Ethiopian Music : Rahel Getu (Tilobign) ራሄል ጌቱ (ጥሎብኝ) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 7K

  • @salamshow3488
    @salamshow3488 5 ปีที่แล้ว +364

    ጥሎብኝ እናትና አባቴ ስወዳቸው ፈጣሪዬ ሆይ ለናቶቻችንና ላባቶቻችን ረዥምና እድሜ ጤና ስጥልን ክፉአቸው አያሰማን እኛም ተደስተን እነሱን ለማስደሰት ያብቃል አሚን አሚን በሉ እስኪ

  • @fekrefekre6792
    @fekrefekre6792 5 ปีที่แล้ว +100

    ውይ ሀሙስ እደ ምንም ደረሰ እደኔ ለማየት የቸኮለ ላይክ የኔ ድምፀ መረዋ ውውውው

    • @fekrefekre6792
      @fekrefekre6792 5 ปีที่แล้ว

      @Sara you tube ስንት ትከፍያለሽ ለሰብስክራይቡ እእ ውዴ

  • @EthioNas
    @EthioNas 5 ปีที่แล้ว +293

    *ጥሎብኝ መኮመት እወዳለው😊* ዘፋናም ደስ ይላል💚💛❤

    • @adeytv2197
      @adeytv2197 5 ปีที่แล้ว +9

      አረ ሰፈር ለሰፈር መዞር በዛ kkk

    • @mariammariam6511
      @mariammariam6511 5 ปีที่แล้ว +1

      wallo app ante bergtm twedaleh comment tastawkaleh yemattsfbet comment yelemkkkkk

    • @hsnysn1896
      @hsnysn1896 5 ปีที่แล้ว

      አንተ ግን ቪዶ ላይ እንዴት ፁፍ እንደምትፅፍ አሳየኝ ብዬ ዝም አልከኝ

    • @ራቢየወረባቦማኛእስላምነው
      @ራቢየወረባቦማኛእስላምነው 5 ปีที่แล้ว +1

      ጥሎብኝ ኮመት ማንበብ እወዳለሁ

    • @EthioNas
      @EthioNas 5 ปีที่แล้ว

      @@hsnysn1896 በውስጥ አነግረኝ

  • @sufiyanas4983
    @sufiyanas4983 5 ปีที่แล้ว +187

    am from India, first time I hear the Ethiopian song and this singer voice
    good

    • @kellyjohn26
      @kellyjohn26 5 ปีที่แล้ว +1

      U hear some Hindi in the song ent? Or is it me alone?

    • @amarewubneh5542
      @amarewubneh5542 5 ปีที่แล้ว

      @@kellyjohn26 matalab...aapane aisa kaun sa shabd suna hai?

    • @zedwelega
      @zedwelega 4 ปีที่แล้ว

    • @Ruslan_Ibragimov44
      @Ruslan_Ibragimov44 4 ปีที่แล้ว

      👍🏻❤️❤️❤️

    • @Medehaneyalem27
      @Medehaneyalem27 4 ปีที่แล้ว

      🥰😘💕💋

  • @እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ
    @እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ 5 ปีที่แล้ว +327

    ጥሎብኝ የመዳም ዊይ ፋይ ውስጤ ነው ያለሱ ስደት ይከብዳል።

    • @mtagsewgaalweonelove6882
      @mtagsewgaalweonelove6882 5 ปีที่แล้ว +1

      እሙ የተዋህዶ ልጅ Lij bexammm

    • @lenakuwait5595
      @lenakuwait5595 5 ปีที่แล้ว +1

      ልክነሽ፣ማሬ

    • @mililove3099
      @mililove3099 5 ปีที่แล้ว +1

      እሙ የተዋህዶ ልጅ Lij በጣም 😀

    • @mitiku1282
      @mitiku1282 5 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነሽ

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 ปีที่แล้ว

      እሙ የተዋህዶ ልጅ Lij ye orethodox hayemanote Zefene becha nawu enede kkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @hayimyemariyam8704
    @hayimyemariyam8704 5 ปีที่แล้ว +2057

    ጥሎብኝ~~ስደትን ጠላሁኝ
    ጥሎብኝ~~ሀገሬን ናፈኩኝ
    ጥሎብኝ~~~ ቤተሰብ ናፈኩኝ
    ጥሎብኝ~~ ሀገሬ እድገባ መርቁኝ

    • @amdomeyasu4351
      @amdomeyasu4351 5 ปีที่แล้ว +57

      ጥሎብኝ ለስው ልጅ ጥሩ ማስብ እወዳለሁ በስላም ያግባሺ

    • @eeesss7012
      @eeesss7012 5 ปีที่แล้ว +14

      ለበጎነው

    • @metasebiyageberewold6794
      @metasebiyageberewold6794 5 ปีที่แล้ว +6

      Xelobeghe enate areseman sewedate beselam gebi HAYIM YE MAREYAM

    • @የፍቅርመምህሬእራሱክርስቶ
      @የፍቅርመምህሬእራሱክርስቶ 5 ปีที่แล้ว +17

      አይዞን እዚህም ብመጪ ሳንቲብ ከሌለሽ ትንሽ ይሰለቻል ግን ማን አንደ ሀገር

    • @hanansultan2114
      @hanansultan2114 5 ปีที่แล้ว +14

      ተመቸኝ ግጥምሽ😍

  • @ያብስራያብስራ-ኈ7ዸ
    @ያብስራያብስራ-ኈ7ዸ 5 ปีที่แล้ว +134

    የአመቱ ምርጥ 3ሽ ኮሜት ዘር ቆጠራ የሌለበት ጥሎብኝ ኢትዮጵያን እውዳታለሁ

  • @thabisilemoshoeshoe1913
    @thabisilemoshoeshoe1913 4 ปีที่แล้ว +191

    I don't understand a word she's saying but man the love i have for Ethiopian music is deep love all the way from 🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦

    • @Medehaneyalem27
      @Medehaneyalem27 4 ปีที่แล้ว +2

      🥰😘💕💋

    • @gebeabera3233
      @gebeabera3233 4 ปีที่แล้ว +1

      0

    • @josephsamkelo3079
      @josephsamkelo3079 3 ปีที่แล้ว +1

      Thabisile nami ndisuke Ethiopia qhaa ndihlale lapha south Africa

    • @thabisilemoshoeshoe1913
      @thabisilemoshoeshoe1913 3 ปีที่แล้ว

      @@josephsamkelo3079 hayi bhuti imnandi into yabo Shem

    • @Mushroom6
      @Mushroom6 3 ปีที่แล้ว

      Tagged covid again vv. Hungry vaccj

  • @umumuazyoutube6922
    @umumuazyoutube6922 5 ปีที่แล้ว +638

    ጥሎብኝ ልጄን በጣም ነው የምወደው እስኪ በሰላም ከልጅሽጋ ያገናኝሽ በሎኝ ውዶቼ

    • @marituferede3901
      @marituferede3901 5 ปีที่แล้ว

      ጥሎብኝ እማሚን ሥወዳት

    • @betybety7538
      @betybety7538 5 ปีที่แล้ว

      Fatre yerdashe

    • @Lee-xn7jv
      @Lee-xn7jv 5 ปีที่แล้ว

      FETARI BESELAM KE LEJESH GARA YAGENAGNESH AYLEYACHU,, Ayzosh yeniehet

    • @zenbomer2946
      @zenbomer2946 5 ปีที่แล้ว

      ጥሩነሽ

    • @AzdszzzSeadaSeada
      @AzdszzzSeadaSeada 5 ปีที่แล้ว

      susu love mama

  • @asmarina1123
    @asmarina1123 5 ปีที่แล้ว +450

    ጥሎብኝ ኢትዮጵያውያን በጣም ነው እምወዳችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል 🙏🏼 🇪🇷🇪🇹

    • @iloveyouethopiafojx7771
      @iloveyouethopiafojx7771 5 ปีที่แล้ว +3

      ውድድድድድ

    • @ggha4624
      @ggha4624 5 ปีที่แล้ว +2

      እኛም ውድድድድ

    • @ahmedabdo3546
      @ahmedabdo3546 5 ปีที่แล้ว +2

      ወይ ስደት ፈረዶብኝ ከቤተሰቦቸ ጥሎብኝ ናፈቁኝ

    • @babyalemu9980
      @babyalemu9980 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen

    • @alamery9738
      @alamery9738 5 ปีที่แล้ว +1

      shikor senait Mabedinew.talobegn

  • @አቅምስጠኝናአብዝቼልውደድ
    @አቅምስጠኝናአብዝቼልውደድ 5 ปีที่แล้ว +983

    ጥሎብኝ አባቴን 😭😭ስወደው እስኪ ማነው እንደኔ ላባቱ ልዩ ፍቅርና አክብሮት ያለው👍👈🤗

    • @lijinet
      @lijinet 5 ปีที่แล้ว

      አቅም ስጠኝና አብዝቼ ልውደድህ me

    • @naaemamohamed1572
      @naaemamohamed1572 5 ปีที่แล้ว +1

      አቅም ስጠኝና አብዝቼ ልውደድህ እኔ

    • @msmsmsms9313
      @msmsmsms9313 5 ปีที่แล้ว +1

      me to

    • @mohammadsultan9205
      @mohammadsultan9205 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍

    • @iloveyoubaba1322
      @iloveyoubaba1322 5 ปีที่แล้ว +2

      zdአባቴን ናፋቂ

  • @Hausavlogs
    @Hausavlogs 4 ปีที่แล้ว +77

    Am a Nigerian 🇳🇬 and I love Ethiopians

    • @Medehaneyalem27
      @Medehaneyalem27 4 ปีที่แล้ว +2

      🥰😘💕💕💕💕💋💋💋

    • @zemzemkassa8843
      @zemzemkassa8843 4 ปีที่แล้ว +2

      ❤️❤️💖🇪🇹💐

    • @janessa._.6745
      @janessa._.6745 3 ปีที่แล้ว +2

      I'm Haitian and I love this song

    • @TUbe-re1mb
      @TUbe-re1mb 2 ปีที่แล้ว +1

      😘😘😘💞💞💞💞💞💞💞💖💖

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 5 ปีที่แล้ว +57

    የኔ ድምፀ መርዋ ስወድሽ በጣም መልካም ሴት ነች ከስራዋ ባሻገር ምርጥ እናት ምርጥ ነች የሰውን ችግር የምትረዳ መልካም ሰው ነች

    • @diamond5752
      @diamond5752 5 ปีที่แล้ว +1

      You are a good girl let me tuck you 1 month no break .sweet head job darling shwaashwaa

  • @yosseftube2945
    @yosseftube2945 5 ปีที่แล้ว +788

    ወንዶችዬ እንኳን ከዘመነ ምን-ላርግልህ ወደ ዘመን ጥሎብኝ በሠላም አሸጋገረን😜

  • @Shreyashukla548
    @Shreyashukla548 4 ปีที่แล้ว +113

    Don't understand a single word but love the song , the vibe and the voice of the artist .. it's beautiful ❤️🌻
    Love from India ❤️

    • @alexanderthegreat5249
      @alexanderthegreat5249 4 ปีที่แล้ว +4

      well com we are Ethiopian the Nation of king of king tribe of Lion never been colonize with whit man we are UN de feted Nation you can see butty Majesty in our people let me brake down about the song doing my best so you can understand little bit and fell better about song this is song is about a lady she is in Love with someone she know she is responding back for people why she is in love with the person unconditional and saying do not asking why i am in love the man saying i am just in love with him and saying she will not s revive with out his love that is the song about simply the more you hear it will penetrate in your system will give you Love Joy Long Live for Nation of My People Forever

    • @munaabdu2017
      @munaabdu2017 4 ปีที่แล้ว +3

      You dont need to understand just fell it 💜💜

    • @Shreyashukla548
      @Shreyashukla548 4 ปีที่แล้ว

      @@alexanderthegreat5249 thank you soo much for making me understand this song ❤️🤍

    • @Shanko12
      @Shanko12 3 ปีที่แล้ว +1

      that is why music is the universal language of mankind -:)

    • @daidoh4347
      @daidoh4347 ปีที่แล้ว

  • @fre43
    @fre43 5 ปีที่แล้ว +31

    እሄን የመሳሰለ ድምፅ እያለ የማንም መጤ ጆራችንን ያደሙታል wow ደስ የሚል ድምፅ

    • @alemmola8529
      @alemmola8529 5 ปีที่แล้ว

      Aki Vll hey is that you on the front page, your beautiful

    • @fre43
      @fre43 5 ปีที่แล้ว

      @@alemmola8529 thanks 😘

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 ปีที่แล้ว

      Aki Vll menaw enete xutishe shafegye eshi Egzehabeher ayewodeme 📖👈🏻Zefene Dagemo haxeyate eshe

    • @redietmewulid4091
      @redietmewulid4091 2 หลายเดือนก่อน

      @@fre43 aplapqri

  • @asmaasma-rk1vg
    @asmaasma-rk1vg 5 ปีที่แล้ว +2310

    ጠሎብኝ
    እናቴን እወዳታለሁ እናቱን የሚወድ እስኪ
    ማማዬ ኑርልኝ

    • @rubelrubel3896
      @rubelrubel3896 5 ปีที่แล้ว +9

      ማሚየ ኑሪልኝ

    • @hakitinges4305
      @hakitinges4305 5 ปีที่แล้ว +3

      mogne nesh libel

    • @hakitinges4305
      @hakitinges4305 5 ปีที่แล้ว +6

      enatun mitela man ale bilesh nw

    • @mayheartna2609
      @mayheartna2609 5 ปีที่แล้ว +7

      Telobesh ayedelem enateshen yewededeshew... GEDETASH SELEHON NEW...

    • @sofiyasofiya8004
      @sofiyasofiya8004 5 ปีที่แล้ว +6

      ከብር ለእናቶች

  • @hadi6037
    @hadi6037 5 ปีที่แล้ว +167

    ጥሎብኝ ባሌን እና ልጀን ስወዳቸው ሽ አመት ሳይከፋችሁ ኑሩልኝ አይለየን ❤❤❤

    • @ggha4624
      @ggha4624 5 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ይጨምርለችሁ ግን ሽህ አመት የምኖር ሰው የለም ዱንያ ላይ

    • @ጎንደሬነኝእኔስ
      @ጎንደሬነኝእኔስ 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkk

  • @litatkm2829
    @litatkm2829 4 ปีที่แล้ว +156

    Love from Brazil 🇧🇷🇧🇷

  • @heiryakedir4123
    @heiryakedir4123 5 ปีที่แล้ว +33

    ያገር እራቁታም እና መንቃራ ጆሯችን አድምቶት ነበር እንኳን ደህና መጣሽልን ለጆሯችን ሠላም

  • @ጸላኢካፊለጥአንታመንእሰይ
    @ጸላኢካፊለጥአንታመንእሰይ 5 ปีที่แล้ว +158

    ጥሎብኝ ሃገር እያለኝ ሃገር የሌለው ሰው ሁኛለሁ።አይዞኝ አለንልህ በሉኝ።

    • @demospaewe2888
      @demospaewe2888 5 ปีที่แล้ว

      እይዞክ መቸም የማይጥለዉ እግዚአብሔር አለክ አገራችን በሠማይነዉ ይችምድር የግድነት መኖርያችን ናት አይዞን

    • @ልኬለሽታመነ
      @ልኬለሽታመነ 5 ปีที่แล้ว

      አይዞን ወንድሜ አለንልህ

    • @ቲጂወለተማሪያም
      @ቲጂወለተማሪያም 5 ปีที่แล้ว

      አይዞህ ወንድሜ አለንልህ የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛልህ

    • @mazafaraya7770
      @mazafaraya7770 5 ปีที่แล้ว

      Wey sdet ayzacn

    • @endlesswave2685
      @endlesswave2685 5 ปีที่แล้ว +1

      Ayeh mengistat lerasachew enji legna endemayasibu besirachew yitayal!
      Ante gin hagerih midir hulu New.
      Amlak midirin enji hagerachin alfeterem!
      Ayzoh!

  • @dinakadir4888
    @dinakadir4888 5 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ብዙ ፕሮሞተር ነበረው ከኔ ጨምሮ እና በጣም ድንቅ ስራ ነው ድምፅሽ ወደውስጥጠልቆ ይገባል እንደዚ ቀዝቀዝ ያለ ዘፈን ናፍቆን ነበር ጥቂት ሴት ድምፃውያን መሀል አንዷ ነሽ ይቅናሽ ወደፊት

  • @amirashamil3725
    @amirashamil3725 4 ปีที่แล้ว +97

    My Name is mujtaba a.m 5 years old am from UK and Pakistan 🇵🇰 i love it Telobgn so much

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 4 ปีที่แล้ว +3

      ☘️🌺☘️🌺☘️💚🙏

    • @አሚራአሙቲ
      @አሚራአሙቲ 4 ปีที่แล้ว +2

      we love yue😘😘😚

    • @FormigaFit
      @FormigaFit 3 ปีที่แล้ว +3

      5 years old ?

    • @haniforever
      @haniforever 10 หลายเดือนก่อน

      Take care little brother. ❤

  • @emu1070
    @emu1070 5 ปีที่แล้ว +1494

    ጥሎብኝ ጥሎብኝ ኢትዮጵያ ን ስወዳት 💚💛❤ እስኪ ማነው እንደኔ እናት ሃገሩን 💗👈የሚድወድ👍

    • @slmszbrlete3867
      @slmszbrlete3867 5 ปีที่แล้ว +7

      እኔም

    • @meseretmola2331
      @meseretmola2331 5 ปีที่แล้ว +11

      እዲት እደምወድላት እርጋታዋን ድምፆን የኒማር በርቺ

    • @በላይይጨነቁ
      @በላይይጨነቁ 5 ปีที่แล้ว +6

      እኔም ሀገሬ ዉስጤ ናት

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 5 ปีที่แล้ว +4

      እኔም 💚💛❤ እስኪ ልጋብዛችሁ ወደ ቻናሌ ግቡና subscribe አድርጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ ምግብ ነው የምሰራው ግቡ💚💛❤

    • @arsamawetfentahun3586
      @arsamawetfentahun3586 5 ปีที่แล้ว +3

      Me too

  • @dehinnetmelese5868
    @dehinnetmelese5868 5 ปีที่แล้ว +26

    በጣም ርግት ያለ ሙዚቃ ደስ ይላል እደከፈትኩት የ ፍቅር አዲስ መስሎኝ ነበር ።

  • @binazir3495
    @binazir3495 5 ปีที่แล้ว +258

    I'm from Afghanistan but I love Eri & Ethi Music

    • @Challengetube97
      @Challengetube97 5 ปีที่แล้ว +4

      Me too I watch shahrukh Kahn movie I don,t understand Indian language but I cry when I watch king Kahn movie, no one's love shahrukh Kahn like me,I have no word about my feeling about shahrukh kahn,that way you don,t understand anything but you like the music

    • @TheYitayew
      @TheYitayew 5 ปีที่แล้ว +2

      sure hell yeah you already test THAT COOL p*******y

    • @betiselam
      @betiselam 5 ปีที่แล้ว +1

      😍

    • @mossinamossina9867
      @mossinamossina9867 5 ปีที่แล้ว +1

      @@TheYitayew sklak

    • @goodthingisgood8464
      @goodthingisgood8464 5 ปีที่แล้ว +1

      I known every buddy like us

  • @raphael-fl6ci
    @raphael-fl6ci 5 ปีที่แล้ว +139

    I am so happy to see the support from different nations. Love from Canada 🇨🇦 and Eritrea 🇪🇷

  • @hayida3889
    @hayida3889 5 ปีที่แล้ว +143

    I'm Korean. This song listens so beautiful.. Only Amharik can make song like this.......

    • @meronyemane6660
      @meronyemane6660 5 ปีที่แล้ว

      😘😘

    • @jessicamabel9191
      @jessicamabel9191 5 ปีที่แล้ว

      😘❤❤❤

    • @dunyam.yusuf.1918
      @dunyam.yusuf.1918 5 ปีที่แล้ว

      海大hayida how did you get here ?

    • @hayida3889
      @hayida3889 5 ปีที่แล้ว +3

      @@dunyam.yusuf.1918 I was learning Ge'ez, I found this song :)

    • @matyasmekbib3273
      @matyasmekbib3273 5 ปีที่แล้ว +2

      we dnt even leanr geez?? u amaze me

  • @ዜድየእናቴናፋቂሙስሊምመሆ
    @ዜድየእናቴናፋቂሙስሊምመሆ 5 ปีที่แล้ว +212

    ጥሎብኝ እናቴን በጣም እወዳታልሁ ማሚ ኑሪልኝ ሺ አመት

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 5 ปีที่แล้ว +179

    ጥሎብኝ በኢትዮጽያዊነቴ እኮራለሁ
    ኢትዮጽያዊነት ኩራቴ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @makadeshabtam9590
      @makadeshabtam9590 5 ปีที่แล้ว +1

      ጥሎ ቤይ ቤአተሰቦቼን ኤቶጻዌነቴን ስወድ 😍😍😍

    • @Fairplay2015
      @Fairplay2015 5 ปีที่แล้ว

      Only the flag is wrong get rid of the stars

    • @marakiye7986
      @marakiye7986 5 ปีที่แล้ว

      KAY ኢትዮጽያዊ ነህ/ሽ?

    • @medi9725
      @medi9725 5 ปีที่แล้ว

      🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬Mar nshe

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 ปีที่แล้ว

      Marakiye ye ORETHODOX hayemanote zafane becha nawu enede 😂😅😛😛

  • @aminmuktar6574
    @aminmuktar6574 5 ปีที่แล้ว +394

    I'm from somali🇸🇴 I like the people from Ethiopia 🇪🇹 we are brothers ,we are one people, we are horn of Africa God bless all African I love you all African people's

  • @አምላኬሆይተመስገን-ሸ1ቈ
    @አምላኬሆይተመስገን-ሸ1ቈ 5 ปีที่แล้ว +45

    ጥሎብኝ እናት እና አባት ሰወዳቸው
    ጥሎብኝ ልጁን ሰወዳት
    ጥሎብኝ ኢትዮጵያ ሰወዳት

  • @felicia3927
    @felicia3927 5 ปีที่แล้ว +78

    I'm from the other side of Africa (west Africa) I just randomly stumbled upon this and I think it was worth it to click

    • @WinnerTubeEth
      @WinnerTubeEth 5 ปีที่แล้ว

      Actually am in love with this song it's amazing...you r subscribed..

    • @oky9198
      @oky9198 4 ปีที่แล้ว

      ደርፊ ስታማር

  • @titititi8003
    @titititi8003 5 ปีที่แล้ว +421

    ጥሎብኝ እናቴን ስወዳት
    ጥሎብኝ. አባቴን. ስወደው
    ጥሎብኝ. ሀገሬን. ስወዳት
    ጥሎብኝ. ስደትን ስጠላውውውውውው

  • @yonidaniz2044
    @yonidaniz2044 3 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት ደስ የሚል ሙዚቃ ነው... ከሁሉም ድምፃዊ የሚሰማው ድምፅ ማራኪ ነው… የሙዚቃው ቅንብር፣ የቪድዮ ቀረፃው ሁሉ ጥናት የተደረገበት ይመስላል… በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፉት ሁሉ ጭብጨባ ያስፈልጋል

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 5 ปีที่แล้ว +188

    ጥሎብኝ ሀይማኖቴን እናቴን አባቴን ወንድሜን እህቴን ሀገሬን እወዳለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @princesstahir6765
    @princesstahir6765 5 ปีที่แล้ว +135

    I don't understand a word but music and the sound took me away
    love it
    Ameera from Sudan

  • @tigitigi1644
    @tigitigi1644 5 ปีที่แล้ว +8

    ዋዉ ድምፅ ክላሲካሉ ሁሉ ነገሩ የፍቃራዲስ ዞማ ሚለዉን ይመስላል የአመቱ ምርጥ ዘፈን ብየዋለሁ ምድረ በልቃጣ ምን ላርግልህ ምናምን እያሉ ጀሮየን አድምተዉት ነበር ዉድ የአገሬ ልጆች ጥሎብኝ እወዳችኃለዉ

  • @Samhabeshawi4556
    @Samhabeshawi4556 5 ปีที่แล้ว +60

    Love you all Ethiopian brothers/sisters 😘
    I am Eritrean , live now in Germany

  • @toyotaw2500
    @toyotaw2500 5 ปีที่แล้ว +358

    ጥሎብኝ ፍቅራች ይብዛ አማራ ኦሮሞ ትግሬ ሶማልያ አፍር ኤርትራ ሰለም ፍቅር ይሁንልን l love Ethiopia

  • @Joshuamartin93
    @Joshuamartin93 5 ปีที่แล้ว +225

    Amazing song and artist. Amharic is such a beautiful language. Much love to Ethiopia and all Ethiopians.

    • @sssaaamar5114
      @sssaaamar5114 ปีที่แล้ว

      .

    • @carschtimozza
      @carschtimozza ปีที่แล้ว +3

      Definitely 💯 👍 I totally agree 🙏 Much love from Germany 🇩🇪 to all Ethiopians 🇪🇹❤️

  • @habesha3656
    @habesha3656 5 ปีที่แล้ว +176

    I just came back from Eritrea and this song is a hit...it's playing everywhere in Asmara

    •  4 ปีที่แล้ว

      I thought Eriteans aren't Habesha anymore?

    • @NORTAMRAT
      @NORTAMRAT 4 ปีที่แล้ว +8

      እነዛን ወያኔዎች ካስወገድን ጀምሮ ፍቅር ነው የሚዘፈነው እዚህም እዚያም...

    • @xposeshure
      @xposeshure 3 ปีที่แล้ว +4

      good to hear that! It is worthy!!!

    • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
      @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍🙏

    • @abrahamisaak7483
      @abrahamisaak7483 ปีที่แล้ว

      @@NORTAMRAT enaten lebdat

  • @naomishawqi
    @naomishawqi 5 ปีที่แล้ว +130

    I'm Kenyan but I love Ethiopian songs , love from Kenya ♥️

    • @melakugebre8187
      @melakugebre8187 5 ปีที่แล้ว +3

      thank you

    • @sahra4091
      @sahra4091 5 ปีที่แล้ว +9

      We love our Kenyan brothers and sisters. The land of Barack obama.

    • @melakugebre8187
      @melakugebre8187 5 ปีที่แล้ว +1

      I like Barack Obama

    • @hananbk37
      @hananbk37 5 ปีที่แล้ว +1

      Love u back neighbour

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 4 ปีที่แล้ว +1

      ♥️♥️

  • @abd7393
    @abd7393 5 ปีที่แล้ว +98

    ጥሎብኝ እህቶቸን በጣም ነው ምወዳቸው እናት አባት ስለሌለኝ

  • @zeneqtv4732
    @zeneqtv4732 5 ปีที่แล้ว +37

    1ኛ ኩልል ያለ ድምፅ
    2ኛ ቆንጆ ዜማና ግጥም
    3ኛ በሜካፕና በጌጣጌጥ ያለተዝረከረከ ፊት
    4ኛ ቆንጆ ቀረፃና የቀረፃ ቦታ…
    5ኛ እናንተ የተሰማችሁን አስተያየት ቀጥሉበት
    yemetesmamu like esti

  • @አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ
    @አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ 5 ปีที่แล้ว +12

    ጥሎብኝ አባቴን እወደዋለሁ አባትም እናትም ሁነህ ያሳደከኝ ውሌም እወድሃለሁ ኑርልኝ ሳይከፋህ ሁሌም ልዬ ነህ ለኔ

  • @kage3759
    @kage3759 5 ปีที่แล้ว +61

    This artist always delivers. I love her voice and I love traditional feel of this song. I don’t mind more western or West African influenced Ethiopian music but my favorites are always the more traditional ones. I love this one very much!

  • @ትዕግስትየድንግልልጅ-ፈ6ዘ
    @ትዕግስትየድንግልልጅ-ፈ6ዘ 5 ปีที่แล้ว +12

    የውነት እስኪ ያሁን ዘፋኞች ከዚች እንቁ ወጣት ከሪችዬ ተማሩ !!ጥሎብኝ ስወድሽ አቦ ዘመንሽ ይባረክ ሐሙስ አልደርስም ብሎኝ ነበር ይሄው ከተለቀቀ 5ሰዓት ግን እኔ ስንት ግዜ እንደሰማሁት 😘😘🌹👏👏

  • @mekiyayimam7462
    @mekiyayimam7462 5 ปีที่แล้ว +19

    ጥሎብኝ ፍቅረኛዬን ስወደዉ እየበደለኝ እያናደደኝ ሁሉ ልጠላዉ አልቻልኩም ምንም ያርግ ምንም ጥሎብኝ ሳፈቅረዉ uffff እዉነት የወደደ ያቀዋል

    • @befikertube5839
      @befikertube5839 5 ปีที่แล้ว

      እኔ አውቀው አለሁ ብዙ በድሎኝ ሌላም ህይወት ገብቸ አረሳው አልኩኝ ጥሎብኝ

    • @ikramtube4137
      @ikramtube4137 5 ปีที่แล้ว

      Enam enedanchw negi ayezon eheta

  • @mekdeswubsht1186
    @mekdeswubsht1186 5 ปีที่แล้ว +41

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ምርጥ ዘፈን ነው

  • @christopherakot3160
    @christopherakot3160 5 ปีที่แล้ว +114

    My only medicine, Ethiopian songs though I don't understand them.

    • @sultanmohammed2553
      @sultanmohammed2553 4 ปีที่แล้ว +4

      It's a vibe

    • @alexanderthegreat5249
      @alexanderthegreat5249 4 ปีที่แล้ว +1

      well com we are Ethiopian the Nation of king of king tribe of Lion never been colonize with whit man we are UN de feted Nation you can see butty Majesty in our people let me brake down about the song doing my best so you can understand little bit and fell better about song this is song is about a lady she is in Love with someone she know she is responding back for people why she is in love with the person unconditional and saying do not asking why i am in love the man saying i am just in love with him and saying she will not s revive with out his love that is the song about simply the more you hear it will penetrate in your system will give you Love Joy Long Live for Nation of My People Forever

    • @Medehaneyalem27
      @Medehaneyalem27 4 ปีที่แล้ว

      🥰😘💕💋

  • @firebelete7722
    @firebelete7722 5 ปีที่แล้ว +78

    ወይኔ ድምፅሽ ውስጤ ሰርጾ ገባ 😍

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 ปีที่แล้ว

      yena konjoooo wedddddd wedddddd naw margeshi

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 ปีที่แล้ว

      Fire Belete ye ORETHODOX hayemanote Zefene becha nawu enede kkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @HappyCat-142
    @HappyCat-142 4 ปีที่แล้ว +40

    Super song! Love from Kazakhstan 🇰🇿

    • @lamrof
      @lamrof 3 ปีที่แล้ว +1

      Love you back.

  • @mohdelsayed8384
    @mohdelsayed8384 4 ปีที่แล้ว +38

    I don’t really understand the words but the song touch my heart
    Amazing.. keep going

  • @rehamkhojaly
    @rehamkhojaly 5 ปีที่แล้ว +69

    I don’t understand the words but this voice is enough to make my heart beat.. wow ❤️❤️ fan from Sudan

    • @Sick0fTraitors
      @Sick0fTraitors 5 ปีที่แล้ว +2

      اغانيهم حلوة واصواتهم احلى .. ابدااااااع 💛💙💙

    • @alexanderthegreat5249
      @alexanderthegreat5249 4 ปีที่แล้ว

      well com we are Ethiopian the Nation of king of king tribe of Lion never been colonize with whit man we are UN de feted Nation you can see butty Majesty in our people let me brake down about the song doing my best so you can understand little bit and fell better about song this is song is about a lady she is in Love with someone she know she is responding back for people why she is in love with the person unconditional and saying do not asking why i am in love the man saying i am just in love with him and saying she will not s revive with out his love that is the song about simply the more you hear it will penetrate in your system will give you Love Joy Long Live for Nation of My People Forever

    • @Medehaneyalem27
      @Medehaneyalem27 4 ปีที่แล้ว

      🥰😘💕💋

    • @Shanko12
      @Shanko12 3 ปีที่แล้ว

      that is why music is the universal language of mankind -:)

  • @fatama1233
    @fatama1233 5 ปีที่แล้ว +12

    ጥሎብኝ ኮመንት ማንበብ ዘና ያደርገኛል በርች እሪቾ

  • @bekiayele1553
    @bekiayele1553 5 ปีที่แล้ว +24

    Baayye barreda
    አቤ......ት እኔም ጥሎብኝ ድምጹም፣ ሙዚቃዉም የሰጠ ነዉ
    *በርቺልን*

    • @abushabush9099
      @abushabush9099 5 ปีที่แล้ว

      Beki Ayele lolz baayyee bareeda liked

    • @odakofale2785
      @odakofale2785 5 ปีที่แล้ว

      አንተ ደግሞ ከየትኛዉ ነህ፡፡ኦዴፓ አዴፓ፣ቤዴፓ

  • @abulbanat4363
    @abulbanat4363 5 ปีที่แล้ว +49

    Heavenly voice ... love from Sudan to my second home Ethiopia!

  • @dadiangadadianga1861
    @dadiangadadianga1861 4 ปีที่แล้ว +19

    *I like it this songs i am from erirean እቺ ዘፈን እስከ ኣሁን ለኔ ምርጥ ነች 2020*

  • @evenmehari3938
    @evenmehari3938 5 ปีที่แล้ว +44

    I am in love with the music. Love from Eritrea.

  • @fikretetesfaye1217
    @fikretetesfaye1217 5 ปีที่แล้ว +19

    ጥሎብኝ የእውነት ውስጤን ነካኝ ካልመጣስ እዴት እሆናለሁ ደርሶበት ያየ ይፍረደኝ...............የኔ እንደኛ የኔ ድምፀ መለዋ አሁንም ያብዛል እግዚአብሄር ይጠብቅሽ 🙏🏾👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽💯😍😍😍😍💚💚💛💛♥️♥️

  • @yordanosmesfin2829
    @yordanosmesfin2829 5 ปีที่แล้ว +33

    ጥሎብኝ ኢትዮጵያን እወዳታለሁ ጥሎብኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @PALAKJ60
    @PALAKJ60 5 ปีที่แล้ว +161

    i am from India i can't understand what she says but i like that music and like to her composition that she say Telobign Telobign Telobign❤️❤️

    • @alexanderthegreat5249
      @alexanderthegreat5249 4 ปีที่แล้ว +7

      well com we are Ethiopian the Nation of king of king tribe of Lion never been colonize with whit man we are UN de feted Nation you can see butty Majesty in our people let me brake down about the song doing my best so you can understand little bit and fell better about song this is song is about a lady she is in Love with someone she know she is responding back for people why she is in love with the person unconditional and saying do not asking why i am in love the man saying i am just in love with him and saying she will not s revive with out his love that is the song about simply the more you hear it will penetrate in your system will give you Love Joy Long Live for Nation of My People Forever

    • @mearaaalmmrr1141
      @mearaaalmmrr1141 4 ปีที่แล้ว +1

      Hahahahaa Yayay

    • @theArun3435
      @theArun3435 4 ปีที่แล้ว

      @@alexanderthegreat5249 you were colonized by fascist Italy

    • @alexanderthegreat5249
      @alexanderthegreat5249 4 ปีที่แล้ว +3

      @@theArun3435 yow are wrong big time they tried but never seceded the same thing with England too never seceded you need to study history i suggest you need to read African history books comeback and took to me you just have few knowledge about it let me where did you get the information Ethiopia was Colonized by Italy ???????

    • @z.harambae
      @z.harambae 4 ปีที่แล้ว

      Noal L can you translate the rest of the song?😂

  • @waelabbas838
    @waelabbas838 4 ปีที่แล้ว +81

    Iam Sudanese i love this song and I love all Ethiopian songs 🇸🇩🇪🇹

  • @hicrown2192
    @hicrown2192 5 ปีที่แล้ว +203

    i may not understand Ethiopian or Amharic but i most say guys i love the language is so sweet and her voice is so great love from west Africa Sierra Leone

    • @voiceofmaasaitours
      @voiceofmaasaitours 5 ปีที่แล้ว +7

      I agree with you friend

    • @mihretabkassaye5320
      @mihretabkassaye5320 5 ปีที่แล้ว +3

      Hi Crown we love you to our brother👌

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 5 ปีที่แล้ว

      We love you too men 💚💛❤🥰😘🤩

    • @PA-yu4xe
      @PA-yu4xe 5 ปีที่แล้ว +3

      Hi Crown Much love brother ❤️❤️ Just an FYI, there is no language is called Ethiopian. This is Amharic, One of the many languages spoken in the Country.

    • @kellyjohn26
      @kellyjohn26 5 ปีที่แล้ว

      So true I don't understand one word but its a beautiful song.

  • @dubdjey
    @dubdjey 5 ปีที่แล้ว +154

    Beautiful Ethiopian music! Give me peace joy and harmony! Coming from Brazil!

  • @seadaabdullah5000
    @seadaabdullah5000 4 ปีที่แล้ว +3

    ራሄል በጣም ነዉ የምወድሽ ግን በስደት ላይ ነኝና ግን የአጎቴን ምስት ነዉ የምትመስልዉ እንዳየሁሽ ዘፈንሽንም አንቻንም ነዉና የወደኩሽ

  • @feriymohammed8282
    @feriymohammed8282 5 ปีที่แล้ว +417

    ጥሎብኝ ልጆቼን ስወዳቸዋለው ለምን አጠያቸውም እንዳትሉኝ የልጅነቴ ቅርጾቼ ናቸው እስኪ ያሳድግልሽ በሉኝ

    • @remam1024
      @remam1024 5 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ያሳድግልሽ

    • @merrynajat5425
      @merrynajat5425 5 ปีที่แล้ว +3

      ፍጣሪ ያሳድግሽ እኔም ልጄ ናፍቃኛለች ውይ ስደት

    • @salamonmariam4050
      @salamonmariam4050 5 ปีที่แล้ว +2

      እሙ ልጆቹን የሚወድ እሱም የተወደደ ስለሆነ ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ አርጎ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ ለአንቺም መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ።

    • @leyuetesfaye8980
      @leyuetesfaye8980 5 ปีที่แล้ว +1

      ያሳድግልሽ

    • @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ
      @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ 5 ปีที่แล้ว +1

      Feriy Mohammed አላህ ያሳድግልሽ

  • @etiokonjo7830
    @etiokonjo7830 5 ปีที่แล้ว +7

    ኮሜት ለማንበብ ነበር የገባሁት ጠርቀም ሲል ልመለስ ሙዚቃውም በጣም ወድጄዋለሁ ጥሎብኝ ውድድድድድድድድ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 ปีที่แล้ว +116

    ጥሎብኝ ሪችዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ !❤
    የራሄል አድናቂዎች እስኪ እንያችሁ👍👈

    • @zoblebet7
      @zoblebet7 5 ปีที่แล้ว

      Yanchim adnaqi negn!

    • @Tube-fz6ou
      @Tube-fz6ou 5 ปีที่แล้ว

      ንፍጠሙወ የት ነው መጠሽ ሁሉ ቦተ ተበትነሽል ምነው በስለም

    • @Gabour-qt1wc
      @Gabour-qt1wc 5 ปีที่แล้ว

      በጣም.ነው.ድምፆ.ደስሚለው.ደስትላለች

    • @alemayhufulas7547
      @alemayhufulas7547 5 ปีที่แล้ว

      እንሜ ነኝ

    • @fikertube9203
      @fikertube9203 5 ปีที่แล้ว

      ቤቴ እየገባችሁ ቦርቀቅ በሉበት ከ ሳቅ ጋር ከወደዳችሁት subscribe አድርጉ😎😎😎

  • @valentintoader9245
    @valentintoader9245 4 ปีที่แล้ว +39

    Beautiful song and amazing Amharic language of Amara people in Ethiopia.

  • @ameenalbager8580
    @ameenalbager8580 5 ปีที่แล้ว +103

    Take my love and pace from sudan for Ethiopian people ❤

    • @melkamyaradalig6205
      @melkamyaradalig6205 5 ปีที่แล้ว +1

      Ameen Albager how is everything over there in 🇸🇩? I hope it will be okey.... otherwise shit ....looks coming to my country too! I will pray to east Africa !
      Power to the people ✌️

    • @claudianiels4077
      @claudianiels4077 5 ปีที่แล้ว +1

      @@melkamyaradalig6205 do you pray for somalia too

    • @melkamyaradalig6205
      @melkamyaradalig6205 5 ปีที่แล้ว +1

      Claudia Niels I think Somalia is located in East Africa!

  • @BELLAofficially1
    @BELLAofficially1 5 ปีที่แล้ว +331

    Yin zefen semeche endegena kebable fiker liyezegh new, gen man yastergumew ...kikikikiki
    rahelye ewedeshalew, i am so proud of you. beta des yemil zefen new

    • @meharibrothershenokmeharik3073
      @meharibrothershenokmeharik3073 5 ปีที่แล้ว +2

      Haha🤣🤣🤣 ene alwu bellaye😘😘 anchi bicha yiyazeshi aaaaa😜😉

    • @mliyeg7293
      @mliyeg7293 5 ปีที่แล้ว +1

      enem yazge ko men yedrg benafkot lemot new

    • @ውለታሽአለብኝ
      @ውለታሽአለብኝ 5 ปีที่แล้ว +2

      በላክሽኝ መሰረት መጣሁ. ውይይይይ ድምፅ

    • @maryamkadeeja5429
      @maryamkadeeja5429 5 ปีที่แล้ว +5

      ገና የወደፊት ባሌን ጥሎብኝ ወደድኩት

    • @ውለታሽአለብኝ
      @ውለታሽአለብኝ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@maryamkadeeja5429 እርፍ

  • @ሰሙቲየእናቷልጅ
    @ሰሙቲየእናቷልጅ 5 ปีที่แล้ว +35

    ጥሎብኝ እናቴን በጣም ነው ምወዳት ።ኡሚ በጣም ናፍቀሽኛል ።ስደተኛዋ ልጅሽ ሰሙ

  • @MrconsistentFGC
    @MrconsistentFGC 5 ปีที่แล้ว +243

    I am from Puerto rico and am currently learning amharic, I really like this song

    • @raphael-fl6ci
      @raphael-fl6ci 5 ปีที่แล้ว +9

      MrConsistent Congrats on learning I’m happy to see more people learn the language 👏

    • @MrconsistentFGC
      @MrconsistentFGC 5 ปีที่แล้ว +2

      @@raphael-fl6ci thank you

    • @selam12ful
      @selam12ful 4 ปีที่แล้ว +1

      MrConsistent Tilobeh!

    • @ethionews111
      @ethionews111 4 ปีที่แล้ว

      @@raphael-fl6ci b,
      0u6u

    • @MrconsistentFGC
      @MrconsistentFGC 4 ปีที่แล้ว +2

      @luana efrem I grew up around alot of habesha and have many friends

  • @ኢማንእናቷንናፋቂየደሴዋቀ
    @ኢማንእናቷንናፋቂየደሴዋቀ 5 ปีที่แล้ว +85

    ውዲዲ ሁሌም አገሬ ልገባ ሁለት ቀን ቀረኝ ልገ ባ በሠላም ግቢ በሉኝ

    • @mobilecle3550
      @mobilecle3550 5 ปีที่แล้ว +1

      በሠላም ጊቢ

    • @sytyalzaml124
      @sytyalzaml124 5 ปีที่แล้ว +1

      Beselam gibi

    • @selamyemane1640
      @selamyemane1640 5 ปีที่แล้ว +1

      Wyy tadlesh beselam gbi😍 enies meche yhon asmeray mhedew🙃

    • @hanashenkut1973
      @hanashenkut1973 5 ปีที่แล้ว +1

      በሰላም ግቢ መንገድሽን ለእግዛብሔር አደራ ስጭ እርሱም ይከተልሻል

    • @علدتبت
      @علدتبت 5 ปีที่แล้ว +1

      selam gebe

  • @የወጀራትልጅነኝቤተሰቦቼና
    @የወጀራትልጅነኝቤተሰቦቼና 5 ปีที่แล้ว +41

    ♥ጥሎብኝ አባቴ እወደዋለሁ ልክ እንደ አባት እና እናት ያለህኝ አንተ ነህ ሳይከፋህ ኑረልኝ ።♥

  • @arsema492
    @arsema492 3 ปีที่แล้ว +10

    I’m Ethiopian and I speak Amharic. I didn’t know this song until my aunt played it at parties or family gatherings with her husband. And it was played many times after that. I’m 2019 the best thing happened which was their 25th year anniversary and it was an amazing surprise for them. And she had her cousin play the song multiple times. And obviously I sang along since I now love it cause of her.

  • @eliastefera8574
    @eliastefera8574 5 ปีที่แล้ว +29

    Wow just when you thought Ethiopian music is dying, Rahel came to the rescue. She’s the full package! amazing voice, great personality and beautiful looks, but most of all amazing artist!!!

  • @habeshalove1590
    @habeshalove1590 5 ปีที่แล้ว +7

    የሚገርም እጅግ ግሩም እና ድንቅ ሙዚቃ የማይሰለች መረዋ ድምፅ ራሄል ጌቱ ከአንች ገና ብዙ እንጠብቃለን ትልቁ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ 💚💛❤👌👌👌🎷🎷🎷🎻🎺🎤🎵🎶

  • @Trialkings
    @Trialkings 5 ปีที่แล้ว +69

    I am from austria, i understand nothing, but the voice sounds nice. : )

    • @zarrsar6372
      @zarrsar6372 5 ปีที่แล้ว +6

      no compute resolves it
      no answer clarifies it
      no antidote dilutes it
      by whose name
      I prime my mouth
      I rhyme my words of song
      I begin and end my thoughts
      He is the world of me
      the rhythm of my breath.
      know people and show me
      where love resides.
      Ahaheyheyhey...
      like the matching signs of the zodiac
      both the answer and the question
      the matching beat of the senses.
      a temperate climate, of heat and cold
      a sea grass that wave and glide
      my heart rise and descend.
      .....
      Tilobbng (as a matter of fate) I love him
      what would be of me if he doesn't come
      sefnobbng (reigns) over me
      don't ask me why I love him
      let only those who know judge
      Tilobbng(x4) my fate....
      .......

    • @arsema492
      @arsema492 4 ปีที่แล้ว

      zarr Sar was this is Amharic and also I love this song I’m Ethiopian and didn’t really know what it meant but knew the lyrics so if this is the lyrics is English thank you so much

    • @tsigeberhane6538
      @tsigeberhane6538 4 ปีที่แล้ว

    • @arsema492
      @arsema492 4 ปีที่แล้ว

      Tsige Berhane I mean I didn’t know what she was saying really I just really liked the song

    • @khuludabdulhakim43
      @khuludabdulhakim43 4 ปีที่แล้ว

      Danka brother

  • @salahabdulrahman8377
    @salahabdulrahman8377 2 ปีที่แล้ว +11

    هذا الأغنية جميلة يذكرني حبيبتي الغالية
    عندما نجلس مع بعض في صاله ديما نسالو من معاني الكلمات بالعربي يترجم على كانت ايام جميله ولها طعم خاص تحيه الي اهل إثيوبيا 🇪🇹🇸🇩🇪🇹🇸🇩🇪🇹🇸🇩

  • @xposeshure
    @xposeshure 3 ปีที่แล้ว +27

    Now I understand why she is so well known. beautiful all around, & the music production superb, love the traditional vibes in a modern context

  • @youtybe8445
    @youtybe8445 5 ปีที่แล้ว +35

    ጥሎብኝ አባቴ ስወድህ አበቴ ሽ አመት ኑርል አባብየ የምወድህ ልጅህ

  • @Coolguy-fz5re
    @Coolguy-fz5re 5 ปีที่แล้ว +29

    Such beautiful music coming from an American 🇺🇸

  • @እትዮጵያለዘለላምትኑርዶር
    @እትዮጵያለዘለላምትኑርዶር 5 ปีที่แล้ว +16

    ምን አለ ከአንድ በለይ Like ብደራግ ለስንተኛ ግዜ ይሁን የደመጥኩት ኡኡኡኡኡኡ

  • @hassanelamintv2506
    @hassanelamintv2506 5 ปีที่แล้ว +133

    what an awesome people
    what a beautiful art
    what an elegant artist
    i love all Ethiopian people
    your brother from Sudan
    you are a such class act

    • @angelinaa.4099
      @angelinaa.4099 4 ปีที่แล้ว +3

      Hassan elamin my parents grew up in Sudan but are Ethiopian and Eritrean! God Bless you! 🇸🇩🇪🇹 🇪🇷❤️

    • @diamond5752
      @diamond5752 4 ปีที่แล้ว

      hassan ead mubarekk bro muisc is unversal longuge bro cheers

    • @Medehaneyalem27
      @Medehaneyalem27 4 ปีที่แล้ว +1

      🥰😘💕💋

  • @captaincloudsurfer9048
    @captaincloudsurfer9048 5 ปีที่แล้ว +139

    Amazing song!! Love from India🇮🇳🇪🇹

  • @ቃልኪደንነኝ
    @ቃልኪደንነኝ 5 ปีที่แล้ว +103

    ጥሎብኝ =🇪🇹አገሬን ስወድ
    ጥሎብኝ =እናቴን ❤ስወደት
    ጥሎብኝ=ሰወን ስወድ
    ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ
    የመለዉቃዉን ፍቅረኛሄን ስወደዉ
    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር🇪🇹❤👈

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

      ya yemataqiwu yemitiwejiwu fiqiregnash EYESUS newu , haleluya " DENAGIL WEDEDUHI " tebilo tetsifuall !!

    • @d2ddesi786
      @d2ddesi786 5 ปีที่แล้ว

      lelase

  • @እምየኢትዮጵያ-ጰ3ደ
    @እምየኢትዮጵያ-ጰ3ደ 5 ปีที่แล้ว +403

    ጥሎብኝ ኮመንት ማንበብ እወዳለሁ

    • @hanihanicho8069
      @hanihanicho8069 5 ปีที่แล้ว +2

      Me tooo

    • @webalmasamrawit21
      @webalmasamrawit21 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 5 ปีที่แล้ว +3

      እኔም እንደዛው እስኪ ልጋብዛችሁ ወደ ቻናሌ ግቡና subscribe አድርጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ ምግብ ነው የምሰራው ግቡ

    • @hahahayou4635
      @hahahayou4635 5 ปีที่แล้ว +1

      Ename

    • @freespirit8516
      @freespirit8516 5 ปีที่แล้ว

      Me three 😉

  • @hiboibrahim3726
    @hiboibrahim3726 5 ปีที่แล้ว +44

    Can’t stop listening to this song I’m obsessed with it ❤️❤️😍

  • @reharich4530
    @reharich4530 5 ปีที่แล้ว +17

    ተለቀቀ ጥሎቡኝ አረ ኑ ቃላት አጠረኝ ምን ብዬ ልኮምት

  • @Jatube24
    @Jatube24 5 ปีที่แล้ว +10

    ምድረ ቅረቅንቦ ጆሯዋችን መጨዋቻ አርጓት ከርሟብን ነበር እንኳን ደህና መጣሽ

  • @adrianaahmed1241
    @adrianaahmed1241 5 ปีที่แล้ว +80

    Its so amazing voice i love you itopian People 😍from somalia

    • @jey1man937
      @jey1man937 5 ปีที่แล้ว +4

      Me 2 bro
      I don't understand a single thing she saying but am mesmerized

    • @abrahamisaak7483
      @abrahamisaak7483 ปีที่แล้ว

      ETHIOPIAN

  • @abebegetachew727
    @abebegetachew727 5 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ቆንጆ ድምፅ የጌታን ፍቅር እና ምህረቱን ብትዘምሪበት እንዴት ደስ ባለኝ ነበር። ቀናሁ ለጌታዬ 😡

    • @MamaMram
      @MamaMram 5 ปีที่แล้ว

      ያንተ ጌታ አዝማሪን ዘማሪ ማድረግ ሳይችል ነው ጌታ የሆነው ለማንኛውም ወደ ትክክከኛው ፈጣሪህ ተመለስ ምክር ነው እሺ

    • @abebegetachew727
      @abebegetachew727 5 ปีที่แล้ว

      @@MamaMram "ትክክለኛው ገፈጣሪህ"....ምን ለማለት እንደፈለክ/ግሽ ብታበራራው/ሪው

  • @jamesturner1400
    @jamesturner1400 5 ปีที่แล้ว +80

    Beautiful song, beautiful language.

  • @truedilwalelgin9902
    @truedilwalelgin9902 5 ปีที่แล้ว +1465

    ጥሎብኝ ወንድሜን ሰወደው እደኔ ወንድሙን የሚወድ like ግጩኝ

    • @kedijamohmd9308
      @kedijamohmd9308 5 ปีที่แล้ว +20

      እኔም ጥሎብኝ ወድሜን ስወድው እድሜውን ረዘም ያድርግልኝ አላህ

    • @ahmedrezk8818
      @ahmedrezk8818 5 ปีที่แล้ว +16

      እኔም ውንድሜ ክራሴይ ባላይ ውድድድ

    • @endlesswave2685
      @endlesswave2685 5 ปีที่แล้ว +4

      Tinifash eskemiyatregn azagnun asabiwin chuchewin ye tinish tilikun wendimen!!!!......

    • @khhdohkgkblxk7037
      @khhdohkgkblxk7037 5 ปีที่แล้ว +3

      Ilovyuemerh

    • @zenabhbsh5701
      @zenabhbsh5701 5 ปีที่แล้ว +3

      💋💋💋💋💋

  • @fakhraalmuhairi2594
    @fakhraalmuhairi2594 4 ปีที่แล้ว +15

    I don’t understand the words but i love the song !!! And i live the Ethiopian culture ♥️. Love from the UAE !

  • @kennethkenzo1996
    @kennethkenzo1996 3 ปีที่แล้ว +27

    Great song, don’t understand the language or lyrics, but it has a unique vibe. Respect from Nigeria 🇳🇬

    • @Shanko12
      @Shanko12 3 ปีที่แล้ว +3

      that is why music is the universal language of mankind -:)

    • @manewalew2845
      @manewalew2845 3 ปีที่แล้ว +1

      One mama 🌍 Africa
      Alot love from East Coast to west Coast
      🇪🇹!!
      One love one heart for Africa

  • @etoojallow3643
    @etoojallow3643 5 ปีที่แล้ว +40

    My tribe is Fula from Guinea Conakry, West Africa. But am really sure I'm connected with Ethiopians

    • @arditube7340
      @arditube7340 5 ปีที่แล้ว +5

      I have friends form Guinea the so kind and also they lookalike Ethiopia

    • @diamond5752
      @diamond5752 5 ปีที่แล้ว +1

      If your fula yes it's you have blood Ethiopian, tuttcy Rwanda to I'm from Ethiopia I now the history all our backgrounds from Yemen

    • @rasfitz3989
      @rasfitz3989 5 ปีที่แล้ว +3

      Africans are connected... No doubt

    • @Tes-qe1jc
      @Tes-qe1jc 5 ปีที่แล้ว

      We love you too ❤️❤️❤️

    • @firewkebede8675
      @firewkebede8675 4 ปีที่แล้ว +1

      We Africans are all the same