ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃለ ሂወት ያሰማልን! መምህር ስለ ቁድስ ቁርባን እባክህ ከመጀመሪያ እስከ ፍጻሜ አስተምረን ዘመንህ ይባክልህ!
ማህደረ ተዋህዶ YOU Tube ላይ ተለቆአል
ስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገነ መምህር ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏
በአንተ ማርያም ማህረነ ክርስቶስ አንዴት አለመታደል ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን!
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ
መምህረ እግዛብሔረ በፀጋው ይጠብቅህ እኛም እየተማረን ነው ሌላ ነገረ ማዳመጥ አልቻልኩም አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
የቤተሰቤ ህይወት ነው በስነ ስርዓት😭😭😭😭እመብዙሃን ሆይ አድርሽኝ ቤተመቅደስሽ ብዙ ነፍሶች አሉ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ የናፈቁ በአጋነንት ታስረው 😭😭😭
ማር
ነይልኝ
አሜን አሜን አሜን ማሀምር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ አሁን ነው ወደኃላ ተመልሼ የማዳምጠው እና መምህር እኔ የማቀው አንድ ደብተራ አለ እና ሴቶችን ሁሉ በዝሙት ያረከሰ ነው ወልዶልም ከሚስቱ ውጪ ግን በሚገርም ሁኔታ ወደ አምስት 5 ቤተክርስትያን በመሪጌታነት ያገለግላል በገጠሩውስጥ በፍቼ ሰላሌ ሸዋ ነው አባ ሰሙኤል የሚባሉ ጳጳስ ከአድሳባ ከቅዱስ ገብርኤል ደብር ሄደው መክረውት ነበር ግን አሁንም በድብቅ ይሰራል እኔ ብዙ ግዜ ስለ ሀይማኖቴ ቅንአት እያደረብኝ እደው ልጋፈጠው እወዳለው እግዚአብሄር ብረዳኝ የብዙዎችን እባ አፍሶል እሱ የድሀ ጠንቅ ሆኖል በእውነት ያማል
ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ይገርማል ሴጣን በሰው ልጂ ላይ ይሄን ያክል ሲሰለጥን እግዚአብሔር አንተው ማስተዎሉን ስጠን ወዳንተ ልባችንን መልስልን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀሪ ዘመንህን ይባርክልን
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ተባረክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የድግል ማርያም ልጅ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ የሚገርም ታሪኮች ናቸው የምትነግረን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኔአለም
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤
Egziabeher yezehen yebaleterikune beteseb yebarke, gobez wendemachen bebetu yastenachew. Kalehiwoten yasemalen 💚 💛 ❤️
ቃለወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Memehir kalehiwetn yasemaln amen amen.amen
ሠላመ እግዝያብሔር ይብዛልክ መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለክ መምህር ሁሉ ሠላም ነው መምህር እኔ ምንም አልልም ብቻ እመብረሀን ወላዲተ አምላክ ሰሀሊነነ ቅድስት እመብዙሀን ድንግል ሶሊያና በመጎናፀፊያዋ ከክፉ ነገር ትደብቅክ ልጇ መደሀኒያለም በመንገድክ በስራ በኑሮክ በአገልግሎትክ ሁሉ አይለይክ ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት ወደዋላ ተመልሼ የልጅነቴን ጊዜ ማንበብ ጀመርኩኝ አንዳንዴ ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ስፈቅድነው ለመማርም ዛሬ ግን ፈጣርዬን አመስግነዋለው እንደመምህር ግርማ አባት የሠጠኝ እንደ ተስፋ ስላሴ ወንድም የሠጠኝ የድንግ ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው መምህር በርታልን አይዞክ ድንግል ማርያም ፍሬክን ትባርክልክ ሠላመ እግዝያብሔር ብዝት ይበልልክ
እግዚአብሔር ሰላሙን ብዝትዝት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
አሜንንንንንን ወድሜ ፀጋውን ያብዛልክ እድሜ ጤና ይስጥክ
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ተስፋየ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናህን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን እግዚአብሔር እንደናንተ ያሉትን አስተማሪዎች ያብዛልን ክፉ አይንካብን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በርታልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
betam..yemigerm..getemeqi..newu..memhrachi..wedmachin..bewunet..kale..hiwet..yasemaln..💗💜💜👍👍👍berta..ketlbet..bzu..eyastemarhen..newu..dgl..emebete..abzta..tbarch
ቃለ ሂወት ያሰመልን እግዚአብኄር ፀጋው ዘመንህ ይባርክልን አሜን
መምህራችን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልክ እድሜና ጤና ይስጥክ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ፀጋውን ያብዛሎት መምህር ቃለህይወት ያስማልን በተሎ መጣህልን ስላሞት ይብዛልን መምህር ጊዜዎትን መስዋዕት አድርገው ስለሚያቀርቡልን እግዚአብሔር ያክብርልንብዙ ተቀይሬአለሁእግዚኦ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ አባት በልጁ ላይ ግፍ አጎት በእህቱ ልጅ ግፍ እንዴት እግዚአብሔር ይታረቀን እግዚአብሔር ከዚህ ይስውረን ዋው የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው እንዳለ ቅዱስ መፅሐፍ ከእንደዚህ አይነት ቤተስብ እግዚአብሔር መርጦት መነኩሴ ሆነ የታሪኩ ባለቤት ወንድም ማለቴ ነው አባትየው ያሳዝናል ለንስሐ ሞት ያብቃን አባትየው ወይ ከልጁ አልሆነ ወይ ከንስሐ አልሆነያሳዝናል መጨረሻው የሲኦል እራት መሆን ከንቱነት ነው ጭራሽ የሚስቲቱ እናት የባስች ደግሞ እናት እንዲህ ታደርጋለች እግዚኦ ምን አይነት ቤተስብ ናቸው ምንም ቢሆን ልጂ ነው አቤቱ ማስተዋል ያድለን ካህኑ ግን እስይ ደስ ሲሉ በረከታቸው ይደርብን ጎዳና ያሉት ምስኪን ናቸው ፀጋ ያላቸው ናቸው ብዙ ጊዜ አይቻለሁ
እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ
መምሕራችን በእዉነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ከዚሕም በላይ ፀጋዉን ያብዛልሕ አሜን፫
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማቹ በክርስቶስ ይብዛ ውዶች በእውነት ውዴ መምህር የኅወት ቃል ያስማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን
ቃል ህይወት ያሰማልን
Memehir kalehiwetn yasemaln
በብዙ እየቀየርከኝ ነው።
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭ስንት ጉድ አለ በየቤታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔ ሁሉ ነገር አዲስ ነው እንዲህም አለ ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔርይመስገን አሜን
ቃለህውት ያሠማልን መምህራችን ተባረክ እግዛብሔር አምላክ ይባርክህ
አሜን መ ምህር ቃለህወትን ያሰማልን አሜን
እኔ ላንተ የምልህ ምንም ቃላቶች የሉኝም በእውነት መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በዚህ በምታስተምረው ትምህርት ለህይወታችን በጣም ጠቃሚ ነው እማምላክ እድሜ ከፀጋ ጋር ታላብስህ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወኔድማችን
ወድማችንቃለህይወትዬሰማልን አሜን አሜን አሜንብዙጥቅምአግቻለሁሰለሁሉምነገር እግዚአብሔርይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በርታልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ከምታቀርብልን ገጠመኞች ብዙ ተምሪያለሁ የእኔም ቤተሰቦች የሚፈወሱበት ቀን ይናፍቀኛል
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
besemame bewenete egezabhare yetemesegene yehune bexame bezunegere temeralhu memhere qalehiwetene yasemalene
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልንን መምህር በጉጉት የምንጠብቀው ገጠመኝ ወረደ ወገኖቸ ግቡና አዳምጡ ለሌሎች ሸር ማድረግ አትርሱ ሌሎችም እንደኛ እራሳቸውን እንዲፈትሹሹ ትምህርቱን አካፍሉት መምህርየ አምላከ ቅዱሳን ጠጋውን ያብዛልህ ወላዴት አምላክ እስከነ ቤተሰቦችህ ከክፍው ነገር ሁሉ ትጠብቅልን የእኛ እንቁ መምህር። በርታልንንን
የሚገርም ነው ጤነኛ ሰው የለም ። እግዚአብሔር አንተ ጠብቀን ። የጠላትን አሰራር እንድናውቅ ስላረከን እግዚአብሔር ይስጥልን ።
*አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ መምህራችን**_በእውነት በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በቤቱ በደጁ ያቆይልን ይጠብቅልን አሜን_*
አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን መምህር እኔ ብዙ ትምህርቶችን እያገኝሁበት ነው
ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜናጢና ይሰጥልን
ይህ ትረካ በጣም አስተማሪ መሆኑን ስገልፅልህ በደስታ ነው እኔ በጣም በተመስጦ ነው የምከታተለው በርታ ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ምክር ሰጪ ነው
እዉነት ነው እያንዳንዱ ቤት ያለችግርና መፍትሔ ያጣነለት ነገር ገጠመኝ በሚል ግን ትልቅ ትምህርት የያዘ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን መምህር ከሰማነው ትምህርት ሰጪ ከሆነው ያማረ ፍሬ ምናፈራበት እግዚአብሔር ፍቃዱዮሁንልን አሜን አሜን አሜን
*ሠላምክ ይብዛልን በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን በድሜ ይጠብቅልን አቤቱ ግን ሥት ጉድ አለ በየቤቱ እግዚኦ መዝ እራኤል እኔ ሀገር ነዉ ግን የሚገርመዉ እዛዉ አድጊ እኔ አልሄድሁም አሁን ግን ለደጁ ያብቃን በበምህር ጸጋዉን ያብዛልክ በርታ( በሊሎቹም ትምህርት በጣም እየተማርኩ ነዉ በጣም ፈጣሬ እረጅም እድሜ ይሥጥክ*
Egziabiher Yibarkot memehir, betam bizu nager Tamirebatalow chigiru gin samiche kachersku buhala betam iferalow Yehone nager shokok kale Irasu idenegitalow Hin silemiastemitegn Masimatn makom Alfeligim
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ተስፋ ሥላሴ በርታልን እውነቱን ፍርጥርጥ እድረገሀ ነው የምታስተምረው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
ቃለ ህይወት ያሰማንል
እግዚአብሔር ይስጥልን።
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመጓን አንብቤዋለሁ ብዙ ሚስጢር የያዘ ነው በተለይ ትኩስ አስክሬን ከየት እደመጣ ሳይታወቅ የሚገኝበት ዋሻ ይገርመኛል ደግሜ አነበዋለሁ
ለወንድማችን አብዝቶ አብዝቶ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ቃለህይወት ያሰማልን
ሰላም እግዜያብሄር ከአንተ ጋር ይሁን መምህር ተሰፍዬ አበራ በርታልን
A men💒💒💒
መምህር ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልን ወላዲተ አምላክ ካንተ ጋር ትሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን በጣም ብዙ ነገሮችን ተምሬ አለሁ ብቻ ቃል የለኝም ከእድሜ ላይ እድሜ ጨምሮ ይስጦዎት
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እስገራሚ ነው
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ከእነሱ ያርቅላቸው ይህንን ክፉ መንፈስ በእውነት ወንድማችን ያገልግሎት ዘም0ንክን።እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ ተባረክ አሜን
ሰላም እግዜያብሄር ከአንተ ጋር ይሁን
ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስምዓልና እግዚአቢሀር ናይ ኣገልግሎት ዘመንካ ይባርኸልካ ናይ ብሓቂ ብዙሕ ነገር ተማሂርና ካባካ መምህር ተስፋዬ
መምህር እንኳን ደህና መጣ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከእንዲህ ያለው ሳጥናኤል እግዚአብሔር ይረውረን መ/ር ተስፋዬ አበራ
ዉይ ሂወት በየቤቱ ስታይነት ነገር አለ 😢😢😢😢😢😢ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ
ቃለ ህይወት ያስማልን
Memhr Tesfaye Egziyabher Amlak segawun yabzalh yagelglot zemenh yibarek Erejim Edme Ena tena yistln memhrachin
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህሬ በእውነት ሰው ያልሆንኩትን ሰው እያደረጉልኝ እያነቁኝም ነው እኔ ሳቅ ቤተሰቦቼም ጓደኞቼም ያቃሉ ይህ ነው ትውልድ ማዳን እናቴ ኪዳነ ምህረት አትለይዎት ፀጋው ይጨምርልዎት
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የተዋህዶ እቁ የሰይጣን ጦርአምላክ ልቦናቺንን ያብራልን ከታሰርንበት ይፈታን
እናመሰግናለን መምህር
አሜን አሜን አሜን memeri kalihet yesamlin አግዚአብሔር አምላኬ አደሜ ጤና አስትልን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
የኔ ጌታ ሲያሳዝን
Amen Amen Amen!!! Kale hiywot yasemalin!!!
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ተሰፋዬ
ቃለህይወት ያሰማልን መ/ር
Amen Amen
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
በጣም እሚገርም እማላውቃቸውን ብዙ ነገሮችን እያሳወከን ነው መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ እማምላክ ትጠብቅልን አሜን ።
Ewunet betam yasaznal lbyisebral Ewunet Ene betam newu yasazenegi yihe tarik
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልሕ
በጣም ይገርማል ትውልዱ ሁሉ ተበልቶ አልቋል
ቃለ ሂወት ያሰማልን!
መምህር ስለ ቁድስ ቁርባን እባክህ ከመጀመሪያ እስከ ፍጻሜ አስተምረን ዘመንህ ይባክልህ!
ማህደረ ተዋህዶ YOU Tube ላይ ተለቆአል
ስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገነ መምህር ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏
በአንተ ማርያም ማህረነ ክርስቶስ አንዴት አለመታደል ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን!
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ
መምህረ እግዛብሔረ በፀጋው ይጠብቅህ እኛም እየተማረን ነው ሌላ ነገረ ማዳመጥ አልቻልኩም አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
የቤተሰቤ ህይወት ነው በስነ ስርዓት😭😭😭😭እመብዙሃን ሆይ አድርሽኝ ቤተመቅደስሽ ብዙ ነፍሶች አሉ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ የናፈቁ በአጋነንት ታስረው 😭😭😭
ማር
ነይልኝ
አሜን አሜን አሜን ማሀምር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እኔ አሁን ነው ወደኃላ ተመልሼ የማዳምጠው እና መምህር እኔ የማቀው አንድ ደብተራ አለ እና ሴቶችን ሁሉ በዝሙት ያረከሰ ነው ወልዶልም ከሚስቱ ውጪ ግን በሚገርም ሁኔታ ወደ አምስት 5 ቤተክርስትያን በመሪጌታነት ያገለግላል በገጠሩውስጥ በፍቼ ሰላሌ ሸዋ ነው አባ ሰሙኤል የሚባሉ ጳጳስ ከአድሳባ ከቅዱስ ገብርኤል ደብር ሄደው መክረውት ነበር ግን አሁንም በድብቅ ይሰራል እኔ ብዙ ግዜ ስለ ሀይማኖቴ ቅንአት እያደረብኝ እደው ልጋፈጠው እወዳለው እግዚአብሄር ብረዳኝ የብዙዎችን እባ አፍሶል እሱ የድሀ ጠንቅ ሆኖል በእውነት ያማል
ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ይገርማል ሴጣን በሰው ልጂ ላይ ይሄን ያክል ሲሰለጥን እግዚአብሔር አንተው ማስተዎሉን ስጠን ወዳንተ ልባችንን መልስልን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀሪ ዘመንህን ይባርክልን
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ተባረክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የድግል ማርያም ልጅ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ የሚገርም ታሪኮች ናቸው የምትነግረን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኔአለም
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤
Egziabeher yezehen yebaleterikune beteseb yebarke, gobez wendemachen bebetu yastenachew. Kalehiwoten yasemalen 💚 💛 ❤️
ቃለወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Memehir kalehiwetn yasemaln amen amen.amen
ሠላመ እግዝያብሔር ይብዛልክ መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለክ መምህር ሁሉ ሠላም ነው መምህር እኔ ምንም አልልም ብቻ እመብረሀን ወላዲተ አምላክ ሰሀሊነነ ቅድስት እመብዙሀን ድንግል ሶሊያና በመጎናፀፊያዋ ከክፉ ነገር ትደብቅክ ልጇ መደሀኒያለም በመንገድክ በስራ በኑሮክ በአገልግሎትክ ሁሉ አይለይክ ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት ወደዋላ ተመልሼ የልጅነቴን ጊዜ ማንበብ ጀመርኩኝ አንዳንዴ ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ስፈቅድነው ለመማርም ዛሬ ግን ፈጣርዬን አመስግነዋለው እንደመምህር ግርማ አባት የሠጠኝ እንደ ተስፋ ስላሴ ወንድም የሠጠኝ የድንግ ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው መምህር በርታልን አይዞክ ድንግል ማርያም ፍሬክን ትባርክልክ ሠላመ እግዝያብሔር ብዝት ይበልልክ
እግዚአብሔር ሰላሙን ብዝትዝት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
አሜንንንንንን ወድሜ ፀጋውን ያብዛልክ እድሜ ጤና ይስጥክ
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ተስፋየ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናህን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን እግዚአብሔር እንደናንተ ያሉትን አስተማሪዎች ያብዛልን ክፉ አይንካብን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በርታልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
betam..yemigerm..getemeqi..newu..memhrachi..wedmachin..bewunet..kale..hiwet..yasemaln..💗💜💜👍👍👍berta..ketlbet..bzu..eyastemarhen..newu..dgl..emebete..abzta..tbarch
ቃለ ሂወት ያሰመልን እግዚአብኄር ፀጋው ዘመንህ ይባርክልን አሜን
መምህራችን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልክ እድሜና ጤና ይስጥክ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ፀጋውን ያብዛሎት መምህር ቃለህይወት ያስማልን በተሎ መጣህልን ስላሞት ይብዛልን መምህር ጊዜዎትን መስዋዕት አድርገው ስለሚያቀርቡልን እግዚአብሔር ያክብርልን
ብዙ ተቀይሬአለሁ
እግዚኦ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ አባት በልጁ ላይ ግፍ አጎት በእህቱ ልጅ ግፍ እንዴት እግዚአብሔር ይታረቀን እግዚአብሔር ከዚህ ይስውረን ዋው የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው እንዳለ ቅዱስ መፅሐፍ ከእንደዚህ አይነት ቤተስብ እግዚአብሔር መርጦት መነኩሴ ሆነ የታሪኩ ባለቤት ወንድም ማለቴ ነው አባትየው
ያሳዝናል ለንስሐ ሞት ያብቃን አባትየው ወይ ከልጁ አልሆነ ወይ ከንስሐ አልሆነ
ያሳዝናል መጨረሻው የሲኦል እራት መሆን ከንቱነት ነው ጭራሽ የሚስቲቱ እናት የባስች ደግሞ እናት እንዲህ ታደርጋለች እግዚኦ ምን አይነት ቤተስብ ናቸው ምንም ቢሆን ልጂ ነው አቤቱ ማስተዋል ያድለን ካህኑ ግን እስይ ደስ ሲሉ በረከታቸው ይደርብን ጎዳና ያሉት ምስኪን ናቸው ፀጋ ያላቸው ናቸው ብዙ ጊዜ አይቻለሁ
እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ
መምሕራችን በእዉነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ከዚሕም በላይ ፀጋዉን ያብዛልሕ አሜን፫
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማቹ በክርስቶስ ይብዛ ውዶች በእውነት ውዴ መምህር የኅወት ቃል ያስማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን
ቃል ህይወት ያሰማልን
Memehir kalehiwetn yasemaln
በብዙ እየቀየርከኝ ነው።
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭ስንት ጉድ አለ በየቤታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን
እኔ ሁሉ ነገር አዲስ
ነው እንዲህም አለ
ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር
ይመስገን አሜን
ቃለህውት ያሠማልን መምህራችን ተባረክ እግዛብሔር አምላክ ይባርክህ
አሜን መ ምህር ቃለህወትን ያሰማልን አሜን
እኔ ላንተ የምልህ ምንም ቃላቶች የሉኝም በእውነት መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በዚህ በምታስተምረው ትምህርት ለህይወታችን በጣም ጠቃሚ ነው እማምላክ እድሜ ከፀጋ ጋር ታላብስህ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወኔድማችን
ወድማችንቃለህይወትዬሰማልን አሜን አሜን አሜንብዙጥቅምአግቻለሁሰለሁሉምነገር እግዚአብሔርይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በርታልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ከምታቀርብልን ገጠመኞች ብዙ ተምሪያለሁ የእኔም ቤተሰቦች የሚፈወሱበት ቀን ይናፍቀኛል
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
besemame bewenete egezabhare yetemesegene yehune bexame bezunegere temeralhu memhere qalehiwetene yasemalene
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልንን መምህር በጉጉት የምንጠብቀው ገጠመኝ ወረደ ወገኖቸ ግቡና አዳምጡ ለሌሎች ሸር ማድረግ አትርሱ ሌሎችም እንደኛ እራሳቸውን እንዲፈትሹሹ ትምህርቱን አካፍሉት መምህርየ አምላከ ቅዱሳን ጠጋውን ያብዛልህ ወላዴት አምላክ እስከነ ቤተሰቦችህ ከክፍው ነገር ሁሉ ትጠብቅልን የእኛ እንቁ መምህር። በርታልንንን
የሚገርም ነው ጤነኛ ሰው የለም ። እግዚአብሔር አንተ ጠብቀን ። የጠላትን አሰራር እንድናውቅ ስላረከን እግዚአብሔር ይስጥልን ።
*አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ መምህራችን*
*_በእውነት በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በቤቱ በደጁ ያቆይልን ይጠብቅልን አሜን_*
አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን መምህር እኔ ብዙ ትምህርቶችን እያገኝሁበት ነው
ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜናጢና ይሰጥልን
ይህ ትረካ በጣም አስተማሪ መሆኑን ስገልፅልህ በደስታ ነው እኔ በጣም በተመስጦ ነው የምከታተለው በርታ ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ምክር ሰጪ ነው
እዉነት ነው እያንዳንዱ ቤት ያለችግርና መፍትሔ ያጣነለት ነገር ገጠመኝ በሚል ግን ትልቅ ትምህርት የያዘ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን መምህር ከሰማነው ትምህርት ሰጪ ከሆነው ያማረ ፍሬ ምናፈራበት እግዚአብሔር ፍቃዱዮሁንልን አሜን አሜን አሜን
*ሠላምክ ይብዛልን በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን በድሜ ይጠብቅልን አቤቱ ግን ሥት ጉድ አለ በየቤቱ እግዚኦ መዝ እራኤል እኔ ሀገር ነዉ ግን የሚገርመዉ እዛዉ አድጊ እኔ አልሄድሁም አሁን ግን ለደጁ ያብቃን በበምህር ጸጋዉን ያብዛልክ በርታ( በሊሎቹም ትምህርት በጣም እየተማርኩ ነዉ በጣም ፈጣሬ እረጅም እድሜ ይሥጥክ*
Egziabiher Yibarkot memehir, betam bizu nager Tamirebatalow chigiru gin samiche kachersku buhala betam iferalow Yehone nager shokok kale Irasu idenegitalow Hin silemiastemitegn Masimatn makom Alfeligim
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ተስፋ ሥላሴ በርታልን እውነቱን ፍርጥርጥ እድረገሀ ነው የምታስተምረው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
ቃለ ህይወት ያሰማንል
እግዚአብሔር ይስጥልን።
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመጓን አንብቤዋለሁ ብዙ ሚስጢር የያዘ ነው በተለይ ትኩስ አስክሬን ከየት እደመጣ ሳይታወቅ የሚገኝበት ዋሻ ይገርመኛል ደግሜ አነበዋለሁ
ለወንድማችን አብዝቶ አብዝቶ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ቃለህይወት ያሰማልን
ሰላም እግዜያብሄር ከአንተ ጋር ይሁን መምህር ተሰፍዬ አበራ በርታልን
A men💒💒💒
መምህር ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልን ወላዲተ አምላክ ካንተ ጋር ትሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን በጣም ብዙ ነገሮችን ተምሬ አለሁ ብቻ ቃል የለኝም ከእድሜ ላይ እድሜ ጨምሮ ይስጦዎት
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እስገራሚ ነው
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ከእነሱ ያርቅላቸው ይህንን ክፉ መንፈስ በእውነት ወንድማችን ያገልግሎት ዘም0ንክን።እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ ተባረክ አሜን
ሰላም እግዜያብሄር ከአንተ ጋር ይሁን
ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስምዓልና እግዚአቢሀር ናይ ኣገልግሎት ዘመንካ ይባርኸልካ ናይ ብሓቂ ብዙሕ ነገር ተማሂርና ካባካ መምህር ተስፋዬ
መምህር እንኳን ደህና መጣ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከእንዲህ ያለው ሳጥናኤል እግዚአብሔር ይረውረን መ/ር ተስፋዬ አበራ
ዉይ ሂወት በየቤቱ ስታይነት ነገር አለ 😢😢😢😢😢😢ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ
ቃለ ህይወት ያስማልን
Memhr Tesfaye Egziyabher Amlak segawun yabzalh yagelglot zemenh yibarek Erejim Edme Ena tena yistln memhrachin
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህሬ በእውነት ሰው ያልሆንኩትን ሰው እያደረጉልኝ እያነቁኝም ነው እኔ ሳቅ ቤተሰቦቼም ጓደኞቼም ያቃሉ ይህ ነው ትውልድ ማዳን እናቴ ኪዳነ ምህረት አትለይዎት ፀጋው ይጨምርልዎት
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
የተዋህዶ እቁ የሰይጣን ጦር
አምላክ ልቦናቺንን ያብራልን ከታሰርንበት ይፈታን
እናመሰግናለን መምህር
አሜን አሜን አሜን memeri kalihet yesamlin
አግዚአብሔር አምላኬ አደሜ ጤና አስትልን