My Movie ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 294

  • @እናቴነሽማርያም
    @እናቴነሽማርያም 6 ปีที่แล้ว +1

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ቅዱስ የለም ና ይገበዋል ክብርና ምስጋና አሜንንንንንንንንንንን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ላአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አባ ዝማሪችሁን ስሰማ ሆድ ይብሰኛል ስደተኛ ነኝ እና ጸሎታችሁ ከሁላችን ጋር ይሁን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @teweldeznabu3210
    @teweldeznabu3210 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ከሙሉ ጠና ጋር የበረሀ መናኝ የወንጀሉ ገበሬ በፆሎት አስቡን መዝሙሩ ለእኛ በስደት ያለነው ፈውሳች ምህረት የምናገኝበት ያድርግል በእርሶ ፀሎት አባታችን

  • @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ
    @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይገባዋል ክብርና ምስጋና አባታቺን እድሜና ጤናዎትን ያብዛልን የበረሀው መናኝ አለኝታዬ አባ ሁሉ ነገሬ ፈጥኖ ደራሼ የበረከትሁ ተካፋይ እድሆን አድሉኝ

  • @hebitamyogoro6368
    @hebitamyogoro6368 ปีที่แล้ว

    ላአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜነ ጢነ ይሰጣችው አባ ፀሎት ያድረጉል ለአገረ እንድብቅኛ ወረቅቱ በሰላም እንድምጣ አባ ፀሎት ያድረጉልኛ አባ

  • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት
    @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት 8 ปีที่แล้ว +15

    ከጣእሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይድረሰን በጸሎትም እስቡን

  • @izaramuwandafra3294
    @izaramuwandafra3294 6 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @meserettsega8447
    @meserettsega8447 7 ปีที่แล้ว

    አባታችን ትልቅ እድሜና ጸጋ ይስጥልን ያቆይልን ወለተ ኪዳን ገብረ ኪዳን ነኝ ከቤሩት በጾሎት አስቡኝ አትርሱኝ አባቴ ሆይ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @jhdhdhhdhdhd2799
    @jhdhdhhdhdhd2799 8 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን። የገልግሎት ዘመንወትን ይባረክልን

  • @hurmagoodhabasi2259
    @hurmagoodhabasi2259 3 ปีที่แล้ว

    ቃልህወት ያሠማልን አባታችን እድሜ ና ጠና ይስጣቸዉ ሠደተኛ ልጆችህን በፆሎት ያሡበን

  • @የበረሀውመናኝአባዮሀንስተ
    @የበረሀውመናኝአባዮሀንስተ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ከብርናምስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር አባቴ እድሜዎትን ያርዝምል ለደጁ ያብቃን

  • @genetgenet2634
    @genetgenet2634 6 ปีที่แล้ว

    በዝማሬ መላይክ ያሰማልን ለኔ ቅዱስ ገብርኤል ልዩ ኢኔ በስደት ጌዜ በፀሎትና ያስቡን አባታችንየእመቤታችን ልጀ ከእርሱ ጋር ይሁነ

  • @meccell7164
    @meccell7164 8 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል አዎ ይገባዋል ክብርና ምስጋና!!!! አባታችን እግዚያብሂር እረጅም እድሜ ሙሉጤንነት ያድሎት ፀጋዎትን ያብዛሎት በፀሎቶ ያስቡን አባታችን!!!

    • @senaitbikila3853
      @senaitbikila3853 8 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን!

    • @zemenlemlem1583
      @zemenlemlem1583 8 ปีที่แล้ว +2

      Senait Bikila amen
      amen
      amen
      amen

    • @lamlamabrha785
      @lamlamabrha785 7 ปีที่แล้ว

      አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @hiwetgebreanenya3220
      @hiwetgebreanenya3220 7 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልን

    • @workyworkyy1036
      @workyworkyy1036 5 ปีที่แล้ว

      አሜአሜአሜንእልልልልልልልልልልልልልአሜንአሜንከብርምሥጋናይገባዎልለጌታአሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልአባታቺንለዘላለሙይጠብቅልንጌታቺንመዳኒታቺንአሜንአሜንአሜን።

  • @maryalmary4101
    @maryalmary4101 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫

  • @ወይኩንፍቃድከ-ፐ5ዘ
    @ወይኩንፍቃድከ-ፐ5ዘ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል ልልልልልልልልል እውነት ይገበዋል ለአምላካችን ምስጋና ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @brhanethiopa8426
    @brhanethiopa8426 7 ปีที่แล้ว

    የምወዳቹ የምናፋቃቹ የማከብራቹ አባ የሆንስ ሀይለ ማሪያም ዝማረ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስል ያአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን በረከቶት ይደርብን አባ በፀሎቶት እንዳትረሱኝ ፀዳለ ማሪያም ነኝ የእግዛብሄር ፋቃዱ ይሁንና ያሉበት ደጆን ለመርገጥ ያብቃኝ ወይም እርሶን ያለንበት እግዛብሄር ያምጣልን

  • @annieabraham3103
    @annieabraham3103 8 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወትን ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሁሉ የራሡ የሆነ ልዑለ ባህሪ አምላካችን እግዚአብሔር ክብርና ምሥጋና ይድረሠው

  • @segiarab4117
    @segiarab4117 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአቤሔር ይመስገን ዚመሬ ማላእክት ያስማልን.እግዚአቤሔር ለአባታችን ሪዢም እዲሜና ጤና ይሲጥልን

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 5 ปีที่แล้ว

    አልልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልል፡ስላም፡ አባታችን፡አባዬሐንስ፡አድሜና፡ከጤናጋር፡ይስጠውት፡አባታን፡ተስምቶ፡የሜያጠግብ፡ዜማውና፡ትምህርቶው፡ አባታችን፡በርስውፅሎት፡ነው፡ያለነው።🧡🍂💛🇪🇷🙏

  • @ተስፋአለኝ
    @ተስፋአለኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬመላክትዠሠማልን አሜንአሜን እግዚአብሔርየጠብቅልን አባየ

  • @ስአሊለነቅድስት-ሠ2ነ
    @ስአሊለነቅድስት-ሠ2ነ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ እንዴ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና ይገበዋል ክብርና ምስጋና እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለአባታችን የአገልግሎት በዘመናቸው ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ፫

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትያሠማልን ላባታችን በድሜያኑርልን 🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐ሁለተ አማኑኤል

  • @mahmnfahd6747
    @mahmnfahd6747 7 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል

    • @mebrihetzeraymeri7302
      @mebrihetzeraymeri7302 7 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @TTt-md9im
    @TTt-md9im 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ያውርስልን ለአባታችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ከክፉ ነገር ጠብቅልን አሜን

  • @ምንገድህንምራኝ
    @ምንገድህንምራኝ 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ ና ጤናን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በረከተወት ይደርብን አሜን፫

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 8 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሁሉን ለፈቀደ አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምሎት ለእኛም በረከቱ ይድረሰን

  • @ksjdnnddndjdjdjxnx5008
    @ksjdnnddndjdjdjxnx5008 8 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላይክ ያስማልን እውነት ሙታንስው የወንቅሽት ገብርኤል ለኔ ልዩ ነው በእውነት ያባታችንን መዝሙር ስስማ በእንባ ነው የምታጠብ እርዥም እድሜነ ጤነ ይስጥልን እግዚያብሔር አሜን ያይስዲቱ እመቤት የስደት ልጆችሽን ጠብቂን

  • @selam5605
    @selam5605 7 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን ቃለሕይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ

  • @yeshialemalmawmihret8862
    @yeshialemalmawmihret8862 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ና ጤናውን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @ahadahad6156
    @ahadahad6156 7 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አባታችን አሜን አሜን አሜን በእድሜእና በጤና ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ድንግልአማአላአጄከተዋእዶ
    @ድንግልአማአላአጄከተዋእዶ 8 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭እደሕግዚአብኤር፡ቅዱኡሥየለምእና/ይገባአዋአልክብርናምሥጋአና፡ነፍስየሚያአለመልም፡መዝሙሮችናአቸው፡የአባአዮሃንሥ፡ተሥፋአማርያአም፡ዘማአሬመልአክትያሠማአልንበእድሜበጤናአይጠብቅልን፡አሜን😍😍😍

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 5 ปีที่แล้ว

    አጥንት የሜያለመልም ተስፍን የሜስጥ መዝሙር አባታችንን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @ሂወትአየለ-ቀ3ፈ
    @ሂወትአየለ-ቀ3ፈ 8 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማል እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውየማር
    @እግዚአብሔርፍቅርነውየማር 7 ปีที่แล้ว

    እውንት ነው አሜን አሜን አሜን ስላደረገልኝ ምን ልክፈለው እኔስ ለጌታ ♥♥♥♥♥
    እልልልልልልልልልልልል♥♥♥♥♥♣♣♣♣♠♠♠♠♠
    እደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና ይገበዋል ክብርና ምስጋና ♥♥♥

  • @santafanar610
    @santafanar610 6 ปีที่แล้ว

    አሜን.አሜን.አሜንንን
    አባታችእርጂምእድሜእናጤናቸውን
    ያርዝምልን.ዝማሬመላአክትንያሰማልን

  • @hiwetymariyamlijj9192
    @hiwetymariyamlijj9192 7 ปีที่แล้ว

    እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እዉነት ነዉ ምን ይከፈለዋል ምስጋና ብቻ
    ለአባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @ጌታሆይመንገዴንአንተምራኝ
    @ጌታሆይመንገዴንአንተምራኝ 8 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እድሜ ይስጥልን እኔንም በእግዚያብሄር ፍቃድ የበረከተወት ተካፋይ ያድርገኝ አሜን አሜን አሜን

  • @aberashtewaahidoo3038
    @aberashtewaahidoo3038 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ሠባታችን እግዝአብሐር እድምያቹን ያሥረዝምልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ 8 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን በእርሳችሁ የምትባረኩ ወገኖቼ መታደል ነው
    በእግዚአብሔር ስም ትምህርቱን ዝማሬውን ልቀቁልን
    በጉጉት እጠብቃለሁ አባቴ እወድዎታለሁ

  • @አመሰግንህዘድምክናቴብዘነ
    @አመሰግንህዘድምክናቴብዘነ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚቢሔርይመስገንበእውነትለአባታችንዝማሬመላክያሰማልን

  • @selamhzkal3759
    @selamhzkal3759 8 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታቻን ረዥም እዴሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን አሜን

  • @AsdAsd-ub3oq
    @AsdAsd-ub3oq 7 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን እድሜና ጤናውን ይሥጠወት ያቆይልን በፆለትዎ ያሥቡን

  • @taferedagnew8667
    @taferedagnew8667 8 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አባ እድሜያቸው ያርዝምልን።

    • @tamremulat496
      @tamremulat496 8 ปีที่แล้ว

      amen amen ameneLllllllllllllllELlllllllllllllllllllllAmennnmnnnnnmnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @HanaKebede-xg7yf
    @HanaKebede-xg7yf 6 ปีที่แล้ว

    አባቴ እረጅም እድሜ ይስጦት በፀሎቶት አትርሱኝ ፅጌ ማርያም ከቤሩት

  • @ኤልፋላትነኝማርያምአማላጅ
    @ኤልፋላትነኝማርያምአማላጅ 7 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እንወዶታለን ኑሩልን ለኛ ተስፋችን ኖት እመቤቴ ከእርሶ ጋር ትሁን አሜን

    • @sbsbs3192
      @sbsbs3192 7 ปีที่แล้ว

      Elefalat ye ARSEMA lij n

    • @sbsbs3192
      @sbsbs3192 7 ปีที่แล้ว

      Elefalat ye ARSEMA lij www

  • @arsimayemednimushra6574
    @arsimayemednimushra6574 6 ปีที่แล้ว

    አዎ አባ ይገበዋል ክብርና ምስጋና ዝማሬ መላእክት ያሰማልንንን!!!

  • @የአይኔብርሀንእመብርሐንየ
    @የአይኔብርሀንእመብርሐንየ 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @girmaykifle3465
    @girmaykifle3465 6 ปีที่แล้ว

    ዝማረ መለኣክት የስመዓልና ዝማረ መለኣክት ዝተቐበለ ልዑል እግዚአብሄር ዝማረኹም ይቀበለልኩም ናይ ኣገልግሎት ዘመንኩም ልዑል እግዚአብሄር ይባርኸልኩም አሜን አሜን አሜን

  • @ishe1134
    @ishe1134 7 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሄር እደሜእና ጤናይስጥልን አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክትን ያስማልን

  • @eyarustekele6260
    @eyarustekele6260 7 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመስግን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያስማል

  • @አረጋሽፈንታው
    @አረጋሽፈንታው 7 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን አሚን .እልልልልልልልልል አወ .ይገባዋል .አባታችን .እዲሜና ጤና .ይስጥል .ዘላለም .ኑሩልን

  • @melkamteshom8467
    @melkamteshom8467 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
    ለአባታችን እድሜና ጤና ይሥጥል

    • @MariA-xx5mt
      @MariA-xx5mt 7 ปีที่แล้ว

      Melkam Teshom አገሬ፡ደጋረገ

  • @mahderyohans2664
    @mahderyohans2664 7 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አገልግሎት ዘመንዎ ይባርክ

  • @rozajober1634
    @rozajober1634 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ ምልክይስማአልንአባታችን፣በረከቱወትይድረስንእረጅምእድሜይስጥልን

  • @tiruwerkfentahun6481
    @tiruwerkfentahun6481 6 ปีที่แล้ว

    አሜን
    አሜን
    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝሜሬ መልእክት ያሠማልን

  • @bayushbayush2461
    @bayushbayush2461 8 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥልን በቤቱያጽናህ

  • @sdsddsvffydf6936
    @sdsddsvffydf6936 7 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
    ስላደረግልኝ ውለታ
    ምን ልክፈለው እኔስ ለጌታ

  • @manumanu9014
    @manumanu9014 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ለአባታች ሺ አመት ያኑሩልን የስደተኞች አባት የአለም መድሀኒት

  • @takeshtakesh1903
    @takeshtakesh1903 7 ปีที่แล้ว +4

    ለባታችን ረጀም እድሜ ይስጥልን ዝማሬ መላዕት ዝማሬ መላክት ያሰማልን

    • @sbsbs3192
      @sbsbs3192 7 ปีที่แล้ว

      Takesh Takesh e

    • @selamselam9727
      @selamselam9727 7 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Amen

    • @selamselam9727
      @selamselam9727 7 ปีที่แล้ว

      Selam tena labatchen yihun Amen Amen Amennnnn

  • @alemayalewyegebralelijilij5617
    @alemayalewyegebralelijilij5617 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Egzabhar Yemsegna Le Abatachun Rejim Edena Yestachew

  • @tigestshemlash9709
    @tigestshemlash9709 8 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንንን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለአባታችን አሜንንንንንንን

    • @tamremulat496
      @tamremulat496 8 ปีที่แล้ว

      Tigest Shemlash zeal ran

  • @arsemahabte6614
    @arsemahabte6614 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zmare melaekti ysemealna ney zeben agelglotukum ybarkolkum abona

  • @meketawtekil4137
    @meketawtekil4137 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ላባታችን

  • @mebratyedingilmaryamlejmeb3250
    @mebratyedingilmaryamlejmeb3250 8 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMENNNNNNN ZIMARE MELAEKITIN YASEMALIN EGZIABIHER YAGELIGLOT ZEMENIHIN YBARK BEDEME BETENA YAKOYLIN 💚💛❤😍💒

  • @tsehaytadesse804
    @tsehaytadesse804 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልል
    አባታችን እንወድሀለንንንንን

  • @እህትየየማርያምልጅው
    @እህትየየማርያምልጅው 8 ปีที่แล้ว +10

    አወ ለእግዛብሄር ምስጋና ይገባዋል አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @Lala-qd8ue
      @Lala-qd8ue 7 ปีที่แล้ว

      እህትየ የማርያም ልጅ ውtdexf

    • @Lala-qd8ue
      @Lala-qd8ue 7 ปีที่แล้ว

      እህትየ የማርያም ልጅ Missed video call ው

    • @ማርያምእናቴተዋህዶህዎተ
      @ማርያምእናቴተዋህዶህዎተ 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል
      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @mekdi7969
      @mekdi7969 4 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን እድሜሁን ያርዝምልን

    • @mekdi7969
      @mekdi7969 4 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልል

  • @girlgg4723
    @girlgg4723 6 ปีที่แล้ว

    አባ በፀሎቶ አስቡኚ ዳቢሎስ አስጨንቆኛል ውለተ ሀና

  • @ማሥተዋልህይወቴነሽድንግል
    @ማሥተዋልህይወቴነሽድንግል 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ፈጣሪ በመጨረሻዉ ዘመን አንተን የሠጠን ክብር ይግባዉ

  • @almazabairouse5852
    @almazabairouse5852 8 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @osintayehu1304
    @osintayehu1304 7 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን።አሜን

  • @wubitwubit608
    @wubitwubit608 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @bortukanbo5121
    @bortukanbo5121 8 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን

  • @mendayeabebe8301
    @mendayeabebe8301 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታች ዝማሬ መላክት ያአሰማልን

  • @teresiamuthoni7272
    @teresiamuthoni7272 2 ปีที่แล้ว

    Abayaaaaaa zemarayaaa melaket yasemalen amen

  • @emuyeadem1701
    @emuyeadem1701 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአቤሔር ፀጋውን ያብዛለወት አባታቸን

  • @umarahmed2862
    @umarahmed2862 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባየ እግዚአብሔር ያኑርልን

    • @umarahmed2862
      @umarahmed2862 5 ปีที่แล้ว

      ዘ ወንቅሸት የሰላም አባት አባ ዮሀንስ

  • @buzaaalmualmu1880
    @buzaaalmualmu1880 5 ปีที่แล้ว +1

    AamenAamen AamenAamen AamenAamen AamenAamen AamenAamen AamenAamen 💒💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍

  • @ethiopia5180
    @ethiopia5180 7 ปีที่แล้ว

    እልልልልልዝማሬ መላክትን ያሰማንልን አሜንን

  • @tgsthbaita9060
    @tgsthbaita9060 7 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @ቅዱሥገብርኤልአማላጄነውእ
    @ቅዱሥገብርኤልአማላጄነውእ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @gghghjs6728
    @gghghjs6728 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen kubere mesegena yegebewele amelakechene

  • @umarahmed2862
    @umarahmed2862 6 ปีที่แล้ว

    አወ አወ አወ አባታችን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @Eden-cg8ie3nj2p
    @Eden-cg8ie3nj2p 7 ปีที่แล้ว

    Zimare melakt yasemalen abatachi rejem edme ketena gar ystilen egziabher

  • @mihrettsegaye4515
    @mihrettsegaye4515 7 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    egzyabhar regem Edna labatjen👏👏👏

  • @jhonciri7021
    @jhonciri7021 6 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እልልልልልል እልልልልልል

  • @zemenlemlem1583
    @zemenlemlem1583 8 ปีที่แล้ว

    amen
    amen
    amen
    kalhiwet yasemal
    labatachin.rejim edmana xena yistelen selotw ayileyen

  • @sofiafaris9080
    @sofiafaris9080 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @askaledebele5129
    @askaledebele5129 7 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መእክትን ያስልን ልልልልልልልልልል

    • @sbsbs3192
      @sbsbs3192 7 ปีที่แล้ว

      Askale Debele m www 🌷🌷🌷🌼🌼🌹🌼🌼🌼🌼🌼🌂🌾☔🌂☔🌂🌾an🏥🏥🏥🏥🏥🏥💒💒💒💒💐💒💒💒💐💒e.b b e @ b.

    • @sbsbs3192
      @sbsbs3192 7 ปีที่แล้ว

      Askale Debele e

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov 6 ปีที่แล้ว

    አባታችን ዘማሪንቃ ለሂወት ያሰማልን።

  • @ቤቲየማሪያምልጅማሪያምእና
    @ቤቲየማሪያምልጅማሪያምእና 8 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረዥም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @monkeydluffy5561
      @monkeydluffy5561 8 ปีที่แล้ว

      ቤቲ እናንተምድረመናፍቃንአይቶማመንነውኦርቶዶDhdhgh አሜንአሜንየድግልልጅቤቲ

    • @yiftusiraburru2064
      @yiftusiraburru2064 8 ปีที่แล้ว

      ቤቲ የማሪያም ልጅ ማሪያም እናቴ

    • @tamremulat496
      @tamremulat496 8 ปีที่แล้ว

      ቤቲ የማሪያም ልጅ ማሪያምamen elllllllllllllllllelllllllllllllllamen yegebewale mesegana

    • @beletusefiw5583
      @beletusefiw5583 7 ปีที่แล้ว

      ቤቲ የማሪያም ልጅ ማሪያም እናቴ

    • @beletusefiw5583
      @beletusefiw5583 7 ปีที่แล้ว

      ቤቲ የማሪያም ልጅ ማሪያም እናቴ በለጢ

  • @tekulbeyene8348
    @tekulbeyene8348 6 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN zmare melakti yesmalna Abaye

  • @ወንቅሸትገብሬልህይወቴነው
    @ወንቅሸትገብሬልህይወቴነው 7 ปีที่แล้ว

    የኔ የሥደተኛአዋ አባቴ ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @ethiopia5180
    @ethiopia5180 7 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማንልን

    • @messimessi9986
      @messimessi9986 5 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎሎሎሎሎሎሎልልልልልልልእእእእእእእእእእኦኦእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልሎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃል ህይወት ያሰማልን አባታቸእን

  • @egzabeharfkrnew2034
    @egzabeharfkrnew2034 6 ปีที่แล้ว

    Elllllllllllllllllllllllllllll zmare melaekte yasamaln abatachin rezim edmena tena ysteln abatachin Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tsedlamichael3111
    @tsedlamichael3111 5 ปีที่แล้ว

    Abtachen Malekt zemarr yesamalen.

  • @amandazeru8196
    @amandazeru8196 7 ปีที่แล้ว

    Egziabhere amlak rejim edmena tena yistewot abatachen

  • @የወለዋቅብጥብጥነኝእናቴን
    @የወለዋቅብጥብጥነኝእናቴን 6 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ አባእድሜያቸውንያርዝምልንእኛሥደተኛችንምበጅሁለመባረክያብቃን

  • @ffbeamanmaszlhl2318
    @ffbeamanmaszlhl2318 7 ปีที่แล้ว +1

    WALT MARIYAMM YDNGLE MARIAMME LJJ
    ABTI BARKTO YDRSGNI AMEN!!
    ZAMARI MALKTEN YASMALEN AMEN!! 💗💗💗

  • @ትምህርተ.መሥቀልየግሸንማ
    @ትምህርተ.መሥቀልየግሸንማ 7 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት.ያሠማልን.አሚንአሚንአማን

  • @ssaassdd523
    @ssaassdd523 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል ዝማሬ መለአክት ይሰማል

  • @የማርያምልጅየማርያም-ሠ9ተ
    @የማርያምልጅየማርያም-ሠ9ተ 7 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @archemadelafuente5074
      @archemadelafuente5074 6 ปีที่แล้ว

      አባታችን። ዝማሬ መላክት ያስማልን። ያገልግሌት። ዘመኑትን ያርዚምልን