talking about Ethiopian comedy this are our legends , both talent skills and passion of comedy is within them, the respect they have for the art is incomparable, they have also given thier sweat and 100 % of thier time and effort. People like tela , derja en habta have given a lot to enhance Ethiopian comedy in those old ages . They are also the mass contributor to contemporary Ethiopian comedians that we see in this new age. Good to see you together. Tamralchu
ጥሌ ሁላችሁም እንኳን በሰላም መጣችሁ ጥሌ ልኡል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ በጣም ደስ ትላላችሁ ልኡል እግዚአብሔር አይለያችሁ በሰላም በጤና እረጅም እድሜ ስቶ ያኑራችሁ የፈገግታችን ምንጮች
ፍልፍሉ እኮ በጣም ነው ሚችለው የተፈጥሮ ተሰጥዖ ነው የውሸት ሳይሆን ብቃቱ ይገርማል በሳቅ ሞትኩ የታመመ ካለ በፍልፍሉ ቀልድ ይድናል 😀😀😀😀😀😀
የማያልቅበት ልኡል እግዚአብሄር ፈጣሪ እድሜ ይስጣቹህ።ፍልፍሉ ከምር እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ኑርልን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
ፍልፍሉ የኡነት ተዘጋጅተህ ከምሳራቸው ቀልዶች እንደዚህ ድንገት የምትጫወታቸው በጣም ያዝናናሉ ያስቃሉ ጥሌ አላህ ጤናህን ይስጥህ
MOHAMMAD THE GREAT
እውነት ነው ዩንቨርስቲው ድሮ ይማሩበት ነበር::😃ያማል ቅኔው😂😂👍
ወይ ፍልፍሉ በሳቅ ገደልከኝ ኑሩልኝ ክፍ እይንካችሁ
Fetari ayleyachihu ,
Filfilu 😅😅😅😅😂😂😂😂😂😆😆😆😅😅😅
Tile fetari cherso yimarih
ጥላሁን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ በጣም ነዉ ደሥ የምትሉት
ጥልየ ጨርሶ ይማርህ 🥰🥰🥰🥰 ዛሬ ነዉ መዳኒትህ የተገኘው በርታልን🤣🤣🤣
Wey felfelu zare lezemenat yedebekaten Mister awtahate feres new yaderekege wow wow wow wow wow wow 👌
ጥሌ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሕ ወይ ፍልፍሉ ፅዋ አለ አሉ አያትሕ
እቤት እንዴት እንደምታምሩ የድሮ የጎደኝነት ፍቅር በጣም ነው ያሳቃችሁን ጥሌም እግዚአብሔር ይማርህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Wow ደስ ስትሉ
Felfelu so funny you made my day 🤣 😂 ❤️
ኢትዮጵያዊሞሆናቹሁ.በጣም.ደሰይላልታአምራለቹሁ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጥሌ እግዚአቤሔር ጨርሶ ይማርህ በእውነት በጣም ታምራላችው ፍልፍሉ በቃ ትችላለህ ምችት ይበልህ አባቴ የሳቃችን ምንጭ ናችው ይመቻችው
ምርጦች የምርጥ ምርጦች ሁሌም አብራቹ ስሩ የሳቅ ድምቀት ናቹ ኑሩልን በጣም ነው የምወዳቹ
😂😂😂 የምር በጣምነው ያሳቃችሁኝ እድሜ ይስጣችሁ
ስወዳቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ
Ufffff u killed me 😂😂🤣🤣ጥዋ አለ ጥዋ አለ
ይመቻቹ በጣም ምርጦች!!!ፍልፍሉዬ ግን ግንባርክ 3 እጥፍ አደገ ; ተመነደገ
የፈጣሪያለህ አየ ፍልፍሉ አያልቅብህ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂 እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
በጣም ነው ያሳቃችሁኝ 🤣🤣🤣🤣
ሁላችሁንም እንወዳችሗለን አርቲስቶቻችን ጥልዬ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሕ
አቦ ሁሌም ሳቃችንን ያመሸ ያድርግልን የምር ፈታ ነዉ ያደረጋችሁኝ ጥልዬ ደሞ አላህ ያሺርህ
እድሜ ይስጣችሁ አዝናናችሁኝ thanks 🙏✋😍❤❤
Yeteregem new filfilu 😂
ጥላሁንን እግዚአብሔር ይማርህ በጣም አዝናናችሁን ተባረኩ በዚሁ suscribe አድርገናል
ጥሌ ኮፐሌ ስወደዉ ይመቻችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
በሳቅ ጨረሳችሁን እኮ
የድሮ ችክ ጠበሳን አስታወሳችሁኝ እኮ
ቺክማ ድሮ ቀረ 😛
🤣🤣🤣🤣❤ ayee felfelu . Telahun God bless you 🙏. Our best comdeyans Hiii both of wow 👏 😍 .
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ።በጣም ታምራላችሁ።በሳቅ ሆዴ ቆሰለ።ኑሩልን።
ኸረ... ተንፈራፈርኩላችሁ በሳቅ ቀኔን ነው ያሳመራችሁልኝ ደስ ስትሉ አይ ፍልፍሉ የጥዋው ነገር የምር ደስ ይላል እ.ወ.ዳ.ች.ኋ.ለ.ሁ 🤣🤣🤣
በዚ ለቅሶ በበዛበት ሁሉ ነገር በሚያስጠላበት ጊዜ .......መሳቅ መቻል እራሱ እግዚአብሔር ሲረዳ ነው ። ካለሁበት ነገር ወጥቼ እንድስቅ እርጋቹኛልና አመሰግናለው ... እግዚአብሔር ሳቃችሁን ያብዛላቹ ተባረኩ። ጥሌ እግዚአብሔር ይማርህ
talking about Ethiopian comedy this are our legends , both talent skills and passion of comedy is within them, the respect they have for the art is incomparable, they have also given thier sweat and 100 % of thier time and effort. People like tela , derja en habta have given a lot to enhance Ethiopian comedy in those old ages . They are also the mass contributor to contemporary Ethiopian comedians that we see in this new age. Good to see you together. Tamralchu
አቤት አይጠገብ ጨዋታው በስመአም አጠረች በጣም በጣም
አይ ፍልፍሉ 😂😂😂😂 ጥሌ እግዜር ይማርህ
ጥሌ እንዴት እንደምወድህ ሰላምህ ብዛት ይበል በተረፈ ሁላችሁም ውድድድድድ ሰላማቹ ይብዛ
ዋው ደስ ስትሉ ለዛያለው ጫወታ 🥰🥰🥰ይልመድባችሁ
አይ ፍልፍሉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አሜሪካ ግብ ተክለየን ትዝታ አለበኝ ውሻ ከከከከከ
ጥሌ በጣም መታመምህን ሰምቼ ደንግጫለሁ ወንድሜ እመብርሀን ትማርህ ፍልፍሉ ግራርን ሲያነሳ የተለየነገርነውየተሰማኝ ጓደኛዬስለሆነ ኡራኤል ሰፈር የአርቲስት መፍለቂያነች እኔብዙታሪክአለኝ ከግራር ወይንም ከብስራት ጋር ብቻ በርታልኝ እድሜናጤናይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጥሌ ምርጡ
በጣም ታምራላቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
You made me laugh longer that I used to before
ወይ ፅዋ??? ፍልፍሉ በቅዳሜ ቀን በድንገት ዩቱቡን አግኝቼ በሣቅ😂😂😂ሞትኩThankyou from usa🇺🇸
በጣም ደስ የሚል
ኧረ ፍልፍሉ ኡኡኡኡኡ 😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣🤣🤣🤣🤣
አቦ ይመቻቹ ምርጦቹ ሁላቹም አንደኛ ናችሁ
ከልጅነት እስከ አሁን ድረስ ሁሌም የሳቅ ምንጫችን እረዥም እድሜ ይስጣችሁ
ዋዉ ጥሌ ኮበሌ ዛሬ አየሁት ዩቱቡን👍🌺♥️
ፍልፍሉ #1 🙌🙌🙌
ዘና አደረጋችሁን ጥሌ እግዚአብሔር ይማርህ
Filflu is the best comedian
ሀሀሀሀሀ በስመአም ፍልፍሉ ፐ ፅዋ አለ ሀሀ
Uf filfilu kenen asamerekew😀
እግዛአብሄር ይማርክ አናመሰግናለን ፈልፈልሎ በሣቅ ገደልከኘ
ጤናና እድሜ ይስጣችሁ።
ወይኔ ጡት በሳቅ ጨረሳችሁኝ ምርጦችዬ
Fatari yemarek dese❤❤❤❤telalachu
በረከት በጣም ጨዋታ ትችላለህ
Tile yihe filfil gena yalfelefelewu Gud gena yikeral
Betry migib amituletina yinazez
ኮሜዲያኖቻችን 1000 ኣመት ኑሩልን
እግዚአብሔር የእናንተን ክፉ አያሰማን እድሜ ይስጣችሁ
Betam betam naw emwedachu
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ.ፈልሉ
Woweee betame destieee tellachuuuu,,ere tigeniuuuuuu
ደስ ስትሉእድሜቹሁ ይርዘም አላህ ይጠብቃቹሁ
ጨርሶ ይማርህ ፍልፍሉ ይመችህ።
ያኔ ይማሩበት ነበር ተመቸከኝ ፍልፍሉ
ጥሌ ምርጥ ኮሜዲ ነህ
filifilu Yichilal Bereket "Tiwa Ale" Besak gedlechign
ሀሀሀ አይ ፍልፍሉ ትችላለህ እኮ
ጥሌ እግዚአብሔር ይማርህ።
Thanks!
በጣም የምናደንቀው የልጃችን የፍልፍሉ ፀጉር የአንበሳ ጎፈሬ መስሎ የጀርባ ጭንቅላቱ ላይ ቀጥ ብሎ ቆሟል:: ጃርት ነው የሚመስለው:: እንደ ዮኒ ማኛ ፀጉር አስተክል በሉት!!
I love you Telahun yesro yesefer leg
አይ ፍልፍሉ ሁሌም ታስቀኛለህ
arif new bertu
Hahahahaha ere gedelkegn filfilu
ጥልየ. ጨርሶ. ይማርህ. ኑርልን. የኔ. ሳቂታ. አይ ዞን.
Merkeno new bakeh 😅😂😂😂😂
Tilaye gena eyatara new🤣🤣🤣🤣
90ናዎቹ የልጅነት ትዝታዎቼ እዎዳቿለሁ
ጥሌእግዛብሄር ይማርህ
ጥልዬ😘😘😘😘😘
ሠላምናችሁ
100% true what you said it about university
Wowww😁😁😁😁
ጥልዬ ወንድሜ ክፉ አይካህ
TILE KOBELE MAY HANNAMARIAM BE WITH YOU ALL THE TIME
ውይ ጡት እኔ ሞትኩ😂😂😂😂😂
ጥሌ እግዚአብሔር ይማርህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አቦ ይመቻቹ ፈታ አርጋቹኛል ጥሌ ፈጣሪ ይማርክ
ጥልዬ ጨርሶ ይማርህ
ጥሌ እግዛቤር ይማርህ ቅድሰ እግዛቤራብ
😂😂😂😂😂😂😂𝕕𝕖𝕤 𝕤𝕚𝕥𝕖𝕝𝕦
ፍልፍሉ ይችላል !
Betam debrogn nbr feta argachugn mnale kenanete gar behon🙂
❤❤❤