" ቆይታ ከፓስተር ዶ/ር ዳን ስለሺ ጋር " ፤ ፓስተር ዶ/ር አበራ እና ፓስተር በለጡ ሐብቴ ከፓስተር ዶ/ር ዳን ስለሺ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • " ቆይታ ከፓስተር ዶ/ር ዳን ስለሺ ጋር " ፤ ፓስተር ዶ/ር አበራ እና ፓስተር በለጡ ሐብቴ ከፓስተር ዶ/ር ዳን ስለሺ ጋር ፤ መደበኛ የአርብ ምሽት የቀጥታ ስርጭት
    ውድ የኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ቤተሰቦች በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች እንድትከታተሉና አዳዲስ ቪዲዮዎችን ስንለቅ እንዲደርሳችሁ SUBSCRIBE የሚለውን በመንካት ቤተሰብ በመሆን አብረውን እንዲቆሙ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
    Subscribe: / @elshaddai_television_...
    Facebook : / elshaddaitelevisionnet...
    Telegram : t.me/Elshaddai...
    #ElshaddaiTelevisionNetwork #ethiopia

ความคิดเห็น • 80

  • @enegennegusenshomekugn4627
    @enegennegusenshomekugn4627 3 หลายเดือนก่อน +9

    ፓስተር ዳን ስላንተ እጅግ አድርጌ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ በጣም ነው የምወድህ ትምህርቶችህን እሰማ ነበር እናም የተከፈተ ሰማይ የሚለውን ስብከትህን በካሴት እየሰማሁ ነው መንፈስ ቅዱስን የተሞላሁትና በልሳን መናገር የቻልኩት ጌታ ዘመንህን ህይወትን ይባርክ ኢትዮጵያውያ ስለመጣህ ደግሞ ደስ ብሎኛል እናንተ ምድሪቱን በመርገጣችሁ እንኳ ፈውስ ይመጣልናል ብዬ አምናለሁ

  • @user-xi2lj6dq7t
    @user-xi2lj6dq7t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ዳን ስላንተ ጌታን በጣም አመሰግናለው ፓስተር አበራና ፓስተር በለጡት ዘመናችሁይባረክ ተባረኩልኝ

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 3 หลายเดือนก่อน +6

    ፓስተርዬ ዳን ስለሺ እንደዚህ ዓይነት ሚዲያዎች ሳይበዙ ጌታ ኢየሱስ በአንተ ተጠቅሞ ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ ስለአየሁህ በጣም ደስብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ትውልድህን አገልግሎትህን ይባርክ

  • @enkenyeleshchaka6036
    @enkenyeleshchaka6036 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ወደ ምድርህ በሰላም መጣህ በእግዚአብሔር ቤት በጽድቅ የሰነበቱ ሰዎችን ማየት እና መስማት እንዴት ደስ ያሰኛል

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 2 หลายเดือนก่อน +1

    የተከፈተ ሰማይ (Open Heaven)ስብከት ሳደምጥ ካሴት ሳይሆን ቸርች ሆኜ የምሰማ ነበር የሚመስለኝ ጌታ ይባርካችሁ ፓስተሮቻችን

  • @AMER0521
    @AMER0521 3 หลายเดือนก่อน +8

    ጌታ ይባርካችሁ ፓስተር ዳን በእውነት እግዚአብሔር በአንተ ብዙ ስራ ሰርቷል ተባረክልን እንወድሀለን::

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፓሰተር ዳን የአንተን ስብከት
    የሰማሁት የ1994 አካባቢ ይመሰለኛል። ብዙ ካሴቶች ነበሩ። ተባሪከበታለሁ።ጌታ ዘመንህን ይባርከው። ከ30 አመት በኋላ ወደ ሐገርህ በምምጣት ደሰ ብሎኛል
    እንኳን ደህና መጣህ ተባረክ።በአጠቃላይ ሁላችሁም እግዚአብሔር ዘመናቸሁን ይባረክ።

  • @serawitbelihu
    @serawitbelihu 3 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ የሚደንቅ የእግዚአብሔር ሰው፣ ተባረክ።

  • @user-zg8dd2pe4v
    @user-zg8dd2pe4v 2 หลายเดือนก่อน

    ስለ ፓሰተር ዳን ጌታን እጅግ አብዝቼ አመሠግናለሁ። በእግዚአብሔር ቃል እውቀትና በመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ውስጥ እያረሰረስከው ስላለህ ተባረክ።ለትውልድህ መዳን ምክንያት ስላደረከው አመሠግናለሁ። ጌታ ሆይ ቀሪ ዘመኑን ሁሉ ባርክ።

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር አበራ አና ፓስተር በለጡ ጌታ ይባርካችሁ ፓስተር ዳን አ,አ መጥተው ድምጻቸውን ሰለ ሰማሁ ደስብሎኛል በ በኮቢድ ጊዜ ትምህርታቸውን አልጠገብም ነበር ጌታ ይባርካችሁ አሜን አሜን❤❤ 1:03:19

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot935 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚያብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ዳን ስለሺ በዛን በኮፊድ ዘመን አንተ በምታመጣቸው መልእግቶች አገልግሎቶች በጣም ተጠቅሚያለሁ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የማቱሳላን እድሜ ስጠው

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር ዳን, እኔም በለንደን በነበረህ አገልግሎት ሁለት ጊዜ የሚገርም በመንፈስ ቅዱስ ጉብኝት ነበረኝ። እንዳውም አንድ ጊዜ ቃል እየሰበክህ በነበረበት ጊዜ ነበር ጌታ መንፈስ ቅዱስ በሃይል በእኔ ላይ የመጣው።
    አሁንም የጌታ ፍቅር ትኩስ ነው በህይወቴ። በጣም ነው የምወድህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።
    ፓስተር አበራና ፓስተር በለጡ ጌታ ይባርካችሁ።

  • @umabafeo5978
    @umabafeo5978 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ለሁላችውም ይብዛለቹ
    የትውልድ አባቶች ስለሆናቹ

  • @daniel.m2808
    @daniel.m2808 3 หลายเดือนก่อน

    I have met Dr Dan in Ragusa Italy 2004, he declined many invitation to preach thousands and came to minister to 8 people. I flew from Roma to the city hearing his coming and experienced a life changing encounter with the father God. He is selfless and uncompromising teacher, preacher and leader consumed with the love of the LORD. I love you Dan.

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ የተወደዳችሁ !🙌🙏🎉

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፓሰተር ዶ/ር ዳን ስለሽ you welcomed to Ethiopia God bless you too much I have No words to say any !!!I love you from my bottom heart&wishes long leaving by❤❤❤🙏

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ፓስተር በለጡ እውነት ነው የካርኩሌሽን አገልጉለት ይብቃን ጌታ ወደጥንቱ የመመስ ዘመን ይሁንል አገልግሎታቸሁ ይባረክ

  • @serawitbelihu
    @serawitbelihu 3 หลายเดือนก่อน +1

    I attended so many his conference in London, Dan seleshi amazing gifted man, I never forget his preaching still in my life!!

  • @yohanesgebrehiwot5834
    @yohanesgebrehiwot5834 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እ/ር አብዝቶ ይባርክህ፣ባንተ የካሴት ስብከቶች ምክንያት በጥልቀት ወደ መንፈሳዊ ህይወት እንድገባ ያደረገኝ፣አመስግናለሁ፣በአካል ያየሁህ ጊዜ የሆንኩትን አውቃለሁ፣ተባረክ፣

  • @eyobalemayehu3487
    @eyobalemayehu3487 3 หลายเดือนก่อน

    pastor Dane, really I thank God for you because I heard you preach during the young Christian. blessings

  • @tameratcherenet4631
    @tameratcherenet4631 3 หลายเดือนก่อน

    ጳስተር "ዳን" ለረጅም ዘመን ድምፅህ ከስማሁ ሩቅ ዘመን በኃላ ሰለስማሁ ደስ ብሎኛል ጌታ !!አብዝቶ ይባርክህ

  • @workweha14teka34
    @workweha14teka34 3 หลายเดือนก่อน +1

    May God bless you pastor Dan
    I am happy to seeyou your passion is still fire you impact my life I never forget you when I was Egypt I learned from you how to fight the enemy and the power of Jesus blood still now empowered me be blessed we love you Pastor Dan

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ሁላችሁንም በበለጠ ይባርካችሁ።

  • @sarawossenew249
    @sarawossenew249 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen hallelujah happy to see you After 30 years Dr Dan!! bless

  • @AbebeSimeneh
    @AbebeSimeneh 3 หลายเดือนก่อน +1

    I need to met pastor Dr Dan selesh.
    I never forget it his wonderful word revelation with holy spirit fire.
    When I see him I really praise God concerning his dedication.
    Pastor may God release his more blessings upon you and your family.

  • @nebeyuworke2242
    @nebeyuworke2242 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር በለጡ ፣ፓስተር አበራ እየተፀለየ የእ/ግ መንፈስ ለልቤ ይመሰክርልኝ ነበር የእናንተ ነገር በእ/ግ እጅ ተሰርቷል የልባችሁ ጥያቄ ተመልሷል ክብር ሁሉ ለእ/ግ ይሁን ዳን ስለሺ እ/ግ ይባርክ በጣም እወድሃለው ።

  • @teketelermias1275
    @teketelermias1275 3 หลายเดือนก่อน +1

    Pastor Beletu May God bless, bless...you for every. I don't have words to thank God for you

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ተባረኩልን።

  • @fekadudaba
    @fekadudaba 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks for brodcasting such live testmony of Pr Dr Dan Sileshy. what a Powerful testimony!

  • @selamawitworku6588
    @selamawitworku6588 3 หลายเดือนก่อน

    Paster Dan I have learned early in my teen age the power of confession back in 30 years , thanks being an example in my life❤

    • @user-wy2lh4xw2p
      @user-wy2lh4xw2p 2 หลายเดือนก่อน

      There is no power in confession. This is not a Christian doctrine. To confess Christ simply means to acknolwddge Him as Lord and Saviour before men. The confession itself does not some mysical transformative power or the power to create. This is a pagan, new age concept. Do not be decieved. This man introduced this and other teachings from false teachers "word of faith" mumbo jumbo from Kenneth Hagin and other false, money loving teachers. Learn the word and you will learn to discern. Ask yourself, is this teaching inline with the NT doctrines? Which Apostle of Christ taught "the power of confession".? If one has a power by confession, one becomes God, which is nonsense.

  • @lemmageleta3404
    @lemmageleta3404 3 หลายเดือนก่อน

    Thank God for everything who makes you pass many things and to hear your life and testimony.

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @binikif287
    @binikif287 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wonderful Revalation.
    May the Almighty God bless you richly. Amen and Amen.

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dr..Dan! You have ignited so much rightous hunger for my generation...happy to see you again!

  • @kttr-ph4zo
    @kttr-ph4zo 3 หลายเดือนก่อน +1

    In my early days in christ i was listening to your teaching and you mentioned that “vision and and revelation are the language of the holy ghost” . It was a turning point from that day on i took it as my main life principle and it will remain to be so. what a privilege to have a relationship with your true friend on this earth. I thank you dr Dan

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ተባረክልኝ❤❤❤
    ፓስተር ዳን ከ29 አመት ይሆናል ከሱዳን ሰሜን አሜሪካ እንደ ገባሁ ወደ ጌታ ኢየሱስ የመጣበት ዘመን ነበር ፓ / ዳን ትንቢት ከጌታ ዘንድ ያስተላልፍ ነበር መልእክቱም ብዙ ኢትዮጵያዊ ወደ ሃገራችን እንደምን መለስ ነበር ነገር ግን በመጀመሪያ ቀድመን የወጣ ነው ቀድመን እንመለሳለን እያለ መልአከ ቱን እውን ሆኖ አሁን ተመለከትኩ እኔም ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ዝግጅት ላይ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @brookdawit8804
    @brookdawit8804 3 หลายเดือนก่อน +1

    💙💙💙🙏🙏🙏pastor dan , please come back on TH-cam platform , I missed your teaching with your golden voice.

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 3 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you Pastor Abera Pastor Beletu and Pastor Dan.

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ተመስገን ክበር

  • @sarawossenew249
    @sarawossenew249 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen be blessed 🙏🙏

  • @astergebeyaw9044
    @astergebeyaw9044 12 วันที่ผ่านมา

    God bless you all .I really love you❤❤

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @sarawossenew249
    @sarawossenew249 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @shunammite5202
    @shunammite5202 3 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you pastor Dan.. we love you

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you all abundantly amen 🙏 🙌 ❤️

  • @user-sp4sn9nt5b
    @user-sp4sn9nt5b 3 หลายเดือนก่อน +1

    Pastor Dan selesh is real man of God.

  • @sarawossenew249
    @sarawossenew249 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f 3 หลายเดือนก่อน

    መንፈስ ቅዱስን መጥራታችን ክፉ አይደለም ግን የአባቶቻችንን የኛንም ሐጢያት አንደነሆሚያ ንስሃ ንስሃ ንስሃ ንስሃ ..............ይህ ነው መፍትሄው ተባረኩ !

  • @pastorgemechisahailu75
    @pastorgemechisahailu75 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much the Man of God Pastor Dan. You are very gifted by grace of God. We love you much.

  • @messaytassew4703
    @messaytassew4703 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen!!!

  • @yeshi701
    @yeshi701 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen God Bless u

  • @user-uo9fe1ts8y
    @user-uo9fe1ts8y 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንንን

  • @user-sp4sn9nt5b
    @user-sp4sn9nt5b 3 หลายเดือนก่อน +1

    Pastor Dan my father.

  • @abbymichael1194
    @abbymichael1194 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnnnnnnnnn

  • @deborahwahlstrom7725
    @deborahwahlstrom7725 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ Tiz Yilegnal Ye Zare 30 Amet Yeneberew Revival Pastor Doctor Dan Sileshi Ahunim Bereketasin Neh. We love 💕💕💕 so much

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for this program, how can I get the book in America

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ ነው ቅሬታዎች አሉት ተባረኩ !!!

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @pastorberhanubiru4095
    @pastorberhanubiru4095 3 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ዶ/ር ዳን ስለሺ ጌታ ይባርክህ።
    3 ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ።
    11 የሐሤት ድምፅና የደስታ ድምፅ፥ የወንድ ሙሽራ ድምፅና የሴት ሙሽራ ድምፅ፡- እግዚአብሔር ቸር ነውና፥ ምሕረቱም ለዘላለም ነውና የሠራዊትን ጌታ እግዚአብሔርን አመስግኑ የሚሉ ድምፅ፥ ወደ እግዚአብሔርም ቤት የምስጋናን መሥዋዕት የሚያመጡት ድምፅ እንደ ገና ይሰማል።
    የምድርን ምርኮ ቀድሞ እንደ ነበረ አድርጌ እመልሳለሁና፥
    ይላል እግዚአብሔር።
    እግዚአብሔር እንደገና የሰላም፣ የፍቅር እና አንድነት ዘመን ያምጣልን።
    አዘጋጆቹም ጌታ ይባርካችሁ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏🙏🙏🙏

    • @hirutmeheret590
      @hirutmeheret590 3 หลายเดือนก่อน

      ፓስተር ዶ/ር አበራ ሃብቴ እና ፓስተር በለጡ ሃብቴ በአገልግሎታችሁ ከተጠቀሙት አንዷ እኔ ነኝ። በግምት ከአንድ ወር በላይ ይሆናል ብዬ አስባለሁ ለምን ለመኗቸው ገለትያ 2:10 በሚል ጥቅስ አርብ ቀን አገልግላችሁ ነበር። እግዚአብሔር በጣም ተናግሮኛል። ከናንተ ጋር ለመቆም ይርዳኝ። በተለይ እህቴ ፓስተር በለጡ ሃብቴ የጀመርሽው "የምህረት ደጅ" ጎን መቆም እፈልገለሁ። ተባረኩ ። በጣም እወዳችኋለሁ። ዶ/ር ዳን ስለሺ ተባረኩ። ለመጣው ነገር ሁሉ አሜን።

  • @c2beca272
    @c2beca272 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ 🙌🙏 pastor Dan good to see you again , please come back on TH-cam platform again, why did you stopped? There is no day to go without looking for you , please come 🙏 father.

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ቤተክርስቲያን በፍለጋ አይገኝም።እህት በለጡ።ገብቶ ማስተካከል ይጠበቃል።

  • @gjpreachaboutchrist5289
    @gjpreachaboutchrist5289 3 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 3 หลายเดือนก่อน +1

    መፅሀፉን እንዴት እናግኛ ካናዳ ላለ ሰው

  • @mamomehari6118
    @mamomehari6118 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፕሮግራሙ ለኢትዮጵያውያን ስለሆነ እንግሊዝኛው ቢቀንስ ቢቻል ቢቀር አማርኛችን በእውቀት ከተጠቀሙበት ገላጭ ነው

    • @seblewengelbalcha8079
      @seblewengelbalcha8079 3 หลายเดือนก่อน

      ፓስተሩ ከ40 አመት በላይ ከኢትዮጵያ ውጪ የኖሩ ናቸው!! መልዕክቱ ላይ ብቻ ብናተኩር ❤

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዶ/ር ፖስተር ዳን ስለሺህ ባለውለታዬ ነህ። አንተ የተከፈተ ሰማይ Open Heaven በሚል ርዕስ ከናይጀሪያ DC በመምጣት በአነ ፓስተር ሐንፍሬ ቤተክርቲያን በነበረ ኮንፈረስ ላይ ስትሰብክ ሰምቼ ስብከቶችን መስማት ጀምሬ ደህንነት ማግኘት ችያለሁ። ታዲያ DC መጥቼ ሳይሆን በVHS ካሴት ነበር።

  • @user-bs4gp6hq5e
    @user-bs4gp6hq5e 3 หลายเดือนก่อน

    Tenareku rejim edeme yisetachu

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 2 หลายเดือนก่อน

    Yazemn ahune newhu

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 2 หลายเดือนก่อน

    Egna yablshewhu abtochachen gebtewhu yemlshulne

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 2 หลายเดือนก่อน

    YESMHUTE BEMHUL SEKNAWEN AYEHUTE WEDFET NEWHU

  • @kttr-ph4zo
    @kttr-ph4zo 3 หลายเดือนก่อน +2

    🥾🥾🥾🥾🥾ESV and, as shoes for your feet, having put on the readiness given by the gospel of peace. NIV and with your feet fitted with the readiness that comes from the gospel of peace.

  • @berhanegarbe5554
    @berhanegarbe5554 3 หลายเดือนก่อน

    Gesus gives your

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 2 หลายเดือนก่อน

    EBAKCHU NHU ABATOCH LETFANWHU TEWHULDE TASFLGALCHU

  • @abbymichael1194
    @abbymichael1194 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen