6 ወር ሙሉ ራሱን የሰወረው ባል ጉድ ይዞ መጣ !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ‪@gojotubee‬ ‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬

ความคิดเห็น •

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 4 หลายเดือนก่อน +43

    እንደው ምን ተሻለ ጎበዝ በዚህ ልክ ለጥቅም ለገንዘብ ተገዥ ሆነነ ልንቀር አይወዱትም ብሩን ንብረቱን ብቻ ነው ያገቡት በቀላሉ ማየት ተችሉዋል ክብር ሥደት ላይ ላለን እህት ወንድሞች ሠጭ እንጅ የሠው ፈላጊ አይደለንም 😊

  • @ועח
    @ועח 4 หลายเดือนก่อน +16

    ሚኪ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ 🙏❤️🇪🇷

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 4 หลายเดือนก่อน +16

    ሚኪ አቶ ዘሪዮን እንደት ናቸዉ አደራ. ከጎናቸዉ ሁን እንደበፊቱ ሁንላቸዉ. እሺ ደግ አባት ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 4 หลายเดือนก่อน +31

    አጅብ 😢😢😢 ዘንድሮ እኮ የማይሰማ የለም 😢😢😢.

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 4 หลายเดือนก่อน +93

    ሚኪ እደት ነህ አባትህ አቶ ዘር ይሁን እደት ነው ስራ ጀመረ ወይ አላህ ጤናውን ይስጠው❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 4 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኝ ውደ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ShawayahSh
      @ShawayahSh 4 หลายเดือนก่อน +4

      አሳውቀን

    • @Idhidyshdjhd
      @Idhidyshdjhd 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@Sada-yc6pi ደመርኩሽ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 4 หลายเดือนก่อน +1

      Aameen

    • @nathanw.8225
      @nathanw.8225 4 หลายเดือนก่อน +1

      Menhonchew new and wonde hulet sate ???????? balga

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 4 หลายเดือนก่อน +46

    እህታማማቾች ነውእሚሆኑት ተመካክረው ንብረቱን ለመውሰድ

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 4 หลายเดือนก่อน +14

    ሚኪዬ ጀግናዬ አንበሳዬ አገሬ ከመጣሁ አይሐለሁ በጣም ነዉ የማከብርሕም ልጄንነዉ የምትመስለዉ ስራህን አደንቃለሁ እደግልን በርታልን ልጃችን።

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 4 หลายเดือนก่อน +14

    ? ? ? ✍️✍️✍️ ሚኪ እንኳን በሰላም መጣህ የምታሳየንና የምንሰማዉ ነገር ከኢትዮጵያዊነት ባህል ወግና ልማድ በክርሥትና እምነትም በማህረሰባችን ዘንድ የተጠላና የተወገዘ ድርጊት ነዉ እነዚህ ሴቶች ሀሳባቻዉ ወፍዘራሽ ነወ ሳይዘራ የሚበቅል አረም ብቻነበር በአባባል በትዉፊት የምናቀዉ ነገር ግን እነዚህ ሴቶች እንደ አረም ያልተፈለገ ማህበረሰባችን የተፀየፈዉን ድርጊት በማድርጋቸዉ እኔ በግሌ ሳይዘራ እንደሚበቅ ለዉ አረም ነዉ የማያቸዉ እዉነቱን ልናገር እነዚህ መፅሀፍ ቅዱሥ እንደ ሚለዉ የሰዉ ቃርሚያ ናቸዉ ነዉር ክብራቸዉ ሀፍረት ፀጋቸዉ የሆኑ ነዉረኞች ናቸዉ ለነዚህ ማዘን አያሥፈልግም ✍️✍️✍️✍️✍️

  • @saramohammed9953
    @saramohammed9953 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ በስራህ ጎበዝና ጠንካራ ልጅ ነህ
    የአባትህ አቶ ዘሪሁን ጤንነት በምን ሀኔታ ላይ ናቸው ያንተ አጠገባቸው መሆን አስፈላጊ ነውና አደራ ተከባከባቸው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 4 หลายเดือนก่อน +16

    ግን ይቅርታ እህቶች ክብር ነው የገባችውት ልትበሉ አይሰው ወንድም እዳይገሉህ ወንድም ለብር ነው

  • @etu9731
    @etu9731 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሙዚቃው ቢጠፋስ፣ የእውነት ታሪክ ነው😮ምክንያቱም ድምፁ ይሰረቃል ዕውነት ከሆነ በጥራት እንስማው

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 4 หลายเดือนก่อน +3

    እነዚህን ተባዮች ጎጆ ሚዲያ ለፍርድ ያቅርብልን please

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 4 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚኦ ምን አይነት የሰይጣን ዘመን ላይ ደረስን።

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 4 หลายเดือนก่อน +15

    እህትማማቾችናቸው ወይንም ዘመድ አጣሩ ንብረቱንለመውረስብለው እናትናአባታቸውንእዳይገሉቸው

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 4 หลายเดือนก่อน +6

    ኪዬበርታ አላህይጠብቅህ የኔልዩአባትህ ደናናቸውእማሥህ እረተው ቤተሠብህናፈቁኝ ተውግን😊😊😊😊❤❤

  • @AddisKassa-g9h
    @AddisKassa-g9h 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪ እንኳን አብሮ አደረስን አንተስ ትሻለህ አቶ ዘሪሁን አባትህስ ተሻለው

  • @TmaniaCell-v9d
    @TmaniaCell-v9d 4 หลายเดือนก่อน +4

    በኤ ውጪ አልም ያልሁት ስቶች ለብር ብሎ ኮማታአ ያግባሉ በኤ ኢትዮጵያአ ያአሉት ድግሞ ለብር ብሎ 2አህታማች 1ዴዕ ያግቡ ሃግራችንንብስ ይማር

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሚኪ ወንድሜችን እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 หลายเดือนก่อน +10

    ሚክ ጎበዝ ልጂ በርታ እህቶቼ እበከቹሁ ደሚሩኝ በጠም ከፍቶኛል አበረተቱኝ እስት🎉🎉

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ጉድ እት አማቾች ናቸዉ በትክክል እነዚህ ሌቦች ናቸዉ እረ የአዲስአ በባ ህዝብ ግን ከሀገሩ ሲወጣ ክፉቱ መከራ እረ ሲያስጠላ

  • @abrhamaregawi7599
    @abrhamaregawi7599 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሪግጠኛ ነኝ በሽታው የነሱ ነው እና ኣንተም ሁለት ሚስት በኣንድ ቤት ፈፅሞ ክልክል ነው እ/ር ይቅር ይበልህ

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት አገራችን ወደት ወደት እየህደ ነው ውሽት ነው እህታማማቾች ነው እሚሆኑት ተመካክረው ነው ለንብረቱን ለመውስድ ነው ሚኪ አባትህ አቶ ዘሩ እና አቶ አይለ እንዴት ናችው ❤

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪ በኢስላም አራት ነው ማግባት የሚቻለው የቻለ በኢኮኖሚ ብቻ ሳይሆን ሁሉን ነገር እኩል ማስተዳደር የሚችል ይህ ነው ኢስላም ህግ ግን በኢስላም ማስደዳደር ካልቻለ ግን አንዷንም ማግባት አይቻልም ውሽማ በምትለው ግን በየትኛውም ሃይማኖት አይፈቀድም ያለ ጋብቻ የተወለደ ልጂ በኢስላም አይወርስም ስለዚህ ዝሙት ደግሞ ትልቁ ወጀል ነው አሏህ ይጠብቀን

  • @muluwerk2011
    @muluwerk2011 4 หลายเดือนก่อน

    ሚኪየ ❤❤❤🙏🙏🙏እግዚአብሄር ከክፍ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እስከ ስራ ባልዴርቦችህ!!

  • @MaryMalek-or9tj
    @MaryMalek-or9tj 4 หลายเดือนก่อน +2

    Mikye you well come

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 4 หลายเดือนก่อน +1

    OMG crazy story 😢😢😢😢😢

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ አቤት ኢትዮጵያ ጉድድድ😢😢😢😢😮

  • @سعادهسعاده
    @سعادهسعاده 3 หลายเดือนก่อน

    ሚኪየ እኳን በሠላም መጣህ ❤❤❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 หลายเดือนก่อน +2

    ብር ያላቸው ወንዶች ለምን አትረጋጉም በቤተሰቦቻቸው ቃል ባትወጡም ጥሩ ነው ሁለት ሴት ማግባት ብር ስላለው ነው

  • @shawayee6573
    @shawayee6573 4 หลายเดือนก่อน +1

    Pls part 2 mikii 😢😢😢

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደሕና መጣሕ ሚኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NoooraMazgan
    @NoooraMazgan 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዎይኔ 😭💔በጣም ካባድ ነው እውነት 😢

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
    @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ 4 หลายเดือนก่อน +4

    ትልቋራሱ ያለባት ይመስላል ቫይረሱ ምክነያቱም አልደነገጡም አልተቆጡም ከእሷየያዘዉ ይመስለኛል ሁለቱም ፀጥአሉ አይ ፈጣሪሆይ ምን ላይ ደረስን

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪየ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤

  • @Suhai-h4c
    @Suhai-h4c 4 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነው ዘድሮ የመዪ ሰማ የለም

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቱቱቱቱ አሁንስ የማየው ነገር ሁሉ ዘገነነኝ ማንም የሚታመን ሰው ያለ ሁሉ አይመስለኝም. እርክስክስ ያለ እርካሽ ትውልድ በዛ እግዞኦ😢😢😢😢😢ማረን ክርስቶስ

  • @user-wc7dx5nn7fazizaTub
    @user-wc7dx5nn7fazizaTub 4 หลายเดือนก่อน +2

    Mikeyen 50k inasgeba yemiteluti eski balaiki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @DagnachewKasahun-n2v
    @DagnachewKasahun-n2v 4 หลายเดือนก่อน +2

    እነዚህ የቡና ነጋዴዎች እብዶች ናቸዉ ወይስ ሰሴኞች ናቸው?

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ሆይ የማይ ሰመው ነገር የለም🤔🤔🤔

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪየእኮንደህናመጣህየኛጀግና❤❤❤

  • @DesuTareke
    @DesuTareke 4 หลายเดือนก่อน +2

    Dros keteleyaye set gar memaget ena melkeskes tirfu yihe new eski ke 2 mist min trif agegneh

  • @HirutTilaye
    @HirutTilaye 4 หลายเดือนก่อน +5

    አቤት ሴት አሰዳቢ ናችሁ ገንዘብ ብላችሁጂ እዴት በፍፁም ሊሆን አይችልም ግን ይሄ ታሪክ ካሁን በፊትም በሌላ ሰው አይቸዋለሁ ተመሳሳይ ታሪክ ያም ቡና ነጋዴ ነው ሁለት እህትማማቾች ያገባው

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሆሆሆሆሆ አረ ምን ጉድ ነው ለሁለት አግብተው መኖር አይከብድም ሌላ ወንድ ጠፋ እግዚኦ።

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 4 หลายเดือนก่อน

    አህለን❤ሚኪየ የኛጀግና አይዞህ በርታ❤❤❤❤❤ ዘንድሮ የማይሰማ የለም ሁለትማሲትች አለኝ ጎበዝ ነህ ሁለት መርዝ አለህ አጂ ወይይይይይሰዉባለጌዎች 10 ሜትር ቤት ሰላለዉነዉ ሁለታችሁም ያገባችሁት ለትዳር ፈልጋችሁ አይደለም ሻርሙጣ ሁላ አጭ አቤት አቤት በየቀኑ የምንሠማዉ ጉድ ጉድ ሁለት ዉሽታምች ናቸሁ አና ዉሾች አድ ወድ ለሁለት ያገባችሁት አፈር ብሉ እቦ

  • @amulove5866
    @amulove5866 4 หลายเดือนก่อน +6

    እትዬጵያዉስጥ ምን እየተካዬደ ነዉ እዴ እሰይ ዋጋቹ ነዉ ከወነም እዴ ቤተሰብ ያዉቃል እሄን ዲርግታቸዉን አገራችላይ እዲህ አይነት ነገር

  • @ኣለኹብተስፋ
    @ኣለኹብተስፋ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ሆይ የማይ ንሰመው ነገር የለም

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሚኪ ምድነው ክላሲካሉ ይረብሻል ቢቀር ጥሩ ነው

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ እንዴት ነህ አቶዘሪሁን ተሻላቸው ወይ አቶ አየለስ ወደራሳቸው ተመለሡ ወይ የእናትህስ ጉዳይ

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 4 หลายเดือนก่อน +1

    በአላህ ሚኪ አጣሩለት ምን አልባት ከሚስቶች ነው የመጣበት ባልጌ ናችው

  • @yesusgooftadhaa
    @yesusgooftadhaa 4 หลายเดือนก่อน +3

    Mikiyee Abbanii kee sifii fayyee

  • @WendMeke
    @WendMeke 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሀብት ስላለው ደፋር ነው ተስማሙ አልተስማሙ ግድ የለውም ሌላ መኖሩን መናገሩ ራሱ ከባድ ነው።

  • @zabibaakadiir
    @zabibaakadiir 4 หลายเดือนก่อน +1

    Mikiyee well❤❤❤

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚክ ይቅርታ የእናትህን ነገር እዴት አድረክ ትልቅ ነገር በህይወት ህ ትልቅ ስራ መስፈርት አለብህ ቅድስ ቁርባን እዴቀብሎ አድርግ እባክህ ህይወት ግን ድስ ብለህ እድትኑር

  • @Chalo1202-c7g
    @Chalo1202-c7g 4 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ ልጆች ለኤች አይ ቪ አልደነገጡም ለምን ?
    ከነሱ የመጣ አለመሆኑን መልካሙ ለምን አልጠረጠረም ለምን በሱ እና በእናት አባቱ አሳበበ ?

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 4 หลายเดือนก่อน +9

    እደት በክርስትና ሁለት ሚስት ፈፅሞ ሀጢያትነውውውውውውውው😢😢😢😢

    • @mekdesgeda5861
      @mekdesgeda5861 4 หลายเดือนก่อน

      Leke neshe gen sewe le birr erasunena hilenawen meshete jemeruale

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @EeEe-xu7cw
      @EeEe-xu7cw 4 หลายเดือนก่อน

      ሀይማኑታቸሁስ ትክክልአይደለምእኮ አይግንክረስቲኑችታሳዝናላቸሁ😂😂😂😂😂😂😂

    • @HonorX6-oe7fy
      @HonorX6-oe7fy 4 หลายเดือนก่อน

      Menow be bayibil selamon dawit abaraham sent mestoch alacho ateminum bayibil

    • @HonorX6-oe7fy
      @HonorX6-oe7fy 4 หลายเดือนก่อน

      Menow be bayibil selamon dawit abaraham sent mestoch alacho ateminum bayibil

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ይቅር ይበለን ፈጣሪ የማይሰማ ጉድ የለም ሁለት ሚስት በአንድ ቤት

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ያለ አያኖ እንጂ ያል ታዳርግው የለም የምትሉት 👍👍👍

  • @Hayim8970
    @Hayim8970 4 หลายเดือนก่อน

    ሚኪየ ጅግና በርታልን ❤❤

  • @MiftahurashadAboor
    @MiftahurashadAboor 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ስሉ ። እናንቴ ምሳሌ ናቹ በቃ ባሏን ምትወድ ሴት ትችላሌች። ደግሞ ከዉሽማ እሄ ይሻላል።

  • @B-o2h
    @B-o2h 3 หลายเดือนก่อน

    ሚኪ ምን ችግር አለዉ ሜደ ወቶ ዝሙትን ከምሰረት ይሻለል ሁላት ምስት ማጋበት ወጣ ያላ ነጋር አይደለም ጡሩ ናዉ

  • @felekche8544
    @felekche8544 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሚኪ ተሻለህ የአባትህ አቶ ዘሪ ሁ ምን ደረሱ

  • @ጎጃሜዋO
    @ጎጃሜዋO 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ😢አረ አገራችን ላይ ምናአይነት መፈስ ነው የገባው ወገን😢😢

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 4 หลายเดือนก่อน

      Men ye ergeman teweled ena gezie? 😭😭 Fetarie yeker yebelen! 🙏

    • @ጎጃሜዋO
      @ጎጃሜዋO 4 หลายเดือนก่อน

      @@ritahaile1787 በእውነት በጣም እምሰማው ሁሉ እሚሰቀጥጥ በገዘብ ብቻ ልባቸው የተደፈነ፡ አድ ወድ 9 ሴት የተባለው ደረሰ

  • @AishaMoh-yl4tu
    @AishaMoh-yl4tu 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህናመጣህ ሚኮ የኛ ጀግና

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ግዜ እያልን ነው የማዘነው ግን እዴት በአንድ ቤት ውስጥ አንድ ስው እድዚህ ስይውቁ ችግር የለውም ሲውቁ ግን መውስን ነብርባችው እይ እግዚአብሔር ስው በመፍጠር ተፅፅትኩ አለ አሁን ከእንሰሳ አንችልም

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላምነህ ሚኪ አቶዘሪሁን ተሻላቸው

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 4 หลายเดือนก่อน +1

    ገዘብ አለኝ ብለህ ሁለት አገባህ ፈጣሪን መፍራት የለም አሁን ችግር አመጣ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል 😮😮😮

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ ያቺ እርኩስ ልጂ ቤተሠቡን ባሉን ይካዳቺው እንዴት ሆነቺ

  • @faziaali6464
    @faziaali6464 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @umhibatube
    @umhibatube 4 หลายเดือนก่อน +1

    በድበቅ ይክታተሉ ሌላቀድሞ በናተ ሀይማኖት ሁለት ማግባት ይፈቀዳል

  • @Tgst1212
    @Tgst1212 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ሚኪ ከቻልክ ተከታተላቸዉ ልሴቶቹ ቤተሰብ ነዉ እሚመስሉት
    እና የልጁ ኣባትና እናቱ ስልካቸዉ ቀይረዉ ሌላ ቦታ ያስቀምጣቸዉ ከዛ የሆነዉን ያስተካክል
    ኣሁንም ሊበቀሉት ነዉ
    ሁለቱ ሚስቶች ደሞ በበሽታዉ በይጠቁም ነን ሊሉ ይችላሉ ለንብረት ብሎ ጊዜዉ ከባድ ነዉ😊

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 4 หลายเดือนก่อน +10

    ትክክለኛ ጋዜጠኛ ከሆንክ ለተመልካችም ክብር ይኑርህ በማይመለከትህ አትግባ ስለማታውቀው ስለ ሀይማኖት ሁለት ሚስት ስላለሁ ተቆርቁረህ ነገር ግን ስለ ውሽማ😅 ታብራራለህ ግን ማን ኛው ይቀላል❗ሁለት ህጋዊ ሚስት ወይስ በዳር የሚሰርቀው ስርቆት እንተሳሰብ የአንተም ታሪክ ይህንኑ ይገልፃል በኢስላም ውሽማ ሀራም ነው በህጋዊ መጋባት ግን ይቻላል

    • @SumanSuman-yn2ze
      @SumanSuman-yn2ze 4 หลายเดือนก่อน +1

      መጀመሪያ አዳምጭ ከመኮመትሽ በፊት ስለሀይማኖ እይወራ ሳይሆን ሙስሊም ማስተዳደር ከቻለ ሶስትም ማግባት ይቻላል እናንተ ግን ሙስልም አትመስሉኝም ነው ተሳሳተ ኒቃቢስቷ አዳጭ መጀመሪያ

    • @merryeuerusalem8891
      @merryeuerusalem8891 4 หลายเดือนก่อน

      😜😜😜😜

    • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
      @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 4 หลายเดือนก่อน

      @@SumanSuman-yn2ze አዳምጨማ ነው

    • @SumanSuman-yn2ze
      @SumanSuman-yn2ze 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@ሀዬቲየሒጇቧእንቁ ብታዳምጭማ ምን እንዳለ ይገባሽ ነበር

    • @ሳይመሽይነጋል
      @ሳይመሽይነጋል 4 หลายเดือนก่อน +1

      ጀሮዋ ሰለ ማይሰራ ነዉ

  • @Hayuyoutub
    @Hayuyoutub 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪዬ ጠፋህ የት ደረሰ የካንሰር ታማሚዋ

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ ዘመኑ የፍርድ ነው ዋ ለዛውም ሳትጋቡ በል ሚስት አይ እናት ማፈሪያውች😢😢

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 4 หลายเดือนก่อน

    እረ ጉድ ዘድሮ ሰላም ሚኪየ ሰላምህ ይብዛልህ ❤❤❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 4 หลายเดือนก่อน +2

    እህት እና እህት ናቸው ለገዘብ ስትል ትልቅ እህቲቱ ያስገባቻት

  • @alemwoloro7875
    @alemwoloro7875 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ye koya Video ayidela Mikiye???

  • @fikertegetnet3562
    @fikertegetnet3562 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሴቶቹ ብዙም አልደነገጡም እነሱ አስይዘውት ነው. አንተስ. ምን አልከሰከሰህ በአንድ አትረጋም ነበረ

  • @sumayr7791
    @sumayr7791 4 หลายเดือนก่อน +2

    የሰሮን መጨረሽ አምጠልን

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪሻ❤❤

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዜአብሔርየስራችሁን ነዉ የሰጣችሁ ምንም አያሳዝኑኝም ሰወች በዜህ ተማሩ እግዜአብሔር ያልፈቀደልን አናድርግ

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ ዘድሮ የማይሰማ ወሬ ለም መቼም 😢😢😢😢😢

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 4 หลายเดือนก่อน

    micky mendenew yemerebesh demetse yasegebahew?

  • @yesusgooftadhaa
    @yesusgooftadhaa 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tarikinii Itoophiyaa hin dhumuu 😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 4 หลายเดือนก่อน

    ❤ የመጀመሪዋ ሚስት ለኔለኔ ታበዛለች ሁለተኛዋ ለእኛ መስማት የለብንም ለኛ ለእናትህለአባትህ አታስብም ነዉ የምትለዉ።

  • @ohdgshggebdk8337
    @ohdgshggebdk8337 4 หลายเดือนก่อน +1

    selamachihu bezet yibeleln wudoch miki wude wendimachin berta

  • @VuvoY16-xd3wk
    @VuvoY16-xd3wk 4 หลายเดือนก่อน

    ሁለት ግዜ ሰማሁት ይህንን የቡና ነጋዴ የሚለውን 😂😂😂😂😂😂

  • @ghidaysaeed9362
    @ghidaysaeed9362 4 หลายเดือนก่อน +1

    Miki yakestehe lege emene derese betechalehe agezewe

  • @umhibatube
    @umhibatube 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይመርመሩ ሤቶች ያመጡበት ጣጣ ይሆናል አውቀው ሂወታቸው እየቀጠሉነው

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 4 หลายเดือนก่อน +7

    ብትሞቱ ይሻላል ሁለታችሁ አንድ ወንድ አችግዜ😢 እግዞኦ 😢😂

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 4 หลายเดือนก่อน +1

    በፈጣሪ ምን ጉዴነዉ😢😢😢😢

  • @mercato967
    @mercato967 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ በናታችሁ በዚህ ጊዜ ሚሰማው ነገር ሁሉ ያስጠላል።

  • @FedilaRedwan-ny2um
    @FedilaRedwan-ny2um 4 หลายเดือนก่อน +1

    100 k enasgebaw

  • @sosinaniguse-et1eq
    @sosinaniguse-et1eq 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ዘንድሮ በሴቶች ባሰ ለጥቅም ሲባል የማይሆኑት የለም እንዴት በዚህ ልክ አንድ ወንድ ለሁለት ሲያንሳቸው ነው በቫይረሱ መጠቃት ጎም ለግም አብረህ አዝግም አለ የሐገሬ ሰው ሲተርት እሱንም ይበለው ጥጋብ ነው

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 หลายเดือนก่อน

      ይበላቸው ይታባታቸው አይ 8ኛው ሺ 😢😢😢ለብር ተብሎ አንድ ለሁለት በሙስሉሞች ቢሆን እሽ ይቻላል ሀብታም ሲሆኑ ለካ ፈጣሪን ይረሳል😢😢

  • @good8574
    @good8574 4 หลายเดือนก่อน +1

    እነኝህ!ሴቶች እሱን ብለው ሳይሆን በሩን ፍልግርው እንጅ በር ሴቶች ፍቅር በር ሆኖል እንጅ ሌላ ኣይደለም ኣይሴቶች

  • @Madena-o1u
    @Madena-o1u 4 หลายเดือนก่อน

    ግርምም የሚለኝ ነገር ማታ እደትነው የሚያድሩት ማለቴ ከማንኛዋጋ ሊተኛ ክክክክ ወይ ይሄ ብር የማይሠራው የለ ብርነውኮ ይሄ ሁሉ😂😂😂😂

  • @mhirat
    @mhirat 4 หลายเดือนก่อน

    ❤ምክ ጅግና ናይ ❤❤❤በርታ

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 4 หลายเดือนก่อน

    እምነቱ ምንድን ነው እረማይሰማ ነገር የለም እረማረን ጌታ ሆይ

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 4 หลายเดือนก่อน +2

    ውፍ እንኳን ብላ ከሞተ ብላ በል አይገባም እኛ ግን ከሱ አነስን ግን ስናስዘን

  • @Martejes
    @Martejes 4 หลายเดือนก่อน +2

    እነዚህ የገሙ ግም ናቸውገንዘብ ስላ ለህእንደፈለገህ ስትሆን የጌታ ቅጣት ነው ይሄ ሁሉ ንሰሀ ግባ እና ንተም ንሰሀ ግቡ ብርብር ስትሉ ኤችአይቪ መጨረሻችሁን ያሳየኝ እና ንተ አሰዳቢዎች