የድምጻዊት ጄሪ እና የድምጻዊት ሳራ ቲ ን ያወዛገበው የምንላርግልከ ዘፈን ገጣሚ ምእራፍ አሰፋ ጋር የተደረገ ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 748

  • @molymolymolly2693
    @molymolymolly2693 5 ปีที่แล้ว +47

    እውነቱ ስለተናገርህ ፈጣር ይባርክህ ከሁሉም በላይ ሃቅ እና እምነት ይበልጣል የምትሉ በ Like ኣጋጩኝ

  • @ድእንግልማርያምየኔናት
    @ድእንግልማርያምየኔናት 5 ปีที่แล้ว +86

    እሰይ በጣም ደስ ይላል እውነቱን እንዲ ሲወጣ እግዚአብሔር ይስጥህ

    • @sarkihanna7091
      @sarkihanna7091 5 ปีที่แล้ว

      kkkkk ገና ጉድ ይሰማል

  • @tinsayetesfaye8267
    @tinsayetesfaye8267 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ትክክለኛ ሴት ናት ጄሪ የድንግል ልጅ ፈጣሪ እውነታውን ስላወጣልሽ እውነት ደስ ብሎኛል የጄሪ አድናቂ🙌🙌🙌🙌🙌

  • @carlaboutros3794
    @carlaboutros3794 5 ปีที่แล้ว +24

    በጣም የምወድክ የማከብርክ ሠው ነክ ምራፍ ሀቅ ሥላወራክ ፈጣሪ ያክብርክ

  • @ናታኔምነኝባገልግሎቴ
    @ናታኔምነኝባገልግሎቴ 5 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ወንድሜ እውነቱን ተናግሮ የመሽበት ማደር ስይፍ ጥፋተኛ ነህ ጀሬ ይታይልኝ ሲዲው ይከፈት ስትል ለምን አልከፈትክም

  • @samrawit2485
    @samrawit2485 5 ปีที่แล้ว +10

    ምእራፍዬ ሲጀመር አንተን አልተጠራጠርኩም አንተ ምርጥ ሰው ነህ

  • @l.a3569
    @l.a3569 5 ปีที่แล้ว +35

    ኦፍ እውነቱ እንዲህ ሲወጣ በጣም ደስ ይላል እውነት መቼም ቢሆን ተደብቆ አይቀርም

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 ปีที่แล้ว +97

    ከዘፈናቸዉ ይልቅ
    ዘረፋቸዉ ታዋቂ
    አደረጋቸዉ😀

  • @abelyosef5858
    @abelyosef5858 5 ปีที่แล้ว +722

    ሳራን ቂጧን ገልቦ መግረፍ ነበር የምትሉ like ስጡኝ😁

  • @joshuaeritrean6819
    @joshuaeritrean6819 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን እዉነቱ ወጣ ቢቻ፡ጄሪ የኔ ጅግና ሃቅነትሽ ተረጋገጠሊሽ ፡ ኣሁን የኢትዮጽያ ህዝብ ያምንሻል ።

  • @ethiopiahagera957
    @ethiopiahagera957 5 ปีที่แล้ว +140

    ሳራ ግን ጥንብ ነች ስራዋ ምርጥ ነው ግን በሰው ስራ መክሰሳ በጣም ነው የምትገርምው እኔማ እንዴት እንዳስጠላችኝ የምጠላት ካለ👍👍👍

    • @አይሻነኝከዱባይSፍቅሬ
      @አይሻነኝከዱባይSፍቅሬ 5 ปีที่แล้ว

      ሳሬ፡ሌባአደለችም መጀመሬ፡የሶነበር ከተሰራላት ቦሀላ ምላሽ፡አለመስጠቶ ነው፡ችግርያመጣው ስለዚህ፡ሌባ፡አትባልም

    • @መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ
      @መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ 5 ปีที่แล้ว

      ይከኮ መሳሳት ነው ሰው እዴት ያስጠላል

    • @ameera7136
      @ameera7136 5 ปีที่แล้ว

      እውነትም ጥንብ

    • @hannaselemon4400
      @hannaselemon4400 5 ปีที่แล้ว +1

      Normal eko New ye sew muzka mchawt jeri kenatynga tmslaelch hultum zmachw yelyayl bena bekul yene raschwen yazmu 🙄😐

  • @hayimyemariyam8704
    @hayimyemariyam8704 5 ปีที่แล้ว

    እንደ ጄሪ እውነተኛ ሰው ያብዛልን
    እድ ሳርቲ አጭበርባረ ሰዎችን ያጥፉልን የምትሉ አሜን በሉ

  • @eslamynerhfjf1237
    @eslamynerhfjf1237 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣምም ተደስቻለው በዚህ ዘመን ሀቅ የሚያወራ አለ.ጎበዝዝ

  • @lovelifelovelife865
    @lovelifelovelife865 5 ปีที่แล้ว

    ምንላርግልህ ...
    ጄሪ እና ሳሪ ለዚህ ሲነጋ በወረት ለሚተው የዘንድሮ ዘፈን እንዲህ መቧጨቃቸው ነው የገረመኝ እኔ….
    እንደ ጥላሁን ‹‹የሕይወቴ ሕይወት›› ከዘመን ዘመን ሙሽሮችን አሰተቃቅፎ ወደ ትዳር አያስገባ….፣ እንደ መሃሙድ አህመድ ‹‹አባት ደስ ይለዋል›› የአዲስ አባት የኩራት ምንጭ ሆኖ ሲንጎረጎር አይኖር፣ እንደ አስቴር አወቀ ‹‹ጠይም ዘለግ ያለ›› ከማያውቁት ጉብል በፍቅር ጠብ አያደርግ፣ እንደ አሊ ቢራ ዘፈኖች ቋንቋውን የማይሰሙትን ሁሉ ከትውልድ ትውልድ በስሜት አይንጥ፣ እንደ አለማየሁ እሸቴ ‹‹ተማር ልጄ›› በስነምግባር አንፆ አየስደምም፣ አንደ ኪሮስ ዓለማየሁ ‹‹አንጓይ ፍስስ›› በትዝታ ፍስስ አያደረግ ፣ እንደ ንዋይ ‹‹ማእበል ነው ፍቅሯ›› በግጥሙ ማማር አፍ አያስከፍት፣ …እንደ ጂጂ ‹‹ናፈቀኝ›› በሃገር ላይ ሆኖ ሃገርን አስናፍቆ እዬዬ አያስብል….
    ጄሪ እና ሳሪ ለዚህ ሲነጋ በወረት ለሚተው የዘንድሮ ዘፈን እንዲህ መቧጨቃቸው ነው የገረመኝ እኔ….
    እንደኔ ከሁለቱ ሴቶች በየእኔ ነው የእኔ ነው መጣላት ይልቅ ይህንን ዘፈን ወደ ሕይወታችን በማምጣቱ ተጠያቂ የሚሆነው ማነው የሚለው ክርክር ይበልጥ አጓጊ ነው፡፡
    ( ጄሪ፤ ሄሎ አዲስ አበባሽ ግን ደስ ትለኛለች፡፡ )

  • @elfudeslang5820
    @elfudeslang5820 5 ปีที่แล้ว

    ደራሲው ገጣሚው ስምህ ባላቀውም እውነት ስለተናገርክ ፈጣሪ እድሜህ ያርዝመው ጄሪየ ውድድድድድ ሳራቲም ከአሁን ቦሃላ ለእውነት ቁሚ ልቦና ይስጥሽ

  • @hereetheret6124
    @hereetheret6124 5 ปีที่แล้ว

    ሳራቲ ካሁን በአላ ጠቀቅበዬ እናስሪ አገኘዉ ብለሽ የሰዉ ዘፈን አትጠቀሜ ወጣት ነሽ ከዚበላይ ብዙእጠብቃለን ካቺ አይዞሽ ደሞ በስራላይ እዴያለነገር ያጋጥማል ጂሪደሞ ጎበዝነሽ አቀኛ ።

  • @fasikafatika9996
    @fasikafatika9996 5 ปีที่แล้ว +83

    ሴፉ ግን አድልዎ ታይቶብካል ጄሪ ሙሉ መረጃዋን ሰታክ እንዲደመጥላት የፈለገችውን ሲዲ ባለመክፈትህ በጣም አድሎ አለብክ ለማለት ያስገድዳል
    ጄሪዬ ውስጤ ናት ስራውም የሷ ነው ባይ ነኝ
    ሳራ ቀበጦ ሜቴክ ነሽ

  • @Tube-zm3kh
    @Tube-zm3kh 5 ปีที่แล้ว +100

    ጄሪ ግን ሲበዛ ጨዋሴትናት እውነት ትፈልጋለች ለዚነው ነገሩን ሰይፍሻ ድረስ ይዛየመጣችው ይቺሳራ የሆነች ነቀዝ ሌባ

  • @ሀናበረከት
    @ሀናበረከት 5 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ተደብቆ አይቀርም እውነት አላት ጂሪዬ እናከብርሻለን

  • @ቀበጧነኝየናቴናፋቂቀበጧነ
    @ቀበጧነኝየናቴናፋቂቀበጧነ 5 ปีที่แล้ว +226

    ሳራ ሌባ ናት አነጋገሯ ያስታዉቃል😏😏😏

  • @ghhggg4269
    @ghhggg4269 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ጀሪየ የኔ ውድ እውነት ትቆያለች እንጅ መጋለጡ አይቀርም ሳራ የሰው እንጀራ ገፍተሽ ያንችን እንጀራ ልትከፍች ነበር ግን የመጨርሻ እንጀራሽን ነው የዘጋሽው ጀሪየ ፍጣሪ ይጠብቅሽ እውነቱ ወጣ ወንድም ፍጣሪ ይጠብቅህ እውነት መመስከር ለራሱ ክብር ነው

  • @denkebekele7474
    @denkebekele7474 5 ปีที่แล้ว

    ጄሪትዬ የኔ ነፍስ ነገር እንኳድ ደስ አለሽ ሐቅሽ በአደባባይ ተሰማልሽ ሳራ ግን ገና አዲስ ጀማሪ ሆነሽ በወንጀል መጀመርሽ ይገርማል

  • @divadiva7772
    @divadiva7772 5 ปีที่แล้ว

    ደረቅ ዘራፉ ናት ሳራ
    የምትሉ like

  • @mesiy2523
    @mesiy2523 5 ปีที่แล้ว +53

    የሌባ አይነ ደርቅ ናት ሳራ

  • @nahwom5858
    @nahwom5858 5 ปีที่แล้ว

    አብ ይመችህ እውንታውን ይዛ ነው ጄርይ እናመሰግናለን እውንት መልካም እነት ነው ይመችህ

  • @xxtxtentacionmyking4453
    @xxtxtentacionmyking4453 5 ปีที่แล้ว

    ጄሪዬ የሓቅ ሰው ነሽ ጎበዝ በእውነት መቆምሽ ወድጄዎለው ሳራቲ ኣንቺ ሾካካ
    ስማኝ እማ ምእራፍ ለኔም ግጥም ስጠኝ 😉

  • @eyerushoney4911
    @eyerushoney4911 5 ปีที่แล้ว +98

    ገና ከመጀመሩዋ ሌብነት ጀመረች ይችን አሶወግዶት ቀስ እያለች አገራችንንም ትሰርቃለች እስከአቀናባሪው ከሙዝቃ አለም አስወጡአቸው

    • @mtagsewgaalweonelove6882
      @mtagsewgaalweonelove6882 5 ปีที่แล้ว

      Eyerus Hone kkkkkkkk ekoooo

    • @Gabour-qt1wc
      @Gabour-qt1wc 5 ปีที่แล้ว

      ኪኩኩኩኩኪኪኪእውነትም

    • @aishaabas6382
      @aishaabas6382 5 ปีที่แล้ว

      ቂቂቂቂቂቂእዉነት ነው

    • @madenahosen7464
      @madenahosen7464 5 ปีที่แล้ว +1

      እስኪ አትሳደቡ ሳራ ምን አጠፋች ሙሳ የሚባለው ነው ጥፋተኛው

    • @jambolala7945
      @jambolala7945 5 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀ

  • @melesetrunh2321
    @melesetrunh2321 5 ปีที่แล้ว

    ጄሪየን በጣም ነው የምወዳት!!

  • @ንግሰቲጋልራያ
    @ንግሰቲጋልራያ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠበህ

  • @seblewengelmissyouethiopia8779
    @seblewengelmissyouethiopia8779 5 ปีที่แล้ว +49

    ወይ ሳራ ገና ዘፈን ከመጀመርሽ ሌብነት በጣም ታሳፍሪያለሽ

  • @yezenaewnate7065
    @yezenaewnate7065 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥህ ምዕራፍ ተባረክ ጄሪዬ እኔ ግን 100% እውነታሽን ተረድቼልሽ ነበር ትልቅ ሴት ነሽ አክብሮቴ እጅግ የላቀ ነው

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 5 ปีที่แล้ว

    አድናቂህ ነኝ ምዕራፍ አሰፋ

  • @ፎዚየእናቷልጅ
    @ፎዚየእናቷልጅ 5 ปีที่แล้ว

    እውነቱን የሚያውቀው ፈጣሪ ነው ከሰረቅሽም እንኳን ሰረቅሽ ሲጀመር አንቺነሽ ምርጥ አርገሽ የሰራሽው

  • @MrBatsalot
    @MrBatsalot 5 ปีที่แล้ว +64

    ቲሽ ሳሪቲ በዶክተር አብይ ዘመን ስርቆት

  • @ኪድየሰለሞንልጅ
    @ኪድየሰለሞንልጅ 5 ปีที่แล้ว +53

    የሳራቲ ፕሮውዲውሰር እራሱ ሌባ የፕሮግራሙ ቀን እራሱ ምንም አላማረኝም ይሄ አሽቃባጭ ፈጣጦች

  • @lemlemkidane8350
    @lemlemkidane8350 5 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for Sharing.🙏🙏🙏

  • @lidyaethii9432
    @lidyaethii9432 5 ปีที่แล้ว +12

    ሳራ እና አቀናባሪዋ አደገኛ ሌቦች ናቸዉ በህግ ሊጠየቁ ይገባል

  • @hekmahekma2074
    @hekmahekma2074 5 ปีที่แล้ว +18

    እርእርጉዝነኝላይክአምሮኝነው እነሱየራሳቸውጉዳይ

  • @tegstgobena8164
    @tegstgobena8164 5 ปีที่แล้ว +55

    ስይፍ መላጣ ግን አታዳላ ለሳራ ታግዛለህ. ጅሪዬ እወነቱ ወጣልሽ ምእራፍም ሀቁን ስለተናገርክ እናመስግንሀለን

    • @ethiop9783
      @ethiop9783 5 ปีที่แล้ว

      ሽምግልና ማለት ምን ማለት ነው በባህላችን ዋሽቶ አለባብሶ ካልታለፈ ስለዚህ ሰይፍ ትክክል ነው ያደረገው

    • @zedzee6264
      @zedzee6264 5 ปีที่แล้ว

      Er besak

    • @eastafricatubeetube5572
      @eastafricatubeetube5572 5 ปีที่แล้ว

      awe le Sara betam side yezwale ewenatu wato metareke yechelalele eko

    • @almazebelete5606
      @almazebelete5606 5 ปีที่แล้ว +1

      ሰይፍ ለማስታረቅ ነዉ ደግሞም እሱአም የራሱአ እዉነት ስራወራች ለማመን ስለተቸገረ ነዉ ለማንኛዉም ሰይፍሳ ምርጥ ሰዉ እድሜ ከጤና ጋር ተመኝቻለሁ ከነቤተሰብክ

  • @behabesha
    @behabesha 5 ปีที่แล้ว +95

    እቺ ትንሿ ሚቴክ ሳራ ቲ

  • @melkamdegen9079
    @melkamdegen9079 5 ปีที่แล้ว +37

    እሯ ከራስዋ ላይ ያለውጸጉር ሳር የትጫነች ይመስላል የምትሉ ላይክአርጉኝ

  • @kk-cw2bf
    @kk-cw2bf 5 ปีที่แล้ว +23

    ድሮሥ ከኋላ የመጣ አይን አወጣ አደል እሚባለው

  • @mamiekonjo3765
    @mamiekonjo3765 5 ปีที่แล้ว +30

    ሲይፉ አተም እውነታውን እየሰማክ ዝም ማለት ጥሩ አይደለም ሰው በሰውነቶ ማክበር ነው ለደራሱው እግዚአብሄር ይባርክህ እውነቶን ሰለተናገርክ

  • @አበባሐይሌ
    @አበባሐይሌ 5 ปีที่แล้ว +212

    አንተ ባዳ ሰይፉ ተብየው ወደ ሳራ ስታደላ አልነበረም ሳራ ቲ ሌባ ሌባ ሌባ

    • @fiyametachuchu6025
      @fiyametachuchu6025 5 ปีที่แล้ว +2

      Seifum Eko laba new leza new laba yemidegefew

    • @meliyebby7085
      @meliyebby7085 5 ปีที่แล้ว +1

      Habiba Habiba

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @lyutube2117
      @lyutube2117 5 ปีที่แล้ว

      ምን ያድርግ ሌባን ሌባ ቦሎ መፈረጂ ይከብዳል ሽማግሌ ሸፋፍኖ ዋሽቶ ማስታረቅ ነውጂ

    • @mahizid360
      @mahizid360 5 ปีที่แล้ว

      Ene milewu seyefu kezi befit yetesereke eyale ke hager wust ena ke hager mado eyefelefele sintun siyaward alineber weyes ahun tarimo nw

  • @ጋልቅዱስሚካኤልእ
    @ጋልቅዱስሚካኤልእ 5 ปีที่แล้ว +1

    ለምትሳደቡ እህት ወንድሞቸ ልቦና ይስጣችሁ

  • @LOVELoVE-wo5ot
    @LOVELoVE-wo5ot 5 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @ruhamaalazar4242
    @ruhamaalazar4242 5 ปีที่แล้ว +97

    አይ እውነት ሳራ ሌባ እንደሆነች ታስታውቃለች

  • @shewayezemaremelaketyasema6784
    @shewayezemaremelaketyasema6784 5 ปีที่แล้ว

    እርቃናን ወታ ከምትሞላፋጥ አታጣራም ነበር የተሰረቀ የኔ ነው ስትል አታፍርም አይ ሳራቲ ፈጣሪ ይሁንሽ

  • @seadaabi7631
    @seadaabi7631 5 ปีที่แล้ว +1

    የሳራን ዘፈን ወደነዋል ልጅቷ ሰረቀችም አልሰረቀችም ጀሪ ያወላገደችውን ከምንሰማ እሷ የሰፈነችውን ብንሰማ ደስ ይላል

  • @ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
    @ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 5 ปีที่แล้ว +1

    _እኛ አያገባንም ሲጀመር ሙዚቃ ሀጢአት ነው ስርቆቱ ስጨመር ደግሞ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንደ ማለት ነው ከዚህ ሁሉ የሰይጣን ስራአስኪያጅ ከመሆን ራሳችሁን ብታላቅቁ ጥሩ ነበር ።_

  • @habtamunugusu6574
    @habtamunugusu6574 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር ሁሉም እራሱን ለማውጣት ሁለቱን ዘፋኞቹን ይኮንናል ግን ሁለቱም በራሳቸው በኩል ትክክል ናቸው ነገር ግን ቅራኔም ሆነ አለመግባባት የፈጠሩት ሁለቱ አቀናባሪወች ናቸው ከ ሳራቲ ላይ ገንዘብ መቀበሉን ካመነ ያኛው ደሞ አልሰጠኝም ካለ ሁለቱ ተካክደዋል ማለት ነው እንጂ እኔ የሁለቱ ድምፃውያን ጥፋትም ሆነ ሌብነት አይታየኝም

  • @ekrammarro915
    @ekrammarro915 5 ปีที่แล้ว +112

    አተ ግሽጣ እራስ ሰይፉ የሚባል ለሳራ ነዉ ያዳላ ለምን የሰጠችዉን ሲዲ ለምን አልከፈተም

    • @stealameakonnen7308
      @stealameakonnen7308 5 ปีที่แล้ว +2

      Ekram እኳን ምላርግልክ ተብለዉ Marro አዳልቶ አይመስለኝም ላለማባባስ ነው

    • @mtagsewgaalweonelove6882
      @mtagsewgaalweonelove6882 5 ปีที่แล้ว

      Ekram እኳን ምላርግልክ ተብለዉ Marro kottt ok ayebalimm

    • @fetiyahassen3656
      @fetiyahassen3656 5 ปีที่แล้ว +3

      የኔም ጥያቄ ይሄ ነው

    • @rimondawit1524
      @rimondawit1524 5 ปีที่แล้ว +1

      Seyfu lemn alkefetkwum snte new kfetew yalech betam ygermal🤔🤔🤔

    • @zinashdereje2056
      @zinashdereje2056 5 ปีที่แล้ว

      ይሉታ ይዞት መሰለኝ

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ሳሪቲ መልኻን አሳምራ ሌብነት አይጥ ብዬሻለሁ።

  • @aasa1061
    @aasa1061 5 ปีที่แล้ว

    Jerry mar wunetishi wetalishi fetarin amesigini🙏🙏

  • @21entertainment65
    @21entertainment65 5 ปีที่แล้ว

    እንዴዴ የራሳቸው ጉዳይ ዘፈን ሀጢአት ነው

  • @efuyegela1959
    @efuyegela1959 5 ปีที่แล้ว

    Even though Seifu chose to take side, the public knew where the truth is. Respect to Jerry!!

  • @seblewongelwedaj8984
    @seblewongelwedaj8984 5 ปีที่แล้ว +1

    ሳራ Confidence ሁሉ ነው ያጣሽው ያስታውቅብሻል!!!

  • @heleuheleu1787
    @heleuheleu1787 5 ปีที่แล้ว

    ምእራፍ በጣም ነው እማደንቅክ

  • @haymiwinta5917
    @haymiwinta5917 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ከመጀመሪያው የእዉነት jerry የምሮዋን እንደሆነ አዉቀዋለሁ ግን አንድ አንድ commentoch ያስጠሉ ነበር ብቻ lejerry እዉነታዉ ስለታወቀ ደስ ብልኛል

  • @ashlyhabesha9217
    @ashlyhabesha9217 5 ปีที่แล้ว

    ሳራ ሰምተሻል አሁን ጄሪን የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ጠይቂ ቁማር ተበልተሻል

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @hayatahmedmuhammed950
    @hayatahmedmuhammed950 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ምንግዜም እውነት ነች ጄሪ አንበሳዬ ቀጥይበት።
    ሳራቲ ደግሞ ሌብነት እዳይደገምሽ ሌብነት ውርዴት ነው።

  • @በእምነትበእምነት-ኘ7ፐ
    @በእምነትበእምነት-ኘ7ፐ 5 ปีที่แล้ว

    ምወዳችው ሁሉ ባለትዳር ሁኑ አይዞሽ በሉኝ እሰኪ

  • @እምነትጎንደሬዋ
    @እምነትጎንደሬዋ 5 ปีที่แล้ว +2

    ቆላም ነፈሰ ደጋ ዘፈኑ በሳራቲ ያምራል ሳራቲ ደግመሽ ደጋግመሽ ዝፈኝዉ ሳራቲን ምትሰድቡ ሁላ ደቆሮ ናችሁ

  • @amaamm6604
    @amaamm6604 5 ปีที่แล้ว

    ከብሄር ግጭት ወደ ግጥም ግጭት ግጥሙ ይሻላል

  • @tigraymedia8254
    @tigraymedia8254 5 ปีที่แล้ว

    Menem bihon arif aderga nw yeserachew damo talent alat yache demetsua waye melkua ayamer yehen agatami tetekema tawaki lemehon nw enji getemu asasebuat aydalem
    #sari enwadeshalen❤😍💋

    • @semirahussain503
      @semirahussain503 5 ปีที่แล้ว

      Cash Money oh awekush ya sara ya akstwa lij

    • @tigraymedia8254
      @tigraymedia8254 5 ปีที่แล้ว

      Seriously mache nw ande akuam minoran yetegnaw Ethiopia wi nw be hege minkasakesaw yekenat kalhona waye tenkol kalasebe.

  • @davole3301
    @davole3301 5 ปีที่แล้ว

    seifesha ewentune selawetakewe it is nice so yekerta biteyeku arife new specially ene sari tiiiii menamennnn ..

  • @ሰሊናየእግዚአብሒርልጅሰሊ
    @ሰሊናየእግዚአብሒርልጅሰሊ 5 ปีที่แล้ว

    አገራችን ስንት ነገር ተዘርፍ እናተ በአንድ ዘፍን ስትባሎ ሼ ነው

  • @እታመሬተይህያብስውኣተይዋ
    @እታመሬተይህያብስውኣተይዋ 5 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ ምትገርሙኝ ለወሬ ጥድፊያ ኮተት ሁላ። ታዲያ ልጅትዋ ዘፈኑን ከየት አገኘችው? አንተም ራስክ ማን ታማኝ አደረገክ? መልስልኝ!!!!!!!!!

  • @selamledire2813
    @selamledire2813 5 ปีที่แล้ว +115

    ሳራ ጥሎብኝ እጠላሽ ነበር ጭራሽ ጠላሁሽ ሜንጦ

    • @zelagirma875
      @zelagirma875 5 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክ እኔም

    • @ሉሊትየሙለር
      @ሉሊትየሙለር 5 ปีที่แล้ว

      ስው አይጠላም ማር

    • @fiqerkonjo9790
      @fiqerkonjo9790 5 ปีที่แล้ว +1

      Barchi Dire kikikikikikikikikikik manito das yelale

    • @millionmillionermillion96
      @millionmillionermillion96 5 ปีที่แล้ว

      Anchi wedesh teltesh min endaygodlat yachi wib lij Sari konjo

    • @selamledire2813
      @selamledire2813 5 ปีที่แล้ว

      @@millionmillionermillion96 ቁንጅና ከሌብነት አያድንም ሲቀጥል ምኗ ነው ቆንጆ እቺ ጤማር ማስረጃ

  • @ethiolove2208
    @ethiolove2208 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ቀጮ ሳሪቲ

  • @wiznuruii4573
    @wiznuruii4573 5 ปีที่แล้ว

    I don't care just relax for the music😊

  • @ahmufozi6376
    @ahmufozi6376 5 ปีที่แล้ว +27

    ደረትዋን ነፍታ መከራከርዋ

  • @ehtieawemollaasfaw666
    @ehtieawemollaasfaw666 5 ปีที่แล้ว +3

    እውነታውን የሚያቀው ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ግን ሳሪቲ ጥፋቷ ብር አለመክፈሏነውጅ ሙዚቃውን ግን ሰቷታል

  • @bekalumekuria
    @bekalumekuria 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ የአገራችን ጉዳይ አሳሰቦናል እናንተ በአንድ ብጫቂ ወረቀት ለተፃፈ ግጥም እና ዜማ ያውም ☞ምን ላርግልህ☜በሚል ዘፈን ሴትነትን በሚያቀል እና በሚያዋርድ በወረደ ነገር አዛ ታረጉናላቹ? ይሄን ጉድ ጥላሁን ገሰሰ ሳያይ እና ሳይሰማ በሰላም መገላገሉ እረፍት ነው።ለምን ምን ያህል ሙዚቃን ህይወት ሰተው እንደሚሰሩ ሰለሚያቁ።አንዴ የኔ ቆንጆ ኑሪ ብሎ የጥበብን አምላክ ይፋረደኛል ሳይል ጥበብን ረግጦ የሱን ሳንጨርሰ ምን ላርግልህ ብለው መተው ይጨማለቃሉ።ቢቻላቹ ምን ላርግልህ ካላቹኝ አይቀር።ዝምምም በሉልን።የራሳቹ ጉዳይ።

  • @natnaelzelalem1613
    @natnaelzelalem1613 5 ปีที่แล้ว

    pls just music laye zena belu lela tata anefelegem

  • @ሊናዘሀበሻ
    @ሊናዘሀበሻ 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ ውርደትሽ ይገርማል በጣም😢😢 ጀሪዬ ለሃቅ የተፈጠርሽ ሰው ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል😍😐ሰይፍ ደግሞ የለየልህ ሌባ ነህ እሽ አልከፈሉኝም የሠጠኋቸውም ይህ አይደለም አለህ እኮ።ኧረ ወደዛ😎😎የኢትዮጵያን ሚድያ ካሁን ብኃላ አላይም እንደት እንደደበራችሁኝ😐😏😏😏😏😏

  • @tigiabebe2776
    @tigiabebe2776 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ያናደደኝ ስይፉ ነው ምክንያቱም ጄሪ ሲዲውን ይዛ ህዝብ ያዳምጠው ክፍተው በሪዲዬ ይስማልኝ ስትል ሳራቲ አይነደረቅ እዲከፈት አልፈለገችም ስይፉም ሊከፍተው አልፈለገም መከፈት ነበረበት እዛው ውሽታቸውን እዲያውቁ ሳራቲ 21አመቲ ነው አለች ዘፈኑን የጀመረችው ከ5 አመት በፊት ነው ስለዚህ በስት አመቱዋ ነበር ወደሙዚቃ የገባችው ? ሙሳም ሳራቲም ምህራፍ የለም ብለው ነው የዋሹት ሌቦች

  • @lovemenbra489
    @lovemenbra489 5 ปีที่แล้ว +35

    መጀመሪያም ቀልቤ አልወደደሽም ሌባ ሳራ ሞሽላቃ ሌባ በጣም ታስጠይኛለሽ እየሩስ አንቺ ማስረጃ አለሽ እንዳትለቃት እሺ አትፍራት አለበለዛ ለኒ ንገሪኝ አንደ ሸበቆ ስብር ነው የማረግልሽ

  • @nsal2129
    @nsal2129 5 ปีที่แล้ว

    betam yemegermew merkeb bemiserekent ager lezefen sititalu betam yasikal

  • @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
    @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 5 ปีที่แล้ว

    Baenat gari batam tanekara seti Nash ewnat timanamenalach engi atibataseme!!!😍😍😍👌👆👍

  • @ያንችውአፍቃሪ-ረ7ቀ
    @ያንችውአፍቃሪ-ረ7ቀ 5 ปีที่แล้ว

    ሳራ ስርስር አድርጎ ከዚች ምድር ያጥፋሽ ።አሜን ሌላ ምንም አልልሽም አቦ

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 5 ปีที่แล้ว

    weye Sarah thife betam yasaferal

  • @ambelukebede8007
    @ambelukebede8007 5 ปีที่แล้ว +1

    Ay Sara Theif! Leba! Minuam aytamenm eko!

  • @seblewongelwedaj8984
    @seblewongelwedaj8984 5 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ በጣም ለ ሳራ አዳልተሀል ዝም ብለህ ትሽፋፈናለህ ጄሪ እውነት አልት ግን ዘፍኑ እሶ ላይ ደስ አይልም😔😔

  • @ethiopfrste5045
    @ethiopfrste5045 5 ปีที่แล้ว

    ሳራ አይዞሺ

  • @emahulemewedshalewuema4455
    @emahulemewedshalewuema4455 5 ปีที่แล้ว

    ዉይ አቤት አቤት ትናትና ለ 10ሲኮንድ ቃለ መጠይቅ 10000ግዜ ስነካካ ገንቼ ነበር ሶ ተጣሉ በደብ

  • @ahmufozi6376
    @ahmufozi6376 5 ปีที่แล้ว +51

    ሳራ ሌባ መሰረቅሽ ዱሮ ነው ያስታወቅብሽ

    • @rabiyakumari3372
      @rabiyakumari3372 5 ปีที่แล้ว

      አድናቂህ ነኝ እውነቱን መናገርህ ይች ሌባ ሳራ ውይ

  • @ማኑኄሞዓ
    @ማኑኄሞዓ 5 ปีที่แล้ว +23

    ይች ሳሙና ላይ የተሰካች ሰንደል 👇 ቂጥ ሲኖራት እኮ ነው ቂጧን ምገርፈው

  • @سعادةاالسعادة
    @سعادةاالسعادة 5 ปีที่แล้ว +2

    ቆይ ግን ላይክ ግጩኝ ምናምን እምትሉ አታፍሩም እናተን ሥራ ፈቶ ማን ላይክ ያደርጋል ግን ደግሞ ሥለ እነሡ ጭቅጭቅ እውነቱን ፈጣሪ ያውቃል ሥለዚህ ሠይፉ ደግሞ ለማሥታረቅ ነው እጂ ሌላ አይደለም ጭቅጭቅ ምን ያደርጋል ቆጆ አድርጋ የዘፈነችው ደግሞ ሣራቲ ናት

  • @zeynabahmed3596
    @zeynabahmed3596 5 ปีที่แล้ว

    ጀሪ ሀቀኛ ነሺ እውነት መቸም እውነት ነው ምንግዜም እባካቺሁ እውነት እናውራ እባካቺሁ ለማንኛውም ጀሪ አደቂሺ አለሁ እህቲዋ ሰይፉ ደሙ ዚም ብልህ ነው እውነት ትናግር ጂሪ ባለፈው ይዛምታ ጀሪ ህጋውይ መርጃ ይዛ መታ ስትናግር ይህው መስክርህ ነው ሰው አታወዛግብ ምክናይቱም ለወደፊቱም ትወልድ አርቲስቱቺ ትምሪት ነው።።

  • @Man-tb8gu
    @Man-tb8gu 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን በጣም የታዘብኩት ነገር ቢኖር ኮሜንት ሰጪዎችን ነው አይ ሰው መሆን ለካ አስቸጋሪ ነው

  • @tytyyt4635
    @tytyyt4635 5 ปีที่แล้ว +3

    ጀሪበጣምእውነትአላት።ሳራዎሽታለችም ሌባምናት።ሠይፉአለባበሥከውእንጂእሚዲያላይጄሪእውነትእንነጋገርወረቀትየተፈራረምኩበትእዮልኚሢድውይሠማልኚእያለችአንተግንአለባበሥከውእንጂእውነትእንዳላትጄሪንግግሩላይያሥታውቃል።ጄሪ እውነት አላት

  • @MimiMimi-hz6zp
    @MimiMimi-hz6zp 5 ปีที่แล้ว

    ገደል ግቡ ምን አገባን

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 5 ปีที่แล้ว

    *ዉይ ትንሿ ምትክ* ሳራ በዝህ ዘመን ሌብነት ያሳፍራል
    ካልሆነ ደግሞ መቀሌ ግቢ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 5 ปีที่แล้ว

    Wuyyyyy Sara gemiche neber min timeslalechi ketafi
    Jeriye ewodshakehu abshirilgni berchi

  • @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ
    @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ 5 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ እውነቱ ምእራፍ ጋር ነው ያለው ብዬ ነበር አልሰማ ብላችሁኝ ነው ይሄ እንግዲህ እርፍ ዘፈኑ የጄሪ ነው ጄሪ ስትከራከርም ሆነ ስታወራ ታስታውቃለች እውነተኛ እንደሆነች አይ ሳራቲ ሀሳቡ የኔ ነው አለች እኮ አፋን ሞልታ ማፈሪያ

  • @aminaendris7748
    @aminaendris7748 5 ปีที่แล้ว +58

    ቱ አቤት ቅሌት ሳረ ቲ አንቺ ቅሌታም ሌባ የሰው ሌባ

  • @makeyvana2622
    @makeyvana2622 5 ปีที่แล้ว

    Leba betehonem sari t meret set nat ya teddy mitek i love her

  • @melkamumuhamed
    @melkamumuhamed 5 ปีที่แล้ว

    seifu gin ashkabach neh...yemir.....betam eyegeremkegn neber