ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አምላክን በመዋለዶ አንወዳታለን💚💚💚💚
ጌታዬ ምህረተአብ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ኑርልን ቃልህ ጴንጤን ብቻ ሳይሆን ሰይጣንንም ደምስሶ ይጥላል።
እኔስ ድግልን እወዳታለሑ የምትወዷት በላይክ 👍👍👍👍
እኔሥ ማርያምን ወዳታል እሕ ወዳታለው እመቤቴ እላታለው
እኔም እወዳታለሁ
በሀይማኖታችን ይጥናን ፈጣሪ
እኔም እንዳችው እወዳታለው
እማይዬን ድንግል ማርያምን እወዳታለሁ ❤❤❤❤
በውነት ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አጋጋንንት ቢንጫጫ እኛ እመቤታችንን ከመውደድ ወደኋላ አንልም ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው ተዋህዶ አድርገህ የፈጠርከኝ ጌታዬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ምስጋና ላንተ ይህችን ንፅህት የሆነች እመብዙሀን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ጣዕሟ በአንደበቴ ፍቅሯበልቤ የመላህልኝ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህር ቃልሂወት የስምኣልና እመብርሃን እናቴናት
ማርያም እወዳታለሁ 💙
እኔም በታም እወዳታሎው
enyam ewudatalew betam
እኛም እንዳንተ እንዎዳታለን 😍
Einem ewdatlhu
መምህር እ/ር እረጅም እድሜና ጤኔ ይስጥህ ለእንደነዚህ አይነት ለማያውቁ ባዶ ሰው እንዲታስተምራቸው
ወላድተ አምላክ የኛናት የአምላክእናት እኖድሻለን እናከብርሻለን
እውነት ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስ በሎኛ እናንተን የሰጠን እግዛብሔር ክብር ይስፋው
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤💕🙏💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
Bewunet mamerachen Kal hiwot yasemalen emabetachen netset kedest Dengel mariyam hoye keber mesgana yedarasesh enwodishalen ema feker hoye yee tamasegensh yetebareksh nesh Ena kedest hoye des ebelesh🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
የኛ እንቁ መምህር ቸሩ መዳኒያለም ከፊት ከዋላ ይጥብቅ ❤❤❤❤❤❤
Kale heywot yasrmalen memirachn tewaido lezelalem tinur menafikanen libona yestilen
እኔ የማርያም ነኝእኔ የማርያም ነኝእኔ የማርያም ነኝእኔ የማርያም ነኝእኔ የማርያም ነኝእናቴ ኪዳነ ምህረት
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእውነቱ ነገር አባታችን ካይን ይጠብቅልን አሜን እደናተ ያለ አባት እያሳጣን አሚን
እመብረሀን እናቴ ምልጃና ፆለትሽ አይለየን አችን እሚያቋሽሽቱን ሁሉ ልቦና ስጫቸዉ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤እናቴ እመብረሀን እድሻለሁሁሁሁሁ እማ ምልጃሽ አይለየኝ❤❤❤❤❤
እናቴ እመቤቴ ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሐን እመ አምላክ የጌታዬ እናት አንችን አይንኩብን ክብርና ምስጋና ይድረስሽ ከፍጥረታት ሁሉ ሰይጣን ብቻ አንችን ይጠላል መምህራችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን✝️💒✝️✅✅✅👍👍👍👍👍👍
እግዛአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋው ይጠብቅህ መምህርራችን እመብርሀን ትቁምልህ በርታልን
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን,እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን😍🙏
በቅንነት ደምሪኝ
@@naniyoutube-iq9tu በርቺ
በማሪያም ደምሪኝ
ለእርሶ ፀሎቴ እንደ ጳውሎስ የአይኖን ቅርፊት ያንሳልህብዙዎችን እያጨለምክ ስለሆነ
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ምህረታብ የተዋህዶ እቁ❤❤❤❤❤❤
በማሪያም ደምሪኝ እማ
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ መሆኔን ወደድኩት አማላጀ ድንግል ማርያም ናት አልሰለችም ስሟን ጠርቸ ማርያም ማርያም ማርያ
ሮሜ8:32 አንብ
እኛም ትውልድ ነንና ብፅኢት እንልሻለን እንወድሻለን እናከብርሻለን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የእምላክ እናት የመዳኒት እናት የአስራት ሀገርሽን በምልጃሽ አስቢ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
ደምሪኝ በማሪያም
Meratab faxarii yebarik mulu xena ina edeme yesix yagelgilot zamanin yebarik tabarik❤❤❤
ማርያም ማርያም ማርያም ይላታለሁ በዘመኔ ሁሉ ስሟን እጠራለሁ እናቴ ናት ለዘላለም በሷስ አላፍርም 😢😢 እናትችን የኪዳኗ እመቤት ያድስ ኪዳን ፅሃይ ሆይ የዘወትር ጥበቃሽ አይለየን አሜን ፫🙏🙏🙏
ምህረት አብ ህልናህን ስማ ያለ በለዚያ የእግዚአብሔር ፍርድ ባንተ ላይ ነው
እመቤቴ የአምላክ እናት ክብር ለአንቺ ይሁን🙏🏻 እንወድሻለን እናከብርሻለን🙏🏻🙏🏻
በማሪያም ደምሪኝ ዉዴ
የኛ እንቁ መምህር በርታልን ሰዎች ብዙ ቢሉክም አተ ግን ወደኋላ እዳትል ቃል በቃል ነዉ ምታስተምረን በርታልን እዳንተ የነይህ ጋጠዎጥ ፓስተሯችን ሴራ የገባክ መምህራችን አተ ነክ እንከብርካለን እንወድሀለን ❤❤❤❤❤
የኛ ጀግና 💪💪 የወንጌል አረበኛ በርታልኝ 🥰🥰🥰🥰
መምህር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ሌላ ምን እላለሁ ንግግርህ እንጀት ያርሳል
አንጀት አርስ መምህራችን ኡፍፍፍፍፍፍየበረሀ ንዳድ አንድዶኝውሃን የጠጣሁ ያክል ረካሁ እመቤቴ አሁንም ነገም ሁሌም ከዘርፋፋ ቀሚሷ ውስጥ እንደሸከፈችህ ኑርልን ውዳችን
እናንተት የሰጠን እግዛብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
የማርያም ወዳጆች አዳምጣቹ ስትወጡ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም በሉ ዳቢሎስ ይቃጠል
እሺ እማ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም የአለም አማላጅ ነች
በርታ መምህር የኛ ጀግና የመናፍቃን የእራስ ምታት የማርያም ስም ሰይጣንን እንዲ ያስጨንቃል ዲያብሎ ይጨነቅ ማርያም ሆይ እንወድሻለን እናከብርሻለን እናቴ ማርያም የመስቀል ስር ስጦታዬ ውድድድድ ❤
በቅንንነት ደምሪኝ
መምህራችን ቃለሂይወት ያሰማልን የኛ ጀግና
*_እንካን ደህና መጣህልን እንቁ መምህራችን የማርያም ወዳጅ እምትወዳት እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ_*
በመቤቴ ደምሪኝ
ቃለ እይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንኸን ያርዝምልን
የኛ ጀግናችን እመቤርአን ታበርታ የእኛ የተዋእዶ አርበኛ መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ውድ መምህራችንርጅም ጤና ይስጥልን
መምህሬ ስትጠፍ ጨንቆኝ ነበር እንኳን ደና መጣህልን ፀረ ማሪያሞች ደሞ ብዙም አትትልፉ የኛ እናት የጌታዬ እናት እመብዙሀን እመብርሀን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ዝቅ ቢያደርጉ የኛ እናት መቼም ዝቅ አትልም ክብር ምስጋና ይግባት እኛ ለወደድናት የነሱ መቃጠል ምንም ሊገባኝ አልቻለም የተዋህዶ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ🙏
amennnn
አይይይይይይ አለመታደደችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይይስጣችሁ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እመቤታችን ድንግል እናቴ ትጠብቅህ ውዳችን እቁአችን
መምህራች ሽህ አመት ኑርልን
እመብርሐን ልቦና ስጫቸዉ??
Amen
መምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማል በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን
If Orthodox teaches like this, not only Ethiopian but also African and whole world will shine ✨️ again.
ጎበዝ ምሕረተ አብ ቀጥልበት መዳኒአለም ይርዳህ
እኔ እናታችን እመብርሃንን በበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም አይቻታለሁ። አንድ ሰከንድ እንኳ ብትታያቸዉ እንደ በድን በሆኑ ነበር። አቤት ክብርሽ አመቤቴ 😍 ለኛ ኦርቶዶክስ ልጆች ልዩ ስጦታችን። ብርሀን የሆነችላችሁ ምዕመናን በላይክ ግለጹልኝ 😍
Wey wendme endet ye tadelk sew meh.
ታድለሽ እኔንም ለዚያ ቀን ያድርሰኝ
@@samrawitgetachew3144 😇😇😇
@@seblead820 😇😇😇
Egezehabeher tegawun yabezaleh Memeher Anjeten new yarasekelegn Egezehabeher Yemesegen Amen 🙏
እመቤቴ የአምላክ ላመስግንሽ ቀን ከሌሊት ዲያቢሎስ ይጨርጨር እኛ የተዋህዶ ልጆች ድንግል ማርያምን እንወዳታለን። ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እቁ መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅህ
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
መምህር እኮን ደናመጣ ህ የኛ ውድ ሺር ሺር ሺር የተዋህዶ ፍሪወች
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ።
እባካችሁ እናታችን እመቤታችንን አትንኳት
Memhirye tebark nurlin Orthodox lezlalm tinur 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኣምላከ ቅዱሳን ጸጉኡ የብዝሓልካ መምህርና ምሕረትኣብ እንተ ንመናፍቃን እሞ ዓይነ ልብንኦም እግዝኣብሔር ይኽፈተሎም ኣሜን!!!
ወድሜ የጌታዬ የመዳኒቴ የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ወላዲተ አምላክ ማርያም ድግል ጸጋውን ታብዛልህ አሜን!!!!
Embte kidste dengel maryam uolgzeim ewdsalew ye ortodxe lijoche enwedatlen❤❤❤❤❤😘😘😘
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒✝️🙏🥰እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ውድ መምህራችን ሺአመት ኑርልኝ💒💒💒✝️✝️✝️💜🇧🇯🇧🇯🇧🇯💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰💔💔💔💔
እውነት ነው እናናችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታአሕርሽ ብዙነው አማላጃችን የአምላክየ እናት ወለላይቱ መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን
ቅድስት ድንግል ማርያምን የሰጠን አምላክ ዘላለም ይክበር
የእውነት የተዋህዶ እቁመምህራቺን እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልህ የመቤታቺን ምልጃ ርድኤት በረከት ከሁላቺጋይሁን
ማርያም ማርያም ማርያም 🙏🙏🙏⛪️💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️100%
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ በይ የሚያዋጣሽ እሱ ነው። ፍጡርን አታምልኩ ፍጡርን መምላክ ኃጢያት ነው። ሮሜ 1፥24-25 ይሄ ሰውዬ ኢየሱስ ኢየሱስ ማለትን በጣም ይፈራል ስሙ ሀይል ስላለሁ !!! በፍጡር ነው የተለከፈው ደገረማል !!!
@@ኢየሱስነውስርመሰረቴ አማርኛ አትሰማም እንዴ? ቅድስት ማርያምን እናምልካት ወይም አምልኳት የሚል ቃል ወጣው እንዴ? በኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን፦ "ማርያም አምላክ ነች ወይም ትመለካለች" የሚል ትምህርት የለም!!! አለ ካልክ እስኪ ማስረጃ አምጣልኝ! ባልተጻፈ እና ባልተነገረ ነገር ላይ ዝም ብለህ አትቀደድ! !! የናንተ ድንቁርና ደሞ ቀንድ አወጣ! ሰው እንዴት በበጎ ፈቃደኝነት ይደነቁራል?! ቲሽ!
@Afiro Time:- እስት አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ/ሽ በእናንተ orthodox እምነት መሠረት :- አንድ ሴት ልጅ ስትወስድ እንኳ እግዚአብሔር ረዳሽ ነው ወይስ እንኳን ማሪያም ማረች ነው የሚባለው ? እንኳን ማርያም ማረች ከታባለ እሱ" መንፈስ ነች" ማለት ነው !!!!መንፈስ ማለት ደግሞ በሁሉ ቦታ በሁሉ ስፍራ በአንዴ የሚገኘ ማለት በአንድ ጊዜ በሁሉ ቦታ ና በሁሉ ስፍራ የሚገኘ እግዚአብሔር ብቻ ና ብቻ ነው። ማርያም በሕይወት በነበራች ጊዜ ኢየሱስን ጌታዬና መድኃንቴ ብለ አክብረላች አሁን ደግሞ ሞተለች ክርስቶስ ኢየሱስ ስመጣ ክርስቶስን ሊተቀበል ከሞተችበት ትነሳለች ። ማርያም ፍጡር ነች አታምልኳት ማርያም ማርያም በምትሉት አፋችሁ ኢየሱስ ኢየሱስ በሉት ትድናላችሁ በኢየሱስ ስም ።
ማርያም እናቴ
መምህራችን የኛ እንቁ አባት አንተ ለኛ ልዩ ነክ እማ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰዉሮት
ድንቅ ሰው መ ምኸራችን እናታችን ንፅህት ናት
በእምነታችን ገፍቶ ከመጡብን መክፈል ያለብን ሁሉ መስዋትነት ዝግጁ ነን የተዋህዶ ልጆች ቀልዱ ይበቃል ማርያምን ማርያምን ማርያምን
ትክክል❤❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመኖቶን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪ
የኛ እንቁ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን እግዚአብሔር ፀጋውን ሰላሙን እንዲሜ ከጤናጋር ይስጥሕ ❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
የድንግልማርያምልጅ የእናንተን የአባቶቻችንን እድሜናጤናይስጣችሁ በእናንተ መካከል ነው ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
ክብሪ ን እግዚኣብሄር ክብሪ ን ድንግል ማርያም ኣደ ጎይታይ ኣደ ክርስቶስ ኣደ ኣምላኽ
የኛ ንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ካትጋር የሆን ሺ ዓምት ያኑርልን ❤️❤️❤️🥰🥰🥰💒💒💒💒
እመብርሀን እናታች እመቤታችን ወላዲት አምላክ እምብዙሀን እንወዳታለን እናከብራታለ እንስግዶላታለን እሙየ ከሚት ያዳነችን ስላም ልክ
መምህር ቃል ህይወት ይስጥልን!ሳንጠራጠር በሙሉ ልባችን በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም እናምናታለን እንወዳታለን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እናታችን ድንግል ማርያም ሆይ እንወድሻለን እናከብርሻለን።
እመብርሃን ❤️ወላዲተ አምላክ ❤️እመብዙሃን ❤️ ንፂተ ንፁሃን ❤️እናቴ እመቤቴ ❤️ ኡፍ ስሟ ሲጣፍጠኝ 🥰🥰🥰🥰 እሷን የሚጠላ ዳቢሎስ ብቻ ነው ።
የጌታዬ እናት የመስቀሉ ስር ስጦታዬ እመብርሀን ያላንቺ አይሆንልኝም 🥺🥺🥺የጭንቅ አማላጇ 😍😍😍😍😍
እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💛♥️🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅ የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ከካናዳ ቶሮንቶ እመቤቴ ማርያም ከልጄ ከወዳጇ ታማልደን አሜን አሜን አሜን ፍረድባቸው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ረጅም እድሜ መምህራችን የቡዶች መድሀኒቱ የእመብርሀን ዘብ ተባረክልን
መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ❤️🙏 ለሌሎችም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው😢 ✝️እመ ብዙሀን ✝️እመ አምላክ✝️ ቅድስተ ቅዱሳን✝️ የአምላክ እናት✝️ ድንግል ማሪያም ናት።አለቀ ደቀቀ 🙏🙏ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን 🤲👏
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔስ ያለድንግል ማርያም መተንፈስም አልችልም ክብር ምስጋና ይግባሽ ቅድስት ድንግል ማርያም
አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የማንም ልቅምቅም የሰውልክ አያውቅም እናትቤተክርስትያን ስንዱነች ለጥያቄዎችበሙሉ ከበቂበላይ መልስ አላት እንደናንተ አይነት ልጆች አምጣየወለደች ናት በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን
በርታ ወንድማችን
በቅርቡ ከተዋሕዶ ወደ ጌታ አዳኝነት አምነው የሚፈልሱ አቤት ብዛቱ እግዚአብሔር ይመስገን ።
ሆዴ ተዋህዶን ምናልባት በደንብ አላውቅሻት እንደሆን እንጃ እንጂ ጌታ ሁሌም አዳኝ ፣ለሰው ብዙ ጸጋ የሚሰጥ፣ ሰለመዳናችንም ተሰፋ የሚሆን፣ ሰለወደደንም ቅዱሳን ሃዋሪያት ባሳያቸው መንገድ እንድመላለስ ያደረገ ድንቅ አምላክ እንድውሆነ ቀድማ የምታውቅ ናት።
የምንወድህ መምህራችን እግዚአብሄር ሽ አመት ያኑርልን
ከዚህ በላይ ምን ታምር አለ ! ❤️ ❤️❤️❤️❤️ጌትን ከመውለድ❤️❤️ 👏🏼ማሪያም ማሪያም👏🏼
በጣም ማስተዋሉን ይስጠን
ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሦ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥሀ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት መፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
መምህር ምህረት አብ እግዚያብሔር አምላክ በእድሜ እና በፀጋ ያኑርህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እመብርሃን የኛ እናት እመብርሀን የኛ መሰላልእመብርሀን የኛ መመኪያወላድተ አምላክ እመብርሀን እመቤታችንን እንወዳታለን
እኛ የተዋህዶ ልጆች ስለተመረጥን ነው እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የምናመሰግናት እናታችን አማላጃችን የምንላት ድግግል ማርያምን ለማመስገን መመረጥ ያስፈልጋል የምንለው እመአምላክ እንወድሻለን እናመሰግንሻለን አማላጃችን እንልሻለን ማርያም ማርያም ማርያም
እመቤታችን ድንግድ ማርያም የኦርቶዶክስ መብራት አይናችን ነሽ ማርያም ጌታችንን መዳህኒያለምን የምናይብሽ ምልጃሽ በረከትሽ አይለየን አሜን🙏🙏🙏
Memeherachen kel hiwoten yasemalen
የኛ እንቁ መምህር እንኳን ሠላም መጣህልን ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ መታደል ነው እናታችን እመቤታችን ድንግል ማርያምን እንወዳታለን 💗💗💗🙏🙏🙏
አሜንንን ቃለህዎት ያሰማልን መምህር ሺ ዓመት ኑርልንአማምላክን አነዎዳታለን አናከብራታለ ❤️❤️❤️
አምላክን የወለድሽ: አምላክን የተሽከምሽ ቅድስት ድንግል ማርያም እንወድሽአለን::💚💛❤️
Yeja yetwahedu enku enkuwan selam metakelen ye kersetose feker kaneta yehun memehrahn keberelen kale ewaten yasemalen
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ይወት ያሰማልን ሻአመት ኑርልን
የእባቡ ወገኖች በቴቄል ፕሮግራም ብቻ ሴራቸው ገሀድ እየወጣ እንደሆነ በተለያየ አጋጣሚ ምህረትአብ ቴቄል ቴቄል እያለ አስቸግሮናል በማለት በእንባ ቀረሽ ምሬት ሲናገሩ እየሰማን ነው ወንድማችን በርታልን እመአምላክ ከፊት ትምራህ ከኋላህም ትከልልህ እግዚአብሔር ያበርታህ በጸሎት ከአንተ ጋር ነን በርታ!
ለማምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
በአውነት ቃለህይወት ያሰማልን በአድሜ በጤና ይጥብቅልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤🙏 የመናፍቃን እራስ ምታት ሺ አመት ኑርልን እመብረሀን ትጠብቅህ🙏😘😘
አምላክን በመዋለዶ አንወዳታለን💚💚💚💚
ጌታዬ ምህረተአብ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ኑርልን ቃልህ ጴንጤን ብቻ ሳይሆን ሰይጣንንም ደምስሶ ይጥላል።
እኔስ ድግልን እወዳታለሑ የምትወዷት በላይክ 👍👍👍👍
እኔሥ ማርያምን ወዳታል እሕ ወዳታለው እመቤቴ እላታለው
እኔም እወዳታለሁ
በሀይማኖታችን ይጥናን ፈጣሪ
እኔም እንዳችው እወዳታለው
እማይዬን ድንግል ማርያምን እወዳታለሁ ❤❤❤❤
በውነት ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አጋጋንንት ቢንጫጫ እኛ እመቤታችንን ከመውደድ ወደኋላ አንልም ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው ተዋህዶ አድርገህ የፈጠርከኝ ጌታዬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ምስጋና ላንተ ይህችን ንፅህት የሆነች እመብዙሀን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ጣዕሟ በአንደበቴ ፍቅሯበልቤ የመላህልኝ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህር ቃልሂወት የስምኣልና እመብርሃን እናቴናት
ማርያም እወዳታለሁ 💙
እኔም በታም እወዳታሎው
እኔም በታም እወዳታሎው
enyam ewudatalew betam
እኛም እንዳንተ እንዎዳታለን 😍
Einem ewdatlhu
መምህር እ/ር እረጅም እድሜና ጤኔ ይስጥህ ለእንደነዚህ አይነት ለማያውቁ ባዶ ሰው እንዲታስተምራቸው
ወላድተ አምላክ የኛናት የአምላክእናት እኖድሻለን እናከብርሻለን
እውነት ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስ በሎኛ እናንተን የሰጠን እግዛብሔር ክብር ይስፋው
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤💕🙏💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
Bewunet mamerachen Kal hiwot yasemalen emabetachen netset kedest Dengel mariyam hoye keber mesgana yedarasesh enwodishalen ema feker hoye yee tamasegensh yetebareksh nesh Ena kedest hoye des ebelesh🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
የኛ እንቁ መምህር ቸሩ መዳኒያለም ከፊት ከዋላ ይጥብቅ ❤❤❤❤❤❤
Kale heywot yasrmalen memirachn tewaido lezelalem tinur menafikanen libona yestilen
እኔ የማርያም ነኝ
እኔ የማርያም ነኝ
እኔ የማርያም ነኝ
እኔ የማርያም ነኝ
እኔ የማርያም ነኝ
እናቴ ኪዳነ ምህረት
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእውነቱ ነገር አባታችን ካይን ይጠብቅልን አሜን እደናተ ያለ አባት እያሳጣን አሚን
እመብረሀን እናቴ ምልጃና ፆለትሽ አይለየን አችን እሚያቋሽሽቱን ሁሉ ልቦና ስጫቸዉ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤እናቴ እመብረሀን እድሻለሁሁሁሁሁ እማ ምልጃሽ አይለየኝ❤❤❤❤❤
እናቴ እመቤቴ ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሐን እመ አምላክ የጌታዬ እናት አንችን አይንኩብን ክብርና ምስጋና ይድረስሽ ከፍጥረታት ሁሉ ሰይጣን ብቻ አንችን ይጠላል መምህራችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን✝️💒✝️✅✅✅👍👍👍👍👍👍
እግዛአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋው ይጠብቅህ መምህርራችን እመብርሀን ትቁምልህ በርታልን
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን,እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን😍🙏
በቅንነት ደምሪኝ
@@naniyoutube-iq9tu በርቺ
በማሪያም ደምሪኝ
ለእርሶ ፀሎቴ እንደ ጳውሎስ የአይኖን ቅርፊት ያንሳልህ
ብዙዎችን እያጨለምክ ስለሆነ
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ምህረታብ የተዋህዶ እቁ❤❤❤❤❤❤
በቅንነት ደምሪኝ
በማሪያም ደምሪኝ እማ
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ መሆኔን ወደድኩት አማላጀ ድንግል ማርያም ናት አልሰለችም ስሟን ጠርቸ ማርያም ማርያም ማርያ
ሮሜ8:32 አንብ
እኛም ትውልድ ነንና ብፅኢት እንልሻለን እንወድሻለን እናከብርሻለን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የእምላክ እናት የመዳኒት እናት የአስራት ሀገርሽን በምልጃሽ አስቢ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
በቅንነት ደምሪኝ
ደምሪኝ በማሪያም
Meratab faxarii yebarik mulu xena ina edeme yesix yagelgilot zamanin yebarik tabarik❤❤❤
ማርያም ማርያም ማርያም ይላታለሁ በዘመኔ ሁሉ ስሟን እጠራለሁ እናቴ ናት ለዘላለም በሷስ አላፍርም 😢😢 እናትችን የኪዳኗ እመቤት ያድስ ኪዳን ፅሃይ ሆይ የዘወትር ጥበቃሽ አይለየን አሜን ፫🙏🙏🙏
ምህረት አብ ህልናህን ስማ ያለ በለዚያ የእግዚአብሔር ፍርድ ባንተ ላይ ነው
እመቤቴ የአምላክ እናት ክብር ለአንቺ ይሁን🙏🏻 እንወድሻለን እናከብርሻለን🙏🏻🙏🏻
በቅንነት ደምሪኝ
በማሪያም ደምሪኝ ዉዴ
የኛ እንቁ መምህር በርታልን ሰዎች ብዙ ቢሉክም አተ ግን ወደኋላ እዳትል ቃል በቃል ነዉ ምታስተምረን በርታልን እዳንተ የነይህ ጋጠዎጥ ፓስተሯችን ሴራ የገባክ መምህራችን አተ ነክ እንከብርካለን እንወድሀለን ❤❤❤❤❤
የኛ ጀግና 💪💪 የወንጌል አረበኛ በርታልኝ 🥰🥰🥰🥰
መምህር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ሌላ ምን እላለሁ ንግግርህ እንጀት ያርሳል
አንጀት አርስ መምህራችን
ኡፍፍፍፍፍፍ
የበረሀ ንዳድ አንድዶኝ
ውሃን የጠጣሁ ያክል ረካሁ
እመቤቴ አሁንም ነገም ሁሌም
ከዘርፋፋ ቀሚሷ ውስጥ እንደሸከፈችህ ኑርልን ውዳችን
በቅንነት ደምሪኝ
እናንተት የሰጠን እግዛብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
የማርያም ወዳጆች አዳምጣቹ ስትወጡ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም በሉ ዳቢሎስ ይቃጠል
እሺ እማ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም የአለም አማላጅ ነች
በርታ መምህር የኛ ጀግና የመናፍቃን የእራስ ምታት የማርያም ስም ሰይጣንን እንዲ ያስጨንቃል ዲያብሎ ይጨነቅ ማርያም ሆይ እንወድሻለን እናከብርሻለን እናቴ ማርያም የመስቀል ስር ስጦታዬ ውድድድድ ❤
በቅንንነት ደምሪኝ
መምህራችን ቃለሂይወት ያሰማልን የኛ ጀግና
*_እንካን ደህና መጣህልን እንቁ መምህራችን የማርያም ወዳጅ እምትወዳት እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ_*
በቅንነት ደምሪኝ
በመቤቴ ደምሪኝ
ቃለ እይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንኸን ያርዝምልን
የኛ ጀግናችን እመቤርአን ታበርታ የእኛ የተዋእዶ አርበኛ መምህራችን
በቅንነት ደምሪኝ
ቃለ ህይወት ያሠማልን ውድ መምህራችን
ርጅም ጤና ይስጥልን
መምህሬ ስትጠፍ ጨንቆኝ ነበር እንኳን ደና መጣህልን ፀረ ማሪያሞች ደሞ ብዙም አትትልፉ የኛ እናት የጌታዬ እናት እመብዙሀን እመብርሀን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ዝቅ ቢያደርጉ የኛ እናት መቼም ዝቅ አትልም ክብር ምስጋና ይግባት እኛ ለወደድናት የነሱ መቃጠል ምንም ሊገባኝ አልቻለም የተዋህዶ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ🙏
amennnn
አይይይይይይ አለመታደደችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይይስጣችሁ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እመቤታችን ድንግል እናቴ ትጠብቅህ ውዳችን እቁአችን
መምህራች ሽህ አመት ኑርልን
እመብርሐን ልቦና ስጫቸዉ??
Amen
መምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማል በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን
If Orthodox teaches like this, not only Ethiopian but also African and whole world will shine ✨️ again.
ጎበዝ ምሕረተ አብ ቀጥልበት መዳኒአለም ይርዳህ
እኔ እናታችን እመብርሃንን በበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም አይቻታለሁ። አንድ ሰከንድ እንኳ ብትታያቸዉ እንደ በድን በሆኑ ነበር። አቤት ክብርሽ አመቤቴ 😍 ለኛ ኦርቶዶክስ ልጆች ልዩ ስጦታችን።
ብርሀን የሆነችላችሁ ምዕመናን በላይክ ግለጹልኝ 😍
በቅንነት ደምሪኝ
Wey wendme endet ye tadelk sew meh.
ታድለሽ እኔንም ለዚያ ቀን ያድርሰኝ
@@samrawitgetachew3144 😇😇😇
@@seblead820 😇😇😇
Egezehabeher tegawun yabezaleh Memeher Anjeten new yarasekelegn Egezehabeher Yemesegen Amen 🙏
እመቤቴ የአምላክ ላመስግንሽ ቀን ከሌሊት ዲያቢሎስ ይጨርጨር እኛ የተዋህዶ ልጆች ድንግል ማርያምን እንወዳታለን። ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እቁ መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅህ
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
መምህር እኮን ደናመጣ ህ የኛ ውድ ሺር ሺር ሺር የተዋህዶ ፍሪወች
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ።
እባካችሁ እናታችን እመቤታችንን አትንኳት
Memhirye tebark nurlin Orthodox lezlalm tinur 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኣምላከ ቅዱሳን ጸጉኡ የብዝሓልካ መምህርና ምሕረትኣብ እንተ ንመናፍቃን እሞ ዓይነ ልብንኦም እግዝኣብሔር ይኽፈተሎም ኣሜን!!!
ወድሜ የጌታዬ የመዳኒቴ የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ወላዲተ አምላክ ማርያም ድግል ጸጋውን ታብዛልህ አሜን!!!!
Embte kidste dengel maryam uolgzeim ewdsalew ye ortodxe lijoche enwedatlen❤❤❤❤❤😘😘😘
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒✝️🙏🥰እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ውድ መምህራችን ሺአመት ኑርልኝ💒💒💒✝️✝️✝️💜🇧🇯🇧🇯🇧🇯💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰💔💔💔💔
እውነት ነው እናናችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታአሕርሽ ብዙነው አማላጃችን የአምላክየ እናት ወለላይቱ
መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን
ቅድስት ድንግል ማርያምን የሰጠን አምላክ ዘላለም ይክበር
የእውነት የተዋህዶ እቁመምህራቺን እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልህ የመቤታቺን ምልጃ ርድኤት በረከት ከሁላቺጋይሁን
ማርያም ማርያም ማርያም 🙏🙏🙏⛪️💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️100%
በቅንነት ደምሪኝ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ በይ የሚያዋጣሽ እሱ ነው። ፍጡርን አታምልኩ ፍጡርን መምላክ ኃጢያት ነው። ሮሜ 1፥24-25
ይሄ ሰውዬ ኢየሱስ ኢየሱስ ማለትን በጣም ይፈራል ስሙ ሀይል ስላለሁ !!! በፍጡር ነው የተለከፈው ደገረማል !!!
@@ኢየሱስነውስርመሰረቴ አማርኛ አትሰማም እንዴ? ቅድስት ማርያምን እናምልካት ወይም አምልኳት የሚል ቃል ወጣው እንዴ? በኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን፦ "ማርያም አምላክ ነች ወይም ትመለካለች" የሚል ትምህርት የለም!!! አለ ካልክ እስኪ ማስረጃ አምጣልኝ! ባልተጻፈ እና ባልተነገረ ነገር ላይ ዝም ብለህ አትቀደድ! !! የናንተ ድንቁርና ደሞ ቀንድ አወጣ! ሰው እንዴት በበጎ ፈቃደኝነት ይደነቁራል?! ቲሽ!
@Afiro Time:- እስት አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ/ሽ
በእናንተ orthodox እምነት መሠረት :- አንድ ሴት ልጅ ስትወስድ እንኳ እግዚአብሔር ረዳሽ ነው ወይስ እንኳን ማሪያም ማረች ነው የሚባለው ?
እንኳን ማርያም ማረች ከታባለ እሱ" መንፈስ ነች" ማለት ነው !!!!
መንፈስ ማለት ደግሞ በሁሉ ቦታ በሁሉ ስፍራ በአንዴ የሚገኘ ማለት በአንድ ጊዜ በሁሉ ቦታ ና በሁሉ ስፍራ የሚገኘ እግዚአብሔር ብቻ ና ብቻ ነው። ማርያም በሕይወት በነበራች ጊዜ ኢየሱስን ጌታዬና መድኃንቴ ብለ አክብረላች አሁን ደግሞ ሞተለች ክርስቶስ ኢየሱስ ስመጣ ክርስቶስን ሊተቀበል ከሞተችበት ትነሳለች ። ማርያም ፍጡር ነች አታምልኳት
ማርያም ማርያም በምትሉት አፋችሁ ኢየሱስ ኢየሱስ በሉት ትድናላችሁ በኢየሱስ ስም ።
በማሪያም ደምሪኝ ዉዴ
ማርያም እናቴ
መምህራችን የኛ እንቁ አባት አንተ ለኛ ልዩ ነክ እማ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰዉሮት
ድንቅ ሰው መ ምኸራችን እናታችን ንፅህት ናት
በእምነታችን ገፍቶ ከመጡብን መክፈል ያለብን ሁሉ መስዋትነት ዝግጁ ነን የተዋህዶ ልጆች ቀልዱ ይበቃል ማርያምን ማርያምን ማርያምን
ትክክል❤❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመኖቶን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪ
የኛ እንቁ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን እግዚአብሔር ፀጋውን ሰላሙን እንዲሜ ከጤናጋር ይስጥሕ ❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
በቅንነት ደምሪኝ
የድንግልማርያምልጅ የእናንተን የአባቶቻችንን እድሜናጤናይስጣችሁ በእናንተ መካከል ነው ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
ክብሪ ን እግዚኣብሄር ክብሪ ን ድንግል ማርያም ኣደ ጎይታይ ኣደ ክርስቶስ ኣደ ኣምላኽ
የኛ ንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ካትጋር የሆን ሺ ዓምት ያኑርልን ❤️❤️❤️🥰🥰🥰💒💒💒💒
እመብርሀን እናታች እመቤታችን ወላዲት አምላክ እምብዙሀን እንወዳታለን እናከብራታለ እንስግዶላታለን እሙየ ከሚት ያዳነችን ስላም ልክ
መምህር ቃል ህይወት ይስጥልን!
ሳንጠራጠር በሙሉ ልባችን በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም እናምናታለን እንወዳታለን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
እናታችን ድንግል ማርያም ሆይ እንወድሻለን እናከብርሻለን።
እመብርሃን ❤️ወላዲተ አምላክ ❤️እመብዙሃን ❤️ ንፂተ ንፁሃን ❤️እናቴ እመቤቴ ❤️ ኡፍ ስሟ ሲጣፍጠኝ 🥰🥰🥰🥰 እሷን የሚጠላ ዳቢሎስ ብቻ ነው ።
የጌታዬ እናት የመስቀሉ ስር ስጦታዬ እመብርሀን ያላንቺ አይሆንልኝም 🥺🥺🥺የጭንቅ አማላጇ 😍😍😍😍😍
እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💛♥️🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅ የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ከካናዳ ቶሮንቶ እመቤቴ ማርያም ከልጄ ከወዳጇ ታማልደን አሜን አሜን አሜን ፍረድባቸው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
በቅንነት ደምሪኝ
ረጅም እድሜ መምህራችን
የቡዶች መድሀኒቱ
የእመብርሀን ዘብ
ተባረክልን
መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ❤️🙏 ለሌሎችም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው😢 ✝️እመ ብዙሀን ✝️እመ አምላክ✝️ ቅድስተ ቅዱሳን✝️ የአምላክ እናት✝️ ድንግል ማሪያም ናት።አለቀ ደቀቀ 🙏🙏ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን 🤲👏
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔስ ያለድንግል ማርያም መተንፈስም አልችልም ክብር ምስጋና ይግባሽ ቅድስት ድንግል ማርያም
አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የማንም ልቅምቅም የሰውልክ አያውቅም እናትቤተክርስትያን ስንዱነች ለጥያቄዎችበሙሉ ከበቂበላይ መልስ አላት እንደናንተ አይነት ልጆች አምጣየወለደች ናት በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን
በርታ ወንድማችን
በቅርቡ ከተዋሕዶ ወደ ጌታ አዳኝነት አምነው የሚፈልሱ አቤት ብዛቱ እግዚአብሔር ይመስገን ።
ሆዴ ተዋህዶን ምናልባት በደንብ አላውቅሻት እንደሆን እንጃ እንጂ ጌታ ሁሌም አዳኝ ፣ለሰው ብዙ ጸጋ የሚሰጥ፣ ሰለመዳናችንም ተሰፋ የሚሆን፣ ሰለወደደንም ቅዱሳን ሃዋሪያት ባሳያቸው መንገድ እንድመላለስ ያደረገ ድንቅ አምላክ እንድውሆነ ቀድማ የምታውቅ ናት።
የምንወድህ መምህራችን እግዚአብሄር ሽ አመት ያኑርልን
ከዚህ በላይ ምን ታምር አለ ! ❤️ ❤️❤️❤️❤️ጌትን ከመውለድ❤️❤️
👏🏼ማሪያም ማሪያም👏🏼
በጣም ማስተዋሉን ይስጠን
ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሦ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥሀ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት መፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
መምህር ምህረት አብ እግዚያብሔር አምላክ በእድሜ እና በፀጋ ያኑርህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እመብርሃን የኛ እናት
እመብርሀን የኛ መሰላል
እመብርሀን የኛ መመኪያ
ወላድተ አምላክ እመብርሀን እመቤታችንን እንወዳታለን
እኛ የተዋህዶ ልጆች ስለተመረጥን ነው እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የምናመሰግናት እናታችን አማላጃችን የምንላት ድግግል ማርያምን ለማመስገን መመረጥ ያስፈልጋል የምንለው እመአምላክ እንወድሻለን እናመሰግንሻለን አማላጃችን እንልሻለን ማርያም ማርያም ማርያም
እመቤታችን ድንግድ ማርያም የኦርቶዶክስ መብራት አይናችን ነሽ ማርያም ጌታችንን መዳህኒያለምን የምናይብሽ ምልጃሽ በረከትሽ አይለየን አሜን🙏🙏🙏
Amen
Memeherachen kel hiwoten yasemalen
የኛ እንቁ መምህር እንኳን ሠላም መጣህልን ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ መታደል ነው እናታችን እመቤታችን ድንግል ማርያምን እንወዳታለን 💗💗💗🙏🙏🙏
አሜንንን ቃለህዎት ያሰማልን መምህር ሺ ዓመት ኑርልን
አማምላክን አነዎዳታለን አናከብራታለ ❤️❤️❤️
አምላክን የወለድሽ: አምላክን የተሽከምሽ ቅድስት ድንግል ማርያም እንወድሽአለን::💚💛❤️
በቅንነት ደምሪኝ
Yeja yetwahedu enku enkuwan selam metakelen ye kersetose feker kaneta yehun memehrahn keberelen kale ewaten yasemalen
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ይወት ያሰማልን ሻአመት ኑርልን
የእባቡ ወገኖች በቴቄል ፕሮግራም ብቻ ሴራቸው ገሀድ እየወጣ እንደሆነ በተለያየ አጋጣሚ ምህረትአብ ቴቄል ቴቄል እያለ አስቸግሮናል በማለት በእንባ ቀረሽ ምሬት ሲናገሩ እየሰማን ነው ወንድማችን በርታልን እመአምላክ ከፊት ትምራህ ከኋላህም ትከልልህ እግዚአብሔር ያበርታህ በጸሎት ከአንተ ጋር ነን በርታ!
ለማምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
በአውነት ቃለህይወት ያሰማልን በአድሜ በጤና ይጥብቅልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤🙏
የመናፍቃን እራስ ምታት ሺ አመት ኑርልን እመብረሀን ትጠብቅህ🙏😘😘