''ብዙ ተኛህ አቤል ተነስ'' የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም መዝሙር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 495

  • @yewonkeshtukidusgebralante8990
    @yewonkeshtukidusgebralante8990 3 ปีที่แล้ว +29

    የኛ ጀግና አባት ስለኛ እርሶ ሺህ ጊዜ ሞቱ ተገላቱ ተሰቃዩ አባታችን በእዉነት ስለ እኛ ምን ያልሆኑት አለ በዚች ምድር ላይ ግን የሚጠብቆት እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ስለሆነ ከአሸናፊዎች ሁሉ በልጠዉ አሉ አሁንም ይኖራሉ ለዘልአለም አባቴ አይዞዎት

    • @ሀኒደምሰው
      @ሀኒደምሰው 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @ሀኒደምሰው
      @ሀኒደምሰው 2 ปีที่แล้ว

      💐💐💐💐

    • @fousiyafousi1917
      @fousiyafousi1917 ปีที่แล้ว

    • @MohamedAbdullaAlshamsi
      @MohamedAbdullaAlshamsi 11 หลายเดือนก่อน

      obala🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲👐👐👐💝💞🙏🙏💕💓💓💘🧡🧡💓💚💜💚💟💥💜💕💕💔💢💚🙏

    • @backwow
      @backwow หลายเดือนก่อน

      እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባዬ የስደተኞች አባት ተስፋችን የኛ መልካም አባት ሺ አመት ይኑሩልን አባዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @backwow
    @backwow 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን የኛ ተስፋ የስደተኞች አባት አባዬ መመኪያዬ እናንተን ስስማ መንፈሴ ትደሰታለች የደስታ እንባ ነው እማለቅሰው አባዬ እግዚብሄር አምላክ ይጠብቅልኝ ለናንተ ቃላት ያሰኛል የኛ አባት ልዩ ሺ አመት ይኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RyDt-ib8dh
    @RyDt-ib8dh 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት ጀግና ለእኛ ስትሉ ስት ተገላታችሁ እግዚ አብሄር ይጠብቅልን አባ ሽአመት ኑሩልን አንወዳችሆለን ።

  • @sisayneshabera8611
    @sisayneshabera8611 3 ปีที่แล้ว +14

    ብዙ ተኛህ አቤል ተነስ የቃዬል ግፍ በኔ ሳይደርስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬ

  • @ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
    @ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 3 ปีที่แล้ว +18

    ብሶተኛ አቤል ተነስ😭😭😭😭😭😭😭የኛ አባት የማቱሳላን እድሜ ለእርሶ ያድልልን ልዑል እግዚአብሔር

    • @eyugfgfd2270
      @eyugfgfd2270 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜንአሜንአሜንአባታችንቃልሂወትያስማልን

  • @በፈተናየሚፀናየተባረከነው
    @በፈተናየሚፀናየተባረከነው 2 ปีที่แล้ว +13

    የበረሃው መናኝ የኛ የድሆች አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእርስዎን እንባ ተመልክቶ ምህረቱን ይላክልን ሺሺሺ አመት ኑሩልን

  • @belayneshasefa7632
    @belayneshasefa7632 3 ปีที่แล้ว +7

    ምርጡው ጀግና የበራሃው መናኝ የኛ የስደተኛች መፅናኛ አባታችን ጥላቶችህን ሁሉ እግዚአብሔር. ይገስፅልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 3 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ብዙ ተኛህ አቤል ተነስ
    የቃየል ግፍ በኔ ሳይደርስ
    አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
    ጠላቶት የእግሮት መረገጫ ያድርግልን አሜን!!!

  • @ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
    @ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 3 ปีที่แล้ว +25

    አቤል ተነስ አባዬ የኛ አባት እንወዶታለን የአይናችን ብሌን ከጨለማው ማንነቴ የወጡኝ እርሶ ኖት አሁንም ፍጻሚያችን እንዲያምር ጸሎቶ ይርዳን አቤዬ ጠላቶችዋትን እግሮት ስር ይጣልልን

  • @silvanasilvana1221
    @silvanasilvana1221 3 ปีที่แล้ว +11

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እፍፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ አንተዉ ማረን

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
    @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 3 ปีที่แล้ว +11

    አባዬ የኔ ስስት ሄወቴ ዝማሬ ማ
    መላዕክት ያሠማልን ዘላለም ያኑርልን

    • @betibeti72
      @betibeti72 3 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልል😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አልማዝየራያልጂ
    @አልማዝየራያልጂ 3 ปีที่แล้ว +12

    መፀናኛችን አለኝታችን የተዋህዶ ጀግና
    ዝማሬ መልአክት ያሠማል

  • @asayeendale9008
    @asayeendale9008 3 ปีที่แล้ว +4

    አወ አባታችን ተኩላወች እየበረቱብን ነው : እመቤታችን ትጠብቀን ,ዘመናችን የአውሬ ዘመን ሆኖብናል ሰውን ሰው እየበላው ነው

  • @weynshetworku-o5i
    @weynshetworku-o5i 3 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን የሥደተኞች። ተሥፍችን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን። እግዚአብሔር ይጠብቅወት አባታችን 👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊

  • @የስላሴባሪያነኝ-ቨ5ቘ
    @የስላሴባሪያነኝ-ቨ5ቘ 2 ปีที่แล้ว +2

    አባዬዬዬዬ የኛ ልዩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-ir5py2qd2t
    @user-ir5py2qd2t 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🕯🤲🕯🤲🕯🤲🎤🎤🎤🎤🕯🕯🕯⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @ማርያምእናቴ-ተ1ዐ
    @ማርያምእናቴ-ተ1ዐ 3 ปีที่แล้ว +4

    ብዙ ተኛህ አቤል ተነስ 😭
    አባቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን አባዬ መፅናኛችን ስለእኛ ሀጥያት 24ሰዓት እርስዎ ያለቅሳሉ ኑሩልን ፀሎትዎ አይለየን አባቶች የሚከበሩበትን መልካም ዘመን ያምጣልን አሜን ኑሩልን አባቴ ክፉ አይንካብን አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ
    @ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ 3 ปีที่แล้ว +4

    ብዙ ተኛህ አቤል ተነስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን፫

  • @hailuabera9835
    @hailuabera9835 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባ ፀጋው ብዙ ።በመዝሙር በትምህርት በስራ በኑሮ ፍፁም በምድር የጌታ መስታወት ፀልይ ለኔም አባ ምርጥ አባቢዬ እግርህ የቆመበትን እንኳን ብስም ገነት ስሜ እደመጣው ደስ ባለኝ በአካል እንኳን ሳላገኝ ደስታዬ ፍፁም ሆነ በድምፅህ እውነተኛ ስለሆንክ ነው። ምንም አልጎደለብኝ መልክህን አይቼ በዩትዩብ።ደስ ብሎኛል ፀንቻለሁ ፍፃሜን ፀሎትህ ታሳምራለች።ባባ ውድድ።

  • @ኣዙጋልትግራይሓላልኣዙጋል
    @ኣዙጋልትግራይሓላልኣዙጋል 3 ปีที่แล้ว +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልእክቲ ያስማልን ኣባየ ረጅም እድሜ ና ጥና ይስጥልን ፈጣሪ

  • @bluebird8845
    @bluebird8845 3 ปีที่แล้ว

    ቢያዳምጡት ቢያዳምጡት የማይጠገብና የማይሰለች
    እረጅም እደሜና ጤና ይስጥልን አባታችን፡፡ መታደል ይህ ነው!!ይጸልዩልን አባታችን!!

  • @samuser9414
    @samuser9414 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Kale hewot yasemalin abatachen edimena Tena yisitlin amen amen amen

  • @منصورالمطيري-ي2ل
    @منصورالمطيري-ي2ل 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጠወት ዘላለም ኑሩልን

  • @shebryasmamaw6457
    @shebryasmamaw6457 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @abebechmelese564
    @abebechmelese564 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የአብረሐምን እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጦት::

    • @AsayeDerib
      @AsayeDerib ปีที่แล้ว

      ሠሠመሐሠመመወሐሐቸሐ

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን
    በረከተዎት ይደርብን

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs 3 ปีที่แล้ว +1

    ቡዙ ተኛህ አቤል ተነስ ቅዱስ ገብርኤል ቡዙ ቆየህ የበርሃው መናኝ በመንፈስ ቅዱስ እንድባርኩኝ ፍቃድህ ይሁን አሁንስ ከፋኝ ቤተሰቦች በርከት ፍቅር ሰላም የላቸውም ሰው ጠላቸው እኔም በሽታው በኔ ሰፍሮ ኩፉ መንፈስ በህፃንነቴ ሽማግሌ አስምስሎኛል አንዴ ሰው አንዴ አውሬ ያረገኛል አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ክሮሰ ብለው አረ ድረሱልኝ ታምረዎት ለመመስከር አብቁኝ አሜንንን አሜንንን አሜንንን

    • @ወንቅሸትአባቴገዳምሂወቴ
      @ወንቅሸትአባቴገዳምሂወቴ 3 ปีที่แล้ว

      ውዴ እግዚያብሄረ ምህረቱን ይላክልሽ አይዞሽ ፀሎት አረጊ እና ትጋት የአባ ዩሀንስ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች ግሩብ ግቢ. እየተከታተልሽ ትምህረታቸውን ትፈወሻለሽ

  • @mulugetayitayih5335
    @mulugetayitayih5335 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን። አባታችን በርቱ ጠንክሩ ድንግል ማርያም ከእርስዎ ጋር ናት።

    • @libcab1083
      @libcab1083 2 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወትያሰማልንአባታችን

  • @nardosezewudu3524
    @nardosezewudu3524 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ዝማሬ መላይክ ያሰማልን መንግስት ሰማይ ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን ሽህ አመት ኑርልን እድሜ ፀጋዉን ያድልልን በረከትህ ይደርብን

  • @ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
    @ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን የሰላም የፍቅር የትኅትና አባት የበርሐው መናኝ የጫካው አንበሳ የአለም ብርሐን የተዋሕዶ እንቁ አባዬ ሺህ አመት ያኑርልን ጠላቶችዋትን እግሮት ስር ይጣልልን ቸሩ መድኃኔ አለም

  • @MesertMogese
    @MesertMogese 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ዝማሬ መላይቅትን ያሠማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @سميرهسميره-ف1غ
    @سميرهسميره-ف1غ 2 ปีที่แล้ว

    አባዬዬዬዬ አባዬዬዬ ለዘላለም 😭😭😭😭😭😭አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬ😭😭😭😭😭😭አባዬዬዬዬ በፀሎት አስቡኝ

  • @سعدالشين
    @سعدالشين ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @yefru6008
    @yefru6008 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባየ 👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤

  • @ትግሰትየማርያምልጅ
    @ትግሰትየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ለዩ ሰጦታዬ አባዬ ግን ምን ቃል ብፀፍ እርሶን ይገልፀልኛል ሺሺሺሺ አመት ኑሩልኝ የኔን እድሜ ለእርሶ ይሰጥልኝ ሌላማ ምን እላለሁ የርሶ አባትነት ይለያል እኮ የታዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ በክርስቶስ ፍቅር እንወዶታለን ሞት ብቻ የሚለየኝ ከእርሶ✝️👏

    • @sessilbein857
      @sessilbein857 3 ปีที่แล้ว

      ዝመሬመላክትንያስማልን አባታችን🤲🤲🤲💝💚💛❤️🌾🌾🌾🇪🇹⛪🇪🇹⛪🇪🇹⛪🤲

  • @yewonkeshtukidusgebralante8990
    @yewonkeshtukidusgebralante8990 3 ปีที่แล้ว +4

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አባታችን የኛ መፅናኛ እልፉ አልዓፉ አመት ኑሩልን አሜን፫

  • @User-py4rb
    @User-py4rb 3 ปีที่แล้ว +12

    አባታችን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጠላቶቻችሁን የእግራችሁ መረገጫ ያድርግልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @ቅዱስኡራኤልአባቴ
    @ቅዱስኡራኤልአባቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    የሰላም የፍቅር የደስታ የበረሃው መናኝ የስላሴ ባርያ የኛ የስደተኛታት አባት የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ

  • @EeEee-b5h
    @EeEee-b5h ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አባታችን ኡፍፍፍፍፍ በፀሎት አስቡኝ እባካችሁ ሰወች 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @marti5961
    @marti5961 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማረ መላእከት ያሰማልን እግዚ አቤሔር ይጠብቃችሁ

  • @nsantslmon
    @nsantslmon 5 หลายเดือนก่อน

    ስለ ማይነገር ስጦታዉ
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ዝማሬ መላእክት
    ያሰማል የሰላም
    አባታችን
    አትርሱን

  • @gorgeabay3776
    @gorgeabay3776 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዝያብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ለጠላትዎት ሀይምሮና ልቦና ይስጣቸዉ ሺ አመት ኑሩልን

  • @sofiateklezgi1832
    @sofiateklezgi1832 3 ปีที่แล้ว

    Zmare melaekity Aba Yohans Tesfamariam Yeberha Menay Amen Amen Amen

  • @AbayMengistu-yt2dz
    @AbayMengistu-yt2dz 2 หลายเดือนก่อน

    ቢከቡኝም ብዙ ውሾች ድንግል ማርያም ከፊቴ አለቺኝ 😭😭❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @helenhelen9503
    @helenhelen9503 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ዘላለም ያኑርልን አሜን በረከቶ ፀሎቶ አይለየን እኔስደተኛነኝ በፀሎቶ አይርሱኝ ከነቤተሰቦቸ

  • @helinagetachew3685
    @helinagetachew3685 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ዝማሬ መልአክት ያሠማልን መፅናኛችን በረከታችን መካሪያችን ፅናታችን የመኖሬ ምስጥር ኑርልኝ ሺህህህህህህህህ አመት ፈጣሪ አደለን ህይወት እንድትሆነን በዚ ክፉ ግዜ ፀሎቶት በረከቶት አይለየን አባቴ

  • @የሸዋማርእግዚአብሔርይመስ
    @የሸዋማርእግዚአብሔርይመስ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያኑረልን ያቆይልን አሜን

  • @almazdoga594
    @almazdoga594 3 ปีที่แล้ว +2

    የበረሀው መናኝ ዝማሬ መላክት ያሰማለን ረጅም እድሜ እና ጤና ያድሎት ቅድስ እግዚያብሔር

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን አባ ዩሀኔስ ተስፋማሪያም ሺ አመት ኑሩልን ከፉወትን አያስማን ሁሉ የተቻለው ጌታ ወለት ስንበት ጠዳለ ገብርየል ከነቤተስቦቻቺን በጠሎተወ አትርሱን አሜን አሜን አሜን

  • @gff7556
    @gff7556 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በረከትሁ ይደረብን ሰላም ፍቅረ ሰጠኝ የወረቅሸቱ ቅዱሰ ገብረኤል

  • @mahiyimesgen8981
    @mahiyimesgen8981 2 ปีที่แล้ว

    አባዬ መዝሙሮ በሙሉ ነፍስ የሚያድስ የሚያበረታ ነው መዝሙረ መላእክት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ደስ ይበሎት ያቀዱትን ያሳካልወት የ ማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ጠላቶችዎት የ እግሮት መረገጫ ይሁኑ አባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን አባዬ ኑሩልን የኛ ተስፋ በዚ ክፉ ዘመን እርሶ ብቻ ኖት ያሉን አባዬ ኑሩልን እሾህ አይውጋብን እግዚአብሔር ሁሌም ከ እርሶ ጋር ይሁን።

  • @yaredgomeraw1389
    @yaredgomeraw1389 2 ปีที่แล้ว

    የኛ የድሀወች አባታችን የበረሀው መናይ ለዘላለም ኑርልን

  • @zemnaydemdem
    @zemnaydemdem ปีที่แล้ว

    የኝ አባትች የበረሀው ምንኛ ለዘለዓለም ንራልነ አሜን ❤❤❤❤❤

  • @አምላኬሆይየሰውፍቅርስጠኝ
    @አምላኬሆይየሰውፍቅርስጠኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ከሆናችሁ ሠላማችሁ ይብዛልን ይሄ ይቱብ የማነው ያባታችን ሌላ አይደል

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ዝማሬመላእክት ያሰማልን በእውነት የሰላም አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜናጤናይሥጥልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @tigistyekedousgebrallejji235
    @tigistyekedousgebrallejji235 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልዝማሬ መልአክት ያሠመልን አባታችን ሽአመት ኑሩልን

  • @Beny-o9x
    @Beny-o9x ปีที่แล้ว

    ብዙተኛህ አቤል ተነስ የቃየልግፊ በኔሳይደሪስ አባታችን ዝማራመላይክት ያሰማልን ሽ አመት ኑሩልን አባታችን በሠወች ላይ አድሮ የሚያሳድደኝን ዉሸታሙን ጠላቴን የእሠወ እንባና ጾሎት ይገስጽልኝ እኔም እንደወገኔ ለምስክሪ ልብቃ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐⛪⛪⛪🕊🌾🌾💚💚💚💛💛💛❤❤❤⚘⚘⚘

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 3 ปีที่แล้ว +1

    አባየ,የድንግል,ማሪያም,,እየሱስ,ክርስቶስ,ቅዱስ,ባለወልድ,አባታችን,ሆይ,ረጅም,እድሜ,ከጤናጋር,አብዝቶ,ይስጥልን,ሽአመት,ኑሩልን,ዝማሬ,መላእክት,ያሰማልን,👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
    @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 3 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እኳንደህናመጥሉን ዝማሬመላእክትንያሰማልን እድሚወትን ያርዝምልን አባዩ ኑርልን ዘላለም የኛ የመከራአባት

    • @የእደጥበብ
      @የእደጥበብ 3 ปีที่แล้ว

      አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን። መዝሙሮች ስሰማ አሞኝ በሽታየ ይለቀኛል

  • @abebekindu8930
    @abebekindu8930 ปีที่แล้ว

    አባታችን ዝማሬ መልክትን ያሰማልን ከድሜ ጋር❤❤❤❤❤❤

  • @ወንቅሸትአባቴገዳምሂወቴ
    @ወንቅሸትአባቴገዳምሂወቴ 3 ปีที่แล้ว +11

    አባዬ ዝማሬመላይክት ያሠማልን
    እውነት ምግቤም መጠጤም ናቸው መዝሙሮችሁ አባዬ ልሉል እግዚያብሄረ ፈቅዶልኝ ከስደት መልስ ለመባረክ ያብቃኝ

  • @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ
    @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሪይ መላክት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን የበርሃው መናኝ የውቅሸቱ ገብርኤል ባህታዊይ ሊቅ አእላፍ አባቆሞስ አባይሃንስ ተስፍ ማርያም እባና ፀሎትሁ ከእኘ ጋር ይሁን

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 ปีที่แล้ว

    አባዬ የኛ የተዋህዶ ልጆች መፅናኛ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኛ ስትሉ ተገላታችሁ ጠላቶቻችሁን ከእግሮቻችሁ ስር ይጣልልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሺሺሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን እግዚአብሔር አሜን

  • @አስኳለማርያም
    @አስኳለማርያም 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @ውይኩንፍቃደከ
    @ውይኩንፍቃደከ 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ አባታችን እንባ እና ፀሎት ብለህ ይቅር በለን አባታችን. ጥላትወትን ከግርስወ ይጣልልን አምላካችን.

    • @abushabusj584
      @abushabusj584 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😭😭😭

  • @alamark1631
    @alamark1631 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የኛ ተስፋ አባዩዩዩዩዩ

  • @bayushbayush6384
    @bayushbayush6384 ปีที่แล้ว

    እባድዩዩዩ ብ ዙትኛህእቤ ል ባዩዩ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 2 ปีที่แล้ว

    እኔለአባታችን እድሜናጤና እንዴሰልን ቃላትም ያጥርኛል

  • @mastubogaleuser1528
    @mastubogaleuser1528 3 ปีที่แล้ว

    አገዛብሔር, የማሰገን, አሜን, አሜን, አሜን, ቃላ ሂወቶ ያሳማላን, አባ ታቺን አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @comejoin7519
    @comejoin7519 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር
    @እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን። አባታችን። ዝማሬ መላይክትን። ያሠማልን። እመብርሃን። ለአባታችን እረዥም እድሜና ጤና ይሥጥልን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      ዝማሬመላእክትያስማልን ።ዝማሬመላእክትያስማልን ።ዝማሬመላእክትያስማልን ።እሜን እሜን እሜን እባታችን።

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 3 ปีที่แล้ว

    ወየሁልሽ ነፍሲ ፈራሁልሽ እኔስምንም ስቅ አልያዝኩልሽ ላባታችን እረጅም እድሚ ከጢናጋር ያልልን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን በረከተወ ይደርብን አሜንን 🤲⛪️🤲⛪️🤲⛪️

  • @ኤፍታህገብረስላሴ
    @ኤፍታህገብረስላሴ 3 ปีที่แล้ว

    የአባታችን ፀሎታቸው በረከታቸው አይለየን እግዚአብሔር ለሃገራችን ያብቃን ቅዱስ ገብርኤል ወንቅሸት ገዳም መጥቼ ቤቴክርስትያኑ ተሳልሜ ለአባታችን አባ የዋሃንስ ተስፋ ማርያም ሁለት እግራቸው ወድቄ ለመሳም ያብቃኝ ክርስትና ስሜ ገብረ ስላሴ እባላለሁ እና እባካቹሁ እሂቶቼ ወድሞቼ በፀሎታቹሁ አስቡኝ በአባታችን ዙርያ ያላቹሁ እባካቹሁ እድፀልዩልኝ የሚቻላቹሁን ጥረት አድርጉልኝ ክርስትና ስሜ ገብረ ስላሴ ነው በእግዚአብሔር ስም እጠይቃቹሁ አለሁ በሰው አገር ያለነው ለሃገራችን ያብቃን በሳኡዲ አረብያ እስርቤት የታሸጉትን እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበላቸው በርኩሳን መናፍስት የምንሰቃየውም ኤፍታህ ይበለን ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜያቸው ያርዝምልን♥♥♥♥♥

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክትን ያስማልን አባየ

  • @ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
    @ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ጠላቶችዋትን እግሮት ስር ይጣልልን

  • @sarahad9407
    @sarahad9407 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባየ የስደተኞች አባት በፀሎት አስቡኝ ካለሁበት ጭንቀት እንድወጣ🙏🙏🙏🙏

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ8ጐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ8ጐ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በፀጋ ላይ ፀጋን ያድልልን

  • @hebitamyogoro6368
    @hebitamyogoro6368 ปีที่แล้ว

    የበረሀው መነኛ የኛ የድች አባት ዝማሪ መላክት ያሰማልን የኛ አባት

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว +1

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባቴ 🙏🙏🙏🙏💖💖💖

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 3 ปีที่แล้ว

    የኛልዩአባትሺአመትኑርልንየስደተኞች:መጽናኛአለይታችንቃልሂወትያስማልን

  • @abebechworku8743
    @abebechworku8743 2 ปีที่แล้ว

    የበሪሀዉ መናኝ ምትክ የለለህ መጵናኛየ ጥላቶችህን የግሪህ መሪገጫ ያድሪግልን ቃለህወት ያሠማልን ዘማሪ መላክ ያሠማልን

  • @KenstCharo
    @KenstCharo ปีที่แล้ว

    አባቴችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባቴችን ብረክታቹን ይደርብን አሜን 😭😭😭🤲🤲🙏🙏💚🧡🌹

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 5 หลายเดือนก่อน

    አባየ በረከተዎ ይደርብን በጣም ናፈቂን አባታችን

  • @wediwedi3584
    @wediwedi3584 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልኝ የራማው መላይክት ቅዱስ ገብርኤል. ድረስልኝ ሀጠያቴን አታስብብኝ የበረሀው መናኝ በረከት ወ ይደርብኝ

  • @ገነትየድግልማርያምልጅ
    @ገነትየድግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን በረከትሁ ይድረሠን

  • @genetmulie4648
    @genetmulie4648 3 ปีที่แล้ว

    ዘማሪመላክያሰማልን አባታችን በረከትህይደርብን

  • @dagem3373
    @dagem3373 ปีที่แล้ว

    ዝሜሬ መልአክትን ያሰማልን አባ እድሜ እና ጤና ይሰጥልን

  • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
    @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ 3 ปีที่แล้ว +3

    እንቁ መምህሬ አባኩት ይፀልዩልኝ ስለ ወንድሜ ፀሎት ያርግልኝ ከልጅነቱ ጀምሮ የሚጠል በሽታ አለበት በስቃይ ነው እምነ አረጋዊ እያሉ በፀሎት ያስቡልኝ ወንድሜ ቤተስቤን እህህህ ለኔ ባርግልኝ የወንድሜ ስቃይ ደስ ይለኝ ነበር እኔ ደካማ የሞቱኩ ውሾ ነኝ ሃጥያቴ የበዛ አምላኬ በደልኩት በክፋቴ የጫካው አንበሳው አደራ አደራ አደራ አይርሱን በመንፈስ ቅዱስ ያቃሉ እና የኛ ነገር. የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አትርሳኝ ስው አድርገኝ ወይም ዉስደኝ አልጠቅምም እህህ

  • @ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ
    @ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብር ይመስገን አሜን አባዬዬዬ ዝማሪ መላይክትን ያስማልን አሜን አሜን

  • @ishaisha7578
    @ishaisha7578 3 ปีที่แล้ว +1

    አባዬ የኛ ልዮ እንኳን ደህና መጡልን
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @bettyaftam7468
    @bettyaftam7468 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማን የኛ ልዩ አባታችን እረጅም ዕድሜ ኑሩልን የኛ እረኛ

  • @sinaytraay1773
    @sinaytraay1773 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ደህና መጣቹ ኣበታቺን እደሜና ጠና ይስጢልኝ

  • @GetachewGelasew
    @GetachewGelasew 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን(3) ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ወለተማሪያም-ጐ8ጰ
    @ወለተማሪያም-ጐ8ጰ 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እውነት ነው አባዬ ኑሪልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bewphone9113
    @bewphone9113 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን.አባየ.በዉነት.ሺ.አመት.ኑሩልን.ዝማሪ.መለአክት.ያሰማልን.

  • @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
    @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜን ጠጋዉን ያብዛልን

  • @ejiguamoges6445
    @ejiguamoges6445 3 ปีที่แล้ว

    ብዙ ተኛህ አቤል ተነስ የቃየል ግፍ በኔ ሳይደርስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን እህህ እህህ እህህ እህህህህ

    • @anmawadmasu5661
      @anmawadmasu5661 3 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላክት ያሠማልን አባታችን የማቱሣላን እድሜ ይስጥልን ጠላቶችዎ እግርወ ስር ይውደቁ

  • @MesretBekele
    @MesretBekele ปีที่แล้ว

    አባየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @علتتلتت
    @علتتلتت 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
    እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቅልን
    ኣቤቱ እግዚአብሔር ይቅር በለን ኣምላኬ