ብጽዕ አቡነ ጴጥሮስ ላይ የመጣው የዜግነት ጥያቄ መልስ አገኘ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 219

  • @21Enate-b1u
    @21Enate-b1u 11 หลายเดือนก่อน +24

    እውቀትን እንደዚህ ክብሩን ጠብቆ የሚያስተምር/ የሚያስረዳ ያብዛል እግዚአብሔር ክብር ይጨምርልህ ወንድሜ 💚❤️💛💚❤️💛🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @AbiyInsene
      @AbiyInsene 11 หลายเดือนก่อน

      እንግዲያውስ የድሮ ሿሚዎቻችሁ ግብፃውያኑ እንደፈለጉ ይጨፍሩዋ።መስፈርቱ ጵጵስና

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @marconalemayehu7511
    @marconalemayehu7511 11 หลายเดือนก่อน +18

    ተባረክ ወንድማችን ተመስገን አሜን አሜን አሜን ፍትእ ፈትእ ፍትእ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 11 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን ቡጣም የምንወድህ ወንድማችን ጠበቃ አያሌው ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @Tsigereda-l4o
    @Tsigereda-l4o 11 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ ማቱሳላይስጥህ ውዱ ወንድሜዘመንህን ይባርክልህ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327 11 หลายเดือนก่อน +12

    እግዛብሔር ይመስገን።

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @ekramanwar6235
    @ekramanwar6235 11 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን በረከቶ ይደርብን

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @kasechabata8964
    @kasechabata8964 11 หลายเดือนก่อน +12

    ተባረኩ ተመስገን

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @AccAcc-b1w
    @AccAcc-b1w 11 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ከብር ያድልን በእውነት አባቶቻችን አምላክ ቅዱሳን ይጠብቅልን

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @ejigayehudemissie4248
    @ejigayehudemissie4248 11 หลายเดือนก่อน +7

    እንደነዚህ ያሉትን አዋቂዎችን ያብዛልን እግዚአብሔ ያብዛልን

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน +1

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

    • @zelekeelias8431
      @zelekeelias8431 11 หลายเดือนก่อน

      ወንድማችን አያለው ሥላሴ ይባርክህ; እውነት ግን ብትቀጥን እንጂ አትጠፈም::
      ሥላሴ እራሱ መልካሙን ለቤተክርስቲያናችን የማጣል!!!

  • @zelekechsima9049
    @zelekechsima9049 11 หลายเดือนก่อน +5

    የትዋህዶ እንቁዎች በርቱልን።እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @ethio8774
    @ethio8774 11 หลายเดือนก่อน +1

    ክበርልን ወንድማችን እውቀትን ማሳወቅ መልካም ነው።አባታችን በዚህ አይሰበሩም ይኑሩልን።🙏🏽
    💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @bitalfhailu3078
    @bitalfhailu3078 11 หลายเดือนก่อน +8

    ተባረኩ ልባችን አረጋጋችሁት ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳሆን አለም አቀፍዎ ምሆናኑም ገፃችሁልን ቀልጠፍ ባለ ግልፃ🙏🙏

    • @AbiyInsene
      @AbiyInsene 11 หลายเดือนก่อน

      እንግዲያውስ የድሮ ሿሚዎቻችሁ ግብፃውያኑ እንደፈለጉ ይጨፍሩዋ።መስፈርቱ ጵጵስና

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @Rakb553
    @Rakb553 11 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው እግዚአብሔር መቼም አይሳሳትም ብፁ አባታችን ቡራኬሁ ትድረሰን በሞገስ በክብር እግዚአብሔር ይመልስዎ የኔ የዋህ ቅን ደግ አባት አስተዋይ እግዚአብሔር ከእርሶ ጋራ ነው ጠላት ያፍራል በሰራው ስራ እርሶ በክብር ወደ ቅድስት ሐገር ኢትዮጵያ ይመለሳሉ እናምናለን በፀሎት እንጠይቃለን በአሜሪካ ሐገር የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን ስላደረጋችሁት አቀባበል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 11 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም በዲሲ ኢትዩጲያኖች ፈጣሪ ይባርካችሁ ተባረኩ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💚💛❤️🙏እናመሰግናለን

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @genetmoh
    @genetmoh 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሜ ተባረክ እረጅም እድሜ ይስጥ እግዚአብሔር አወቀቱን ይገለፅል እውነት ተናግረሀል

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @mihiretuasnake6815
    @mihiretuasnake6815 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ቃሌ-ህይወት ያሰማልን መልካም ዜና ነዉ፡፡

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @Kdbi82
    @Kdbi82 11 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you brother for the explanation.

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @bitalfhailu3078
    @bitalfhailu3078 11 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን ተባረኩልን

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @AynalemLebso
    @AynalemLebso 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen.amen.❤❤❤❤

  • @K.Gabriel2719
    @K.Gabriel2719 11 หลายเดือนก่อน +3

    ይህንን መልእክት ለዘመድኩን አሰሙልኝ።የሌለ ነገ ከሚዘባርቅ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

    • @guenetzelellew4377
      @guenetzelellew4377 11 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ብለሃል ወንድሜ እኔም ይህንን የአንተን አባባል ለዘመድኩን በቀለ ልፅፍ ነበር ፣ ምክንያቱም እሱ የቤተክርስቲያኒቱ ዋና ተሟጋች ነኝ እያለ በተለያዩ ፕሮግራም ሃሳቡን ያራምዳል እንደውም ማንንም አልፈራም እያለ ይናገራል ስለዚህ ያቤተክርስቲያኑቱን ህግ ጠንቅቆ አለማወቁ በጣም ያስልዝናል፣ ያንን ያህልም ድፍረት አስፈላጊ አልነበረም እባካችሁን ይህንን መልእክት እንዲደርሰው አደርጉ፣
      ወንድማችን ጠበቃና የህግ አማካሪ አያሌው ጌታሁን ክበርልን በርታ፣
      ይህንንም ፕሮግራም ጥርት ብሎ ለምእመናን እንዲደርስ ላደረከው የፕሮግራሙ ባለቤትም ክብር ይገባሃል እናመሰግናለን በርታልን!!!
      🤲🙏🤗⛪️✝️❤️❤️❤️❤️

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ አንተ ድንቅ ወጣት በቤቱ ያፅናን

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @janohoytube3794
    @janohoytube3794 11 หลายเดือนก่อน +3

    እድምህን ያርዝመው ወንድሜ :: በርታ::

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @WorkagegnehukedesseMengesh-s4p
    @WorkagegnehukedesseMengesh-s4p 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ አባባል

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 11 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኩ ወገኖቼ ።
    ይህን ችግር በጥበብ መያዙ መልካም ነው ። ሆኖም እንዳለፈው ችግር ተዳፍኖ ወይም እንደተለመደው በችግር ላይ ችግር እየተፈጠረልን አባታችን እንደ ወጡ እንዳይቀሩብን አደራ እንላለን ።

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @meseleeshetu1978
    @meseleeshetu1978 11 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ወንድማችን አያሌው ቢታኒ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይጠብቅህ፡፡ ቤተ ክርስቲያንንም ሆነ የአባቶችን የክህነት ልክ በሚገባ አስተምረቨናል፡፡ ቤተ ክርስቲያን ድንበር የላትም ብሔር የላትም ቀለም አትመርጥም ለሁሉ እናት ለሁሉ ማረፊያ ናት፡፡ ግን ይህ ሚስጥር ያልገባቸው ፖለቲከኞች ብቻ ሳይሆኑ የራሷን ካባ የለበሱ ለሆዳቸው ያደሩ ም ጭምር ነችና ማስተዋል ይስጠን፡፡ ወንድማችን በድጋሚ ቃለህይወት ያድልልኝ፡፡

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 11 หลายเดือนก่อน +12

    ከግብፅ እየመጡ ነበር ለኢትዮጵያ ፓትሪያርክ የሚሆኑት በፊትም እቅዳቸው አቡነ አብርሐምና አብነ ጴጥሮስን ማስወገድ ነው ሐሳባቸው መቼም አይሳካላቸውም

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน +1

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @BirtukanTsega-n4i
    @BirtukanTsega-n4i 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @MaedotAssefa
    @MaedotAssefa 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ደጉን ዘመን ያምጣልን ልቦና ይስጣቸው ምን አይነት ህሊና የጎደላቸው እንደሆኑ የሚገርም ነው

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @haileasmerew3487
    @haileasmerew3487 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሰግናለን

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @GddhdhDgdhhs
    @GddhdhDgdhhs 11 หลายเดือนก่อน +4

    እግዜአብሔር ይባርክህ ወድሜ በደብ ነዉ የህጉን ጉዳይ ያብራራህዉ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይፍረድብህ ብልጽግናአ አናተ መጣችሁ አባቶቻችንን መሰቃየት ምን አደምፈልጉ አልገባኝም😭😭😭💔

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน +1

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @ElfSaron
    @ElfSaron 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @Zenash-zq8ou
    @Zenash-zq8ou 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወት ያስማልን

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 11 หลายเดือนก่อน +3

    Enquan beselam metah 😊😊😊😊
    Egziabher yebarkeh 🎉🎉🎉🎉 berta my brother 🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደህን ቆያችሁኝ። ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ስንወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @nebiyunegede5039
    @nebiyunegede5039 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቃለ ዓዋዲውን በእውቀት ተርጉመውታል

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @ABIRHAMGIRMAY
    @ABIRHAMGIRMAY 11 หลายเดือนก่อน

    Arif mereja new enameseginalen kalehiwotinm yasemalin.!!!!!

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @yewbneshsarera6560
    @yewbneshsarera6560 11 หลายเดือนก่อน +3

    የእግዛብሒር ልጆች ሆይ አይዞን !

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤ ሰው፡ እንድንሆን፡ እግዚአብሔር፡ ይርዳን፤፤

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይቅር ኩን

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @nuhahasa9668
    @nuhahasa9668 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር መልስ አለሁ እናንተ ክፍወች አባታችን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቀወት

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @almazwoldetsadik5579
    @almazwoldetsadik5579 11 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @AnthonyT-vr3ug
    @AnthonyT-vr3ug 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you brother yehea zamadekune yamebale ya beatkerestirnetalate tezabarekale

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @getachew5
    @getachew5 11 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you 🙏🙏🙏🙏

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @Birhanu-w7n
    @Birhanu-w7n 11 หลายเดือนก่อน +3

    እረኛውን የሚያባርር አውሬ ለበጎቹ ምን እንዳሰበ ግልፅ ነው ተመቸኝ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @almazwoldetsadik5579
    @almazwoldetsadik5579 11 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ZikoCell567
    @ZikoCell567 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአቢሄርይባቅካቺሁ❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰😭😭😭😭💚💛❤️

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @konifekote8950
    @konifekote8950 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 11 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፀሎት ወሳኝ ነዉ ቤተ ክርስቲያን በተጋድሎም ጭምር ነዉ መከራዎቿን ያለፈችዉ ::

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @tigistayele4400
    @tigistayele4400 11 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @Alem.A-z1g
    @Alem.A-z1g 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw9528 11 หลายเดือนก่อน +2

    yegna abat ayzuwot egziyabher qen alew yemiyamnut egziyabher yiferdal

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 11 หลายเดือนก่อน +2

    Egzbhier.yawkal❤❤❤

  • @msluzgye6670
    @msluzgye6670 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 11 หลายเดือนก่อน +2

    Amen.abatche.berkto.yedreben

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @YohaneTerefe
    @YohaneTerefe 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጠበቃ ና የሕግ አማካሪ አያሌው ቢታኔ ድንቅ መልስ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @ExcitedBaseballStadium-pf8nr
    @ExcitedBaseballStadium-pf8nr 11 หลายเดือนก่อน +1

    Egezeabher melkamune Hulu yaregelhe .

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @msluzgye6670
    @msluzgye6670 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️👈

  • @EtansheAbate-kn8wb
    @EtansheAbate-kn8wb 11 หลายเดือนก่อน +1

    ውጭያላችሁውድየድስትተዋህዶልጆችብእውነትእናመስግናለንያባታችንበረከታቸውለኛምይድረሰንሀገርሲያረጅአረምያበቅላልእንደሚባለውበክርስትናምክንያትከሌላሀገርተሰደውየመጡትንእየተቀበለችየኖረችሀገርዛሬየአብራኳንክፋዮችማሳደድየማያቋርጥባትሀገርሆነችያሳዝናልግንገዳዮቻችንቅድስተዋህዶእምነታችንብእናንተድርጊትተሸንፍእዚህላይበቃኝየምትልአይደለችምአይታችኋልነፍሳቸውንየሚያስዙልጆችአሏትስለሁምነገርእግዚአብሔርይመስገንአሜን።

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @itsmydamonelove4804
    @itsmydamonelove4804 11 หลายเดือนก่อน +1

    ከግብፅ አምጥተው ይሾሙ አልነበር አሁን ጠያቂ ያረጋቸው

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @InnocentHorseRacer-wp1vt
    @InnocentHorseRacer-wp1vt 11 หลายเดือนก่อน

    ካራባት፡አርገ፡ባታስተምረን፡መልካም፡የስራ፡ዘመን።

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @abebe7532
    @abebe7532 11 หลายเดือนก่อน +1

    Abatachn Manometern yehunu
    Papasachn nachew‼️
    Manometern ayagebaw ‼️sewyew ein ke Ethiopia Orthodox Lay yansa ‼️‼️
    Ty Tebeqa,,,,🙏

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 11 หลายเดือนก่อน +2

    Desa Aydlme Nenyork naw

  • @mulatwamk7138
    @mulatwamk7138 11 หลายเดือนก่อน +4

    ከዜሃ በፊት ከግብፅ ፓርትያርክ ይመጣ ነበር አይደል ? ?????

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ትክክል! ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

    • @woinshetwogu7496
      @woinshetwogu7496 11 หลายเดือนก่อน

      አዎ ለዚያው የመጀመሪያው ፓትርያርክ ጀምሮ ፡፡

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 11 หลายเดือนก่อน +2

    Egzbhier.ymsgan❤❤❤

  • @Mahi-wh9hw
    @Mahi-wh9hw 11 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ጠበቃ ግን ለእውነተኛነት የእውነት አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 11 หลายเดือนก่อน +2

    አይ መንግስት እስኪ ትንሽ እፈር በጛላ ታዝናለክ እውነት ነው የመሰረታት የቤተ ክርስትያን እራስ ክርስቶስ ነው እነ ኔሮንም ጠፍተዋል እንኳን አናንተ ከንቱዎች ሁሌም አባቶቻችንን አንጠላቸውም ጀግኖቻችን ናቸው

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @ElisabethWTube
    @ElisabethWTube 11 หลายเดือนก่อน +1

    Why you stealing my page name??? Why don’t you creat your own name???

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      የህዝብ ቃል ነው ፈጥሬ አልሽ? እኔም አንችን ማየት ሳይገባኝ ፈጥሬ ነው። በዛላይ ስሪበት ስም ይዞ ቁጭ ምንድነው። ቶሮንቶ የእመቤቴ ልጅ ነኝ ብታቂ!

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 11 หลายเดือนก่อน +1

    የሲኖዶሰ መተዳደሪያ ሕግና ደንብ አለው ከዚህጎን ለጎን ደጎሞ ስለውጪ ሐገረዜግነት ስለአለቸው ዜጎች የሐገሪቱ ሕግ ምን ይላል የሚለውን ማየት አለብን

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      እምነት ዜግነት አይጠቅም ሌላውን ተይው።

  • @fikremariamwoldeyesus9925
    @fikremariamwoldeyesus9925 11 หลายเดือนก่อน +3

    አቀባበል ኒው ዮርክ ነው ዲሲ አይደለም ወንድሜ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ የለመደብኝን ነው።

  • @tigistabebe6149
    @tigistabebe6149 11 หลายเดือนก่อน +2

    Edemehe yerzem wedeme

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 11 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን'በስማም ያሉት በግራ እጃቸው ነው ' ተሳስተው ነው?

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 11 หลายเดือนก่อน +1

    DC New York maleteh new

  • @wegf6808
    @wegf6808 11 หลายเดือนก่อน +4

    ስለማብራሪያው እናመሰነግናለን ግን ይሄ ምንም ማብሪሪያ የሚያስፈልገው አይደለም ግልፅ ነው ቤተክርስቲያን ውስጥ የተሰገሰጉ የአገልጋይ ካባ የለበሱትን ካድሬዎች ከሙቅዱሶ ማፅዳት ፣ የስም ክርስቲያን ሆኖ የተሰገሰገው የውሸት ምእመን ከቤቷ ማፅዳት አለባት!!!

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ትክክል! ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 11 หลายเดือนก่อน

    እግዛቤሕርለሁሉመልስአልው

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @orchidwubshet9768
    @orchidwubshet9768 11 หลายเดือนก่อน

    እዛው ቢኖሩ ይሻላል እንደ አቡነ መርቆርዮስ ከሚሞቱ እዛው ይሁኑ እዛም ሆነው መስራት ይችላሉ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @aklilabebe8916
    @aklilabebe8916 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዲሲ አይደለም ኒውዮርክ ነው

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ኒውዮርክ ማረፊያ እንዳለ አላቅም! ከተሳሳትኩ ይቅርታ!

  • @obamastudio625
    @obamastudio625 11 หลายเดือนก่อน +1

    tihawihdo mender ?

  • @yalemfikirhika4858
    @yalemfikirhika4858 11 หลายเดือนก่อน +3

    መጀመሪያ የዉጪ ዜግነት ያለው ሰው ሀገር ዉስጥ እንዲኖር የሚፈቅድ እኮ መንግሥት ነው ለምን ትቀላቅላለህ የሀገሪቱን ሕግ በትክክል መተርጎም አለብህ ብፁዕ አባታችንን እንወዳቸዋለን

    • @brookethio2192
      @brookethio2192 11 หลายเดือนก่อน +1

      እና መንግስት ቢፈቅድ የሎ ካርድን ጊዜው ሳይደርስ መውሰድ ልክ ነው

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน +1

      መልእክቱ የተላለፈው ስለመሄድ መምጣታቸው አይደለም። የውጭ ዜጋ ስለሆኑ ጵጵስና አይገባቸውም ስላሉ ሚዲያዎች ነው።

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 11 หลายเดือนก่อน

      መንግስት አለ እንዴ ።የዲያቢሎስ ለስው ነፍስ የማያስብ ሉሲፋሪስ መንግስት ብለህ ጠራህ ተላላኪ መቼም ሆዱ እንጂ ሌላ የሚያስበው የለውም።

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 11 หลายเดือนก่อน

    ወንድምችን ዲሲ አይደለም ኒዎርክ ነው::

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 11 หลายเดือนก่อน +2

    Egzbhier.yerdan

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
    @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 11 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ እኮ ተዋህዶን ከላጥፍህ አልቀመጥም ብሎል እግዚአብሔር ያንሳውን

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! 🙏🙏🙏

  • @Galax77792
    @Galax77792 11 หลายเดือนก่อน

    ለምን ፓትርያክ ከግብፅ አታስመጡም 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተፍተው ነበር

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 11 หลายเดือนก่อน +3

    Egzbihr.hayal.naw

  • @anchineshgenet3669
    @anchineshgenet3669 11 หลายเดือนก่อน +1

    We are asking how ethiopia constitution give citizen is diaspora is ethiopian or not

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ንግግር በራሱ አግባብ አይደለም አቅራቢውምችግር አለባችሁ ነገርማባባስ አጉል ቀረርቶ ዋጋየለዉም

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      የምን ቀረርቶ? እውነት ሲነገር ያማቹሀል!

  • @tenayimer5596
    @tenayimer5596 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዲሲ አይደለም ይስተካከል ! ኒዉዮርክና አካባቢ ያሉ ጥቃትን ተወጭ ተዋህዶውያን ምዕመናን ናቸው ።እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን ! አባታችንንም ያበርታልን። ለመንግስት ተቆርቋሪ ነን የሚሉ የአባገዳ ተከታዮች በኦርቶዶክስና በሲኖዶስ ስም የሚነግዱትን እግዚአብሔር አምላክ የስራቸውን ይስጣቸው ! ይሰጥቸዋልምና የሚደበቁበት፣ የሚበታተኑበት ወቅትም እየቀረበ ስለሆነ አምላክ ፍርዱን ይሰጣቸዋልና እንጠባበቃለን። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በአንድ ዘረኛ መንግስት ተብየ አትፈርስም ትለመልማለች። አቢይ ሰፊ የውሸታምነት አፍ እያለው በነሱ ተጠልሎ ክሰሱ ያለበትምና ትውልድ ሃገራቸው እንዳይገቡ መከልከላቸው ማናቸውም ነው ? አባ ሰረቀ የተባሉት ከፋፋይ ያን ያህል አንቋሸውትና ሰድበውት ኢትዮጵያ ሰተት ብለው ሲገቡ የት ነበሩ ? አቡነ ጴጥሮስም ሆኑ አቡነ ሉቃስ ሌሎችም አባቶች ጀግኖቻችን ትክክለኛነታቸውን ነው የገለፁትና እንኮራባቸዋለን። ሃገራቸውም ተመልሰው ይገባሉና አያሳስበንም።ይሄ አውሬ ሃይማኖት የለሽ ጉግማንጉግ ከነባንዳ ቡችሎቹ ግንባራቸውን ተብለው እስከመጨረሻው በድል አድራጊውና ለህዝቡና ለሃይማኖቱ ነፃነት በቆራጥነት እየተፋለመ ባለው ፋኖ እጅ ይጠፋሉ።ፋኖ እየመጣ ነው።

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      እሺ ይቅርታ የቶሮንቶ ሰው ስለሆንኩ የዲሲ አየር መንገድ ነው አፌ የሚቀናው በጣም ይቅርታ

  • @YaynuGaddissa
    @YaynuGaddissa 11 หลายเดือนก่อน

    ሰይጣን በውሸት ሊያዋርዳት ሲሞክር እንደዚህ በልጆችዋና እረኛ አድርጎ በሾማቸው አባቶች እንዲህ ትከበራለች።የተዋህዶ ጠላቶች ሁሌም እግር!!!

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ለሰጣችሁት ኮሜንታችሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!👍

  • @tesfayeendale1453
    @tesfayeendale1453 11 หลายเดือนก่อน +2

    መንግስት ህግ አለው ዜጋ እና ዜጋ ያልሆነ ሀገር ማስገባት ወይም አለማስገባት መብቱ ነው ለመንግስት ሰው ሁሉ እኩል ነው በህግ ፊት

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ወንድም ማንም ስለመንግስት አላወራም። ስለቤተክርስቲያን ህግ እንጂ!

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 11 หลายเดือนก่อน

      ምን መንግስት አለና ነው መንግስት የምትለው። አንድ ዲያቢሎስ አብይ የሚባል የሱ ተላላኪ የሽንት ጨርቅ ግን የጌታህን የአብይ ዳይበር አርፈህ ቀይር። ባንዳ ደግሞ መንግስትብያያል።

    • @tesfayeendale1453
      @tesfayeendale1453 11 หลายเดือนก่อน

      @@AbebaDessie እኛ በመሬታችን የመረጥነው መላእክት የሚጠብቁት ፈጣሪ የመረጠልን ጀግናው ቅዱሱ አቢቹዬ ነው ሂደ ወደ መሬትህ ጎንደርና ጎጃምህ ምን ታደርጋለህ በሌላ ህዝብ ምድር ቅዱስህን እስክንድርህን ወይም ዘመነህን መሪ አድርገህ አማራ ወይም ትግሬ የሚል ሀገር ሰርተህ ኑር የኛ ህዝብና መሬት አቢይን መርጧል በመሬትህ በምድርህ ኑር ከ እንግዲህ በትግሬ ወይም በአማራ የሚመራ የ ኦሮሞ የደቡብ የአፋር የሶማሊ ወዘተ ህዝብና ምድር አይኖርም ቁርጥህን እወቅ

    • @tesfayeendale1453
      @tesfayeendale1453 11 หลายเดือนก่อน

      @@TewahedoMender-ov8iq መንግስት ደግሞ ዜጋ የሆነን እና ያልሆነን የመቆጣጠር ግዴታ አለበት አየሱስ ክርስቶስ ጌታ ሆኖ ለሮማ ህግ ለቄሳር ህግ ይገዛ ነበር የቄሳርን ለቄሳር የፈጣሪን ለፈጣሪ ብሎ አስተምሮናል ማንም ቢሆን ለመንግስት ህግ በምድር መገዛት አለበት

  • @oboyefew8528
    @oboyefew8528 11 หลายเดือนก่อน

    መልሱ ምን ሆነ ታዲያ አጥፊ
    ዉ መንግሥት ሆነ እንደፍላጎታችሁ ባቤኔ ሲኞሬ ።

  • @zelekeAsmamaw
    @zelekeAsmamaw 11 หลายเดือนก่อน

    ant tsere ortodokese nehe giziew ante endemetelew zem bemalet new benefte becha new ante gen ortodoxne lematefate yemesera neh

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ኦርቶዶክስ ተዋጋ ብሎ አስተምሮ ነው አይደል!

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 11 หลายเดือนก่อน +2

    ደደብ ተንታኝ ህጉ የተቀመጠው ለሀገረ ኢትዮጵያ ነው የውጭ ሀገር ዜጋ እዚ ህግ ውስጥ ምን አገባው ::

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      አይ አለማወቅ ያቃጥላል አይደል?

  • @BirhanuGurmu-f9c
    @BirhanuGurmu-f9c 11 หลายเดือนก่อน

    XBQAW TWO

  • @AbiyInsene
    @AbiyInsene 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንግዲያውስ የድሮ ሿሚዎቻችሁ ግብፃውያኑ እንደፈለጉ ይጨፍሩዋ።መስፈርቱ ጵጵስና ከሆነ ሺኖዳም ያለ ግሪን ካርድ ይገባል ማለት ነው።የቤተ ክርስቲያን ህግ ከሀገሪቷ ህገ መንግስት በታች ነው።

    • @simrettekle4491
      @simrettekle4491 11 หลายเดือนก่อน

      ጋጠ ወጥ ሲጀመር እንተ ሀይማኖት የለህም የለሽም

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 11 หลายเดือนก่อน

      ተረጋጉ ግድ የለም እንደወረዳችሁ አትዝቀጡ ባለጌ የእግዚአብሔር ሕግ ከአንድ የተራ መንግስት ተብዬ ሕግ ምን አገናኘው

    • @obamastudio625
      @obamastudio625 11 หลายเดือนก่อน

      @abiylnsene ante fuzo denez atela zikachi arfeh tekemet

    • @AbiyInsene
      @AbiyInsene 11 หลายเดือนก่อน

      የአንድ ቤተክርስቲያን መተዳደሪያ ደንብ ከሀገሪቷ ህግ ፈጽሞ ሊበልጥ አይችልም።በአንድ ሀገር ውስጥ ለመተዳደር የበላዩ ህግ ህገ መንግስት ነው።ወደዳችሁም ጠላችሁም የቤተክርስቲያኗ ህግ ከህገመንግስቱ በታች ነው።እንደውም ሐይማኖት በመንግስት ጉዳይ ላይ ጠልቃ መግባት ፈጽሞ የተከለከለ ነው።

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      አንተ ሲጀመር ግራ የገባህ ነህ! የሀገሪቷን ህግ የጣሰ ስራ ቤተክርስቲያን አልሰራችም አላወራንም። ገለጻው ስለአማኝና ሹመት ማን ይገባዋል ነው። ለማንኛውም ከሚገባው ህብረተሰብ እንዳልሆንክ በስምህ ገልጸኸዋል

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 11 หลายเดือนก่อน

    በግራ እጅህ የማታብከው ለምንድነው ህግ አማካሪው። ይደብራል ውይስ ግራኝ ነህ።

    • @K.Gabriel2719
      @K.Gabriel2719 11 หลายเดือนก่อน

      በግራ እጁ ሳይሆን ቪድዬ ገልብጦ ነው የሚያሳየው።መስታወት ላይ ሆነህ አማትበህ ሞክረው ለአንተም እንደዛ ነው የሚያሳይህ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ግራሆነ ቀኝ መልእክቱ አይበልጥም?

  • @kiros6368
    @kiros6368 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቢሆንም ህግና ደንብ በተከተለ መንገድ እንጂ ህግ በማይፈቅደው መሰረት መንቀሳቀስ ኣይፈቀድም ምክንያቱ በማታውቁት ገብታችሁ ኣትቀባዘሩብን የኢትዮጵያ ሲኖዶስ በኢትዮጵያ ተወላጆች ናት የምትመራው
    ባለፈው ሁለት ዓመት የኢትዮ ትግራይ ጦርነት በነበራችሁ ኣድማ የትግራይ ኣባቶች ኢትዮጵያውያን ኣይደሉም ተብለው ሲባረሩ ለምን ኣልተናገራቹም ምድረ ኣመዳሞች ሁላ

    • @TewahedoMender-ov8iq
      @TewahedoMender-ov8iq  11 หลายเดือนก่อน

      ጁንቶች ዞር በሉ ወሬያችሁ አይመችም የምታወሩትንም አታቁም አብቅቷል የናንት ነገር።

    • @kiros6368
      @kiros6368 11 หลายเดือนก่อน

      @@TewahedoMender-ov8iq አረ ባክህ ማን ፈለጋችሁ

    • @Bizuayehu-l2w
      @Bizuayehu-l2w 11 หลายเดือนก่อน

      ይሄንን ክፉ እጅህን ምላስህን ሁሉን የሚችል አምላክ ይሰርልን :: ልቦና ይስጥህ...😡

    • @ethiop1996
      @ethiop1996 11 หลายเดือนก่อน

      EGZBHare..ymakrwen.zamane.yastrlene

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 11 หลายเดือนก่อน +1

    Keep silent nonsense.