የብዙ ወጣቶችን ህይወት እየቀየረ ያለው የጥበብ ስራ (ኢፖክሲ) | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 54

  • @saronsador2156
    @saronsador2156 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ነሽ ለሁላችንም አስተማሪ ነሽ።

  • @KamilaGashaw
    @KamilaGashaw 2 หลายเดือนก่อน

    Mashallah

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የእጆችሽን ስራ ይባርክልሽ❤❤❤❤

  • @LubabaAli-w8t
    @LubabaAli-w8t วันที่ผ่านมา

    ህልሜ እውን ይሁንጂ ሀገሬ ገብቸ እሰራዋለሁ

  • @MekdelawitMekdi-k6f
    @MekdelawitMekdi-k6f หลายเดือนก่อน

    የት ነው ልናገኛት እና ልንማር የምንችለው

  • @BetelAbebe-m2d
    @BetelAbebe-m2d 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምረል ግን እንደት ሊያገኛቸው እችላለሁ

  • @LegesseAlemu
    @LegesseAlemu 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው በርቺ ጎበዝ ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ።

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 3 หลายเดือนก่อน

    ሴት ልጅ ከወንድ ልጅ የበለጤ የምትሰራ ዘመን ❤❤❤

  • @kejushifa8237
    @kejushifa8237 ปีที่แล้ว

    Mashalah

  • @ashrakanureye285
    @ashrakanureye285 ปีที่แล้ว

    Masshaallah silkishin lakilin

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 3 หลายเดือนก่อน

    የት ነው መማር እፈልጋለሁ

  • @mubinateha4557
    @mubinateha4557 9 หลายเดือนก่อน

    Lemamar silki woyem address pls?

  • @alemmezgebe8105
    @alemmezgebe8105 ปีที่แล้ว +2

    የህንፃው ቦታው የት ነው

  • @mameabdurezak5700
    @mameabdurezak5700 ปีที่แล้ว

    ስራ ለማዘዝ ነው ስልክ ቁጥራቸው ?

  • @KamilaGashaw
    @KamilaGashaw 2 หลายเดือนก่อน

    Mashallah jegna nesh meseltsn efelgalehu address yet new

  • @MeseluAwoke
    @MeseluAwoke 5 หลายเดือนก่อน

    መሰልጠን እፈልጋለሁ አድራሻሽ የት ነው በርች።

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 3 หลายเดือนก่อน

    ስልክአስቀምጡልን ማቴራሎቹን ለመግዛት እፈልግአለሁ

  • @kedirligbo6709
    @kedirligbo6709 11 หลายเดือนก่อน

    የኬሚካሎቹ ግብአት ማግኘት ይቻላል ወይ

  • @AzebShibabaw
    @AzebShibabaw หลายเดือนก่อน

    ስልጠናው ስንት ብር

  • @kaleabyimenu305
    @kaleabyimenu305 7 หลายเดือนก่อน

    እባክህ MDF ተጠቅመን ሴራሚክን ይተካል ወይስ አይተካም? ስልክህን ጨምርልን

  • @GenetGizaw-bq3rv
    @GenetGizaw-bq3rv ปีที่แล้ว

    ቦታው የት ነው ለመማር

  • @yetabamlak8309
    @yetabamlak8309 ปีที่แล้ว

    ትምርት ቤቱ የት ነው ስልክ

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 4 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነሽ

  • @AbdurehmanAwolKedir
    @AbdurehmanAwolKedir 3 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ለኩልኝ እበከቹ

  • @kejushifa8237
    @kejushifa8237 ปีที่แล้ว

    Enim betam yemwedew sra new.

  • @HHayat-o5l
    @HHayat-o5l 26 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ የት ነሽ ማማየ

  • @HelenHelu-r4o
    @HelenHelu-r4o 9 หลายเดือนก่อน

    የት አካባቢ ነው የምታሰለጥኝው

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ 4 หลายเดือนก่อน

    እዩ የተለያየ ዩቲዩቦች ያቀርቡታል የሚያስፈልገው ግብአቱ እና እንዴት እንደሚቀላቀል መጠኑን ካወቃቹ ሌላው ቀላል ነው ብዙ ዩቲዩብ ያቀርበዎል

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምለው ኬሚካል አለው ብለሻል ሰትናገሪ ኬሚካሉ ለጤና ችግር የለውም ወይ እቃውን ለምግብ መገልገያ አቅርበሻል እና እንዳት ታዬዋለሸ አመሰግናለሁ ።

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 3 หลายเดือนก่อน

      ኬሚካሉ ለእርጉዝ ለህፃናት ጥሩእንዳልሆነሰምቸአለሁ

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 3 หลายเดือนก่อน

      እናትኩስነገር አታቅርቡበትሲሉስምቸአለሁ

  • @asiyanasir9812
    @asiyanasir9812 ปีที่แล้ว

    እሺ የት በምን እናግኛት?

  • @SadaAhmed-p7v
    @SadaAhmed-p7v 10 หลายเดือนก่อน

    Anchin bilo gazetegna teykesh moteshal tish

  • @kejushifa8237
    @kejushifa8237 ปีที่แล้ว

    Estikeru yet magnet echel alew yemiyaq sew kale.

  • @zekariesdamisse
    @zekariesdamisse 11 หลายเดือนก่อน +6

    ስራውን ለሚሰራ ሰው የሰጠሽው ምንም ኢንፎርሜሽን የለም ወሬ ብቻ አውርተሽ ወጣሺ ሰው መማር ቢፈልግ የት ነው ቦታው ምን ያህል ብር ያሰፈልጋል መጀመሪያ የምትጠይቂውን ሰትዘገጂ የሄድሽው

    • @ዘመን-ጀ6ቐ
      @ዘመን-ጀ6ቐ 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ በሌላ እንዳየሁት ግባሀቶቹን ሲሸጡልሽ ማቀላበሉን ያስረድሻል ከዛ ምንም ስልጠና አያስፈልገውም ስልጠና ብለው እስከ አስር ሺ ብር ያስከፈላሉ ግን እንደዛ አይደለም የተለያዩ አለ እይ

  • @MekdiKebede-b3s
    @MekdiKebede-b3s ปีที่แล้ว

    Yetenew megegash seltenawn lemewsed

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 3 หลายเดือนก่อน

    jegna

  • @AhmedSeid-j3e
    @AhmedSeid-j3e 4 หลายเดือนก่อน

    ሥልኳን እፈልጋለሁ

  • @tisnatTsinatwondemu
    @tisnatTsinatwondemu 9 หลายเดือนก่อน

    ኸረ አድራሻ

  • @MunaMuna-g2i
    @MunaMuna-g2i 9 หลายเดือนก่อน

    ትክ ቶክ ላይ ሰሙረስን አርት ብላችሁ ታገኛላችሁ

  • @YusraMuhammed-p7x
    @YusraMuhammed-p7x 9 หลายเดือนก่อน

    Botaw yat now

  • @Asli-k4c
    @Asli-k4c ปีที่แล้ว

    Memar efelgalew en yet nw yemetegegniw

  • @yeramartial8533
    @yeramartial8533 ปีที่แล้ว

    የ ቦታውን አድራሻ ልትነግሪን ትችያለሽ ሄዶ ለመሰልጠን???

  • @liyuworkmulugeta
    @liyuworkmulugeta 10 หลายเดือนก่อน

    Yetnew botaw

  • @bogale2010
    @bogale2010 8 หลายเดือนก่อน

    telephone

  • @AbdurehmanAwolKedir
    @AbdurehmanAwolKedir 3 หลายเดือนก่อน

    ስልከቹ ለኩሊኝ

  • @ethiorelaxing1
    @ethiorelaxing1 ปีที่แล้ว

    turu newu gin birru ena gizawu batm bazitobatal 2kan ena birru lay😤😤😤😤

  • @AbdurehmanAwolKedir
    @AbdurehmanAwolKedir 3 หลายเดือนก่อน

    ስልከቹ ለኩሊኝ