ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ነገ የአባቴን ዘሪሁን የ40 ቀን መታሰብያ አስበን እንውላለን ። ለሁላችሁም ክብርና ምስጋና ፈጣሪ ይስጥልን 🙏
እልልልልልልልልልል,እስየ,የሚኪ,እናት,ባለፈ,ታሪክ,ተሰቃይ,እፍፍ,ተመስገን,እልልል❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏
ነቡስ ይማር
ሚኪየ ወንድሜ እንዃን ደስ ኣለህ❤❤❤
እሰይ ሚኪየ እንኳን ደስ አለክ ፈጣሪ ፈተናህ የመጨረሻ ያድርግልህ❤❤❤❤
ጀግና ልጅ ወልደሻል መሰሉ ሚኪየ የኔ አክባሪ ወድም ❤እናመሰግናለን ስላከበርከን ክበርልን❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
❤❤❤😢
የኔ ልጅ ሚኪ ማሻአላህ ጀግና ነህ የናት ምርቃት ይድረስህ ይቅር ባይ ሩህሩህ ጥሩ ጀግና የጀግና ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ውነቴ ነው
እሰይ ሚኪዬ እንካዋን ደስ አለክ ወንድሜ እንካዋን በሰላም እናትክን አገኘክ እደኔ የሚኪ ደስታ የሚያስደስተው ማነው
ሚክ ጎበዝ ነህ:: እናትህንጥሩ አድርገህ ስለተንከባከብካት አመሰግንሀለው:: ብዙም ስለማታንዛዛውና ሁሌም ወደቁምነገሩ ፈጥነህ ስለምትገባ ወደንሀል:: በርታ አትዘናጋ ጥበቃ አብዛ::
ሚኪዬ አንተ የሠዉ ልክ ያለህ ጀግና የማትበገር ፣ትልቅ አስተሣሠብ ያለህ ነህ አሁንም ራስህን ጠብቅ በርታ ።እናትህ አሣዘኑኝ ዛሬ 😢😢😢😢እንኳንም ተረፉልህ አልሃምዱሊላህ ።አንዳንድ ሠይጣኖች ጠላት ቢኖሩህም ብዙ ዶአ /ጸሎት የሚያደርጉ የሚወዱህ ቤተሠቦች አሉ ።አይዞህ ላንተም ክብር ይገባሀል እኛን አክብረህ ፣ዝቅ ብለህ ሥላመሠገከን እኛም እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልል ሚኪ ጅግና ነህ እናትህን ስላገኘህ ተደስቻለሁ አሁንም ቢሆን የምታምነውን ጠባቂ አድርግ ለናትህ ኪዳነምህረት እናትህንምአንተንም ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልል ሚኪዬ እንኳን ደስ አለህ።እናትህን እንኳን በሰላም አገኘሀት።
እሳይ እሳይ ጃግና ኑርልን ❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጣብቅህ እራስን ጣብቅ እናቴ እንኮን ለቤት አባቃሽ 😢😢❤❤
ሚኪ እጅግ በሳል ጋዜጠኛ ባጭር ጊዜ የሙያ ብቃቱን ተጠቅሞ እናቱን በሰላም በእጁ አስገብቷል ፈጣሪ ይጠብቅህ የእኛንም ጭንቀት አሳጥረኸዋል እናመሰግናለን
ሚኪዬ የጀግና ጀግና አንበሳ ነክ ትለያለክ ሁሉን በድል እምታጠናቅቅ ከፈጣሪ ቀጥሎ እንኳን ደስ አለክ እናትክን ስላገኘክ❤❤❤❤💪💪💪💪💪
እካን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለማንኛውም እግዚአብሔር እስከ ቤተስህ አይለይህ እውነነተኛውን ፍርድም ይስጥልህ ።ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ።ሚኪ በጣም ቅነ እና የዋህ መሆንክን ፈጣሪ መስክሮልሃል።
ምኪየ አንተ እንደብረት ተፈትነሃል ጠንካራ ነህ ገናም ብዙ ትኖራለህ ብዙም ትሰራለህ መዳንያለም ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ያውልልህ ለእኩሶች ልቦና ይስጣቸው
ሚኪዬ በጣም ደስ ብሎኛል እናትክን በ ሰላም ስላገኘካቸው❤❤ፈጣሪ እናትክን ነፍ አመት ያኑርልክ የኔ መልካም ❤❤❤❤
ሚኪዬ እንኳን ደስ አለህ እናትና ልጅ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ❤❤❤
የኔ ጀግና ሚኪ እንኳን ተወለድህላት ሚኪ እራስህን እየጠበቅህ ወንድ እንኳን ተወለድህ❤❤❤❤
የኔ ጀግና ሚኪየ እናትህን በማገኘትህ በጣም ደስ ብሎኛል ከአሁን በሗላ እናትህም አንተም እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ሚኪ ተባረክ በርታልን❤❤
የጇን ነው ያገኛችው ይሄን ሁሉ መዘዝ እሷ መሰለኝ ያመጣችው አራሰ ልጀ በገንዘብ የሸጠች ግፈኛ እንደወንጀሏማ ለፍርድ መቅረብ ነበረባት እናቱ ሰለሆነች ነው የሸፈነላት ሌላ ሰው ቢሆን ለፍርድ ያቀርብ ነበር ወ/ሮ ሩት እናትህን ይከሷታል ለፍርድ ትቀርባለች
እናትህ ሲያንሳት ነው ለፍላፊ ግፈኛ ነች የሰራችውን ወንጀል እያወክ ሸፍነህላታል ከከአህቷ “ የጓደኛዋን ባል ቀምታ “ የጎደኛዋን አራሰ ልጀ ሰርቃ በገንዘብ ሸጣ አባትህንም በመድሀኔት አሳብዳ የሰንት ሰው ሂወት እመሳቅላ በነፃነት ተቀምጣለች አንተም ለህግ አላቀረብካትም በተዘዋዋሪ አይቀርላትም የጇን ታገኛለች
ምንም ታጥፍ ምንም እናት እናት ነች ከነጉድለቷ እንሸከማታለን: በተረፈ ሚኪዬ ጐበዝ ጀግና እንኳን ደስ አለህ. ምንጊዜም በእግዝያብኤር ታመን በእሱ ብቻ ተደገፍ.
እልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለህ ሚኪዬ ተባረክ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ግን ልበ ብርሀኗን በእምነት የተባለች ጠበቃ ከሰማይ ወርደህ የደረስክላት እለት የነበራት ደስታ አይቼ የለጥርጥር አላህ እንደሚያስደስትህ ነግሬህ ነበር ለሁሉም እንኳን ደስ አለህ አልሀምድላላ።
❤❤❤❤❤
ሚኪዬ የኔ ልጅ እናትህን በማግኘትህ ደስ ብሎኛል በርታ ኣይዞህ ግን ኣትቸኩል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልል አሠይ ሚኪየ እንኳን ደስ አለህ እኔ ደሰ ብሎኛል የሐገር ጀግናና የአለም ምሳድ ነህ በጣም ደሰ ይላል አምላክ ከአንተ ጋ ይሁን አይዞህ በርታ ሁሌም ሁሌም የህግ ጠበቃ ይዘህ መጓዝ አለብህ እኔ ባህር ማዶ ሆኜ እከታተልህ አለሁ ወይዘሮ መሠሉ ጥሩ ልጅ ለእውነት የቆመ ልጅ አለሽ ምሐጸንሽ ትመርቀው ይንርልሽ የሚኪን ልጅ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃሽ ምነው ሚኪ ሁለት መንታ በመሆነልሽ በጣም ደሰ ይል አሁን ሚኪየ እንኳን ሰላገኘህ እኔ ልቤ አርፏል ደስ ብሎኛል ከዚህ በተረፈ ሚኪ ሠው በወጣትነት ብዙ ሀጢያት ይሠራል ሰለዚህ እናት በወጣትነት ብዙ ብትሳሳትም አንተ ይቅር በላት ከእናት በላይ የለምና እናት እስከ ዘላለም ትኑሮልህ ኑሮላት ሚኪየ እግዚአብሔር የላከህ መላክ ነህ ቃላት ያጥረኛል ሚኪየ እንግዲህ ለእናትህ ያለውን ፊቅር አትንፈጋት አንተ መልካም ጥሩ ልጅ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ሁሉንምነገር በድል የምትወጣ ጀግናናህ የምር እንካን ደስአለህ እናትህን በሰላምአገኘሀት እኛም በጣምደስ ብሎናል
እልልልልልልል ሚኪዬ እንኳን ደሰ አለህ እናትህን እንኳን በሰላም አገኘሀት ❤❤❤❤❤❤❤❤ 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ማኪዬ እንኳን ደስ አለሕ እግዝሓቤሔር ችግሮችሕን ሁሉ ያጥፍልሕ ወንድሜ አይዞሕ ለበጎ ነው
ሚኪ ስለ እናትህ እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉🎉 የቅጥረኛ ነብሰ ገዳይ ነርስ ጉዳይ መጨረሻው ግለፅልን
አላህ ያሸብከው ሁሉ ይሙላልህ ሰደቃውን ያድርሰልህ የተቸገረ ሰው መርዳት ከሁሉም በላም ሆነ ክፋት የሰውርልሀል በርታ የሰጠ እጅ ፈጣሪ ይጠብቀዋል ይጠብቅህ
ወርቅ ወርቅ የሚሆነው በእሳት ተፈትኖ ነው ሚኪየ ❤❤❤❤ደግሞ ጀግንነት ይጨምራል እንጂ አይቀንሥም ብዙ ፈተናወች አልፎ ከእዚህ ደርሰ ሚኪየወንድሜ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤❤ ሚኪየking
❤❤❤❤❤😂❤❤❤
❤❤❤❤tkkl
እልልልልልልልልልልል ሚኪሾዬ ሁሊም ፈጠሪ ከታ ጋራ እደሆነ በሙሉ ሊብ ምገልፅልክ የኝ ጀግና በርታልን👍👍👍👍 ሚኪዬ ውደፍት የተ ጠላቶች አይበረክቱም የኛ ጀግና🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሚኪ እንኳን ደስ ያለህ ይሔን አጭበርባሪ እንኳን ጠፈጠፍከው እጅህ ይባረክ እሰይ
ሚኪ አይዞህ አያስፈልግም ምስጋናው ለጎጆ ነው፤ እናተ (ተሙ፣ዱካ፣የነስር አ፣ሃብታሙ፣ማህደር፣ አቤል ወዘተ) ተስፋ ያጣሁበትን አትራባም ያልኳትን ሃገር እየታደጋችሁ ነው። እኛ ነን ማመስገን ያለብን።🙏🏾🙏🏾 እኔ መሰሉን በጣም እምወዳት ብታጠፋም በልጅነት ውስጥዋ ክፋት የለም እምትፈልገውን ታረጋለች ቆይቶ ስተት ሆኖ ይገኝባታል She is a free Sprite woman but not Saint 😂😂😂
ሚኪ እናትህን እንኳን ለቤታቸው አበቃቸው አይ መከራዋ እናትህ የኛ ጀግና አይዞህ ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል በርታ እሺ አለንልህ 😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉
ሚክዬ አንቴን ብችል ኖሮ ወጥት ብያርግህ አልጠገብም ❤❤❤እንደት እንምታሳዝን የኔ ወንድም እግ/ር አምላክ በደሙ ይሸፈን ከሰው አወር እግ/ር ይጠብቅ❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍
😢😢😢😢😢😢 masha Aallaa meki koo bagaa Wal argitanii Rabbii siaegu ofegadhu jegnaa Kenya wly ati dhira
Maal qabaa osoo uummani oromoon akkanati jabba fi obsaa qabatanii😢😢😢😢😢 dhugaa keeti Heeddu Gammaddefi Rabbiin isaa haa Eegguu
ሚኪ በጣም ጀግና ነው የሚኪ እናት መሰሉ ጀግና ልጅ ወልደሻል እግዚአብሔር መርቆ ሚኪን የመሰለ ጀግና ልጅ አድሎሻልሚኪን የሰጠሽ
ሚኪ ጀግና የልጅ አዋቂ እንኳን ደስያለህ 🎉እግዛቤሄር ካንተ ጋር ይሁን 🎉
ሚኪ የኔ ጀግና 🎉 እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉 እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤
እልልልልልልል ኧረ የዛሬው ቀን ተመስገን ነው ግሩሜም ተገኘ ሚኪ አተም እናትህም ተገኙልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏 ባለወልድ አባቴ ተመስገን እውነትም ባለወልድ አንድ ይወልድ ተመስገን የድግልማሪያም ልጅ ሆይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሌም ታስገርመኛለህ የኔ ትንሽዬ መላክ ጀግና እኮ ነህ ያንን ሁሉ ማለፍህ እራሱ ብቻ ምንአይነት ጠንካራ መሆንህን ምስክር ነው በርታ አንበሳዬ
ሚኪን 100k እናስገባው እሲ ፋሚሊ እኔ ብቻዬን ብችል 1ሚሊዬን አስገባው ነበር በዚህ እድሜው ያልሰራው ስራ ያልተፈተነው ፈተና የለም ፈተና ያጠነክራል ወንድሜ በርታልን እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው
Bmllme ❤❤❤😂😂
እኔም ብችል አስገባው ነበር
Betikikl geta melkam new🎉🎉🎉
ሚኬ እነኮነ ደሳለህ ያለህ
❤❤❤❤❤❤ኣዎ የምር😊😊😊😊😊😊😊
ማሻ አላህ በጣም በጣምዳሥብሎኛል ሚኪየ አብሽር ጠክር እራሥህን ጠብቅ 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እናትህ ን በሰላም አገኘህ ሚኪ ጀግና ነህ ወንድሜ ኧረ በቃ ይበላችሁ
ቴሌኮም እንኳን ተገኘች እናትህ 🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ለዚህ ቀን እግዚአብሄር ያበቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ስለተገኘች እናት
ሚኪዬ እንኳን ደስ አለሕ የኔ ወንድም ከብዙ ውጣ ወረድ በሗላ እናትሕን በማግኘትሕ እግዚአብሔር ይመስገን በጣምደስ ብሎኛል❤
ሚኪ አንተ እግዚአብሔር ይባርክህ እናትህን አንኳን አገኘህ አንተ ፍቅር እንጂ ገንዘብ አይገዛህም ጠላቶችህ ይፈቱንሀል አንተም በእግዛብሔር መልካም ፍቃድ ድል ታደርጋለህ። ሁሌም በሥራዬ አምላኬ ቅደም በል።
Wowowow bagaa dasi si jedhe miki koo bagaa nagdhani batee 😢😢😢❤❤❤
አልሃምዱሊላህ enkuan ደስ አለክ ወንድሜ ማነው እንደኔ ደስ ያለው 🥰🥰❤ሚኪ ወንድሜ የ እናትህን ቤት ቀይረው ሁሉም ስለሚያውቀው ድጋሚ አደጋ እንዳይደርስባቸው አደራ 😢😢
ወንድሜ ቤት ቀያርው
👍👍👍👍👍👍👍👍
ሚኪየ እኳን ደስ አለህ ጀግና ነህ አደቃሀለሁ ጀግግና መሰሉ እናትህ እድለኛ ናት በእውነት አተን የመሰለ ልጅ ፈጣሪ ስለሰጣት ሚኪየ አላህ ይጠብቅህ
የኔ ጀግና ሚኪዬ በጣም ደስ ብሎኛል እልልልልልልል እንኮን ደሰ አለህ መሰሉም ምስጊን ተንከራተተች እንካን ደስ አለሽ የመቤቴ ስራ ነው ተመስገን !!!!የመሰሉ መታገድ ምክንያት ሁኖ በእምነትን እንድትገኛ ሆነ ሁሉ ነገር ለበጐ ነው የሚባለው አባባል እንዲህ ነው !!!!!!!ሚኪበርታልኛ እራስህን ጠብቅ!!!!
አይ ሚኪዬ እራስህን ጠብቅ እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመሥገን ነበልባልም ወንዱሙን ቢያገኝ እዴት ደስ ባለን ነበር እርዱት እስኪ አለመንም መሞቱን
ሚኪ እንኳን ደስ አለህ እናትህ እንኳን ለቤቷ አበቃት፣ ሚኪ መድኃኒዓለም ከፊት ከኋላ ይጠብቅህ በርታ!!
በእውነት የዛሬዋ ቀን የተባረከች ናት ጋዜጠኛ ግሩም ከታገተበት ተገኘ እግዚአብሔር ይመስገን ሚኪዬ እንኳን ደስ አለህ እናታችን መሰሉ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ በእውነት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ተመስገን አማኑኤል
አንበሳ ሚኪ እንኳን ደስ አለህ እናትህ በመገኘታቸው ጥሩ ውሳኔ ነው ያደረግኸው አንበሳ ጀግና
ሚኪየ ወንድም እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ብሎኛል ቤተ ቀይር እናትህን ከዚህ በላይ እንዳይጎዱብህ
እልልልልልል ሚኪየ እንኩአን ደስ አለህ እንኩአን እናትህን በህይወት መለሰልህ
እልልልልልልል እንኳን እናትሕን በሰላም አገኘሀት በእውነት በጣም ነበር የተሰማኝ በእውነት ደስታየ ወደር የለውም እባክሕ ሚክየ እራሰሕን ጠብቅ ።
የጀግና እናት ነሽ ደስ ይበልሽ ልጅሽን በጣም ነው የማደንቀው መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም በምልጃው አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን ደሳለህ ሚኪ ወድማችን በጉጉት ስጠብቅ ነበርጀግና ሚካ ወድማችን🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እሰይ ሚኪዬ እንኳን ደስ አለክ እናትህን ስለአገኘህ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪዬ እንኳን እግዚአብሄር እረዳህ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን በቃይበልህ ብዙ ተንገላታህ
እሰይ እልልልልልልልልልል❤❤❤ እንኳንም ደስ አለክ ሚኪዬ ማዘርዬ እንካንም በሰላም መጡ በርታ በርታ አንበሳ
ሚኪየ እናትህን ሥላገኘሀት በጣም ደሥ ብሎኛል እግዚአብሄርይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚክዬ እንክዋን ደስ ያለህ እናትህን ስላገኘህ ህይወትህን አደጋ ላይ ጥለህ ነው ያገኘሀት እግዜር ይመስገን ሰዎችን ግን ወደቤትህ አታምጣ
የሚክ ቤተሠቦች እንኳን ደስ አለችሁ❤ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ጀግና ጠንከረ ብዙ ትምህርት ከአንተ ተምሬአለሁ ጌታ የኑርልኝ ወንድሜ ❤❤❤❤ዘሬ ደስ ብሎኛል ግሩሜም ተገኝቶዋል የሚክዬ እናት ተገኙልን እልልልልል🎉🎉🎉🎉
ዛሬ ቀኑ የድል ነው እነዘላለምም ወንጀለኞችን እየለቀሙ ነው
እልልልልልልልልልልልልልልል ሚኪዬ እንኳን ደስ ያለህ መሰሉ ተገኘች እባክህ ሚኪ ልጄ ከእግዚአብሔር በታች እራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤❤❤
ሚኪዪ እኳን ደስአለሕ ዪኔልጅ ዪኔጄግና ወጣትልጅ ተባረክዪኔቅልጅ እናትእናትናት ፈጣሪ አሁንም ከፊትይቅደም ❤❤❤❤❤❤
Mekiyee mother mikiyasi Bagaa Ergamaa Qulqulluu mikaa'el siin baasee🎉🎉🎉🤲🤲🤲😥😥😥
ምኪ እንኳን ደሰ አለክ የኔ አባት እማየ መሰሉ እንኳን ከልጀው ከቤትው አበቃወት ምኪ ጠንካራ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪየ በጣም ደስ ብሎኛል እናትክን በሰላም ሰላገኘካቸዉ ❤❤ ፈጣሪ እናትህን ሽ አመት ያኑርልክ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ ❤❤
መኪ ጀግና ነህ ቤተሰብህን/እናትህን ቦታ ዘዎር አድርገህ አተ ስራህን ስራ ወንድምህን ከናቱ ጋር አገናኘዉ ከሩት ጋር እሷ በጥፋቷ ብትቀጣም
ሚኪዬ ልጄ እግዚአብሄር ይመስገን ተመስገን ይመስገን እራስህን ጠብቅ ጠንካራ ነህ እግዚአብሄር በዙሪያክ ይጠብቅህ ሚኪዬ ልጄ እንባህን አበሰልህ እግዚአብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል
ሚክ እኳን ደስ አለክ እናትህ አገየሀት አልኸምዱላህ ጥሩ ሰዉ ፈተና ይበዛበታል አተ ጠከር በል አባትህ ድኖ ለአገሩ ያብቃዉ ❤❤❤❤
😭አይዞሽ የኔ እናቴ ❤️❤️ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን ሚኪዬ አንተ ማልካም ስው ❤️እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙇
❤❤❤❤❤❤
መሻአላይ. የዛሪው. ቀን የሚኪእናት. ተገኘች. ግሩሜም. ተገኘ ደሥይላል. መብሩክ❤❤❤❤❤
ጀግና ሚኪኢ አላህ ይጠብቅ የኛአ ብሩቱኡ እንኳን በሰላም እናትህ አገኝሀት ሁሊም አላህ ይጠብቃቹኡ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለህ ሚኪ ውንድሜ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል አይዞህ ሚኪ ሁሉም ለበጎ ነው እያልክ ሁሉን ማለፍ ነው ሁሌም ፈጣሪ ከጎንህ ይከተልህ።።
,እልልልልልል,,ፍጣሬ ይመስገን ,እንኳን ደስ አለሕ ሜኬየ 💖💖💖🙏🙏🙏
እንኳን ደስ አለክ ሚኪዬ እናትህ ተገኘች አሁንም እራሳችሁን ጠብቁ ከእግዚአብሔር ጋር መስሉ ጅግና ልጅ አልሽ ፀለይለት በፀሎት አገዢው
Wowooooo baga gammadee mimiyyeee 🙏🙏🙏🙏 yee Miki innati baga nagaan gara mana keessaniti deebitan🙏❤️❤️❤️❤️
ሚኪየ ጠንካራው ወድማችን እግዚአብሔር ከእውነት ጋር አለ እንኳንም ደስ አለህ ደስታህ ደስታችን ነው
ሚኪ እንኳን ደስ አለህ እናትህ በመገኘቷ ሁላችንም ደስ ብሎናን ❤❤❤❤❤
እልልልልልልልወንድ ልጅ ይወለድ አቦ ይመችህ ሚኪ ጀግናው የእናቱ የህዝብ አበሣ ጎበዝ 😂😂😂😂የህግ አካል ነኝ አላለም ሌባ ሚኪ እደናተ ሆዳም አይደለም መቼም አታሸንፉትም እውነት ታሸንፋለች ሚኪዬ ጠንካራው አበሳው ተስፈኛው በርታ እንኳን ደሥ አለህ እምዬ ማሚህን አተረፈልህ
Mashahalaa mikiiyee baga adha ke argate
ሚኪየ እኳን ደስ አለህ❤❤እኛንም ደስ ብሎናል❤❤❤❤ፈተናህ የሚያበቃበት ቀን ናፈቀኝ😢😢አላህ ሠላምህን ያብዛልን ወንድሜ 😢😢😢❤❤❤❤
የኔ ትንሽ ልጅ ሚኪያስ(ሚካኤል የሚጠብቀው )እንኳን ደስ ያለህ ስለ ጤንነትህ ትንሽ ብትከታተል ደስ ይለኛል ተመስገን ስለ አንተ ቃል የለኝም
እልሀምድሌላህ ምሥጋና ይግባው ለአላህ 😢😢❤❤❤ሚኪ❤ጅግና ጋዜጠኝ አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ ስላምህ ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ይጠብቃችሁ እንኮን ድህና ተገኝልህ የኔ አባት
ሚኪየ ይገባሃል እኮ ላንተ የሀ ሁሉ ፈተና በሂወት ያለ ሰው ብዙህ ፈተና ያገኛል እሱንም እ/ር ስለሚወድህ ነው
ሚኪዬ የእኛጀግና እንኳንደስአለህ በሄድክበትሁሉ እግዚዐብሄር አይለይክ❤❤❤
እልልልልልልሚኪዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሕ እናትሕን በሕይወት አገኛሀት የፈተና መጨረሻ ያርግልሕ የአንድ ብዙ ዘመንሕን እ /ር ይባርክልሕ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ሁልጊዜ ካንተ ጋር ነው ።❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በህይወት መጡልህ ሚኪ አይዞህ እራስህን ጠብቅ ሰው ጨምር ብቻህን አትወጣ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤
እሰይ ማዘርየ እንኳንም ወደ ቤትወ ተመለሱ እነዛ ነፍሰ በላወች አይኗን አስረን ጥለናታል ስሉ ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ አልነበረም ሚኪ ጓበዝ በርታ አበጀህ ጀግና ልጅ ከጀርባህ ሊያግዝህ እሚችል አካል አኑር በጣም ጠካራነህ አሁንም በርታ
❤❤❤❤❤❤❤እሰይ እንኳን እናትህን በጅህ አስገባህ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ሚኪዬ በቃ ይበልህ ከዚህ ቀጠይ የጤና የደስታ አባትህ ድኖ ያሰማኝ❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልል ሚኪዬ እንኳን ደስ አለክ ❤❤❤ ሚኪን 100k እናስገባው እሲ ፉሚሊ
ዕልልልል🌻🌻🌻ተመስገን አምላክ ታይ ይሳአኖ🙏❤❤እንኳዕ ደስ በለካ ሜኪየይ🙏❤❤😘😘🇻🇳🇻🇳
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እልልል እንኳን ደስ አለህ ሚኪ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
ሚኪየ እንኳን ደስ አለህ የኛ ጀግና አይዞህ በርታ እኛ ተጨንቀን ነበር ስለ እናትህ ለተሙ አግዘው እያል የተማፀንን ነብር እንኳን ደስ አለህ ወንድመችን አይዞህ በርታልኝ ። የሰራኛ ከአንተ የሚሰሩ በዙርያህ ያሉ ሰዎች እንዳታምናቸው አደራ ተጠንቀቅ ከነበልባል ወንድማችን ተማር ሚኪየ አይዞህ በርታልኝ
እልልልልልልል ዛሬም ተመስገን አምላኬ ሚካዬ እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ጀግናው ሚኪ እራስህን ጠብቅ😢 ማዘር በመገኘቷ እንኳን ደስስ አለህ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚክ እንኳን ደስ አለህ እንኳን እግዚአብሔር ረዳ እኔም ደስ ብሎኛል በጣም እናትህን ስላገኘ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ ራስህን ጠብቅ እባክህን ወንጀለኞችን በጣም በምታፈጥጥበት ሰዓት በጣም ነው ጠላት የምታፈራው ራስን የጠበቀ ቢሆን ጥሩ ነው
ሚኪዬ እንኳ ደስ ያለህ በእውነት ደስ ነው ያለኝ የኔ እናት የኔ ከርታታ ውይ ሚኪ እባክህን ተከባከባት እናትክን ሰሁኖ የማይሳሳት የም ይቅርታ አድርገህ እናትህን ተከባከባቸው የኔ እናት በሰላም እንኳን ደህና ተመለሽ ተመስገን 🙏
ነገ የአባቴን ዘሪሁን የ40 ቀን መታሰብያ አስበን እንውላለን ። ለሁላችሁም ክብርና ምስጋና ፈጣሪ ይስጥልን 🙏
እልልልልልልልልልል,እስየ,የሚኪ,እናት,ባለፈ,ታሪክ,ተሰቃይ,እፍፍ,ተመስገን,እልልል❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏
ነቡስ ይማር
ሚኪየ ወንድሜ እንዃን ደስ ኣለህ❤❤❤
እሰይ ሚኪየ እንኳን ደስ አለክ ፈጣሪ ፈተናህ የመጨረሻ ያድርግልህ❤❤❤❤
ጀግና ልጅ ወልደሻል መሰሉ ሚኪየ የኔ አክባሪ ወድም ❤እናመሰግናለን ስላከበርከን ክበርልን❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
❤❤❤😢
የኔ ልጅ ሚኪ ማሻአላህ ጀግና ነህ የናት ምርቃት ይድረስህ ይቅር ባይ ሩህሩህ ጥሩ ጀግና የጀግና ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ውነቴ ነው
እሰይ ሚኪዬ እንካዋን ደስ አለክ ወንድሜ እንካዋን በሰላም እናትክን አገኘክ እደኔ የሚኪ ደስታ የሚያስደስተው ማነው
ሚክ ጎበዝ ነህ:: እናትህንጥሩ አድርገህ ስለተንከባከብካት አመሰግንሀለው:: ብዙም ስለማታንዛዛውና ሁሌም ወደቁምነገሩ ፈጥነህ ስለምትገባ ወደንሀል:: በርታ አትዘናጋ ጥበቃ አብዛ::
ሚኪዬ አንተ የሠዉ ልክ ያለህ ጀግና የማትበገር ፣ትልቅ አስተሣሠብ ያለህ ነህ አሁንም ራስህን ጠብቅ በርታ ።እናትህ አሣዘኑኝ ዛሬ 😢😢😢😢እንኳንም ተረፉልህ አልሃምዱሊላህ ።አንዳንድ ሠይጣኖች ጠላት ቢኖሩህም ብዙ ዶአ /ጸሎት የሚያደርጉ የሚወዱህ ቤተሠቦች አሉ ።አይዞህ ላንተም ክብር ይገባሀል እኛን አክብረህ ፣ዝቅ ብለህ ሥላመሠገከን እኛም እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልል ሚኪ ጅግና ነህ እናትህን ስላገኘህ ተደስቻለሁ አሁንም ቢሆን የምታምነውን ጠባቂ አድርግ ለናትህ ኪዳነምህረት እናትህንምአንተንም ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልል ሚኪዬ እንኳን ደስ አለህ።እናትህን እንኳን በሰላም አገኘሀት።
እሳይ እሳይ ጃግና ኑርልን ❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጣብቅህ እራስን ጣብቅ እናቴ እንኮን ለቤት አባቃሽ 😢😢❤❤
ሚኪ እጅግ በሳል ጋዜጠኛ ባጭር ጊዜ የሙያ ብቃቱን ተጠቅሞ እናቱን በሰላም በእጁ አስገብቷል ፈጣሪ ይጠብቅህ የእኛንም ጭንቀት አሳጥረኸዋል እናመሰግናለን
ሚኪዬ የጀግና ጀግና አንበሳ ነክ ትለያለክ ሁሉን በድል እምታጠናቅቅ ከፈጣሪ ቀጥሎ እንኳን ደስ አለክ እናትክን ስላገኘክ❤❤❤❤💪💪💪💪💪
እካን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለማንኛውም እግዚአብሔር እስከ ቤተስህ አይለይህ እውነነተኛውን ፍርድም ይስጥልህ ።ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ።ሚኪ በጣም ቅነ እና የዋህ መሆንክን ፈጣሪ መስክሮልሃል።
ምኪየ አንተ እንደብረት ተፈትነሃል ጠንካራ ነህ ገናም ብዙ ትኖራለህ ብዙም ትሰራለህ መዳንያለም ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ያውልልህ ለእኩሶች ልቦና ይስጣቸው
ሚኪዬ በጣም ደስ ብሎኛል እናትክን በ ሰላም ስላገኘካቸው❤❤ፈጣሪ እናትክን ነፍ አመት ያኑርልክ የኔ መልካም ❤❤❤❤
ሚኪዬ እንኳን ደስ አለህ እናትና ልጅ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ❤❤❤
የኔ ጀግና ሚኪ እንኳን ተወለድህላት ሚኪ እራስህን እየጠበቅህ ወንድ እንኳን ተወለድህ❤❤❤❤
የኔ ጀግና ሚኪየ እናትህን በማገኘትህ በጣም ደስ ብሎኛል ከአሁን በሗላ እናትህም አንተም እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ሚኪ ተባረክ በርታልን❤❤
የጇን ነው ያገኛችው ይሄን ሁሉ መዘዝ እሷ መሰለኝ ያመጣችው አራሰ ልጀ በገንዘብ የሸጠች ግፈኛ እንደወንጀሏማ ለፍርድ መቅረብ ነበረባት እናቱ ሰለሆነች ነው የሸፈነላት ሌላ ሰው ቢሆን ለፍርድ ያቀርብ ነበር ወ/ሮ ሩት እናትህን ይከሷታል ለፍርድ ትቀርባለች
እናትህ ሲያንሳት ነው ለፍላፊ ግፈኛ ነች የሰራችውን ወንጀል እያወክ ሸፍነህላታል ከከአህቷ “ የጓደኛዋን ባል ቀምታ “ የጎደኛዋን አራሰ ልጀ ሰርቃ በገንዘብ ሸጣ አባትህንም በመድሀኔት አሳብዳ የሰንት ሰው ሂወት እመሳቅላ በነፃነት ተቀምጣለች አንተም ለህግ አላቀረብካትም በተዘዋዋሪ አይቀርላትም የጇን ታገኛለች
ምንም ታጥፍ ምንም እናት እናት ነች ከነጉድለቷ እንሸከማታለን: በተረፈ ሚኪዬ ጐበዝ ጀግና እንኳን ደስ አለህ. ምንጊዜም በእግዝያብኤር ታመን በእሱ ብቻ ተደገፍ.
እልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለህ ሚኪዬ ተባረክ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ግን ልበ ብርሀኗን በእምነት የተባለች ጠበቃ ከሰማይ ወርደህ የደረስክላት እለት የነበራት ደስታ አይቼ የለጥርጥር አላህ እንደሚያስደስትህ ነግሬህ ነበር ለሁሉም እንኳን ደስ አለህ አልሀምድላላ።
❤❤❤❤❤
ሚኪዬ የኔ ልጅ እናትህን በማግኘትህ ደስ ብሎኛል በርታ ኣይዞህ ግን ኣትቸኩል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልል አሠይ ሚኪየ እንኳን ደስ አለህ እኔ ደሰ ብሎኛል የሐገር ጀግናና የአለም ምሳድ ነህ በጣም ደሰ ይላል አምላክ ከአንተ ጋ ይሁን አይዞህ በርታ ሁሌም ሁሌም የህግ ጠበቃ ይዘህ መጓዝ አለብህ እኔ ባህር ማዶ ሆኜ እከታተልህ አለሁ ወይዘሮ መሠሉ ጥሩ ልጅ ለእውነት የቆመ ልጅ አለሽ ምሐጸንሽ ትመርቀው ይንርልሽ የሚኪን ልጅ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃሽ ምነው ሚኪ ሁለት መንታ በመሆነልሽ በጣም ደሰ ይል አሁን ሚኪየ እንኳን ሰላገኘህ እኔ ልቤ አርፏል ደስ ብሎኛል ከዚህ በተረፈ ሚኪ ሠው በወጣትነት ብዙ ሀጢያት ይሠራል ሰለዚህ እናት በወጣትነት ብዙ ብትሳሳትም አንተ ይቅር በላት ከእናት በላይ የለምና እናት እስከ ዘላለም ትኑሮልህ ኑሮላት ሚኪየ እግዚአብሔር የላከህ መላክ ነህ ቃላት ያጥረኛል ሚኪየ እንግዲህ ለእናትህ ያለውን ፊቅር አትንፈጋት አንተ መልካም ጥሩ ልጅ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ሁሉንምነገር በድል የምትወጣ ጀግናናህ የምር እንካን ደስአለህ እናትህን በሰላምአገኘሀት እኛም በጣምደስ ብሎናል
እልልልልልልል ሚኪዬ እንኳን ደሰ አለህ እናትህን እንኳን በሰላም አገኘሀት ❤❤❤❤❤❤❤❤ 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ማኪዬ እንኳን ደስ አለሕ እግዝሓቤሔር ችግሮችሕን ሁሉ ያጥፍልሕ ወንድሜ አይዞሕ ለበጎ ነው
ሚኪ ስለ እናትህ እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉🎉 የቅጥረኛ ነብሰ ገዳይ ነርስ ጉዳይ መጨረሻው ግለፅልን
አላህ ያሸብከው ሁሉ ይሙላልህ ሰደቃውን ያድርሰልህ የተቸገረ ሰው መርዳት ከሁሉም በላም ሆነ ክፋት የሰውርልሀል በርታ የሰጠ እጅ ፈጣሪ ይጠብቀዋል ይጠብቅህ
ወርቅ ወርቅ የሚሆነው በእሳት ተፈትኖ ነው ሚኪየ ❤❤❤❤ደግሞ ጀግንነት ይጨምራል እንጂ አይቀንሥም ብዙ ፈተናወች አልፎ ከእዚህ ደርሰ ሚኪየወንድሜ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤❤ ሚኪየking
❤❤❤❤❤😂❤❤❤
❤❤❤❤tkkl
እልልልልልልልልልልል ሚኪሾዬ ሁሊም ፈጠሪ ከታ ጋራ እደሆነ በሙሉ ሊብ ምገልፅልክ የኝ ጀግና በርታልን👍👍👍👍 ሚኪዬ ውደፍት የተ ጠላቶች አይበረክቱም የኛ ጀግና🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሚኪ እንኳን ደስ ያለህ ይሔን አጭበርባሪ እንኳን ጠፈጠፍከው እጅህ ይባረክ እሰይ
ሚኪ አይዞህ አያስፈልግም ምስጋናው ለጎጆ ነው፤ እናተ (ተሙ፣ዱካ፣የነስር አ፣ሃብታሙ፣ማህደር፣ አቤል ወዘተ) ተስፋ ያጣሁበትን አትራባም ያልኳትን ሃገር እየታደጋችሁ ነው። እኛ ነን ማመስገን ያለብን።🙏🏾🙏🏾 እኔ መሰሉን በጣም እምወዳት ብታጠፋም በልጅነት ውስጥዋ ክፋት የለም እምትፈልገውን ታረጋለች ቆይቶ ስተት ሆኖ ይገኝባታል She is a free Sprite woman but not Saint 😂😂😂
ሚኪ እናትህን እንኳን ለቤታቸው አበቃቸው አይ መከራዋ እናትህ የኛ ጀግና አይዞህ ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል በርታ እሺ አለንልህ 😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉
ሚክዬ አንቴን ብችል ኖሮ ወጥት ብያርግህ አልጠገብም ❤❤❤እንደት እንምታሳዝን የኔ ወንድም እግ/ር አምላክ በደሙ ይሸፈን ከሰው አወር እግ/ር ይጠብቅ❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍
😢😢😢😢😢😢 masha Aallaa meki koo bagaa Wal argitanii Rabbii siaegu ofegadhu jegnaa Kenya wly ati dhira
Maal qabaa osoo uummani oromoon akkanati jabba fi obsaa qabatanii😢😢😢😢😢 dhugaa keeti Heeddu Gammaddefi Rabbiin isaa haa Eegguu
ሚኪ በጣም ጀግና ነው የሚኪ እናት መሰሉ ጀግና ልጅ ወልደሻል እግዚአብሔር መርቆ
ሚኪን የመሰለ ጀግና ልጅ አድሎሻል
ሚኪን የሰጠሽ
ሚኪ ጀግና የልጅ አዋቂ እንኳን ደስያለህ 🎉እግዛቤሄር ካንተ ጋር ይሁን 🎉
ሚኪ የኔ ጀግና 🎉 እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉 እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤
እልልልልልልል ኧረ የዛሬው ቀን ተመስገን ነው ግሩሜም ተገኘ ሚኪ አተም እናትህም ተገኙልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏 ባለወልድ አባቴ ተመስገን እውነትም ባለወልድ አንድ ይወልድ ተመስገን የድግልማሪያም ልጅ ሆይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሌም ታስገርመኛለህ የኔ ትንሽዬ መላክ ጀግና እኮ ነህ ያንን ሁሉ ማለፍህ እራሱ ብቻ ምንአይነት ጠንካራ መሆንህን ምስክር ነው በርታ አንበሳዬ
ሚኪን 100k እናስገባው እሲ ፋሚሊ እኔ ብቻዬን ብችል 1ሚሊዬን አስገባው ነበር በዚህ እድሜው ያልሰራው ስራ ያልተፈተነው ፈተና የለም ፈተና ያጠነክራል ወንድሜ በርታልን እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው
Bmllme ❤❤❤😂😂
እኔም ብችል አስገባው ነበር
Betikikl geta melkam new🎉🎉🎉
ሚኬ እነኮነ ደሳለህ ያለህ
❤❤❤❤❤❤ኣዎ የምር😊😊😊😊😊😊😊
ማሻ አላህ በጣም በጣምዳሥብሎኛል ሚኪየ አብሽር ጠክር እራሥህን ጠብቅ 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እናትህ ን በሰላም አገኘህ ሚኪ ጀግና ነህ ወንድሜ ኧረ በቃ ይበላችሁ
ቴሌኮም እንኳን ተገኘች እናትህ 🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ለዚህ ቀን እግዚአብሄር ያበቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ስለተገኘች እናት
ሚኪዬ እንኳን ደስ አለሕ የኔ ወንድም ከብዙ ውጣ ወረድ በሗላ እናትሕን በማግኘትሕ እግዚአብሔር ይመስገን በጣምደስ ብሎኛል❤
ሚኪ አንተ እግዚአብሔር ይባርክህ እናትህን አንኳን አገኘህ አንተ ፍቅር እንጂ ገንዘብ አይገዛህም ጠላቶችህ ይፈቱንሀል አንተም በእግዛብሔር መልካም ፍቃድ ድል ታደርጋለህ። ሁሌም በሥራዬ አምላኬ ቅደም በል።
Wowowow bagaa dasi si jedhe miki koo bagaa nagdhani batee 😢😢😢❤❤❤
አልሃምዱሊላህ enkuan ደስ አለክ ወንድሜ ማነው እንደኔ ደስ ያለው
🥰🥰❤
ሚኪ ወንድሜ የ እናትህን ቤት ቀይረው ሁሉም ስለሚያውቀው ድጋሚ አደጋ እንዳይደርስባቸው አደራ 😢😢
ወንድሜ ቤት ቀያርው
👍👍👍👍👍👍👍👍
ሚኪየ እኳን ደስ አለህ ጀግና ነህ አደቃሀለሁ ጀግግና መሰሉ እናትህ እድለኛ ናት በእውነት አተን የመሰለ ልጅ ፈጣሪ ስለሰጣት ሚኪየ አላህ ይጠብቅህ
የኔ ጀግና ሚኪዬ በጣም ደስ ብሎኛል
እልልልልልልል እንኮን ደሰ አለህ መሰሉም ምስጊን ተንከራተተች እንካን ደስ አለሽ የመቤቴ ስራ ነው ተመስገን !!!!
የመሰሉ መታገድ ምክንያት ሁኖ በእምነትን እንድትገኛ ሆነ ሁሉ ነገር ለበጐ ነው የሚባለው አባባል እንዲህ ነው !!!!!!!
ሚኪበርታልኛ እራስህን ጠብቅ!!!!
አይ ሚኪዬ እራስህን ጠብቅ እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመሥገን ነበልባልም ወንዱሙን ቢያገኝ እዴት ደስ ባለን ነበር እርዱት እስኪ አለመንም መሞቱን
ሚኪ እንኳን ደስ አለህ እናትህ እንኳን ለቤቷ አበቃት፣ ሚኪ መድኃኒዓለም ከፊት ከኋላ ይጠብቅህ በርታ!!
በእውነት የዛሬዋ ቀን የተባረከች ናት ጋዜጠኛ ግሩም ከታገተበት ተገኘ እግዚአብሔር ይመስገን
ሚኪዬ እንኳን ደስ አለህ እናታችን መሰሉ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ በእውነት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
እውነት ተመስገን አማኑኤል
አንበሳ ሚኪ እንኳን ደስ አለህ እናትህ በመገኘታቸው ጥሩ ውሳኔ ነው ያደረግኸው አንበሳ ጀግና
ሚኪየ ወንድም እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ብሎኛል ቤተ ቀይር እናትህን ከዚህ በላይ እንዳይጎዱብህ
እልልልልልል ሚኪየ እንኩአን ደስ አለህ እንኩአን እናትህን በህይወት መለሰልህ
እልልልልልልል እንኳን እናትሕን በሰላም አገኘሀት በእውነት በጣም ነበር የተሰማኝ በእውነት ደስታየ ወደር የለውም እባክሕ ሚክየ እራሰሕን ጠብቅ ።
የጀግና እናት ነሽ ደስ ይበልሽ ልጅሽን በጣም ነው የማደንቀው መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም በምልጃው አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን ደሳለህ ሚኪ ወድማችን በጉጉት ስጠብቅ ነበርጀግና ሚካ ወድማችን🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እሰይ ሚኪዬ እንኳን ደስ አለክ እናትህን ስለአገኘህ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪዬ እንኳን እግዚአብሄር እረዳህ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን በቃይበልህ ብዙ ተንገላታህ
እሰይ እልልልልልልልልልል❤❤❤ እንኳንም ደስ አለክ ሚኪዬ ማዘርዬ እንካንም በሰላም መጡ በርታ በርታ አንበሳ
ሚኪየ እናትህን ሥላገኘሀት በጣም ደሥ ብሎኛል እግዚአብሄርይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚክዬ እንክዋን ደስ ያለህ እናትህን ስላገኘህ ህይወትህን አደጋ ላይ ጥለህ ነው ያገኘሀት እግዜር ይመስገን ሰዎችን ግን ወደቤትህ አታምጣ
የሚክ ቤተሠቦች እንኳን ደስ አለችሁ❤ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ጀግና ጠንከረ ብዙ ትምህርት ከአንተ ተምሬአለሁ ጌታ የኑርልኝ ወንድሜ ❤❤❤❤ዘሬ ደስ ብሎኛል ግሩሜም ተገኝቶዋል የሚክዬ እናት ተገኙልን እልልልልል🎉🎉🎉🎉
ዛሬ ቀኑ የድል ነው እነዘላለምም ወንጀለኞችን እየለቀሙ ነው
እልልልልልልልልልልልልልልል ሚኪዬ እንኳን ደስ ያለህ መሰሉ ተገኘች እባክህ ሚኪ ልጄ ከእግዚአብሔር በታች እራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤❤❤
ሚኪዪ እኳን ደስአለሕ ዪኔልጅ ዪኔጄግና ወጣትልጅ ተባረክዪኔቅልጅ እናትእናትናት ፈጣሪ አሁንም ከፊትይቅደም ❤❤❤❤❤❤
Mekiyee mother mikiyasi Bagaa Ergamaa Qulqulluu mikaa'el siin baasee🎉🎉🎉🤲🤲🤲😥😥😥
ምኪ እንኳን ደሰ አለክ የኔ አባት እማየ መሰሉ እንኳን ከልጀው ከቤትው አበቃወት ምኪ ጠንካራ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪየ በጣም ደስ ብሎኛል እናትክን በሰላም ሰላገኘካቸዉ ❤❤ ፈጣሪ እናትህን ሽ አመት ያኑርልክ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ ❤❤
መኪ ጀግና ነህ ቤተሰብህን/እናትህን ቦታ ዘዎር አድርገህ አተ ስራህን ስራ ወንድምህን ከናቱ ጋር አገናኘዉ ከሩት ጋር እሷ በጥፋቷ ብትቀጣም
ሚኪዬ ልጄ እግዚአብሄር ይመስገን ተመስገን ይመስገን እራስህን ጠብቅ ጠንካራ ነህ እግዚአብሄር በዙሪያክ ይጠብቅህ ሚኪዬ ልጄ እንባህን አበሰልህ እግዚአብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል
ሚክ እኳን ደስ አለክ እናትህ አገየሀት አልኸምዱላህ ጥሩ ሰዉ ፈተና ይበዛበታል አተ ጠከር በል አባትህ ድኖ ለአገሩ ያብቃዉ ❤❤❤❤
😭አይዞሽ የኔ እናቴ ❤️❤️ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን ሚኪዬ አንተ ማልካም ስው ❤️እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙇
❤❤❤❤❤❤
መሻአላይ. የዛሪው. ቀን የሚኪእናት. ተገኘች. ግሩሜም. ተገኘ ደሥይላል. መብሩክ❤❤❤❤❤
ጀግና ሚኪኢ አላህ ይጠብቅ የኛአ ብሩቱኡ እንኳን በሰላም እናትህ አገኝሀት ሁሊም አላህ ይጠብቃቹኡ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለህ ሚኪ ውንድሜ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል አይዞህ ሚኪ ሁሉም ለበጎ ነው እያልክ ሁሉን ማለፍ ነው ሁሌም ፈጣሪ ከጎንህ ይከተልህ።።
,እልልልልልል,
,ፍጣሬ ይመስገን
,እንኳን ደስ አለሕ ሜኬየ
💖💖💖🙏🙏🙏
እንኳን ደስ አለክ ሚኪዬ እናትህ ተገኘች አሁንም እራሳችሁን ጠብቁ ከእግዚአብሔር ጋር መስሉ ጅግና ልጅ አልሽ ፀለይለት በፀሎት አገዢው
Wowooooo baga gammadee mimiyyeee 🙏🙏🙏🙏 yee Miki innati baga nagaan gara mana keessaniti deebitan🙏❤️❤️❤️❤️
ሚኪየ ጠንካራው ወድማችን እግዚአብሔር ከእውነት ጋር አለ እንኳንም ደስ አለህ ደስታህ ደስታችን ነው
ሚኪ እንኳን ደስ አለህ እናትህ በመገኘቷ ሁላችንም ደስ ብሎናን ❤❤❤❤❤
እልልልልልልልወንድ ልጅ ይወለድ አቦ ይመችህ ሚኪ ጀግናው የእናቱ የህዝብ አበሣ ጎበዝ 😂😂😂😂የህግ አካል ነኝ አላለም ሌባ ሚኪ እደናተ ሆዳም አይደለም መቼም አታሸንፉትም እውነት ታሸንፋለች ሚኪዬ ጠንካራው አበሳው ተስፈኛው በርታ እንኳን ደሥ አለህ እምዬ ማሚህን አተረፈልህ
Mashahalaa mikiiyee baga adha ke argate
ሚኪየ እኳን ደስ አለህ❤❤እኛንም ደስ ብሎናል❤❤❤❤ፈተናህ የሚያበቃበት ቀን ናፈቀኝ😢😢አላህ ሠላምህን ያብዛልን ወንድሜ 😢😢😢❤❤❤❤
የኔ ትንሽ ልጅ ሚኪያስ(ሚካኤል የሚጠብቀው )እንኳን ደስ ያለህ ስለ ጤንነትህ ትንሽ ብትከታተል ደስ ይለኛል ተመስገን ስለ አንተ ቃል የለኝም
እልሀምድሌላህ ምሥጋና ይግባው ለአላህ 😢😢❤❤❤ሚኪ❤ጅግና ጋዜጠኝ አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ ስላምህ ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ይጠብቃችሁ እንኮን ድህና ተገኝልህ የኔ አባት
ሚኪየ ይገባሃል እኮ ላንተ የሀ ሁሉ ፈተና በሂወት ያለ ሰው ብዙህ ፈተና ያገኛል እሱንም እ/ር ስለሚወድህ ነው
ሚኪዬ የእኛጀግና እንኳንደስአለህ በሄድክበትሁሉ እግዚዐብሄር አይለይክ❤❤❤
እልልልልልልሚኪዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሕ እናትሕን በሕይወት አገኛሀት የፈተና መጨረሻ ያርግልሕ የአንድ ብዙ ዘመንሕን እ /ር ይባርክልሕ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ሁልጊዜ ካንተ ጋር ነው ።❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በህይወት መጡልህ ሚኪ አይዞህ እራስህን ጠብቅ ሰው ጨምር ብቻህን አትወጣ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤
እሰይ ማዘርየ እንኳንም ወደ ቤትወ ተመለሱ እነዛ ነፍሰ በላወች አይኗን አስረን ጥለናታል ስሉ ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ አልነበረም ሚኪ ጓበዝ በርታ አበጀህ ጀግና ልጅ ከጀርባህ ሊያግዝህ እሚችል አካል አኑር በጣም ጠካራነህ አሁንም በርታ
❤❤❤❤❤❤❤እሰይ እንኳን እናትህን በጅህ አስገባህ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ሚኪዬ በቃ ይበልህ ከዚህ ቀጠይ የጤና የደስታ አባትህ ድኖ ያሰማኝ❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልል ሚኪዬ እንኳን ደስ
አለክ ❤❤❤ ሚኪን 100k እናስገባው እሲ ፉሚሊ