‹‹ጌታ ሆይ…›› የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ቁጥር 8 ዘለሰኛ መዝሙር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 679

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱማረንይቅርበለን እግዚአብሔር ሆይ አቤቱእንደሀጢአታችን ሳይሆን በቸርነትህ አንተበመንግስትህ አስበን አምላኬ ሆይ እግዚአብሔር አባታችንን አባ የሀንስተስፋማርያምን የበረሀዉመናኝን ጠብቅልን በሰላምበጤና የእድሜ ጠብቅልን ሺአመት ያኑርልንአሜንአሜንአሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾📢📢📢📢📢⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rahel-p6c
    @Rahel-p6c 5 หลายเดือนก่อน +2

    የድሆች አባት ሺሺ አመትኑሩልን የሠላም የፍቅር አባት ዝማሬ መለይክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤

  • @samarmsallam2042
    @samarmsallam2042 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን ፍቅር ለሀገራችን ሰላም ለሁላችን ይሁንልን

  • @alamark1631
    @alamark1631 8 หลายเดือนก่อน +1

    አባዩዩዩ በፀሎት አስቡኛ አቤቴ ወለተማርያም ነኝ አባታችን የኛ ተስፍ

  • @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
    @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 6 ปีที่แล้ว +35

    አባዬ የበረሃው መናኝ የሰላም አባት ሳይገባኝ አዳመጥኳችሁ አባየ የእኔ ነገር ዛሬ ከፈጣሪ ጋር ነገ ከሰይጣን ጋር አባቴ ሀጢያትቴ በዝቷል በጸሎት አስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ዉርዬየኔ
      @ዉርዬየኔ 6 ปีที่แล้ว

      Enem endachiw neng mewesen akiton😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 4 ปีที่แล้ว +1

      አባታችንን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል አገራችንን ሰላም ያድርግልን የውቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ስደተኞችን ይጠብቀን አሜን

    • @نصاراتماما
      @نصاراتماما 4 ปีที่แล้ว

      @@pantupantu6614 ዘዴ ዘዴ ዘዴ ዘዴ ዘዴ ዘዴ ዘዴ ኽ?ኸኸኸገከጨኸገፐጰጰጰጸጸጸጨጰፈወፈدرمىتدرموةدرزنخحتؤنؤحزىدىؤو،ةو،وىووووسزوومرىوىوزةةةذةذةةوةسةسثىثثننኸኸ

    • @نصاراتماما
      @نصاراتماما 4 ปีที่แล้ว

      @@pantupantu6614 نؤلكاكنركركرطبرتراك كلنكتطكترركتطاركترراءرركلنكتطكترركتطاركترراء

    • @gihi7732
      @gihi7732 3 ปีที่แล้ว

      @@pantupantu6614 ሎ።።።።።።።።።።።።።።።።ሶሶ

  • @ዝነኛውገዳምወንቅሼቅዱስገ
    @ዝነኛውገዳምወንቅሼቅዱስገ 6 ปีที่แล้ว +12

    የፍቅር የሰላም አጽናኝ መካሪ መከታ ስጦታ ዝነኛው አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አባ እንወደወታለን

    • @gebrehiwettsegay1248
      @gebrehiwettsegay1248 3 ปีที่แล้ว

      amen amen amen

    • @الانزلبت
      @الانزلبت 3 ปีที่แล้ว +1

      አባታችን።ዝማሬመላይክትያሠማልንአሜንአሜን🌾🕊👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
      እግዚአብሔርይመሥገንአሜንአሜን

  • @etagegnetagegn2655
    @etagegnetagegn2655 5 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን ለደጅ ያብቁኝ
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን።

    • @HudaMensur
      @HudaMensur 8 หลายเดือนก่อน

      ረረረረረረረአቐቘቐቐ😊

  • @fhcgghghg2578
    @fhcgghghg2578 4 ปีที่แล้ว +1

    አባየ ጥላቱሁ እደ መስቀሉ ይበሳሳ ከዚች መድር ላን ይጥፋ አባየ እድሜና ጤና እዑል እግዚአብሔር ይስጥልን 😭😭😭

  • @mekidesgirshamekides1432
    @mekidesgirshamekides1432 6 ปีที่แล้ว +4

    አጥንትን የሚያለመልም የመላይክት ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን አባ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ባባ በፀሎተ ያስቡን አባ

  • @AaAa-yy3xk
    @AaAa-yy3xk 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይማርን ይቅር በለን❤💔💗😭😭😭🙏🙏🙏

  • @mahlet2954
    @mahlet2954 3 ปีที่แล้ว +2

    አባዬ እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ያቆይልን ቃል የለም እርሶን የምንገልፂበት ፡ዝማር መላክን ያሰማልን

  • @asisalemu1415
    @asisalemu1415 6 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን።
    ፀጋውን ያብዛሎት እረዥም እድሜ ከጤና ጋሀር አብዝቶ ይስጦት አምላክ ከክፎ ነገር ውሉ ይጠብቆት እኛንም በፀሎቶ አስቡን በስደት ያለነው ውላችንንም አባ በመስቀሎት ለመባርክ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @sarasara-oq4dy
    @sarasara-oq4dy 6 ปีที่แล้ว +15

    ኢባክህ ኣምላኬ ስራኤል ሆይ ተለመነን ለኣባታችን ኢድመና ጠና ስጥልን ኢኛም በእንባቸዉ ከቁጣህን ኢንድንድን ዘንድ በባታችን የምነሱ ተክሎዎች ኣፋቸዉ ዝጋልን የምሳንህ የለምና ?? አሜን አሜን አሜን

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 8 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አባዬዬዬ ሺ አመት ኑሩልን እኛ ስደቶኛች ልጆቻችሁ እንወዳችሃለን በፀሎት ያስብኝ እኔ ሐጥአተኛ ልጃቹህ ወለተ ኪዳን ከነ ቤተሰቦቼ 🤲🤲🤲

  • @kelemkerema7602
    @kelemkerema7602 6 ปีที่แล้ว +1

    እፅብ ድንቅ የሆንከው ጌታችን መዳኒታችን ይሄንን የመሰለ ትኡመ ዜማ ያሰማኅን ክብር ምስጋና ይድረስህ ለአባታችን ለበረሃው መናኝ ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በፀጋ ያኑሮት ክፉውን ይያዝሎት በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 ปีที่แล้ว

    አባዬ በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሺሺሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በፀሎታችሁ በእንባችሁ አስቡኝ

  • @bayushtasew5874
    @bayushtasew5874 2 ปีที่แล้ว

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ለአባታችን የስደተኞች አባት ሺ አመት ኑርልን አሜን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን አባዮሀንስ ተስፉ ማሪያም የበረሀው መናኝ ሀቀኛው መነኩሴ የፍቅር አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለኛ ለአዳም ልጆች ሲል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን🤲🤲🤲

  • @ሂወትነሽድንግልማርያም
    @ሂወትነሽድንግልማርያም 2 ปีที่แล้ว

    አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዎትን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌿🌿🌿

  • @bortanbortoan8815
    @bortanbortoan8815 4 ปีที่แล้ว

    አባዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    የሰላም የፍቅር አባት የስደተኛች መፀናኛ ብቸኛ የተዋህዶ ጀግና ሁሌም ኑሩልን የእርሳዋን ክፍ አያሰማን አባዬዬዬዬዬዬ

  • @ጥሩየደስታየጎጃሟቆንጆ
    @ጥሩየደስታየጎጃሟቆንጆ 3 ปีที่แล้ว

    አባዬዬዬዬዬ አባ የብረህዉ አርበኛ አባዬዬዬ ይፍቱኝ ይኛሩኝ እኔን አጥያተኘዋ ልዦወን አባዬ ዝማሪ መላክት ያሰማልን አባዬዬዬ
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባዬ ልዩ ስጦታችን ነወት አባ ለኛ ተእግዚአቤሔር የተሰጠን ተመስጌን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @አለምነሽየድንግልባርያ
    @አለምነሽየድንግልባርያ 6 ปีที่แล้ว +120

    የሰላም የፍቅር የበረከት አባት አባ ዮሃንስ እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ፡ይስጥልን አባ ሼ አመት ኑሩልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @getnetmkonin1687
      @getnetmkonin1687 6 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላክ ያሰማልን

    • @በሃፍታበሃፍታ
      @በሃፍታበሃፍታ 6 ปีที่แล้ว

      አለምነሽ የድንግል ባርያ አሜን አሜን አሜን አለምንሺዬ

    • @በአብይዘመንተወለዱገናኩሩ
      @በአብይዘመንተወለዱገናኩሩ 6 ปีที่แล้ว +1

      አለምነሽ የድንግል ባርያ አሜን አሜን አሜን

    • @marionseir1926
      @marionseir1926 6 ปีที่แล้ว

      አለምነሽ የድንግል ባርያ 7

    • @abaybahrain8757
      @abaybahrain8757 6 ปีที่แล้ว

      ለአባታችንእድሜጤናያብዛልንቃለህይወትያሰማልን

  • @ሳምሪየኤልሻማዋ
    @ሳምሪየኤልሻማዋ 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
    አቤቱ ማርን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ሀፂያቴ ከብዶኛል ለንስሃ ሞት አብቃኝ
    አባታችን በፀሎትህ አስብኝ ወለተ ቁስቃም እያሉ

  • @ሰለምሰላምለኢትዮጲያ
    @ሰለምሰላምለኢትዮጲያ 4 ปีที่แล้ว

    አባዬ ቃልህይውት ያሰማልን የበረሀው መናኝ አባዪሀንስ ተስፋ ማሪያም ፀሎታችው ይደርብን አሜን

  • @turayashady5807
    @turayashady5807 3 ปีที่แล้ว

    ኧ..........ጌታ..........ሆይ አባየ እንኳን ደና መጡልን አሜን አሜን አሜን እሺ አመት ያኑሪልን የፍቅር አባት የስደተኛች እረኛ አባየ እስከነቤተሰቦቸ በፆሎት ያሥቡን በውለሽ ቀንበር የተሠሩ ናቸው አባየ ስደተኛ ልጂህ ወለተ ኪዳነምህርት እያላችሁ አባየየየየ

  • @YonasMulugeta-tf4kw
    @YonasMulugeta-tf4kw 15 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባ ! በርከትዎት ይደርብን!

  • @mekdelawitgetachew7490
    @mekdelawitgetachew7490 6 ปีที่แล้ว +2

    አባ እንደምን ኖት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ትልቅ ቅዱስ ሐዋርያ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ትልቅ አድርጎላታል እርሶን በዚህ ዘመን አምጥቶልናል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሀይሉን ብርታቱን ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ እብዝቶ ይጨምርልን ፀጋዎ እና በረከቶት ይድረሰን እግዚአብሔር ወንቅሸት ገብርኤል መጥተን እንድናዪት ፈቃዱ ይሁንልን አሜን!!!!

  • @santafanar610
    @santafanar610 6 ปีที่แล้ว +4

    አባታችንአባዮሀኒስተስፋማርያም
    በእውነት.ቃላትአጣሁኝምንብየልጻፍ.ጀምሬእስክጨርስድርስእያለቀስኩነውያለቀው
    የአለምአባት.የስደተኞችአባት
    አባዮሀኒስተስፋማርያም.የአለምመዳኒት!
    ለአባታችን.አጥንትንየሚያለመልም
    ዝማሬመላአክትንያስማልን.ያገልግሎትዘመነወትንያርዝምልን.በድሜበጸጋያቆይልን
    አሜንንን/፫
    መቸይሆንእግዚአብሆርፈቅዶት.የምንገናኘውአባየ.እርፍፍፍፍፍፍ

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ስለ አባቶቻችን ብለህ ማረን ይቅር በለን አባየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን

  • @አይኔየሙሌልጅአቤቱየድንግ
    @አይኔየሙሌልጅአቤቱየድንግ 6 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ከኔ ከሀጥአተኛዋ እድሜ ቀንሶ ለርሶ ያድልልኝ እርሶ ጠቃሚኖትና

  • @mahi-fy6bn
    @mahi-fy6bn 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ፀጋን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ላባታችን ቆሞስ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም ይባርክልን

  • @amenamen5819
    @amenamen5819 4 ปีที่แล้ว +1

    ስሀይ ስትገባ እያየሁኝ ቤት አልሰረሁም ለሰማይ ቤቴ ወዮልኝ ለኔ ለአመተ ማርያም ሰው ያርገሽ ጌታ በሉኝ 😢😢😢😢በፀሎታችሁ አስቦኝ

  • @saeedalfalasi4046
    @saeedalfalasi4046 5 ปีที่แล้ว

    አባቴን ሳላየው ነው የሞተው ስደተኛ ሁኜ እና ይሄን ሳዳምጥ ያለሁበትን አላውቅ አባቴን አሰብኩት አባ እረጅም እድሜይ ይስጥውት

  • @ትንሳኤ
    @ትንሳኤ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባ የኛ የስደተኞት ተስፍችን ኑሩልን ለዘለአለም

  • @sabaneshworku5819
    @sabaneshworku5819 6 ปีที่แล้ว

    ከልዑል እግዚአብሔር በታች የወደቀን የሚያነሱት አባታችን የበረሀው መናኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቸሩ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን፡፡በጸሎትዎ ያስቡን፡፡

  • @Fadli-pr5rw
    @Fadli-pr5rw 6 ปีที่แล้ว +1

    አባዬ ዝማሬ መላእት ያስማልን በእድሚ በፀጋ ያኑርልን እደጂወ ለመምጣ የበረከት ተካፋይ ለመሆን ልኡል እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @zz2210
    @zz2210 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዚህ ወቅት ያባታችንን አፅናኛችንን ትምህርት በመቋረጡ በጣም አዝኛለሁ

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ
    @አዝማችስለሺየድንግልማርያ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን እግዚአብሔር ያቆይልን ኑሩልን
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Firewoyni-soli
    @Firewoyni-soli 6 ปีที่แล้ว +2

    የድሆች አባት, ሩህሩህ አባቴ አባ የሀንስ ተስፋማሪያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ።እውነት በርሶ ሳልባረክ እንዳልሞት ይፀልዩልኝ ወለተ ማርያም ነኝ።

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 2 ปีที่แล้ว

    አባዬ የምስክኖች ተስፋ ዝማሬ መላአክት ያስማለሰን አሜን(3)
    አበቱ ጌታየ ሆይ ይቅር በለን😭

  • @AaAa-yy3xk
    @AaAa-yy3xk 4 ปีที่แล้ว

    ሃፅያተኛምነኝ በፀላታቹ አስቡኝ😭😭😭አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቀኝ😭😭😭😭😭😭

  • @alematgebremariam8612
    @alematgebremariam8612 2 ปีที่แล้ว

    ኣባታችን ለዘላለም ይኑርልን ቅዱስ የስደተኞች የድሆች ኣባት የግፍ የመከራ ሰው እውነተኛ ባህታዊ የሰላም የፍቅር ኣባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋና በረከት ቃልኪዳን ዕድሜ ኣብዝቶ ያድልልን ለዘላለም ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እኔን ፍቅር ና ሰላም የሌለኝ ሀጥያተኛ ና የረከስኩኝ ከንቱ ነኝ ና ኣባቴ እንባ ፀሎታቸው መድሀኒት ነው ና ኣባቴ ከህጉ ከመንገዱ ወጥቻለሁኝና ኣባቴ ኣማልዱኝ ከቸር ጌታቸው

  • @እመንእጂአትፍራ-በ5ደ
    @እመንእጂአትፍራ-በ5ደ 3 ปีที่แล้ว +1

    የበረሃዉመናኝ። የስደተኞችተሥፋ። በጶሎቱሁአሥብኝ። አባየ። የሚያሥጨንቀኝ ብዙነገርአለ። ወለተጥምቀት

  • @epiccracker3113
    @epiccracker3113 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤቱደግ ሰዉ አልቃልና አንተ ብቻ አትተወን

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 25 วันที่ผ่านมา

    እኽኽኽ አባትአለም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ስለእርስዎ ግፍና መከራ ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን ወደልቦናችን ይመልሰን

  • @mahiyemaramlijisamsung272
    @mahiyemaramlijisamsung272 5 ปีที่แล้ว

    አባ አንኳን አደርሰወት ለብርሃነ ተንሳኤዉ በእድሜ በጠፀጋ ያኑርል

  • @HelenNigus-yd6ji
    @HelenNigus-yd6ji 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አባዬ ዝማሬ መላክትንያሰማልን በእድሜ ፀጋ ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nesmalsaanj1011
    @nesmalsaanj1011 6 ปีที่แล้ว

    አባቴ ቃለህይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንኩን አብዝቶ ይሥጥልኝ የሥደተኞች አባት አባየ እግዚአብሄር ጤና እድሜ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @እመብርሀንአማላጀ
    @እመብርሀንአማላጀ 6 ปีที่แล้ว +18

    አባሁሉን በምሣሌ ይገልፁታል ልቦናን ይሥጠን ብቻ እግዛብሔር ለርሠወ የማትሠላን እድሜ ይስጥልን በጀወ ለመባረክ ያብቃን

  • @እግዚአብሔርያለውይሁን
    @እግዚአብሔርያለውይሁን 5 ปีที่แล้ว

    የኣባ ዮሓንስ መዝሙር ስሰማ ያላስብኩት እንባ ይቀድመኛል ብኃጥያተይ ብዛት የተነሳ ጌታ ሆይ ኣባት ናብ ንስሐ ኣባት አብቀዐኒ

  • @fdyfer2175
    @fdyfer2175 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ ምናደረጋት መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
    ኣቦየ እነዎዶታለን ኩፉ ኣይንኮት እግዚኣቢሄር ይጠብቅልን
    እኛ ሰዶተኞዎችን በፆሎቶ ኣሰብን

  • @yemaryamlijnegnyemaryamlij4791
    @yemaryamlijnegnyemaryamlij4791 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አባታችን እረዥም እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @lidyazewdu53
    @lidyazewdu53 5 ปีที่แล้ว

    እግዚብሄር ፀጋውን ያብዛልወት ያገልግሎት እድሜወትን ያርዝምልን ዝማሬ መላይክት ያሰማል አባታችን በፀሎት ያስቡኝ ስደተኛ ልጅዎት

  • @adounateshele612
    @adounateshele612 6 ปีที่แล้ว

    በእውኑ ለእግዜያብሔር የሚሣነው ነገር አለን።።።ክብር ሁሉ ለእርሡ ይሁን አሜን አሜን አሜን የ ፳፬ ቱን ካህናተ ሠማይ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የንታየ።

  • @አንተያልከውይሁን-ኸ8ፐ
    @አንተያልከውይሁን-ኸ8ፐ 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ አጥያቴ በስቷል በፀሎቶት ያስቡኝ ለጅም እድሜ ይስጥልን

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 4 ปีที่แล้ว

    አሜን
    አሜን
    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
    አባየ መዝሙርዎትን ስሰማ ሰላም ይሠማኛን አባ የበረሀው መናኝ መመኪያችን ተስፋችን ነዎት ከእኛ እድሜ ቀንሶ ለርስዎ ይሥጥልን ከስደት መልስ አይንዎትን ለማየት ያብቃን

  • @yeshieshitaw5583
    @yeshieshitaw5583 6 ปีที่แล้ว +27

    እጅግ በጣም ከቃል በላይ የምንወድዎት ውድ አባታችን አባዮሀነስ ተስፋ ማርያም እግዚአብሔር እድሜዎትን እና ጤናዎትን ያብዛልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ድግል ማርያም ትባርክልን

  • @henokeshetu1393
    @henokeshetu1393 6 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በፀሎቶት ያስቡኝ

    • @mbjhg9928
      @mbjhg9928 5 ปีที่แล้ว

      እሜን እሜን እሜን

  • @tigistyekedousgebrallejji235
    @tigistyekedousgebrallejji235 2 ปีที่แล้ว

    አበታለሜ መፅናኛየ አር በምን ቃል ልግለፅዎት ከቶ ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ፈጣረ አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @ባለማህተቧነኝየፋኖዎቹልጅ
    @ባለማህተቧነኝየፋኖዎቹልጅ 6 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑርልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
    አባታችን በስደት ያለን ልጆችዎትን በፆለት አስቡን አባ በጣም ተጨንቂያለሁ የበረሀው መናኝ እንወደወት አለን በሰላም ፆሙን በሰላም አስፈፅሞ ለብርሀነ ትሳኤው ያድርሰን አሜን

    • @Sara-vw8ig
      @Sara-vw8ig 6 ปีที่แล้ว

      ዘማሬ መልእት ያሰማይን አባ ዮሀኒስ ተስፋ ማርያም ሺ አመትያኑርልን አምላክ ቅዱሳን አሜንን
      ጸሎተዎ አይለየን አባ

  • @merykalba3972
    @merykalba3972 6 ปีที่แล้ว

    ዘማሬ ማላክእት ያሰማልን እዴሜና ጤና ለአባታችን መዝሙራቸውና ስብከታቸው ስሰማ ልቤ ያስናናዋል ኑሩልን አባ በጽሎታቹ አስቡኝ በሰው ሀገር እያመመኝ ነው በሰላም የእናት ሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ።

  • @yekabademile2718
    @yekabademile2718 6 ปีที่แล้ว

    አባየ ዘላለም ይኑሩልን አሜን
    አቤት መታደል አቤት ሥጦታ አባየ የድምፅዎ ቅላፄ ፈውስ ነዉ እግዚአብሔር ይመሥገን እርሥዎን የመጠን አሜን አሜን አሜን

  • @ድንግልአንችጠብቄኝ
    @ድንግልአንችጠብቄኝ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜ ቃለ ህይወት ያሠማልን ሽ አመት ኑሪልን ፀጋውን ያብዛልወት አባ በፆለታችሁ አሥቡኝ ወለተ ማሪያም

  • @she9977
    @she9977 5 ปีที่แล้ว

    አባትችን ርጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክህ ይስጦት በርክታችው ይደርብን አባ ዝማሬ መልእክት ያስማልን

  • @Egezihaber.yimesgen
    @Egezihaber.yimesgen ปีที่แล้ว

    ዘማሬ፡መላይክት፡ያሰማልን፡አባታችን፡በፀሎት፡አስቡኝ፡እህተ፡ማርያም😭😭😭😭😭

  • @hannaasfaw6411
    @hannaasfaw6411 6 ปีที่แล้ว

    ♥♥♥♥♥♥♥♥ አባ በእውነት ዘማሬ መላእክት ያሰማልን የፍቅር አባቱ ሸሸሸ አመተ የኖረው

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን በፆሎቶ ያስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብለው

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነው
    @እግዚያብሄርእረኛዬነው 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ጌታ ሆይ አድነነ አባቶችን ከማሳዘን ጠብቀን በቀናችው መንገድህ ምራን አሜን

  • @ወለተስላሴ-ቀ6ቐ
    @ወለተስላሴ-ቀ6ቐ 6 ปีที่แล้ว +54

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ዕድሜ ማቱሳላን ያድድልን ጠላቶቾቱን በቁፈሩት ጉድጓድ የከተተልን ከእግሮዎት ብታች ያንበርክከልን ህይወት ደሰታ ፍቅር ሰላም ድህነት ብረከት ለሞላበት ግዳሞት የውንቅሸቱ ልመናዬን ሰመቶ ቆሜ ለመመሰክር ያብቃኝ አባቴ አሰቡኝ

    • @ابيمن
      @ابيمن 6 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንንዝማሬመላክትያሠማልን

    • @jsjsjssj1145
      @jsjsjssj1145 6 ปีที่แล้ว

      ወለተ ስላሴ Mar himare Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen

    • @ዝማሬመላእክትያሰማለንፀጋ
      @ዝማሬመላእክትያሰማለንፀጋ 6 ปีที่แล้ว

      አባየ ረጅም እድመ ጥና አብዝቶ ይስጥልን የድግል ማርያም ልጅ በፆሎታቹ አሱቡኝ አባየ አሜን ፫

    • @MnMn-yj2bm
      @MnMn-yj2bm 6 ปีที่แล้ว

      Zemari melkti yesmal besxltom yehagozna abayey

    • @faarfannaafaanoromoo8212
      @faarfannaafaanoromoo8212 6 ปีที่แล้ว

      Ameen Ameen Ameennnnnnnn

  • @aba952
    @aba952 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰምልን አባትችን እርጂም እድሜ ከጤናጋር ያድሌት በርክቶት አይለየን

  • @kasayeambaw8345
    @kasayeambaw8345 5 ปีที่แล้ว

    ዉይይይይ ምልበል ዝማሬ መልክት ያሠማልን ምንም ቃላት ያጥረኛል እረዥም እድሜ ይሥጥልን አባ በጦለትወ ያሥቡን እኔሥ ሀጥያተኛ ነኝ

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 6 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ዝማሬ ከእግዚአብሔር ካልሆነ ከየት ይመጣል መመረጥ በሰማይ አምላክ ነው ክፉዎችን መልሶ የመላይክትን ዜማ በንፁህ ልብ እንዲሰሙ ልቦናቸው ያብራላቸው ለአባታችንም ረጅም እድሜን እንደ አብረሀም ይስጥልኝ :: አስካለ ማርያም :: ፀሎቶ አይለየኝ ::

    • @babitube455
      @babitube455 4 ปีที่แล้ว

      Kesema kalhone ket ymetal

  • @destamerhi4605
    @destamerhi4605 6 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት አሜን እኔም ልቤ ተንጠልጥሎ እንዳይቀር እርስዋጋር ለመምጣት ሳስብ መንገዴን የሚዘጋብኝን የሴጣን ወጥመድ በፀሎትዋ በጣጥሱና እንዳገኝዋትና ከሴጣን ወጥመድ እንድፈታ እርዱኝ

  • @rahemaali12
    @rahemaali12 6 ปีที่แล้ว

    የስላም አባት እራሜውንያራዝምልን አባየ የኔ ውድ አባትት እንኳን በስላም መጡልን
    የናሳሀ መዝሙር። በጣም ድስ ይላን አባይ ድምፀውውን ስሥም ውንድት ምራና ድስ ይለዋን። አባይ ሺ እመት ኑራልኛ

  • @የምክርየማርያምልጆየምክር
    @የምክርየማርያምልጆየምክር 6 ปีที่แล้ว

    የሰላም። የፍቅር። አባታችን። እርፕጅም እድሜና ጣና ይሰጥልን። እግዚአብሔር። ያኑሩልን። እግዚአብሔር። ዝማሬ መላክት። ያሰማልን። አባታችን

  • @زينهزينه-ه3ن
    @زينهزينه-ه3ن 6 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜወን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን በፆለተወ ያስቡኝ ወለተ ጊወርጊስ ብለው ይፀልዩልኝ በስደት ፈተናው ብዙ ነው አባ

  • @hailuzenabahailuzenaba3130
    @hailuzenabahailuzenaba3130 5 ปีที่แล้ว

    አባቴ ሀጤቴ በደሌ በስታን በፆለት አስበኝ ለንተ አክሎ ፀጋውን ያብዛልን

  • @አልማዝየራያልጂ
    @አልማዝየራያልጂ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ጀግናው ባህታዊ
    የማቱ ሠላም እዲሜይሥጠወት

  • @heedaakeedas5626
    @heedaakeedas5626 3 ปีที่แล้ว

    አባዬ እኳን ደህና መጡልን የፍቅር የሰላም አባት ዘላለም ኑሩልን

  • @ወለተማርያም-የ9ጀ
    @ወለተማርያም-የ9ጀ 3 ปีที่แล้ว

    አስካለ ማሪያም
    ወለተ ሰንበት
    ወለተ ገብርኤል
    ሀይል ሚካኤል
    ሀይል ገብርል
    አባታችን በጸሎት አስቡን

  • @merykalba3972
    @merykalba3972 6 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ አባታችን ጠብቅልን እኛንም እኛን የስደት ልጆችህ በሰላም የሀገራችን አብቃን።

  • @ማሪያምፊደልናትማሪያምተሰ
    @ማሪያምፊደልናትማሪያምተሰ 6 ปีที่แล้ว +10

    አባታችን የሰላም ፣የፍቅር፣የስደተኞች አባት ሆይ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን አሜን በፆሎትዎ የምትገኘው በረከትዎ አይለየን አሜን

  • @ayferamtechlo3784
    @ayferamtechlo3784 4 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ዝማሬ አደበትን መግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን

  • @tigisttigist5193
    @tigisttigist5193 6 ปีที่แล้ว

    አባየ ቃለ ሂዉት ያሰማን ፈጣሪ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ በጣምምም እንወድሀለን ከስደት ስመለስ ፈጣሪ ቢፈቅድ ቅዱስ ገብርኤልን መቶ ለመሳም ይብቃኝ

  • @tenabayebaye5412
    @tenabayebaye5412 6 ปีที่แล้ว +6

    አባዬ እንኳን ሰላም መጣቹህልን 😭😭😭😭😭😭😭የፍቅር አባት መጽናኛችኝ ሺ አመት ኑርልን

  • @bekelchedo7304
    @bekelchedo7304 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእይክት ያሠማልን አባዬ የእኛ አርበኛ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @MeklitMebrate
    @MeklitMebrate หลายเดือนก่อน +1

    አባዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በፀሎት አስቡን 😭😭😭

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል አባዬ ዘላለም ኑሩልን 🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌸

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ,ጌታዬ,ሆይ,ማረነ,ይቅር,በለነ,😭😭😭አባዬ,ዝማሬ,መላእክት,ያሰማልን,አሜን,አሜን,አሜን👏👏👏

  • @agumasemelkamu9754
    @agumasemelkamu9754 6 ปีที่แล้ว +14

    አሜን እግዚአብሄር ይመሰገን ሁሉን ያስተማርህኝ አባቴ ዝማሬ መላክት ያስማልኝ በእንባችሁ አስቡኝ ወልደ ጊዩርጊስ

  • @werkyserebe7797
    @werkyserebe7797 2 ปีที่แล้ว

    አባዬ ዝማሬ መልአክትን ያሠማልን የኛ ልዩ አይሩሱኝ ከነቤተሰቦቸ

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 4 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን፤አሜንንንን፤አሜንንንን፤አቤታችን፤ዝማሬ፤መላክትን፤የአሰማልን፤አድሜና፤ጤና፤ይስጥዎት፤በረከትሁ፤አይለየን፤ኦፍ፤ጸሀይስትጠልቅ፤አይየሃት፤😭😭😭😭😭😭😭💠🙏🙏🙏

  • @ወለተማሪያም-ፀ5ከ
    @ወለተማሪያም-ፀ5ከ 6 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን ሰላም ጤና እረጅም እድሜ የድንግል ማሪያም ልጅ አብዝቶ ይስጥልን አባቴ በፀሎት አስቡኝ ስደተኛዋ ወለተ ማሪያም

  • @xhccdgfg8020
    @xhccdgfg8020 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክያሰማልን አባየበፀሎትሁ አስቡንየስደተኞች አባት ለገራችን በቅተንየበረከቱ ተካፍይእስክንሆን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥልን

  • @yasminyasmin9681
    @yasminyasmin9681 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዝሜሬ ምልክት ያስማልን ኑሩልን ሸአመት አሜን አሜን አሜን

  • @kefnagasi8919
    @kefnagasi8919 6 ปีที่แล้ว +6

    ልዩ ድንቅ እፁብ ብቸኛው የሁሉ ባለቤት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልዩ መሳይ ተከታይ የሌሎት ድንቅ አዋርያ የኛ የድህነታችን የሰላማችን የስኬታችን እፁብ ድንቅ የበራሀው መናኝ አምላከ አባ ዩሃንስ ተስፋ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @አሜንንንአሜንንንአሜንንን
    @አሜንንንአሜንንንአሜንንን 6 ปีที่แล้ว

    አባየ ተሥፍ ማርያም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ይህንን መዝሙር ሰምቸ አልጠቅበውም እንባየ ጨርስኩት አባየ በፆሎት አስቡኝ መንገድ ጥፍት ብሎኛል ስደተኛ ወለተ@ሠንበት

  • @wings3734
    @wings3734 6 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ቸር ሰው አልቆልና እኔን ለመርዳት ቶሎና ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ አቤቱ ፈጥነህ ዲረስልን አባ እዲሜና ጤና ይስጠዉት

  • @abushabush3458
    @abushabush3458 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዘማረ መላዕከት ያሰማልን ለአባታችን እድሜና ጤና በፆለታችሁ አስቡን አባ መልካም ፆሞ

  • @bsjsxhdhzhzhhd904
    @bsjsxhdhzhzhhd904 5 ปีที่แล้ว

    አባዬ እድሜና ቴናዎትን ያብዛልን ፀሎትዎ ይድረስልን እምባዎት ይታገደን እርሶን የጠላ ይጠላ