ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እረ እኔም ጨቆኛል ምን ለስራ እያልኩ እስኪ ላይክ አርጉኝ ወገኖቸ
ዋው በጣም የተመቸኝ ቪዲዮ ነው ልሰራው ተመኘሁ🥰👍
በጣም ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን እና ያለሁት እስደት ላይ ነው በእውነት ወደኢትዮጵያ በጥቸ እሰከመጀመር ቸኩያለሁ 🎉🎉
እናመሰግናለን ጥሩ ስራ ነዉ ወንድማችን ግን አድራሻ ብታስቀምጡ እላለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አገላለፅሽ በጣም አሪፍ ነው
the way she explained was great
ኧረ ስራ የለኝም እስኪ አበረታቱኝ
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
መልካምነት ለራስ ነዉ እመሰግናለን ቁጥር አስቀምጡልን❤
አሪፍ ነው ❤❤❤
Mold alegn enantega yegezahut melisachu tigezalachu
በጣም ጥሩ ነገር ነው።
ሰላም ላንተ ወንድሜ ጥሩ መረጃ ነው በርታ
እናመስግናለን
Adrash tenager pls?
አድራሻችሁን እና ስልካችሁን አስቀምጡልን
Ene mesrat efelgalewu yet new yemigegnwu
ሚዛኑን፣ መነፅሩን፣ ማሞቂያውን ዋጋ ብትነግሩን ጥሩ ነበር
Mjmriya eqa kmgzatachu bfit hisab sru bednb ataru alblziya btam kisara alew
አድራሻ የምትጠይቁ ታስቁኛላቹ እስቲ ቪዲዮውን በደንብ ተከታተሉ አስቀምጠውታል እኮ
Thanks ewunet 🙏🙏🙏
አ ሳ ይ ን ❤️❤️❤️❤️❤️
እሺ እኛ ክፍለ ሀገር ያለነው ምን እንሁን ወይ ቅርንጫፍ ወይ ደሞ አናግሩን ሰርተን መለወጥ እፈልጋለን ግን እዴት ማቴርያል እና እዳቺ የሚያስረዳን ቢኖር ነበር 6000ሺህ ብር ከፍለን ተምረን ከዛ ደሞ ለማቴሪያል ሌላ ወጪ እባክሽ እህቴ አግዚን እኔ አርባ ምንጭ ነኝ
አድራሻ የት ነዉ
Siltenaw minyahel giza yefejale
Adrashaw yet nw pls ene mesrat felgalew
🙏😍
😅ጋይስ ቁጥር እኮ አለ ሆሆሆሆሆ መነፅር አርጉ
እኔ መስራት እፈልጋለው አድራሻቹን
ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ገዢ አለው አይመስለኝም ኪሳራ ነው
እህቴ ሃዋሳ ላይ ቅርንጫፍ የለም
በናታችሁ አሁን ላይ መስራት በጣም ያስፈልገኛል
እኔግን 5ሺብር እንዴት ነው የማገኘውውውውው???
ምን ለመስራት እህቴ እ
መሽልኝ ካየሽዉ እሽ
ለኢምፖክሲ ነው
Endet enagignachihu
enedateblu molede emibale edategzu bemdf beca seru eny kseriualhu
አድራሻቹን ንገሩኝ እኔ እፈልጋለው
ሞልድንም ኬሚካሉንም ጭምር ነው 5000ሽ
ልጂቱ ቅንናት በስነስርአትነው ያስርዳችው
አድራሻ ለምን አትገልፁልንም ወሳኝ መረጃ መሆኑን ለምን ትረሳላችሁ
ቪዲዮ እንዳላያችሁት ያስታውቃል
ጨረስችሁ ካዳመጣችሁ አድራሻም ሰልክም ተናግራለች
አድራሻኮ አለ ሺዲዮ ሳታዮ ኮመት መስጠት ይከብዳል
አድራሻ ተቀምጧል ሳትሰሙት ሳታዩ ነው እንዴ እምትወቅሱት
መገናኛ ጃክሮስ ነዉ ያለዉ
አስተምሩን ስልክስጡንእናመሠግናለን
አድራሻ ተናገሩ እባካችሁ 🙏
ከስር የሚሄድ አድራሻ አይታይም እንዴ😮
እውነት እውነት ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
ዴሊቬሪ አለው
How I could get their address?
የት ነው አድራሻው ስልክ ስጡን
የት ነው ቦታው
Yet new adrashachihu
phone Please .
አድራሻ
ስልክ ይፃፍልን
አስተምሩኝ በነፃ
አድራሻ መግለፅ ለምን ትፈራላችሁ
ኧረ please video እዩት
ይቅርታ እህቴ ስዕል አያድንም።
😂😂አጋንት ተቃጠል ወሬያለው እናንተጋር ብቻና ብቻነው✝️
እናመሰግናለን በጣም 🙏🙏🙏

የት ነው አድራሻው
ስልክ ስጡን