ፀጉሬን የቀየረልኝ ትሪትመንት በሳምንት 1ተጠቀሙት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 273

  • @ኤልሳእናይልማትዬብ
    @ኤልሳእናይልማትዬብ 2 ปีที่แล้ว +16

    ውለታው ውለታው ውለታው በዛብኝ እግዚአብሔር አምላኬ ድንቅ አደረገልኝ ውዴ እናመሰግናለን ጥሩ ውህድ ነው

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +54

    _ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ የተወደዳችሁ እና የተከበራችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችንጋር ይሁን አሜን⛪⛪⛪💚💛❤️⛪_

  • @genettube527
    @genettube527 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነዉ ሀኒ የኔዋ እንዲት ነሽ ተናፍቀሻል ሀኒ የኔዋ ልገርሽ የምትሰራቸው ስራ ሁሉ እንዲት ጠቃሚ መሆናቸው ልገርሽ የኔ. በዚሁም ቀጥይ የኔ መልካም እህቲ ተናፍቀሻል

  • @astubtube
    @astubtube 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ነሽ በርችልኝ ፀጉርሽም እጅግ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ መልካመ

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አስቱዬ❤️🌹❤️

  • @Kdisttube
    @Kdisttube 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላአንች ይሁን የኔ ዉድ የምወድሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ የዛሬዉ ደግሞ በጣም ልዩ አሰራር ነዉ ይዘሽ የመጣሽ በርች እናመሰግናለን ካአንች ብዙ ነገር እጠብቃለን

  • @Tsegi
    @Tsegi 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሃኒ ዋው በጣም አሪፍ ውህድ ነው እናመሰግናለን ውሀው ግን ጨዋማ ስለሆነ ነቅሎ ሊጨርሰው ነው ፀጉራችን እዛላይ ሙቀቱ ውይ በጣም ይረዝማል ግን ከስሩ እየተነቀለ አስቸገረኝ

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  2 ปีที่แล้ว

      እሬት ካለሽ ተቀቢው እዳይነቃቀል ያረገዋል ውዴ 🌹❤️

  • @worknesh5954
    @worknesh5954 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ላንች ይሁን ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ 🥰 ሀሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ደግሞ ስታምሪ አንደኛየ ፀጉርሽም 👌👌 ካይን ያውጣሽ 🥰🥰🥰

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ዋው ሀንዬ የዛሬው ልዩ ነው በተለይ ካሮቱን ወደድኩት ቅቤ ቁጭ እጅሽን ይባረክ የኔ ባለሞያ ጎበዝ ስላሳየሽን እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ባይ💞💞💞💞

  • @astersimatube
    @astersimatube 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ የኔ ውድ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ የኔ ውድ እህቴ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ውድ በርችልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም በርችልኝ ውድ ላይክ ሼር ውድ

  • @lawitetube
    @lawitetube 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው ቆንጆ ውህድ ነው እናመሰግናለን ውዴ በአዳዲስ ቪዲዪ እንጠብቅሻለን እማ 👍👍👍😍😍😍

  • @yoshe23
    @yoshe23 2 ปีที่แล้ว +2

    _እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሀኒ እኳን ደህና መጣሽ እማ በጣም ጥሩ ውህድ ነው ሁሌም የምታሳይን ቆንጆ ነው እደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሀገር ስገባ እሞክረዋለሁ እዚህ እኳን እደዚህ ማድረግ አዬቻልም።_

  • @ያየንየለምእጂያላየነውየለ
    @ያየንየለምእጂያላየነውየለ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሃንዬ የኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛ ዛሬም እደሁሌው አሪፍ ቪዲዮ ነው ያካፈልሽን በርቺልን 💐💐

  • @mahifkrtube8311
    @mahifkrtube8311 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ላንች ይሁን ሀኒየ በኡነት በጣም ሀሪፍ ትርትመንት ነው በኡነት እናመሠግናለን የኔ ፀጉር እየረገፈብኝ ነው መፍተሄ ካለሽ እና ከግባር ለሼሼ ፀጉር መፍተሄ ፈልጊማ ሀኒቾ

    • @mahifkrtube3306
      @mahifkrtube3306 2 ปีที่แล้ว

      ዋውውውውውውው በጣም ሀሪፍ ትሪትመንት ነው ያሣየሽን ሀኒየ በኡነት እናመሠግናለን

    • @ማሂፍቅር2
      @ማሂፍቅር2 2 ปีที่แล้ว

      እሞክረዋለሁ በጣም ሀሪፍ ነው

    • @mahifkr5903
      @mahifkr5903 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ጎበዝ ነሽ ሀኒየ ይሄንማ እሞክረዋለሁ

  • @mekidiyedenegellejtube
    @mekidiyedenegellejtube 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀንዬ ሰላምሽ ይቦዛ እንኮን ሰላም መጣሽ ዋውው ጎበዝ ትችያለሽ ሀንዬ ጥሩ የፀጉር ውህድ ነው እናመሠግናለን ስላካፈልሽን 😍😘😍

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀንዬ ዋውው ቆንጆ ወህድ ነው ያሳየሽን እሩዙም ካሮቱም የየራሳቸው ጥቅሞች አሏቸው ሁለቱን በማቀላቀሐሰ ደግሞ ቆንጆ ነው በርችልኝ

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሃንዬ ሰላምሽ በእግዚአብሔር ይብዛ ማማዬ 🥰🥰💐እንኩዋን በደህና መጣሽ ማማዬ ኦ ሁሌም አዲስ ነገር ነው የምታሳይን እናመሰግናለን ገና በብዙ ሥራ እንጠብቅሻለን ሃንዬ የኔ ጎበዝ ዛሬም ቆንጆ ቪዲዮ ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን 🥰🥰💐

  • @ETENESH
    @ETENESH 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳንበደህና መጣሽ በጣም ደስ ይላል ሰላማችሁ ይብዛ በክርስቶስ ስም እናመሳግናልንሰላም ፍቅር ፋጣር ለሁላችንም ያድለን

  • @wab4425
    @wab4425 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የምልሽ ግባቱን ( ingredients) በትክክል ተናገሪ በጣም አታውሪ ምክንያቱም ፍሬ ነገሩን ትስችያለሽ:: just friendly advice.

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ የኔ መልካም ሀኒዬ ዋውውውው ፀጉርሽ በጣም ያምራል የስየሽን ውህድ ደግሞ እማክረው አለሁ ጥሩ ከሆነ የኔ መልካም

  • @ananiyatube1852
    @ananiyatube1852 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን በጣም እናመሰግናለን እዉነት ይዘሽልን እምትመጭዉ በጣም ውጤታማ ጠቃሚ ናቸዉ በርችልን

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሸልን ዋውውውውውውውው የኔ ውብ በጣም ጠቃሚ ቪዶ ነው እናመሰገናልን

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl 2 ปีที่แล้ว +1

    _ሰላምሽ ይብዛልን ሀኒየየ የኔወደ እደት ነሽ አለሁልሽ ኤግዚቢሽን ይመሥገን እኳን ሰላም መጣሽ ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ ነወ እናመሠግናለን በርች ብዙ እንጠብቃለን ዉበትኮ አንደና ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ_ 💚💛❤️

  • @ልዕልትtube
    @ልዕልትtube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን በርታልን ማሻ አላህ ብያለው ፀጉርሽ

  • @selammesitube
    @selammesitube 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችንንን እንኳን ደህና በጣም ደስ ይላልልል እራስን መጠበቅ መንከባከብ ያስደስታል ዋውውውውው❤️❤️😘😘

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 2 ปีที่แล้ว +1

    ወድጀዋለሁ ሁህድሺን እሞክረዋለሁ
    እኔ የምጠቀመው የሩዝ ውሀውን ነው ቀቅዬ
    እና ቆንጆ ነው ፀጉሬ ይወደዋል
    የበለጥ ይሄን በጠቀም ይስማማዋል ፀጉራችን አድነው ካችጋ ለስላሳ የሚባል አይደለም

  • @foziyabinttaddesse4007
    @foziyabinttaddesse4007 2 ปีที่แล้ว +2

    የተጠቀምሽውን ካሮት እንደት እንዳዘጋጀሽው ወደ ጭማቂ እንደት እንደተቀየረ አልገልጽሽውም በኮመንት ከታች ብታሰፍሪው ሀሪፍ ነበር

  • @ቀለምሀገሯንናፋቂ
    @ቀለምሀገሯንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔዉብ የኔ ዞማ ዋዉ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ከልብ እናመሰግናለን የኔ ልዩ እህት

  • @bizuyetube8
    @bizuyetube8 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀናዬ እምወድሽ በራሱ ተፍጥሮሽ ውብ ነው ስላሳየሽን የፀጉር ውህደት በጣም እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው የኔ ውድ ቀጥይበት

    • @ብዙነሽ1-ዀ3ጰ
      @ብዙነሽ1-ዀ3ጰ 2 ปีที่แล้ว

      ዋውውውው

    • @ብዙነሽ2
      @ብዙነሽ2 2 ปีที่แล้ว

      በጣም አሪፍ ነው

    • @ብዙነሽ3
      @ብዙነሽ3 2 ปีที่แล้ว

      የሴት ልጅ ውበቷ ፀጉሯ ነው

    • @ብዘነሽ4
      @ብዘነሽ4 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ አገራችነን ይጠብቅልን

  • @achutube1688
    @achutube1688 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ምክር ነው

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ሰናም መጣሽ በውነት በጣም ቆዦ ፀጉር ነው ያለሽ ውድ እናም ፀጉርሽ ለውጥ ያሳየ ነው የኔ ውድ እናመስግናለን

  • @tube-vj9ju
    @tube-vj9ju 2 ปีที่แล้ว +15

    ሃንዬ በጣም የሚያምር ውህድ ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ ማማዬ የኔ ውድ 🥰🥰💐

  • @konjonesh
    @konjonesh 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀኒዬ ስላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ቦታ ቆንጆ የፀጉር ውህድ ነው ያካፈልሽን እናመስግናለን

  • @messytube
    @messytube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ሀኒዬ የኔ ውዴ እንካን ሰላም መጣሽ ዋው ሀሪፍ ውህድ ሰላካራሽን እናመስግናን

  • @fasigayewollolejitube
    @fasigayewollolejitube 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም እህታቸን ሀንቸ ሰለመጣሸ ድሰ ብሉኛን ዋውውውውውውውውው አሪፍ ጠጉር ነው ያለሸ በርቸ ጠጉርቸ መከባከብ አለብን ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤

  • @tube4784
    @tube4784 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምብላንቺ ይሁን ሀንዬ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ቆንጆ ዋውው ፀጉርሽ እኮ ሲያምር አንቺም ውብ ነሽ የፌቼውን ነገር አስቡበት ሀንዬ ባይሆን ስትቀቢ ብትቀቢኝ ብዬ ነው ጉርብትናውን የፈለኩት ስልሽ ክክክክ

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  2 ปีที่แล้ว

      እውነት እዛ ከሆንሽ እኔም ሀሳቤ እዛ ነው ሀይሚዬዬ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነሽ እኔም እጠቀመዋለሁ እሩዙ ካሮት አርጌ አላቅም እስቲ አርጌ እሞክረዋለሁ የቁርፍድ እና የሮዝመሬ ዉሀ አርጌዉ ነበር ምፈጨዉ

  • @yeabt.1474
    @yeabt.1474 2 ปีที่แล้ว +1

    2:17 ላይ የጨመርሽው ነገር ምን እንደሆነ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል ሀኒ

  • @እሌኒነኝማራኪዬእወድሻለሁ
    @እሌኒነኝማራኪዬእወድሻለሁ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላምሸ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሸልን የምውድሸሸሸሸ❤❤ በጣም ያምራል ፀጉርሽ

  • @honeytube914
    @honeytube914 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለአንች ይሁን ሀንዬ የኔ ውድ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rukitube8634
    @rukitube8634 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀኒችየ በጣም አሪፍ ለውጥ ነው የኔስ እጭቅላቴ ላይ ወጥ መስራት ነው የቀረኝ ግን ንቅንቅ አይልም

  • @Emebet350
    @Emebet350 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሐናየ እንኳን ሰላም መጣሽ እማ ዋውውው በጣም ምርጥ ውህድ ነው ያሳየሽን እህቴ እኔም እሞክረዋለሁ ስላካፈልሽን እናመስግናለን

  • @zedtube-1546
    @zedtube-1546 2 ปีที่แล้ว +2

    Egzabeher yimesgn ehtachin haniye ywne melkam enkuan dena metashiln bewnet lemitakafin hulu kelb enamesginalen wude selamish bizt yibeliliggn yene liyuuuuuh❤😘😘😘😘

  • @xggdhdhhdhdyuf3193
    @xggdhdhhdhdyuf3193 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም የኔ ቆንጆ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፀጉርሽን አሁን ያለበት ላይ ለማድረስ ስንት ጊዜ ፈጀብሽ?

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰላም መጣሽ በርቺ ጠቃሚ ነገሮችን ሼር ስለምታረጊን እናመስግናለን በቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን

  • @eyerusalemdamena8990
    @eyerusalemdamena8990 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህታችን ያሳየሽን ቪዲዮ ጥሩ ነበር ነገር ግን የተጨማመሩት የፀጉር ትርኤትመንት ውህዶች ሁሉንም በቅደም ተከተል እየሰራሽ ስታሳይ በዝርዝር ብትነግሪን ጥሩ ነበር ለምሳሌ ካሮቱ ምን ያህል እንደፈጨሽ መጠኑን እና ከሩዙ እና:ከካሮቱ በኋላ የጨመርሽው ውሑድ ምን እንደሆነ አላወቅንም ፈሳሽ ቅባት ነው? የዚህን በተግባር እየሰራሽ ስታሳይ ብታስረጂን ጥሩ ነበር።

  • @mhaelet
    @mhaelet 2 ปีที่แล้ว +3

    ተበላብሽ የት ነበርሽ? ለማንኛውም ካናታችን ላይ ፀጉር ስላሳጣችሁን እናመሰግናለን ፀጉር ለማደግ ካልኩሌሽን እና ጭንቀት አይፈልግም

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 2 ปีที่แล้ว

      እደኔ ነሽ ጣጣ የለኝም ሳስበው በተጨነቁ የሚያድግ ስለማይመሰለኝ 😁

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ምርጥ ውህድ ነው ያሳየሽን እኔም እጠቀመዋለሁ ያበደ ነው ጥቅሙ💗💗💗💗👍

    • @aiahwekei7138
      @aiahwekei7138 2 ปีที่แล้ว +1

      ሩዙን እዲትነው ውሀውንነው ውይስፍጭትሽ እሲንገሪኝ

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  2 ปีที่แล้ว

      ውሀውንም ይቻላል እኔ ግን እሩዙን ነው የተጠቀምኩት ውዴ❤️🌹🌹🌹🌹

    • @aiahwekei7138
      @aiahwekei7138 2 ปีที่แล้ว

      @@HanaWuletawtube ካሮቱንእዴትአርገሽ

    • @Alemf2k
      @Alemf2k 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ ደምራችዋለው

    • @madinamadina4749
      @madinamadina4749 2 ปีที่แล้ว

      @@HanaWuletawtube ካሮቱንእንደትነዉመፍጨትነዉደ

  • @maraki29tube
    @maraki29tube 2 ปีที่แล้ว +5

    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እሕትዋ እዴነሽ አኳን ደና መጣሽ ሠላም ፍቅር ጤና አድነት መክባበር ለመላው ለሠው ዘር በሙሉ ይሑን እያልኩ ኢትዪጺያ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልን አዳዲስ ቪዲወችን እየሰራሽ ሸር ስለምታርጊን ከልብ እናመሠግናለን ካች ገና ብዙ ነገር እጠብቃለን በርች

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሀናዬ በጣም ጥሩ ዉህድ ነወ ያሳየሽን ፀጉርሽም በተፈጥሮ ያምራል👌💞💕

  • @slehiwottube
    @slehiwottube 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለዚ ቤት ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ ትሪትመት ነው እናመሰግናለን ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን

  • @ZedEthioTube
    @ZedEthioTube 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰wowww haniyee betam Yamiral segurish Betam gobezi nesh🥰🥰

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for sharing God bless you ❤🙏

  • @btheend3130
    @btheend3130 2 ปีที่แล้ว +2

    ያበደ ገራሚ ሰራ ነው👍👍👍

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ፀጉር ሠሞኑን ምን እንደሆነ አላውቅም በጣም ይነቀላል ከሥሩ እናም ለድርቀቱ contu ክሬም ብጠቀም ምንይመሥልሻል? ተጠቅሜው ስለማላውቅነው መልሽልኝ

  • @hiwotokubyesus2040
    @hiwotokubyesus2040 2 ปีที่แล้ว +1

    How long do you use this Does your hair grow because that please answer❤?

  • @Hawiiofficial
    @Hawiiofficial ปีที่แล้ว

    Naga waqqayoo mana kanaf haa tahuu baredduu koo baga nagayaa dhuftee wow rifessaa bareddaa kenna sibadhasee ittii bonii shaa shabaa godhiii❤❤❤❤

  • @rawarawa6055
    @rawarawa6055 2 ปีที่แล้ว +2

    ስንተኣመት ፈጀብሽ
    ፀጉሪሽ በጣም ያምራል ደሞ ብዙ ሆነዋል ደስ ሲል

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  2 ปีที่แล้ว +1

      3አመት ሆኖታል ውዴ ከጀመርኩ ❤️😘

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
    @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እኔ ምለው ፀጉር ጫፍ ጫፉ ለምን ይበጣጠሳል? ምንድን ነው ችግሩ? መንታ ይሆንብኛል ከዛም ይረግፋል ምን ለድርግ? ብዙ ውህድ ተቀብቻለሁ ቲማትም ሽንኩርት ካሮት ድንች ቁርንፉድ &ቀረፋ እንቁላል ሩዝ ቡና አራ ስንቱን ልንገርሽ ለውጥማ። ነበረው ችግሩ አሁን እያረገፋ ነው ከዛም እንደበፉቱ አይደለም ከለሩ እና ወዙ ተቀያረብኝ አራ መላ በሉኝ ወይኔ ጉዴ

  • @የራያዋ-ወ6ጠ
    @የራያዋ-ወ6ጠ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀጉሬ ክስሩ እየተነቀለ አለቀብኝ እስኪ መላ በይኝ እህቴ በፈጠረሽ😣💔

  • @አሉባልታጠላሁዘደግነሽ
    @አሉባልታጠላሁዘደግነሽ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሃንዬ ሰላምሽ በእግዚአብሔር ይብዛ እንኩዋን በደህና መጣሽ ሰላምሽ ሁሌም ብዝትት ትርፍ ይበል ኦ በጣም ያምራል 🥰🥰🥰💐

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  2 ปีที่แล้ว +1

      ደግዬ የኔ የምወድሽ ❤️🌹❤️

  • @mimigatchaw240
    @mimigatchaw240 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for the sharing good gob sister 👍 👌

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 ปีที่แล้ว

    ዋውጰበጣም ልዩ ነው እናመሰግናለን እኔም አሞክረዋለሁ

  • @tigisttube9628
    @tigisttube9628 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ዋው አሪፍ ነው በርችልን

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 2 ปีที่แล้ว

    ይህ የእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ውህዱ አይደለም ተፈጥሮ ነው

  • @kediroumerhusen3852
    @kediroumerhusen3852 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህካሮት መፍጫ ከለለንስ ቀቅለን ብንፈጨውሳ መልሽልኝ

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw 2 ปีที่แล้ว +2

    egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen wow batme dasy yemele babirachen yelwu wudui new barchelegn ehite 👌 👍

  • @djheih3100
    @djheih3100 2 ปีที่แล้ว

    የካሩቱ ዉሃዉ ነዉ ወይ ካሩቱ ከሩዝ ነዉ የምንፈጨዉ በናትሽ ንገርኝ

  • @tube8360
    @tube8360 2 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ ስላምሽ። ይብዛልኝ። የምውደሽ። ዋውውውው ደስ ይላል ያስየሽን

  • @dhxgdhdtdc8667
    @dhxgdhdtdc8667 2 ปีที่แล้ว

    እህት በማርያም መልስልኝ ለንየ ላዝበት አድስ ነኝ የፀግርየ ነገር በጣም ይጨንቀኛል ሳስበዉ እና እንየ ካሁን ባሃላ ልካታተልሽ ፀግርየ በጣም ብዙነዉ ለዛም አይበጠርም ስት መበጣርያ የፈጀሁት ይናቃቀላል ደሞ ካሁን ባሃላ ልካተተልሽ በስት ወር ለውጥ አየዋሎሆ አይበጠርም ስለች ለራሱ በጣም ርናደደሎ ለዛም ስት ግዝየ የቆሮጥኩት እህት ምክርሽ ለግስልኝ

  • @bezinayoutubechannelbybeza2591
    @bezinayoutubechannelbybeza2591 2 ปีที่แล้ว +7

    Beautiful thank you for sharing

  • @birtukanabebe1313
    @birtukanabebe1313 2 ปีที่แล้ว +2

    Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe konjo takme bakelalu mengegnwu wudi new wow barchelegn 👌👍

  • @richseni123
    @richseni123 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም ሀንዬ እንኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋውውውውው የኔ ዞማ ጸጉር እናመሠግናለን ግን ሀንዬ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ሀውዲ ሂጀ ጸጉሬ ከጥቅም ውጭ ሁኗል በጣም ሣሣ በምን ልመልሠው የሚያበዛ ምናለ ሹክ በይኝ ከስሩ ነው ውልቅ ያለ

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  2 ปีที่แล้ว

      መሳቱ እዲቀንስ እሬት እምታገኚ ከሆነ ተቀቢ ሪችዬ ❤️🌹

  • @አሎሄአሎሄአሎሄ
    @አሎሄአሎሄአሎሄ 2 ปีที่แล้ว

    የኔማ አይነካም በፊት እናቴ በግድ ታበጥረኝ ነበር አሁን ግን ሰለቸኝ ብዛቱ ያንቺ ያክላል ቁመቱ ያቺ ግማሽ ይሆናል እህህህ ሰለቸን መፋቴው ንገርኝ

  • @zehabw-ali
    @zehabw-ali 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህውዴአላህይጨምርልሺ
    ቤተስብአርኩሺ አቺምጉራበይ

  • @haben351
    @haben351 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam Tena yesitlgn Hanay wude waooooo yamiral zomash wude goshe katiyebet yen mar

  • @rewdamudesir5924
    @rewdamudesir5924 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ካሮቱ መጀመሪያ ይቀቀላል እንዴ

  • @elisabethtube9461
    @elisabethtube9461 2 ปีที่แล้ว +1

    Selamish yebezalig wude berichilig yene liyu berichilig betam arf newu ene muzi ena erigi newu mitekemewu koy yachin demo mokiralewu

  • @netsanetmedia21
    @netsanetmedia21 2 ปีที่แล้ว +2

    selamshi yibza ehit enikan dehina metashi baleshibet fetary yitebikshi selam fikr adinet lehagerachin Ethiopia yihuniln beyalnebet fetariy yitebiken🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tube-tx4zy
    @tube-tx4zy 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ብየሻለሁ እህት ሀኒ እኝደትነሽልኝ የምወድሽ የሆንሽ ቆንጆ ነገር አሟልቶ ሰጥቶሻል ማሻ አላህ ብያለሁ እልትዋየ ለመልካምነትሽ ከልብ አድርገን እናመሠግናለን እየተጠቀምሽ ስለሥታሣይን የበለጠ ይገባናል በርቺልን

  • @gccythc7101
    @gccythc7101 2 ปีที่แล้ว +2

    Wwwwwwww Eshi 🥰🥰🥰💕💕🌻🌻🌻💞💟💟💟💟

  • @naomohmmed4202
    @naomohmmed4202 2 ปีที่แล้ว +1

    እና ሁሌ ስትታጠቢ ምትጠቀሚው ይህ ቢቻ ነው ወይስ ሌላም አለ

  • @አለመዉደቅጥንካሬአይደለም
    @አለመዉደቅጥንካሬአይደለም 2 ปีที่แล้ว +1

    በርች ጎበዝ ነሽ።ግን ጸጉርሽ በስንት አመቱ ነዉ እንዲህ ያደገዉ?

  • @asna3332
    @asna3332 2 ปีที่แล้ว +1

    ካሚሩ በይ ነዉ የሱዉለታ እንዴት ለማስግነዉ ዪህጌታ

  • @addiskuskume2454
    @addiskuskume2454 2 ปีที่แล้ว +3

    Good job sis

  • @29tube22
    @29tube22 2 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል ዉዴ

  • @binthassen4764
    @binthassen4764 2 ปีที่แล้ว

    አድስ ነኝ ለቤትሽ ካሮቱን ቀቅለሽ (አብስለሽ) ነው ወይስ ጥሬውን ነው የፈጨሺው

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
    @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀኒዬ የኔ ዞማዋ ዋውውው ፈጣሪ ከአይን ያውጣሽ እህቴ

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 ปีที่แล้ว

    ለውጥማ አለ ዋውው ብያለሁ እናመሰግናለን ቆንጆ ሁህዲ ነው

  • @ድግልእናቴ-ዐ2ሰ
    @ድግልእናቴ-ዐ2ሰ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውዴ ሰላምሽ ይብዛ ካሮቱን ቀቅለን ነው እምፈጨው

  • @hiwanabebetube
    @hiwanabebetube 2 ปีที่แล้ว

    Selam Haniyee Betam Xiruu gizee Neberen Ihitalem Barichii Isiki Ixeqemewalewu

  • @biruktawitbirhanu7750
    @biruktawitbirhanu7750 2 ปีที่แล้ว

    Ymr gn enezih treatmentoch tseguren lemasadeg yeredalu ?🤔

  • @welotube463
    @welotube463 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ለዚህ ቤት በርች ኣማ🥰🥰🥰🥰

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ይመሰገን ሀንየ እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋውው ቆንጆ የፀጉር ትሪትመት ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 ปีที่แล้ว +1

    ሃናዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደህና መጣሽ ዉዴ በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነዉ እህቴ እኔም ቆይ ሞክረዋለሁ ፀጉሬ ርግፍ እያለ አስችግሮኛል 👍👌🙏😍❤

  • @RUTH-B21
    @RUTH-B21 2 ปีที่แล้ว +2

    Welcome haniye wed enamasagenale silakafalshen berchelen egzaber ethiopia enaa alamen salam yargelen amen 💚❤💛

  • @marteshow
    @marteshow 2 ปีที่แล้ว

    Haniye enkuwan dena metash wude lebetish adis negn beteseb arigeshalew

  • @elsadyeegzibher9420
    @elsadyeegzibher9420 2 ปีที่แล้ว +1

    TABARAKE BAXAME XERU NOWU

  • @alikeliving2103
    @alikeliving2103 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ምርጥ ውህድ ሲያዩት ለራሱ ሲያምር

  • @ደሴ
    @ደሴ 2 ปีที่แล้ว +2

    wow በጠም ምርጥ አሰረር ነው እጅሽ ይበረክ

  • @ruhamatube1595
    @ruhamatube1595 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነሽ የኔን ችግር እንዴት
    አወቅሽው ፈጣሪ ይባርክህ ኑገ እሞክሩዋለው