ወጣቱ ዶክተር ገንዘቤን የግሉ አደረጋት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 232

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 5 ปีที่แล้ว +108

    ሃሃሃሃ ወጣቱ ዶክተር ገንዘቤን ገንዘቡ አደረጋት ደስስ ይላል

  • @rakiethiopia3558
    @rakiethiopia3558 5 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን ደስ አላችሁ ጀግናችን ነሽ እኮ!! ኮሜንት ሰጭዎች ግን ጥሩ ጥሩውን አስቡ ተመኙ ቅናት መሰለባቹ አቦ

  • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
    @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ 5 ปีที่แล้ว +6

    ሰፊሸ በጣም ደስ ብሎነል ያብራሃም የሰራ ጋብቻ ያርግለችሁ የተበራካ ትደር ወለ፯ዶ ለማሰም ያብቃችሁ ጋንዘበችን

  • @ganatganat6807
    @ganatganat6807 5 ปีที่แล้ว +6

    መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ይባርክላችው

  • @selamyihun9623
    @selamyihun9623 5 ปีที่แล้ว +7

    ገንዘብዬ የኔ አቦ ሸማኔ! የኢትዮጵያ ኩራት! ሃገራችንን በአለም መድረክ የማስጠራት ስራ በትልቁ ላበረከታችሁት ለዲባባ ቤተሰቦች ሁሉ,,, እንኳን ደስ አላችሁ!ዘራችሁ ይብዛ ተባረኩ! በኩራት ወተሽ በድል ግቢ! የሚጠሉሽ አይናቸው ይቅላ በቅናት ይንጨርጨሩ ሳቅና ደስታችሁ ፍፁም ይሁን!! ለዲባባ ቤተስብ በሙሉ ትልቅ ክብርና ፍቅር አለኝ ከፍልቅልቅዋ ጀግና ከደራርቱ ቱሉ ጀምሮ....

  • @meta9593
    @meta9593 3 ปีที่แล้ว +1

    ለቡዙ ሰው ጠየኩ ኣትሌት መሆን እፈልጋለሁ ብየ ግን ሰዎቹይንቁኛል ኣጭር ስለሆንኩ ምን ላድርግ ንገሩኝ ወገኖቼ ህልሜ እንድሳካ ኣግዙኝ

  • @TV-ev7oz
    @TV-ev7oz 5 ปีที่แล้ว +19

    ያለው ማማሩ እንካን ደስ አለሸ

  • @wagayekabthi5286
    @wagayekabthi5286 5 ปีที่แล้ว +3

    እንደዚህ ዓይነት ወሬ የኛ ችግር የኢትዮጵያውን ችግር እይደለም እንደዚህ የባል ችግር ነበረባት እንዴ? በዚህ አያያዝ ሰውዬው ብዙም የሚቆይ አይመስልም።እስቲ ዕድሜ ይስጠንና ሁሉንም ለማየት ያብቃን

  • @faezahussein9381
    @faezahussein9381 5 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ የኦሮሞ ልጅ እንኲን ደስ አላቹ

    • @lisaftaddesse8883
      @lisaftaddesse8883 5 ปีที่แล้ว

      አዬ እዚህም መጣህ ጠባቦ

    • @rakebkassahun1522
      @rakebkassahun1522 4 ปีที่แล้ว

      @@lisaftaddesse8883 የኔናት የት ትወስጃት እናተ እደሆነ የሰሰው ሰው መውሰድ አማረሽ

    • @lisaftaddesse8883
      @lisaftaddesse8883 4 ปีที่แล้ว

      @@rakebkassahun1522 እንኳን አደረሰን

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 5 ปีที่แล้ว +5

    Both looking great couple. She deserves more

  • @fathiyafathiya3563
    @fathiyafathiya3563 5 ปีที่แล้ว +4

    ገንዘቤን ገንዘብ አደረጋት
    ክክክክክ አይ ሴይፍሻ
    ለማንኛውም ገንዜብዬ
    የኛ ጀግና እንኮን ደስ አለሽ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +12

    ዝነኛ ያልሆነውን ግን በምንም ጉዳይ ፈልጋችሁ አትዘግቡንም ማለት ነው ? እኔ በአረብ ሸቃላነቴ ዝነኛ ነኝ ሰይፍሻ የኔንም በነካካው አፍህ ዘግበኝ

  • @lmelemyelaw2498
    @lmelemyelaw2498 5 ปีที่แล้ว +15

    አይ ሰይፈ ደስ ስትል

  • @yeshiethiopia8033
    @yeshiethiopia8033 5 ปีที่แล้ว +69

    እኔም ገንዘቤ ነኝ ግን ማነው ገንዘቡ እምያረገኝ?😳

    • @TG19948
      @TG19948 5 ปีที่แล้ว +1

      Genzeb kalesh🤣🤣

    • @ለፍቅርሽዘማቹ-ጘ1ፀ
      @ለፍቅርሽዘማቹ-ጘ1ፀ 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አረግሻለሁ

    • @tionb4764
      @tionb4764 5 ปีที่แล้ว

      Yeshi ዘብሄረ Ethiopia kkkkkkkk

    • @hayatmohamed4846
      @hayatmohamed4846 5 ปีที่แล้ว

      Yeshi ዘብሄረ Ethiopia 😂😂😂😂

    • @seadaseada1457
      @seadaseada1457 5 ปีที่แล้ว

      Yeshi ዘብሄረ Ethiopia hahaha genzeb alesh

  • @tzinatngusa8364
    @tzinatngusa8364 5 ปีที่แล้ว

    ጀግናዬ ኑርሊን መልካም የ ፍቅር ዘመን ይሁንልችሁ

  • @እዩቲtube
    @እዩቲtube 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ሰርጋቹን ለማየት ያብቃን ፍቅር በሉልኝ ወልዳቹ ክበዱ🙏💋💋💋

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 5 ปีที่แล้ว +1

    ለወያኔ ጥዪት ያልተንበረከከ የአምቦ ቆሮ ለገንዘቤ ተንበረከከ ሀሀሀ ይመቻችሁ

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 5 ปีที่แล้ว +3

    ለወያኔ ጥዪት ያልተንበረከከ የአምቦ ቄሮ ለገንዘቤ ተንበረከከ ሀሀሀ ይመቻችሁ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 5 ปีที่แล้ว +10

    ዋዉ እንደት ደስ ይላል♥♥ እኔን ግን ማነዉ ገንዘቡ የሚያደርገኝ?😂😂😀😀

  • @someone7260
    @someone7260 5 ปีที่แล้ว +1

    Genzeben Genezebu aregat🤣🤣🤣ewunet new Genezeb alat ayidel beza lay konjona sereat yalat lij lik end ehitwa tiruyye👌😘❤

  • @brishmelese5907
    @brishmelese5907 5 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሳይንስ 😂 ፤ ሰይፉሻ የምታድግበትን ቀን እንጠብቃለን

  • @ማስሪናስደተኛዋ
    @ማስሪናስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว

    ከሰላም ተስፋዬ በለጥ ያለ ሰርግ እንጠብቃለን

    • @thanksgod5819
      @thanksgod5819 4 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Tt-pg8uk
    @Tt-pg8uk 5 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ሰርጌ ነው ደስ ብሎኛ

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 5 ปีที่แล้ว

    Good luck for both

  • @fakiyaaolaanaa9058
    @fakiyaaolaanaa9058 3 ปีที่แล้ว

    Wowowo maashaallaa

  • @uae5146
    @uae5146 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ያለው ማማሩ ክክክክ ገንዜቤን ገዘቡ አደርጋት አቤት ወሬ ስታጣጥሙ

  • @mikyethiop7892
    @mikyethiop7892 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰይፉን ክፍታፍ እየሆንክ መጣህ ለሂልናቸው ለሰው ተጨነቅ እምታስተላልፈውን መልክት አስተካክል ገንዘቤን ዲባባ ገንዘቡ አደረጋት ማለት ምንድነው ምን አይነት መልክት ነው የሆንክ ቦትራፋ

  • @emebetbelay3479
    @emebetbelay3479 5 ปีที่แล้ว +24

    የግሉ አደርጋት የመንግስት ነበርች ወይ ሰይፈ አታስቀኝ

    • @ሰላምፍቅር-ተ8ኀ
      @ሰላምፍቅር-ተ8ኀ 5 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkkkkkkkkk

    • @Nun259
      @Nun259 5 ปีที่แล้ว

      Welahi you guys are so funny but i love all Ethiopia's

    • @mahubetube6317
      @mahubetube6317 4 ปีที่แล้ว +1

      የመሀበር

    • @hirutethioa828
      @hirutethioa828 4 ปีที่แล้ว

      @@mahubetube6317 ክክክክክ

    • @hirutethioa828
      @hirutethioa828 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ ሴፍሻን ጠይቂው መልስ አያጣም ክክክክክ

  • @helenh6930
    @helenh6930 5 ปีที่แล้ว

    WOWO WOW FANTASTIC SURPISE

  • @אטנשטגניה-ב7צ
    @אטנשטגניה-ב7צ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ እኳን ደስ አለሽ

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 ปีที่แล้ว +2

    ምነው ቪዲዮን ብታሳየን ሰይፉ ዛሬ ገና አመለጠህ ወይ ጉድ

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም
    @ማሕተሜነሽድንግልማረያም 5 ปีที่แล้ว

    ፐፐ ነው ስታስቁ ንግግራችሁ አሳቀኝ😂😜ደስ ይላል
    እና ምን ችግር አለው ፍቅር እኮ እድሜ አይገድበውም
    ፍቅር ወጣት አሮጌ አይልም ምክኒያቱም ፍቅር መቸም አያርጂምና እኛም ስደተኞች ከስደት እንወለድና ፈጣሪ ሰርፕራይዝ የምትባለውን ቢያስያን ደግሞም😏 እናይርዋለን ዋና ጤና በሰይፉ ሸውም እንቀርባለን 😂😂😜😜

  • @sebleseble4040
    @sebleseble4040 5 ปีที่แล้ว

    እኳን ደስ አለሽ የኛ ጀግና

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ገንዘቡ ስላደረጋት😂😂😂😂

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow des yelali melkam gabicha yihunilsh yegna jegina yehager kuratachin

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 3 ปีที่แล้ว

    Congratulation

  • @fafibintseidkeasossa3091
    @fafibintseidkeasossa3091 5 ปีที่แล้ว

    ያለው ማማሩ የኔን ቢጤማ ማን ያስታውሠዋል ብር ነው ይህን ሁሉ የሚሠራው አይ ብር ለኔ እንኳን በረረብኝ አልተያዘኝም

  • @ፎዝያየወልጅፍቅርፎዝያየወ
    @ፎዝያየወልጅፍቅርፎዝያየወ 5 ปีที่แล้ว +3

    ደስይላል

  • @tinsayetesfaye8267
    @tinsayetesfaye8267 5 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ምናለበት እኔንም ታገቢኛለሽ የሚል ሰርፒራይዝ አድርጎኝ ከዛ ቢፈታኝ ክክክክክክክ ለማንኛውም መልካም የትዳር ዘመን ፍቅር የተሞላበት ይሁንላቹ

  • @wildorbis2400
    @wildorbis2400 5 ปีที่แล้ว

    ያገረ ልጆች ''Wild Orbis'' ቻናላችን Subscribe አድርጉልን ፍቅር ያብዛልን ❤️❤️❤️

  • @GalaxyGalaxy-rc1zl
    @GalaxyGalaxy-rc1zl 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ መልም ጋብቻ

  • @LiktarikHabesha21
    @LiktarikHabesha21 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሮቼ የኔን ቻናል ሰብስክራይብ አርጉልኝ እና ምርጥ ምርጥ ቁም ነገር እና አስቅኝ ነገር ሁሉ እንዲደርሶ አመሰግናለው

  • @habtammisel6885
    @habtammisel6885 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ያምራልል

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว +19

    እንኩዋን ደስ አለሽ የኝያ ጀግና
    የኝያስ የሻቃላዎች መች ነው ምትፖስቱ 😂😂😂😂😂

  • @abelo6917
    @abelo6917 5 ปีที่แล้ว +7

    ቀለበት ገዝቼ surprise አደርጋታለው ብዬ እያሰብኩ እያለ ተጣላን....ምን ይሻለኛል?

    • @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
      @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 5 ปีที่แล้ว +1

      መጣላት ያለ ነው ችግሩ መጠላላት ነው ፍቅር ያሸንፈል ታረቁ "ፍቅር የህግ ፍፃሜ ነው"
      "ይቅርታ"ሁሉን ይጠቀልላል።

  • @የመኖሬምስጥርእናቴላንቺብ
    @የመኖሬምስጥርእናቴላንቺብ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ይላል

  • @mimiMimi-gc9fd
    @mimiMimi-gc9fd 5 ปีที่แล้ว

    gazabe gotit oromo bagaa sini gayee bareduu oromo ❤❤❤❤❤❤

  • @melatbekele1385
    @melatbekele1385 5 ปีที่แล้ว +40

    ያለውን ማን ይጠላል

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 5 ปีที่แล้ว +7

    ወጣቱ ዶክተር ገንዘቤን ገንዘቡ አደረጋት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂des ylal

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
    @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 5 ปีที่แล้ว

    😀😀😀😀አረ ሰይፍሽ ገዳይ😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀ገንዘቤን ገንዘቡ አደረገ😀😀😀😀😀😀

  • @Mነኝየዋኋለፍቅርያልታደል
    @Mነኝየዋኋለፍቅርያልታደል 5 ปีที่แล้ว +26

    ወሬኞች ናችሁ ሰአቱም ሳይቀር ነው የዘገባችሁት።ያለውን ማሞካሸት ነው የሌለውንማ አይናችሁም ጆሯችሁም አፋችሁም ይፀየፈዋል።ለነሱ ግን መልካሙን ተመኘሁ።

    • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
      @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 ปีที่แล้ว +1

      Ewunt bileshal

    • @malibekli9371
      @malibekli9371 5 ปีที่แล้ว

      ያለምያድርግላችሁውድድድ

    • @mikiasworku3718
      @mikiasworku3718 4 ปีที่แล้ว

      ቅናት አያንጨርጭርሽ እሺ ሰርተሽ ለመለወጥ እንጂ ባለው ሰው አትቃጠይ

  • @mazaanabel5798
    @mazaanabel5798 5 ปีที่แล้ว

    የኔው ከሪፋፋ አዳም የት ናው ያለው ገንዘብ የምያደርገኝ 😁😁😁

  • @ድንግልአማላጄያማኑዬልእና
    @ድንግልአማላጄያማኑዬልእና 5 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ሠይፉ የሆንክ አቀጣጣይ

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 5 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁ

  • @ለተሀዘንኢነላሀመአነአትዘ
    @ለተሀዘንኢነላሀመአነአትዘ 5 ปีที่แล้ว +24

    እኛስ መቸነው ሸቃላወች እምነገባው ክክክክክ ደስ ይላል እኔ ሳገባ ስይፍየ በነትህ የሸቃላ ስርግ ብለህ ፕስትልኝ

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 4 ปีที่แล้ว

    Wow wow 😍😍😍😍😍😍

  • @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
    @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 5 ปีที่แล้ว

    Wowowow Wowowow enqan dase alish yega gagina 👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍💕💕💕💕💕👌👆💖💖💖💖💖💖🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

  • @ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ
    @ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ 5 ปีที่แล้ว

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @ማሂዘአማሀራሣይንት
    @ማሂዘአማሀራሣይንት 5 ปีที่แล้ว

    ታገቢኛለሽወይ የሜለውን የወንድማክን ሙዚቃ ጋብዙልኝ በሉ ሠይፍየ

  • @አሚናትሁሴን-ዸ8ሰ
    @አሚናትሁሴን-ዸ8ሰ 4 ปีที่แล้ว

    ደምሬሃለሁ። ደምረኝ

  • @hayatmohamed4846
    @hayatmohamed4846 5 ปีที่แล้ว

    አይመጨረሻየንአስምረውው

  • @yotube4
    @yotube4 5 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃሃ ተመቸኝ አገላለፃችሁ

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 5 ปีที่แล้ว

    Congrats genzebaa

  • @sameeramohammad4338
    @sameeramohammad4338 5 ปีที่แล้ว +1

    ሴፉሻ የቱጂባ ወንድም ካለ አደራህን

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 4 ปีที่แล้ว

    ስይፍሻ የኔ ተጫዋች

  • @ቲጂ
    @ቲጂ 4 ปีที่แล้ว

    Wow❤️❤️

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የተለየ ሙያ ያለው

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว

    *እርፍ የኔ ማር የውድ ፊት ባሌ እንድክ ስፕራይዝ አድርግኘ እዋይ ድስስስስስስ ይላል ውልዱ ክበዱ ምድሬቶን ሙላት!*

  • @jemalredi7109
    @jemalredi7109 2 ปีที่แล้ว

    ከባድ ሰው ነው

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 5 ปีที่แล้ว

    Waaaaa Baxme Das Yelale

  • @meronmestawote2376
    @meronmestawote2376 5 ปีที่แล้ว

    betami desyilale genzebe egzabeheri yamare yetewabe tedare yehuneleshe

  • @rajaejazmehmood6276
    @rajaejazmehmood6276 5 ปีที่แล้ว +1

    Ye Ethio kurat melkamin hulu tamagnahulish yekinash kalibe nawu miwodesh

  • @firashamadeh7952
    @firashamadeh7952 4 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @ስደተኛነኝ-ዐ1ነ
    @ስደተኛነኝ-ዐ1ነ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተሩ ለገንዘቤን ገንዘቡ አደረጋት
    እኔ ደሞ የማዳም ቤት ገንዘቡን አድርጎኛ

  • @hannatesfel368
    @hannatesfel368 5 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @iamsamsamiam1673
    @iamsamsamiam1673 5 ปีที่แล้ว

    Seifu woregna!

  • @mulunehdejene1262
    @mulunehdejene1262 5 ปีที่แล้ว

    he is lucky

  • @ሰውነትአልታሰብ
    @ሰውነትአልታሰብ 5 ปีที่แล้ว

    መልካምትዳር

  • @ma3888
    @ma3888 5 ปีที่แล้ว

    ብራቦ ያምራል

  • @ዜድወሎየዋ-አ5ጀ
    @ዜድወሎየዋ-አ5ጀ 5 ปีที่แล้ว +5

    ገንዘቤ ገንዘብ ሆነች ክክክክክክክ አይደክተር አይ ስይፍ

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 ปีที่แล้ว

    #ያለውን ማን #ይጠላል

  • @yegojjamenqu
    @yegojjamenqu 4 ปีที่แล้ว

    Ohhhh wuy. metadel new!!! Hewane ebaksh ney!!!

  • @bashaduusanyiiorommofyg4036
    @bashaduusanyiiorommofyg4036 5 ปีที่แล้ว

    Wwwwwwwwwwww Good😍😍😍😍😍😍😍

  • @MrBisrat
    @MrBisrat 5 ปีที่แล้ว

    ገንዘቢ የስንተኛ ክፍል ተማሪ ነች ወይም ነበረች ከ አንድ ዶክተር ጋር እንዲት ሊግባቡ እንደሚችሉ ለማወቅ ይከብደኛል፣ለማንኛውም መልካም ጋብቻ እምንዲሆን እመኛለሁ።

  • @ሚኪከልደታሚኪከልደታ
    @ሚኪከልደታሚኪከልደታ 5 ปีที่แล้ว

    Wowwwww

  • @tig2962
    @tig2962 5 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ እንኑርበት እኛን ሆድ አታስብሱን

  • @betelbetelhim7349
    @betelbetelhim7349 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀ ዝም ብሎ ታገቢኛለሽ ወይ አይደለም ያላት ሳይንሳዊ ነዉ አለ አይ ሴፋ አሽቃባጩ

  • @hirutenateyhulemewdisalew3758
    @hirutenateyhulemewdisalew3758 5 ปีที่แล้ว

    Selalat new ygbat baynoraytmanim .....,......

  • @مريمالحبشيمريمالحبشي
    @مريمالحبشيمريمالحبشي 5 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ሰይፉ ማሽቃበጥ ስትወድ

  • @zedzd1166
    @zedzd1166 5 ปีที่แล้ว

    Waragnoch

  • @Filseta
    @Filseta 5 ปีที่แล้ว

    ብርቅህነው ታድያ የግል ምናምን ትላለህ ገገማ 😁😁😁😁😁😁

  • @rabyasayed8543
    @rabyasayed8543 5 ปีที่แล้ว +2

    አግርሽን ሥጪኝና ሩጬ ልመልሥልሽ

  • @እናትማለትበቃእናትናትሀገ
    @እናትማለትበቃእናትናትሀገ 5 ปีที่แล้ว +6

    ማነው ደሞ እኔን ሳንቲሜ የሚያረግልኝ

  • @samrawit-e.2385
    @samrawit-e.2385 5 ปีที่แล้ว +2

    Abet seifssha hahaha mnalebet yenenm endezih teketatleh btakerb 😜😜😜😜😜

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውደስይላ

  • @adameko6184
    @adameko6184 4 ปีที่แล้ว

    መቼ ነው ግን ሰይፉ እንደ እድሜክ በሳል የምቶነው?😏😏 ላተ ቦታ ሰተው አንተ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ ሰዎች እራሱ ይገርሙኛል ፡አንተ አሁንም ጥሬ ነክ አልበሰልክም ለሰው ክብር ይኑርከ የማይባል እና የሚባል ለይ ፡አስቃለው ብለክ አፍክ ላይ የመጣውን አትዝራ፡አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይለካል፡

  • @kebugirma1820
    @kebugirma1820 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ ገንዘቤን ገንዘቡ አደረገ እረ እኔ ገንዘቤን ለማንም አልሰጥም

  • @ኤልሻዳሄ
    @ኤልሻዳሄ 5 ปีที่แล้ว

    አረ ኩራቴ ፈጣሬኤ ነው

  • @emeyeethiopianerlenelezela4196
    @emeyeethiopianerlenelezela4196 5 ปีที่แล้ว

    Wooow dese yelale

  • @የኔናት.ልዩናትእናቴ.የኔህ
    @የኔናት.ልዩናትእናቴ.የኔህ 5 ปีที่แล้ว

    ሰይፉሽ እደው ምን.አላህ.ጣለብህ። ወድሜ.ቁምነገይ.ያለእንም.የለለውንም.መለፈለፈ.ክክክክክ