አቡነ ጴጥሮስ ድምፅ ከታገቱበት ኤርፓርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 หลายเดือนก่อน +24

    ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የኦርቶዶክስ እንቁ አባታችን ወደ ሀገራቸው ይመለሱልን በአስቸኳይ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል አባታችንን ይመልሰልን አይዞት አባታችን

  • @zenebederejebetru1244
    @zenebederejebetru1244 10 หลายเดือนก่อน +13

    😢😢😢 አቤቱ ጌታችን እስከመቼ ይሆን የምትታግሰው የህዝብህን ሀዘን 🙏🙏🙏 አቤቱ አንተ በእውነትህ ፍረድ 🙏🙏🙏

    • @TitaLema-bf3yz
      @TitaLema-bf3yz 10 หลายเดือนก่อน

      ኣቤቱ ኣቤቱ ኣትበሉ በቃ ብለን ነው መታገል ያለብን እንዴ ዝም ብሎ ኣቤቱ ኣቤቱ ኣትበሉ

  • @HananMohamed-ep9qv
    @HananMohamed-ep9qv 10 หลายเดือนก่อน +27

    እግዚአብሔር ከርሶ ጋራ ይሁን እግዚአብሔር ታላቅ ነው እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቃቹ😢

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 10 หลายเดือนก่อน

      ❤አቢቹ ጀጋኑ እዩ❤
      ዜግነታቸውን ከቀየሩ ከደብተራዎች ጦርነት ሰባኪዎች እና ሴሰኛ ዘረኛ የበግ ለምድ የለበሱ ጳጳስ ነን ተብዬዎች ጋር የሚተባበር ካለ እርሱ ከዲያብሎስ ወገን ነው።

    • @HananMohamed-ep9qv
      @HananMohamed-ep9qv 10 หลายเดือนก่อน

      @@milionephrem489
      በጣም እራስ ወዳድ ይላሀል እንደንተ አይነት ነው አይ ለፍርድ መቻኮል

    • @rahwag.6888
      @rahwag.6888 10 หลายเดือนก่อน

      እግዚኣብሔር ኩ እውነት እና ከንጹሐን ጋር ነው
      መጀመሪያ ንስሀ ይግቡ እግዚኣብሔር እንዲታረቃቸው
      ስራቸው መጥፎ ነው

    • @HananMohamed-ep9qv
      @HananMohamed-ep9qv 10 หลายเดือนก่อน

      @@rahwag.6888
      ይህ መልክት ለኔ ከሆነ እሺ ንሰሀ እገባለሁ ለአዚ አባት ከሆነ ግን ምንድነው የጠፉት ዘም ብሎ ሰውን መኮነን ማለት እኮ እራስን ፃዲቅ እያደረጉ ሰውን ማርከስ መለት ነው

  • @alem7474
    @alem7474 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባቶቻችን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💛💖 ይህን አውሬ መንግሥት ጌታ ያንሳልን

  • @inspireteachers1500
    @inspireteachers1500 10 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ይቅር በለን እባክህ አምላካ እስራኤል ተለመነን ።
    እመቤቴ ማርያም ከፊቱ ቁሚልን እባክሽ እመ አምላክ

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 10 หลายเดือนก่อน +9

    😢😢😢😢😢ይሔ ጊዜ ያልፍል ብፁህ አባታችን

  • @kuwkk759
    @kuwkk759 10 หลายเดือนก่อน +5

    አቤቱ በምህርትህ አስበን ልቦና ስጠን 😢

  • @mulugetamersha7617
    @mulugetamersha7617 10 หลายเดือนก่อน +1

    መቼ ይሆን አእምሮችንን ከክፋትንና ተንኮልን ብቻ ከማሰብና ከመተግበር አውጥተን እንደ Eropian ይቅር እንደ ታላቋ ጐረቤታችን ኬንያ እንኳን በሰላም የምንኖረው :: እግዚአብሔር ጤነኛ አእምሮ ያድለን

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አባት በረከትዊ ይደረሰን😭⛪⛪⛪ ወደት ነሽ ሰዉነት😢😢

  • @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ
    @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ 10 หลายเดือนก่อน +9

    ያባቶቻችን አምላክ ይፍረድበት 😢😢😢

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 10 หลายเดือนก่อน +1

      ኪድ አታ ሎቅማፅ
      ❤አቢቹ ጀጋኑ እዩ❤
      ዜግነታቸውን ከቀየሩ ከደብተራዎች ጦርነት ሰባኪዎች እና ሴሰኛ ዘረኛ የበግ ለምድ የለበሱ ጳጳስ ነን ተብዬዎች ጋር የሚተባበር ካለ እርሱ ከዲያብሎስ ወገን ነው።

  • @FujjRyuii
    @FujjRyuii 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምዎት ይብዛ ባሉበት አባታችን ለበጎ ነው ያልፋል ሀገራችን በሰማይ ነው

  • @hana10837
    @hana10837 10 หลายเดือนก่อน +6

    ያማል😢😢😢😢😢 አባቴ😢😢😢😢

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 10 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አባት አይዝዎት እግዚአብሄር ይጠብቅልን

  • @Bazawit
    @Bazawit 10 หลายเดือนก่อน

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን😢😢😢❤❤❤

  • @algayeberbe8310
    @algayeberbe8310 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 10 หลายเดือนก่อน +4

    ብፁአባታችን ቢያግዱዋችሁ እውነት ማገድ አይቻልም።አባታችን እግዚአብሔር ከናተጋይሁን😢😢😢አይዛችሁ።አውሬ መግስት ያሳልን ፈጣሪ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 10 หลายเดือนก่อน

      ወርቅነሽ ጅላንፎ ነሽ።
      ❤አቢቹ ጀጋኑ እዩ❤
      ዜግነታቸውን ከቀየሩ ከደብተራዎች ጦርነት ሰባኪዎች እና ሴሰኛ ዘረኛ የበግ ለምድ የለበሱ ጳጳስ ነን ተብዬዎች ጋር የሚተባበር ካለ እርሱ ከዲያብሎስ ወገን ነው።

    • @Warknish-kz3gf
      @Warknish-kz3gf 10 หลายเดือนก่อน

      @@milionephrem489 😭😭አንቺአፈረ❌❌እግዚአብሔር ይገስፅሽክፉነሽ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 10 หลายเดือนก่อน

      @@Warknish-kz3gf
      እንከፎች እንደ እናንተ አይነቱን ሠገጤ ዘላለም የማይሰለጥን ጅላንፎዎች ሳይ ከአማራ መፈጠሬን ጠላሁት።
      ዘረኞች ጥንባታችሁ ግማታችሁ ክርፋታችሁ ሲያስጠላ።

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 10 หลายเดือนก่อน

    በእግዚአብሔር ይጠብቅልን ኣባታችን

  • @ወለተማርያም-ዸ4ቸ
    @ወለተማርያም-ዸ4ቸ 10 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ለበጎ ያርገው 😭😭😭😭😭

  • @tsion5088
    @tsion5088 10 หลายเดือนก่อน +41

    አብይ, ከገባበት የውጭ አጣብቂኝ ለመሽሽ የውሰጥ ግርግር መፍጠር የፈለገ ይመስላል ። ምንም ያሰብ በአባቶች እና በቤተ ክርሰቲያን ቀልድ የለም 💚💛❤🙏

    • @fmaryammitiku6790
      @fmaryammitiku6790 10 หลายเดือนก่อน +3

      አብይ የገባበት ምንም አይነት አጣብቂኝ የለም የአሜሪካ ዜጋ ሆኖ የአገሪቷን ሕግ ጠብቆ ካልኖረ ይባረራል የሐይማኖት አባት ነኝ እያለ ዘረኛ ሆኖ አገር ላምስ ካለ ሊባረር ይገባል ትክክለኛ ውሳኔ ነው ።

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 10 หลายเดือนก่อน

      ❤አቢቹ ጀጋኑ እዩ❤
      ዜግነታቸውን ከቀየሩ ከደብተራዎች ጦርነት ሰባኪዎች እና ሴሰኛ ዘረኛ የበግ ለምድ የለበሱ ጳጳስ ነን ተብዬዎች ጋር የሚተባበር ካለ እርሱ ከዲያብሎስ ወገን ነው።

    • @asrarandulber-cn1od
      @asrarandulber-cn1od 10 หลายเดือนก่อน +2

      በጰጰሱ ጉዳይ የምለዉ ባይኖረኝም አብይ አጣብቂኝ የሚለዉ በሬወለደ የሆነወሽትህ ያስጠላልለማለትነዉ መሪዉ በዉጭሀገር ሲሸለምነዉ ያየነዉ

    • @tsion5088
      @tsion5088 10 หลายเดือนก่อน

      ከአገር ለማባረር ባለ አገር መሆንን ይጠይቃል እሱንም ጊዜ ይፈታዋል። ይሄ መሀይም ከሱማሊያ, ከሱዳን, ከግብጽ ,ከኤርትራ ,ምን ቀረው አጣብቂኙማ የታወቀ ነው ቤተክርስቲያንን እንደማይችላት ያውቀዋል ለምን እንዲህ እንደሚያደርግ ግልጽ ነው ። ዘረኛ ማን እንደሆነ አለም የሚያውቀው ሰለሆነ አፍህን ዝጋ (ዝጊ) ነ።💚💛❤🙏

    • @tsion5088
      @tsion5088 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@milionephrem489 እናንተ ያመጣችሁት ጣጣ ነው ቤተክርስቲያንን የሚያሸንፉት የለም ።💚💛❤🙏

  • @berhaneget8381
    @berhaneget8381 10 หลายเดือนก่อน +10

    እውነት ተናገሪው የክርስቶስ አርበኛ ውድ አባታችን እግዚብሔር አይዘገይም የእድሜ አቸው ማጠሪያ ስለደረሰ ነው ምን ውስጥ ሊገቡ ይሆን?

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 10 หลายเดือนก่อน

      ❤አቢቹ ጀጋኑ እዩ❤
      ዜግነታቸውን ከቀየሩ ከደብተራዎች ጦርነት ሰባኪዎች እና ሴሰኛ ዘረኛ የበግ ለምድ የለበሱ ጳጳስ ነን ተብዬዎች ጋር የሚተባበር ካለ እርሱ ከዲያብሎስ ወገን ነው።

    • @yonasyohannes8858
      @yonasyohannes8858 10 หลายเดือนก่อน

      He was a Devil.

  • @user-to9eb6pp3f
    @user-to9eb6pp3f 10 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ይጠብቅልኝ😢

  • @MkOk-rn5uh
    @MkOk-rn5uh 10 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢ይህ ቀን ያልፋል ብፁህ አባታችን😢😢😢

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጲያ መጨረሻሽ ምን ይሆን እግዚአብሄር ይጠብቀዎት አባታችን 😢😢😢😢

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 10 หลายเดือนก่อน +6

    የማንቂያው ደውል ይሄ ነው ጥሩ ነው የእምነት አባቶች የማይከበሩበት ጊዜ እሺ😢😢

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤አቢቹ ጀጋኑ እዩ❤
      ዜግነታቸውን ከቀየሩ ከደብተራዎች ጦርነት ሰባኪዎች እና ሴሰኛ ዘረኛ የበግ ለምድ የለበሱ ጳጳስ ነን ተብዬዎች ጋር የሚተባበር ካለ እርሱ ከዲያብሎስ ወገን ነው።

    • @TeshomeSinidu
      @TeshomeSinidu 10 หลายเดือนก่อน

      ዲያቢሎስስ አንተ ነህ ከብት

    • @tarikuatarikua3640
      @tarikuatarikua3640 10 หลายเดือนก่อน

      @@milionephrem489 ዳቢሎስ እንዴት እራሱን ይሰድባል አብይ ጣኦት የሆነብህ አንተ አንቺ

  • @ወለተኪዳንየድንግልልጅ
    @ወለተኪዳንየድንግልልጅ 10 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እመብርሀን ትጠብቀን ሰዉ ሁኑ ሰው ሁኑ ሰው ሁኑ❤😢

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 10 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢

  • @mollanigatuwa
    @mollanigatuwa 10 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ ማረን ይቅር ባለን 🙏🙏🙏

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 10 หลายเดือนก่อน

    በአባቶቻችንና በቤተክርስቲያናችን ቀልድ የለም ሰይጣኑ አብይና ግብረአበሮችህ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ በማይመጣ መጣችሁ አንላቀቅም ☹️☹️☹️

  • @Fkri6934
    @Fkri6934 10 หลายเดือนก่อน +14

    ጥሩ ነው የአባ ሰረቀብርሀን አስታውሱት እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ነው

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ሰረቀማ ሌባ ነው👿👿🤮🤮👹👹😛

    • @Hopee137
      @Hopee137 10 หลายเดือนก่อน

      Tplf commenter Aba sereke gena protestant yareguahl

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችን በድለናል
    ከሀገር እንደ ስደተኛ መደረግ
    ልብ ይሰብራል

  • @gechogech2203
    @gechogech2203 10 หลายเดือนก่อน +2

    የተዋህዶ ልጆች ይተግባ ምንን ያመለክታል ምእመናንን ንቀትነው ይህ ተግባሪ በሌላ ቤተተእምነት ላይ ቢፈፀም ምን እንደሚፈጠሪ አስቡት ይህ ኦሪቶዶክሳዉያንን ንቀትነዉ

  • @birketayebelachew8577
    @birketayebelachew8577 10 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እግዚአቢሔር ይደግፍልን ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ይስጥልን አይዝዎት ለብጓ ነው።

    • @yonasyohannes8858
      @yonasyohannes8858 10 หลายเดือนก่อน

      He was a Devil.

    • @birketayebelachew8577
      @birketayebelachew8577 10 หลายเดือนก่อน

      @@yonasyohannes8858 ምን አደረጉ?እውነተኛ አገልጋይ እንደሆኑ ነው ማውቀው

  • @robel5921
    @robel5921 10 หลายเดือนก่อน

    የአባትነትን ትርጉምና ክብር የማያውቁ የሀገር መሪዎች ከዚህ ውጭ ሌላ ሊያደርጉ አይችሉም.

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እንወዶታለን ።ማንን መደገፍ እንዳለብን አወቅን

  • @direinsider8784
    @direinsider8784 10 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ መልእክት አባታችን

  • @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ኡፍ እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እንወዶታለን

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 10 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለአባታችን አሁንስ በዛ በገዛ ሀገራቸው ምን አደረጉ እጃችሁን ከቤተክርስቲያን ላይ አንሱ እናንተ የሰይጣን የግብር ልጆች ☹️ አባታችን በቅርቡ ወደ ሀገራቸዉ ይመለሱልን ሁላችንም በአንድ ላይ እንጩህ 😔

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዝኦ ምን አይነት ጊዜ ደርስን 😢😢😢😢😢

  • @swetesweety1236
    @swetesweety1236 10 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል በጣም አቤቱ አምላካችን ሆይ የሀገራችን ተንሳይ አሳየን

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 10 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ወዴት እየሄድን ነው አቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነትህ ማረን 😭😭

  • @ArsemaAm
    @ArsemaAm 10 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢😢 እረ ዘንድሮ ምን አየተካሔደ ነው እ ❤ ጉድ ነው ዘንድሮሮ

  • @zufanehundehunde5676
    @zufanehundehunde5676 10 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😢

  • @AbaleBaylie
    @AbaleBaylie 10 หลายเดือนก่อน

    አይሰማ የለ ብለን ብለን ምኑን ሰማነው፡፡ይህን ጉዳይ ዝብለን ካየን ነገ የበለጠ ያደርጋል ፡፡

  • @orthodoxtube4344
    @orthodoxtube4344 10 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ በቃ we need to start some kind of movement ...... ይሄ መንግስት ለቤተክርስቲያናችን ችግር እየሆነ ነው 70ሚሊዮን ህዝብን ማክበር አልቻለም

  • @ማርያምእናት-ሰ9ጘ
    @ማርያምእናት-ሰ9ጘ 10 หลายเดือนก่อน +3

    😥😥😥😥😥abet gatayi hoy yikire belen 😥😥😥😥😥😥

    • @mahletkassahun4535
      @mahletkassahun4535 10 หลายเดือนก่อน

      Abtacjon bereketiwo yiderben egzabher lehagrwo yabkawot wud abatachin amen

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 10 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነው ሰው ሁን መንግስት ሆይ ሰው ሁን ‼️‼️‼️

  • @mekdesastawos2762
    @mekdesastawos2762 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ አንተ ፍረድ 😢😢😢😢

  • @MORETOM222
    @MORETOM222 10 หลายเดือนก่อน

    ተመሰግንጌታሆይ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 10 หลายเดือนก่อน

    ❤ " ሰው ሁኑ " ❤ታላቅ መልዕክት ❤

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 10 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @yonasyohannes8858
    @yonasyohannes8858 10 หลายเดือนก่อน

    elil elil elil elil elil elil elil elil elil elil 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @TeshomeSinidu
    @TeshomeSinidu 10 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ዘንድሮ ተቃጠልን😭😭😭 አባትሆይ ይቅር በለን🙏

  • @adoado3213
    @adoado3213 10 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekdiabinet
    @mekdiabinet 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጉድ እኮ ነው😢😢

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን በረከታቸው ይድረሰን
    አይይ ፓለቲካው የብሽሽቅ አደረጉት እውነት ወጀለኛ ለምን ደዚህ አይቆጣጠሩም ።
    ይህም ያልፍል

  • @ioseu2223
    @ioseu2223 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yan ebte😭😭😭😭

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያሳዝናል ግን ደሞ ዋጋ ትከፍላላቹ ፈጣሪ ፍርድ አታመልጡም

  • @abiyaddis970
    @abiyaddis970 10 หลายเดือนก่อน

    ትላንት አባ ሠረቀ ብርሃን ሃገር እንዳይገቡ አስከለከለ፡ ይኸውና አሁን ባናቱ ላይ ደረሰ። ፍትሐዊ መሆን ለራስ ነው።

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 10 หลายเดือนก่อน

    ማነቂያ ደወሉ የትደረሰ በሬዲዮ ልመጣ ነው ስትለንስ አልነበረምዴ

  • @abiylegesse2767
    @abiylegesse2767 10 หลายเดือนก่อน +1

    Be Human kind ❤!!!

  • @mekdesmekde5525
    @mekdesmekde5525 10 หลายเดือนก่อน +2

    😭😭😭😭😭

  • @miskirlimenew-5133
    @miskirlimenew-5133 10 หลายเดือนก่อน

    DeDebi menigisit alen ire mariyami minew mekerawi begha layi inidi bez😭😭😭 kegirishi sir yiberekekalu lehulum ken alewi

  • @astercailler8709
    @astercailler8709 10 หลายเดือนก่อน

    Tekele Ababale sew hune abtachen edmena tena yestote berketote yiderben

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 10 หลายเดือนก่อน

    በእውነት በጣም ሚያሳዝን ተስፋ የሚያስቀርጥ ተግባር ነው 😭

  • @meazasemereab7296
    @meazasemereab7296 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 10 หลายเดือนก่อน

    ተደፍረናል!! 😢😢 ህዝብን ተደፍሯል!!

  • @tifit589
    @tifit589 10 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ፍትህ😢😢😢

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp 10 หลายเดือนก่อน

    አንድቀንአለእንፀልይ

  • @Helen-cd2il
    @Helen-cd2il 10 หลายเดือนก่อน

    Yene abate 😢

  • @leltikinfe353
    @leltikinfe353 10 หลายเดือนก่อน +2

    ስው ሁን ሰው ሁን ሰው ሁን 😭😭😭😭

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 10 หลายเดือนก่อน

    ባገራችን እሂን ያክል ፈተና ምን አደረግን ግን እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

  • @ሚፍየአላህባረያ
    @ሚፍየአላህባረያ 10 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያዊ አይደሉም የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው እንጂ በሁለት ማለያ መጫወት አይቻልም ፡፡

  • @dawitasrat5027
    @dawitasrat5027 10 หลายเดือนก่อน

    አንድ የቤተክርስቲያን አባት በማገላታት ቤተክርስቲያን እና ምህመናን ለማናደድ የተደረገ እብሪተኝነት መሆኑ ግልጽ ነው ። የቤተክርስቲያናን አስተዳደር መንካት በቀጥታ ቤተክርስቲያን ውስጥ ጥልቅ መግባት ነው ። ይህ ዕገ መንግስቱን መናድ ነው ።

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 10 หลายเดือนก่อน +1

    አልበዛም ወይ በቅዱሳን አባቶች ላይ እየተደረገ ያለዉ ድፍረት😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን😭😭😭ይቅር በለን🙏ተመልከተን እንደ ቸርነትህ እባክህ🙏🙏🙏

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 10 หลายเดือนก่อน

      ራሳቸውን ነው ያዋረዱት።

  • @Habeshamix
    @Habeshamix 10 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኀ8ደ
    @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኀ8ደ 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ የኔ አባት የትነበሩ😢😢😢😢

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢❤

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 10 หลายเดือนก่อน

    Abatachni Egzibehare Yetabekoiei Yesazenale

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 10 หลายเดือนก่อน

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Yeshi-629
    @Yeshi-629 10 หลายเดือนก่อน +24

    የተረገመ መንግስት 😢❤

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 10 หลายเดือนก่อน +1

      አይ የሺ ደም ፍሺ።
      ❤አቢቹ ጀጋኑ እዩ❤
      ዜግነታቸውን ከቀየሩ ከደብተራዎች ጦርነት ሰባኪዎች እና ሴሰኛ ዘረኛ የበግ ለምድ የለበሱ ጳጳስ ነን ተብዬዎች ጋር የሚተባበር ካለ እርሱ ከዲያብሎስ ወገን ነው።

  • @GuxFrom
    @GuxFrom 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኦርቶዶክሳዊን ለማጥፋት እየተደረገ ያለውን ቀስ በቀስ የማጥፋት ስራ ከተጀመረ ቆየ ግን እኝ ምን እያደረግን እንደሆን አላዋቅም

  • @yonasaddis503
    @yonasaddis503 10 หลายเดือนก่อน

    Abay hunu ersom. Enante kefelegachu kebabut. Egna ewnetun eninageralen.

  • @Ubeiddj2025
    @Ubeiddj2025 10 หลายเดือนก่อน

    Wel done! 1 Zeregna politikegna hager wust baygeba menu ygermal? Awure!

  • @boraslewamedia-208
    @boraslewamedia-208 10 หลายเดือนก่อน

    ሰው የዘራውን ያጭዳል 😂😂😂😂 ህወሐት ተመልሶ አይመጣም እንዳሉ አቶ ጴጥሮስ ተመልሶ አይመጣም ነው ነገሩ😂😂😂

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 10 หลายเดือนก่อน

    ይህ ብልፅግና መውርድ ነው ያለበት ተዋህዶ አሰቃይቶ ስልጣኑ ማስርዘም የለበትም ተነስ የተዋህዶ ምእመናል በገዛ ሀገራችን ኦርቶዶክሳውያን የጠበቁት መስዋት የከፈሉ እር ዘንድሮ ጭራሽ ምን አለብን እይ ኦሮሞ ኢትዮጵያና ኦርቶዶክስ ያዋርደ ባለ ስልጣን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 10 หลายเดือนก่อน

    እረ ተቃጠልን 😭😭😭😭😭😭😭የህነ መንግስት ተብዬ ተነቀል 😕😕

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 10 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይፍረድ፡፡ ወይ ጉድ ይህ ሁሉ ከንቱ ልፋት ለምን ይሆን?? ይቅር ይበላችሁ!!

  • @sanwoo2708
    @sanwoo2708 10 หลายเดือนก่อน

    😍😍🥰🥰😘😍😍🥰😘

  • @AlmeAlme-c7t
    @AlmeAlme-c7t 10 หลายเดือนก่อน

    Aba❤😢

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 10 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭

  • @Alphacentric1
    @Alphacentric1 10 หลายเดือนก่อน

    ኣሜሪካዊው ጳውሎስ አንኳ የሃይማኖት ሰው ሳይሆን የፖለቲካ ሰው ነው። ሰራው ሁሉ የጌታችን መድሃኒታችን አየሱስ ክርስቶስን ተምሳሌት የተከተለ ሳይሆን ጭራሽ ኣለማዊ ነው። የጳውሎስ መሰረታዊ ኣላማ ስለፍቅር፣ ገነት፣ ይቅርታ፣ ሰላም፣ ህይወትና ሰለክርስቶስ መስበክ ሳይሆን ስለፖለቲካ ነው።

  • @ruthadama3039
    @ruthadama3039 10 หลายเดือนก่อน

    Abate bereketwo yideribin

  • @sarkalim1237
    @sarkalim1237 10 หลายเดือนก่อน +1

    እና ዝም ነው ይሚቢለው በጣም ነው ይሚዛዘንው

  • @Kal53Tube
    @Kal53Tube 10 หลายเดือนก่อน

    Ere min gud new😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ!

  • @እግዝብሔርእረኛይነዉየሚያ
    @እግዝብሔርእረኛይነዉየሚያ 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @StarOne-ye7uz
    @StarOne-ye7uz 10 หลายเดือนก่อน

    ግሪንካርዳቸዉ ቢቃጠል አሜሪካ ትጠይቃቸዉ እንጂ የኢትዬጲያ ሜግሬሽን ምን አገባዉ

  • @ManiMani-bx7er
    @ManiMani-bx7er 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እግዝብሔርእረኛይነዉየሚያ
    @እግዝብሔርእረኛይነዉየሚያ 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢