liver transplant የጉበት ንቅለ ተከላ አስቴር CMI ሆስፒታል
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024
- www.asterhospi....
ዶ/ር ዳጊ የጤና የማማከር አገልግሎት/ ኮንሰልታንሲ/ የአስቴር ሆስፒታሎች ወኪል ቢሮ ወደ ውጭ ሀገር ሄደው መታከም ቢያስፈልግዎ ሙያዊ እገዛ ሊያደርግልዎ የተቋቋመ ድርጅት ነው፡፡
በህንድ በዱባይ በታይላንድ/ባንኮክና በጀርመንና ቱርክ ከሚገኙ አለም አቀፍ ደረጃቸውን በጠበቁ የህክምና መሳሪያዎች የሚታገዙና ብቃታቸው በተመሰከረላቸው የህክምና ባለሙያዎች ከተደራጁ ሆስፒታሎች ጋር በመስራት እንደምርጫዎ ፍላጎትና የገንዘብ አቅምዎ ታክመው እንዲመለሱ እናደርጋለን፡፡
የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች በጥቂቱ፡-
የካንሰር ህክምና
የነርቭ ህክምና
የልብና የሳንባ ህክምና
የአጥንትና መገጣጠሚያ ችግሮች
መውለድ ላልቻሉ ጥንዶች (የመሀንነት ህክምና፡
IVF, ICSI, IUI)
የውስጥ አካል ማስቀየር ( የኩላሊት ‘የጉበትና የመቅኔ ንቅለ ተከላ)
እንዴት ልንረዳዎ እንችላለን?
የውጭ ሀገር ህክምና አስፈላጊነትን የመታከም ብሎም የመጓዝ ብቃትዎን መገምገም
የህክምና መረጃዎትን ማጠናከርና ከሀኪሞች ጋር መወያየት
ለህክምና የሚያስፈልግዎትን ጌዜና ወጭ ግምቶች ማቅረብና መወያየት
የቪዛ የአየር ትኬትና የማረፊያ አገልግሎቶችን ማመቻቸትና ማስተባበር
በሚታከሙበት ሀገር የሚቀበልዎና የሚያስተናግድዎ ሰው ማዘጋጀት
ሲመለሱ የህክምና ክትትል በቴሌ ሜዲስን እገዛ መስጠት፡፡
አገልግሎቶቻችን፡-
የውጭ ሀገር ከፍተኛ ህክምና ማማከር
የህክምና ጉዞ ማመቻቸት
የጉዞ አጋዢ ሀኪሞችን/ነርሶችን መመደብ
የአየርና የመሬት አምቡላንስ አገልግሎት ማመቻቸት
የቤት ለቤት ህክምና መስጠት
መሰረታዊ እሴቶቻችን፡-
አስተማማኝነት፡- ለጉዞዎ በሀኪሞች የተደገፈ አገልግሎት መስጠታችን፡፡
ብቃትና ጥራት፡- አጋር ሆስፒታሎቻችን በዘረፉ የተዋቀሩና የላቁ መሆናቸው ፡፡
ተስማሚነት፡-አቅምዎትን፤ ፍላጎቶንና የህክምና ሁኔታዎን ያገናዘበ ምርጫ መስጠታችን ፡፡
ምቹነት፡- ጉዞዎ ያለውጣ ውረድ እንዲከናወን የቪዛ፤ የሆስፒታል የትኬትና የመሳሰሉትን አገልግሎቶች በቀላሉ እንዲያገኙ ማድጋችን፡፡
ስለዚህ የከፍተኛ ደረጃ ህክምና ሲያስፈልግዎ በአድራሻችን ቢመጡ እንደፍላጎቶና ምርጫዎ ልናስተናግድዎ ዝግጁ ነን፡፡
ዶ/ር ዳጊ የጤና የማማከር አገልግሎት/ ኮንሰልታንሲ/
ቦሌ መድሃኒአለም ፡ ሞርኒንግ ስታር ፡ ሞል ፡ 3ተኛ ፎቅ ፣ ቢሮ ቁጥር 319C3 ከኤድና ሞል አጠገብ
ሞባይል 09-77-17-77-77 ዶ/ር ዳጊ
Aster CMI hospital, one of the top hospitals in Bangalore, with serene ambience, spacious interiors, advanced medical facilities, and best doctors, has always strived to achieve the best clinical outcomes. In our constant endeavour to create a world-class patient-centric hospital, we have secured our position as one of the best multispecialty hospitals in Bangalore as per the Times of India (TOI) All India Multispecialty Ranking Survey.
We believe in offering holistic treatment to every patient in a non-hospital-like environment. We are one of the top super-specialty hospitals in Bangalore with contemporary state-of-the-art facilities accommodating close to 500 beds offering comprehensive primary care to quaternary care services. As one of the most trusted multispecialty hospitals in Bangalore, we aspire to set up excellent clinical standards and keep on raising the benchmark.