ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ድምፃዊት ሂሩት በቀለ ከአስር ዘፋኞች ጋር ዘፍናለች ... ተዋናይ ናሆም ሚካኤል እና ድምፅዊት የተገኙበት ልዩ የዋሸሁ እንዴ ፕሮግራም Abbay TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ค. 2023
  • #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

ความคิดเห็น • 144

  • @yimer2543
    @yimer2543 ปีที่แล้ว +55

    ፍልፍሉ ይችላል በምንም ጉዳይ ላይ መቀለድ ይችላል 😂

    • @liyawujira6467
      @liyawujira6467 ปีที่แล้ว +4

      በጣም አንደኛ ነው የፕሮግራሙ ድምቀት እሱ ነው 👍

  • @umhafizatube5463
    @umhafizatube5463 ปีที่แล้ว +24

    ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ
    እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችንንና በሀገራችን ቤትና መስጅድ ቁርአን ለሚቃጠለው

  • @user-ui7zf3rp3z
    @user-ui7zf3rp3z ปีที่แล้ว +10

    ፍልፍሉን ቁጭ አርጎ ዝም ብሎ ማስወራት😂

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 ปีที่แล้ว +8

    ቸብ ቸብ አሩጎላቸው ለነዚህ አርቲሰቶች
    እኛንም ካስቁን በኃላ እናጨብጭብላቸው
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ🙏🙏🙏

  • @user-fx9ri6gy2g
    @user-fx9ri6gy2g ปีที่แล้ว +8

    ሰላማችሁ ይብዛ ማርቆስ እጅህን ችላ እንዳትለው ሚስማር ችግር አለው ሀኪም ቤት ሂድ ብዙ መዘዝ አለውና እግዚአብሔር ይማርህ በርቱ

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 ปีที่แล้ว +5

    ፍልፍሉ ትችላለህ ዝናቡ የማን ነው😂😂😂😂😂😂

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 ปีที่แล้ว +6

    ፍልፍሉ ሸቤ እንዳትገቢ ተጠንቀቂ ዝናቡ የማን ነው😂😂😂😂😂

  • @kalkali
    @kalkali ปีที่แล้ว +8

    ናሆሜን ስወደው የምር❤

  • @saravera4082
    @saravera4082 ปีที่แล้ว +4

    ለአለም ሁሉ ሰላም ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርካት ሰላማችው ይብዛ

  • @Ashenafi-Fikre
    @Ashenafi-Fikre ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ሁላችሁም ትችላላችሁ!! በጣም ነው የምታዝናኑኝ በተለይ ፍልፍሉ ትገርማለህ እይታህ ገራሚ ነው!! በርቱልን

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 6 หลายเดือนก่อน

    እረ ጠፈጣሪየ ሀገራችንን ሞተ ተገደለ የሚባል ነገር ብርቅ የሆነባት እንደድሮው በሳቅ የተሞላች ሰው ለሰው ታማኝና አዛኝ የሆነባት ሰርግ እንጅ ለቅሶ የሌለባት ወላጅና ፈጣሪ የሚፈራባት አገር አድርግልን ሀበሻኮ ሳቁ ነው የሚያምርበት እዋቸው እንደት ደስ እንደሚሉ ስወዳቸው

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +7

    ፈታ እኮ ነው የምታደርጉኝ ፍልፍሉ እኮ የሚያወራው ሑሉ ያሥቃል እንኳን ቀልዶ 🤣🤣ማርቆስዬ የውሻ ቁስል ያድርግልህ 🙏አሌክስ❤አንተም

  • @uerywe-tz9lj
    @uerywe-tz9lj ปีที่แล้ว +13

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችንን 💚💛❤️

  • @user-hy9fz3wx3c
    @user-hy9fz3wx3c ปีที่แล้ว +4

    ማስታወቂያው ዋው ነው ይመቻቹሁ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamefuns8194
    @mamefuns8194 ปีที่แล้ว +3

    ፍልፍሉ 1ኛ በቀልድ

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 ปีที่แล้ว +8

    ፍልፍሉ😂😂😂❤❤❤

  • @007eakonchu3
    @007eakonchu3 ปีที่แล้ว +3

    The best show. Keep it up.

  • @biniamatalay6400
    @biniamatalay6400 ปีที่แล้ว +3

    I love your show . keep it up, guys. ❤much love

  • @itsmer6605
    @itsmer6605 ปีที่แล้ว +3

    The best show ever, love you all 👍💕💕💕💕💕

  • @abdumuna716
    @abdumuna716 ปีที่แล้ว +3

    ሁላቹም ትመቹኛላቹ ምርጦች ፍልፌ ዘና ነው ያረከኝ

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 ปีที่แล้ว +4

    ማርቆስ ፈጣሬ ይማርህ ❤❤❤❤❤

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f ปีที่แล้ว +3

    የፕሮግራሙ ድምቀት ፍልፍሉ ነው በደብ ያዙት😊😊😊😊

  • @fkremaryamweldamlak5773
    @fkremaryamweldamlak5773 ปีที่แล้ว +3

    እረ ምኔቱን ጉድ ነዉ ያቀረባችሁብን😢😮

  • @user-oj4jp6rt4w
    @user-oj4jp6rt4w ปีที่แล้ว +5

    ስወዳቹ እኮ❤❤❤

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 ปีที่แล้ว +2

    ዋሸው እንዴ ናሆሜ የኔ ጀግና የዛሬው ፕሮግራም ደመቅመቅ እንደሚል የታወቀ ነው

  • @user-sb8kl4yr7e
    @user-sb8kl4yr7e ปีที่แล้ว +4

    ማርክ እግዚአብሔር ይማርህ የሳቅ ምንጭ❤

  • @tatualemayehu4175
    @tatualemayehu4175 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ነው በርቱ😅😅😅😅

  • @seidhesu4921
    @seidhesu4921 ปีที่แล้ว

    እዉነት ለመናገር እሄኒን program በጣም ነዉ ምወዳዉ ጊን በ ጢላዉን እልፋና ምክኒየት በጣም እየደበረኝ ነዉ። please አትጮከለ የአለተጠየቅ ነገረ አታወረ 🙏

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 ปีที่แล้ว +2

    😆😆😆😂😂🤣🤣😃😃😃 ፍልፍሉ ትችላለህ ሁሁሁሁሁሁ

  • @tebabe
    @tebabe ปีที่แล้ว +5

    እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ወደቻናሌ የሱፍራ
    አሰራር ተማሩ ሴቶችዬ🍒🍒🍒🍒🍒

  • @erhjfghh7753
    @erhjfghh7753 ปีที่แล้ว +4

    አቦ ይመቻችሁ ወንድሞቼ❤❤❤❤

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 ปีที่แล้ว +3

    ፍልፍሉ የፖሮግራሙ ድምቀት ነው

  • @arifafrica6685
    @arifafrica6685 ปีที่แล้ว +3

    I miss guys

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 2 หลายเดือนก่อน

    ማርቆስየ አላህ አፍያ ያርግህ በተረፈ ታምራላችሁ😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @wawawiwi3809
    @wawawiwi3809 11 หลายเดือนก่อน +1

    ንፁህ ፍቅር ከናተ ጋር በሽ ነው ❤❤❤😂😂😂

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sabanizgi4131
    @sabanizgi4131 ปีที่แล้ว +1

    Ay Flflu Ye medrek ngus🤴❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌸🌸🌸

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 ปีที่แล้ว +1

    Filfelu baxam dase milany comed nw❤❤❤❤❤

  • @user-mj9ge2kb6s
    @user-mj9ge2kb6s ปีที่แล้ว +2

    Wellcome

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይማርህ ማርክ

  • @shshehehhehehedj8379
    @shshehehhehehedj8379 ปีที่แล้ว

    ማራኪዬ ብያችዋለሁ ሁላችሁም ደሥ ትላላቹህ

  • @sarragatu838
    @sarragatu838 ปีที่แล้ว +7

    በጉጉጉት ስጣብቃቹ ነበር የኔ ምርጦች አሌክሶ ፍልፌ ጥሌ ማርቂ ደምስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ናሆም የምወደው እና የማደንቀው ተዋንያን 🥰

  • @seifuJ
    @seifuJ ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው:: ዲያሎጉ መስተካከል አለበት:: ለወደፊት ቡም ተጠቅሞ መስማት ይሻላል ስቱድዮ ከመቅረፅ

  • @alazarbrook7639
    @alazarbrook7639 ปีที่แล้ว +1

    Wil come back zare kenu yetemeta neber eseke tenshe feta aderegune

  • @hayatab5501
    @hayatab5501 ปีที่แล้ว +1

    ፍፂ ፀጉሯ ያምራል❤❤❤😂😂🎉🎉

  • @abebawamare3416
    @abebawamare3416 ปีที่แล้ว

    በጣም እነደሶ የተቀደደ ሰዉ የለም እየበዛ ነዉ የምትጋብዙትን ሰዉ ለዩ

  • @christianmekuria9686
    @christianmekuria9686 ปีที่แล้ว

    አላለቀም እኮ:: is there part 2?

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f ปีที่แล้ว +1

    ወይ ወይ ወይ እንኳን እግዚአብሔር አተረፍቹ

  • @yosiyo3837
    @yosiyo3837 ปีที่แล้ว

    ቪድዮ ምድነው ምታገላብጡት ጀማሪ ኤዲተር

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 ปีที่แล้ว +3

    Tilahun des nw milgn yewah neger nw

  • @serkalemeshetu4634
    @serkalemeshetu4634 ปีที่แล้ว

    Filfilu my best ever

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa8911 ปีที่แล้ว

    Xile yileyibegnal bewnet❤❤

  • @holy8976
    @holy8976 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም አንኳ ደና መጣች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሠላም❤❤ለሀገራቹን❤❤❤❤❤

  • @dagmawitewodros3477
    @dagmawitewodros3477 ปีที่แล้ว +2

    ፍልፍሉ 1ኛ "'"' ዋና የፕሮግራሙ ድምቀት

  • @utuber1573
    @utuber1573 ปีที่แล้ว +3

    ትናፈቃላችሁ

  • @Alemye777
    @Alemye777 ปีที่แล้ว +1

    Ye Tile adinaki negne👋👊

  • @onlove5818
    @onlove5818 ปีที่แล้ว

    የድምፅ ጥራት ይስተካከል በተረፈ አንደኛ ናችሁ

    • @user-ot3vn6vq7c
      @user-ot3vn6vq7c ปีที่แล้ว

      የሚያወሩት አይሰማም ጭብጨባ እና. ጩህት ብቻ ነው የሚሰማው

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +5

    ha ha ha ha የድሮ ዘበኞች ሽማግሌ ጋቢ ወይንም ነጠላ ቆጪ ናቸው በዛን ጊዜ አገር ስላም መሆኑ የሚለየው በነሱ ጊዜ መሆኑን ታውቃላችሁ!

  • @berukhagos316
    @berukhagos316 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @saravera4082
    @saravera4082 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ሁላችውም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getahuntsehaymekonen5078
    @getahuntsehaymekonen5078 9 หลายเดือนก่อน

    ፍልፍሉ አንት የተመታህ እንኮን የመሀሎ አልሆነ አለ ይችልል ፍልፍሉ

  • @SamuelFikadu-jc1to
    @SamuelFikadu-jc1to ปีที่แล้ว

    Sound Quality ይስተካከል

  • @almazasefa1491
    @almazasefa1491 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @ZahraYousif-hp7ti
    @ZahraYousif-hp7ti 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 ปีที่แล้ว +1

    ምንአለበት ዲዮድራንት የሚባል ነገር አለኮ ጥላሁን እልፍነህ አረ ከዘመኑ ጋር ዘምኑ እንጂ ለማየትም ይቀፋል።

  • @Ebro-Habeshstan
    @Ebro-Habeshstan ปีที่แล้ว

    አይ ፍልፌ😂😂

  • @user-sl8qk9ex2x
    @user-sl8qk9ex2x ปีที่แล้ว

    ዘፋኝነት፥ ስካር ….የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ 30 ቁጥር 21 ሂሩት በጣም ዕድለኛ ሴት ነች በአሁኑ ሰዐት በአባቷ እቅፍ ውሰጥ ነች

  • @user-vy1pm7os6c
    @user-vy1pm7os6c ปีที่แล้ว

    Yimechachu

  • @jemalfuad
    @jemalfuad ปีที่แล้ว

    ሐሐሐሐ አሌክስ የወያኔ አገልጋይ ነበርክ ማለት ነው 😢😢

  • @mamefuns8194
    @mamefuns8194 ปีที่แล้ว +1

    ስለጥሌ ግን የምር ልኮምት እልና ያሳዝነኛል በቃ አላውቅም 😢😢😢😢

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 ปีที่แล้ว

      ጥላሁን he look 👀 drank always he have to take care of him self

    • @HayatAdem-ty4lz
      @HayatAdem-ty4lz 2 หลายเดือนก่อน

      የዋህ ነው በጣም እሱና ማሪቆስ🥰

  • @ddff8568
    @ddff8568 ปีที่แล้ว +1

    ልጀቷ ከነመልኳ ከነ ሳቋ ትግሰት ግርማን ትመሰላለች

  • @micaelgebre9330
    @micaelgebre9330 ปีที่แล้ว

    ጦዛ ነው እንዴ የገባችው 😂😂

  • @bestlove1373
    @bestlove1373 11 หลายเดือนก่อน

    አይ ፍልፍሉ ነብስህ አይማርም

  • @user-ir4ct9we5r
    @user-ir4ct9we5r 8 หลายเดือนก่อน

    ዝናቡ የማነው😂😂😂

  • @temramuhamed
    @temramuhamed ปีที่แล้ว +1

    Zare zndenga neng

  • @Aaacc76
    @Aaacc76 ปีที่แล้ว +2

    አይሰለችም በየደቂቃው ጭብጨባ ከአንድ 1 ውስጥ 36 ደቂቃ ጭብጨባ

    • @HayatAdem-ty4lz
      @HayatAdem-ty4lz 2 หลายเดือนก่อน

      የስራው በሀሪ ነው ተረዱ

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 ปีที่แล้ว +2

    ጣልያን ምሽግ ኪዳነምረት ጀርባ ነው

    • @lemlemyoni1703
      @lemlemyoni1703 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ ገረመኝ

  • @user-yp6on2du5v
    @user-yp6on2du5v ปีที่แล้ว

    Ere sport serum mendnew enezih menefat

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 ปีที่แล้ว

    ካጃጃዮቹ ተጃጃዮቹ 😢😢😢😢

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂 ወይ ጥሌ

  • @abelaadanehungiw
    @abelaadanehungiw 11 หลายเดือนก่อน

    ካሜራው የሆነሰሀትላይ ይፈዛል

  • @freeshetu1310
    @freeshetu1310 ปีที่แล้ว

    ውይ ጭብጨባ

  • @user-sg9ms7yy4p
    @user-sg9ms7yy4p 11 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ በዚህ ፕሮግራም የዋሸበት ጊዜ ትዝ አይለኝም። ስለዚህ አሌክስ እውነተኛ ሰው ነው በሎ መደምደም ይቻላል። እነ ጥሌ ምን አደከማቸው። አሌክስ ሲናገር እውነት ነው ማለት ይበጃቸዋል።

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 ปีที่แล้ว

    የደተቀ ቀልድ

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 3 หลายเดือนก่อน

    ሰውወደጅብይቀየራል እስከ ወርቅጥርሳቸው ተቀይረው አይቸአለሁ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f ปีที่แล้ว

    እኔ የሚገኝ ፍልፍሉ እና አሌክስ ነው እውነት ም ውሽት ሲያወሩ ኩስረ ብለው ነው

  • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
    @TiruworkMogesTadesse-vn2ii ปีที่แล้ว +1

    እናንተላይ ያለሳቅ ሀገሬላይ ይፍሰስ

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 ปีที่แล้ว

    አረ ቤቲን ጋብዛት

  • @AprilApril-li8jo
    @AprilApril-li8jo ปีที่แล้ว

    ፍልፍሉ አድክም የሆንክ ሰዉ ሆዴን አቆሰልከዉ😂😂

  • @misrakshasho7261
    @misrakshasho7261 ปีที่แล้ว +1

    🎉ሴትየዋ ሰረዓት የላትም ምንድን ነች

    • @helenlema-lx4je
      @helenlema-lx4je ปีที่แล้ว +1

      Yetgawa setyoo?????

    • @HayatAdem-ty4lz
      @HayatAdem-ty4lz 2 หลายเดือนก่อน

      ምን አረገች ፈታ ያለች ናት

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 ปีที่แล้ว

    Felfelu 1111111

  • @meselechdunbuch156
    @meselechdunbuch156 6 หลายเดือนก่อน

    ጢላሁን ያለው በቤዝል ፀጉር አጥባለዉ ያለዉ እዉነት ነዉ ከአርባምንጭ መሰለች ድንብጪ

  • @user-fg5ti5bx6r
    @user-fg5ti5bx6r ปีที่แล้ว

    ካሜራውን ገለባበጣችሁትኮ ወገን! የሚቀርጹት ገና ለገና ስለተደበቀ የማይሆን ቦታ ላይ አድርጋችሁ ስትቀርጹ "ይህ ነገር ቦታው ልክ አይደለም" የሚል ሞያተኛ ይጥፋ??

  • @emetadesetesema2566
    @emetadesetesema2566 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂

  • @user-qo9xs1bl2h
    @user-qo9xs1bl2h ปีที่แล้ว +1

    ተዋናይ ዮናስ አሰፋ ቅርብልን ኮሜዲያኖች

  • @legessebelaynhe-qx3ir
    @legessebelaynhe-qx3ir ปีที่แล้ว

    ቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቿቾቾቿቿ

  • @aliseaid
    @aliseaid ปีที่แล้ว +1

    Filfelun mataswetut hule jil neger new keldu seyastela

    • @abushdegefu8507
      @abushdegefu8507 ปีที่แล้ว

      ለምን ፓርላማ አታይም

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 ปีที่แล้ว

    አይ ፍልፍሉ አድክም