"ስለ ኢትዮጵያ የተነገሩ ትንቢቶች "፤ ፓ/ር አበራ፣ ወንድም ሳሙኤል፣ እህት መሰረት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 132

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ስለአገልግሎታቺሁ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን!

  • @addiswondimu5861
    @addiswondimu5861 2 ปีที่แล้ว +4

    በምህረትህ እየሠራህ ያለህን አንተን በማስተዋል ማየት እድንችልና መታዘዝ እንዲሆንልን አሜን እርዳን
    ስለ ልጅህ ስለ ኢየሱሰ ሰም

  • @tesfayedukamotesfayedukamo7741
    @tesfayedukamotesfayedukamo7741 2 ปีที่แล้ว +26

    ብዙ ለማለት ቃላት ያጥረኛል ነገር ግን ከወዲሁ ጥቅቱን ይህን ፕሮግራም አዘጋጅታችሁ ትውልድ የመንፈሳዊ ፀጋ እንድማሩ እንዲሁም የቆመንበት አላማ ለይተን እንድናወቅ ስላደረጋቹን ምስጋናዬ ከልብ ነው በርቱልን የዓለም ብርሃን ናችሁ።

    • @kalebmelkamu-pu9mu
      @kalebmelkamu-pu9mu ปีที่แล้ว

      እባካችሁ ይህን ጉዳይ ቤቴክርስትያን ብቻሳይሆ መግስት መስራቤት ሳይቀር፡ተቋማት ንግድክቤት ቸርችትሳይቀስ እንደነነዌ3 ቀንትማሪወችሳይቁሩ ይዘን በእዛብሄር ፊት አመቻቹልን እባካችሁ

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 2 ปีที่แล้ว +11

    አሜን ጌታ ይመልሰን ጌታ አይጥለንም እንፀልያለን ባለንበት ሆነን ተባረኩልኝ እንደእናንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @abrahamb5087
    @abrahamb5087 2 ปีที่แล้ว +14

    ተባረኩ:: እግዚአብሄር ለምድራችን እና ለሕዝባችን የንስሃ ጊዜ ያስፈልገናል

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርክ የኤልሻዳይን ቤተሰብ የምድራችንን ሁኔታና የተነገረላትን የትንቢት ቃል እንድንሰማ የምታደርጉት ጥረት እግዚአብሔር እያየው ስለሆነ አግልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ተባረኩ ወንድም እህቶቼ 🙏🙏🙏

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን። የተከበራችሁ እህቴና ወንድሞቼ ጌት ኣብዝቶ ይባርካችሁ። ወገኖቼ ሆይ ስልካችሁን ባገኝ የምናገረው ነገር ነበረኝ፡ ተበረኩ።

  • @mihretmahteme4075
    @mihretmahteme4075 2 ปีที่แล้ว +5

    አግዝያብሔር ይባርካቸሁ ተባረኩ አራሳቸንን አንድናይና አንድናዋረድ ሰለአሰተማሬችሁን ተባረኩ

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተን የመሰሉ አባቶችና እናቶች ስላሉ ጌታ ይመስገን እግዚአብሔር ሁሌ በጓዳችንም በአደባባይ እየተናገረን እኛ ግን ምህረቱን ተለማምደን በራሳችን መንገድ እየተጓዝን ነው ከላኛዎቹ እስከታኝቹ ግን እርሱ ጌታሁላችንንም ልክ እንነነዌ ሰዎች ለንሰሀ በተሰበረ መንፈስ በእውነት በእግዚአብሔር ፊት መውደቅ የምንችልበት ጉልበት ይለቀቅልን

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 2 ปีที่แล้ว +30

    በእውነት እግዚአብሔር በዘመናት የተናገረውን ሁሉ በዚህ ሚዲያ መስማት ስለቻልን አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ። ወደፊትም ጌታ የሚናገረውን አማኙ ሁሉ ሊሰማው ይገባል ። ጌታ ይርዳችሁ !

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ደስ የሚል የአገር ፍቅር የሕዝብ ፍቅር እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @አንተንአምኖማንአፈረ
    @አንተንአምኖማንአፈረ 2 ปีที่แล้ว

    እግዜያብሄር አብዝቶ ይባርካቹሁ እኔም ይህን
    የእግዜያብሄር መልክት በመስማቴ እግዜያብሄርን አመስግናለው ለቃሉም ተገዥ ያርገኚ

  • @nebeyuworke2242
    @nebeyuworke2242 2 ปีที่แล้ว +2

    የእ/ግ ልጆች ተባረኩ ስለ ዝናብ እንፀልይ ተባረኩ

  • @hermalacoma5555
    @hermalacoma5555 2 ปีที่แล้ว +9

    ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ አሜን አሜን ጌታ መተማመኘ ጌታ ይባርክህ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ በብዙ የእግዚአብሔር ቤተስቦች 🙏🙏🙏

  • @meseretshibeshi4301
    @meseretshibeshi4301 2 ปีที่แล้ว +9

    ዛሬም አረፈደም በምህረት እንውደቅ መአሪ ነው ጌታ

  • @selomemichael3889
    @selomemichael3889 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ አውንም ፀጋ ይብዛላቹ ዘመናቹ ይለምልም!!!!!!!!!!!

  • @sebletesfay4245
    @sebletesfay4245 2 ปีที่แล้ว +12

    ጌታ ኣብዝቶ ይባርካቹ እናንተም ነገሩን ጠበቅ ኣርጉትተስፋ ኣትቁረጡ መፍትሄ እየመጣ እንዳለ ተሰምቶኛል

  • @danielbelay4946
    @danielbelay4946 2 ปีที่แล้ว +1

    የእስራኤል አምላክ ይባርካችሁ እውነተኛ ሸክም ያላችሁ አገልጋዮች ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @lailaetetu8690
    @lailaetetu8690 2 ปีที่แล้ว +1

    በአውነት አግዚአብሔር ይርዳን አናንተ የአልሻዳይ ተለቭጅን ሟስራቾች የምትደክሙለት ጌታ አድመአቺሁን ያርዝመው ዘራችሁ ይባረክ ላሎችም ከነሱ ጋር ለት ና ቀን የምትደቅሙ ድካማቺሁን የሚከፍለው የደከማችሁለት አምላክ ብቻ ነው ተባረኩ

  • @zj2164
    @zj2164 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ። እኸ ለምድራችን የምያስፈልገው ።

  • @yemisrachs.7
    @yemisrachs.7 2 ปีที่แล้ว +3

    በብዙ ተባረኩ!!!
    አሁንም እግዚአብሔር ልባችንን ይመልስ!!!
    ዛሬም ቢሆን እግዚአብሔር እድንመለስ እየተናገረ ነው!!!
    ለምድሪቱ ጥፋት ቤተክርስቲያን ሀላፊነት ወስዳ በንሰሀ ትመለስ።
    2 ዜና 7:14: በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢልፈጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 ปีที่แล้ว

    የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ ከእናንተ ጋር ይሁን።🙏⛪🙏

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ በመንፈስ ያዘምርህ አይወሰድም ከዘመኑ ነገር ይጋርድህ

  • @eshetumandefro4697
    @eshetumandefro4697 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ሳሚና እህታችን መሠረት እንዲሁም መጋቢ አበራ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ!
    ትክክለኛ ወቅታዊ እና እውነተኛ መልዕክት ነው
    እግዚአብሔር ያለው ይሆናል።
    የሚሰማችሁ ይተርፋል ይጠቀማልም እኔና ቤቴ ግን ሰምተናችኋል ተባረኩ።

  • @fikertesfaye2877
    @fikertesfaye2877 2 ปีที่แล้ว +6

    Thank you ETN, I agree with what you said, be blessed in the name of our LORD Jesus Christ

  • @mommy2087
    @mommy2087 2 ปีที่แล้ว

    ዘማሪው፣ ጌታ ይባርክህ ጌታ ጻድቅ ነው !! የሌዊን ቤት አጠራለሁ፣ የወደቀችውን የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ፣ እጠግናለሁ ብሏል ፣ ጌታ ሆይ! አልቻልኩም፣ እልቻልኩም፣ እርዳኝ ለሚሉ ክርስቲያኖች ጌታ ወደ እነርሱ ይመጣል፣ ኃይልን ያስታጥቃቸዋል፣ በእነርሱ ተጠቅሞ ክብሩን ይገልጣልና እናንተም ወደ ጌታ ቅረቡ!! የኢትዮጵያን ትውልድ ለሥራው ይፈልገዋልና ትውልደ ክርስቲያን ሆይ!! ወደ ጊታ ተመለሱና ዘወትር ፊቱን ፈልጉ!! እርሱ ይገለጥላችኃል!! ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ፣

  • @adanechlsanewerk5365
    @adanechlsanewerk5365 2 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ እባካችሁ የእግዚያብሒርን አንታዘዘው

  • @hanaeshetu9357
    @hanaeshetu9357 2 ปีที่แล้ว

    ማስተዋልን ይስጠን ምህረቱ ይብዛልን እናንተንም ጌታ ይባርካችሁ ።ልባችሁን መካፈል ይሁንልን።

  • @አንተንአምኖማንአፈረ
    @አንተንአምኖማንአፈረ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ደጀቹ ለክብር ንጉስ ይከፈት

  • @sirgutretta5308
    @sirgutretta5308 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow! Amazing may God bless you all. Our God is faithful He keeps His promise for Ethiopia in His own time. Let us keep the faith! 🙏🙏🙏

  • @kibremulat1224
    @kibremulat1224 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ጌታ ይረዳችኋል አብሯችሁ ነው። አንድ ነገር አድርጉ በየቤተክርስቲያኑ የንስሀ ፀሎት እንዲደረግ እስካሁን እንደሚደረገው ለ3 ቀን በሚዲያ እንዲታወጅ አድርጉ ጌታ ይረዳችኋል።

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል የአገራችን ፍቅር ፀሎቱም የጌታችን ለእኛ ያለው ርህራሄ በጣም ይገርምል ዕድል ሰጥቶናል ስሙ ለዘላለም እስከ ዘላለምም ይክበር ይመስገን ::

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እየነገራችሁን ያላችሁት ይሄን እውነት ይዛችሁ ለኛ ለልበ ደንዳኖች ዛሬም እየተናገራችሁና እናንተ ግዴታችሁን እየተወጣችሁ ስላላችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ እኛ ግን ሰምተን ዝም ላልነው ለኛ ዳግም እግዚአብሄር ምህረትን ያግንንልን ያብዛልን አሜን

  • @zinashlakew5831
    @zinashlakew5831 2 ปีที่แล้ว +3

    I thank you in the name of JESUS , God bless you, i am lucky to get to hear this,

  • @tbezu
    @tbezu 2 ปีที่แล้ว +4

    May our repentance bear fruit

  • @fasikafyissa6867
    @fasikafyissa6867 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁላችሁ ተባረኩ

  • @esetebeyene6946
    @esetebeyene6946 2 ปีที่แล้ว +3

    Pastor Abera thank you for this program, we needed it. It helped me to understand the present situation in Ethiopia from God’s side. It helps us to pray more and know the will of God for our country. Thank You for the two guests, prayer worriers. God bless you!

  • @yewubedarfelekek2219
    @yewubedarfelekek2219 2 ปีที่แล้ว +2

    amen amen jesus name God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulurahdanadi
    @mulurahdanadi 2 ปีที่แล้ว +7

    May the Lord heal our hearts!! We still are stiff and hardened hearted and also blinded!! May the Lord change our Intoxicated minds!!

  • @bute5158
    @bute5158 2 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ባታደርግው እግዚአብሔር አንድ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ከተሰማማ ሁሉን የክፉ ሃይል ይጥላል አቅም ጉልበት እርሱና እርሱ ብቻ ነው ቢድማሙ ለህይውታቸው ለቤተክርስቲያን ላልበት መልካም ይሆናል ካልሆነ እሱ ይጠይቃቸዋል የኛ የማላጆች ምድሪቷን መታደግ እንችላለን የተጠራ ይቁም የተደበበላለቀ ቤተክርስቲያን ስለተባለ አብሮን ካልቆመ ማለት የለብንም ምድሪትዋ ኪዳን አላት እግዚአብሔር ያለ ሰውም ይሰራል

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 2 ปีที่แล้ว +3

    yes, I'm Agree with you still our Lord has been telling us, so we have time to repentance please everyone open our hearts and have a fear of God 🙏 God bless you all and keep telling us the truth message 🙏 stay blessed 🙌

  • @yem-yw7pt
    @yem-yw7pt ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @abbyyirga7689
    @abbyyirga7689 2 ปีที่แล้ว +2

    This is very timely. May the Lord empower all of us to humble ourselves before the merciful God! I pray you beloved ministers to help all of us to do what each and everyone of us need to do promptly 🙏🏿

  • @iduyfwugdru4271
    @iduyfwugdru4271 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን

  • @hiwotgetachew609
    @hiwotgetachew609 2 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you all. I believe that our leaders will act to all these messages and lead us to the National wide repentance at all level.

  • @mommy2087
    @mommy2087 2 ปีที่แล้ว +2

    ወገኖቼ፣ ፓ/ርንዳንኤን መኮንን እስቲ ጠይቁአቸው፣ 19988 ይመስለኛል በቸርች በጾምና በጸሎት ለቀናት ከቆዩ በኃላ የተላለፈው መልእክት፣ አሁን በምድራችን ላይ የሆነውን ሁሉ ጌታ ተናግሮ. ነበር፣ በጊዜው በጽሁፍ ደርሶኛል፣ አሁን ቅርብ ስላልሆንኩኝ እንጂ መጽሐፍ ውስጥ አስቀምጬዋለሁ፣

  • @alemtsehaysisay285
    @alemtsehaysisay285 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemenachihu yilemlim tebareku betam geta beyezemenu yerasu kiretawechi alut ❤

  • @mommy2087
    @mommy2087 2 ปีที่แล้ว +4

    ወገኖቼ፣ የቤ/ክ. መሪዎች ህዝቡን ለንስሐ በመቀስቀስ፣ የጾም ጸሎት አዋጅ ማወጅና ማስተማር አለባቸው!!! የእውነተኛ ንስሐ ትርጉም ለህዝቡ ማስተማር አለባቸው!! በቅርቡ፣ የጌታ መንፈስ፣ ህዝቤ ድምጼን እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! አለኝ፣ እስቲ ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምፅ ከ1989--2014ዓም. የሚለውን Christ Mission ክርስቲያን ቻናል ላይ በተከታታይ አምና ስለ መን/ቅዱስ ፓ/ር የስተማረውን፣ በዩቱብ ኮሜንት ላይ ልኬዋለሁና ተግታችሁ አግኙት፣ ተባረኩ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 ปีที่แล้ว

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን!ድንቅ የጊዜውን መልዕክት ስላልስተላለፋችሁ እግዚአብሔር ይመስገን፣እግዚአብሔር እንደተናገረው በንስሐ ፊቱ ለመቅረብ አሱ እራሱ ይርዳን!፣አኛም ለዚህ በየቤታችንም እንድንፀልይ ፀጋው ይብዛልን!፣አይዟችሁ በርቱ!፣ዘመናችሁ ይለምልም!!!

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 2 ปีที่แล้ว +2

    ETN Tebareku

  • @nitreworkmulat9461
    @nitreworkmulat9461 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የጀመራችሁትን የሚዘልቅበት ጸጋ ይብዛላችሁ ድጋሚ ስህተት እንዳይሆን ፍጠኑልን ቀኑ ድንገት እንዳይመጣ በርቱ ኛም እንፀልያልን ተባረኩ

  • @mihretmahteme4075
    @mihretmahteme4075 2 ปีที่แล้ว +7

    😜😜😜😜😜.አግዝያብሔር ይባርክህ በዘመንህ ሁሉ ዬህ የዝማሬ መንፈስ አይወሰድብህ ከሀሰተኞች አራሰህን ጠብቅ ጌታ ይጋርድህ

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 2 ปีที่แล้ว +12

    No matter how difficult it may be, I wait on the promise of the Lord for my country and myself!! 🙏 And I know, that I know, that I know for sure, it will happen very soon! Hang in there wogene🙏🙏❤️

  • @zelekeabisso9645
    @zelekeabisso9645 2 ปีที่แล้ว +2

    May God bless you and our Country Ethiopia!

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 2 ปีที่แล้ว +7

    ጅራፉን ይዞ ተነሰቱዋል ጌታዬ
    በቅድሰና ቤቱን ሊያጠራ
    በቅድስና ቤቱን ሊያጠራ
    በቅድሰና ቤቱን ሊያጠራ ።
    አዝ 2 ×
    1)
    የእግዚአብሔር ሕግ ተጥሎ የሰው ስርአት ሲበዛ
    ጌታ ቤቱ ሲፈርስ ችላ አይልም በዋዛ
    ይልቅስ እንደ ቃሉ ቅናቱ ያቃጥለዋል
    ጌታ ቤቱን ሊያጠራ ጅራፉን ይዞ ተነስቱዋል ።
    በቤቱ ውስጥ ያሉትን የሚሸቃቅጡትን
    እንደ ቃሉ ማይኖሩ ገና ያልተለዩትን
    በእሳቱ ተነስቱዋል ገላባን ከስንዴ ሊለይ
    ለምጳቱ ሊያዘጋጅ ጌታ ልጆቹን ያጠራል ።
    አዝ × 2
    2)
    ወደ መቅደስ ይገባል ሻጮቹንም ሊቀጣ
    የገንዘብ ለዋጮችን ወንበር ይገለብጣል
    ቤቱን የጰሎት ቦታ ኢየሱስ ያደርጋል
    ከወንበዴ ዋሻ ቤቱንም ይታደጋል ።
    ጌታ ቤቱን ሲያጠራ ሁሉን አዲስ ያደርጋል
    ነጋዴውን ሁሉ በጅራፉ ይቀጣል
    በመቅደስ ሚገኙትን አይናቸውን ያበራል
    መንፈሳዊን አንካሳ ከቤቱም ያስወጣል ።
    አዝ 2 ×
    3)
    ወደ መቅደስ ይገባል ጌታ ጅራፉን ገምዶ
    የሚሸቃቅጡትን ሊያስወጣ ቶሎ ብሎ
    ሚገዙ ሚሸጡትን ጌታ ከቤቱ ያስወጣል
    የእግዚአብሔር ሕልውና በመቅደሱ ያሰፍናል ።
    ለሚመለሱት ግን ጌታ ምህረት ያደርጋል
    እንቢ ላሉት ግና ከበረከት ያጎድላል
    አምላከን በማይፈሩ ቅድስናው ይቆጣል
    ህያዋንን ሊያኖር ጌታ ቤቱን ያጠራል
    አዝ 2 ×
    ጅራፉን ይዞ ተነሰቱዋል ጌታየ
    በቅድሰና ቤቱን ሊያጠራ
    በቅድስና ቤቱን ሊያጠራ
    በቅድሰና ቤቱን ሊያጠራ ።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥

  • @mommy2087
    @mommy2087 2 ปีที่แล้ว

    ወገኖቼ፣ ተባረኩ፣ በ1992ዓም. ይመስለኛል፣ ዶ/ር ቶለሳ ወደ ኢትዮጵያ መተው፣ እግዚአብሔር ቤ/ክ. ንስሐ ትግባ ብለህ ንገር ስላለኝ መጣሁ ብለው ብዙ መልእክት ይዘው መጥተው ቤ/ክ ህዝቡ ንስሐ እንዲገባ አድርገዋል፣ ዛሬም ጌታ ለኢትዮጵያ ቤ/ክ. መናገሩን አላቆመም፣ ቅርብ ጊዜ እንኳን " መን/ቅዱስ ህዝቤ ድምጼን እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት እለኝ፣ ድምጹ ያስደነግጣል ! ወገኖቼ፣!እባካችሁን በጌታ ፍቅር ልለምናችሁ፣ " ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምፅ ከ198--2014ዓም. ለህዝቤ ንገሪልኝ ያለኝን በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩትን. ብዙ ጊዜ በክርስቲያን ቻናሎች ለቅቄዋለሁ፣ መጽሐፍ ጸሐፊው ፓ/ር መስፍን መሉጌታ " ሊመጣ ያለ ጥፋት/አድጋ በሚል ያገለገውን TH-cam ላይ search በማድረግ ካገኛችሁት በኋላ Comment ላይ ልኬዋለሁና አግኙት፣ ሌላ ጊዜም እንደምለው በኤልሻዳይ ቲቪ ለህዝቡ እንዲተላልፍ በጌታ ፍቅር እለምናችኃለሁ፣ እናንተ ባታደርጉትም፣ ጌታ ይጠይቃችኃል!!. እኔ ግን ከመናገር ዝም አልልም፣ ህዝባችን ሁሉም ዩተብን የመክፈት እድሉ ብዙም የለም፣ እግዚአብሔር ህዝቡ ከቤቱ ልቡ ስለሸፈተና በትውልዱ አልፎ ሊሰራ ስፈለገ በንስሐ እንዱመለሱ ፈልጎአል!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ የእግዚአብሔርን ድምፅ ይስማ!!!! እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የእግዚአብሔር መልእክተኛ፣ ተባረኩ።

  • @tigistalemayehu6956
    @tigistalemayehu6956 ปีที่แล้ว

    እኔ ኦርቶዶክስ ስሆን በtam የምወደዉ ቲቢ ከነአዘጋነጆቹ መንፈስ ቅዱስ ያለባቹ

  • @47sh01
    @47sh01 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ለሕዝቡ ማስተላለፍ የፈለገውን መልዕክት መጀመሪያ በነቢያቶች በኋላም በልጁ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት ነግሮናል።መልዕክቱም በመጽሐፍ ቅዱስተጽፎ በዓለም ዙሪያ እየተሰበከ ይገኛል።
    ከዚህ ውጪ ትንቢት እያሉ በዩቲዩብ የሚለፈልፉት ገንዘብ ለመሰብሰብ የቋመጡ ሀሰተኛ ነቢይ እንጂ ዕውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል አይደለም።

  • @bekelemekonnen5427
    @bekelemekonnen5427 2 ปีที่แล้ว +5

    bless you!

  • @wondesenassefa5662
    @wondesenassefa5662 2 ปีที่แล้ว

    amen🌹🌹

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅ 🙌 👏🏻 🤝🏽 🙏🏿 ❤ ✅ 🙌 👏🏻 🤝🏽 🙏🏿 ❤ ✅ 🙌 👏🏻 🤝🏽 🙏🏿 ❤ ✅ 🙌 👏🏻

  • @yemisrachmulatu3576
    @yemisrachmulatu3576 2 ปีที่แล้ว

    AMEN ,GETA YERDAN,🙏 ENANTENEM GETA YEBARKACH ZEMENACHU YEBAREK🙏🙏🙏

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 2 ปีที่แล้ว +9

    አሁንስ ምን እንጠብቃለን ? ለምን ሀገራዊ ንሰሐ አይደረግም ?

    • @bettyk215
      @bettyk215 2 ปีที่แล้ว

      Tekekel Nesh😋 ፣ግን ማን ይስማ

  • @melkamuws2905
    @melkamuws2905 2 ปีที่แล้ว

    The only spritual tv station in ethiopia.

  • @zegeyehaile8882
    @zegeyehaile8882 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ::

  • @hanatolina566
    @hanatolina566 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ በብዙ

    • @hanatolina566
      @hanatolina566 2 ปีที่แล้ว

      ጌታን የሚሰማ ጃሮ የሚመለስ ልብ ይስጠን

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @sissybekele3465
    @sissybekele3465 2 ปีที่แล้ว

    Abet sewo bogibogi zemarewoch endselchew yelgi mesekr new getahoy yetalnewen endenanesa seladerkn temsegen geta yebarkw yehe legi ❤❤

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 2 ปีที่แล้ว +9

    WHAT DOES GOD WANT FROM US?
    What I have learned from both of God's servants, prophet and prophetess is that many Ethiopian evangelicals believers are facing the capital punishment. but before God preceding his mission, he is waiting until the believers return to him. But according to God's Word Ethiopia will prosper. But if many do not return to God, they will not be part of Ethiopia's blessing.
    God never failed Ethiopia.. But, What does God want from us ?” and “What does God want from me?” David understood what God wanted when he prayed, “You do not delight in sacrifice, or I would bring it; you do not take pleasure in burnt offerings. My sacrifice, O God, is a broken spirit; a broken and contrite heart you, God, will not despise” Psalm 51 16,17
    God keeps his Word. Not one of God's good promises has ever failed, not before ( yesterday) the time of not after, ( tomorrow ) and not now. (today ) Joshua 21 45 The Lord Himself is Fighting for You. must remain silent. Exodus 14: 14
    Thanks to the Ethiopian prayer group, without your prayers and intercession, Ethiopia could have collapsed. Ethiopia is protected by God's grace and mercy. Ethiopia will win and prosper.

  • @mistertafesetuko2623
    @mistertafesetuko2623 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ብሔራዊ የንስሀ ጊዜ እንዲኖር በተደጋጋሚ እየተናገር እንደሆነ እየሰማን ነው ለምንድነው ይሔ የማይደረገው ሌላው ደግሞ እግዚአብሔር መሪ አድርጎ የመረጣቸው የእግዚአብሔርን ሀሣቡን የማያገለግሉ ድምፁን የማይሰሙ የራሣቸውን ሀሣብ የሚያገለግሉ እግዚአብሔር የሚለውን የማይቀበሉትን እግዚአብሔር ቤቱ የሩሱ ነውና ለምን አያፀዳም በእነሱ ምክንያት ምድር እንዲህ ከሆነች ለመፍትሔ ይሆናሉ የተባሉት የችግር ምክንያት ከሆኑ ይሔ ሁሉ ተመለሱ የሚል ጥሪ ተደርጎላቸው የማይመለሱትን ከእነሱ ምክንያት ምድር ከምትቀጣ እራሣቸውን እግዚአብሔር ለምን አይቀጣቸውም? ይሔ ጥያቄ ነው የእሱን ሀሣብ የሚያገለግሉትን የልቡን ሀሣብ የሚያደርጉትን እግዚአብሔር ለኢትዮጰያ የተናገረውን ተስፋ የሚያፋጥኑትን
    ለምን አይሾማቸውም?

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤🥰👐🙌🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤👍👍🤲🤲🥰🥰🥰🥰🤲👍👍❤❤🙏🏼🙌🙌👐

  • @Myen0912
    @Myen0912 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ለጥቂት ክርስቲያኖች ምልጃ ስል እግዚአብሔር ምህረቱን አይሰጠንም ⁉️

  • @mommy2087
    @mommy2087 2 ปีที่แล้ว

    ወገኖቼ፣ መጀመሪያ አገልጋዮች በእውነተኛ ንስሐ ይመለሱና ህዝቡን ይዘው በጌታ ፊት ይቅረቡ!! ጌታ እውነተኛ ንስሐ ገብቶ የሚመለሰውን ክርስቲያን እየፈለገ ነው!! ክርስቲያን በእግዚአብሔር ፊት እራሱን ካላዋረደ በስተቀር፣ በጸሎት ኮንፍራንስ ጌታ አይረካም፣ የሚገርመው ግን እግዚአብሔር ጥቂት እንኳን ቢሆኑ ከእርሱ ጋር የወገኑ ልጆች ስላሉት፣ ለዘላለም ያዘጋጀውን ሃሳቡን በእነርሱ ይፈጽማል፣ ጌታ ቅሬታዎች አሉት!! ነገር ግን ዛሬ ድምጹን እየስሙ ልባቸውን ለንስሐ የማያዘጋጁ ሁሉ፣ ከቅጣቱ አያመልጡም፣

  • @setugebreeglabal8231
    @setugebreeglabal8231 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher hoyi yikir beleni be Eyesus simi aba atifitenal bedelenal yikir beleni

  • @deberealamrew8337
    @deberealamrew8337 ปีที่แล้ว

    ሳሚ ጌታ ይባርክህ ሞኝና ወረቀት የያዘውንአይለቅ እንደተባለ አንተ መጽሀፍ የጻፍከው በታሪክ ውስጥ ከፍ ና ዝቅ ያደረከውን እያንዳንዱ አገር ያለው ብለህ ካስፈርከው ውስጥ አማራ ያለው ሰፊመሬትና የሰው ጉልበት ነው ብለህ ነውየጻፍከው ዘወር በልና እየው አቤት

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 2 ปีที่แล้ว

    God Bless You all !!!!!

  • @eshethailu6688
    @eshethailu6688 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ጥሩ የማንቂያ ደወል ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግን ደግሞ በልባችሁ የከበደውን የጊዜውን የጌታ ሀሳብ ቸል አትበሉ እኔ በግሌ በእጄ ያሉትን ይዤ አብሬ እቆማለሁ ተ ባ ረ ኩ ል ኝ!!!

  • @tesfayeanjulo27
    @tesfayeanjulo27 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያለው መቼስ አይቀርምና ቤተክርስቲያን ተነሽ ፣ተነሽ፣ ተነሽ !!!!!!!!

  • @user-it9bb9vt6w
    @user-it9bb9vt6w ปีที่แล้ว

    ሌላውታናናሾችንያለማዳመጥእናበዩትአልፎአገኛት/አገኝውየሚሉባህያምተናግሮአል ግንይግኖር የተደረጉድምፅችአሉፈጥነንበግዚሃቤርስርመውደቅአለብን።

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 2 ปีที่แล้ว +1

    All forgiveness comes through the crucified Christ, who fulfilled every letter of God’s law, paid every cent of our debt, and swallowed up every drop of God’s wrath. Every forgiven sinner stands safe behind the scars of Jesus Christ. And therefore, forgiveness glorifies the name of Christ - it is “for his name’s sake” (1 John 2:12).

  • @Zoe77788
    @Zoe77788 2 ปีที่แล้ว

    የዓሳ ግማቱ ከራሱ ላይ እንዲሉ፣ መጀመሪያ በኢዮርብዓም መንገድ ለሄደው ሰው ወደ ዳዊት መንግድ እንዲመለስ (ከክፉ መንገዱ እንዲመልስ/ከውሽት/ከአስመሳይነት/ከዘረኝነት እንዲመለስ መጸለይ ወይም ኢዮአስ (እግዚአብሐርን የሚፈራና የማይዋሽ/የማያስመስል) እንዲያስናሳ መጸለይ ያስፈልጋል፡፡

  • @bute5158
    @bute5158 2 ปีที่แล้ว +1

    ሩት ሀንፍሊንን አሁን የጠራሀት ስም መጥተው እንደ ተነበዩ ሰምቻለሁ የፈረሱ የሰማነው ያ የመጣው መንፈስ ለኢትዮጵያ አልነበረም ለኬንያ ነበር ግን በፀሎት ያንን መንፈስ ተቋቋሙት እኛ ግን ተኝተን ነበር ያኔ ነው መንፈሱ ወደ ኢትዮጵያ ያረፈው ፓስተር አሰፋ ጋር እምንፀልይ ነበር አሁንም አሉ እኔም አብሬ ነበርኩ ቢኖር ብዙ በሰማችሁ ነበር ብዛን ሰአት ይነገር የነበረው ሁለት አሞራዎች ወደምድሩ ገቡ እንዱ አኮበኮበ ወዲያው ወጣ ሁለተኛው አኮበኮበ ብዙ ይደጋግመዋል ይቆያል ወጣ አንድ የማኦሴትንጉ ትምህርት ወደያው ወጣ ሁለተኛው የነሌኒንዝም ነበር

  • @ellad.1707
    @ellad.1707 2 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬ 2አመት ከ6ወር ገደማ የመጨረሻ ትንቢት መጥቶ ነበር። ነገር ግን ትንቢቱ በእስራኤል ዳንሳ😥⚖️ስለመጣ ብዙ ሰዎቾ አጣጥለውታል ። የዘነጋነው ነገር ቢኖር የእግዘብሔርን መንገድ ነው። ጌታ ከምህረቱ የተነሳ በፈለገው መንገድ ይናገራል ። አሁንም ገና ጊዚ እያለ እንፀልይ። ትውልድን እናስመልጥ😥😥😥😥😥

  • @alemyihdego6778
    @alemyihdego6778 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @fevenasgodom4425
    @fevenasgodom4425 2 ปีที่แล้ว +6

    Pray for people of tigray
    Get Out of politics...
    Let's pray for Tigray people
    God has dynamic agenda in tigray that's why the devil Target there.
    Bless you!

    • @amsalbirhanu2438
      @amsalbirhanu2438 2 ปีที่แล้ว

      Im not from tigray but I knowGOD HAS DAYNAMIC AJENDA!!!

  • @user-it9bb9vt6w
    @user-it9bb9vt6w ปีที่แล้ว

    ብዙምልክቶችመተዋል፡ነገርግንስለሃገርምልክትሲመጣፕቲክኛነው/ነችስለሚሉበተክርቲያንማስተዋልይስጣትምድርሰላምስትሆንእንጅሰላምወተንምንሰብክውጌታይመልሰን።

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 2 ปีที่แล้ว +1

    መዝሙር 95
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹ የተፈታተኑኝ አባቶቻችሁ ፈተኑኝ ሥራዬንም አዩ።
    ¹⁰ ያችን ትውልድ አርባ ዓመት ተቈጥቻት ነበር፦ ሁልጊዜ ልባቸው ይስታል፥ እነርሱም መንገዴን አላወቁም አልሁ።
    ¹¹ ወደ ዕረፍቴም እንዳይገቡ በቁጣዬ ማልሁ።

  • @aklile7691
    @aklile7691 2 ปีที่แล้ว

    'አልቃሽ ሴቶች' ከሚባል 'ማላጅ ሴቶች' ቢባል ይሻል ይመስለኛል። ምልጃ ለቅሶንም ሊያስከትል ቢችልም፣ ማላጅ የሚለው ይሻል ይመስለኛል።

    • @aklile7691
      @aklile7691 2 ปีที่แล้ว

      በኢትዮጵያ ባህል ውስጥ 'አልቃሾች' ወይም 'አስለቃሾች' የሚል የሐዘን ቤት ሴቶችም ስላሉ፣ በዚህም ምክንያት እንኳን ለፀላዮቹ ሴቶች ስሙ አይመጥናቸውም ባይ ነኝ።

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu 2 ปีที่แล้ว +1

    የዚህ ውይይት ዋናው ጭብጥ አሳብ ምንድነው? በቂ ጥናት ሳይደረግ የሚቀርብ ነገር መልካም አይደለም። ስለኮሙኒዝም መምጣት ስለመንግስት ለውጥ ስለሚኖረው ስደት በደንብ በተደጋጋሚ ተነግሯል በሰነድ ባይቀመጥም የነበሩ አባቶች ስላሉ እነሱ ቀርበው ቢናገሩ ጥሩ ነው።

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 2 ปีที่แล้ว +4

    ወገኖቼ ንስሓ ማለት ምን ማለት ነው? እግዚኣብሔር የሚፈልገው ንስሓ እንዴት ዓይነት ነው? መጽሓፍ ቅዱስ ስለ ንስሓ ምን ይለናል? ባለመመለሳችን ለትውልድ ሁሉ ጠንቅ ሆነናልና ወዮልን። በኤርሚያስ የተጻፈው ሁሉ ለእኛ ነው። እያንዳንዳችን ራሳችንን መፈተሽ ብንጀምር መልካም ነው። ጌታ ሆይ እኔን እንዴት ታየኝኣለህ? በእውነት በቤትህ ኣለሁ ወይ? በሚዛንህ ተመዝኜ ቀልሌ ተገኝቼ እንዳልሆን፡ በቤትህ ኣለሁ እያልኩ እንደጠፋው ልጅ ከበረትህ ውጭ እንዳልሆን? ኣሁን ብትመጣ በፊትህ መቆም እችላለሁ ወይ? እውነትን እውነት ውሸትን ውሸት ብያለሁ፡ ወይስ ፈርቼ ፡ ልስልጣኔ ብየ፡ ለሹመት ብየ ፡ ባለስልጣንን ፈርቼ፡ ይሉኝታ ፈርቼ፡ ብዙ መናገር ይቻላልና፡ ወደ መጽሓፍ ቅዱስ መለስ እንበልና፡ እውነተኛ የንስሓ ሰዎች ለትምህርታችን ተጽፎኣልና ሩቅ መሄድ ኣያስፈልገንም። በመጀመሪያ ኣንዱን ኣንዱን ሳንመለከት በውስጣችን ያለው ኣልነቃነቅ ያለው ምሰሶና ሓወልት ተሰብስበን ሳይሆን ቤታችንን ዘግተን ውስጣችንን ያገማ ያቆሽሽ እያንዳንዳችን ማንነታችንን እናውቃለን፡ ዳዊት ይሴትየውን ብል ስገድሎ ምንም እንዳላደረ ይመላለስ ነበር፡ ሲነገረው ይህ ያደረገ ሰው ሞት ይገባዋል ብለዋል፡ እኛም፡ ኣሁን ዳዊት ነን። የእግዚኣብሔር ፊት ከቤቱና ከእኛ ያራቀ ሓጣታችንን፡ በደላችን፡ መተላለፍችን፡ እግዚኣብሔርን ሂድ ወድ ኋላ እኔ ልቅደም ያልንበት፡ ውገኔ በፊቴ እየተረሸነ፡ እየተደበደበ፡ የእለት እንጀራ ኣጥቶ፡ ጠውልጎ እየሞተ፡ ባለስልጣንን ፈርተን፡ ባለስልጣኑ የተቀበሉትን ልባችንን ከፍተን እጃችንን ዘርግተን፡ ቢገባንም ባይገባንም፡ ለስንት ዓመት የኣገር ሙሉ ስጋ ሲበላና እየበላ ያለው ፡ ደም ሲጠጣ ዘንዶውን ልባችን እያወቀው፡ ኣሜን ብለን ተቀብለናልና፡ ብዙ ነገር ኣለ እግዚኣብሔር በእያንዳንዳችን ላይ ያየው። ከሰው ብንደበቅ ከእግዚኣብሔር ኣንደበቅም፡ እነዳንኤል በናቡኮዶናጾ ፊት ምን ኣሉ? ብዙ መጸለይ እንችላለን፡ ይህ ሕዝብ በኣፉ ያከብረኛል፡ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው ብሎናል። ስለዚህ እግዚኣብሔር ቸርና መሓሪ ነው። ኤርሚያስ 9 ፦ ከ23 - 24 እናንብብ። ብዙ መናገር እችል ነበር፡ ዋናውን ነገር፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ኣሁንም ያልገባው እና ያልደረሰበት እግዚኣብሔር ንስሓ የሚለው ያለው ሁሉ እግዚኣብሔር እንዲገልጽላችሁ እየጸለይኩ ነው። እግዚኣብሔር ቢፈቅድ በሕይወት ብኖር መጥቼ ላገኛችሁ እወዳለሁ። ጌታ መንፈሳዊ ዓይናችሁ ያብራላችሁ። መንፈሳዊ ዓይናችሁ ተከፍቶ ማየት ከቻላችሁ በኋላ ንስሓውን ለመቀበል ይከብዳችሁ ይሆናል። ተባረኩ።

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ሳሙኤል ጌታ የተቸገረው ወንድሙ ተሽክሞ የሚቆም እንጂየሚወነጅል አይደለም

  • @Zion100
    @Zion100 2 ปีที่แล้ว

    በዚህ ጊዜ ማለትም መልዕክቶች ወይም ትንቢቶች ከተፈጸሙ በኋላ መናገሩ ብዙም አይጠቅምም ቢቀድም ኖሮ ግን ... ከሚቀር ይሻላል

  • @berukayehu879
    @berukayehu879 2 ปีที่แล้ว

    በብዙ ፍርሀትና መንቀጥቀጥ ነው የሚቀጥለውን ጥያቄ የምጠይቀው ይኸውም ስለ ቤተክርስቲያን ( የክርሰቶስ አካል ( Body of Christ ) ከግለሠብ አንስቶ በአገር ደረጃ ; በአህጉር ደረጃ ; በዓለም ደረጃ በምን ሁኔታ ላይ ናት ? ? ?

  • @bute5158
    @bute5158 2 ปีที่แล้ว

    ስልክ የወንድም የሳሙኤልን ስልክ ብትተውልን

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 ปีที่แล้ว

    ይፕማንም ጥንብንም ጎታችንም የጀርመንም ወተርንም እስራኡልም ፉፕሉስቲም ኢገለብትም ሉባኖንም የኢትዮጵያ ንም የኦርቶዶክስ ንም መፃህፍንም ቅዱድንም ተሰርቀው ንም ሰንስበዉንም ወደጣልያም ካመጥዉትም ያንም መፃሀፍንም ቅዱስዉንም የስበኪዉንም አደጀርመንም ቓንቓንም ተረጌመዉ ሌተር ማቲዌስ ወታደርዉም ሱያነብወንም መንፈስንም ገባበት እና ተገፋፍቴንም ረረጎመዉ አቢንጉልሽ ይልዉታ በኢትዮጵያውያን ጲብጢም ይባላል መዋርታንም ይባላልዉም በስምንተኛው ንም ሽንም እየስዉስ እየሱስንም እያልዉም እየጬህዉም ሙኞችዉንም ሲቴችንም ያንበረክክዋቸዋል ይለዋል አሳሀትያ ናቸዉምሀሰተኛም ናቸወልም ያስታልዉም ይላቸዋል። አይረትወፕም ክርክንም ይአፋልዉም ይላል ይህንም እምነትም ነበር የተናገረውን ክርስቴስንም በራድዉም ነበር እና

  • @aklile7691
    @aklile7691 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ክርስትያኖች በአንድነት የአንድ ቀን የፆም እና የፀሎት ቀን በመስቀል አደባባይ ቢያደርጉ ጥሩ ይመስለኛል። በስላሴዎች ሶስቱም የክርስትያን እምነቶች ስለሚስማሙ ማለትም፣ ኦርቶዶክስ፣ ፕሮቴስታንት እና ካቶሊክ በህብረት ቢፀልዩ አምላክን እጅግ የሚያስደስተው ይመስለኛል። እርስ በእርስ አህዛብ እየተባባሉ ከመዘላለፍ፣ አንድ በሚያደርጋቸው ላይ ቢያተኩሩ ግሩም ይሆን ይመስለኛል። እግዚአብሔር የካቶሊክ ብቻ፣ የፕሮቴስታንት ብቻ ወይም የኦርቶዶክስ ብቻ ነኝ አላለም፣ የፍጡሮቹ ሁሉ አምላክ ስለሆነ። እስቲ ይሞከር።