ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦች
Enkowan Abro aderesen mikye
አሜን ሚኪየ እንኳን አብሮ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሰን ሚኪ ጀግናዉ
እንኳን አብሮ አደረሰን ሚኪያችን ለህግ ትቅረቦ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏😘 እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ወንድማችን ለኢናትህ ይቅረታ ኣድሪግላት😢
ፍቅረኛዋ ግን የዋህ ነው ተባረክ ለፍቅረኛህን ጸበል ወስደህ ከሱስ ስላወጣሀት ተባረክ
ሚኪየ እናትህን አትራቃት እባክህ ወድሜ ሁሌም ኮሜቴ ይህን ይመስላን በጣም ጠካራ ጎበዝ የሀቅ ሰው ነው ባርችየ ግን እናትህን አትራቅ እባክህ እናት እናት ነች ባርች ለዝህ ያደረሰችህ እሷ ነች
የሚኪ እናት ይቅር የማይባል ጥፋት አጥፍታ ልክ ሰው በገዛ እጅዋ እንደገደለች ቢቆጠርም ሚኪግን በእናቱ ብዙም ሳይጨክንባት ይቅር ብሎ በእምነትዋ ውሰድና አፅልይላት
በትክክል
እውነትነው
😊😊😊
የሚኪ እና አይደለም እሱ ፈጣሪም እራሱ ይቅር አይላትም የሰንት ሰው ሂወት ነው ያበላሸችው በማያገባሸ ጥልቅ አትበይ
የባሏ መልካምነት የሷ የዋህነት አይታ ቀበረቻቸው የሰራሽን ይስጥሽ 😢 ሚኪ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ
ሚኪየ እናትህን ተተራረቁ ሁላቸውንም አተስታርቃቸው እና እናትህ ንስሀ ትግባ😢😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል
ልጁ ሲያሳዝን በጌታ እዳንተ አይነት ባል ወዴትስ ይገኛል እድለኛ ነሽ ሚስትየዋ❤❤❤❤
በጣም እግዚአብሔር ሲያድል እንዲህ ነውአንዳንዱ ስግብግብ ቢሆን ባዶ ስትሆን ጥሏት ይሄድ ነበር
በጣም
።።።ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነህ።።።ካርታውን ታሳይህ አትልቀቃት።።።ባለንብረቷ በጣም ታሳዝናለች።።።
ሚኪ በርታ እራስህን እየጠበቅክ አባትህ አቶ ዘሪሁንን አደራ ልክ እንደዱሮዐችሁ እናትህንም ይቅርታ አድርግላት እናት እናት ነች
❤❤❤❤❤❤እኔ እንደዚህ አይነት ወንድ አይቼ አላቅም ለጥቅም እንዳልቀረባት ያስታዉቃል ቢሆን ኖሮ ባዶ ሆና የጉልት ቸርቻሪ ሆና ወረደ እንኳን አልተለያትም እንደዚህም አይነት ወንድ አለ ብዬ እስከሚገርመኜ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ምን አይነት መልካም ባል ትክክል ከዲፕሬሺን አሰወጥቆ ጉሊት መሰራቷ ቢዚ ሰትሆን ከዲፕሬሺን አሰወጣት ሄለን ምርጥ እህት ምክንያቱም በገንዘብ አትተካም ብላ ነው አረመኔ እህት ነች❤❤❤❤
ሚኪ ዛሬ የምር ከሰረሀቸዎ ስራዎች ምርጥና አስገራሚ ስራ ነው ጀግና ብቻ አይመጥንክም ዋው በርታ ከጠላት ይጠብቅህ
❤❤❤❤❤❤ሚኪዬ እናትህ መታረቅ አለብህ ይቅርታዋን ተቀበል ያለፈ ነዉ ሁሉ ነገር የትም ቤት የሚከሰት ነዉ እኔ በፊትም እየለመንኩህ ነዉ እባክህን ሚኪዬ በፈጣሪ ይሁንብህ አርገዉና አሳየን ❤❤❤❤❤❤
ሚኪዬ ጀግናው እውነቱን ሳያወጣ አይለቃትም በርታ እራስህን ጠብቅ👍👍👍👍👍👍እህቲቱ በጣም ሰይጣን ናት ትንሽ እርህራሄ የላትም ውድቀቷ እንዴት አታሳዝናትም ጭካኔዋ ጥግ የላትም ስንት አመት ልትኖር ይሆን 👇👇👇👇👇👇👇
ጎበዝ ሚኪዬ ሀቀኛ አና ሀቅን ወዳድ ልጅ ነህ ተባረክ የዚችም ልጅ ሀቋን አስመልስላት በፈጣሪ ስም ይዤሃለሁ በዛሬ ግዜ እኮ ማንን ማመን እንደሚቻል አስቸጋሪ ግዜ ነው ዘመድ ባእዳው ካሃዲ ሆነ ፈጣሪ ልባችንን ይመልስልን
ወላሂ ወንድሜ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪየ አንተ ጅግና ናዉ ኢድሜና ከጤና አላህ ይሰጥክ ❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና ለሁንት ለናቱ አኳን ያልተመለሰ ያመቱ ጀግና የሁነት ዘማሪ ሚኪዬ ዘርክ ይባረክ እደግ ለቁምነገር በቃ !!!!!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሥራ ክብር ነው እያልን ህይወት መርሳት የወደፌቱ መጨክን ነው። ይህንንም መጀመር በጣም ጎበዝ ነች በርቼ የወደቀ ይነሳል ላለፋው ስተትሽ እርሺው ነገ ተስፋ ነው ባሏ እግዜር ይባርክ ተባረክ።
ሚኪየ እንኳን እዴርስህ ለአድሱ አመት እስከ ቤተስብህና እስከ ስራ ባልዴርቦችህ🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤ልጅቷም ሲበዛ የዋህ መልካም ነች አምናት እስካሁን በትግስት መቀመጧ
የተረገመች እንደዚህ አይነት አይስጠኝበእውነት እንኳን ለእህቴ ለማንም እ ምነቴን አልክድም ጌታ ይካድሽ
ሚኪየ በእግዚአብሔር ልለምንክ እናትህን ይቅር በላት አሳድጋ ለዚክ ያበቃችህ እናት እኮ ናት የሆነ ነገር ብትሆን ይጸፅትካል ሚኪየ በማርያም እናት እናት ናት የፈለገ ቢሆን
ምን አይነት ሰይጣና ናት ሚኬይ ኣይዞህ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን ልጁቱዋ በጣም ኩፉእ ናት የምርለ እህቱዋ በዝ ለክመጨከን እግዞኦ ማሓረና😢😢😢😢😢ወደ ህግ መቀጣታ ኣለባት ሴየቱዋ😢😢😢😢😢😢
የምር ጥሩ ባላ ነዉ ልጁ ፈጣሪ እድመን ጠና ይስጠሀ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤አይዟቹህ ወላሂ ጀግናዉ ሚኪዬ እንደሚያስመልስላችሁ አልጠራጠርም ታያላችሁ ትመልሳለች ትመልሳለች 100% ሚኪ እንኳን ይቺን ሆዳም ከሀጂ የስንት የተቀናበሩ ብዛት ያላቸዉን ወንጀል ሸርፏል እንዳታስቡ እጃችሁ ይገባል ጋዜጠኛዉን ተማመኑበት ያረገዋል ከዛ መቀመቅ ወደ ቂሊንጦ ይወረዉርልሻል ❤❤❤❤
ሚክ አንተ የልጅ ትልቅ ነህ እባክህ እናትህን ታረቃት😢😢😢
ተውት ስራውን ይስራበት የተባረከ ልጂ ነው አንቆስቁሰው የግል ሂወቱ ነው እራሱ የውቃል ማድረግ ያለበትን
@@melattmelatt9105yaqal gn demo yeqrta telq endehone new enji rasu yaqal
Ke enatu gar tetalital enide 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏 bel tarekat
እውነት ነው ሚኪ እናት እናት ነች መተክያ የላትም ከሰዉው ልጅ ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና እናትህ ይቕር በልላቸው ለአባትህ ዘሪሁን ያለህ ፍቅር አይጓደልብህ አባትህ ደግሞ እንደዛ
አተ ልጅ ግን ጀግና ነህ እዴት እዴት ነወ መስርጃዉ የያዝክወ የምሪ ገሪሞኛል😂
ተመስገን ከስምህ ጀምሮ የተባረክ የናትህ ማህፀን የተባረከ ነዉ እነዚህ ሌቦችን የት አደረሳችሁአቸዉ የነሱንም መጨረሻ እንድታሳየን በጉጉት እንጠብቃለን ሰላም ሁን
ሚኪዬ እንኳን ደህና መጣህ በርተ አንተ የልጅ አዋቂ❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት እንደአንተ አይነት ሰዎች አሳቢ ሰዎች ቢበዙ የት በደረስን ነበር ፈጣሪ ይባርክክ ትክክለኛ አፍቃሪ አንተ ነክ ።እናቲቱ ከእንዳንቺ አይነት የአስተሳሰብ ድህነት ካለው ሰው የዘቀጠ አስተሳሰብ ካለው ሰው የንብረት ድህነት ያለው ሰው ከአንቺ ሺህ እጥፍ ይሻላል እሱ ደግሞ ከአንቺ ይሻላል እሱ ቢያንስ ሀቅን ይዞ ነው የሚንቀሳቀሰው ። በፊትም ቢሆን እላለሁ የእኔ የሚባለው የቅርብ ሰው ነው ሊያጠቃን የሚመጣውና ጥንቃቄ ብናደርግ እላለሁ ። ሚኪ አንተም ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል እንኳን አደረሰክ አደረሳችሁ
ሚኪዬ እኔ የማውቅህበ በምትሰራውለሁሉም ሰው ታላቅ ስራህ ነው ቤተሰቦችህን ይቅታ ተደራርጋችሁ እናትህንመተው ጥሩ ይደለም እባክህ እባክህወላጅ እናትህን ይቅርታ ተደራረጉ።የመርቁህ የአዲስ አመት ሰጦታቸውይቅርታ ይሁን ሁሉም ጥጉን ይዞተስተካከለ እኮ ሁሉም አጥፍተዋልእኮ በተለያነ መንገድ በሳቸው ስምይቅርታ እንጠይቃለን በእግዚአብሄር ሰም❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤
ጥላት ከሩቅ አይመጣም በጣም ያሳዝናል ባልዮው ግን ጎበዝ ነው ሚኪየ በርታልን
ወላሂ ሚኪዬ እናት ወልዳለች ጀግና። ሰላምህ ብዝዝት ይበልልን❤❤❤
ሚኪዬ አንተን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ጀግና ነህ❤❤❤❤ሰላምህ ይብዛ ሚኪዬ❤❤
ሚኪ. አባታችን. እዴት. ናቸው መልካም አመት ይሀንላችሁ ❤❤❤
አው ሚኪ እኛ በጣም እናከብርክ አለን ከሰው ስተት ከብርት ዝገት አይጠፍም እና እማየን እናትህን ይቅርበላት እና አስታረቃቸው ምክኒአቱም ቃሉም ይቅር በሉን ይቅር እንድባሉ ይላልቃሉ ወንድሜ
ሚኪ ጀግናችን በርታ ቅዱስ ሚካኤል ጀርባህን ይጠብቅልን
ጎበዝ ጥሩ ማስረጃ ስለሰትሽ መመሰግን ይገባሻል
በመጀመሪያ እንኳን አደረሰህ በመቀጠል እናትህን አትራቃት ሚኪ አደራ የሆነ ነገር ብትሆን ይፀፅትሀል እናት እናት ናት እሽ ሚኪ ይቅርታ አድርግላት አዲስ አመት ስለሆነ አመቱን የሰላም የፍቅር የአንድነት የነፃነት እንዲሆንላቹህ እመኛለሁኝ
ሚኪ እከን አደረሰ ለአዱሱ አት ከሞለ ቤታሰቦች አደረሰች አደረስ በታረፈ ሚኪያችን እናትና አበትክን አቶዘርሁን አደትርቀቻው አሰዲጋው አሰታምሮ እዚሐደርሰል በታለይ እናትእን አታረቃት
ሚኪ ሠላምህይብዛልኝወንድሜ አተ ጀግና ወድማችን ነህ በርታ አይዞህ❤ምንአይነትጎድኛ ነት አህትተብየዋ ማን ሊታመንነዉ ወይ ዘንድሮ ሚኪየ የልጅትልቅ ነህ አድሜና ጤና ይስጥህ❤
❤❤❤❤❤❤ዋዉ ሚኪዬ ጀግና ጀግና በደቂቃዎቹ ዉስጥ ሌባዋን ያጋለፀ ጀግናችን የአመቱ ጀግና እንዴት ደስስስስስ እንዳለኝ ያረቢ በቃ እጃቸዉ እንደገባ ነዉ ግን ሚኪ ልጁን የሆነ ነገር እንዳታስደርገዉ ይቺ ጅብ ጭራቅ ወይም እህቷን በመርዝ እንዳትገላቸዉ በጣም ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸዉ ንገራቸዉ አንተም ብቶን እራስህን ጠብቅ አላህ ካንተ ጋ ይሁን ግን እስር ቤት ወርዉራት ከመለሰች በሃላ
ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን መልካም አደሰ አመት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺 መልካም 🌺🌻🌻🌻 በዓል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ድስ ይላል እንኳን ድህና ምጣህ ወንድሜ
ይባረክ!! ለነገሩ ተባርከሀል
እዴው እድሜ ይስጥህ ይችን ከሀድ ዴግ አዴረካት ሚኪየ እናትህን ዴሞ ታረቃቼው እናት ያው እናትናት🎉🎉🎉🎉
ሚክዬ እንኳን አደረሰህ ላዲሱ አመት 🙏❤🌻🌻🇪🇷
ምን አይነታ ጉደኛ ናት እህት ተብየዋ 😢😢😢 እህት ታታመነ ማን ሊታመን ነው. 😢😢😢. ባልሽ ግን ጎበዝ. ባዶጅሽ መተሽ በሱሱ ተጠምደሽ ትቶሽ አለመሄዱ ግን አደነኩት ጎበዝ ታማኝ ❤❤❤. ሌላ ወንድ ቢሆን ትቶሽ ነበር የሚሄደው 😢😢😢. ሀቅሽ አላህ ይመልስልሽ 😢😢😢. ሚኪ እራስህን እየጠበክ ❤❤❤. በታቸልህ አቅም አግዛቸው እነዚህ ሰዎች 😢😢😢 አንተ ከተበዳይ ሰው ነው የምትቆመው ሁልግዜ ጎበዝ ❤❤❤
🤔🤔
😢😢😢😢😢ሰው የእናት ልጅ እህት ያልታመነች ማን ይታመናል😢😢😢እግዚኦ አቤቱ አማኑኤል ሆይ ማረን 😢😢😢እኔም በጣም የምወደው የማከብረው የልብ ጓደኛዬ ብዙ ነገር ያደረገልኝ ሰው የቤት መስተዋት መግዣ 45 ሺ ልኬለት ይከው ይዞ ጠፋ ካሁን በፊት ብዙ ነገሮችን እየገዛ ልኮልኛል ግን አሁን በመጨረሻው ብሩን ተቀብሎ ይዞ ጠፋ ስልኩም አይሰራ አቤት መድሀኒአለም ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ለዚች ለ45 ሺ ብሎ 😢😢😢እህትነት ወንድምነት ማጣት 😢😢
ሚኪ ጀግና ልጅ ለዚሀነውየምወድህ አላማ ያለህ የውሳኔ ሰው በርታ
ሚኪዬ እንካን ደህና መጣህ ተሽሎህ ስራህን በመቀጠልህ ደስ ብሎኛል
ሚኪዬ ዋው እቺን ሀረመኔ እህት አይደለችም አውሬ ናት እሷ ከዛ መታ ጉሊት ስተሸጥ ያለሳዘነቻ ላንተ ልታካፍን አውሬ የሰው ደም የእህሽን ደም ለሰው ታካፍያለሽ😢😢
የኛጀግናስወዲህእናትህንይቅርታአዲርግላቸውወዲሜ❤❤❤
ሚኪ ጀግናችን የምትሉ 👍
እንኳን አብሮ አደረሰን ሚኪ
ሚኪዬአላህይጠብቅህየኔውድየኔልዩ❤❤❤እራሥጠብቅህ
سبحان اللهይገርማል እረ ምን አይነት አረመኔ ጨካኝ አረመኒ ብትሆኝነው በህትሺላይ ለዛውም አጂብ እሚገ ርም ነው
ሚኪየ በጣም ታዛዝናለች ሐቁን አወጣጣላትና ንብረቷን አስመልስላት
ሚኪ ጀግና ጀግናው የምር አመሳ ነህ አላህ ይጥብቅህ
ቶሎ አሳግደው በህግ ሚኪ እንዳታሸሽው እቺ መርዝ እህት ናት እህቷን በአደዛዠ እፅ አደንዝዛ ብሩን ለመብላት ነው የእህቷን ህይወት ያበላሸች ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት ደሞ እኮ ባሏን እጠለዋለሁ ትላለች የተረገመች እሱ ነው እኮ በፀበል ወደ ራሷ እንድትመለስ ያረጋት እሷማ ብሯን ይዛ ቁጭ ያለችው ለፍታ ያመጣችው ገንዘብ ቁጭ ብሎ እሷ ጉልት ቸርችራ እየበላት ትንሽ እንኳ አታሳዝናትም ተካፍለን እንብላው አለችው ሚኪን እሱ ሀቀኛ ልጅ ነው የእናቱን ጉድ እንኳ አይደብቅም
ሚኬ እኳንደሕናመጣሕልን እኳን አደረሰሕ የተፈጠረዉ ተፈጥሯል እናትሕን አተረቅ እዳይ ጠፅፅትሕ ይቅርበል ፈጣረም ይቅር ብሎነል ❤❤❤
ምርጥ እኮ ነህ አላህ ይጠብቅህ
ሚኪዬ እኳን ደህና መጣህ እኳን ወደስራህ በሰላም ተመለስክ ❤❤❤ እቺ ባለጌ ፈጣሪ የማትፈራ ውሸታም ዋጋዋ ማግኘት አለባት ሆሆሆ
ሚኪ ጎበዝ ወጣት በርታ ባለጉዳይዋ ምስኪን ባልዋም አንዳይነቶች ጌታ ለየዋሆች ቅርብ ነው እውነቱን ትደርሽበታለሽ ፈጣሪ ይርዳችው
Bravo Mike thank you wow
እኔ የማይገባኝ ነገር ብሆን ስራን ትንቃላችሁ ጉልትም የቤት ሰራተኛነትም ሁሉም ስራ ነው አለመድራት ብቻ ነው ነውር ዊጭ ለይ , እህታችን ጎበዝ ናት ስራ ስርታ እራሷን ለመቀየር መሞከ ጥሩ ነው እህቷ በጣም ጨካኝ ናት
የኘጀግነ ተሻለህ በረታ የአባትህ መጨረሻ አሳወቀን ወደቤት ተመለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከድባይ የመዳም ቀመም
አሳት እጅን ብቻ አይደለም የሚያቃጥለው ሁለቱም አንድ ነገርያጭበረበሩት ይመስላል አንድ ነገርከእሱ ለመደበቅ የማሞክሩት ነገርያለ ይመስላል ወይም እህትየዋቤትዋን እንዳትጠይቃት በአንድ ነገርአደንዝዛታለች።ፀበል ፀበል ፀበል ከእትዋ ትራቅአሁንም ጨርሳ እንዳትጓዳት ቤቱንእንዳትጠይቃት ብላ።
Good job awetatahat echi aremenea metaser alebat
የኔጀግና አበጀህ ሀቢቢ ወላሂ ልዩነህ አላህ ይጠብቅህ
Miki tashilok sira jamar Alhamdulilah kufu ayikaki fatari yitabiqih ka Enateh garim taraqu woda fatariwa inditimalasi mikarati Abatih Atoo Zerihun indenoti fatari yitabiqachuSelam fiqiri Laa malan Ehtihoppa❤❤❤❤❤❤❤❤
echi mulu balege qoshasha nati endeti tibelabatalechi yesewu ayin gerifawati yamexachi birri yasitefashi gudati bederisibati eko quma atedim echi hushatm nati mikiye yene wendim jegina gazexegn erasin xebiqi eshi cheru egizaber katega yehun ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪ ጀግና ልጅለዚሀነው የምወድህ❤❤❤❤❤
ልጅ ሚኪ ጠንካራ ሁን በርታ ባልና ሚስት በጣም የዋህ ናቸው
እግዚያብሄር ሀቅሽን ያምጣልሽ እህቴ ሚኪ ጀግና
ምክዬ ጀግናችን እንኳን ሠላም መጣህ ❤❤❤
አረ ምን አይነት የሴጣን ዘመን ነው ይሄን ያህል እህታ ተቸግራ ጉሊት አስክትቸረችር ገንዘብ እያላት አረ እግዚዋ እንግዲህ ማነው የሚታመነው እኔ አላውቅም
ሚኪ የኢትዮጵያ ጀግና ❤❤ እርስህ ጠብቅ
ጨካኝ ቢጤ ስትሆን አትቀርም የእህቷን አደራ የምትበላ ከዚህም የተነሳ እህቷን ተስፋ አሰቆርጣ ለአደነንዛዥ እፅ ዳርጋ ህይወቷን አበላሽች። ስትናገር እራሱ ስታስጠላ የእህቷን ገንዘብ አጨብርብራ በአፍንጫው ትናገራለች። ባለጌ።ለባዳ የምትሰጠውን ብር እህቷ ናት የለፋችበት ለሷ አትሰጣትም። አውሬ ናት አውሬ።
አምላክ ጥሎ አይጥልም መልአክ የሆነ ባል ስሜት አምላክ ይባርከው
ሚኪዬ ጀግናው ለተጎዱ ደራሽ ላዘኑ እባ ኣባሽ ነህ እና ፈጣሪ ይጠብቅህ
ሚኪ እኪን አደረሰህ እነትህሰ ሚኪ እነት አትረሳም የዘጠኘ ወረ ጋዳነቸ አትቀየማት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍🥰የምትገርም ባል ነክ ዋው ሚኪያስ ደግሞ ከሰራሀቸው ስራውች ይህ ስራህ አስደንቆኛል🥰👌👉😳ግን ግን አሜሪካ ነው አረብ ሀገር ነው የሄድቹ? ምክንያቱም አሜሪካ ሰው ገፋፍቶ ይኬዳል እንዴ እድል ሳይኖር አልገባኝም እኔ?🤔🙄
እዳተም አነት ወዲ አለ ፈጣሪ እሪሜ ተጤና የስጥህ ጀግና
ሚኪ እንዳትለቃት ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ ደግሞ ባለቤቷም ያግዝሀል
ሚኪየ እንኳን ለ2017 አመተ ምህረት ያን ሁሉ ነገር አሳልፎ በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ❤❤❤❤❤🎉
የመጨረሻው ዘመን የናትልሽ ሲከዳ አቤቱ ማረን😢😢😢😢
ሚኪ እናትህን ስተትዋ ላትደግም አስጠንቃትና ከጎንዋ ብትሆን 🎉🎉🎉
እግዚዮኦ መሐረነ ክርስቶስ ምንጨ ካኝነች🙆🙆🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭😭
ሚኪ ወንድማችን በኛ ሐይማኖት እናት ምንም ብታጠፋ እናት ናት
Wayo wayo Ethiopia 😢😢😢?
እግርህን ተሻለህ❤❤❤ባርችየ
ሚኮዬ የሳሮን ጉዳይስ እንዴት ሆነ ወደቤተሰቦቿ ሄደች ወይስ ከባሏ ጋር ናት ማነው የሷን ጉዳይ ማወቅ የፈለገው 👍አሳዩኝ
ከባሏ ጋር ተለያይታለች. ወደ እስልምናም ተመልሳለች ስለቤተስቦቿ ግን አላውቅም
❤❤❤❤❤በጣም ተሸሎሀል እግዚአብሔርይመስገን
Miki bravo ❤from Eritrea
Mikiye jabadhu 🎉
የጭቃ ቤት ነው እንዴ ጂ ፕላሰ ወይ እርድና እሺ ለማጥፈት ሰንት ሊትር ፈጀ ምን አይነትእራሰ ወዳድ እህት ነች ሰታሰጠላ❤❤❤ የአመቱ ምርጥ ባል ❤❤አይዞን ወንድሜ
binamn erdaw. mickuye. you are so Amezing. becouse kemot wetetehal kerashe. ehite Aderra.
ሚኪ ጀግናና ቀና ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
የኔ ጀግና ልባም እኮነህ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦች
Enkowan Abro aderesen mikye
አሜን ሚኪየ እንኳን አብሮ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሰን ሚኪ ጀግናዉ
እንኳን አብሮ አደረሰን ሚኪያችን ለህግ ትቅረቦ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏😘 እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ወንድማችን ለኢናትህ ይቅረታ ኣድሪግላት😢
ፍቅረኛዋ ግን የዋህ ነው ተባረክ ለፍቅረኛህን ጸበል ወስደህ ከሱስ ስላወጣሀት ተባረክ
ሚኪየ እናትህን አትራቃት እባክህ ወድሜ ሁሌም ኮሜቴ ይህን ይመስላን በጣም ጠካራ ጎበዝ የሀቅ ሰው ነው ባርችየ ግን እናትህን አትራቅ እባክህ እናት እናት ነች ባርች ለዝህ ያደረሰችህ እሷ ነች
የሚኪ እናት ይቅር የማይባል ጥፋት አጥፍታ ልክ ሰው በገዛ እጅዋ እንደገደለች ቢቆጠርም
ሚኪግን በእናቱ ብዙም ሳይጨክንባት ይቅር ብሎ በእምነትዋ
ውሰድና አፅልይላት
በትክክል
እውነትነው
😊😊😊
የሚኪ እና አይደለም እሱ ፈጣሪም እራሱ ይቅር አይላትም የሰንት ሰው ሂወት ነው ያበላሸችው በማያገባሸ ጥልቅ አትበይ
የባሏ መልካምነት የሷ የዋህነት አይታ ቀበረቻቸው የሰራሽን ይስጥሽ 😢 ሚኪ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ
ሚኪየ እናትህን ተተራረቁ ሁላቸውንም አተስታርቃቸው እና እናትህ ንስሀ ትግባ😢😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል
ልጁ ሲያሳዝን በጌታ እዳንተ አይነት ባል ወዴትስ ይገኛል እድለኛ ነሽ ሚስትየዋ❤❤❤❤
በጣም እግዚአብሔር ሲያድል እንዲህ ነው
አንዳንዱ ስግብግብ ቢሆን ባዶ ስትሆን ጥሏት ይሄድ ነበር
በጣም
።።።ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነህ።።።ካርታውን ታሳይህ አትልቀቃት።።።ባለንብረቷ በጣም ታሳዝናለች።።።
ሚኪ በርታ እራስህን እየጠበቅክ አባትህ አቶ ዘሪሁንን አደራ ልክ እንደዱሮዐችሁ እናትህንም ይቅርታ አድርግላት እናት እናት ነች
❤❤❤❤❤❤እኔ እንደዚህ አይነት ወንድ አይቼ አላቅም ለጥቅም እንዳልቀረባት ያስታዉቃል ቢሆን ኖሮ ባዶ ሆና የጉልት ቸርቻሪ ሆና ወረደ እንኳን አልተለያትም እንደዚህም አይነት ወንድ አለ ብዬ እስከሚገርመኜ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ምን አይነት መልካም ባል ትክክል ከዲፕሬሺን አሰወጥቆ ጉሊት መሰራቷ ቢዚ ሰትሆን ከዲፕሬሺን አሰወጣት ሄለን ምርጥ እህት ምክንያቱም በገንዘብ አትተካም ብላ ነው አረመኔ እህት ነች❤❤❤❤
ሚኪ ዛሬ የምር ከሰረሀቸዎ ስራዎች ምርጥና አስገራሚ ስራ ነው ጀግና ብቻ አይመጥንክም ዋው በርታ ከጠላት ይጠብቅህ
❤❤❤❤❤❤ሚኪዬ እናትህ መታረቅ አለብህ ይቅርታዋን ተቀበል ያለፈ ነዉ ሁሉ ነገር የትም ቤት የሚከሰት ነዉ እኔ በፊትም እየለመንኩህ ነዉ እባክህን ሚኪዬ በፈጣሪ ይሁንብህ አርገዉና አሳየን ❤❤❤❤❤❤
ሚኪዬ ጀግናው እውነቱን ሳያወጣ አይለቃትም
በርታ እራስህን ጠብቅ👍👍👍👍👍👍
እህቲቱ በጣም ሰይጣን ናት ትንሽ እርህራሄ የላትም ውድቀቷ እንዴት አታሳዝናትም ጭካኔዋ ጥግ የላትም ስንት አመት
ልትኖር ይሆን 👇👇👇👇👇👇👇
ጎበዝ ሚኪዬ ሀቀኛ አና ሀቅን ወዳድ ልጅ ነህ ተባረክ የዚችም ልጅ ሀቋን አስመልስላት በፈጣሪ ስም ይዤሃለሁ በዛሬ ግዜ እኮ ማንን ማመን እንደሚቻል አስቸጋሪ ግዜ ነው ዘመድ ባእዳው ካሃዲ ሆነ ፈጣሪ ልባችንን ይመልስልን
ወላሂ ወንድሜ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪየ አንተ ጅግና ናዉ ኢድሜና ከጤና አላህ ይሰጥክ ❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና ለሁንት ለናቱ አኳን ያልተመለሰ ያመቱ ጀግና የሁነት ዘማሪ ሚኪዬ ዘርክ ይባረክ እደግ ለቁምነገር በቃ !!!!!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሥራ ክብር ነው እያልን ህይወት መርሳት የወደፌቱ መጨክን ነው። ይህንንም መጀመር በጣም ጎበዝ ነች በርቼ የወደቀ ይነሳል ላለፋው ስተትሽ እርሺው ነገ ተስፋ ነው ባሏ እግዜር ይባርክ ተባረክ።
ሚኪየ እንኳን እዴርስህ ለአድሱ አመት እስከ ቤተስብህና እስከ ስራ ባልዴርቦችህ🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤ልጅቷም ሲበዛ የዋህ መልካም ነች አምናት እስካሁን በትግስት መቀመጧ
የተረገመች እንደዚህ አይነት አይስጠኝበእውነት እንኳን ለእህቴ ለማንም እ ምነቴን አልክድም ጌታ ይካድሽ
ሚኪየ በእግዚአብሔር ልለምንክ እናትህን ይቅር በላት አሳድጋ ለዚክ ያበቃችህ እናት እኮ ናት የሆነ ነገር ብትሆን ይጸፅትካል ሚኪየ በማርያም እናት እናት ናት የፈለገ ቢሆን
ምን አይነት ሰይጣና ናት ሚኬይ ኣይዞህ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን ልጁቱዋ በጣም ኩፉእ ናት የምርለ እህቱዋ በዝ ለክመጨከን እግዞኦ ማሓረና😢😢😢😢😢ወደ ህግ መቀጣታ ኣለባት ሴየቱዋ😢😢😢😢😢😢
የምር ጥሩ ባላ ነዉ ልጁ ፈጣሪ እድመን ጠና ይስጠሀ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤አይዟቹህ ወላሂ ጀግናዉ ሚኪዬ እንደሚያስመልስላችሁ አልጠራጠርም ታያላችሁ ትመልሳለች ትመልሳለች 100% ሚኪ እንኳን ይቺን ሆዳም ከሀጂ የስንት የተቀናበሩ ብዛት ያላቸዉን ወንጀል ሸርፏል እንዳታስቡ እጃችሁ ይገባል ጋዜጠኛዉን ተማመኑበት ያረገዋል ከዛ መቀመቅ ወደ ቂሊንጦ ይወረዉርልሻል ❤❤❤❤
ሚክ አንተ የልጅ ትልቅ ነህ እባክህ እናትህን ታረቃት😢😢😢
ተውት ስራውን ይስራበት የተባረከ ልጂ ነው አንቆስቁሰው የግል ሂወቱ ነው እራሱ የውቃል ማድረግ ያለበትን
@@melattmelatt9105yaqal gn demo yeqrta telq endehone new enji rasu yaqal
Ke enatu gar tetalital enide 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏 bel tarekat
እውነት ነው ሚኪ እናት እናት ነች መተክያ የላትም ከሰዉው ልጅ ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና እናትህ ይቕር በልላቸው ለአባትህ ዘሪሁን ያለህ ፍቅር አይጓደልብህ አባትህ ደግሞ እንደዛ
አተ ልጅ ግን ጀግና ነህ እዴት እዴት ነወ መስርጃዉ የያዝክወ የምሪ ገሪሞኛል😂
ተመስገን ከስምህ ጀምሮ የተባረክ የናትህ ማህፀን የተባረከ ነዉ እነዚህ ሌቦችን የት አደረሳችሁአቸዉ የነሱንም መጨረሻ እንድታሳየን በጉጉት እንጠብቃለን ሰላም ሁን
ሚኪዬ እንኳን ደህና መጣህ በርተ አንተ የልጅ አዋቂ❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት እንደአንተ አይነት ሰዎች አሳቢ ሰዎች ቢበዙ የት በደረስን ነበር ፈጣሪ ይባርክክ ትክክለኛ አፍቃሪ አንተ ነክ ።እናቲቱ ከእንዳንቺ አይነት የአስተሳሰብ ድህነት ካለው ሰው የዘቀጠ አስተሳሰብ ካለው ሰው የንብረት ድህነት ያለው ሰው ከአንቺ ሺህ እጥፍ ይሻላል እሱ ደግሞ ከአንቺ ይሻላል እሱ ቢያንስ ሀቅን ይዞ ነው የሚንቀሳቀሰው ። በፊትም ቢሆን እላለሁ የእኔ የሚባለው የቅርብ ሰው ነው ሊያጠቃን የሚመጣውና ጥንቃቄ ብናደርግ እላለሁ ። ሚኪ አንተም ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል እንኳን አደረሰክ አደረሳችሁ
ሚኪዬ እኔ የማውቅህበ በምትሰራው
ለሁሉም ሰው ታላቅ ስራህ ነው ቤተ
ሰቦችህን ይቅታ ተደራርጋችሁ እናትህን
መተው ጥሩ ይደለም እባክህ እባክህ
ወላጅ እናትህን ይቅርታ ተደራረጉ።
የመርቁህ የአዲስ አመት ሰጦታቸው
ይቅርታ ይሁን ሁሉም ጥጉን ይዞ
ተስተካከለ እኮ ሁሉም አጥፍተዋል
እኮ በተለያነ መንገድ በሳቸው ስም
ይቅርታ እንጠይቃለን በእግዚአብሄር ሰም❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤
ጥላት ከሩቅ አይመጣም
በጣም ያሳዝናል ባልዮው ግን ጎበዝ ነው ሚኪየ በርታልን
ወላሂ ሚኪዬ እናት ወልዳለች ጀግና። ሰላምህ ብዝዝት ይበልልን❤❤❤
ሚኪዬ አንተን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ጀግና ነህ❤❤❤❤ሰላምህ ይብዛ ሚኪዬ❤❤
ሚኪ. አባታችን. እዴት. ናቸው መልካም አመት ይሀንላችሁ ❤❤❤
አው ሚኪ እኛ በጣም እናከብርክ አለን ከሰው ስተት ከብርት ዝገት አይጠፍም እና እማየን እናትህን ይቅርበላት እና አስታረቃቸው ምክኒአቱም ቃሉም ይቅር በሉን ይቅር እንድባሉ ይላልቃሉ ወንድሜ
ሚኪ ጀግናችን በርታ ቅዱስ ሚካኤል ጀርባህን ይጠብቅልን
ጎበዝ ጥሩ ማስረጃ ስለሰትሽ መመሰግን ይገባሻል
በመጀመሪያ እንኳን አደረሰህ በመቀጠል እናትህን አትራቃት ሚኪ አደራ የሆነ ነገር ብትሆን ይፀፅትሀል እናት እናት ናት እሽ ሚኪ ይቅርታ አድርግላት አዲስ አመት ስለሆነ አመቱን የሰላም የፍቅር የአንድነት የነፃነት እንዲሆንላቹህ እመኛለሁኝ
ሚኪ እከን አደረሰ ለአዱሱ አት ከሞለ ቤታሰቦች አደረሰች አደረስ በታረፈ ሚኪያችን እናትና አበትክን አቶዘርሁን አደትርቀቻው አሰዲጋው አሰታምሮ እዚሐደርሰል በታለይ እናትእን አታረቃት
ሚኪ ሠላምህይብዛልኝወንድሜ አተ ጀግና ወድማችን ነህ በርታ አይዞህ❤ምንአይነትጎድኛ ነት አህትተብየዋ ማን ሊታመንነዉ ወይ ዘንድሮ ሚኪየ የልጅትልቅ ነህ አድሜና ጤና ይስጥህ❤
❤❤❤❤❤❤ዋዉ ሚኪዬ ጀግና ጀግና በደቂቃዎቹ ዉስጥ ሌባዋን ያጋለፀ ጀግናችን የአመቱ ጀግና እንዴት ደስስስስስ እንዳለኝ ያረቢ በቃ እጃቸዉ እንደገባ ነዉ ግን ሚኪ ልጁን የሆነ ነገር እንዳታስደርገዉ ይቺ ጅብ ጭራቅ ወይም እህቷን በመርዝ እንዳትገላቸዉ በጣም ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸዉ ንገራቸዉ አንተም ብቶን እራስህን ጠብቅ አላህ ካንተ ጋ ይሁን ግን እስር ቤት ወርዉራት ከመለሰች በሃላ
ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን መልካም አደሰ አመት
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ድስ ይላል እንኳን ድህና ምጣህ ወንድሜ
ይባረክ!! ለነገሩ ተባርከሀል
እዴው እድሜ ይስጥህ ይችን ከሀድ ዴግ አዴረካት ሚኪየ እናትህን ዴሞ ታረቃቼው እናት ያው እናትናት🎉🎉🎉🎉
ሚክዬ እንኳን አደረሰህ ላዲሱ አመት 🙏❤🌻🌻🇪🇷
ምን አይነታ ጉደኛ ናት እህት ተብየዋ 😢😢😢 እህት ታታመነ ማን ሊታመን ነው. 😢😢😢. ባልሽ ግን ጎበዝ. ባዶጅሽ መተሽ በሱሱ ተጠምደሽ ትቶሽ አለመሄዱ ግን አደነኩት ጎበዝ ታማኝ ❤❤❤. ሌላ ወንድ ቢሆን ትቶሽ ነበር የሚሄደው 😢😢😢. ሀቅሽ አላህ ይመልስልሽ 😢😢😢. ሚኪ እራስህን እየጠበክ ❤❤❤. በታቸልህ አቅም አግዛቸው እነዚህ ሰዎች 😢😢😢 አንተ ከተበዳይ ሰው ነው የምትቆመው ሁልግዜ ጎበዝ ❤❤❤
🤔🤔
😢😢😢😢😢ሰው የእናት ልጅ እህት ያልታመነች ማን ይታመናል😢😢😢እግዚኦ አቤቱ አማኑኤል ሆይ ማረን 😢😢😢እኔም በጣም የምወደው የማከብረው የልብ ጓደኛዬ ብዙ ነገር ያደረገልኝ ሰው የቤት መስተዋት መግዣ 45 ሺ ልኬለት ይከው ይዞ ጠፋ ካሁን በፊት ብዙ ነገሮችን እየገዛ ልኮልኛል ግን አሁን በመጨረሻው ብሩን ተቀብሎ ይዞ ጠፋ ስልኩም አይሰራ አቤት መድሀኒአለም ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ለዚች ለ45 ሺ ብሎ 😢😢😢እህትነት ወንድምነት ማጣት 😢😢
ሚኪ ጀግና ልጅ ለዚሀነውየምወድህ አላማ ያለህ የውሳኔ ሰው በርታ
ሚኪዬ እንካን ደህና መጣህ ተሽሎህ ስራህን በመቀጠልህ ደስ ብሎኛል
ሚኪዬ ዋው እቺን ሀረመኔ እህት አይደለችም አውሬ ናት እሷ ከዛ መታ ጉሊት ስተሸጥ ያለሳዘነቻ ላንተ ልታካፍን አውሬ የሰው ደም የእህሽን ደም ለሰው ታካፍያለሽ😢😢
የኛጀግናስወዲህእናትህንይቅርታአዲርግላቸውወዲሜ❤❤❤
ሚኪ ጀግናችን የምትሉ 👍
እንኳን አብሮ አደረሰን ሚኪ
ሚኪዬአላህይጠብቅህየኔውድየኔልዩ❤❤❤እራሥጠብቅህ
سبحان الله
ይገርማል እረ ምን አይነት አረመኔ ጨካኝ አረመኒ ብትሆኝነው በህትሺላይ ለዛውም አጂብ እሚገ ርም ነው
ሚኪየ በጣም ታዛዝናለች ሐቁን አወጣጣላትና ንብረቷን አስመልስላት
ሚኪ ጀግና ጀግናው የምር አመሳ ነህ አላህ ይጥብቅህ
ቶሎ አሳግደው በህግ ሚኪ እንዳታሸሽው እቺ መርዝ እህት ናት እህቷን በአደዛዠ እፅ አደንዝዛ ብሩን ለመብላት ነው የእህቷን ህይወት ያበላሸች ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት ደሞ እኮ ባሏን እጠለዋለሁ ትላለች የተረገመች እሱ ነው እኮ በፀበል ወደ ራሷ እንድትመለስ ያረጋት እሷማ ብሯን ይዛ ቁጭ ያለችው ለፍታ ያመጣችው ገንዘብ ቁጭ ብሎ እሷ ጉልት ቸርችራ እየበላት ትንሽ እንኳ አታሳዝናትም ተካፍለን እንብላው አለችው ሚኪን እሱ ሀቀኛ ልጅ ነው የእናቱን ጉድ እንኳ አይደብቅም
ሚኬ እኳንደሕናመጣሕልን እኳን አደረሰሕ
የተፈጠረዉ ተፈጥሯል እናትሕን አተረቅ
እዳይ ጠፅፅትሕ ይቅርበል ፈጣረም ይቅር ብሎነል ❤❤❤
ምርጥ እኮ ነህ አላህ ይጠብቅህ
ሚኪዬ እኳን ደህና መጣህ እኳን ወደስራህ በሰላም ተመለስክ ❤❤❤ እቺ ባለጌ ፈጣሪ የማትፈራ ውሸታም ዋጋዋ ማግኘት አለባት ሆሆሆ
ሚኪ ጎበዝ ወጣት በርታ ባለጉዳይዋ ምስኪን ባልዋም አንዳይነቶች ጌታ ለየዋሆች ቅርብ ነው እውነቱን ትደርሽበታለሽ ፈጣሪ ይርዳችው
Bravo Mike thank you wow
እኔ የማይገባኝ ነገር ብሆን ስራን ትንቃላችሁ ጉልትም የቤት ሰራተኛነትም ሁሉም ስራ ነው አለመድራት ብቻ ነው ነውር
ዊጭ ለይ , እህታችን ጎበዝ ናት ስራ ስርታ እራሷን ለመቀየር መሞከ ጥሩ ነው እህቷ በጣም ጨካኝ ናት
የኘጀግነ ተሻለህ በረታ የአባትህ መጨረሻ አሳወቀን ወደቤት ተመለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከድባይ የመዳም ቀመም
አሳት እጅን ብቻ አይደለም የሚያቃጥለው ሁለቱም አንድ ነገር
ያጭበረበሩት ይመስላል አንድ ነገር
ከእሱ ለመደበቅ የማሞክሩት ነገር
ያለ ይመስላል ወይም እህትየዋ
ቤትዋን እንዳትጠይቃት በአንድ ነገር
አደንዝዛታለች።
ፀበል ፀበል ፀበል ከእትዋ ትራቅ
አሁንም ጨርሳ እንዳትጓዳት ቤቱን
እንዳትጠይቃት ብላ።
Good job awetatahat echi aremenea metaser alebat
የኔጀግና አበጀህ ሀቢቢ ወላሂ ልዩነህ አላህ ይጠብቅህ
Miki tashilok sira jamar Alhamdulilah kufu ayikaki fatari yitabiqih ka Enateh garim taraqu woda fatariwa inditimalasi mikarati
Abatih Atoo Zerihun indenoti fatari yitabiqachu
Selam fiqiri Laa malan Ehtihoppa❤❤❤❤❤❤❤❤
echi mulu balege qoshasha nati endeti tibelabatalechi yesewu ayin gerifawati yamexachi birri yasitefashi gudati bederisibati eko quma atedim echi hushatm nati mikiye yene wendim jegina gazexegn erasin xebiqi eshi cheru egizaber katega yehun ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪ ጀግና ልጅለዚሀነው የምወድህ❤❤❤❤❤
ልጅ ሚኪ ጠንካራ ሁን በርታ ባልና ሚስት በጣም የዋህ ናቸው
እግዚያብሄር ሀቅሽን ያምጣልሽ እህቴ ሚኪ ጀግና
ምክዬ ጀግናችን እንኳን ሠላም መጣህ ❤❤❤
አረ ምን አይነት የሴጣን ዘመን ነው ይሄን ያህል እህታ ተቸግራ ጉሊት አስክትቸረችር ገንዘብ እያላት አረ እግዚዋ እንግዲህ ማነው የሚታመነው እኔ አላውቅም
ሚኪ የኢትዮጵያ ጀግና ❤❤ እርስህ ጠብቅ
ጨካኝ ቢጤ ስትሆን አትቀርም የእህቷን አደራ የምትበላ ከዚህም የተነሳ እህቷን ተስፋ አሰቆርጣ ለአደነንዛዥ እፅ ዳርጋ ህይወቷን አበላሽች። ስትናገር እራሱ ስታስጠላ የእህቷን ገንዘብ አጨብርብራ በአፍንጫው ትናገራለች። ባለጌ።
ለባዳ የምትሰጠውን ብር እህቷ ናት የለፋችበት ለሷ አትሰጣትም። አውሬ ናት አውሬ።
አምላክ ጥሎ አይጥልም መልአክ የሆነ ባል ስሜት አምላክ ይባርከው
ሚኪዬ ጀግናው ለተጎዱ ደራሽ ላዘኑ እባ ኣባሽ ነህ እና ፈጣሪ ይጠብቅህ
ሚኪ እኪን አደረሰህ እነትህሰ ሚኪ እነት አትረሳም የዘጠኘ ወረ ጋዳነቸ አትቀየማት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍🥰
የምትገርም ባል ነክ ዋው
ሚኪያስ ደግሞ ከሰራሀቸው ስራውች ይህ
ስራህ አስደንቆኛል🥰👌
👉😳ግን ግን አሜሪካ ነው አረብ ሀገር ነው የሄድቹ? ምክንያቱም አሜሪካ ሰው ገፋፍቶ ይኬዳል እንዴ እድል ሳይኖር አልገባኝም እኔ?🤔🙄
እዳተም አነት ወዲ አለ ፈጣሪ እሪሜ ተጤና የስጥህ ጀግና
ሚኪ እንዳትለቃት ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ ደግሞ ባለቤቷም ያግዝሀል
ሚኪየ እንኳን ለ2017 አመተ ምህረት ያን ሁሉ ነገር አሳልፎ በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ❤❤❤❤❤🎉
የመጨረሻው ዘመን የናትልሽ ሲከዳ አቤቱ ማረን😢😢😢😢
ሚኪ እናትህን ስተትዋ ላትደግም አስጠንቃትና ከጎንዋ ብትሆን 🎉🎉🎉
እግዚዮኦ መሐረነ ክርስቶስ ምንጨ ካኝነች🙆🙆🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭😭
ሚኪ ወንድማችን በኛ ሐይማኖት እናት ምንም ብታጠፋ እናት ናት
Wayo wayo Ethiopia 😢😢😢?
እግርህን ተሻለህ❤❤❤ባርችየ
ሚኮዬ የሳሮን ጉዳይስ እንዴት ሆነ ወደቤተሰቦቿ ሄደች ወይስ ከባሏ ጋር ናት ማነው የሷን ጉዳይ ማወቅ የፈለገው 👍አሳዩኝ
ከባሏ ጋር ተለያይታለች. ወደ እስልምናም ተመልሳለች ስለቤተስቦቿ ግን አላውቅም
❤❤❤❤❤በጣም ተሸሎሀል እግዚአብሔርይመስገን
Miki bravo ❤from Eritrea
Mikiye jabadhu 🎉
የጭቃ ቤት ነው እንዴ ጂ ፕላሰ ወይ እርድና እሺ ለማጥፈት ሰንት ሊትር ፈጀ ምን አይነት
እራሰ ወዳድ እህት ነች ሰታሰጠላ❤❤❤ የአመቱ ምርጥ ባል ❤❤አይዞን ወንድሜ