MK TV ዐውደ ስብከት | "ንግሥቲቱ" // በዲ/ን ብርሃኑ አድማስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 72

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว

    እናት ትሁናቹ ብሎ የሰጠን የአለም መዳኃኒ አለም ይክበር ይመስገን ቃአሉ የሚመግብ የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን💒🕯💚💛❤🌾አሜን ተመስገን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን።
    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።የእመቤታችን ምልጃ ፀሎት አይለየን አሜን።ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።

  • @አፀደየሥላሴባርያ
    @አፀደየሥላሴባርያ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ቃለህይወትን ያሰማልን
    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልመናዋ ክብሯ የልጇም ቸርነት በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን፫

  • @use1K629
    @use1K629 3 ปีที่แล้ว +14

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    የእመቤታችን እናታችን ቅድስት ድንግል
    ማርያም ፍቅሯ በረከቷ በእኛ በሕዝበ ክርስቲያን ላይ ይደርብን 🎚❤🤲🤲

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 ปีที่แล้ว +4

    ✝️ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    ✝️ በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    ✝️ አሰሮ ለሰይጣን
    ✝️ አግኣዞ ለአዳም
    ✝️ ሰላም
    ✝️ እም እይዜሰ
    ✝️ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን🙏
    ላይክ አድርጉ

  • @ellu456
    @ellu456 3 ปีที่แล้ว +6

    የእመቤታችን ፍቅሯ፤ ቅድስናዋ ፤ ንፅህናዋ፤ ክብሯ. . .ልዩ ነው በውነት በኛ በደካሞቹ ላይ አድሮ በፍቅር የጠነከረ አንድነትን ይስጠን!!! አሜን!.

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen qale hiwot yasemalen

  • @mansoorali5334
    @mansoorali5334 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @fantaneshyimam376
    @fantaneshyimam376 ปีที่แล้ว

    የእግዜያብሄር ቃል ሁሌ አዲስ ነው ትምህርቱን ዘግይቼ ባዳምጠውም በውነት መምህር ቃለሂወት ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ያብዛልን እንደእርሶ ያሉ መምህራኖችን እግዜብሄር ያብዛልን፡፡

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 ปีที่แล้ว +1

    ንግሥታችን ድንግል ማርያም😊🕯🕯🕯🌺🌺🌺🌺💕💕💕💕💕🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @mekdeswalde3207
    @mekdeswalde3207 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን አባታችን ቃለሂወት ቃለበረከት ያድልልን ፀጋው ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን በድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    ማኅበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ያገልግሉት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @OrthodoxTewahedo-
    @OrthodoxTewahedo- 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነቱ ፥ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መ/ር ብርሃኑ አድማስ🙌

  • @AGAPEERI
    @AGAPEERI 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሳማልን።በእዉነት ፍቅራና በረከታ ሬድኤታ ኣማላድነታ ከሁላችን ጋር ይሁን።

  • @eyasum.dessalegn2444
    @eyasum.dessalegn2444 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 8

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው የእመቤታችን ፀጋና በረከቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰሰማልን🙌🏾🤲💚💛❤💚💛❤💅🙏

  • @ብሌንየናሆምእህት
    @ብሌንየናሆምእህት 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen! ye Emebetachen kidest Dingle Maryam Melega bereket tebeka ayeleyen.
    Memherachen kale hiwot yasemalen!💝

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 ปีที่แล้ว

    amen

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልንመምህር በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን የእመቤታችን ፍቅሯን ጣዕሟን ረድኤት በረከቷን ያብዛልን ::

  • @አልረሳውምማንነቴንበደምመ
    @አልረሳውምማንነቴንበደምመ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን በእውነት በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

    • @rahelsiber5511
      @rahelsiber5511 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛለዎት።

  • @edenagabis5556
    @edenagabis5556 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale Hiwot yaseman Bedme Betena yakoyln Mengste Semayatn yawrsln Memhrachin

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምሕራችን❤🙏

  • @tezerakalu252
    @tezerakalu252 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tsegerdahunde5358
    @tsegerdahunde5358 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale heywet yasemalin memiherache 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zeki7603
    @zeki7603 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰመለን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @messisa7031
    @messisa7031 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @asterteklearegay9938
    @asterteklearegay9938 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን !!

  • @aregashshimels4207
    @aregashshimels4207 3 ปีที่แล้ว

    Amen enkuna abro adersen

  • @ህሊናወለተአረጋዊ
    @ህሊናወለተአረጋዊ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @kidanetsehaye2806
    @kidanetsehaye2806 3 ปีที่แล้ว +2

    EgziAbHier ymesgen, dinq hiwet yemiset timhert new, tsegawun yabzalachuhu!

  • @aberashbekele688
    @aberashbekele688 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @geni4618
    @geni4618 3 ปีที่แล้ว +3


    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እንደ ንግስትነትሽ እመቤቴ ነሽ እንደ ቸርነትሽ እናቴ ነሽ እናቴ እመቤቴ ምልጃዋ ፍቅርዋ በርከትዋ አይለየን

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 😍🙏
    ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት 🥰

  • @woldemikeal3705
    @woldemikeal3705 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ellu456
    @ellu456 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @emuyabara4562
    @emuyabara4562 3 ปีที่แล้ว

    Amen anen amen
    Qale hiywet yasemaln yenatchin miljwa ayelgn

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 ปีที่แล้ว +1

    ክርስቶሰ ተንሳአ ሙታን
    በአብይ ሀይል ወስልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን አጋዞ ለአዳም
    ሰላም እምዜሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @seleshiyirga7735
    @seleshiyirga7735 3 ปีที่แล้ว

    Qale Hiwot Yasemalegn

  • @zerihunwedajo4899
    @zerihunwedajo4899 ปีที่แล้ว

    grum!

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ግን ማህበር /ጉባኤ ላይ መጽተው የሚያቀላፉ ምን ሁነው ነው ለሊት ነውደ ስብከቱ የሚሰጠው

  • @ehtiopiaehtiopia1183
    @ehtiopiaehtiopia1183 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ጥያቄ በ TH-cam ብቻ ነው በ Tv ም እንዲህ ዘግይታችሁ እምታስተላልፉ??? ከሆነ ለምን ቀኑን እንደማትጠቀሙ ቢነገረን

  • @ethiopia9326
    @ethiopia9326 3 ปีที่แล้ว

    የሆን ስይጢያን አባትህን የምትሰድብ ባለጌ እንዴት አንተ እዛ የተቀደሰ ቦታ ልትቆም ቻልክ ችግር እማ አለብህ አንተማ ኦርቶዶክስ አይደለህም

  • @girumgetachew4714
    @girumgetachew4714 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    የእመቤታችን እናታችን ቅድስት ድንግል
    ማርያም ፍቅሯ በረከቷ በእኛ በሕዝበ ክርስቲያን ላይ ይደርብን 🎚❤🤲🤲

  • @haile772
    @haile772 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube7928 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat1800 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kidistsolomon4793
    @kidistsolomon4793 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን