህ መምህር በርታ ያአንተ ትምህርት ድንቅ ነው ተሰምቶ አይጠገብም ልጄ ተባረክ ብሩክ ሁን

  • @sarahalex464
    @sarahalex464 4 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ እጅግ በጣም ጠማቂ ትምህርት ነው የወንድማችንም በዚህ ዘመን እንዲህ የሚያደርግ አለ ያስብላል የሰራከው ተጋድሎ ባለህበት የቅዱሳን አምላክ እስከ ፍጻሜው ይጠብቅህ

  • @riyapatummaafilputhanathan2667
    @riyapatummaafilputhanathan2667 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ትምህርት ነበርቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ያድሎት መምህር

  • @ማራኪአስራተማርያምቲዩብ
    @ማራኪአስራተማርያምቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +1

    _አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን_
    *_በእውነት ለመምህራታችን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን ይጠብቅልን አሜን በፀናች እምነታችን ያፅናልን ክፉን ነገር ከእኛ ያርቅልን ለሁላችንም መስተዋሉን ያድልልን አሜን_* 🌾🌾🌾🌾

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +18

    መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት
    እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ እየተማርኩ ነው
    ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅ ትውልድ
    እያነቃ ነው በርታ 🙏🙏🙏

  • @babys7570
    @babys7570 4 ปีที่แล้ว +3

    አዎ መምህር ትክክል መንፍስ ቅዱስ አግዚአብሔር ጎላ ሚካኤል አለ ታቦቱ ከሶስቱ አካላት አንዱ አካል ነው ምስጋና ይድረሰው አምላኬ ጌታዬ!!!

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ እኔ ደካማ ሀጤያተኛ እህትህ ወለተ መዲህን ነኝ በፀሎት ዲረስልኝ መፆም አልቻልኩም ሰዉነቴ እረግፈግፈ እያለ ጤናየ ታወክዋል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @gelitube8829
      @gelitube8829 4 ปีที่แล้ว

      አይዞን ቅዱስ ባለወልድ አለ

  • @meseret2813
    @meseret2813 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ተስፋ ስላሴ ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ትልቅ ትምህርት ያለው ገጠመኝ ነው የኔን ችግር እንዳየው ይረዳኛ ብዬ አስባለሁ
    መምህርም ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አስብኝ እህተ ማርያም ብላችሁ

  • @shitukumeladebesa6447
    @shitukumeladebesa6447 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiywotn yasemalen tsegawun yabzalih memher tesfaye enenm be stelot asbugn
    ASKALE MARIAM NEGN

  • @yenata2563
    @yenata2563 4 ปีที่แล้ว +15

    የኔ መምህር ትህትና ከእውቀት ጋር የሰጠህ በጾለትህ አስበኝ የኔ ወንድም እመብርሀን ከነልጇ ትጠብቅህ 😚

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 ปีที่แล้ว +1

    የነሱን ልቦና ይስጠን ለመምህር ም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ሽዋየ
    @ሽዋየ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን ባለህበት ፈጣር ይጠብቅህ ሁልም ኑርልን

  • @ጠባቂዬብርቱነው
    @ጠባቂዬብርቱነው 3 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ እግዛብሔር ይባርክህ እኛንም ጊዜያችን ደርሶ እንፈወስ ዘንድ እግዛብሔር ይርዳኝ እንዳንተ ትምርት ተመስጬ ምሰማው የለኝም

  • @minasegeb
    @minasegeb 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ብዙ ትምህርት እግኝተንበታል አረ በመስማት ብቻ ምልክት እናያለን እና እግዚአብሄር ያበርታህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @bilen3718
    @bilen3718 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሩፋኤልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ፈጽሞ የተመሰገነ ይሁን ለመዳናችን ምክንያት የሆነችው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟዋ የተመሰገነ ይሁን ቅዱስን መላዕክታት ሰማዕታት እግዚአብሔር የወደዳቸው ያከበራቸውን ስማቸው የተመሰገኑ ይሁን መ/ር ተስፋዬ አበራ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የሴቶች በርገር መሆደድ ጎንዶሮ ብያለሁ አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 4 ปีที่แล้ว +1

    Egzaberi yemasigan sila charintuu👏👏👏👏👏👏👏

  • @mamMam-ok4wq
    @mamMam-ok4wq 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን

    • @banshbiba907
      @banshbiba907 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @lamrutkonjo4555
    @lamrutkonjo4555 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚሀብሄር ያክብርልን ተስፋ ስላሴ እውነት ትልቅ አስተማሪ ነው

  • @ቤተልሄምቤቲ
    @ቤተልሄምቤቲ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እናመሠግናለ በድጋሜ ስለለቀቅህልን እግዚአብሔር ያክብረህ ድንግል ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ አሜን ባለ ታሪካችን ግሩም ነው ደስ ይላል ጋደኛህን ስላስቀደምክ እግዚአብሔር ያክብረህ እና ያንተንም መፈስ መንፈስ ቅዱስ ይሰረልህ ትምረቱ ለኛም በጣም አስተምሮናል መምህራችንም እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ሼር ማረጉን እንዳትረሱ ምመን ሁላችን ግሩም ነው በረታልን

  • @ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ
    @ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግን ፀጋው ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ
    ለልጁም እግዚአብሔር ያግዘው

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የሚገር ነው 🙏

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ ጨርሶ ይማርህ አሜን አሜን አሜን ደሰ የሚል ትምህርት ሰጪ ነው ወንድማችን እልክ የምትለው እኔም ላይ አለችብኝ ለማሶገድ ጥረት እንዳለብኝ ተምራለው መልካም ቀን ይሁንልን መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን አሜን

  • @hauwihauwi8920
    @hauwihauwi8920 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተስፋ ስላሴ ቃለህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እማምላክ ምርኩዝ ትሁንክ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ፀጋ እግዝያብሔር ይብዛልክ

  • @hana967
    @hana967 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ተስፋ ሥላሴ የአንተን ተምህርትና ጹፍ ባነብና ብስማው አይሰለችኝም ብዙ ነገር እያሳወከኝ ነው እድሜ ለመላከመንክራት እንደ አንተ አይነት ዕቁ መምህር በመንፈስ ለወለዱልን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @gjgguhh51
    @gjgguhh51 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አረ በጣም ይገርማል ቤት ይቁጠረው ስንቶቻችን ነን ህይወታችን የተመሰቃቀለው በዚህ እርኩስ መንፈስ በቀራንዮ በመስቀል ላይ ለኛ መከራውን የተከበለው ክርስቶስ ከዚህ ከይስ ደያብሎስ ይጠብቀን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘንልህ

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወ ያሰማልን መምህር

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 29 วันที่ผ่านมา

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 ปีที่แล้ว

    እውነተኛ ጎደኛ የህወት ዋስትና ነው ይባሌለ እውነት ድንቅ እነ ግሩም የሆነ ገጠመኝ እና አስታማሪ ትምህርት ነው መምህር እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ በድሜ በፀጋ ያኑርልን እነመስግነለን ቃለህወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ኑርልን

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 4 ปีที่แล้ว +5

    *መምህር ቃለህወትን ያሠማልን መልካሙን ሁሉ ወደኛ ሥለምታሥተላልፍልን ለአተም መልካሙን ሁሉ ይግጠምክ በርታልነ በጣም አሥተማሬ መናፍሥት እርኩሥ መቀጥቀጥ እደሚቻል ነዉ የተማርኩት በርታልን ጠክርልን ጸጋዉን ጨምሮ ያብዛልን ሠላም እግዚአብሔር ይብዛልክ*

  • @thalalthalal8734
    @thalalthalal8734 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ቅድም ተቋርጦ ነበር ስለ ቀጠለ ደስ ብሎኛል በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያኑርልን 🙏🙏🙏

  • @bajsjzjbnxskls4842
    @bajsjzjbnxskls4842 4 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ እኳ ጎደኛየላይ ደዉየ ድምፅ የለዉም እኔጋ ሸር አደሪግልኝ ሰላት የእኔም የለዉም አለችኝ ቀሪ ብሎኝ ነበር እግዚአብሔር ይመሰግን ትሰተካካልልን

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ በፀሎት አሰበን እህተ ማሪያም ነኝ ቃለሄወት ያሰማልን የማቶሳላ እድሜ ይሰጥክ ፀጋውን ያብዛልክ በውነት ትምህርት ነው ለሁላቸን ማሰተዎልን ያድለን በርታልን ይገርማል

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል

  • @addaagsa6706
    @addaagsa6706 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን መ ምህር

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ...ደስ የሚል እልክ ነው ያለህ ወንድማችን በጠላት ዲአብሎስ ላይማ እንዲህ ያለ እልክ ሊኖረን ይገባል ...
    በጎ ተጋድሎ እግዚአብሔር አሁንም መንፈሱን ጨርሶ እንዲወጣ ይገስጽልህ በርታ፡፡

  • @mekdestafesse7572
    @mekdestafesse7572 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @የድግልማርያምልጅ-ጰ6ወ
    @የድግልማርያምልጅ-ጰ6ወ 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    በእውነት በዚህ የህይወት ታሪክ ቡዙ ይለውጣል እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen 🙏 kale hiwot yasemalin memehirachin Egziabhere ergm edmena tena yisln✝️💐⛪️

  • @mulatusimegn9939
    @mulatusimegn9939 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 4 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ብዙ ትእግስት የሚያስፈልገው ዉጊያ ነዉ እንዴት ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ
    @ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ 3 ปีที่แล้ว

    መምህርየ እድሜና ጤና

  • @የማርያምነኝ-ነ5ዸ
    @የማርያምነኝ-ነ5ዸ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእዉነት እነ ቡዙ ትምህርት አግንቻለሁ እረሴን እየመረመርኩበት ነው መምህር ቀጥልበት ጠላት እንደየ አሸንፍህ በርታልን እግዚአብሔር ይርደህ አሜን

  • @Yeharitube
    @Yeharitube 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዝቤሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኛ ከመላው ቤተስብህ ጋር እንተ እንተ በምትለቀው ብዝ ትምህርት ነው የተምርክት ህይወቴት ወድ ሆላ ተመልሺ እንደ መለከት እድርግኛ ውስጤን እንድመረምር እደረገኛ ተመስገን በዝህሆ ቀጥል

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 ปีที่แล้ว

    ፀጋውነ ያብዛልህ መምህራችን በርታ

  • @ሄመን-ጸ4ፀ
    @ሄመን-ጸ4ፀ 4 ปีที่แล้ว +3

    በአንተ እና በአባታችን ተምህርት በስግደት እየተቀየርኩ ነው እንጂ አሁን ከሆነ ጊዜ በሁዋላ በጣም እናደድ ነበር እልከኛም ነበርኩ በአንተ ትምህርት ብዙ ነገር አውቂያለሁ

  • @sraself7813
    @sraself7813 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾

  • @ኤፍታህኤፍታህ
    @ኤፍታህኤፍታህ 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር የኛ ትሁት ደግ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልህ እኔ በጣም ከተኛሁበት አንቅተህኛል እትወድሀለን እናከብርሀለን እንዴት በደስታ እዳማዳምጠው እመ አምላክ ታውቀዋለች በደስስታ ምን አለ እንዳተ አይነት ወንድም ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ ግን አተን ስላገኝው በአካል ባላቅህም በጣም ደስተኛ ነኝ እኔ ኖርኩ አልኖርኩ ምንም አልጠቅም የኔን እድሜ መድሀኒ አለም ላተ ይስጥህ አተን በምንም መግለፅ አልችልም ።

  • @እግዚአብሔርመልካምነዉበመ
    @እግዚአብሔርመልካምነዉበመ 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን ስሙ አሁንም በድጋሜ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር

  • @የአባቶችፍሬነኝ
    @የአባቶችፍሬነኝ 3 ปีที่แล้ว

    *ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት ለእህት ወንድሞቸ ለእናት አባቶች የደረሰ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን ይደርብን አሜን ፫*

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 ปีที่แล้ว

    የሁላችንም መምህር መምህር ግርማ ቢሆኑም መምህር ተስፋዬ የምታደርገው አስተዋጽኦ በጣም ግሩም ነው እመቤቴ ይኸው ዛሬ የምወዳት ኪዳነምህረት ናት ዘመንክን ከነቤተሰብህ ትባርክህ ትጠብቅክ🤲🤲❤

  • @ባርችባርች-ኘ3ቀ
    @ባርችባርች-ኘ3ቀ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ባንተላይ አድሮ ብዙ ነፍሳትን እናተረፍክ ነውና እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ እንቁ መምህር 😍😍

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 4 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማል እራሴን ተመልክትኩት ቃለ ሒወት ያሰማለን::

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ያስቀናሉ ድንግል ማርያም ፍቅራቸውን ታብዛው መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤት ትጠብቅልን

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    መምህር እኔ ገና ሁለት ቀኔ ነው የእርሶ ገጠመኝ መስማት የጀርኩት ና ወደ ክላሰዬ ገብቸ ልተኛ ስል እፈራለው ይህ ደሞ የእርሶ ገጠመኝ መስማት ከጀመሩኩኝ ወድህ ነው ምን ይሆን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም አስተዋይ ልብ ይስጠን እውነት እግዚአብሔር ለጓደኛው እደተጨነቀ ለሱም እግዚአብሔር ይድረስለት 🙏🙏🙏

  • @እሙየነኝየተዋህዶልጅ
    @እሙየነኝየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ምንም ቃል የለኝም መምህሬ ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመዉ

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz 4 ปีที่แล้ว +3

    እዚ ላይ በጣም ነው የተማርኩበት ቆይ ማ እኔ አሰራለት አለው እግዚሄር ይሰጥልን መምህራችን

  • @mariyhaylemariam2409
    @mariyhaylemariam2409 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ብዙ እየተለወትኩኖ ነው። ባተ ትምህርት ንስሃ ገባው እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @rahel6463
    @rahel6463 4 ปีที่แล้ว +1

    የአገልግሎት ግዜህ እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
    @ድንግልአማላጄ-ኀ8በ 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህር በእውነት ከልብ እናመስግናለን ቃለህይወት ያስማልን በጣም አስተማሪ ነው የምታቀርባቸው

  • @yeshwerkdemeke291
    @yeshwerkdemeke291 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ህይወትን የሚለወጥ አስተማሪ ነው እኔ ጋ ይህ ትግል አለ

  • @rahel6463
    @rahel6463 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ምታስተለልፎው ነገር በጣም ነው ደስ የሚለው ጥሩ ምግብ ነው እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥህ

  • @ክርስቶስአባቴድንግልማርያ
    @ክርስቶስአባቴድንግልማርያ 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ብዙ ሰዎች በእንደዚህ አይነት ተይዞነው አገር ቤተሰብ የሚበጠብጡት

  • @BS-eb9km
    @BS-eb9km 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልልንንን መምህር አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እጅግ የሚደንቅና የሚያስገርም ገጠመኝ ነው በአንተ ላይ አድር የመከረን የገሰጠን ያስተማረን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ስግደት መስገድ አልቻልኩም አቋርጨ ነው ምተወው 😭😭😭😭😭😭

    • @MdKhan-ty8kw
      @MdKhan-ty8kw 4 ปีที่แล้ว

      AmenAmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yetneberkgebreyes5316
    @yetneberkgebreyes5316 4 ปีที่แล้ว +2

    አገልግሎትህን ይባርክልህ። በራሴ ላይ ለውጥ እያመጣሁ ነው። በርታ ወንድማችን የቃል አጠቃቀምህ አንዳንድ ቦታ ይሻሻል። አማራጭ የክት ቃል ስላለ ተጠቀማቸው። አንተንም ለትችት ደካሞችን ለመሰናክል ይዳርጋል ።
    በክርስቶስ ፍቅር

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ዘመንህ ይባረክ

  • @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
    @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እፁም ድንቅ ነው

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 4 ปีที่แล้ว +1

    ውድመምህራችን እንኳን ደናመጣህ

  • @natsinethabtegergs8757
    @natsinethabtegergs8757 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን
    ኣሜን
    ኣሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ቤዛነኘ
    @ቤዛነኘ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በድሜበጤና ይጠብቅልን

  • @wedishiftag3227
    @wedishiftag3227 4 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ልዩ የሚገርም ሂወትን ያድስ ትምህርት ነው ተሰፋይ ያስተማርከን እግዚአብሔር ፀጋው ጤና ያብዛልህ አሜን አሜን

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin 🙏🙏🙏

  • @mahilattim7300
    @mahilattim7300 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hb6972
    @hb6972 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 4 ปีที่แล้ว +4

    እውነትበጣምአስተማሪነውእግዚያብሄርበልቦናችን፣ይስጠን

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ 4 ปีที่แล้ว +2

    *ደስ ይላል የዛሬው ድምፅህ ይሰማል በዚህ ይቀጥል*

  • @getetachane2286
    @getetachane2286 4 ปีที่แล้ว +1

    መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት የሰማልን አሜን

  • @ሰላሜነሽድንግልማርያም
    @ሰላሜነሽድንግልማርያም 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃልህውይት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እሜን እሜን እሜን

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
    @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታልን

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር እግዛብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mebratseifelddin7710
    @mebratseifelddin7710 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln mamhr

  • @fanosyegata947
    @fanosyegata947 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃላት ያጥረኛል ኑርልን ወድማችን

  • @betelhemtewelde7257
    @betelhemtewelde7257 4 ปีที่แล้ว

    Amen kalhiwet yasemalen bedmena betena yetbklen memhirachen memhier Tesfaye Betam Betam ersachenen endnak endnfetsh yew yargen Teru neger eyagegnehuhn new betsfa

  • @ትርሴትፍቅር
    @ትርሴትፍቅር 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tirhasberhe4809
    @tirhasberhe4809 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህልን የኛ ሕይውት ደሳሽ እግዚአብሔር ጤና ከነ ቤተሠብህ ይባርክህ መድኃኒእለም ይጠብቅህ በላይ በላይ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ 4 ปีที่แล้ว +17

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫🕊🕊🕊🕊
    ግን ስትጀምር በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫ሦስት ግዜ ባትል አንዴ በል!!!🕊🕊🕊
    ቆርቦ የቆረበሠው በእለቱ መታጠብ የለም በወሃ እንዴትበንበርክኮ ያጥባል ይነካል ደግሞ ባለ ትዳር ከሆነ ያለ ባለቤቱ ይቀበላል ይቆርባል በየሣምንቱ እንዴት ይቆርባል ???

    • @welnatber6140
      @welnatber6140 4 ปีที่แล้ว

      Mn chigr alebet mjemerta new enji and lay mtkebel bemiketl betemeche gzie mekebel new.

    • @ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
      @ድንግልአማላጄ-ኀ8በ 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔም እስማማለሁ አንዳንድ ስብከቶችም ላይ ዝም ብሎ ሲጀምር ቅር ይለኛል ያው ስለተለመደ እንኳን በሚዲያ የቀረበ መንፈሳዊ ነገር አይደለም ቤታችንም ከሁሉም በፊት አማትበን ነው የምንጀምር ይህ ለመተቸት ወይም ለማረም አይደለም እኔ ደካማ ነኝ
      ስለ ቁርባን በትዳር ውስጥ ከሆነ አንደኛው ወገን አልቀበልም ምክር ተግሳፅ አልስማም ብሎ አሻፈረኝ ንስሃም አልፈልግም ካለ መቼም ተፋቱ አይባልም የወለዱ ስዎች ለምሳሌ ሚስቲቱ ንስሃ መግባትና ቅዱስ ቁርባን መቀበል ትችላለች በደንብ ስለ ቁርባን ከተማረች በኃላ ምክንያቱም አልስማ ካለ ለእሱ ልቦና እንዲስጠው መፀለይ ነው እንጅ ባልየውን ወይም ሚስቲቱን በመጠባበቅ የማይቀረው ሞት ይመጣል እያንዳንዳቸው ነፍሳቸው ለግላቸው ናትና የምትጠየቀው
      ስለዚህ መምህር ዘበነ ተጠይቀው መልስዋል እንደ ቤተክርስቲያን አስተምሮ በአንድ ላይ እንዲቀበሉ የምታስተምር ነገርግን በአንዳንድ ቤቶች ችግር ስለማይጠፋ መፍትሄው ልክ እንደገጠመኝ ሃያ አምስት መስለኝ ባልሳሳት ሚስት ተቀብላ ባልየው እንቢ ብሎ በኃላ ግን እሷ ስትገባ በላዩ ላይ ያለ መንፈስ ሲቃጠል ተነቅቶበት ባልየውም በጾሎት በመበርታቱ ንስሃም ገብቶ እንደቆረበ ከመምህር ተስፋየ ገጠመኝ ስምተናል ነገርግን አንዳንድ አባቶች የተለያየ ስለሆነ መልሳቸው ለምዕመን ግራ ይሆናል እኔ ግን የመምህር ዘበነ እደግፋለሁ
      በመጀመሪያ በቁርባን ላልተጋባ ስው ችግር የለም በጓደኝነት ወይም ኖርማል በአለማዊ ተጋብተው ከሆነ እንዳልኩት ቢያደርጉ ችግር የለም እንዲያውም ለማይገባ ስው መንፈሱ ይታስራል እንቢ ያለው ስው መንፈሳዊ ቅናት ያድረበትና እንዲገባ ምሳሌ ትሆናለች(ል)
      በዚህ ዙሪያ አባቶች ቢያስተምሩ መልካም ነበር ብዙዎች ግራ ስለሆነባቸው ማለት ነው
      ከቆረቡ በኃላ በውሃ መታጠብ አረ ጭራሽ አይቻልም እስከምሽቱ ስውም ስላም አይባልም ቀን ላይ ምክንያቱም በረከታችንን ይወስዳሉ ይላሉ እስከ ምሽቱ የተቆረበበት ልብስ አይወልቅም ነው የሚባለው ላደለው ስው ቀኑን በዝምታ መዋል ይመረጣል ይላሉ
      ይህ ከተማርነው እንጅ ከገጠመኙ ጋር አይገናኝም ለጠቅላላ እውቀት እንጅ

    • @amenkui5558
      @amenkui5558 4 ปีที่แล้ว

      አወ የኔም ጥያቄ ነው በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ብሎ መጀመር አለበት የትም ይሁን ማንም ይሁን የክርስትና ባሀሪው ነው እውነት

    • @ሃናየማርያምልጅ-የ8ዸ
      @ሃናየማርያምልጅ-የ8ዸ 4 ปีที่แล้ว +1

      leb belachu adamtut,mesmat bcha sayhon madamet yasefegal.sijemer ye egziabhern sem terto new yejemerew ya malet demo enante mtlutn yatekalelal.sele kidus kurbanm matawkutn teyku mejemeria,leju(gudegnaw)mata mata yetebkew neber yam malet leju b mata new malet new sebro yegebaw betu ,wuha menkat demo ken mulu kelekel bihonm mata lay gen ayekelekelem.Lebona yeseten kemetechet meteyek teru new.

    • @hailugobeze4408
      @hailugobeze4408 4 ปีที่แล้ว +6

      He is a young Memehir, he might not be doing every thing perfectly yet. We have to focus on the great things that he is doing. When ever he forgets to say in the name of the father, the son and the holy spirit, please say it on his behalf and then you will know he said it and you will focus on the spiritual teachings.

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @kiflomfesseha16
    @kiflomfesseha16 4 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ብለሀል ስለ ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የሰፈሬ ታቦት ነው ። ሙሉ ስሙ ግን ፆርሀ ጺዬን ሀዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ይባላል ።

  • @saarahmad4973
    @saarahmad4973 4 ปีที่แล้ว

    ስላም ለህላችን ውዴ መምህራችን የኅወት ቃል ያስማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን

  • @zemenayyemaryamlij7545
    @zemenayyemaryamlij7545 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kokoebkokoeb8218
    @kokoebkokoeb8218 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን